ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አልምዬ አንቺ ልዩ ድንቅ ግሩም ሴት ነሽ አንደበትሽ ማር ነው❤❤❤❤❤
ለዚህ ንግግርሽ እኔንም ደምሪኝ ልክ ነሽ ውዷ
ዉይ ቃል ግን ለተመልካችም ለእሱም ክብር ይኑርሽ እረጋ በይ ሴት ሁኚ እዴ በስማም ሰዉን በማንነቱ አትለኪ በጣም የሚያስጠላ ፀባይ ነዉ ያለሽ እስኪ ከእህትሽ ተማሪ በማርያም
ትክክል
ዉይ አለምዬ ልክ እንደ እናት ናት እነሱን ለማስደሰት የማትሆነው ነገር የለም 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷
ቃልዬ በጣም ባለጌ ሴት ነሽ ክብር ይኑርሽ ባለጌ አቺ የሰው አባት ተሳደቢያለሽ ያቺን አባት አሱ ቢሰድብ ደስ ይልሻል ልክ ይኑርሽ ጥጋበኛ
አውቀው እኮ እንጅ ከምራቸው አይደልም ቃልን አትናገር እንድ ለይታ እኮ ነው
አንቺ ውርደታም ልክየኑርሽ
ተመካክረዉእየሰሩእደሆነ አልገባሽምነዉ😂😂
ይገረማል ምነ ዓይነት ሰዉ ነት ቃል ድራማ በይህነም ሰረእት የላትም
ቃል ክብር ይኑርሽ የዴቭ ያህል ክብር የለሽም ሴትዮ ክብራችን ነው
የኔ አባት ጭንቅላቱን እኮ ቀዋራችው ግን ተርፈዋል ይሁን 😆😆😆😆 ማነው እንደኔ በሳቅ የሞተው ክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልቤ ቆሰለ በመዳም ቤት
😂😂😂😂😂
Teblwe ytabatu eywardechwe hulgeza bata koyuji ydawet terafi ych Astelita weyi atamer weyi bahri ylate bdemb tdebdebwe wrasun yalskebre hodam lehodu blo ytgeza
Me too😂😂😂😂😂
በጣም ለማየት ይከብዳል እያልቅበት ያሳዝዝናል ቃል በጣም መለወጥ እለብሽ እልም እርፍ ነሽ. ቃሌ እቁሚ.
ቃልዬ ልክ አይደለሽም እውነትም ባለጌ ነሽ እስር ቤት ከመግባትሽ በፊት ራስሽን አስተካክዪ ትዳር እንደዚህ አይደለም ተፋቅሮ፣ ተከባብሮ፣ተመካክሮ ነው መሆን ያለበት ካልሆነ ግን አለማግባት ነው። ሌላው ነገር እንደዚህ ተነስተሽ ቱግ የምትይውን ነገር ለማስወገድ ፀበል ተፀበይ፣ ቤተክርስቲያን እየሄድሽ ፀሎት አድርጊ
ባሏ ሁኗል እንዴ? ድራማ እየሰሩብን እኮ ነው😂😂😂😂
@@ethiolove2286yes I know it’s a game .🎉🎉🎉
ማነዉእንደኔ'አለምዬን'የሚወድ🌹🌷🥀🌷❤️🌷🥀🌷❤️🥀🌷🥀🌷🥀🌹🌹🥀🥀🌹
ድራማ ነው ግንባሩን ወደእሷ ጠጋ ሲያድርገ ልብ በሉ የምትሳደቡ ልጆች ቃልን😂😂😂
እኮ ድራማነው
Bitikill tengagrew new😅😅😅
ቅድመወ ተወነወታል በተክክል
እኔም ልል ነበረ ግን ኮሜንት ለመፃፍ ሰነፍ ነኝ 😂
😂አዎ ድራማ ነው ይስሩ ይለወጡ
ይች ሙልሙር የሆነች ሴቲዮ እንኳን ለትዳር ለአዳር የማትሆን ብትጋቡ ግን ማነው አባወራው 🤔😂
እሷናታ😂😂😂😂
በጣም ለሰው ክብር የላትም
😂😂😂😂😂😂
.ግን አስበሽበት ነው የፅፍሽው ባእል ቤተሰብ ጠርተሽ ካሮት ይዞልሽ ቢመጣ ምን ይሰማሻል አዳድዬ በሰው ጫማ ውስጥ ሆነን እንፍረድ እኔ ብሆንስ እንበል እደአመጣልን አንኮምት ከተወደደ ተወደደ ማለት የአባት ነው ኮሮት ይዞ መጣት ንቀት ነው
