🔴Ustaz Muhammed Khedr የጎዳናው ደዕዋ እና ተቃዋሚው ግለሰብ ! |Minber Tv | EBS Tv Bank Of Abyssinia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @Muhammed_Khedr_Comparative
    @Muhammed_Khedr_Comparative  8 หลายเดือนก่อน +388

    ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም !
    www.youtube.com/@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa

    • @bnitMuhammed
      @bnitMuhammed 8 หลายเดือนก่อน +9

      መርሀባ እናደርጋለን ኡስታዙና በርታ አላህ ካንተጋር ይሁን

    • @selam-lehegera
      @selam-lehegera 8 หลายเดือนก่อน +11

      ጀግና አንተ ነህ በእውቀት በኮፊደንስ የተሞላህ አላህ ይጠብቅህ

    • @AminatAhmed-nn9um
      @AminatAhmed-nn9um 8 หลายเดือนก่อน +3

      አላሕይጠብቅሕ አላሕይጠብቅሕ አላሕየጠብቅልንሐቢቢ

    • @ZikraAmin-jy9us
      @ZikraAmin-jy9us 8 หลายเดือนก่อน +2

      Masha Allah bartu ustaazachin Allah yagizut unatahun badaanbi asradachaw

    • @alialax4188
      @alialax4188 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሰብስክራይብ አድርገናል ማሻ አላህ አለይክ አላህ ይጥብቅህ መሰሎችህን የብዛልን

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 8 หลายเดือนก่อน +355

    ኡሥታዝ ና አላህ ይጠብቀወት
    ግን ለምንዲን ነዉ ላይክ እማታደርጉት

    • @HekmaTawfeeq
      @HekmaTawfeeq 8 หลายเดือนก่อน +4

      አሚን ያረብብ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 8 หลายเดือนก่อน +5

      ፌዝ ቦታ ማን ይቆይላቸው

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 8 หลายเดือนก่อน +8

      ለፕራንክና ለካፊሮች ማን ያሟሙቅላቸወ

    • @AsAs-tf9gr
      @AsAs-tf9gr 8 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @HamedaUmuzakir
      @HamedaUmuzakir 8 หลายเดือนก่อน

      ኤኛኮ ከይር ለይ0/0😔😔

  • @wolodessay1522
    @wolodessay1522 8 หลายเดือนก่อน +26

    ኡዝታዝ የኛ ጀግና ምነው ከጎንህ ኑሬ በነበር ደስታውን አልችልም ነበር እነዚህ የኢስላም ጥላቶች።

  • @maliketube3888
    @maliketube3888 8 หลายเดือนก่อน +360

    ሙስሊም ከአሏህ በቀር ሌላውን አይፈራም የኛ ጀግና አባት❤❤❤❤❤

    • @ፈቲነኝየድንተማሪ
      @ፈቲነኝየድንተማሪ 8 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል

    • @LubabaSaeed-ph6nd
      @LubabaSaeed-ph6nd 8 หลายเดือนก่อน +3

      ሳህ❤

    • @حومحمد-ف3ر
      @حومحمد-ف3ر 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሰህ

    • @MinaJemal-vc2ky
      @MinaJemal-vc2ky 8 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል🎉🎉🎉🎉

    • @umuabdela5009
      @umuabdela5009 8 หลายเดือนก่อน +5

      እንዴት ብዬ አይቼ እንደጨረስኩኝ እስልምናችን ውድናት እንቁ ናት ክብር ናት ሞራል ናት ያአሏህ ፈልገን ሳይሆን አንተ አሽተህልን እስልምናን የሰጠሀን ጌታ አሏህ ሙስጋናዌች ሁሉ የተገቡህ ናቸው ሰውዬው አባርራለው ብሎ የባሰ ሰው ሰበሰበ ሱብሀነሏህ የአላህ ጥበብ. በእስልምና ቀልድ የለም ተራዎቹ በራሱ ጎታተቱት ሰውዬውን. ሚፈራ መስሎታል ኡስታዙና አሏህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @mekyunasir1014
    @mekyunasir1014 8 หลายเดือนก่อน +40

