Yohannes Girma // አልፋና ኦሜጋ // Alpha and Omega

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 129

  • @melkamufeyissa7439
    @melkamufeyissa7439 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አባቴ ባይሆን: ኢየሱሴ ለአጥያቴ ባይሞት: መንፈስ ቅዱስ ባያፅናናኝ: ሞቼ ነበር...thank u my Almighty God......

  • @Beth_Yeshua
    @Beth_Yeshua 3 ปีที่แล้ว +34

    ጥንት የነበርህ ዛሬም በዚህ ስፍራ ያለህ
    ጥንት የነበርህ አሁን በዚህ ስፍራ ያለህ🙌🏽
    አልፋ እና ኦሜጋ ፊተኛ እና ኋለኛ
    የአብርሃም የይስሃቅ የያዕቆብ አምላክ
    ዛሬም ያው ነህ ዛሬም ያው ነህ
    ዛሬም ያው ነህ ዛሬም ያው ነህ
    ውበትና ክብርን ግርማንም ተላብሰህ
    አለቅነት ስልጣን ንግስናን ደርበህ
    ዛሬም ሳትነካ ያው ሆነህ 😭🙏🏽
    አይሰጋልህም አንተ አንተ ነህ 🙌🏽😭
    እግዚአብሔር ተረት አይደለም🙏🏽
    አምላካችን ተረት አይደለም
    የምናመልከው ተረት አይደለም
    የኛ ጌታ ተረት አይደለም
    ጌታ ኢየሱስ ተረት አይደለም!🙌🏽
    አምላካችን ተረት አይደለም!
    ዘመናት አለፉ ዘመን ዘመን ተካ
    ትውልድ መጥቶ ሄደ ትውልድ ትውልድን ተካ
    ሁሉም ሲለዋወጥ በዓይናችን
    አንተ ግን ያው አንተ አንተ ነህ
    ሁሉም ሲለዋወጥ በዓይናችን
    አንተ ግን ያው አንተ አንተ ነህ
    እግዚአብሔር ተረት አይደለም🙏🏽
    እግዚአብሔር ተረት አይደለም
    እግዚአብሔር ተረት አይደለም
    እግዚአብሔር ተረት አይደለም
    ያለፈ ታሪክ የሚወሳ ነገር
    ባህልና ስርዓት የሃይማኖት ቀመር
    እርሱ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ነው!
    ሁሉን የፈጠረ ብቻውን እውነተኛ አምላክ የሆነ
    ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ክብር ኹሉ ለእግዚአብሔር ይኹን😭👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙌🏽🙌🏽🙌🏽👏🏾
    ሃሌሉያ! ድንቅ አምልኮ! ነፍስም አልቀረልኝ😭 ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይኹን! 🙌🏽
    ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክ! ፀጋው ያለልክ ይትረፍረፍላችሁ!! 🙏🏽❤❤❤😍

    • @godisgoodallthetime1558
      @godisgoodallthetime1558 3 ปีที่แล้ว +1

      Amennnn thank u sis I was looking for lyrics

    • @Beth_Yeshua
      @Beth_Yeshua 3 ปีที่แล้ว

      @@godisgoodallthetime1558 Amen 🙏🏽 I'm glad you found it. 😀 Many Blessings 🙏🏽💜🙏🏽

    • @wubitlegesse7813
      @wubitlegesse7813 3 ปีที่แล้ว +1

      Tebareki

    • @Beth_Yeshua
      @Beth_Yeshua 3 ปีที่แล้ว

      @@wubitlegesse7813 Amen! GETA Yibarkish! 🙏🏽

    • @giftimemogiftimemo9025
      @giftimemogiftimemo9025 3 ปีที่แล้ว

      Thx tebareki😇🥰🥰

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 3 ปีที่แล้ว +36

    I remember the power of this anointed song before a decade. It is still touching. For me, this song is the only one that has tried to express our living God. We need this kind of messages more and more by now since most of our singers are focusing on secular things. Apostle Johnny, our beloved brother, and the committed team with you, may the almighty God bless you all with his unlimited blessings again and again.