@@Lamro-f7sእሷ ስታከብረው ነው እሱም የሚያከብራት አንድ ቀን በሰላም አውርታው ታውቃለች ይች ሚጥሚጣ ናት
አይ አለምየ ምን አለ ያንችን ትእግስት።ቢሰጣት ለቃልየ ትንሽ ከፍሎ ሴትልጅ ትእግስተኛ ስትሆን ነው ደስ የሚለው❤❤❤❤❤❤
ወይ እህቲቱ ደስ ስትል እረዠም እድሜ ከጤናጋር የኔ እናት😢😢😢
እህቷ ግን ማሻ አላህ ደስ ስትል
😂😂አልሚዬ ምርጥ ሠው ምርጥ እህት❤❤❤በተወደደ እንቁላል አላለይም ምስጊን ሷሳዝን ቀወለይው
በስመአብ ሌላ ሰዉ ቢሆን አይለቅሸም ነበር 😂 አያልቅበት ደሞ አትድረቅ አለምዬ መልካም ሴት ነሽ❤
እውነት በጣም ነዉ ያሳቀችኝ ቃልየ😂😂😂
አለምየ የኔ ደርባባ የተባረከ የተቀደሰ እንዳች እርግት ያለ የሚያከብርሽን ትዳር እግዚአብሔር ይስጥሽ ስወድሽ ❤❤❤❤❤
ወይ አለም አለመታደልሺ😂😂😂😂😂አቀወሠችሺ
የኒ አለምዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ይቺን ኮሜት የፃፍኩት ላቺ ብቻ ነዉ😂🎉🎉🎉🎉ሳቅሽ አሳቀኝ😅😅😅😅
አለምዬ ስወድሺ😂😂😂😂😂😂😂💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
አለም ምርጥ የገባሽ ዋው ቃልን ፀበል አስጠምቂያት
😂😂😂
❤❤❤❤ እረ ወይኔ ካሜራ ማኑ ግን ትግሥቱን ይሥጥህ
አለምየ እኮ ልዕልት እረጋያለች ነች የኔሚሰኪንውደዋ ቃልየ እረጋበይ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ይቺ ቃልዬ እምትባል ሴት እግዚኦ ናት ኤጭ ስራአት ይኑርሺ ባለጊ😢 የአንቺ አውዳመት ገደል ይግባ 😢
ተጫወተችበት እኮ ወይ ይቺ ልጅ ክብር የሌላት
እንኳን አደረሳችሁ ቃልዬ ድብሮኝ ነበር በሳቅ ሞትኩ የኔ እህቴ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ዛሬ በሳቅ ልሞት ነው😂😂😂 አሜን፫ እንኳን አብሮ አድርሰን 🎉🎉
ቃልዬ እንኳን አደረሳችሁ ደሞ ቪዲዮ ላይ ቃልዬ እረጋ በይ አትቸኩይ አትጩሂ ለሚሰማሽ ሰው ጆሮ ያማል😂😂😂😂
የወንዜ ልክ ብለሻል😅😅😅😅
መአዚዬ😅😅😅
እከታተላት ነበር ጆሮዬ እያቃጨለብኝ ተውካት ቤት አከራዬቹ ግን መቻሉን ይስጣቹ
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ ዛሬ የውስጥሽን አወጣሽው እወድሀለሁ አለችው
የዛሬዉ ይለያል እወድሀለሁ አላለይም 😂😂😂😂😂እሱ ደግሞ ባልሰራልሽ አለ😂😂😂😂❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂❤❤❤ወድነሺ ቃልየአወ ወዶችን እደዝህነወ ማረግ
አለምየ እርጋታሽን ስወድልሽ ስሰማሽ ውየ ባድር አልጠግብሽም❤❤
አለምዬ❤ተባረኪ ገንቃልባለገናት ,😮😮ተልባምላሰተረጋጊ , አለዉ ,አኮን ,አደረሰሸ❤❤❤
አልገባኝም ግንባሩን አስተካክሎ የሰጣት ተነጋግረው ነው ማለት ነው እንቁላሉን እንደምታፈርጥበት አውቋል 😅ድራማቹ አይጠገብም
