ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድራማ ላይ ብቻ ነው እንጂ ገሀዱ አለም ላይ የለም እንደዚህ አይነት ፍቅር እና መተሳሰብ
Tekekel drama lay becha
@@jerryorthodoxnat4941 ፕሊስ ደምርኝ
ኧረ አለ በጣም ጥቂት ስለሆነ ነው እንጂ
ለእኔ ፍርድ መስጠት ቢከብደኝም ግን አንድ ነገር ማለት እወዳለሁ እርሱ ለስራ የሚሄድበት ሁላችሁም ሂዱ😥
Eniem esmamalew and meftie hulachum bota mekeyer new
እኮ የኔም ሀሳብ እሄ ነው
አወን
ይህድሁላቸውም
Awwo ewnet
የውሸትም ብሆንም ፍቅር ፍቅር የሚሸት ነገር ስለሰያቹን ሁሌ ጭቀት ስልችት ብሎን ነበር እናመሰግናቸዋለን
ትክል
እኔ ባች ቦታ ብሆን ምን መወስን መሠለሽ ልጀን አልሰጥህም በይው ማለቴ እየመጣ ያያታል በረፍት ግዜው አካበዳችሁት እኮ ከምር ታሪኩ ግን አስገርሙኛል እድህ ያለ ታሪክ ያለ አይመሥለኝም በዚህ በጠማማ ዘመን
በጣምደሰየሚልአባትናቸዉ🙏🙏❤
እኔ በሆን ጨረሸ የመጀመርያ ባሊ እና ያሆኑ ባሊ ሊገናኙ አለፍቅደለችወም ነበር በለ እና ሚስት ሚለያዩት ውደው አይድለማ ችግር ቢኑር ነው ሚፍቱተ ችግር ስላለው ነው ስለዚህ ያ ችግር እደይድገም ሁለትኝ በሊ ለይ አፍፍፍፍፍ አረ ውድ
ዋው የሚገርም መተሳሰብ ነው ምናለ በእውነታው አለም እንደዚ ብንዋደድ ብንተሳሰብ ምድር ገነት ትሆን ነበር።ጥሩና አስተማሪ ድራማ ነው
ደራሲው ግን የትነው ያለው ፕላኔት ላይ መሆን አለበት የሚኖረው እንጂ ምድር ላይ ይሄ ፍቅር የለም ሊኖርም አይችልም
በትክክል ማን ለማን ምቀኛና ሀስድ ነልነበር ነበር አለም በሙሉ ትዋብ ነበር😭💔
ቀላልኮ ነው! ማሰብ ያለብሽ ልጅቷ ትክክለኛው አባቷን የማወቅ መብት እንዳላትና እናትም የማሳወቅ ግዴታ እንዳለባት የሀገሪቷ የቤተሰብ ህግ ይደነግጋል ።ለጊዛዊ ኑሮ ልጅቷ ማን ጋር ትሁን ሳይሆን ዋናው ጉዳይ ትክክለኛ አባቷን ማሳወቅ ነው ።ለኑሮውም ቢሆን 18 አመት ከሞላት በራሷ መወሰን ትችላለች ፤ካልሞላት ግን ከእናቷ ጋር መሆን አለባት! እውነቱ ይደበቅ ከተባለ ደሞ እንደ አባት የሚያስፈልጋትን ማሟላት እና በፈለገው ጊዜ እየመጣ ማየት ይችላል ።በዛ ላይ አሁን አሁን ሀላፊነት የማይሰማቸው አንዳንድ አባቶች በሴት ልጃቸው እየፈፀሙ ካሉት ኢሰባዓዊ ድርጊት እና መጥፎ ነገሮች አንፃር ከእናቷ ጋር ብትሆን የተሻለ ነው
እንዲህ አይነት ፍቅርና ህብረት በገሀዱ አለም ስለሌለ ድራማ ላይ ብቻ ስለሆነ ለችግሩ መፍትሄም ያለው እደራሲው ጋ ብቻ ነው
Ane bexam des yemil fiqr aychebetalew. Ane abrachihu asu asira yemihedbet ager hulachihum hidu👍
እዲህ አይነት ፍቅር የለምእጅ ቢኖር ጥሩነበር
😂😂👍
@@minyoti1412 ፕሊስ ደምርኝ
@@minyoti1412 9ssednie88
@@minyoti1412probably not going out tomorrow sometimes and it’s beer 🍻 so I’m sure you won’t point it off but I’m still in a few days nowhere near there and I’ll ☎️behalf you mysteryt lol lol 😝 lol 😝 P 👕 I’m just lol lol lol 😝 is pl pool 😝 ok
@@AviGamerff20 l
በዚህ ግዜ ወንድ ለልጁፍቅር ቢኖረው የሴቶች እንባ ባልኖረ ነበር እንዲ አይነት ፍቅር ይኖራል ብዬ አልጠብቅም
Tekekel
ፊልም ኢኮ ነዉ ሁናት ማሳለሽ ዜናብ
አዎ ድራማ ነው ግን ድራማ እኮ የሰውልጂ ህይወት ማሳያ ነው
እውነት ነው ግን በምን ድራማውን ያጣፍጡት
@@ledeite3046 ፕሊስ ደምርኝ
የኔ ፍርድ ሁላቹም ለመን አትሄዱም ያኛው ሰውየ መስራት ካልቻለ በህመሙ ምክንያት አማራጩ አብረው መሄድ ነው
እውነት እውነት መሆኑ አይቀርም እውነቱን ተናግረሽ ፍርድሽ ተቀብለሽ የቀረው ዘመንሽ በሰላም መኖር እሻላል::
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለ ያገሬ ሰው
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!!!!
