ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የልባችንን ቁስል ስለተናገራችሁልን በጣም እናመሰግናለን።ይህ የስደተኞች እውነተኛ ታሪክ👌👌😭😭😭😭
ነቅዕ ድራማን እንዳ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው የሰላም አምላክ ከሁላችንም ጋር ይሁን ደሰሰሰሰ የሚል ሚሸት ይሁንልን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen marr😘😘😘😘
Amennn
ኣሜን
ይገርማል አርብ ሀገር የምንኖረው ሁሉ ደልቶን ይመስላቸዋል ሆሆሆሆሆ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Hhhh min albchew
በጣም ተቀምጠን ብር እምናፍስ ዪመስላቸል
አረብ
😭😭😭😭😭😭😭😭ewnti
በጣምም
ዛሬስ የልቤን ነው የሰራችሁት ድራማ ሳይሆን እውነታውን ነው እግዚአብሔር ለእንደዚህ አይነት ቤተሰቦች ልቦና ይስጣቸው እናንተንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ በርቱ
እህቶች ይሄ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ሀገር ቤት ያሉ ቤተሰቦችን ያስተምራል
በጣምማሬበጣምነቃከተጀመረጀምሮልብየሚነካመልክትያሥተላልፉሉዋውውውውተዋኒያኖቹበረቱ።ደረሲንብረትገላውቀጥልበዚሑበረታየምናየውምእኛውየአረብሐገረሴቶችነንየሣምትሠውይበለን
ፈጣሪ ሆይ አንበጣንዘረኛን ከሀገራችን አጥፋልን ሀገራችንን ሰላም አርግልን አሚንአይ ስደት አይኑ ይጥፋ
አሚንንንንን
አሜንንንንን
አሚን
አሜንን
ሰላም እንኳን ደና መጣችሁየእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኅኔያለም ለሀገራችን ስላም ያምጣልን ዘንድ ተግተን እንፀልይ🙏🙏
Amen
Amen amen amen 🙏🙏
ከደዚህአይነትእናትአላህይሠዉራሽዉ
እውነትም ፎቶ ሰውነትን እንጂ የውስጥ መንነት አይገልጽም
የኛን ማን አየ
ወላሂ። ትክክል
ቀጥሉበት
ትክክል
😅😅😅😂😂😂
ያረብ አገር ሴቶች እኮ ስናሳዝን ወይ ቤተሰብ አይረዳን ወይ ብሩ አይበረክት ብቻ እግዚአብሄር በሰላም ላገራችን ያብቃን የሰውን ሀቅ ከሚበላ ሰው ይሰውረን 😢😢🙏🙏🙏
በጣምምምምም እህቴዋ
Amen amen amen
አሜን
አዎ በጠም🤔🤔🤔🤔
የሀገሩ ሰላም እንቅልፍ ያሳጣው እደኔ ላይክ ስጡኝ አይከፈልበትም በጭቀት በሽተኛ ሆንኩ
ላይኩ ያድንሻልደ ከጭቀቱ ለማንቻውም ገጭቸሻለሁ 😃😃😃
ቤተሰብ እንሁን ወደእኔ ጎራ በይ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አንደኛ እኔ
አይ እደኔ ሀረብ አገር የመረረው ማነው የኛን ድክመት ማን አየልን ስቃያችን ብዙ ነው ፈጣሪ ሆይ ስደትን በቃ በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ameeeen
አይዞሽ ማሬ አሜን
በጣም አስተማሪና ልብን የሚነካ ድራማ ነዉ እናመሠግናለን
ፎቶ ውጪን እንጂ ውስጤን መቺ ይገልፃልይህ የስደት ኑሮ ልብን ያጨልማል አካልን ያሳጣል ፣ህይወት ያሳጥራል ፣ፎቶ ብነሳማ ተመልካች ያደንቃል።😢😢😢
በጣም እውነተኛ ታሪክ ነው በርቱ እናመሰግናለን
ትክክል ወላሂ ማን ይረዳናል ጉልበታችን እድሚያችን ስቃያችን በዝቶ አይ አረብ ሀገር አሁን የኛ ሂወት መኖር ነው
ሳህ
ሳህ ወላሂ ትክክል አላህ ያግዘን
ትግስት እናርግ ማሬ ዋናው ጤና ነው አላህ ያግዘን ሁላችንንም
Manm sewu ayredaln ke Egziabhr beker 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የስደት ኖሮ ተከድኖ ይብሰል😢 በመላው አለም የምንገኝ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለዬን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ለሀገራችን ሰላምና አንድነትን ያዉርድል የትም ዙሩን መግባች እሷዉ ናት 💚💛❤ ሁላችንም በየእምነታችን ለሀገራችን እንፀልይ ወገኖቼ ሰላም የሚገኘው ከፈጣሪ ብቻ ነው
አሚንንን የኔ መር
ፎቶ ገላን እጂ ዉስጥን አያሳይም ትክክል
ኩዱዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ
ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ሰበር ዜና ናፈቀኝ አላህ ለሀገራችን ሰላም ያውርድላት