ሁሉ ነገራቸው ውሽት ነው
መጫወቻአረጉኔአኮ
ትክክል😂😂😂
እኔ ራሱ ገና እንዳይሁ ነው ድራማ መሆኑን ያወኩት 😂😂😂😂
ማርያምን ይሄን ልኮምት ነው የገበው😅😅😅😅😅😅😅
የቃልየ አስተያየት በስማም ሴል 😅😅😅😅😅😅😅😅ስወዳቹህ
😂😂😂ወላሂ በሳቅ
ምናለ ባትሳደቢ ስድብሽ ራሱ አብሮ አያኖርም ምናለ ብትረጋጊ ቃልዬ የጠነዛ ማለት ምን ማለት ነው ባልሽ አይደለም ወይ ቆርቆሮ ለቤት እንጂ ለሰው አይደለም ፡፡
አይ ቃል ተኝታ አያልቅበት እወድሀለሁ አለች 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔበሳቅ😂😂😂😂😂❤❤❤
አለምየ ልዩ ነሸኮ ሰወድሸ
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደት በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ አደረሳችሁ አደረሰን ሁላችሁም እወዳችዋለሁ አከብራችዋል ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ለሙስልም እህቶቼና ወንድሞቼ ሰላም ጤና ፍቅር ደስታ ይብዛለሁ በያላችሁበት ❤❤❤❤።ስቀጥል ለአህለምዬ እንኳን አደረሰሽ የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ ስለ እህትሽና ስለ አያልቅበት ሁለቱ ጉደኞች በጣም ስበዛ አበዛችሁት ቃልዬ የምልሽ ትቼ አሁን አንቺ ሴትዮ እያልኩ ለምን ስንስረት አይኖርሽም የሰው ልጅ አንዴ ሁለቴ ስተት ያለነው አንቺ ጋር እጅ እጅ አልሽኝ በብዙ ሶሻል ሚዲያ የአንቺን ዩቲብ በጣም እወድ ነበር ግን አሁን በጣም አስጠላሽኝ የእውነት አዝናለሁ ለሰው ልጅ ክብር የሌላሽ የምትገርም ሴት ነሽ ደሞ ያነደደኝ ቪዲዮ መቅረጥሽ ነው ወንድ ልጅ ደሀም ሀብታምም ክብር አለሁ እንቁላል በምትወጅ ሰው አይደለም በበዓል ምድር ለምትጠይ አይደረግም ስድ ነሽ እንዴ እንዲ😢😢😢😢😢😢😢😢።
የድራማው ደራሲ አለማድነቅ ይከብዳል ያራድዬ ልጅ ይመችክ😅😅😂😂
😂😂😂😂😂😂😂አለም እንዴት እዳሳቀችኝ😂😂😂😂😂😂ለብልቦ ለብልቦ ተለበለብክ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
አያልቅበት ወድሀለሁ አላለችም ቱ😂😂😂😂በናተቤት እኛ ሞኝ ነን😂😂😂😂
😂😂😂😂 ወይ ሙድ ያዙብን እኮ
አለምዬ የኔ ልዩ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤
ወይኔ ቃልየ😂😂😂😂😂ቀሚሶን ዳበሠች😂😂😂😂😂
ሆደ በሳቅ ቆሰልኩ በዚህ ኮሜንት😂😂😂😂😂😂😂
Almy❤❤❤❤❤konjo enat nesh❤. Kaly esat😮😮😮nesh😮😮
ቃል እምትባዬ ሴትዬ በጣም ታበዥዋለሽ ስርአት የለሽም
አለምዬን ግን በጣም ነው የምወዳት በስመአብ እረግት ያላት ልጅ ናት 🥰
ደፍሮሻል ቃል ደሞ ምንም አላረኩ ይላልዴ እኛ ምስክር ነን😂😂😂😂
እረፊ አንቺ የተመታሽ😂😂😂
አያልቅበትኝ. ቃልየን. ላተአትሆንህም ባለየ. ናትኝ. አችማነኝ. ብለሺ. ነው. እማታምሪ. ሰታሰጠሊ. ክብር. የሚባል. የላትም. አደብለሺ. ነውያደግሺው.
