ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ድንቅ ውይይት በወሂድ ዑመር ዳኝነት ክፍል_2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ค. 2024
  • #habesha #orthodox #minbertv

ความคิดเห็น • 50

  • @AminatAbdu-rn2jk
    @AminatAbdu-rn2jk 3 หลายเดือนก่อน +25

    አሰላሙአለይኩም ኡስታዛችን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ዘሬ አንደኛ ነኝ ሙስሊሞች የት አላችሁ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር አድርጉ ይህ ቻናል ለጥቅም አይደለም ብዙ እውቀት ያስገኛል

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 3 หลายเดือนก่อน +10

    ኡዝታዞቻችን የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ወገኔ አላህ ሂድያ ይስጥህ

  • @user-ch5si5hq2q
    @user-ch5si5hq2q 3 หลายเดือนก่อน +13

    አህለን ወሰህለን ኡስተዝ የት ነችሁ የሙስሊም ልጆች ለይክ ለይክ አድርጉ 👍👍🌹🌹🌷🌷

  • @Tayb-bl3uu
    @Tayb-bl3uu 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሱብሀነላህ ምን አይነት ቅዠት ውስጥ ናቸው አላህ ይጠብቀን
    ኡስታዝ ወሂድንም ሰብስክራይብ እናድርግ❤❤❤

  • @Rewda-qr9td
    @Rewda-qr9td 3 หลายเดือนก่อน +6

    ውስታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 3 หลายเดือนก่อน +5

    Walaikum salam waramtullah wabarakatuh
    Jazakum Allah Khair

  • @hayuawolHayat
    @hayuawolHayat 3 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጨምርላችሁ እረጂም እድሜ ጋር

  • @umasam6820
    @umasam6820 3 หลายเดือนก่อน +2

    Subhan Allah ❤❤❤❤

  • @cgf8399
    @cgf8399 3 หลายเดือนก่อน +5

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    አዉቆየተኛቢቀስቅሱትአይስማምይባላል።ክርስቲያኖችም አዉቀዉነዉሀቁንያቆታልበስሜትስለሚመሩነዉእንጀ ኡስታዝአላህይጠብቅህ🎉🎉

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማአሻአላህ አፉ እስከሚተሳሰር እንቅጭ እቅጩን ነገረልኝ እስቶዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጠብቃችሁውድ ኡስታዜቻችን

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻ አላህ ኡስታዝየ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Mahammde34
    @Mahammde34 3 หลายเดือนก่อน +2

    መሽ አለህ ኡስታዝ አለህ ይጠብቅህ

  • @user-pv1km9nc4t
    @user-pv1km9nc4t 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጨምርላቹ

  • @AbduAbdu-of6wy
    @AbduAbdu-of6wy 3 หลายเดือนก่อน +2

    Austaz abshr allah yagzh

  • @E5mizz
    @E5mizz 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow Hustaz Allha Yechemerelec Balehebete Allha Selam Yaderege

  • @zelekazeleka3588
    @zelekazeleka3588 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጣብቅህ ኡስታዝ ❤❤❤❤❤

  • @user-xh7jy3vw2y
    @user-xh7jy3vw2y 3 หลายเดือนก่อน +3

    ere muluwn likekut

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንካንም መጣህ ኡስታዝ

  • @shukuromar7822
    @shukuromar7822 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጣብቃችሁ የኛ ጃግኖች ❤❤

  • @wollokocha
    @wollokocha 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛከላህ ኸይረን🎉🎉🎉

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛአክ አላህኸይር ጀግናችን አላህይጠብቅህ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 14 วันที่ผ่านมา

    አላህለኡለሞቻችን. ለኡስታዞቻችን. እረጅምእድሜ እናጤናይስጣችሁ የአለማቱጌታ. በሰፊጥበቃዉይጠብቃችሁ ያረብ

  • @user-ub3xi2nc5b
    @user-ub3xi2nc5b 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ አላሁ ኸይረን የኛ ጀግና እቁ ኡስታዙና ኑርልን ያአላህ ጥበቃ አይለይህ