ኡፉፉፉፉፉፉ እውነት ነው ግን? ይህ የቤተሰብ ፉቅር የፈጠራችሁ እግዚአብሔር መላ ይፉጠርላችሁ እኔ እቺልጅ ከማን እንደምትሆን ለመወሰን ይከብደኛል ።
በጣም ሚገርም መተሳሰብ ነው እውነታው አለም ግን እንደዛ የለም እንጂ የልጄ አባት የሚስቴ ባል ሆ
ጨነቀኝ መጨረሻው ናፈቀኝ ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤
እኮ
Ahunim alrefedem hakun yweku
በድራማ ብቻ ባይሆን ደስ ይል ነበር
እረ እናት በምንም አይነት መንገድ ቢሆን ከልጇ አትለይም እና አብራችሁት ሂዱና አብራችሁ ኑሩ
ወይኔ ላዲማጩ ይቅርና ለባለታሪኩ መወስን ከባዲ ነው ውይ ፈተና
እረፍት ሲኖረዉ እየመጣ ይያት ልጁም እየሄደች ትጠይቀው ግን እናቷ ጋር ትኑር ባይ ነኝ
የሚስቴ ባል የልጄ አባት kkkkkkkkkkk
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ብት ይበል እኔ ምለው ግን የድሮ ፍቅረኛዬና የሁኑ ፍቅረኛ ባገናኛቸው እንደዚህ ፍቅር በፍቅር ይሆናሉ ክክክክ ልሞክራቸው
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አሉ !!!ጭራሽ ባሌንና የልጄን አባት በፍቅር መኖር እረ አይመስለኝም
መላኩ አሳዘነኝ😭አባቴ የኔ ስስት ናፍቆቴ አባቴ ህመሜ አባቴ በሰላሙ ቦታ ያሳርፍልኝ
ደስ ሚለውድራማ መሆኑ ትክክልኛ ምድርላይ የለም ግን ዋናው ፍቅርናው ባለቤትሽም ታማሚነው ያሚርዳችሁም የመጀመሪያ ባልሽነው ፍቅርካለ ሁላችሁም መሄድምንም አይክብድም ግ እውነት እሄን ህይውት አለ ግን አንቺ ጥፋትኛነሽ መጀመሪያውን ከባልሽሌላ ለምን ሄድሽና የ20ቀን ልጅ ልትሆንቻልሽ በሆድሽ የያዝሽው የሌላስው ከሆን መጀመሪያውን እውነታመናገርነባርብሽ
አይ እዲህ አይነት መተሳሰብ ባሁኑ ጊዜ የለምግን እደዉ እኔ በናተ ቦታ ብሆን የድሮ ባልሽ ወደ ተቀየረበት ሃገር አብሮ መሄድ የተሻለ ነዉግን ታሪኩ ከእዉነት የራቀ ነዉ
ቤታችሁን አከራይታችሁ እሱጋ ሂዱ ያለዛ ብጥብጥ ነዉ እሱም መስራት አይችልም ደስ ስትሉ
የሚገርምነው በጣም ግን እውነት እትዮጵያ ውሰጥ ነው እትዮጵያ እንደዝህ አይነት ፍቅር መተሳሰብ አለ እንዴ?? ውይ ግን ለሁለቱም መፍረድ ከባድነው
እደኔ መሄድ የለብነም እንችላለን ከዝሄው ካላችሁ ለስራ የሚሄደው እየመጣ ይያችሁ ወድ ነው ግን ለናት ከባድነው የልጅ መለየት ስለዝህ ትኑር ከናተጋር ነው የምለው አችም እውነቱን ተናግረሽ ቆረጠም አልቆረጠም ይለይለት
ኧረወደዛ የሚስቴ ባል ገለመሌ እንደዚህ አይነት የጣውንት ፍቅር ኢትዮጵያ ውስጥ የለም የለለ ነገር አታሳዩን😂😂😂😂
የኔ ሀሳብ እድዝህ አይነት ፍቅር ቢኖር ንሮ ይዞት ይሂድ ነዉ የምለዉ እሱ ለናተ ስል የህን ያህል አመት ኑሮል ስለዝህ ይገበዋል እራሱን አሳልፎ ሰጠ የሰዉ ስሜት ይግባችሁ
እኳን የሚስቱን ልጅ የዝህን ያህል መዉደድ የራሱንም ልጅ የዝህን ያህል አይወድም ቲሽ🙄🙄🙄🙄
ሴት ማመን። ልጆቼን በሙሉ DNA ማስመርመር አለብኝ😮
አቤጋ😍😍😘😘ስላየዉህ ደስስስ ብሎኛል😍😍የወንዜ ልጅ።ታሪኩ በጣም አሳዛኝ ነዉ እንደኔ ከመላኩ ጋ አብራችሁ ብትሄዱ ባይ ነኝ። ታዬ ስራ ስለሌለዉ ማለት ነዉ።
ደስ የሚል ታሪክ ነው ጥያቄው ይከብዳል
አቢዮት ዋውውውው በርታልኝ ታሪኩ ግን ድራማ ላይ እንጂ በእንደዚህ አይነት አረ አይታሰብም
Betama kebada new gen yalowu amrca anda new huletunam alktate kemelku gara agera mekayera yehe anda meftee yehonala beyee asebalo enda ena
