ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መገን ግርማ ሞገስ ደስ ስትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
አለሜ ጥሩ ሰላም ፈላጊ ወይዘሮ ነሽ ለድራማው ህይወት፣ውበት እና ግርማሞገስ የምትሰጪው ሴት ነሽ በርቺ አበረታቺ😊
ኣለሜ ፀባይዋ ፍቅር ናት❤
አንድ አስተያየት ልስጣችሁ ርዕሳችሁን አስተካክሉ ሁሌ ብልግና እቢ አለው፤ ሰጠሁት፤አስቀደድኩት ምናምን ምናምን ።ስራችሁ ቆንጆ ነው ግን እርዕስ ምረጡ
በትክክል እኔም በጣም ነዉ የምቃወማቸዉ ሢጀመር የከተር ይዘት ያለዉ እየሠሩ በሀላችንን ማበላሸት ነዉኮ የሚሆነዉ በገጠርኮ ጭራሽ እደዚ አይነት ንግግር አይናገሩም
ጭራሹንም የገጠር ኗሪወችን የማይወክል የብልግና ንግግር ነዉ የሚናገሩትኮ
የከተማ አለሌዎች በምስኪኑ የአማራ ህዝብ ባህልና ወግ እምነትና ስነልቦና ላይ በጥበብ ስም እየሰሩ ነው። ምነው ሀይ የሚላቸው ወንድ ጠፋ?
Ye hizibu bahil kezih yeteleye new ? Silemalawuk new …
ነይ ይህንን መዳኒት ልሞክርብሽ አላለም ጠቋይየተባለው ሰውየ ክክክክክክክጠቋይ ለራሱም አያውቅ የተባለው እውነት ነው ክክክክክክክ
ምንድ ነው ከጀርባው ያለው ሙዚቃ እባካችሁን አውጡት።
ምርጥ ጎጄዎች ስትመቹኝ
ሙዚቃውን አጥፏት አይሠማም
እረ ትለያላችሁ በጣም ቆጆ ድራማ ነው
ክላሲካውን ብታወጡት ጥሩ ነው ድምፃችሁ ብቻ በቂ ነው እኔ አሁን ድራማውን መቀጠል አልቻልኩም ክላሲካሉ አስፈላጊ አይደለም
ደስ ይላል፡፡፡፡፡ተገልብጦ ወደ ሚስት ክክክ😢😢😢😢😢😢😢
ኧረ ንግግራቸዉሥ በጣም ነዉ የሚአሥጠላ
እውነት ነው በዚህ ችግር ምክነያት በሴትም በውንድም ስንት የማናውቀው ትዳሩን እንደሚበት ሆድ ይፍጀው !!!!!!!በርቱ ባህሉን ወጉን የጠበቀ ጥንቅቅ ያለ ስራ ስለምታመጡልን ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ ላይክ ሸር በማድረግ እናበረታታችው!!!!!✍
ጥሩነው በርቱ
ከጀርባ ያለው ድምፅ ለምን እንደሚያስፈልግ በፍፁም አይገባኝም። በጣም ይረብሻል
የብዙውን ቤት ያኮኮ ድራማ ነው አስተማሪ ነው ተሎተሎ ኑልን የኔ ውዶች
Wudochiye❤❤❤❤
በርቱ አስተማሪ ነው ውዶችችችችችችችችችች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ጠንቋዬ😂😂😂😂
❤❤❤❤ጥሩነው
ይህንን መቀመጫ መናድ ነው እንጂ የምን እምቢ ማለት ነው!