  • @jehovajireh4741
    @jehovajireh4741 3 ปีที่แล้ว +26

    Egziabhere Teret Aydelem. I told you this pastor is something else...he is very unique and beautiful. Love ya all.

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 3 ปีที่แล้ว +12

    ሃሌሉያ ንግስናን ደርበህ ዛሬም ሳትነካ ህያው ነህ አይዘጋ ቤት 😥😥😥😥 አምላኬ ሆይ ከፍ በል ይገባኃል እናንተ የተባረካቹ ለምልሙልኝ በየጊዜው በምትለቁ ዝማሬዎች እየተባረክን ነው ሰላማቹ ይብዛ እልፍ ሁኑ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @godisgoodgodisgood742
    @godisgoodgodisgood742 3 ปีที่แล้ว +3

    Geta yibarkachu joniye siwedachu eko tsegaw yibzalachu🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 3 ปีที่แล้ว +3

    ጥንት የነበረህ ዛሬም እዚህ ስፍራ ያለህ !!
    አልፋና ኦሜጋ ፤ ፊተኛውና ኋላና
    ....
    የአብርሃም የያዕቆብ የይስሐቅ ...አባት
    ዛሬም ይኸውም ነህ!!!!

  • @meazanegash2957
    @meazanegash2957 3 ปีที่แล้ว +6

    Bechawn Amlake yehone "Alpha Ena Omega" dese yemil ameko new tebarku!! Yechemrlachu

  • @ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ
    @ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እግዚአብሔር ተረት አይደለም ።ከሁሉ ልቆ የሚኖር ብቻውን እውነተኛ አምላክ የሆነ አልፋ ኦሜግ የሆነ ጆኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መዝሙሮችህን ስሰማ እጅግ እባረካለው በተለይ እግዚአብሔር ተረት አይደለም የሜለውን ።ተባረኩ ያባቴ ብሩካን በጣም እውዳችዋለው አብረውክ የሚያገለግሎት ፀጋው ይብዛላችሁ ዘመናችሁ እንዲሁ እንዳማረ በቤቱ ይለቅ ተባረኩ

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว +1

    አንደበትህን በዝማሬ አምላኬ ቀብቶታል ዊይ አንተ የእግዝአብሔር ልጅ በዝማሬዎችህ እንዴት አምላኬን እንዴት እንደማመልክበት
    ዘመንህ ይለምልም የምትዘራው የወንጌል ዘር
    ኢትዮጲያን ሞልቶ ለዓለም ይትረፍረፍ ክብር
    ሁሉ ለኢየሱስ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @bereketgebreselassie5847
    @bereketgebreselassie5847 3 ปีที่แล้ว +11

    I’m connected to heaven.

  • @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
    @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው አረ ዘመንህ ይለምልም ጆንዬ

  • @samuelabayneh6544
    @samuelabayneh6544 3 ปีที่แล้ว +9

    What an amazing melody! Praise the Alpha and Omega!

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว +2

    አንተ እግዝአብሔር ነህ አልፋ እና ኡሜጋ
    ብቻውን እውነተኛ አምላክ የሆነው
    ጌታ ሆይ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ተባረክ

  • @liyusewtsegaye7168
    @liyusewtsegaye7168 3 ปีที่แล้ว +6

    I am falling in love with Pastor Jhonny's Jesus!

  • @nuradekebo290
    @nuradekebo290 3 ปีที่แล้ว +3

    tebarek joo geta Abzito Ahunim tsegawu yichemirilih

  • @sintayehuhaibano2075
    @sintayehuhaibano2075 3 ปีที่แล้ว +4

    Words can't explain my affection for this song. Ohh my God!!

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜንአሜን ሁሌም አዲስ ህያው ሁሌም ትልቅ ነህ ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋውን ይጨምርላችሁ::

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 3 ปีที่แล้ว +5

    This is heaven on Earth. It makes to fall down worship and worship our Lord and King. What a blessed Holy Spirit inspired song and worship. thank you for Blessing us with your gifts. Love the worship of this church always.

