ለክርስትና .. ዝግጅት

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 210

  • @user-tf5ko7nq8r
    @user-tf5ko7nq8r หลายเดือนก่อน +11

    እንኳዕ ብሰላም መፃእኹም ማዓረይ እግዚአብሔር ኣምዕድመና ጥዕና ይሃብኹም ሽኮርናታት❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 หลายเดือนก่อน +5

    እኳን ለዚ አበቃቹ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበቡ ያሳድገው በሰደት ያላችሁ እህቶቼ እናንተንም እግዚአብሔር ር በትዳር በልጅ ይባርካቹ🙏🙏💕

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f หลายเดือนก่อน

    በዚህ ግዜ የሚዉለዱ ልጆች ታድለፍዉ❤❤ጌታ ያሳድግልሽ 🎉

  • @fafi6852
    @fafi6852 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያሳድግላች ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @abaynewderbew526
    @abaynewderbew526 หลายเดือนก่อน +4

    Yene ehet ke chalsh human hair ena wig atadergi hndoch sgurachewn telachitew le bad amlko meswat yemiyakerbut new keza yilek wofram kofya adergi aras slehonsh endayberdesh❤❤❤ be you tube ye noah merkeb media channel lay gebtesh adamch,memher ye tesfaye abera temhert teketatey

  • @tigestamare
    @tigestamare หลายเดือนก่อน

    Ezigaber yasadiglachiwu❤

  • @feven-wl7eg
    @feven-wl7eg หลายเดือนก่อน

    lihaye enkuan mareym marchese yene kojo debeshe bushe
    😍🤩🥰😍😍😍

  • @netsanetmitiku7700
    @netsanetmitiku7700 หลายเดือนก่อน +2

    መቼስ እናንተ እንኳን ፊደል ቆጥራቹአል ክርስትናው በዘፈን እንደማታረጉት ተስፋ አለን

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ለዝህ አበቃችሁ😊❤🎉

  • @user-wx8ob8ck7g
    @user-wx8ob8ck7g หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪያሳድግላችሁ

  • @msrak4498
    @msrak4498 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @jgshe4404
    @jgshe4404 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤🙏

  • @1216-HB
    @1216-HB 29 วันที่ผ่านมา +1

    አደራ ለክርስትና በዘፈን እየጨፈራችሁ እንዳትውሉ ❤

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ

  • @hanidicha8074
    @hanidicha8074 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahhaile1337
    @hanahhaile1337 หลายเดือนก่อน

  • @Helen-Tube2112
    @Helen-Tube2112 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fiavenyohans57
    @fiavenyohans57 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለዚ አበቃችሁ🎉

  • @Katenakahsay
    @Katenakahsay หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FesesuTadesse
    @FesesuTadesse 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @JamelReshid
    @JamelReshid 5 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል ሲወለድ ምን ነበር ልጁ ማለቴ ሀይማኖት ክርስቲያኖች እንድትመልሱልኝ ከይቅርታ ጋር ???

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt หลายเดือนก่อน

    ፈሳሪ ያሳድግላቹ❤❤❤

  • @user-ml3sosna
    @user-ml3sosna หลายเดือนก่อน

    ማታ ቪድዋችሁን ጨርሸ አየሁት ቀጫጫ ነበርሽ በቃ እኔም እወፍራለሁ😂

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji หลายเดือนก่อน

    የጊዜ መለዋወጥ ይገርማል በከደም ከ5/10 አመት በፊት እናት አራሰነቷን ሳትጨርስ አትወጣም በተለይ ክርስትና ሳይነሱ መውጣት የለም አሁን ልጁም አይቀመጥ በማግስቱ ዙረት እና ሚዲያ ላይነው።

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 19 วันที่ผ่านมา

    የኔ❤❤❤❤❤ወድ

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ቆንጆ ቦርጭ እንዳይሆንብሽ ሆድሽ እሰሪው❤

    • @user-db2el3hp5t
      @user-db2el3hp5t หลายเดือนก่อน

      በቀዶ ጥገና ነው የወለደችው አይታሰርም

    • @user-vj6qo2rf1w
      @user-vj6qo2rf1w หลายเดือนก่อน

      @@user-db2el3hp5t እኔ ስለማላውቅ ነው ይቅርታ

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg หลายเดือนก่อน +1

    ክርስትና ሳይነሳ ሰው ፎቶ ቤት ባይሄድ ምን ችግር አለው

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 15 วันที่ผ่านมา

    Human hair keyet new yegezashiw pls

  • @user-kr7qs4tm7e
    @user-kr7qs4tm7e หลายเดือนก่อน

    አንካዕ ዳሕና መፃእኹም ልፈትወኩም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mx5cj3eb9g
    @user-mx5cj3eb9g หลายเดือนก่อน +1