ሁላችሁም በፍቅር የምትኖሩበትና ሰላም የሚፈጠር ነገር ያምጣ እግዚአብሔር ከዚህ መካከል አንዳችሁም መለያየት ጥሩ ዉሳኔ አይደለም
ቤተሰቡን ሚስተዳድረዉ እሱ ስለሆነ ሁላችሁም አብራቹ ሂዱ እሱ እስራዉ ሀገር
ሁላቹህም አብራቹህ ሂዱ ግን መላኩ ልጁ አለመሆኗን ማወቅ አለበት ግን በዚህ ሁኔታ ሳይሆን በፍቅር ሁላቹህም አንድ ላይ እየኖራቹህ ብትነግሩት ጡሩነው ልጀን ልውሰድ ስላለ ብቻ ልጅህ አይደለችም ማለት ይከብዳን ግን እውነቱን ማወቅ አለባቸው ሁላቸውም
እኳን ደህና መጣችሁ አሪፊ ድራማ ነዉ ቀጥሉበት
ፍቅር እፊልም ላይ ብቻነዉጅ ወእዉነቱ አለም በፍፁም የለም የሚሥቴ ባል የልጀ አባት የለም
ሁላቹንም ሚያስተዳድራችዉ እሱ ስለሆነ ተከትላቹት ኢዱ ያፍኪንም እዛ ትማር።
እንኳን በሰለም መጠቹ
ደስ ይላል ግን በእውነቱ አለም አሳድገው መድፈር ነው
ሶላቱነውየተሰማኝ እኔ🥰🥰
በጣም ይጨንቃል ልጁ እዳልሆነች እውነቱን መወቅ አለበት ባይ ነኝ
በጣም ከባድ ነው ግን አንድ ሀሳብ መጣልኝ ለምን አብራቹህ አትሄዱም
እረ በሀገራችን አይደለም በአለማችን የሌለ ነገር ታሪክ ነውኮ ምሰሩት።እረ በስመአም ምንም አይሆንምም😒
ድራማ ላይ ብቻ ባይሆን ምን ነበረበት
Kebadi new yewusani
ሁላችሁም አንድ ላይ ሂዱ መላኩ ቤተሰቡን የሚያስተዳድር ከሆነ አብራችሁ ሂዱ አስኪንም ትምርቷን እዛ መቀጠል ትችላለች ግን ታዬ የልብ ታማሚ ከሆነ ሙቀት ቦታ መሄዱ አስጊ ነው አፋር ሙቀት መሰለኝ
እደኔ አስተሳሰብ ልጁ ቢወድም መርዳት ቢፈልግም ከናቷ ጋር ሁና መሆን አለበት ምክንያቱም ወደዋላ መመለስ ትርፉ ችግር ነው የራሱን ትዳር መጀመር አለበት ለልጅ መጨነቅም ማሰብም ያለበት ብቸኛ ስትሆን ነው የናቷን ትዳር ለማበላሸት ነው መቻቻልን እኩልነት ሁሉንም ያበረታል ሁሉንም ያሸንፋል ከመለያየት አንድነት ጉልበት ነውበይበልጥ እምትጎዳው ልጅቱ ናት ።
ዋዉ
በጣም ለውሳኔ የሚከብድ ነው በተቻለ መጠን ታየን መንከባከብ ይሻላል ግን ልጅቷ እንዴት ሁለት አባት አለኝ ብላ አመነች
በጠም ከበድ ነው ምን እንደ ምል አለቅም ግን ሁለቹም አብረቹሁ ብትሄዱ የታሸለነው በይነኝ
ግራአ ያጋአባአል💔😭🙏
Ye mestye bale ye lije abat eyalu new lebele ehiii Gera megabat becha mechershaw men yehon ehii 🤔🤔🤔
እነዚህ ድራማዎች የሚፅፉት ሰዎች ሌላ ፕላኔት ላይ ነው የሚኖሩት? ምድር ላይ የሌለ ነገር ነው የሚፅፉት😂😂😂
AFIR KELILE HULACHIHUM HEDEWE::
እኔ ግን እንደማሥበው እውነተኛ ታሪከሰ ከሖነ መላኩ ተጎድቷል ሥለዚህ ይሔኛውም ሥትሔድ ይጓዳል ሥለዚህ ሚሥጥሩ እንደተደበቀ እሱ ወደተቀየረበት ቦታ አብራችሁ ሣትለያዩ መሔድ ሣይሻል አይቀርም
አንቺ ስራ ጀምሪ ወይ ከባልሽ ጋር ሱቅ ከፍታቹ ስሩ ልጅቷ ካንቺ ጋር ትሁን የድሮ ባልሽ ሌላ ዝውውር ይጠይቅ ወይም ያለውን ችግር ለመስራቤቱ ይናገር አፋር ግን እዴትነው ለልጅ የሚመቸው በዛ ላይ ባልሽ የልብ ህመምተኛነው እንዳላቹ እንድትቆዩና ልጅቷ እራስዎን እስክትችል ምንም ዝውውር አይኑር ለመስራቤቱ ሁላችሁም ሄዳቹ መለመን ዝውውሩ እንዲቀር ይሄ ነገር መቆረጥ የለበትም በሱ ምትክ ልጅ የሌለው ሰው በቃ ያዘዎውሩ ይሄንን በግልፅ ተነጋገሩ ምናለ ብንረዳዳ ስታገባ ልጅቷ ወዳቹ ሳይሆን በግድ ትለያያላቹ 😁💚💛❤🙏
ኧረ እኔ እንዳሀለ ነገር ድራማ ላይ ነዉ የማየዉ ሆሆሆሆሆሆሆ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
ክክክ
በስማም ፍርድ መስጠት ይከብዳል😭😭😭😭😭😘