    እውነትን ሲሰሙ ሚያማቸው ሰዎች አሉ
    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ👍

  • @darmulokedrala8334
    @darmulokedrala8334 8 หลายเดือนก่อน +148

    ሙስሊም ከሌላው እምነት እኩል መብት እንዲኖረን ገና ብዙ ትግል ይጠበቅብናል።

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ የኔአባት አላህ ይጠብቅህ ያረብ አገራቺንን ሰላሙን መልሶልን በሸሪአዉ እምንተዳደር ያርገን ያረብ የአላህ☝️☝️☝️☝️☝️

  • @abdullaheman820
    @abdullaheman820 8 หลายเดือนก่อน +234

    ወንድማችን በርታ ፣ግዴታህን እየተወጣህ ነው ፣አላህ ይጠብቅህ፣ካህዲያን እውነትን አይቋቋሙትም።

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  8 หลายเดือนก่อน +4

      ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም !
      www.youtube.com/@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar 8 หลายเดือนก่อน +44

    ማነዉ በአሏህ ይሄ ጀግና ኡስታዝ
    حفظه الله تعالى ورعاه الله يخفظك من كل شر ومكروه يارك

  • @huda._.010
    @huda._.010 8 หลายเดือนก่อน +107

    ያ ጀማአ ያ ሙስሊሚን ኑ እነዚህን ቻናሎች እናጠናክር አጅር እናገኛለን አጊዜያችንን በኸይር ስራ ላይ እናውለው ነገ አላህ ፊት እንጠየቃለን

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @MinaJemal-vc2ky
      @MinaJemal-vc2ky 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል🌹🌹🌹🌹

    • @Zainab-qg8mu
      @Zainab-qg8mu 8 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ሀቅ ነው

    • @اولسعيد-ل5ظ
      @اولسعيد-ل5ظ 3 หลายเดือนก่อน

      አላሁመ ነአም ትክክለው ወላሂ

  • @ሐውለት
    @ሐውለት 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዙና

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 8 หลายเดือนก่อน +138

    የታወቀነው ፈተና ያጋጥማል ረሡላችንም ከህፃናት እስከ እበዶች ተዘምቶባቸዋል
    አላህ ጥንካሬውን ይሠጥህ ከጠላቶችህም ይጠበቅህ ወንድሜ

  • @DtDy-l4c
    @DtDy-l4c 8 หลายเดือนก่อน +7

    እስታዜ ቃላት የለኝምብቻእረዢም እዲሚ ከጤና ጋር ያሩብ

  • @حسبياللهونعمالوكيل-م3ق
    @حسبياللهونعمالوكيل-م3ق 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ አሏህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ያረብ ከጥላቶች ሁሉ አሏህ ነጃ ይበልህ ያረብብብ

  • @qwertyuiop23916
    @qwertyuiop23916 8 หลายเดือนก่อน +60

    ጐዳና ላይ መስበክ በህግ የተጠበቅ መብት ነው
    መብቱ ሚጠቀም ዜጋ የአባቱ ልጅ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው።
    ብዙዎች ማያቁት ይህ ግለሰብ አንደኛ መደብ ዜጋ ነው ሀገሩን በውትድርና ያገለገል አንዶኛ ደረጃ ዜጋ ነው
    ከወታደር ጋር እታገላለው ሞትል ቆሞ ብላህ ብታሰብ ጥሩ ነው
    ኢትዮጵያን n ማገልገህም እናመሰግናለን
    የነቃ ዜጋ ማለት ይህ ነው

  • @NeutiNeuti-l7p
    @NeutiNeuti-l7p 8 หลายเดือนก่อน +21

    ወላሂ ጀግና ነህ ጀግና የሚለው እራሱ ያንስሃል ጀዛከሏህ ኸይር
    በዚህ ዘመን በዚህ መልኩ የአሏህን አምላክነት እና አንድነት ማስተማር ትልቅ ነገር ነው
    አሏህ ከሰው ሸይጧኖች ይጠብቅህ

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  8 หลายเดือนก่อน

      ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም !
      www.youtube.com/@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 8 หลายเดือนก่อน +168

    የታባቱ ጴንጤ ሲሰብኩ ዝም ይላሉ ሀቅ ኢስላም ሲሰበክ ይንጨረጨራሉ!!!እየሱስ መልዕክተኛ ነብይ ነው ፈጣሪ አደለም!!!