የደፈራት መስሏት ነው እዴ😂😂 ልብሷን የምታየው ደሞ እኮ እወድሀለሁ ብላለች😂😂
ሁለታቸ ዉ ሲሰሩ በጣም እይታ አለዉ ለዛ ነዉ😂😂
ወይኔ ቃልየ😂😂😂😂😂😂
ሶሪ 😅😅😅😅
አለምዬ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ቃል በህትሽ ተማሪ የሰብ ክብር
ፍጥዝጥዙ የወጣ በአል እደናተነዉ ገና በሶስ ስሲ አረቄ ደግ ቃል እወድሃለሁ አላለችም በህልማ ነዉ ማርያምን እዴት እዳነፈሩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አለምየ. የኔሚስኪን❤❤❤❤
አይ ቃልይ ግን አትቻይም እኮ ውይ በጣም ከባድ ነሽ አችና ባሌን ነበር አድ ቤት መቆለፍ😅😂😂
😳🤣🤣🤣🤣
ክብር ይኑርሽ አክብሪዉ ቃልየ
የቃል እህት ስትስቅ ደስ ትለኝ አለች😅😊
አለም ካለች ቪዲዮ በደሥታ አያለው
አንቀረቀባቸው የሆነች ልጅ ክብር የሚባል ነገር አታቀውም ከምር በጣም ነው የሚያሳዘነኝ እንዴት እንደምታረገው ምስኪን😅😅😅😅😅😅
በስመአብ በወልድ ምን አይነት ባለጌ ነሽ አንቺ አሰቃየሽዉ ባለጌ እርኩሽ አንቺ ላይ ነበር መስበር ይስበርሽ አቦ ዘላለምሽን ማትሻሻይ ምንም ቢሆን ወንድ ነዉ ክብር አለዉ
አይይ አልምዬ በተወደደ እንቁላል 😂😂😂😂😂
ኧረ በሳቅ🤣🤣🤣🤣
እቁላሉን የጣለችው ግባሩላይ ነው ሄዶ የፈርጠው እሮቶውላይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቃል ሰይጣን አለባት sorry ምንድነው 😂😂😂😂😂 በአማረኛ ተባረኪ
ቃልዬ የመጀመሪያሽን የረሳሽ አሁን ሰው ትንቂያለሽ ከመጀመሪያው ጀምረንእኮ ነው የምናቅሽ ብዙን ግዜ እራስሽን ትኪቢያለሽ ድራማ ቢህንም ማለት ነው
አይ ቃልዬ😂😂😂❤❤❤❤
😅😅😅😅😅😅qaliye❤❤❤❤❤
እር ቃልዬ ምንለ ልጁን ብታከብሪው 😢ንግግሪሽን አስተከክይ
ይሄንን ዩቱዩብ ሁለተኛ አላይም unsubscribe አድርጌዋለሁ ሲጀመር ቁምነገር የለውም ቃልዬ የምትባል ስርዓት የላትም ባለጌ ባለጌአለምዬ ተወዳጅ ያሰብሽዉ ሁሉ ይሳካልሽ
እውነት ቶሜን ጀሪ ብላችሁ አትሰየሙም 😂😂😂😂😂😂😂
አለማየ በጣም ማሪ ነሽ❤
እኔ እኮ የሚገርመኝ የእናንተ መጫወቻ መሆኔ 😅😅😅😅😅😅
ውይ ቃል ፈጣሪ ሆይ ምን ጉድነሽስታስጠላ😊
አይ ቃልዬ ደብሮኝ ነበር በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂
አየ አለምየ ❤❤😂😂😂😂 አሳቅሽኝ
የኔናት አለምየ❤❤ ደስስትል❤❤
አይተናል ስንጠብቅሽ ነበር ምንም አላደረገሽ😂😂😂😂😂
ክክክክ ቶም ጄሪ እንኳን ደህና መጣችሁ
ወይኔ አለሜ ለብልበህ ተለበለብክ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቃል እና አያልቅበት ግን ቢጋቡ ተስማምተው አይኖሩም ሁለቱም እሳት ናቸው አለምዬ የህቴ ሞግሼ የኔ ወርቅ ድርብብ ያለች ማር ናት
ዳቦ እካን የማይቆርሰ ባል ጉድ😅😅😅
ወይኔ ምትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂
Kalye gen baby sitter mehon betesera lejoch 😅yewedwatal yemetelu.
ቃልየ የቃቃ ባሌን አስታወሽኝ እንዲ ነበር ነብሱን ይማርውና😂😂😂😂
Siwaddachu unkewan adresach ❤❤❤
ቃል ግን ትንሸ ክብር ይበልሸ❤❤
ወዮ የቃል ጩህት እና የመዳም ጩህት አንድ የሚመሰለው ማነው
😂😂😂😂😂😂😂❤
😅😅😅
ትልቋ ሴት ደስ ስትል ክብር አላት ቃል የምትባይ ነቁዝ
ኧረ ወየዉ ለብልበህ ለብልብህ ተለበለብክ አላለይም😂😂😂😂😂😂😂
ድራማ ነው አትሸወድ እራሱ ጠጋ አለኩ እቁላሉን ስትሰብርበት😂😂😂
Arka aydelem weha nwe deraama mseratu nwe😊😊😊stastelu ye ortodokse beal msker nwe
ቃል ይቅርብሽ የእውነት ነው እንቺ ቆንጆ ነሽ
እወድህአለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
እወድሀለው አላለችም 😂😂😂😂😂😂
😅😅😅ቃልን ያገባ መቸም😅ይሞታልግን ባለሞያ ነች ታስታዉቃለች
Hunqulal haytatabim end?
