ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውይ እንኳን የሱ ልጅ ሆነ የኔ ሚስኪን አባት ሲያሳዝን ጌታን ምን አለ የኔ አባት እንደሱ በሆነ አቤቴ ከእናቴ በመለየቱ ሚክንያት ልጆቼ አይደሉም ብሎ ክዶናል እኔም እናትና እህት ወንድሞቼን እርዳለው ብዬ ስደት ላይ እየተንገላታው አስርኛ አመቴን ያዝኩ ጠብ የሚል ነገር የለም የአርቦቹ ጭቅጭቅ ነው የተርፈኝ ልጄ ብሎ ባይፈልገኝም አባቴ ብዬ ብደውልለት የተርፈኝ ስድቡ ነው እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው የሚወዳቹ አባት ያላቹ እድለኛ ናቹ
አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ልጆቼ ማለቱ አይቀርምእናት ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏
በርቺ ጌታ ኢየሱስ ሁሉ ነገርሽነው
@@semuhabesha1994 Ameeeen
@@Beemenet ayzosh sis hulum melkam yihonal
በርቺ! በኢኮኖሚ፡ስትበረቺ ልጄ ብሎ ይመጣል። እመኝኝ ስለደረሰብኝ ነው። never give up! ጠንክረሽ ስሪና ስኬትሽ ላይ ድረሽ ያኔ እሱ ራሱ ልጄ ብሎ ያለሽበት ይመጣል! እኔ ያንን ነው ያደረኩትት! በርቺ!!!
በጣም ይገርማል በዝች አለም ብዙ ባለጌ ሰወች አለን እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የሱ ሆነ በጣም አሳዝኖኝ ተጨንቄ ነበር ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል 🤲❤️❤️🥰❤️❤️
በጣም ያሳዝናል ግን መጨረሻው ደስ ይላል ሳላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰
አሜን
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ
እግዝአብሔር ምን ይሳነዋል ዋዉ አቤሎ
ደስ የሚል ታሪክ አቤል የወይኗልጅ በርታልን አባክህን አንድ ሆስተስ በሰራተኛዋ የተገደለች ሄዋን ትባላለች ህጉ ከምን እዳደረሰው አባክህን
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሚን
Amen
ሂክራ ደምርኝ በቅናት እኔም ልደምርሽ
አላሁመ አሚን❤❤
አቤል ሰላም ላንተ ይሁን። በጣም አድናቂህ ነኝ ። The Black panther film ሳታየው አትቀርም እና ስለሱም ብታወጣው ማለት ተልኮውን ብትገልጠው ጥሩ ነበር።ተባረክ
በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አቤል በርታ
ሠላም ሠላም ዉዱ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፡፡
ምን አይነት መልካም አባት ነው 😪 ምን አለበት የኔም አባት ይሄንን ፕሮግራም አይቶ የአባትነት መልካምነትን ቢማር አባታቸው የሚወዳቸው ሰዎች እንዴት እንደምቀናባቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባትልጅን መቸምጠልቶ አያውቅም ጥፍት አጥፍተሸከሆን ይቅርታ ጠይቂው
እኔም ያች ቢጤ ነኝ ያባት ፍቅር የራቀኝ
yemr Aytelachihum
ኣባቱና እናቱ ኣባቱ ኔው ❤❤❤
ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው
መጨረሻው ደስ ሲል😘😘😘
የምትሰራው ሁሉ በጣም ይመቸኛል አቤሎ👍👍👍👍
በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
የሀገሬ ልጆች በያሊችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛለችሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን💚💛❤️🌹🌹🙏ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል መጨረሻው ደስሲል😭😭😰😰💔
በጣምነበር ያሳዘነኝ ወላሂ መጨረሻው ደስይላል
Thank you Abelye ❤
አቤልዬ ይህ ትምህርት አዘል አይደለም ከዚህ የምንማረው ምን ድነው፣
I have been watching the paternity court since 2017 , I recommend it for all habesha specifically who has dout on cheating,
እኔም አይቼው ብዙ ባየባኝም አልቅሻለሁ አሁን በድንብ ነገርከኝ እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እንዲያውም ቁርጩ አውርጀውለሁ
በርታ ደስ የሚል ታሪክ
👉አቤሎ፣ የሀገራችን ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ስለነበር፣ በዛ ተጠምደህ በዚህ ትንሽ ጥፍት ብለህ ነበር።👉ይህን ፕሮግራም እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ይግጭ!!
