ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ተወዳጇ አርቲስሜላት ነቢዩ ልጇ እና የሙሽራው ልጅ ቀለበት አደረጉላቸው እንባ ተናነቃት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2022
  • melat nebiyu wedding

ความคิดเห็น • 21

  • @user-pi3zr4kg8x
    @user-pi3zr4kg8x ปีที่แล้ว +9

    ዋዉ እድህ ነዉ ባል ግርማ መጎስ ላለዉ ነዉ እንኳን ደስ አለሽ ሜላት 💕

  • @samritube645
    @samritube645 ปีที่แล้ว +6

    *ሜሉው እንኩዋን ደስ አለሽ በመላው አለም ለምትገኙው ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ*

  • @user-sw4iy7fq8h
    @user-sw4iy7fq8h ปีที่แล้ว +7

    እደመሰከረም አበባ ፍክት ይበል ኑሯችሁ

  • @melkamjote2953
    @melkamjote2953 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ቤተሰብ ያሳደገህ ጨዋ ነህ ሚዜዎችዋ ስራቸውን እረስተዋል እሱ ነው የሚከታተላት ተባረክ አንተስ ቅቤም ተገፍታ ነው አናት ላይ የወጣችው ያ ማለቅለቂያ እንኩዋን ከላይሽ ተነሳ ። በደንብ ያዢ አክባሪ ጨዋ ለመሆኑ አብረን መኖር የለብንም አየነው ለካነው። ጨ ዋ ጨ ዋ መሆኑ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ ሜላትዬ የኔ መልካም ስወድሽ

  • @blentube3002
    @blentube3002 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ትዳር

  • @user-jb9ql6ys7w
    @user-jb9ql6ys7w ปีที่แล้ว +2

    የኔ መልካም እኳንደስለሽ

  • @memeyoutube5576
    @memeyoutube5576 ปีที่แล้ว +1

    Mashallha yamralu batam

  • @abrarawyoutube7938
    @abrarawyoutube7938 ปีที่แล้ว

    እኮን ደስ አላችሁ

  • @user-sw4iy7fq8h
    @user-sw4iy7fq8h ปีที่แล้ว +2

    🌼🌼መልካም ጋብቻ🌼🌼

  • @hamsalat1768
    @hamsalat1768 ปีที่แล้ว

    Congratulations yena konjo

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 ปีที่แล้ว

    የሜላት ባል ልጁን ሲባል ሚስቱ ብቅ እንዳትል እንደ (እከ )ሌሎች አርቲስቶች ፈራሁ ከገናው የሰርጉ ዝግጅት አይተን ሳንጨርስ ሌላ ዝግጅት እንዳናይ 🤔የ ኢትዮጵያ አርቲስት ባለሀብት ልክ እንደ ኢሮፕ እና አሜሪካ በነውር የተሞላ ነው ሂወታቼው አንዳንድ እንደ መሰረት መብራቴ ጥቂት ጭዋ ባይጠፋም.😄

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck ปีที่แล้ว

    Waw 🙏🙏🙏

  • @Lguama
    @Lguama ปีที่แล้ว +2

    ተምር ምነው ጠፋሽ

  • @zinet4736
    @zinet4736 ปีที่แล้ว

    ተምር ጠፍሽ እያያሠብኩሽ ነበር በሠላም ነዉ

  • @saratube5851
    @saratube5851 ปีที่แล้ว

    Yih page ede berodo kezekez minewu gin

  • @MimiMimi-hx1zj
    @MimiMimi-hx1zj ปีที่แล้ว

    ያያን ባል መሰለኝ በሁሉም ቦታ ???????

  • @user-yj9li6ge4r
    @user-yj9li6ge4r ปีที่แล้ว +2

    የልጆች እዳ አሁን ይሄ ለልጆች ሀይምሮ ጥሩ ነው ነገም ልጆች አግቢና ፈች የሚሆኑበት አርአያ ነው ። ትንሽ ለጅች ማሰብ ቀረ ይሄሁሉ ዝብዝብ ምን ይሰራል በስርአት ሚስኪን ማብላትም እኮ ወጉ ነው

    • @user-fv5sd4su4j
      @user-fv5sd4su4j ปีที่แล้ว

      ዜቅናት አገቡበት የለም

  • @yaali5933
    @yaali5933 ปีที่แล้ว

    ያንችስ መች ነው ?