  • @efoytatesfaldet324
    @efoytatesfaldet324 3 ปีที่แล้ว +4

    I love the fact that you are crazy about Jesus Joye.........one of my few favorite people in this world ❤️😃

  • @minalutadesse2224
    @minalutadesse2224 3 ปีที่แล้ว +10

    So touching and deep to listening. God's presence is really here with this congregation. Jesus is so mighty - I have Him and I feel I'm a winner. God bless you Joye and the team!!

  • @surafeleyob5914
    @surafeleyob5914 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘመንክ ይባረክ ጆን አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ታለቅ ነው ሁሉን ይችለል አሜን !
    በፀሎት አትለዩኝ ወጋኖች የልቤን ጭንቀት እርሱ ያውቃል !!
    ለእኔ የከበደው ለእግዚአብሔር ቃለል ነው ።

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 3 ปีที่แล้ว +4

    John, and all, God bless you more.!! What a blessing you all are to us. May God bless you abundantly, amen!!

  • @biniyamgirma3927
    @biniyamgirma3927 3 ปีที่แล้ว +1

    What a beautifu song for king of king Jesus Christ still can't stop listening praise God.

  • @marty1045
    @marty1045 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ 🙏ይባርካችሁ🙏 ታንክ ዩ

  • @tafachbekel6934
    @tafachbekel6934 3 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም አምልኮ ፣ ተባረኩልን ❤

  • @selamtube8270
    @selamtube8270 3 ปีที่แล้ว +1

    Jonyea yena bruk be mezmeroch yaltenka manew bless you more yetewlde berket neh

  • @daveselam
    @daveselam 3 ปีที่แล้ว +2

    something lead me to hear this ....i am far away form home....i needed this....so comforting song and amazing worship...

  • @jesuslordeysusnew4636
    @jesuslordeysusnew4636 3 ปีที่แล้ว +2

    Joye God-bless you Sometimes I'm home I'm city my house Open the song
    I'm so crying I am so blessed I'm so touching the God word the God spread he touched me really think you are so much for you Joye And all quires
    Add bless TH-cam all I miss my worship My country worship
    Bad God-bless you joy Really I'm blessed God is alpha omega🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭 I'm listen to song in the moment and crying Holy spread touch me Really this choirs and you God is with you all Holy Spirit also
    Will love you all and choirs
    God-bless you🙏🙏🙏🙏

  • @senaitteclu73
    @senaitteclu73 3 ปีที่แล้ว +3

    Yes our God is all powerful. Praise His Holy Name. God bless you all.

  • @samefamily6720
    @samefamily6720 3 ปีที่แล้ว +1

    Hulum selewawet baynachn ante gn yaw ante ante negh hallelujah

  • @aaronmulugeta5884
    @aaronmulugeta5884 3 ปีที่แล้ว +6

    You have been a blessing to me John be blessed

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 2 ปีที่แล้ว

    Yes Our God is Aplha and Omega. He is the beginning and the end.

  • @መክሊት-ገ5ነ
    @መክሊት-ገ5ነ 3 ปีที่แล้ว +2

    hallelujah hallelujah አልፈውኦሜጋ አልፈው ኦሜጋ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @hlulanibvuma6197
    @hlulanibvuma6197 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing melody... much love from south Africa 🇿🇦 Translation please

  • @tolera1
    @tolera1 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው ዘማሪ ዮሐንስ ጌታ ይባርክ።

    • @abinetgeleta1861
      @abinetgeleta1861 3 ปีที่แล้ว

      ጆዬ ይህን መዝሙር የዘመራችሁበትን የመዝሙሩን መንፈስ አገላለፅ አምላኬ ለኛ ትውልድ ያብራልን።እግዚአብሔር ተረት አይደለም!!እሱ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ነው!!

  • @mezmurdebter
    @mezmurdebter 3 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen bless you

  • @tsigedegele7684
    @tsigedegele7684 3 ปีที่แล้ว +4

    Amenn tabarku

  • @takabaewunetu306
    @takabaewunetu306 3 ปีที่แล้ว +1

    ameen Kibir La Egzihabiher Bicha Yihun Abaayo Tabarak

  • @elenigetahun4112
    @elenigetahun4112 3 ปีที่แล้ว +1

    what a song! God is so AWESOME!