ጌታን እዴው ድምፅህንና አቀራረብክን ስወድልህ
ዋውውው በጣም ደስስስስ ይላል
እንዴት ዋልክ አቤል አንተ ሁል ጊዜ ልብ የሚሰቅል ታሪክ ነው የምትነግረን ተባረክ 👍👍👍
እውንት ነው አቤላ ብዙወችን እባ ያስራጨ ታሪክ ነው መጨረሻው ግን ደስ ይላል
Wow ❤
ሴቶቻችን ፈጣሮን ካልፈሩ በስተቀር ልጆቻችንን በጠቅላላ የሌላ ወንድ ናቸው ሊሉ ይችላሉ በተላይ አሁን ባለንበት ዘመን በጣም አስፈሪ ነው
Kkkkkkkk hhhhhhh
እንኳን ለነብያት ፆም በሰላም አደረሳችሁ🙏 እስኪ በበጎ ፍቃዳችሁ 715 የሆነውን የኦርቶዶክስ ቤተ ሰ ብ 1000 እንሁን።የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ
God is good always!
እኔም አይቸዉ ያስለቀሰኝ ሰዉዬ ነዉ በርግጥ የብዙዎቹም የሚያስለቅስ የማይጠበቅ የሚያስደስት የሚያስገርም ነገሮች የሚገኝበት ነዉና ሌሎቹንም በዚህ መልኩ ብታቀርባቸዉ አሪፋ ነዉ
Thank You Abelo
We already watched this bro!Please use your air time for country related stories only.
በጣም አጋነንከዉ
ልብ ያነካል
Ename bedest new yalkeskt waw betam Dess yelal
ዋይ መጨረሻው እንዴት ደስ እንደሚል❤❤❤❤
በቲክቶክ አይቸዉ አልገባኝም ነበር
Ewnt yech sate betam balga sate nate Egzabher mastewalun yestat
Thank u bro አቤሎ እባክህ Alsie allcock ስለምትባለው ሴትዮ ጀባ በለን
Abelo nerta destilalehi yihenin program bettam ewadewalehu yantem betam mirtu nawu nerta
Thanks to GOD!!!!
ደስ ይላል አባትዮዉ ደስ ሲል
ዉይ በጣም ደስ ይላል
I used to watch Paternity court not anymore.
Memar Ayeleye demrign
Happy ending❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አይን እራሱ ይፈርዳል አባቱን ነው የሚመስለው ልጅ
Esey ELllllllllllll 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
Wwwe betam desss yemil mecheresha new
Woooow dase yamel Tarik naw Abelo yemach👍🙏
💚💛❤ይህን እምታነቡ ሁሉ የልባችሁን ሀሳብ ሁሉ አምላክ ያሳካላችው:: ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏🙏
ታሪኩ በጣም የሚያሳዝንም ነው በጣም ደስ የሚልምልም ታሪክ ነው መጨረሻው እሰይ
ሁሌ የምከታተለው ፕሮግራም🥰
ደስ ሲል
ሁሉም ሀቅን ያግኝ!
አቀራራቡስ wow
Wow das yilal
አቤላ
Wow nice story. But what about my father
የዛሬ የ4 ዓመት ታሪክ ነው እንደ አዲስ ምነው ሌላ ነገር የለም እንዴ
This is Henok Getahun Zewdie is Jesus ChristLive in Seminary Rd falls church VA homeless shelter God bless you all
paternity Cort በጣም የሚገርም ፍርድ ቤት ነው እከታተለዋለሁ
ያሳዝናል
ይሄ ፕሮግራም የሚተላለፍበት ቻናል እኔም ገብቸ የብዙወቹን እያዳመጥኩ አንብቻለሁ በጣም አጔጊ ፕሮግራም ነው።
Mn channel lay new ena meche please
ልብ ያነካል🥰🥰🥰
የኔ ልብን ስንት ነበር
የትምአገር.ቢሆን.ልጁን.የምታቀው.እናትብቻ.ናት
👏👏👏👏👏👏
ቲክ ታክ ላይ አይቼው አልቅሻለሁ
Abelaa anete yemetaqerbachew atechaa aletexgebachewem.
❤❤❤❤
She waited for 18 years to tell him the truth 😮shame
Bexam nawe miyasazenaw ewnate mingzam ewnat nawe...