😂😂😂yatingaw pilant ly nw
ዬት ሀገር ድራማነው በናታቹ
ደሥሢሉ❤❤
አይ ሴቶች ጉዳቹ አያልቅም🤭
ድራማው ያንቃል ክክክክክክክክ
ተባረኩ
ለመወሰን በጣም ከባድ ነው 😭😭😭
Yemayesil negr end inkwan yetim yelam
እሯ ከባድ ነው በጣም
አይይይይ በዚች አለም እድህ ያለ ፍቅር የለም
ምን አይነት ቀልድ ነው የሚቀልዱት እርሱ ምን ያድርጉ እኛ ውጪ ሃገር የሞንኖር ሱውች ነው ችግሩ ማይረቡ ፊልሞች ቁጭ ብለን እናየለን
ልሹፈዉ እና እኮምታለሁ😢😍
ሁላችሁም ከመላኩ ጋር ሂዱና ኑሩ ምክንያቱም ታየ ስራ ከሌሌው ኧዛም መስራት ይችላል
በጣም ይከብዳል እውነቱን ንገሪው የእውነተኛ አባታን ማወቅ አለባት አባትም የአካሉ ክፍይ ልጅ መሆናን ማወቅ መብቱነው ጥፍቱ ካንቺ ነው ግን እምታስተካክይው አንቺው ነሽ እውነትን በመናገር
ስህተት ውሸት ክህደት የነዚህ ሁሉ ልጅ አድጎ አሳርሽን አበላሽ ከአንችም አልፎ ለሌሎችም እዳ ሆንሽ ሁለት ወዶ አይሆንም ማለቴ ፍቅር እና ገንዘብን እውነትን ወስነሽ መኖር ጎመን በጤና ነው ይባል የለ።
ሀሠሠአከኸ
Wow nic films
እማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አሉ 😂
Aerif new beratu Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለች እማዬ
ለመፍረድ ይከብዳል ግን ትልቁ ስህተት እናትየዋ ጋር ነው አባቷ እንዳልሆነ እየሠወቀች እሄ ሁሉ ግዜ ለምን ደበቀች እንደተለያዩ ልጅቷም የሱ እንዳልሆነች መናገር ነበረባት እንደዚህ አይነት ነገር ትልቅ ዋጋ ስለሚያስከፍል ከመጀመርያው ተናግሮ የሚመጣውን በፀጋ መቀበል ነው
አዬ ፌስቡክ 😁
ይስራዉን አቀዋለለን እኮ😁😁😋😌
የሚስቴ ባል🤔🤔🤔😂
ለምን እናቴም ከሱጋ አጠዱም ፍቅራችሁ ከሚደፈርስ እዚ ስራም ከለለቹ አብራችሁ እዛ ብትኖሩ አርፍነው
አይ ይሄኳ አስተማሪ አይሆንም ምክንያቱም በዚህ ዘመን እኳን አድቤት አድ አገርም አብሮ ለመኖር አይስማሙም
ምክር ልጂቶ ፈልጋ እንጂ
ተጋንዋል በዛላይ በእውነት ለመናገር ይሄ ከእውነት የራቀ ነው የስሩ ቀሽሞች ናቸው18 አመት በላይ የሆናት ሴት ባል አግብታ (boyfriend)ይዛ የትም አድራ ወላ የምትመጣ ሴትዮ አባጓሮ ስትፈጥሩ move ውን አጠፍችሁት በፍፅም እይመስልም ወልዳ የልጅ ልጅ የምታይባትን
ከተለያዩ ሴቶች መውለድ ከባድ የሚሆነው ለዚህ ነው ብቻ ከባድ ከባድ ነው እርዳኝ ጌታዬ😰
ሁላችሁም አብራችሁ ህዱ
Good job 😊
ለ x ባልሽ ልጁ አለመሆንዋን እንዳትነግሪው ለልጅ ሲባል አይደል እንዴ ሚለፋው ሚሰራው ልጁ ከስራው እንደምትበልጥበት ጠይቂውና ወስኝ በይው ስራና ለልጅ መቼም ሊወዳደሩ አይችሉም
ይቺሤት የነሀይሌ እናት አይደለቺም እንዴ
አወ ነች
አመሠግናለሁ ሁቢ
mawsan Yekebdal🥺
hulacum and lay hidu
በጣም የሚከብድ ነውቢሆንም ግን ለታዬ እውነቱ ይነገረው እናንተ ካልነገራችሁትበቃ እኔ እነግረዋለሁ
የኛወችላይ ሥትሠራ አቤት ገጠሬነዉ የምትመሥለዉ
ድራማ ላይ ብቻ ነው እንጂ ገሀዱ አለም ላይ የለም እንደዚህ አይነት ፍቅር እና መተሳሰብ
Tekekel drama lay becha
@@jerryorthodoxnat4941 ፕሊስ ደምርኝ
ኧረ አለ በጣም ጥቂት ስለሆነ ነው እንጂ
ለእኔ ፍርድ መስጠት ቢከብደኝም ግን አንድ ነገር ማለት እወዳለሁ እርሱ ለስራ የሚሄድበት ሁላችሁም ሂዱ😥
Eniem esmamalew and meftie hulachum bota mekeyer new
እኮ የኔም ሀሳብ እሄ ነው
አወን