ጎበዝ በርቱ ፊልም መስራት እየተለማመዳቹ ነው
ምድንኖ ያረገኝ ወየዉ😂😂😂 ቀሜሷን ቶሎ አየች😂😂
አልምዬ አንቺ ልዩ ድንቅ ግሩም ሴት ነሽ አንደበትሽ ማር ነው❤❤❤❤❤
ለዚህ ንግግርሽ እኔንም ደምሪኝ ልክ ነሽ ውዷ
ዉይ ቃል ግን ለተመልካችም ለእሱም ክብር ይኑርሽ እረጋ በይ ሴት ሁኚ እዴ በስማም ሰዉን በማንነቱ አትለኪ በጣም የሚያስጠላ ፀባይ ነዉ ያለሽ እስኪ ከእህትሽ ተማሪ በማርያም
ትክክል
ዉይ አለምዬ ልክ እንደ እናት ናት እነሱን ለማስደሰት የማትሆነው ነገር የለም 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷
ቃልዬ በጣም ባለጌ ሴት ነሽ ክብር ይኑርሽ ባለጌ አቺ የሰው አባት ተሳደቢያለሽ ያቺን አባት አሱ ቢሰድብ ደስ ይልሻል ልክ ይኑርሽ ጥጋበኛ
አውቀው እኮ እንጅ ከምራቸው አይደልም ቃልን አትናገር እንድ ለይታ እኮ ነው
አንቺ ውርደታም ልክየኑርሽ
ትክክል
ተመካክረዉእየሰሩእደሆነ አልገባሽምነዉ😂😂
ይገረማል ምነ ዓይነት ሰዉ ነት ቃል ድራማ በይህነም ሰረእት የላትም
ቃል ክብር ይኑርሽ የዴቭ ያህል ክብር የለሽም ሴትዮ ክብራችን ነው
የኔ አባት ጭንቅላቱን እኮ ቀዋራችው ግን ተርፈዋል ይሁን 😆😆😆😆 ማነው እንደኔ በሳቅ የሞተው ክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልቤ ቆሰለ በመዳም ቤት
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Teblwe ytabatu eywardechwe hulgeza bata koyuji ydawet terafi ych Astelita weyi atamer weyi bahri ylate bdemb tdebdebwe wrasun yalskebre hodam lehodu blo ytgeza
Me too😂😂😂😂😂
በጣም ለማየት ይከብዳል እያልቅበት ያሳዝዝናል ቃል በጣም መለወጥ እለብሽ እልም እርፍ ነሽ. ቃሌ እቁሚ.
ቃልዬ ልክ አይደለሽም እውነትም ባለጌ ነሽ እስር ቤት ከመግባትሽ በፊት ራስሽን አስተካክዪ ትዳር እንደዚህ አይደለም ተፋቅሮ፣ ተከባብሮ፣ተመካክሮ ነው መሆን ያለበት ካልሆነ ግን አለማግባት ነው። ሌላው ነገር እንደዚህ ተነስተሽ ቱግ የምትይውን ነገር ለማስወገድ ፀበል ተፀበይ፣ ቤተክርስቲያን እየሄድሽ ፀሎት አድርጊ
ባሏ ሁኗል እንዴ? ድራማ እየሰሩብን እኮ ነው😂😂😂😂
@@ethiolove2286yes I know it’s a game .🎉🎉🎉
ማነዉእንደኔ'አለምዬን'የሚወድ🌹🌷🥀🌷❤️🌷🥀🌷❤️🥀🌷🥀🌷🥀🌹🌹🥀🥀🌹
ድራማ ነው ግንባሩን ወደእሷ ጠጋ ሲያድርገ ልብ በሉ የምትሳደቡ ልጆች ቃልን😂😂😂
እኮ ድራማነው
Bitikill tengagrew new😅😅😅
ቅድመወ ተወነወታል በተክክል
እኔም ልል ነበረ ግን ኮሜንት ለመፃፍ ሰነፍ ነኝ 😂
😂አዎ ድራማ ነው ይስሩ ይለወጡ
ይች ሙልሙር የሆነች ሴቲዮ እንኳን ለትዳር ለአዳር የማትሆን ብትጋቡ ግን ማነው አባወራው 🤔😂
እሷናታ😂😂😂😂
በጣም ለሰው ክብር የላትም
😂😂😂😂😂😂
