I’m struggling to understand the criticism here. Why is it a problem that Muse Solomon began his speech by thanking Almighty God? Acknowledging faith and expressing gratitude is a personal choice and a sign of humility, not a mistake. His speech was recognized and awarded for its quality, delivery, and impact not for the specific way he started it. Instead of nitpicking someone’s expression of faith, which is not inherently tied to preaching the Bible, why not focus on spreading the gospel in a constructive way if that’s your passion? Criticism like this only distracts from what truly matters and creates unnecessary division. Brother Micky If you genuinely have something to contribute, use your platform to uplift and inspire rather than engaging in gossip or unhelpful negativity.
You are funny. Ledet. I block you if you say something-bad about my opinion. no free speech wow. And also you’re used to much in English words. I don’t know how many people understand you. Please don’t mind I use English as well .Good luck ledtachen 😅
ልድተቃል ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዞልህክ 🎉🎉🎉🎉
ቡሩኬ ጀግናነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ራስህን እንዴት ነው ምታየው ሙሴ ይችላል
የማይገናኝ ነገር አታገናኝ
🎉🎉🎉🎉🎉
Exactly bro
❤❤❤❤❤
I’m struggling to understand the criticism here. Why is it a problem that Muse Solomon began his speech by thanking Almighty God? Acknowledging faith and expressing gratitude is a personal choice and a sign of humility, not a mistake. His speech was recognized and awarded for its quality, delivery, and impact not for the specific way he started it.
Instead of nitpicking someone’s expression of faith, which is not inherently tied to preaching the Bible, why not focus on spreading the gospel in a constructive way if that’s your passion? Criticism like this only distracts from what truly matters and creates unnecessary division. Brother Micky If you genuinely have something to contribute, use your platform to uplift and inspire rather than engaging in gossip or unhelpful negativity.
እሰይ 😊😊😊 ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ነዉ ያለዉ ❤❤❤❤? ገና ለገና ፕሮቴስታንት ስለሆነ በዚህ ልክ ጭፍን ጥላቻ አስፈላጊ አልነበረም ያንተ ደግሞ በዛ ጌታ መልካም ነዉ ነገም ይደግመዋል 💪💪💪💪 የሚያከብር ጌታ እንጂ ሰዉ አይደለም
በጣም ጠማማ ሰው ነሽ ከሃይማኖት ጋር ምን ትሰሪያለሽ ፕሮቴስታንት ብቻ ነው የመረጠው? ንግግሩ የትእቢት ነው የተባለው
ዛራ ማደሩን ሳያውቅ ነገን መጥቼ እወስዳለው ማለቱ ያስጠላል እኔ እከታተለዋለው ግን እንደእናንተ አስተሳሰብ ሜንጤ ስለሆነ ሳይሆን ስለሜአቀርባቸው መረጃወችነው ብሩክ ቤበልጠው እንጂ ቤያንስ አደለም ሙሴን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ስላል አደለም እግዚአብሔር ክብር ይሰጣል እንጂ እኛ ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ክብር የለም እሱ የተከበረነው
ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው እሰይ
እየሱስን የያዘ ሁሌም ድል ያገኛል እየሱስ አሸናፊ ስለሆነ
ውይ ጴንጤ ለማስረዳት አድካሚ ናችሁ 😢
ምቀኛ
ዛሬ ማደሩን ያውቃል ፈጣሪ ይቅር ይበለው 🥹😭
በዚ ልክ ክፉ ቅናተኛ መሆን ተገቢ ነውን?😂😂😂
አይዞሽ ገለቴ አይዞሽ
ወንድሞች መጠየቅ ምፈልገው ጥያቄ አለኝ
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ማለት ምን ማለት ነው?
ሲጀመር ምን የራሳችን ነገር ኖሮ ምንስ በራሳችን አቅም አድርገን ነው እንደዚ ምንለው ብዙ ኦርቶዶክሳውያን ይንን ቃል ሲጠቀሙበት እየሰማን ነው
ዲያቆን ዶክተር(መጋቢ ሐዲስ) ቴዎድሮስ በስብከቱ ተናግሯል ጌታ(እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ) አይባልም ብሏል።
@@maryamawittad ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን ክብር ለሌላ አይገባምና
ኦርቶዶክስውያን ማህይም መሆናቸንን ያወኩ ፕሮቴስታንት ተሰብሰበው ሲመረጡ የኛን ልጆች ሳንመርጥ መቅረታችን
አሁንስ አስጠላኸኝ ድሮም አትመቸኝም ቅናተኛ
ኧረ ልደት ቆይ የምን መንቦራጨቅ ነው 😂😂 ወይስ ልጁ ጀለስ ነው የምን የከረረ ጥላቻ ነው ሆ😂
Musse Mebtu new protestant slehone new yemetewerdubet😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Maybe you
መናፍቃን ትእቢት ገንዘባቸው ነው አያስገርምም
አንተ ክፉ ምቀኛ ልደቱ አሸንፏል እሱ ቅጥል በል እርርር በል 😂😂😂
አይገርም እኔ ራሱ እንዳተ ነዉ የተሰማኝ ሙሴ ሰለሞን ሊያስተላልፍ የፈለገው ነገር አለ መሰለኝ ለኛ ለኦርቶዶክስ
ምነው ወደ ሀይማኖት ወሰድሽው ይቅር ይበልሽ ልብሽኝ ንፁህ አድርጊው
ልደተቃል ማሸነፍ የነበረበት ቡርክ ነው ስትል የመረጥህ ህዝብ ተሳስቱዋል እያልክ ነው:: በሚቀጥለው አመት እናሸንፋለን ማለት ራእይ ወይስ ትእቢት ? ሌላ ችግር አለብህ የቀናህ ይመስላ 🇪🇹🇪🇹
Go ahead
Religious thinking makes u be a blind musse Solomon is protestant,biruk is orthodox .so ur here to defend biruk because he is from your religious sect
You are funny. Ledet. I block you if you say something-bad about my opinion. no free speech wow. And also you’re used to much in English words. I don’t know how many people understand you. Please don’t mind I use English as well .Good luck ledtachen 😅