ይህድሁላቸውም
Awwo ewnet
የውሸትም ብሆንም ፍቅር ፍቅር የሚሸት ነገር ስለሰያቹን ሁሌ ጭቀት ስልችት ብሎን ነበር እናመሰግናቸዋለን
ትክል
እኔ ባች ቦታ ብሆን ምን መወስን መሠለሽ ልጀን አልሰጥህም በይው ማለቴ እየመጣ ያያታል በረፍት ግዜው አካበዳችሁት እኮ ከምር ታሪኩ ግን አስገርሙኛል እድህ ያለ ታሪክ ያለ አይመሥለኝም በዚህ በጠማማ ዘመን
በጣምደሰየሚልአባትናቸዉ🙏🙏❤
እኔ በሆን ጨረሸ የመጀመርያ ባሊ እና ያሆኑ ባሊ ሊገናኙ አለፍቅደለችወም ነበር በለ እና ሚስት ሚለያዩት ውደው አይድለማ ችግር ቢኑር ነው ሚፍቱተ ችግር ስላለው ነው ስለዚህ ያ ችግር እደይድገም ሁለትኝ በሊ ለይ አፍፍፍፍፍ አረ ውድ
ዋው የሚገርም መተሳሰብ ነው ምናለ በእውነታው አለም እንደዚ ብንዋደድ ብንተሳሰብ ምድር ገነት ትሆን ነበር።ጥሩና አስተማሪ ድራማ ነው
ደራሲው ግን የትነው ያለው ፕላኔት ላይ መሆን አለበት የሚኖረው እንጂ ምድር ላይ ይሄ ፍቅር የለም ሊኖርም አይችልም
በትክክል ማን ለማን ምቀኛና ሀስድ ነልነበር ነበር አለም በሙሉ ትዋብ ነበር😭💔
ቀላልኮ ነው! ማሰብ ያለብሽ ልጅቷ ትክክለኛው አባቷን የማወቅ መብት እንዳላትና እናትም የማሳወቅ ግዴታ እንዳለባት የሀገሪቷ የቤተሰብ ህግ ይደነግጋል ።ለጊዛዊ ኑሮ ልጅቷ ማን ጋር ትሁን ሳይሆን ዋናው ጉዳይ ትክክለኛ አባቷን ማሳወቅ ነው ።ለኑሮውም ቢሆን 18 አመት ከሞላት በራሷ መወሰን ትችላለች ፤ካልሞላት ግን ከእናቷ ጋር መሆን አለባት! እውነቱ ይደበቅ ከተባለ ደሞ እንደ አባት የሚያስፈልጋትን ማሟላት እና በፈለገው ጊዜ እየመጣ ማየት ይችላል ።በዛ ላይ አሁን አሁን ሀላፊነት የማይሰማቸው አንዳንድ አባቶች በሴት ልጃቸው እየፈፀሙ ካሉት ኢሰባዓዊ ድርጊት እና መጥፎ ነገሮች አንፃር ከእናቷ ጋር ብትሆን የተሻለ ነው
እንዲህ አይነት ፍቅርና ህብረት በገሀዱ አለም ስለሌለ ድራማ ላይ ብቻ ስለሆነ ለችግሩ መፍትሄም ያለው እደራሲው ጋ ብቻ ነው
Ane bexam des yemil fiqr aychebetalew. Ane abrachihu asu asira yemihedbet ager hulachihum hidu👍
እዲህ አይነት ፍቅር የለምእጅ ቢኖር ጥሩነበር
😂😂👍
@@minyoti1412 ፕሊስ ደምርኝ
@@minyoti1412 9ssednie88
@@minyoti1412probably not going out tomorrow sometimes and it’s beer 🍻 so I’m sure you won’t point it off but I’m still in a few days nowhere near there and I’ll ☎️behalf you mysteryt lol lol 😝 lol 😝 P 👕 I’m just lol lol lol 😝 is pl pool 😝 ok
@@AviGamerff20 l
በዚህ ግዜ ወንድ ለልጁፍቅር ቢኖረው የሴቶች እንባ ባልኖረ ነበር እንዲ አይነት ፍቅር ይኖራል ብዬ አልጠብቅም
Tekekel
ፊልም ኢኮ ነዉ ሁናት ማሳለሽ ዜናብ
አዎ ድራማ ነው ግን ድራማ እኮ የሰውልጂ ህይወት ማሳያ ነው
እውነት ነው ግን በምን ድራማውን ያጣፍጡት
@@ledeite3046 ፕሊስ ደምርኝ
የኔ ፍርድ ሁላቹም ለመን አትሄዱም ያኛው ሰውየ መስራት ካልቻለ በህመሙ ምክንያት አማራጩ አብረው መሄድ ነው
እውነት እውነት መሆኑ አይቀርም እውነቱን ተናግረሽ ፍርድሽ ተቀብለሽ የቀረው ዘመንሽ በሰላም መኖር እሻላል::
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለ ያገሬ ሰው
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!!!!