  • @jehovajireh4741
    @jehovajireh4741 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናት አለፉ ዘመን ዘመን ተካ
    ትውልድ መጥቶ ሄደ ትውልድ ትውልድን ተካ
    ሁሉም ሲለዋወጥ በዓይናችን
    አንተ ግን ያው አንተ አንተ ነህ::
    This is my God, tell me about yours. :-)

  • @abinetgeleta1861
    @abinetgeleta1861 3 ปีที่แล้ว +1

    👑👑👑👑አልፋና ኦሜጋ ፊተኛና ኃለኛ....ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👑👑👑👑

    • @abinetgeleta1861
      @abinetgeleta1861 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ተረት አይደለም!!!

  • @firewmeshelemo7843
    @firewmeshelemo7843 3 ปีที่แล้ว

    oh menfesi gebabgn be egrochem akomugn ........joyee tebarek

  • @deguhaile9582
    @deguhaile9582 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ!

  • @simonmess6286
    @simonmess6286 3 ปีที่แล้ว +2

    Johnnye betam nw mnwedh keep it up!!!

  • @ቃለእግዚአብሔርሲናገር
    @ቃለእግዚአብሔርሲናገር 3 ปีที่แล้ว

    አልፋና ኦሜጋ!
    ዛሬም ያው ነህ!
    አልቅነትና ስልጣን ተላብሰህ!

  • @teketelabimilkiyas7277
    @teketelabimilkiyas7277 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw amizing song God blessed u all

  • @kalkidanelias3898
    @kalkidanelias3898 3 ปีที่แล้ว +1

    Ufffaaaa geta zemnacun berkii yargew arsersacun🙌🙌🙌

  • @tegenehabtamu6184
    @tegenehabtamu6184 3 ปีที่แล้ว +2

    Blessing Joyee

  • @tenagneworkeneyew9526
    @tenagneworkeneyew9526 3 ปีที่แล้ว

    AMEN,AMEN,,,,,OUR GOD IS NOT STORY ,,,,,,>.... love you all'''''''''
    ,

  • @zemanigatu4287
    @zemanigatu4287 2 ปีที่แล้ว +1

    Blessed 🙌

  • @bethlehemandarge5928
    @bethlehemandarge5928 3 ปีที่แล้ว +1

    This worship ❤️ God bless you all

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 3 ปีที่แล้ว +1

    i blessed my Lord name Jesus

  • @Z__Dreamer
    @Z__Dreamer ปีที่แล้ว +1

    After This Worship night, I Re dedicated my life to Christ when I got back home, I tell you that night was filled with the spirit of God, everybody was touched, 2 years later I'm still worshiping this almighty God and serving him with these new Breed of revivalist, I'll never take His Presence for Granted, I'm grateful that he chose me to Host his presence, Praise God

  • @mesfinmenza5244
    @mesfinmenza5244 2 ปีที่แล้ว

    Love u dear John!!!

  • @yohanesteshome6299
    @yohanesteshome6299 3 ปีที่แล้ว +1

    what a song i am in short of words

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 3 ปีที่แล้ว +1

    ጆዬ ብሩክ።

  • @Philiptsega92
    @Philiptsega92 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀሌሉያ 🙌

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 3 ปีที่แล้ว +3

    Be blessed

  • @jershgezzerihun3546
    @jershgezzerihun3546 3 ปีที่แล้ว

    ስወድህ ማለቴ ስወደው በዘመኔ እሰማለው አመልከዋለሁ።

  • @venusterefe1538
    @venusterefe1538 3 ปีที่แล้ว +1

    U nailed it

  • @mimmimiya4141
    @mimmimiya4141 3 ปีที่แล้ว

    Amenn tbarku

  • @bisiratwondimu130
    @bisiratwondimu130 3 ปีที่แล้ว

    God bless you more

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ታሪክ አይደለም !!!!!! እሱ አልፋና ኦሜጋ ነው!!!!! መጨረሻ የሌላው አባቴና ህይወቴ እግዚአብሔር ብቻ ነው!!!!!! ምክንያቱም እርሱ እግዚአብሔር ነው ሁሉን የፈጠራ ....