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 8 หลายเดือนก่อน +4

      እራሱ አብይ ጴንጤነው እኮ

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 8 หลายเดือนก่อน +6

      ​@@ሀያትወሎ-ኈ9ፐታዳ እኛ አብይን አናመልክም እኮ

    • @ezs530
      @ezs530 8 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👌👌

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 8 หลายเดือนก่อน

      😂አብይ ምን አግባው እዚህ ጋር አራ ስልጥኑ​@@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ

    • @zemetatapa6347
      @zemetatapa6347 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ጅላጅል

  • @h.941
    @h.941 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ኡሰታዛችን

  • @abdulkadirjuhar8348
    @abdulkadirjuhar8348 8 หลายเดือนก่อน +36

    ጎሽ ይሄ ነው እውነታውን ማሳወቅ ከሁሉ በላይ በላጩ ። አለህ ይጠብቅህ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩም አላህ ከይረን የአላህ ጠላቶችን አላህ ያጥፋቸው

  • @Song-Ram
    @Song-Ram 8 หลายเดือนก่อน +34

    protestante ሲሰብክ ዝም ብሎ ሙስሊሙ ሲሰብክ ይነሳበታል በርታ ኡስታዝ ስሜታዊ ላለመሆን ሞክር ስትንቀሳቀስ ወጣቶችን ብታጅብ ብዙ መጥፎ ነገር ፈላጊ አለ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @AdemMalik-k5f
    @AdemMalik-k5f 8 หลายเดือนก่อน +1

    mashallah ,, mashallah ,, wondderful great dawa our brother ustaz muhamed kedier ,, konjo dawa ,, jezakeallah ,,

  • @MilkoAsefa
    @MilkoAsefa 8 หลายเดือนก่อน +35

    ማሻአላህ እደዚህ አይነት ጀግና ያብዛልን ወጣቶች ጫት መቃም ትታችሁ ኡዝታዝን ተከተሉት በአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝☝☝🙏🙏🙏☝💗💗💗

  • @YmamSeid-l6f
    @YmamSeid-l6f 8 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ ኡስታዝየ አላህ ያቆይህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @edrishashim7979
    @edrishashim7979 8 หลายเดือนก่อน +75

    ውስጤ እንዴት እንደረካ ለመግለጽ አይኖቼ በእንባ ተሞሉ! ወንዲሜ አላህ ይጨምርልህ የአላህ ጥበቃም አይለይህ! በርታ ወንዲሜ!

  • @Gj-dk5bn
    @Gj-dk5bn 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ መሰሎችን ያብዛልን

  • @bnitMuhammed
    @bnitMuhammed 8 หลายเดือนก่อน +30

    ወላሂ ጀግናነህ አላህ በዱኒያም በአኺራም ከፍ ያድርግህ ኡስታዙና😊

  • @semitethio4590
    @semitethio4590 8 หลายเดือนก่อน +19

    ፈጣሪያችን(አላህ )አይወልድም አይወለድም❤

  • @huda._.010
    @huda._.010 8 หลายเดือนก่อน +23

    ውስታዛችን የዲናችን አምበሳ አላህ ይጠብቆት

  • @zinet3501
    @zinet3501 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰ ዐ ወ
    ማሻ አላህ አላሁ አክበር
    ኡስታዛችን ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ

  • @abdellahussien
    @abdellahussien 8 หลายเดือนก่อน +12

    ኡስታዝ ካሃዲያን ለሙስሊሙ መቼም እንደማይተኙና እንደሚተባበሩብን እንዲሁም እኛም መብታችንን በመጠቀምና የዳእዋ ስራ ላይ እጅግ ደካማ መሆናችንን አመላክተሀል። አሏህ (ሱ.ወ)ለአነተና መሰል ስራዎችን እየሰሩ ላሉ ውድ ወንድሞች ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃችሁ!ረጅም እድሜና ጤናም ይስጣችሁ እንዲሁም ካቲማችሁ ያማረ ይሁን!!!