ኡፉፉፉፉፉፉ እውነት ነው ግን? ይህ የቤተሰብ ፉቅር የፈጠራችሁ እግዚአብሔር መላ ይፉጠርላችሁ እኔ እቺልጅ ከማን እንደምትሆን ለመወሰን ይከብደኛል ።
በጣም ሚገርም መተሳሰብ ነው እውነታው አለም ግን እንደዛ የለም እንጂ የልጄ አባት የሚስቴ ባል ሆ
ጨነቀኝ መጨረሻው ናፈቀኝ ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤
እኮ
Ahunim alrefedem hakun yweku
በድራማ ብቻ ባይሆን ደስ ይል ነበር
እረ እናት በምንም አይነት መንገድ ቢሆን ከልጇ አትለይም እና አብራችሁት ሂዱና አብራችሁ ኑሩ
ወይኔ ላዲማጩ ይቅርና ለባለታሪኩ መወስን ከባዲ ነው ውይ ፈተና
እረፍት ሲኖረዉ እየመጣ ይያት ልጁም እየሄደች ትጠይቀው ግን እናቷ ጋር ትኑር ባይ ነኝ
የሚስቴ ባል የልጄ አባት kkkkkkkkkkk
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ብት ይበል እኔ ምለው ግን የድሮ ፍቅረኛዬና የሁኑ ፍቅረኛ ባገናኛቸው እንደዚህ ፍቅር በፍቅር ይሆናሉ ክክክክ ልሞክራቸው
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አሉ !!!ጭራሽ ባሌንና የልጄን አባት በፍቅር መኖር እረ አይመስለኝም
መላኩ አሳዘነኝ😭አባቴ የኔ ስስት ናፍቆቴ አባቴ ህመሜ አባቴ በሰላሙ ቦታ ያሳርፍልኝ
ደስ ሚለውድራማ መሆኑ ትክክልኛ ምድርላይ የለም ግን ዋናው ፍቅርናው ባለቤትሽም ታማሚነው ያሚርዳችሁም የመጀመሪያ ባልሽነው ፍቅርካለ ሁላችሁም መሄድምንም አይክብድም ግ እውነት እሄን ህይውት አለ ግን አንቺ ጥፋትኛነሽ መጀመሪያውን ከባልሽሌላ ለምን ሄድሽና የ20ቀን ልጅ ልትሆንቻልሽ በሆድሽ የያዝሽው የሌላስው ከሆን መጀመሪያውን እውነታመናገርነባርብሽ
አይ እዲህ አይነት መተሳሰብ ባሁኑ ጊዜ የለም
ግን እደዉ እኔ በናተ ቦታ ብሆን የድሮ ባልሽ ወደ ተቀየረበት ሃገር አብሮ መሄድ የተሻለ ነዉ
ግን ታሪኩ ከእዉነት የራቀ ነዉ
ቤታችሁን አከራይታችሁ እሱጋ ሂዱ ያለዛ ብጥብጥ ነዉ እሱም መስራት አይችልም ደስ ስትሉ
የሚገርምነው በጣም ግን እውነት እትዮጵያ ውሰጥ ነው እትዮጵያ እንደዝህ አይነት ፍቅር መተሳሰብ አለ እንዴ?? ውይ ግን ለሁለቱም መፍረድ ከባድነው
እደኔ መሄድ የለብነም እንችላለን ከዝሄው ካላችሁ ለስራ የሚሄደው እየመጣ ይያችሁ ወድ ነው ግን ለናት ከባድነው የልጅ መለየት ስለዝህ ትኑር ከናተጋር ነው የምለው አችም እውነቱን ተናግረሽ ቆረጠም አልቆረጠም ይለይለት
ኧረወደዛ የሚስቴ ባል ገለመሌ እንደዚህ አይነት የጣውንት ፍቅር ኢትዮጵያ ውስጥ የለም የለለ ነገር አታሳዩን😂😂😂😂
የኔ ሀሳብ እድዝህ አይነት ፍቅር ቢኖር ንሮ ይዞት ይሂድ ነዉ የምለዉ እሱ ለናተ ስል የህን ያህል አመት ኑሮል ስለዝህ ይገበዋል እራሱን አሳልፎ ሰጠ የሰዉ ስሜት ይግባችሁ
እኳን የሚስቱን ልጅ የዝህን ያህል መዉደድ የራሱንም ልጅ የዝህን ያህል አይወድም ቲሽ
🙄🙄🙄🙄
ሴት ማመን። ልጆቼን በሙሉ DNA ማስመርመር አለብኝ😮
አቤጋ😍😍😘😘ስላየዉህ ደስስስ ብሎኛል😍😍የወንዜ ልጅ።ታሪኩ በጣም አሳዛኝ ነዉ እንደኔ ከመላኩ ጋ አብራችሁ ብትሄዱ ባይ ነኝ። ታዬ ስራ ስለሌለዉ ማለት ነዉ።
ደስ የሚል ታሪክ ነው ጥያቄው ይከብዳል
አቢዮት ዋውውውው በርታልኝ
ታሪኩ ግን ድራማ ላይ እንጂ በእንደዚህ አይነት አረ አይታሰብም