    ተኚ ደሞ አራሥኮይተኛል አታቂምደ😢😢😢😅😅

  • @TayibaBarato
    @TayibaBarato หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-qi7jk8ri6l
    @user-qi7jk8ri6l หลายเดือนก่อน +18

    ሱበሀን አላህ አላህ ጥራት ይገባው ካልነበረበት ያስገኘው አላህ ንፁህ አድርጎ ፈጥሮት እንደገና ወደ ሌላ ሀይማኖት ይገርማል አላህ ልቦና ይስጣችሁ እናንተንም ልጁንም አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እርግጥም አላህ የወደደውን ቀጥተኛውን መንገድ ይመራል ኢሳ የአላህ ሰላም በሱ ላይ ይሁንና የአላህ ባሪያና መልክተኛ ናቸው እሱም ያለው የኔንም የእናንተንም ጌታ አላህን ተገዙ ነው ያለው እስኪ እውነት እየሱስ አምላክ ነውን የሚለውን መፅሀፍ አንብቡት ትመሩበት ይሆናል ያረብ

    • @ZeynebEbrahim-i3o
      @ZeynebEbrahim-i3o หลายเดือนก่อน +2

      ማንይሰማልብለሽነው እኔኮእሚገርመኝ የሰውልጅ በውሀ ስለተጠመቀ እምነቱ ተቀየረ ማለትነው

    • @rozaroza5996
      @rozaroza5996 หลายเดือนก่อน +3

      አይመለከትሺም ይልቅ አንች ነይ

    • @user-qj4wn9pn4y
      @user-qj4wn9pn4y หลายเดือนก่อน +7

      ኦርቶዶክስ መሆን መታደል መመረጥ ነው ሲቀጥል ሰው ሲወለድ ሙስሊም አደለም ገለቴ ለራስሽ ቀድመሽ እወቂ የምንጠመቅበት የራሳችን ምክንያት አለን ሙስሊም ሆነን አደለም ስለማታውቂው ነገር ከምትዘባርቂ ቅድሚ እወቂ ያለሽበት ትክክል ስለመሆኑ 😂😂😂😂አወ ኢየሱስ የአምላኮች አምላክ ነው ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን

    • @Misrakawit
      @Misrakawit หลายเดือนก่อน +1

      Muslimoch gn meche nw tenachun yatachut sew siweld sew nw beka enji manew Muslim adergo miweldew Alah eyale nw miweldew wey gud manew endi ajajelo yelekekachu

    • @Misrakawit
      @Misrakawit หลายเดือนก่อน

      ​@@ZeynebEbrahim-i3obe wehana be menfeskidus nw konjit .

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @EdenGirma-vq4or
    @EdenGirma-vq4or หลายเดือนก่อน

    Ye human hair botawe yet new pls text argilen?

  • @MameSm-f7t
    @MameSm-f7t หลายเดือนก่อน

    Egziyabeher yasadaglashi
    Hey guys you take my baby name 😂

  • @haymichernet8774
    @haymichernet8774 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻ ቻውን ንገሪኝ ፎቶ ቤቱን

  • @meelose21
    @meelose21 หลายเดือนก่อน

    አደራ በጭፈራ እንዳይሆን😢

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g 26 วันที่ผ่านมา

    ሲወለድ ምንድን ነበር😂😂😂😂😂

  • @HilinaAbera
    @HilinaAbera หลายเดือนก่อน

    ከምኔው ደረሰ ክርስትና

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y หลายเดือนก่อน +1

    ሊሃ ወላሂ በአናትሺ ንፋስ እንዳይገባ ሻርብ እሰሪ እኔ ዝምብየ ሳላቀው ነፋስ ገብቶብኚ አሁዲረስ ያዞረኛል ቅቤ ቶቶሎ ተቀቢው የምር ሰውነታችን ክፍት ነው ስንወልዲ