  • @abeyd2729
    @abeyd2729 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡሥታዜ አብሺር ከጎንህ ነን አላህየ ይጠብቅህ ጀዛክ አሏሁ ኸይራ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 8 หลายเดือนก่อน +34

    በየገጠሩም በርቱ በጣም ሽርክ አለ😢😢

  • @FAiza2_4_4_3_4
    @FAiza2_4_4_3_4 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዘና ጀዛካ አላህ ኸይር ከኔ እድሜ ቀንሶ አላህ እድሜ ይጨምርልህ ቃላት የለኝም አላህ ሃያትህን ያርዝመው አላህ ይቀበለህ አላህ ይጠብቅህ
    ሰውዬ እያወቀ የካደውን እውነት ላለ ማመን ተፈጨረጨረ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ኡስታዝ በርታ ማሻ አላህ ባረካለሁ ፊክ👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 8 หลายเดือนก่อน +6

    እፍፍፍ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅልን የኛ እንቁ የኛ ጀግና የጀሊሉ ጥበቃ አይለይህ 😢

  • @ZOYA-BERRY
    @ZOYA-BERRY 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ ማሻ አላህ

  • @Henickfisho
    @Henickfisho 8 หลายเดือนก่อน +63

    እኔ ሞስሊም አይደለሁም
    ከባንክ ወጥቶ አትሰብክም የሚለው ሰውዬ ምን አግብቶት ነው ስለተሰበከ እንዲህ ያንገበገበው እርግጠኛ ነኝ የአፄውን ስርአት ናፋቂ ነው !
    - አባቴ አድናቂህ ነኝ መብትህን እንዲህ ነው ማስከበር ያለብህ እዚህ አገር ላይ !
    ጀግና ነህ 👍

    • @mimiethiopia5542
      @mimiethiopia5542 8 หลายเดือนก่อน

      Muslim alemehoneh alemehonesh yasgedal ke atsewochu gar men agenagnew beatsewochu geze meselegn Muslim be Ethiopia yetesefafaw mebetachew tetebeko

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቀና ሰው ቀናን ነገር አይነቅፍም አላህ የሚወደውን መንገድ ይምራችሁ

    • @onlywin1965
      @onlywin1965 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@MA-vn1lgየአፄዎቹ ልጆች ስትመጡ የአፄዎቹን አንገት እየቀላ ያስወገዳቸው ሰፈው ህዝብ እስከመጨረሻው ያጠፏችኋል🔪👈

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@onlywin1965
      መቸም አይመጡ ኢንሻ አላህ ላም አለኝ በሰማይ ነው የነሱ መመለስ የሰው አውሬ ምድር ላይ ምን ሊሰሩ መሰሎቹንም አላህ ያጥፍችሁ ወፈፌ

    • @ተሥሊምቲዩብ
      @ተሥሊምቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน +1

      መልካም ሠዎች ያብዙልን❤❤❤

  • @LailaEthio
    @LailaEthio 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ጀዛ ከላህ ኸይረን

  • @maryem9100
    @maryem9100 8 หลายเดือนก่อน +17

    አላህ ከሴረኞች ተኮል ይጠበቀህ ኡስታዝ ማሻአላህ

  • @nimoimo2598
    @nimoimo2598 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አላህ ክይር የኛጀግኖች

  • @efut901
    @efut901 8 หลายเดือนก่อน +8

    እንደዚህ አይነት ጀግና ኡስታዝ ያብዛልን።
    ናና አዳምጥ አላውም ጀግና

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  8 หลายเดือนก่อน +1

      ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም !
      www.youtube.com/@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አላህ ከፊት ከሆላህ ነው ጠባቂህ አላህ ነው እዳተ ጀግኖች ይብዙልን ኡስታዛችንን ክብር ይገባህ አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልልህ❤❤❤❤❤😢😢

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 8 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዛችን አላህዋየ ከክፉ ነገሮች በሙሉ ይጠብቅህ አላህዋየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እስኪ ሁላችንም ለይክ ሸር እናድርግ እደ ኡስታዝ ዳእዋ ማድረግ ባንችልኳ በስልካችን ላይክ ሸር በማድረግ እኛም ኸይር ስራ እንስራ ሀባይብ