Betama kebada new gen yalowu amrca anda new huletunam alktate kemelku gara agera mekayera yehe anda meftee yehonala beyee asebalo enda ena
ሁላችሁም በፍቅር የምትኖሩበትና ሰላም የሚፈጠር ነገር ያምጣ እግዚአብሔር ከዚህ መካከል አንዳችሁም መለያየት ጥሩ ዉሳኔ አይደለም
ቤተሰቡን ሚስተዳድረዉ እሱ ስለሆነ ሁላችሁም አብራቹ ሂዱ እሱ እስራዉ ሀገር
ሁላቹህም አብራቹህ ሂዱ ግን መላኩ ልጁ አለመሆኗን ማወቅ አለበት ግን በዚህ ሁኔታ ሳይሆን በፍቅር ሁላቹህም አንድ ላይ እየኖራቹህ ብትነግሩት ጡሩነው ልጀን ልውሰድ ስላለ ብቻ ልጅህ አይደለችም ማለት ይከብዳን ግን እውነቱን ማወቅ አለባቸው ሁላቸውም
እኳን ደህና መጣችሁ አሪፊ ድራማ ነዉ ቀጥሉበት
ፍቅር እፊልም ላይ ብቻነዉጅ ወእዉነቱ አለም በፍፁም የለም የሚሥቴ ባል የልጀ አባት የለም
ሁላቹንም ሚያስተዳድራችዉ እሱ ስለሆነ ተከትላቹት ኢዱ ያፍኪንም እዛ ትማር።
እንኳን በሰለም መጠቹ
ደስ ይላል ግን በእውነቱ አለም አሳድገው መድፈር ነው
ሶላቱነውየተሰማኝ እኔ🥰🥰
በጣም ይጨንቃል ልጁ እዳልሆነች እውነቱን መወቅ አለበት ባይ ነኝ
በጣም ከባድ ነው ግን አንድ ሀሳብ መጣልኝ ለምን አብራቹህ አትሄዱም
እረ በሀገራችን አይደለም በአለማችን የሌለ ነገር ታሪክ ነውኮ ምሰሩት።
እረ በስመአም ምንም አይሆንምም😒
ድራማ ላይ ብቻ ባይሆን ምን ነበረበት
Kebadi new yewusani
ሁላችሁም አንድ ላይ ሂዱ መላኩ ቤተሰቡን የሚያስተዳድር ከሆነ አብራችሁ ሂዱ አስኪንም ትምርቷን እዛ መቀጠል ትችላለች ግን ታዬ የልብ ታማሚ ከሆነ ሙቀት ቦታ መሄዱ አስጊ ነው አፋር ሙቀት መሰለኝ
እደኔ አስተሳሰብ ልጁ ቢወድም መርዳት ቢፈልግም ከናቷ ጋር ሁና መሆን አለበት ምክንያቱም ወደዋላ መመለስ ትርፉ ችግር ነው
የራሱን ትዳር መጀመር አለበት
ለልጅ መጨነቅም ማሰብም ያለበት ብቸኛ ስትሆን ነው የናቷን ትዳር ለማበላሸት ነው መቻቻልን እኩልነት ሁሉንም ያበረታል ሁሉንም ያሸንፋል ከመለያየት አንድነት ጉልበት ነው
በይበልጥ እምትጎዳው ልጅቱ ናት ።
ዋዉ
በጣም ለውሳኔ የሚከብድ ነው በተቻለ መጠን ታየን መንከባከብ ይሻላል ግን ልጅቷ እንዴት ሁለት አባት አለኝ ብላ አመነች
በጠም ከበድ ነው ምን እንደ ምል አለቅም ግን ሁለቹም አብረቹሁ ብትሄዱ የታሸለነው በይነኝ
ግራአ ያጋአባአል💔😭🙏
Ye mestye bale ye lije abat eyalu new lebele ehiii
Gera megabat becha mechershaw men yehon ehii 🤔🤔🤔
እነዚህ ድራማዎች የሚፅፉት ሰዎች ሌላ ፕላኔት ላይ ነው የሚኖሩት? ምድር ላይ የሌለ ነገር ነው የሚፅፉት😂😂😂
AFIR KELILE HULACHIHUM HEDEWE::
እኔ ግን እንደማሥበው እውነተኛ ታሪከሰ ከሖነ መላኩ ተጎድቷል ሥለዚህ ይሔኛውም ሥትሔድ ይጓዳል ሥለዚህ ሚሥጥሩ እንደተደበቀ እሱ ወደተቀየረበት ቦታ አብራችሁ ሣትለያዩ መሔድ ሣይሻል አይቀርም
አንቺ ስራ ጀምሪ ወይ ከባልሽ ጋር ሱቅ ከፍታቹ ስሩ ልጅቷ ካንቺ ጋር ትሁን የድሮ ባልሽ ሌላ ዝውውር ይጠይቅ ወይም ያለውን ችግር ለመስራቤቱ ይናገር አፋር ግን እዴትነው ለልጅ የሚመቸው በዛ ላይ ባልሽ የልብ ህመምተኛነው እንዳላቹ እንድትቆዩና ልጅቷ እራስዎን እስክትችል ምንም ዝውውር አይኑር ለመስራቤቱ ሁላችሁም ሄዳቹ መለመን ዝውውሩ እንዲቀር ይሄ ነገር መቆረጥ የለበትም በሱ ምትክ ልጅ የሌለው ሰው በቃ ያዘዎውሩ ይሄንን በግልፅ ተነጋገሩ ምናለ ብንረዳዳ ስታገባ ልጅቷ ወዳቹ ሳይሆን በግድ ትለያያላቹ 😁💚💛❤🙏