አፍ ተጨንቄ ነበር እንካን የሱ ሆነ
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
😥😥😥Ayiblew Ena Ene Abate Abatsh Ayidlem bilugn Emimot yimslegnal mkniatum Ene yal Abate Estnfas yelegnim fetari ene kenategna Amlak negn kne wchi yehonutin siamlku Alwedim yilal gn lne Abatem Amlake yimslegnal esun yemwdbet lik yelegnim besuleyi yemimetaw kfu nger hulu lne yihunlign Elalew Andade gn eras wedad negn mslegn ene 1d nger bhonbet demo esum yiskayibgnal Alem layi yalu Abatochin hulu be Abate mkniat ewdachewalew yabtochin lekso Ayasayegn😥😥😥
Betam dese elal
ግን እንኳን ልጁ ሆነ ያስለቅሳል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
😭
Are bzu ye frde bet yesraln
እኔ አራሱ ምንሁኖነዉ አያልኩነበር
ከሶስት አመት በፊት የቀረበ ኬዝ ነው ይሄ !! ለማንኛውም በጥሩ ቅንብር አቅርበከዋል !!ግን አንዳንድ አገላለፅህ ልክ አይደለም ልጁ ከአባቱ ጋ አላደገው በሱስ ምክንያት ተነጥቀው ነበር !!
ትለያለህ
Egzabeher yemesgene
ye abatyew fkr yemigerm nw
ኡፍፍፍፍፍ ልቤ ጦሽ ልትል ነበር አቤል
በዚህ፣ጭቅጭቅ፣ጠበቃቸው፣እጀራ፣ጋገሩለት፣
አይ ሴት
ፔቴርኒቲ ኮርት
😄😄😄😄👍👍👍👍
ወይኔ በጣም አዝኘ ነበር እኳን አባቱ ሆነ
እስይ እንኳን ልጅ ሆነ
Black and white always............
SAFUU
👈 miseryee wude demrign
ጦርነት አለቀ ስራ አጣ ቅር አለህ? ደና አይዞ በቅርብ ሌላ ይጀመራል ጾለትህን ይሰማል ያንተ ሰይጣን
ታዲያ አንተ ምንድነው ምታለቃቅስብን ዝምብለህ አተርክም እንዴ
😂😂😂😂
ምስሉን አታሳይም እንዴ ወሬ ብቻ
ውይ እንኳን የሱ ልጅ ሆነ የኔ ሚስኪን አባት ሲያሳዝን ጌታን ምን አለ የኔ አባት እንደሱ በሆነ አቤቴ ከእናቴ በመለየቱ ሚክንያት ልጆቼ አይደሉም ብሎ ክዶናል እኔም እናትና እህት ወንድሞቼን እርዳለው ብዬ ስደት ላይ እየተንገላታው አስርኛ አመቴን ያዝኩ ጠብ የሚል ነገር የለም የአርቦቹ ጭቅጭቅ ነው የተርፈኝ ልጄ ብሎ ባይፈልገኝም አባቴ ብዬ ብደውልለት የተርፈኝ ስድቡ ነው እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው የሚወዳቹ አባት ያላቹ እድለኛ ናቹ
አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ልጆቼ ማለቱ አይቀርም
እናት ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏
በርቺ ጌታ ኢየሱስ ሁሉ ነገርሽነው
@@semuhabesha1994 Ameeeen
@@Beemenet ayzosh sis hulum melkam yihonal
በርቺ! በኢኮኖሚ፡ስትበረቺ ልጄ ብሎ ይመጣል። እመኝኝ ስለደረሰብኝ ነው። never give up! ጠንክረሽ ስሪና ስኬትሽ ላይ ድረሽ ያኔ እሱ ራሱ ልጄ ብሎ ያለሽበት ይመጣል! እኔ ያንን ነው ያደረኩትት! በርቺ!!!