  • @متعبالشمري-ص5ح
    @متعبالشمري-ص5ح 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ ኡዝታዞቻችንን ጠብቅልን የኛ ጀግና

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 8 หลายเดือนก่อน +27

    መሀመድ አለህ ይጨምርልክ በርተ ወንድመችን❤❤❤❤❤❤

  • @yusufababoratube
    @yusufababoratube 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ፣አምሳያህን ያብዛልን

  • @የአሏህ
    @የአሏህ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወሏሂ ይሄን ኡሥታዝ እዴት እደምሳሳለት ያረቢ አሏህየ አተቢራህመትህ ጠብቅልን ማሻአሏህ ጀግንነት እውቀት ማሻአሏህ

  • @SadSqd
    @SadSqd 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወድህ ኡስታዝ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በጣም አንበሳ ኡስታዝ ነህ በጣም ነዉ የምወድህ💐💐💐💐💐💐

  • @neima2690
    @neima2690 8 หลายเดือนก่อน +13

    አላህ በኢዛው ያግዝህ ቁዋውንም ብርታቱንም ይስጥህ አላህ ከክፉ ነገር በሙሉ እሱ በጥበብ ይጠብቅህ ካማረ ስራጋር እረጂም የሆነ እዲሜን ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን ኡስታዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmaoumer2136
    @rahmaoumer2136 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ጀግና እውነትን መስበክ ግደታ ነውና

  • @maryem9100
    @maryem9100 8 หลายเดือนก่อน +16

    ጀግና አባት አምሳያወቸህን አላህ ያብዛለን

    • @Zuziza745
      @Zuziza745 8 หลายเดือนก่อน

      አላሁመ አሚን

    • @cgggvvhhh4938
      @cgggvvhhh4938 8 หลายเดือนก่อน

      አላሁመ አሚንንንንንንን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @abduqtr6166
    @abduqtr6166 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ እውድሀለሁ

  • @kunfaymun9958
    @kunfaymun9958 8 หลายเดือนก่อน +12

    ኡስታዝ መሀመድ አንተን ማጣት አንፈልግም ህጉን በማያከብር ህብረተሰብ እዳይጎዱክ
    በርግጥ ሀቅ ለማስተማር ነዉ የወጣሀዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @s.as.a.a5797
    @s.as.a.a5797 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችንም እንዲህ ወኔ ቢኖረን ማሻ አላህ ኡስታዛችን

  • @Anwarየፍረኪመ
    @Anwarየፍረኪመ 8 หลายเดือนก่อน +11

    ኡስታዜአላህ ይጠብቅልን ጀግናው አባታችን 💪💪💪💪🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @UmusumeyabintMuhamed
    @UmusumeyabintMuhamed 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያረብ ኡስታዝ

  • @UmiUmi-gl5js
    @UmiUmi-gl5js 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሀቅ ሲነሳ ያንቀጠቅጣቸዋል ግን ምንም አያመጡም ሁሌም ከሀቅ ጋር ነን ቀጥልበት አላህ ያግዝህ

  • @AbubekerMifta-z1i
    @AbubekerMifta-z1i 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹ በርቱ

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 8 หลายเดือนก่อน +28

    ካፊሮች እውነትን መስማት ያማቸዋል ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን ያረብ❤❤❤❤

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት
    @ትግስተስፍይቅርባይነት 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ አክበር አላህ ይጠብቅወት ሁስታዝ

  • @khalidasmamaw6652
    @khalidasmamaw6652 8 หลายเดือนก่อน +7

    አሏህ ያግዝህ ኡስታዝ በርታ! የመንገድ ላይ ዳዐዋወች መብዛት አለባቸው።

  • @zainebaassen9554
    @zainebaassen9554 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅክ በገጠሩም አካባቢ እንደንዝ ብታረጉ ጥሩ ነው

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 8 หลายเดือนก่อน +12

    ማሻአላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ በየሄዲክበት ቦታ ትክክል ከአላህ ውጭ ማንም ሊመለክ አይችልም ሙስሊሞች የት ናችሁ 😢😢😢ያሳዝናል 30 ሽ ብቻ የት ነን ግን ያሳዝናል ወላሂ