  • @user-ve7in7go6m
    @user-ve7in7go6m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ maash allaah Ustaaze jzk

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jezahkellah Ustaze Allah yetebkeke ❤

  • @MMm-jk8gr
    @MMm-jk8gr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ❤❤❤❤

  • @seidg702
    @seidg702 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይውደዳችሁ

  • @GhHh-rq4st
    @GhHh-rq4st 3 หลายเดือนก่อน +3

    الله يطبقه

  • @AminatAbdu-rn2jk
    @AminatAbdu-rn2jk 3 หลายเดือนก่อน +5

    ግን ኡስታዘችን ደቂቃው በዛ ቢል ጥሩነው

  • @huda._.010
    @huda._.010 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኝህ አባት በጣም ስርአት አላቸው እኔ ግን የሚገርመኝ እየሱስ ደም ነው ቃል ነው ስጋ ነው የፈጣሪ ልጅ ነው እራሱ ፈጣሪ ነው ጉድድድድ

  • @user-td9om4xw9t
    @user-td9om4xw9t 2 หลายเดือนก่อน

    Jazaa kallah wokayir

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v 2 หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خيرا ياشيخ❤❤❤❤

  • @user-di4xb9hl7u
    @user-di4xb9hl7u 3 หลายเดือนก่อน +4

    ውስታዘና የኔ ጀግና እኔ የካፊሮች ነገር በጣም ያሳዝናሉ አላህ ሂዲው ይስጣችው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 እስላሞች እናንተ ምን ዎኔ አላችሁ 😂😂😂😂
      ክርስቲያን ፍት ተዋርደህ ትወጣለህ 😂😂😂😂

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b 3 หลายเดือนก่อน

      ነብያችሁ ከውሻ ያነሰ የጂኒ ባሪያ ዝሙታም ጦረኛ ቆሻሻ ሸታታ 😂😂 ቱቱ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 2 หลายเดือนก่อน

    በሪታ ኢዉቂነ ከፈጠሪነዉ❤❤

  • @mussaabdu6737
    @mussaabdu6737 3 หลายเดือนก่อน +2

    I’m the first

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኡዝታዝ የምታነበውን መፅሀፍ ቅድስ ስም ንገረኝ ምን እንደሚል

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g 3 หลายเดือนก่อน +1

    አትፍረዱባቸዉ አላህ ልቦና ይስጣቸዉ ያሉበት እዉነት ነዉ እሚመስላቸዉ አላህ ሂዳ ይስጣቸዉ
    እኔ አረብ ሀገር ስመጣ ሠዎች ሸዓዎች ነበሩ እና የኢቶ እና የዚህ ሀይማኖት ይለያል እንዴ እስከምል ደርሸ ነበር ግራ ገባኝ ቋንቋም ስለማላቅ እንደነሡ እንድሠግድ አደረገችኝ በጣም ተምታታብኝ ሀገር እያለሁ ብዙ እዉቀትም ባይኖረኝ የተወሠነ አዉቃለሁ ስለ ሶላት
    የነሡን ይጀ ቀጥልኩ ከኩትራት ስጥፍ እንደት እንደሳቁብኝ ባለማወቅ ነዉ አላህ ይቅር ይበለኝ በግድ የተዉኩት ነበር

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  2 หลายเดือนก่อน +2

      ሱብኃነላህ!

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 2 หลายเดือนก่อน

      መለት የሸኣዎች አሳገገድ ይለየልደ?