በጣም ይገርማል በዝች አለም ብዙ ባለጌ ሰወች አለን እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የሱ ሆነ በጣም አሳዝኖኝ ተጨንቄ ነበር ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል 🤲❤️❤️🥰❤️❤️
በጣም ያሳዝናል ግን መጨረሻው ደስ ይላል ሳላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰
አሜን
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ
እግዝአብሔር ምን ይሳነዋል ዋዉ አቤሎ
ደስ የሚል ታሪክ አቤል የወይኗልጅ በርታልን አባክህን አንድ ሆስተስ በሰራተኛዋ የተገደለች ሄዋን ትባላለች ህጉ ከምን እዳደረሰው አባክህን
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሚን
አሜን
Amen
ሂክራ ደምርኝ በቅናት እኔም ልደምርሽ
አላሁመ አሚን❤❤
አቤል ሰላም ላንተ ይሁን። በጣም አድናቂህ ነኝ ። The Black panther film ሳታየው አትቀርም እና ስለሱም ብታወጣው ማለት ተልኮውን ብትገልጠው ጥሩ ነበር።ተባረክ
በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አቤል በርታ
ሠላም ሠላም ዉዱ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፡፡
ምን አይነት መልካም አባት ነው 😪 ምን አለበት የኔም አባት ይሄንን ፕሮግራም አይቶ የአባትነት መልካምነትን ቢማር አባታቸው የሚወዳቸው ሰዎች እንዴት እንደምቀናባቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባትልጅን መቸምጠልቶ አያውቅም ጥፍት አጥፍተሸከሆን ይቅርታ ጠይቂው
እኔም ያች ቢጤ ነኝ ያባት ፍቅር የራቀኝ
yemr Aytelachihum
ኣባቱና እናቱ ኣባቱ ኔው ❤❤❤
ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው
መጨረሻው ደስ ሲል😘😘😘
የምትሰራው ሁሉ በጣም ይመቸኛል አቤሎ👍👍👍👍
በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
የሀገሬ ልጆች በያሊችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛለችሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን💚💛❤️🌹🌹🙏ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል መጨረሻው ደስሲል😭😭😰😰💔
በጣምነበር ያሳዘነኝ ወላሂ መጨረሻው ደስይላል
Thank you Abelye ❤
አቤልዬ ይህ ትምህርት አዘል አይደለም ከዚህ የምንማረው ምን ድነው፣
I have been watching the paternity court since 2017 , I recommend it for all habesha specifically who has dout on cheating,
እኔም አይቼው ብዙ ባየባኝም አልቅሻለሁ አሁን በድንብ ነገርከኝ እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እንዲያውም ቁርጩ አውርጀውለሁ
በርታ ደስ የሚል ታሪክ
👉አቤሎ፣ የሀገራችን ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ስለነበር፣ በዛ ተጠምደህ በዚህ ትንሽ ጥፍት ብለህ ነበር።
👉ይህን ፕሮግራም እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ይግጭ!!
ጌታን እዴው ድምፅህንና አቀራረብክን ስወድልህ
ዋውውው በጣም ደስስስስ ይላል
እንዴት ዋልክ አቤል አንተ ሁል ጊዜ ልብ የሚሰቅል ታሪክ ነው የምትነግረን ተባረክ 👍👍👍
እውንት ነው አቤላ ብዙወችን እባ ያስራጨ ታሪክ ነው መጨረሻው ግን ደስ ይላል
Wow ❤
ሴቶቻችን ፈጣሮን ካልፈሩ በስተቀር ልጆቻችንን በጠቅላላ የሌላ ወንድ ናቸው ሊሉ ይችላሉ በተላይ አሁን ባለንበት ዘመን በጣም አስፈሪ ነው
Kkkkkkkk hhhhhhh
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ
እንኳን ለነብያት ፆም በሰላም አደረሳችሁ🙏 እስኪ በበጎ ፍቃዳችሁ 715 የሆነውን የኦርቶዶክስ ቤተ ሰ ብ 1000 እንሁን።
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ
God is good always!
እኔም አይቸዉ ያስለቀሰኝ ሰዉዬ ነዉ በርግጥ የብዙዎቹም የሚያስለቅስ የማይጠበቅ የሚያስደስት የሚያስገርም ነገሮች የሚገኝበት ነዉና ሌሎቹንም በዚህ መልኩ ብታቀርባቸዉ አሪፋ ነዉ
Thank You Abelo
We already watched this bro!
Please use your air time for country related stories only.
በጣም አጋነንከዉ
ልብ ያነካል
Ename bedest new yalkeskt waw betam Dess yelal
ዋይ መጨረሻው እንዴት ደስ እንደሚል❤❤❤❤
በቲክቶክ አይቸዉ አልገባኝም ነበር
Ewnt yech sate betam balga sate nate Egzabher mastewalun yestat
Thank u bro አቤሎ እባክህ Alsie allcock ስለምትባለው ሴትዮ ጀባ በለን
Abelo nerta destilalehi yihenin program bettam ewadewalehu yantem betam mirtu nawu nerta
Thanks to GOD!!!!