.ግን አስበሽበት ነው የፅፍሽው ባእል ቤተሰብ ጠርተሽ ካሮት ይዞልሽ ቢመጣ ምን ይሰማሻል አዳድዬ በሰው ጫማ ውስጥ ሆነን እንፍረድ እኔ ብሆንስ እንበል እደአመጣልን አንኮምት ከተወደደ ተወደደ ማለት የአባት ነው ኮሮት ይዞ መጣት ንቀት ነው
@@Lamro-f7sእሷ ስታከብረው ነው እሱም የሚያከብራት አንድ ቀን በሰላም አውርታው ታውቃለች ይች ሚጥሚጣ ናት
አይ አለምየ ምን አለ ያንችን ትእግስት።ቢሰጣት ለቃልየ ትንሽ ከፍሎ ሴትልጅ ትእግስተኛ ስትሆን ነው ደስ የሚለው❤❤❤❤❤❤
ወይ እህቲቱ ደስ ስትል እረዠም እድሜ ከጤናጋር የኔ እናት😢😢😢
እህቷ ግን ማሻ አላህ ደስ ስትል
😂😂አልሚዬ ምርጥ ሠው ምርጥ እህት❤❤❤በተወደደ እንቁላል አላለይም ምስጊን ሷሳዝን ቀወለይው
በስመአብ ሌላ ሰዉ ቢሆን አይለቅሸም ነበር 😂 አያልቅበት ደሞ አትድረቅ አለምዬ መልካም ሴት ነሽ❤
እውነት በጣም ነዉ ያሳቀችኝ ቃልየ😂😂😂
አለምየ የኔ ደርባባ የተባረከ የተቀደሰ እንዳች እርግት ያለ የሚያከብርሽን ትዳር እግዚአብሔር ይስጥሽ ስወድሽ ❤❤❤❤❤
ወይ አለም አለመታደልሺ😂😂😂😂😂አቀወሠችሺ
የኒ አለምዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ይቺን ኮሜት የፃፍኩት ላቺ ብቻ ነዉ😂🎉🎉🎉🎉ሳቅሽ አሳቀኝ😅😅😅😅
አለምዬ ስወድሺ😂😂😂😂😂😂😂💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
አለም ምርጥ የገባሽ ዋው ቃልን ፀበል አስጠምቂያት
😂😂😂
❤❤❤❤ እረ ወይኔ ካሜራ ማኑ ግን ትግሥቱን ይሥጥህ
አለምየ እኮ ልዕልት እረጋያለች ነች የኔሚሰኪንውደዋ ቃልየ እረጋበይ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ይቺ ቃልዬ እምትባል ሴት እግዚኦ ናት ኤጭ ስራአት ይኑርሺ ባለጊ😢 የአንቺ አውዳመት ገደል ይግባ 😢
ተጫወተችበት እኮ ወይ ይቺ ልጅ ክብር የሌላት
እንኳን አደረሳችሁ
ቃልዬ ድብሮኝ ነበር በሳቅ ሞትኩ የኔ እህቴ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ዛሬ በሳቅ ልሞት ነው😂😂😂 አሜን፫ እንኳን አብሮ አድርሰን 🎉🎉
ቃልዬ እንኳን አደረሳችሁ ደሞ ቪዲዮ ላይ ቃልዬ እረጋ በይ አትቸኩይ አትጩሂ ለሚሰማሽ ሰው ጆሮ ያማል😂😂😂😂
የወንዜ ልክ ብለሻል😅😅😅😅
መአዚዬ😅😅😅
እከታተላት ነበር ጆሮዬ እያቃጨለብኝ ተውካት ቤት አከራዬቹ ግን መቻሉን ይስጣቹ
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ ዛሬ የውስጥሽን አወጣሽው እወድሀለሁ አለችው
የዛሬዉ ይለያል እወድሀለሁ አላለይም 😂😂😂😂😂እሱ ደግሞ ባልሰራልሽ አለ😂😂😂😂❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂❤❤❤ወድነሺ ቃልየአወ ወዶችን እደዝህነወ ማረግ
አለምየ እርጋታሽን ስወድልሽ ስሰማሽ ውየ ባድር አልጠግብሽም❤❤
አለምዬ❤ተባረኪ ገንቃልባለገናት ,😮😮ተልባምላሰ
ተረጋጊ , አለዉ ,አኮን ,አደረሰሸ❤❤❤
አልገባኝም ግንባሩን አስተካክሎ የሰጣት ተነጋግረው ነው ማለት ነው እንቁላሉን እንደምታፈርጥበት አውቋል 😅ድራማቹ አይጠገብም