  • @HawaNurye-c2d
    @HawaNurye-c2d 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከሏህ ኸይር ረጅም እድሜ አሏህይስጥህ አሏህይጠብቅህ ያረቢ ሂዳያ አሏህይስጣችሁ

  • @የእማየናፋቂነኝስደተኛዋ
    @የእማየናፋቂነኝስደተኛዋ 8 หลายเดือนก่อน +11

    የኛ ጀግና ኡስታዝ ወጀዛኩም አላሁ ኸይረን አላህ በረህመቱ አይለይህ ያረብ

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላላህአሊሂወሰለም ኡስታዝ አላህይጠብቅህ

  • @sikosilo8940
    @sikosilo8940 8 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አላህን ብቻ መፍራትነዉ❤❤

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 8 หลายเดือนก่อน +1

    አጂብ የሰይጣን ጆሮ አደነቆርከው
    አላሕ ያግዝሕ ይጠብቅሕ አልሐምዱሊላሕ ሙስሊም ያደረገን አላሕ አውቀን የምንጠቀም ያድርገን

  • @EumReyan
    @EumReyan 8 หลายเดือนก่อน +11

    አላህ ይጠብቅ ኡስታዙና እረጅም እድሜ ይስጥክ እልህ ከተኮለኛች. ሴራ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዛችን ጀግና አላህይጠብቅልን ማሻአላህ

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 8 หลายเดือนก่อน +11

    አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ ጀግናችን አላህ መልካም ስራህነሰ ይቀበልህ

  • @زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول
    @زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላሕ ቃላት የለኝም ደስብሎኛል

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 8 หลายเดือนก่อน +139

    ናአና አዳምጥ አላለም የኛ ጀግና😂😂😂😂😂

    • @ተሥሊምቲዩብ
      @ተሥሊምቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂ጀግና

    • @Jameela-pt4yd
      @Jameela-pt4yd 8 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም የረብ አሏህ ይጠብቅዉ

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 8 หลายเดือนก่อน +3

      ያረቢ ወላሂ ጀግና ነውኮ አላህ ይጠብቅልን ይሄ እዴ ፀጉሩ መስሚያውም ተልጦ ነው ይሄ መላጣ ደሜን ነው ያፈላው

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  8 หลายเดือนก่อน +2

      ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም !
      www.youtube.com/@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa

    • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
      @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 2 หลายเดือนก่อน

      መረሀበ​@@Muhammed_Khedr_Comparative

  • @FetiyaZeid
    @FetiyaZeid 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ከጠላት

  • @wessslawesssla3639
    @wessslawesssla3639 8 หลายเดือนก่อน +5

    ኡስታዛችን በረታ ከጎንህ ነን እዉነትን በአዴባባይ ለመግለፅ እንኳንም በዕቅዲህ አካተትከዉ በጣም ደስ ይላል

  • @MissSikera
    @MissSikera 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ ዉታዜ ኮፊሮችንም አላህ ቀጥተኛውን መገዲ ይምራቸው

  • @menteyochu
    @menteyochu 8 หลายเดือนก่อน +27

    እንዲህ ስንረባረብ ነው የሚያምርብን ወንድሞቼ ኮራሁባችሁ ኡስታዞቻችንንማ ጠብቁልንንን

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  8 หลายเดือนก่อน +1

      ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም !
      www.youtube.com/@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa

    • @menteyochu
      @menteyochu 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@Muhammed_Khedr_Comparative መርሀባ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን ክፋ አይንካብን ያረብ

    • @menteyochu
      @menteyochu 8 หลายเดือนก่อน +2

      መጀመሪያ ሼር የተደረገ ቀን ነው ያደረኩት

  • @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት
    @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት የኔ ጀግና የኢስላም አርበኛ❤

  • @ALAHU.AKBER.forever
    @ALAHU.AKBER.forever 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጀዛከላህ አላህ እንዳተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን .u are hero