በ500ኛ ልይክ ውድድድድድ
Brtu
ምንድንን ነው ይህ ሁሉ የድምጽ ብክነት ሳውንድ ትራኩ ልበለው ቀንሱት ሀሌምእንደ ጆሮው እንደማያዳምጥ ሰው ሙዚቃ ታስጯኃላችሁ ከአክተሮቹ በላይ የክራሩ ጩኸት በረታ አስተካክሉት ወይም ተውት
ዋእ ይላል እንዴ ይህ የሞተበት ክክክክክ 😂
ወንዶች ወይ መከራችሁ ለሊት ስራ ቀን ስራ በሉ ቻሉት እኛ የማዳም ቅመሞች ከምንም የለንበትም
በጣም ሲደክም ሴቶች ቢረዱ ጥሩ ነበር።
@agereaddis1762 hode bal kelelesh ene lagibash
@@sweetman5249 Edet yale tiru agatami neber kelibe amesegnalehu gn ena sedet negn
ኧረ ሥርሀት ያዙ ለሥሙ የገጠር ኗሪ ሁናችሁ ነዉ የምሰሩት ግንየገጠር ኗሪወችን አትወክሉም ሥጀመርም እዲአይነት ተገልብጦ መሠይቅ ይቅርና አይወራም አያወሩም የገጠር ኗሪወች ነመሆኑ የትኘዉ ከጠር ነዉ ይህን ብልግና የአያችሁ የሠማችሁትሥእናት አሠዳቢወች ❌
❤
መቼ ነው የክልላችን ሴቶችን የክልላችን ገጠርን ከተራ የወኖድ የሴት ግንኙነት ወሬ ብቻ ወክለን መተረክን የምናቆመው።ዛሬ ሌላው ክልል ሴቶች ለልማትብለው ታሪካቸው ወሬአቸው ነተሻሻለ የዶሮ እርባታ የተሻሻለ የአትክልት ልማት የተሽሻሻለ ኑሮ አቅላይ ቴክኖሎጂ ወዘተ እየተሳተፋ ለእድገት እየሰሩ ባለበት የእድገትና የልማት ወቅት ክልላችን በዚህ ታሪክና ገጸ ባህሪ አንዴ አይደለም ሁሌ ማቅረብ አሳፋሪነው።
Endet new ye akababiw Ewuneta kezih yileyal? Silemalawuk new …
ወይኔ ምንድንው ሙዚቃው ማለቴ ክራር ንው ምንድንው የርብሻል የናንተን ንግግር አጣጥመን ለመስማት አያስችልም😡😡😡
ሙዚቃውን እናዳምጥ ወይስ የናንተን ንግግር አስተካክሉ።
ለምኘው ያይናበባን ስልክ የማሰጡኝ
Classicalun tewut
❤❤❤🎉❤❤❤🎉
ማጀቢያው ይረብሻል አስተካክሉት እንድትደመጡ
ንግግራቸውን መስማት አስቸጋሪ ነዉ ሙዚቃው ተውት
አለሜ እባክሽ ከሀይሌ ጋር ሥሪ በናትሽ ናፍቃችሁናል ከምዋ ጋር{ከአበጀሽ ጋር} ጓደኝነታችሁ 🎉🎉🎉
እረ እንዳትሄጅ ፍችው ዝምብለሽ
😂
Limokiribish Hahahha
ሙዚቃው አጥፉት
ሙዚቃው በጣም ይረብሻን ተውት
Stop the music on the back ground it distrusts and meaningless.
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
መገን ግርማ ሞገስ ደስ ስትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
አለሜ ጥሩ ሰላም ፈላጊ ወይዘሮ ነሽ ለድራማው ህይወት፣ውበት እና ግርማሞገስ የምትሰጪው ሴት ነሽ በርቺ አበረታቺ😊
ኣለሜ ፀባይዋ ፍቅር ናት❤
አንድ አስተያየት ልስጣችሁ ርዕሳችሁን አስተካክሉ ሁሌ ብልግና እቢ አለው፤ ሰጠሁት፤አስቀደድኩት ምናምን ምናምን ።ስራችሁ ቆንጆ ነው ግን እርዕስ ምረጡ
በትክክል እኔም በጣም ነዉ የምቃወማቸዉ ሢጀመር የከተር ይዘት ያለዉ እየሠሩ በሀላችንን ማበላሸት ነዉኮ የሚሆነዉ በገጠርኮ ጭራሽ እደዚ አይነት ንግግር አይናገሩም
ጭራሹንም የገጠር ኗሪወችን የማይወክል የብልግና ንግግር ነዉ የሚናገሩትኮ
የከተማ አለሌዎች በምስኪኑ የአማራ ህዝብ ባህልና ወግ እምነትና ስነልቦና ላይ በጥበብ ስም እየሰሩ ነው። ምነው ሀይ የሚላቸው ወንድ ጠፋ?
Ye hizibu bahil kezih yeteleye new ? Silemalawuk new …
ነይ ይህንን መዳኒት ልሞክርብሽ አላለም ጠቋይየተባለው ሰውየ ክክክክክክክጠቋይ ለራሱም አያውቅ የተባለው እውነት ነው ክክክክክክክ
ምንድ ነው ከጀርባው ያለው ሙዚቃ እባካችሁን አውጡት።
ምርጥ ጎጄዎች ስትመቹኝ
ሙዚቃውን አጥፏት አይሠማም
እረ ትለያላችሁ በጣም ቆጆ ድራማ ነው
ክላሲካውን ብታወጡት ጥሩ ነው ድምፃችሁ ብቻ በቂ ነው እኔ አሁን ድራማውን መቀጠል አልቻልኩም ክላሲካሉ አስፈላጊ አይደለም
ደስ ይላል፡፡፡፡፡ተገልብጦ ወደ ሚስት ክክክ😢😢😢😢😢😢😢
ኧረ ንግግራቸዉሥ በጣም ነዉ የሚአሥጠላ
እውነት ነው በዚህ ችግር ምክነያት በሴትም በውንድም ስንት የማናውቀው ትዳሩን እንደሚበት ሆድ ይፍጀው !!!!!!!