ሁሉ ነገራቸው ውሽት ነው
መጫወቻአረጉኔአኮ
ትክክል😂😂😂
እኔ ራሱ ገና እንዳይሁ ነው ድራማ መሆኑን ያወኩት 😂😂😂😂
ማርያምን ይሄን ልኮምት ነው የገበው😅😅😅😅😅😅😅
የቃልየ አስተያየት በስማም ሴል 😅😅😅😅😅😅😅😅ስወዳቹህ
😂😂😂ወላሂ በሳቅ
ምናለ ባትሳደቢ ስድብሽ ራሱ አብሮ አያኖርም ምናለ ብትረጋጊ ቃልዬ የጠነዛ ማለት ምን ማለት ነው ባልሽ አይደለም ወይ ቆርቆሮ ለቤት እንጂ ለሰው አይደለም ፡፡
አይ ቃል ተኝታ አያልቅበት እወድሀለሁ አለች 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔበሳቅ😂😂😂😂😂❤❤❤
አለምየ ልዩ ነሸኮ ሰወድሸ
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደት በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ አደረሳችሁ አደረሰን ሁላችሁም እወዳችዋለሁ አከብራችዋል ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ለሙስልም እህቶቼና ወንድሞቼ ሰላም ጤና ፍቅር ደስታ ይብዛለሁ በያላችሁበት ❤❤❤❤።
ስቀጥል ለአህለምዬ እንኳን አደረሰሽ የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ ስለ እህትሽና ስለ አያልቅበት ሁለቱ ጉደኞች በጣም ስበዛ አበዛችሁት ቃልዬ የምልሽ ትቼ አሁን አንቺ ሴትዮ እያልኩ ለምን ስንስረት አይኖርሽም የሰው ልጅ አንዴ ሁለቴ ስተት ያለነው አንቺ ጋር እጅ እጅ አልሽኝ በብዙ ሶሻል ሚዲያ የአንቺን ዩቲብ በጣም እወድ ነበር ግን አሁን በጣም አስጠላሽኝ የእውነት አዝናለሁ ለሰው ልጅ ክብር የሌላሽ የምትገርም ሴት ነሽ ደሞ ያነደደኝ ቪዲዮ መቅረጥሽ ነው ወንድ ልጅ ደሀም ሀብታምም ክብር አለሁ እንቁላል በምትወጅ ሰው አይደለም በበዓል ምድር ለምትጠይ አይደረግም ስድ ነሽ እንዴ እንዲ😢😢😢😢😢😢😢😢።
የድራማው ደራሲ አለማድነቅ ይከብዳል ያራድዬ ልጅ ይመችክ😅😅😂😂
😂😂😂😂😂😂😂አለም እንዴት እዳሳቀችኝ😂😂😂😂😂😂ለብልቦ ለብልቦ ተለበለብክ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
አያልቅበት ወድሀለሁ አላለችም ቱ😂😂😂😂በናተቤት እኛ ሞኝ ነን😂😂😂😂
😂😂😂😂 ወይ ሙድ ያዙብን እኮ
አለምዬ የኔ ልዩ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤
ወይኔ ቃልየ😂😂😂😂😂ቀሚሶን ዳበሠች😂😂😂😂😂
ሆደ በሳቅ ቆሰልኩ በዚህ ኮሜንት😂😂😂😂😂😂😂
Almy❤❤❤❤❤konjo enat nesh❤. Kaly esat😮😮😮nesh😮😮
ቃል እምትባዬ ሴትዬ በጣም ታበዥዋለሽ ስርአት የለሽም
አለምዬን ግን በጣም ነው የምወዳት በስመአብ እረግት ያላት ልጅ ናት 🥰
ደፍሮሻል ቃል ደሞ ምንም አላረኩ ይላልዴ እኛ ምስክር ነን😂😂😂😂
እረፊ አንቺ የተመታሽ😂😂😂
አያልቅበትኝ. ቃልየን. ላተአትሆንህም ባለየ. ናትኝ. አችማነኝ. ብለሺ. ነው. እማታምሪ. ሰታሰጠሊ. ክብር. የሚባል. የላትም. አደብለሺ. ነውያደግሺው.