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@hbebahb9603 አወ በጣም አታቂም ወይ ስለ ጥመት አጃዎች በሠፊዉ በቋሚነት ሁረል ዒን በኡስታዝ ጀማል መሃመድ ኋፈዙሁም አላህ ተምረናል እንድሁም ሌሎች ኡስታዞችም አስተምረዋል
      ለማንኛዉም ሽዓዎች ሙስሊም ነን ይላሉ እንጂ ከሃድ ቢሆኑ ይሻላሉ በአንድ ፌቱ አላህ ጋ ከባዱ ወንጀል ማለት ሽርክ ስለሆነ
      ሽዓዎች በአላህ ያምናሉ የነብዬ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ልጂ በሆነችዉ ፍጢማ እና በባለቤቶ አልይ ረድላሁ አንሁ በጣም ድንበር ያለፈ ዉደታ አላቸዉ አዛን ሶላት ራሡ አነ መሃመድ ረሱለሏህ በሚለዉ ትክ አነ አልየን ወልዬላህ እሚሉት ሲሠግዱ ደግሞ ሲቆሙ እጃቸዉን እልባቸዉ ላይ አያደርጉም ወዴታች እሚለቁት ሌላ ደግሞ የሆነች ትንሽ ሸክላ ድንጋይ ላይ አላህ እሚል ተጥፎ እመሬት እመሳገጃዉ ላይ አድርገዉ ሡጂድ ሲወርዱ ግንባራቸዉ እሶ ጋ እሚሆነዉ
      ቁርአኑም እንዴ አህባሾች ለነሡ በሚመች መልኩ እሚተረጉሙት አመት ከአምስት ወር አከባቢ ብዙ አይቻለሁ እነሡ ጋ ነበርኩ ሶላት ባንድ እሚሠጠደዉ ምሳሌ ዙሁር አሱርን መግሪብ ኢሻን

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-ew6qp1lt3g ሱብሐናለህ ይሄን የክል በጣም ይገርማል አላህ ሂዳያውን ይወፍቀቸው እኔ ምንም አለቅም ናበር የኔ ውድ እህት አማሰግናለው ደሞ የቡ ጁዋይሪያ ተማሪ ነሽ የሱ ተማሮች ወላሂ ጀግናናቸው ቡዙዎቹ መለት ይቸላል አላህ ረጅም እድሜ ለኡስታዞቸችን ኢሻአለህ ኦድዮውን አፈላልጌ አድምጣለውኝ ስላ ሺኣዎቹ ከዓመት በፊት ጎቦዝ ተማሪ ናበርኩኝ ወሳፕ ዘግቶብኝ ሸራያ እስኪየመጡልኝ እየጠባኩ እየለ ትክታክ አውርጄ እሃው ዓመት ሙሉ ከትምርቴ ርቄ ትክታክ ለይነወ ተዘፍዝፌ የምውለው አላህ ልቤን የርጥብልኝ የኔ ማር ለአላህ ብየ እወድሻለው መልካም አዳር

  • @huda._.010
    @huda._.010 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ ሙሉውን ብትለቁልን ?

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  2 หลายเดือนก่อน +1

      ረጅም ቪዲዮ ሲለቀቅ ለብዙዎች አይወርድም
      2ኛ ነገር አጠር አጠር ሲል በቃል ለመሸምደድም ያመቻል ለዛም ነው!

  • @Meka-m5k
    @Meka-m5k 15 วันที่ผ่านมา

    እኔ በአላህ የካፊሮች ነገር ግርም ይለኛል ወላሂ እስኪ ይችን መልሱልኝ እየሱስ የጌታልጅ ነው ካላችሁ እሱን ለምን ጌታ ትሉታላችሁ?

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛሎት... ይህ አይነቱ ውይይት በሆቴል አዳራሽ ነው መሆን ያለበት:: ይገባኛል ምንም አይነት sponsor እንደ ሌሎት:: ግን ውይይት በአዳራሽ ቢያደርጉ ቲክቶክ ላይ ገብተው የአዳራሽ ኪራይ ቢጠይቁ በሰአት ውስጥ ህዝበ ሙስሊሙ ይከፍላል:: ይህን ነገር እናዘምን ....እንተጋገስ ... አላህም ያግዘናል

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  2 หลายเดือนก่อน +2

      በዕውነቱ ጥሩ ሃሳብ ነው እንደጌታ አላህ ፈቃድ ውይይቱን ብቻ ሳይሆን ስልጠናና ኮርስም ጭምር!