በርቱ ባህሉን ወጉን የጠበቀ ጥንቅቅ ያለ ስራ ስለምታመጡልን ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ ላይክ ሸር በማድረግ እናበረታታችው!!!!!✍
ጥሩነው በርቱ
ከጀርባ ያለው ድምፅ ለምን እንደሚያስፈልግ በፍፁም አይገባኝም። በጣም ይረብሻል
የብዙውን ቤት ያኮኮ ድራማ ነው አስተማሪ ነው ተሎተሎ ኑልን የኔ ውዶች
Wudochiye❤❤❤❤
በርቱ አስተማሪ ነው ውዶችችችችችችችችችች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ጠንቋዬ😂😂😂😂
❤❤❤❤ጥሩነው
ይህንን መቀመጫ መናድ ነው እንጂ የምን እምቢ ማለት ነው!
በ500ኛ ልይክ ውድድድድድ
Brtu
ምንድንን ነው ይህ ሁሉ የድምጽ ብክነት ሳውንድ ትራኩ ልበለው ቀንሱት ሀሌምእንደ ጆሮው እንደማያዳምጥ ሰው ሙዚቃ ታስጯኃላችሁ ከአክተሮቹ በላይ የክራሩ ጩኸት በረታ አስተካክሉት ወይም ተውት
ዋእ ይላል እንዴ ይህ የሞተበት ክክክክክ 😂
ወንዶች ወይ መከራችሁ ለሊት ስራ ቀን ስራ በሉ ቻሉት እኛ የማዳም ቅመሞች ከምንም የለንበትም
በጣም ሲደክም ሴቶች ቢረዱ ጥሩ ነበር።
@agereaddis1762 hode bal kelelesh ene lagibash
@@sweetman5249 Edet yale tiru agatami neber kelibe amesegnalehu gn ena sedet negn
ኧረ ሥርሀት ያዙ ለሥሙ የገጠር ኗሪ ሁናችሁ ነዉ የምሰሩት ግንየገጠር ኗሪወችን አትወክሉም ሥጀመርም እዲአይነት ተገልብጦ መሠይቅ ይቅርና አይወራም አያወሩም የገጠር ኗሪወች ነመሆኑ የትኘዉ ከጠር ነዉ ይህን ብልግና የአያችሁ የሠማችሁትሥእናት አሠዳቢወች ❌
❤
መቼ ነው የክልላችን ሴቶችን የክልላችን ገጠርን ከተራ የወኖድ የሴት ግንኙነት ወሬ ብቻ ወክለን መተረክን የምናቆመው።
ዛሬ ሌላው ክልል ሴቶች ለልማትብለው ታሪካቸው ወሬአቸው ነተሻሻለ የዶሮ እርባታ የተሻሻለ የአትክልት ልማት የተሽሻሻለ ኑሮ አቅላይ ቴክኖሎጂ ወዘተ እየተሳተፋ ለእድገት እየሰሩ ባለበት የእድገትና የልማት ወቅት ክልላችን በዚህ ታሪክና ገጸ ባህሪ አንዴ አይደለም ሁሌ ማቅረብ አሳፋሪነው።
Endet new ye akababiw Ewuneta kezih yileyal? Silemalawuk new …
ወይኔ ምንድንው ሙዚቃው ማለቴ ክራር ንው ምንድንው የርብሻል የናንተን ንግግር አጣጥመን ለመስማት አያስችልም😡😡😡
ሙዚቃውን እናዳምጥ ወይስ የናንተን ንግግር አስተካክሉ።
ለምኘው ያይናበባን ስልክ የማሰጡኝ
Classicalun tewut
❤❤❤🎉❤❤❤🎉
ማጀቢያው ይረብሻል አስተካክሉት እንድትደመጡ
ንግግራቸውን መስማት አስቸጋሪ ነዉ ሙዚቃው ተውት
አለሜ እባክሽ ከሀይሌ ጋር ሥሪ በናትሽ ናፍቃችሁናል ከምዋ ጋር{ከአበጀሽ ጋር} ጓደኝነታችሁ 🎉🎉🎉
እረ እንዳትሄጅ ፍችው ዝምብለሽ
😂
Limokiribish
Hahahha
ሙዚቃው አጥፉት
ሙዚቃው በጣም ይረብሻን ተውት
Stop the music on the back ground it distrusts and meaningless.
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