    • @user-tk8lz3sy9j
      @user-tk8lz3sy9j หลายเดือนก่อน

      እሱ ልክ ነሽ ሃርድ ነው በታችም ቢሆን

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 หลายเดือนก่อน +1

      ውይ የታዋቂሠው ርግዝናው ሁሉነገርብርቅነው ወልደውም.ሀጃቸውብዛቱ እንደአራሥ አይቀመጡም

  • @sifanwodajo
    @sifanwodajo 8 วันที่ผ่านมา

    Ye liju sem lemin oromigna hone😳😳

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j หลายเดือนก่อน

    እረ በፈጠራችሁ ደህና ቢደወ ሥሩልን እደ አልበዛሞ

  • @atti13
    @atti13 หลายเดือนก่อน

    ናኤል ማለት ምን ማለት ነው🤔

    • @HelenKebede-e3u
      @HelenKebede-e3u หลายเดือนก่อน

      ስጦታ /ፍቅር

    • @sabela5478
      @sabela5478 หลายเดือนก่อน

      ካልተሳሳትኩኝ ናኤል ሳይሆን ናይ ኤል ነው ። ትርጉሙ የእግዚአብሄር ማለት ነው። ናይ በትግርኛ የ ማለት ሲሆን ኤል ደግሞ የእግዚአብሄር ስም ነው። እንደ ሚካ ኤል ገብርኤል..... ማለት ነው። ​@@HelenKebede-e3u በይበልጥ እነሱ ማን ብለው እንዴት እንዳወጡለት ቪድዮ ሰርተው ቢያብራሩት ጥሩ ነው።

  • @zeharabinteslam1300
    @zeharabinteslam1300 25 วันที่ผ่านมา

    እያንዳንድሽ ወይም እያንዳድህ ከእናትህ ሆድ ስትወጣ ወይም ስትወጪ ሙስሊም እንደሆናችሁ ጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ እያወቃችሁ እራሳችሁን መሸወድ ይገርማል አላህ ያህዲኩም

  • @user-gl7bj2me3n
    @user-gl7bj2me3n หลายเดือนก่อน +1

    መልሱ ምን አባሽ መስቀል አስሮ ሊወለድ ፈልገሽ ነው ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ገና ሲፈጠር ነው ሚባርከው እሺ ደግሞ እናት አባቱም ክርስቲያን ናቸው ለዛ ካህዛብ እስካልተወለደ ድረስ ክርስቲያን ነው

  • @user-qx1xh5wi7l
    @user-qx1xh5wi7l หลายเดือนก่อน +3

    አያችሁ ሁሉም ሰው ሲፈጠር ሙስሊም ነው የማይካድ እውነታ ነው እስኪ አይ አይደለም ሲወለድም ክርስቲያን ነው ካላችሁ ለምን ታስጠምቁታላችሁ። እናንተ ካህድወች ስትሞቱ በእስልምና እድትሞቱ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ

    • @user-xl2ip5lr7w
      @user-xl2ip5lr7w หลายเดือนก่อน

      ወሬኛ ነገር ነህ

    • @Misrakawit
      @Misrakawit หลายเดือนก่อน +2

      Ay alemawek .manew siweld Christian nw yalesh beka siweld and Sega na dem yalew sew nw keza yetmekal menfeskidus yaderbetal yane Christian yebalal enji siweld Christian aletbalem .demo manm siweld sew enji Muslim hono miweld manm yelm kehadi belsh kemesadebesh befit anebebesh terji ewnetgnawn menged egziabher yemerash .

    • @Naniya254
      @Naniya254 23 วันที่ผ่านมา

      ወይ የማይመስልና ዪልሆነ ነገር ለምን እንደምታወሩ ነው የማይገባኝ እስልሜና ማለት አለማወቅ ነው እንዴ? አንድ ልጅ ሲወለድ ምንም አያቅም ስለዚህ የወለዱት አካላት ናቸው ስለዛ ሰው የሚጨነቁትና የሚጠበቀውን የሚያደርጉት እና እያደረጉለት ነው

    • @ASs-lv7fw
      @ASs-lv7fw 15 วันที่ผ่านมา

      አይደል ገልቱ አውርተሽ ምተሻል😅😂😂

  • @Mekdsetamiru-um7je
    @Mekdsetamiru-um7je 25 วันที่ผ่านมา

    ታድላችሁ ሕይወታችሁ ሁሉ እስፓንሰር

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ደግሞ ክርስትና ሳታሥነሱ አቀዠቀዣችሁ

  • @Jemi668
    @Jemi668 หลายเดือนก่อน +94

    ሙስሊም የነበረውን ክሪስቲያን ልታደርጊት ነው ሲያሳዝን

    • @user-tf5ko7nq8r
      @user-tf5ko7nq8r หลายเดือนก่อน +29

      ማነው ሙስሊም ያደረገው 🙄🙄🙄🙄🤔🤔

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon หลายเดือนก่อน +23

      አይ መጃጃል የተወለደው ከክርስቲያን መሆኑን አታውቂም እንዴ

    • @user-jt5pp5ox8h
      @user-jt5pp5ox8h หลายเดือนก่อน

      አያሳዝንም እእ

    • @aragasharagash1540
      @aragasharagash1540 หลายเดือนก่อน +24

      ይድፋሽ አህዛብ ቢነግሮችሁ የማይገባችሁ ድጋዬች

    • @zebnaaiemu9529
      @zebnaaiemu9529 หลายเดือนก่อน +18

      ምን ይሻላይሗን ግን እናተ ሙስሊሞች የምን አባሽ ሙስሊም ነዉ

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