የደፈራት መስሏት ነው እዴ😂😂 ልብሷን የምታየው ደሞ እኮ እወድሀለሁ ብላለች😂😂
ሁለታቸ ዉ ሲሰሩ በጣም እይታ አለዉ ለዛ ነዉ😂😂
ወይኔ ቃልየ😂😂😂😂😂😂
ሶሪ 😅😅😅😅
አለምዬ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ቃል በህትሽ ተማሪ የሰብ ክብር
ፍጥዝጥዙ የወጣ በአል እደናተነዉ ገና በሶስ ስሲ አረቄ ደግ ቃል እወድሃለሁ አላለችም በህልማ ነዉ ማርያምን እዴት እዳነፈሩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አለምየ. የኔሚስኪን❤❤❤❤
አይ ቃልይ ግን አትቻይም እኮ ውይ በጣም ከባድ ነሽ አችና ባሌን ነበር አድ ቤት መቆለፍ😅😂😂
😳🤣🤣🤣🤣
ክብር ይኑርሽ አክብሪዉ ቃልየ
የቃል እህት ስትስቅ ደስ ትለኝ አለች😅😊
አለም ካለች ቪዲዮ በደሥታ አያለው
አንቀረቀባቸው የሆነች ልጅ ክብር የሚባል ነገር አታቀውም ከምር በጣም ነው የሚያሳዘነኝ እንዴት እንደምታረገው ምስኪን😅😅😅😅😅😅
በስመአብ በወልድ ምን አይነት ባለጌ ነሽ አንቺ አሰቃየሽዉ ባለጌ እርኩሽ አንቺ ላይ ነበር መስበር ይስበርሽ አቦ ዘላለምሽን ማትሻሻይ ምንም ቢሆን ወንድ ነዉ ክብር አለዉ
አይይ አልምዬ በተወደደ እንቁላል 😂😂😂😂😂
ኧረ በሳቅ🤣🤣🤣🤣
እቁላሉን የጣለችው ግባሩላይ ነው ሄዶ የፈርጠው እሮቶውላይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቃል ሰይጣን አለባት sorry ምንድነው 😂😂😂😂😂 በአማረኛ ተባረኪ
ቃልዬ የመጀመሪያሽን የረሳሽ አሁን ሰው ትንቂያለሽ ከመጀመሪያው ጀምረንእኮ ነው የምናቅሽ ብዙን ግዜ እራስሽን ትኪቢያለሽ ድራማ ቢህንም ማለት ነው
አይ ቃልዬ😂😂😂❤❤❤❤
😅😅😅😅😅😅qaliye❤❤❤❤❤
እር ቃልዬ ምንለ ልጁን ብታከብሪው 😢ንግግሪሽን አስተከክይ
ይሄንን ዩቱዩብ ሁለተኛ አላይም unsubscribe አድርጌዋለሁ ሲጀመር ቁምነገር የለውም
ቃልዬ የምትባል ስርዓት የላትም ባለጌ ባለጌ
አለምዬ ተወዳጅ ያሰብሽዉ ሁሉ ይሳካልሽ
እውነት ቶሜን ጀሪ ብላችሁ አትሰየሙም 😂😂😂😂😂😂😂
አለማየ በጣም ማሪ ነሽ❤
እኔ እኮ የሚገርመኝ የእናንተ መጫወቻ መሆኔ 😅😅😅😅😅😅
😂😂😂
ውይ ቃል ፈጣሪ ሆይ ምን ጉድነሽስታስጠላ😊
አይ ቃልዬ ደብሮኝ ነበር በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂
አየ አለምየ ❤❤😂😂😂😂 አሳቅሽኝ
የኔናት አለምየ❤❤ ደስስትል❤❤
አይተናል ስንጠብቅሽ ነበር ምንም አላደረገሽ😂😂😂😂😂
ክክክክ ቶም ጄሪ እንኳን ደህና መጣችሁ
😂😂😂😂😂
ወይኔ አለሜ ለብልበህ ተለበለብክ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቃል እና አያልቅበት ግን ቢጋቡ ተስማምተው አይኖሩም ሁለቱም እሳት ናቸው አለምዬ የህቴ ሞግሼ የኔ ወርቅ ድርብብ ያለች ማር ናት
ዳቦ እካን የማይቆርሰ ባል ጉድ😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ምትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂
Kalye gen baby sitter mehon betesera lejoch 😅yewedwatal yemetelu.
ቃልየ የቃቃ ባሌን አስታወሽኝ እንዲ ነበር ነብሱን ይማርውና😂😂😂😂
Siwaddachu unkewan adresach ❤❤❤
ቃል ግን ትንሸ ክብር ይበልሸ❤❤
ወዮ የቃል ጩህት እና የመዳም ጩህት አንድ የሚመሰለው ማነው
😂😂😂😂😂😂😂❤
😅😅😅
ትልቋ ሴት ደስ ስትል ክብር አላት ቃል የምትባይ ነቁዝ
ኧረ ወየዉ ለብልበህ ለብልብህ ተለበለብክ አላለይም😂😂😂😂😂😂😂
ድራማ ነው አትሸወድ እራሱ ጠጋ አለኩ እቁላሉን ስትሰብርበት😂😂😂
Arka aydelem weha nwe deraama mseratu nwe😊😊😊stastelu ye ortodokse beal msker nwe
ቃል ይቅርብሽ የእውነት ነው እንቺ ቆንጆ ነሽ
እወድህአለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
እወድሀለው አላለችም 😂😂😂😂😂😂
😅😅😅ቃልን ያገባ መቸም😅ይሞታል
ግን ባለሞያ ነች ታስታዉቃለች
Hunqulal haytatabim end?
ጎበዝ በርቱ ፊልም መስራት እየተለማመዳቹ ነው
ምድንኖ ያረገኝ ወየዉ😂😂😂 ቀሜሷን ቶሎ አየች😂😂