ኧረ እኔ እንዳሀለ ነገር ድራማ ላይ ነዉ የማየዉ ሆሆሆሆሆሆሆ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
ክክክ
በስማም ፍርድ መስጠት ይከብዳል
😭😭😭😭😭😘
😂😂😂yatingaw pilant ly nw
ዬት ሀገር ድራማነው በናታቹ
ደሥሢሉ❤❤
አይ ሴቶች ጉዳቹ አያልቅም🤭
ድራማው ያንቃል ክክክክክክክክ
ተባረኩ
ለመወሰን በጣም ከባድ ነው 😭😭😭
Yemayesil negr end inkwan yetim yelam
እሯ ከባድ ነው በጣም
አይይይይ በዚች አለም እድህ ያለ ፍቅር የለም
ምን አይነት ቀልድ ነው የሚቀልዱት እርሱ ምን ያድርጉ እኛ ውጪ ሃገር የሞንኖር ሱውች ነው ችግሩ ማይረቡ ፊልሞች ቁጭ ብለን እናየለን
ልሹፈዉ እና እኮምታለሁ😢😍
ሁላችሁም ከመላኩ ጋር ሂዱና ኑሩ ምክንያቱም ታየ ስራ ከሌሌው ኧዛም መስራት ይችላል
በጣም ይከብዳል እውነቱን ንገሪው የእውነተኛ አባታን ማወቅ አለባት አባትም የአካሉ ክፍይ ልጅ መሆናን ማወቅ መብቱነው ጥፍቱ ካንቺ ነው ግን እምታስተካክይው አንቺው ነሽ እውነትን በመናገር
ስህተት ውሸት ክህደት የነዚህ ሁሉ ልጅ አድጎ አሳርሽን አበላሽ ከአንችም አልፎ ለሌሎችም እዳ ሆንሽ ሁለት ወዶ አይሆንም ማለቴ ፍቅር እና ገንዘብን እውነትን ወስነሽ መኖር ጎመን በጤና ነው ይባል የለ።
ሀሠሠአከኸ
Wow nic films
እማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አሉ 😂
Aerif new beratu Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለች እማዬ
ለመፍረድ ይከብዳል ግን ትልቁ ስህተት እናትየዋ ጋር ነው አባቷ እንዳልሆነ እየሠወቀች እሄ ሁሉ ግዜ ለምን ደበቀች እንደተለያዩ ልጅቷም የሱ እንዳልሆነች መናገር ነበረባት እንደዚህ አይነት ነገር ትልቅ ዋጋ ስለሚያስከፍል ከመጀመርያው ተናግሮ የሚመጣውን በፀጋ መቀበል ነው
አዬ ፌስቡክ 😁
ይስራዉን አቀዋለለን እኮ😁😁😋😌
የሚስቴ ባል🤔🤔🤔😂
ለምን እናቴም ከሱጋ አጠዱም ፍቅራችሁ ከሚደፈርስ እዚ ስራም ከለለቹ አብራችሁ እዛ ብትኖሩ አርፍነው
አይ ይሄኳ አስተማሪ አይሆንም ምክንያቱም በዚህ ዘመን እኳን አድቤት አድ አገርም አብሮ ለመኖር አይስማሙም
ምክር ልጂቶ ፈልጋ እንጂ
ተጋንዋል በዛላይ በእውነት ለመናገር ይሄ ከእውነት የራቀ ነው የስሩ ቀሽሞች ናቸው
18 አመት በላይ የሆናት ሴት ባል አግብታ (boyfriend)ይዛ የትም አድራ ወላ የምትመጣ ሴትዮ አባጓሮ ስትፈጥሩ move ውን አጠፍችሁት
በፍፅም እይመስልም ወልዳ የልጅ ልጅ የምታይባትን
ከተለያዩ ሴቶች መውለድ ከባድ የሚሆነው ለዚህ ነው ብቻ ከባድ ከባድ ነው እርዳኝ ጌታዬ😰
ሁላችሁም አብራችሁ ህዱ
Good job 😊
ለ x ባልሽ ልጁ አለመሆንዋን እንዳትነግሪው ለልጅ ሲባል አይደል እንዴ ሚለፋው ሚሰራው ልጁ ከስራው እንደምትበልጥበት ጠይቂውና ወስኝ በይው ስራና ለልጅ መቼም ሊወዳደሩ አይችሉም
ይቺሤት የነሀይሌ እናት አይደለቺም እንዴ
አወ ነች
አመሠግናለሁ ሁቢ
mawsan Yekebdal🥺
hulacum and lay hidu
በጣም የሚከብድ ነው
ቢሆንም ግን ለታዬ እውነቱ ይነገረው እናንተ ካልነገራችሁት
በቃ እኔ እነግረዋለሁ
የኛወችላይ ሥትሠራ አቤት ገጠሬነዉ የምትመሥለዉ