ደስ ይላል አባትዮዉ ደስ ሲል
ዉይ በጣም ደስ ይላል
I used to watch Paternity court not anymore.
Memar Ayeleye demrign
Happy ending❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አይን እራሱ ይፈርዳል አባቱን ነው የሚመስለው ልጅ
Esey ELllllllllllll 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
Wwwe betam desss yemil mecheresha new
Woooow dase yamel Tarik naw Abelo yemach👍🙏
💚💛❤ይህን እምታነቡ ሁሉ የልባችሁን ሀሳብ ሁሉ አምላክ ያሳካላችው:: ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏🙏
ታሪኩ በጣም የሚያሳዝንም ነው በጣም ደስ የሚልምልም ታሪክ ነው መጨረሻው እሰይ
ሁሌ የምከታተለው ፕሮግራም🥰
ደስ ሲል
ሁሉም ሀቅን ያግኝ!
አቀራራቡስ wow
Wow das yilal
አቤላ
Wow nice story. But what about my father
የዛሬ የ4 ዓመት ታሪክ ነው እንደ አዲስ ምነው ሌላ ነገር የለም እንዴ
This is Henok Getahun Zewdie is Jesus Christ
Live in Seminary Rd falls church VA homeless shelter God bless you all
paternity Cort በጣም የሚገርም ፍርድ ቤት ነው እከታተለዋለሁ
ያሳዝናል
ይሄ ፕሮግራም የሚተላለፍበት ቻናል እኔም ገብቸ የብዙወቹን እያዳመጥኩ አንብቻለሁ በጣም አጔጊ ፕሮግራም ነው።
Mn channel lay new ena meche please
ልብ ያነካል🥰🥰🥰
የኔ ልብን ስንት ነበር
የትምአገር.ቢሆን.ልጁን.የምታቀው.እናትብቻ.ናት
👏👏👏👏👏👏
ቲክ ታክ ላይ አይቼው አልቅሻለሁ
Abelaa anete yemetaqerbachew atechaa aletexgebachewem.
❤❤❤❤
She waited for 18 years to tell him the truth 😮shame
Bexam nawe miyasazenaw ewnate mingzam ewnat nawe...
አፍ ተጨንቄ ነበር እንካን የሱ ሆነ
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
😥😥😥Ayiblew Ena Ene Abate Abatsh Ayidlem bilugn Emimot yimslegnal mkniatum Ene yal Abate Estnfas yelegnim fetari ene kenategna Amlak negn kne wchi yehonutin siamlku Alwedim yilal gn lne Abatem Amlake yimslegnal esun yemwdbet lik yelegnim besuleyi yemimetaw kfu nger hulu lne yihunlign Elalew Andade gn eras wedad negn mslegn ene 1d nger bhonbet demo esum yiskayibgnal Alem layi yalu Abatochin hulu be Abate mkniat ewdachewalew yabtochin lekso Ayasayegn😥😥😥
Betam dese elal
ግን እንኳን ልጁ ሆነ ያስለቅሳል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
😭
Are bzu ye frde bet yesraln
እኔ አራሱ ምንሁኖነዉ አያልኩነበር
ከሶስት አመት በፊት የቀረበ ኬዝ ነው ይሄ !! ለማንኛውም በጥሩ ቅንብር አቅርበከዋል !!ግን አንዳንድ አገላለፅህ ልክ አይደለም ልጁ ከአባቱ ጋ አላደገው በሱስ ምክንያት ተነጥቀው ነበር !!
ትለያለህ
Egzabeher yemesgene
ye abatyew fkr yemigerm nw
ኡፍፍፍፍፍ ልቤ ጦሽ ልትል ነበር አቤል
በዚህ፣ጭቅጭቅ፣ጠበቃቸው፣እጀራ፣ጋገሩለት፣
አይ ሴት
ፔቴርኒቲ ኮርት
😄😄😄😄👍👍👍👍
ወይኔ በጣም አዝኘ ነበር እኳን አባቱ ሆነ
እስይ እንኳን ልጅ ሆነ
Black and white always............
SAFUU
👈 miseryee wude demrign
ጦርነት አለቀ ስራ አጣ ቅር አለህ?
ደና አይዞ በቅርብ ሌላ ይጀመራል ጾለትህን ይሰማል ያንተ ሰይጣን
ታዲያ አንተ ምንድነው ምታለቃቅስብን ዝምብለህ አተርክም እንዴ
😂😂😂😂
ምስሉን አታሳይም እንዴ ወሬ ብቻ