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡሰታዝ

  • @anisaal-ashmori5545
    @anisaal-ashmori5545 8 หลายเดือนก่อน +7

    አላህ ይጨምርሎት በጣም ደሰ የሚል ዳዕዎ ነው

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስተዛችን አላህ ጀዛህን አላህ ይክፍለህ
    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀዎት ያረብ

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 8 หลายเดือนก่อน +5

    ያርቢ ያከሪም አላህ ይጠብቀወት ከሸረኞች ሴራ አላህ እረጂም እደሜ ከጤናጋረ ይስጠወት የኛ ጀግና ኡስታዛችን እዳቱ አይነቶችን አላህ ያብዛልን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @حميده-ظ9ف
    @حميده-ظ9ف 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአለህ የኢስለም ጀግነ አለህ ይጥብቅ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 8 หลายเดือนก่อน +16

    ማሻ አላህ ይጠውል ኡምርክ ኩስታዝ እነሱ ሲጮሁ በየቦታው ተናጋሪ የለም የኛ ሲሆን አይቻልም አለማፈሩ እኛ ሙስሊሞች በስነ ስርአት ነው የሚሰብኩት የነሱ ደግሞ ያለ ስርአት ስራቸውን እንኳን እንዳይሰሩ በግድ ተቀበሉ ሲሉ ተናጋሪ የለም

  • @umurehana2327
    @umurehana2327 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጨመርልህ የኞ ጀግና. ኡሰታዝ🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 8 หลายเดือนก่อน +9

    እንደ አንተ በእውቀት በኮፊደንስ በአንደበተርቱእ እነቱ ጀግና ያብዛልን

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
    አሏህ ይጠብቅህ ያሪም የአሏህ ምንኛ ደሥ ይላል

  • @بيريه-ض8ي
    @بيريه-ض8ي 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አስታማሪ ዋላሂ ካጎኖት ኖሬ ባሆና የኔ ኩራት አላህ ይታብቂልኝ አለሁ አክበር አላሁ አክበር ☝️☝️☝️☝️☝️☝️❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habibahabiba-nv9zl
    @habibahabiba-nv9zl 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅክ ኡሱታዝ❤❤❤

  • @FhFh-cb1tr
    @FhFh-cb1tr 8 หลายเดือนก่อน +9

    ኡስታዝ አሏህ ይብቅህ ጀዛከሏሁ ኸይረን

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ መጨረሻህ ይመር ከሴረኞች ተኮል አላህ ይጠብቅህ 😍😍😍😍😍

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 8 หลายเดือนก่อน +14

    جزاك الله خير يااستاذ كتب الله أجرك وجعل الله في ميزان حسناتك نستودعك الله الذي لا تضيع ودائعه ربي يحفظك

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @mdrasraselkhan8116
    @mdrasraselkhan8116 8 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አሏህ ተባረክ አል ረህማን ኡስታዛችን አሏህ ያግዝክ የጥብቅክ በሄድክበት ሁሉ አሏህ ይጥብቅክ ያረብ

  • @t0783
    @t0783 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዙና አላህ ይጠብቀዎት የኛ ጀግና

  • @እሙዬሂወቴነሽ
    @እሙዬሂወቴነሽ 8 หลายเดือนก่อน +15

    አላህ ከተንኮለኞች ሴራ ይጠብቃቹ ያረብ😢 ምናለ ትንሽ ቢታገሱ

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 8 หลายเดือนก่อน

      ሀቅ ይመራል እኮ መሮት ነው

    • @HalimaAhmed-w8w
      @HalimaAhmed-w8w 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቀወት እድሜወትን አላህ ያርዝም ምትኮችንም አላህ ያብዛልን ሀቅን ለሚሸሽሁሉ አላህ ይምራቸዉ ልባቸዉ በሰይጣን ደልቦነዉ ያማቸዋል ሀቅ ሲሰሙ

  • @MariamKhan-d5s
    @MariamKhan-d5s 8 หลายเดือนก่อน +15

    የአላህ ጥበቃ ባተ ላይ ይሁን ያረብ❤❤❤

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረብ

    • @MuluLiyu
      @MuluLiyu 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ ከተረገሙ ሙናቂቆች ይጠብቅህ