  • @zemenkefyalew300
    @zemenkefyalew300 3 ปีที่แล้ว +1

    Bless you all.

  • @Obsera7
    @Obsera7 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much y'all 🙌🙌🙌

  • @SH-bd7bv
    @SH-bd7bv 3 ปีที่แล้ว +1

    Walking into the presence of the Lord with this thanksgiving. I wonder where we can find the lyrics please. I tried to write it down but missing some words. God bless you all brothers and sisters in Christ.

  • @etaferawkebede1345
    @etaferawkebede1345 3 ปีที่แล้ว +1

    god bless all

  • @MarieBitew-wn2ud
    @MarieBitew-wn2ud 10 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል!!! አዎ እግዚአብሔር ተርት አይድለህም አሜን አሜን.

  • @lelitgetu4045
    @lelitgetu4045 3 ปีที่แล้ว

    tebarkiln

  • @tmnitasmelash1441
    @tmnitasmelash1441 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 3 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረኩ!!

  • @hymanothgeorgise5488
    @hymanothgeorgise5488 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ብሩክ ናችው

  • @yohannesterfa9446
    @yohannesterfa9446 3 ปีที่แล้ว +5

    if you could leave the lyrics would love to worship with you God bless you

  • @liyaliya2984
    @liyaliya2984 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏💖💖god please

  • @christellemortada1770
    @christellemortada1770 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @dawitbade3423
    @dawitbade3423 3 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS ALL

  • @tigistadele9227
    @tigistadele9227 3 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen.Amen

  • @mike-mk1ll
    @mike-mk1ll 3 ปีที่แล้ว +1

    true!

  • @yeeyesusteketay9954
    @yeeyesusteketay9954 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏

  • @ruthberhanu3134
    @ruthberhanu3134 3 ปีที่แล้ว

    🙌🙌🙌🙌 amen amen

  • @fanosbeyamoerifo2166
    @fanosbeyamoerifo2166 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen I'm blessed thank you all!

  • @rahelmeasho7350
    @rahelmeasho7350 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 ปีที่แล้ว

    ወይ,ጉድ,መናፍቆች,እንዲያው,እግዚአብሔር,ይማራችሁ

  • @ethiotechandfun702
    @ethiotechandfun702 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @tafachbekel6934
    @tafachbekel6934 3 ปีที่แล้ว +3

    ቻናሌን በመቀላቀል ይባረኩ👏

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen elllll

  • @senaitpetros537
    @senaitpetros537 3 ปีที่แล้ว +1

    AmenAmeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abenezertesfaye5142
    @abenezertesfaye5142 3 ปีที่แล้ว

    Hayalan enwedachuwalen

  • @alimazayelech1886
    @alimazayelech1886 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንንን

  • @samefamily6720
    @samefamily6720 3 ปีที่แล้ว

    Wooooooooooooooooooooooye

  • @ethiconicmedia
    @ethiconicmedia 3 ปีที่แล้ว +2

    yes God is not fairytale !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @solomonlakaw8840
    @solomonlakaw8840 3 ปีที่แล้ว +1

    Alifa @ omega Aman

  • @missym5961
    @missym5961 3 ปีที่แล้ว +1

    Can someone please post the lyrics?

  • @guitarsongFitsum_Alemayehu
    @guitarsongFitsum_Alemayehu 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ተረት አይደለም 🙌🙌🙌

  • @tsigedegele7684
    @tsigedegele7684 3 ปีที่แล้ว

    Amlakachin tarat ayidelam

  • @kalkidantefera
    @kalkidantefera 3 ปีที่แล้ว +1

    የመዝሙሩን ግጥም አበራችሁ attach ብታረጉል መልካም ንው
    ተባረኩለኝ

  • @haymanottesfaye5546
    @haymanottesfaye5546 3 ปีที่แล้ว

    Isaiah 44-6 Revelation Α Ω