አሜንንንንንንንንንንንን እህቴ
አሚንንያረብ
ሀገርዋን ናፋቂ አሜን አሜን አሜን
እጅግ በጣም ነው ውስጤ የገባው 😭😭😭😭😭አየየየየየየየ ስደት አሁን ማን ያምናል
ሂኪ ቢንት ሀሰን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ
@@kidu715 okay
ሀይ መተዋወቅ መልካም ነዉ
እንኳን ደህና መጣችሁ ደልቶን የምንኖር እንመስላለን ፎቶ ላይ ስንኖር ፎቶ ውጪን እንጂ ውስጥን አያሳይም ትክክል
Tikikil Nowu Yene konjo👍👍
ምናለ በዓፍ ብቻ ሳይሆን በተግባርም እንዲህ ሚያዝልን ቢኖር ብቻ ትምህርቱ አሪፍ ይመቻቹ
እግዚአብሔር ይረዳናል ማማዬ
ዋውውውው ነቅዕዎችዪ በጣም ጥሩ መልእክት ነው እውነትም ፎቶ ሰውነትን እንጂ የውስጥንችግር አያሳይም የዚ ምስክሮቹ ደሞ እኛ ስደተኞች ነን
እውነት ኡኮነው
@@ፎዚነኝእናቴንነፋቂፎዚነኝ በጣም እንጂ በማዳም ጭቅጭቅ በሚስተር ትንኮሳ በልጆቻቸው ጭቅጭቅ አረ ኡኡኡኡ ምኑ ቅጡ የስደትን አስከፊነት የሚያውቀው በውስጡ ያለው ብቻ ነው ከስራው ብዛት የነሱ አመል እንደ ቂጣ የመሚገለባበጡብንን ችለን ተደብቀን ፎቶ ተነስተን ለቤተሰብ ስንልክ የተንደላቀቀ ኑሮ የምንኖር ይመስላቸዋል በደወልን ቁጥር ብር ላኪ ኡፍፍፍፍፍ የሚሉት ነገር መቋረጫ የለውው አስበን ስንልክ ደሞ የፍላጎታቸው ብዛት ከሚላከው ብር ጋ አይመጣጠንም ብቻ ፈጣሪ ጤና ይስጠን እንጂ ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል የስደት እሕት ወንድሞቼ ቤተሰብ የምትረዱትን ያሕል እየረዳችሁ ለራሳችሁ በእጃችሁ ያዙ አገር ቤት ብር አስቀምጡልኝ ብሎ መላክ ድሮ ቀረ አሁን ሁሉም ከአንዱ አንዱ እያየ ፍክክር ይዘዋል የኛን ጭንቀትና መከራ አይሰማቸውም ባዶ እጅ ካለፈጣሪ በቀር በዚ ምድር ላይ ማንም አይወደንም :::::::::::
እውነትም በጣም ደስ የሚል ልብ እሚነካ ልብላለው የሚያስተምር።በጣም እናመሰግናለን
የኔ አባት እና እናት ጀግና አሰተዋይ ናቸውእኔም እህቶቼም ስንልክ አንድ ብር ሳንፈቅድ አይነኩም ፈቅደንም ውሰዱ ስንል እንቢ እያሉ በግድ ለምነን ነው ሚወስዱት
እናመሰግናለን አርፍ አስተማሪና አዝናኝ ድራማ ነው በርቱልን
አይ የኛን ስቃይ ብታዩ ይህው ስድስት አመቴ የተለያየ ልብስኳ ሳለብስ የተለያየ ህመም ይፍራረቅብኛል ያላየው ሁሉም ባየው እፉፉፉፉፉ ስደት
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይድረስልሽ ፀሎት አድርጊ
አይዞሽ እህቴ እህህህህህ
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ
ayezoshe ehte hulum yalefal eshe ne fetar fekide
እውነት ነው አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
ትንሽ ተጋነነ እንጂ ይገልፀዋል ግን እናት እደዚህ አይነት ሮሮ እየሰማች እዛው ስሪ ብላ አትጨክንም ሌላው አሪፍ ነው ነቅኦች እናመሰግናለን
Bests Ethiopian sitcom tv drama.👍👍👍👍 .God bless Ethiopia 💛💚❤️
ፎቶ ውጪን እንጂ ውስጥ አያሣይም እውነት
እውነትማር
Betkkl
ትክክል ብለሻል እህቴ
በርግጥ መጥፎም ጥሩም አሰሪም ወላጅም አለ ግን የአብዛሀኛወቹ የስደት ምክንያት ቤተሰብ ብሎም ጎረቤት ናቸው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እውነታው ይህ ነው የልቤን ነው የሰራቹሁት ይህን ድራማ ማየት ያለባቸው ገጠር አካባቢ ያሉ ማህበረሰብ ነበር ግን በምናቸው መብራት የለም መብራት ቢኖር ቲቩ የለም ብቻ ብዙ ነገር ያም ሆነ ይህ ነዕቅ እናመሰግናለን በርቱ
አረ በጣም ብዙ አሉ በጣም እዉነት ነዉ ተመቹኝ
9 አመት ሆነኝ ግን ጤና ስላለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከአመት በፊት ከቤተሰቦቸ ሄጀ ምነንም አላገኘሁ ተመልሸ አሁን አመት ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተን ልሰራነዉ እሀቶቸ እረሳችን እንወቅበት ለኛ ማንም የሚያስብ የለም እረሳችን ለራሳችን እናስብ
ትክክልነሸ ወዴ እኛለራሣችን ካላሠብነ ማንም አያሥብልንም
Geni tewahdo። በትክክልማሚ እኛ ካላሰብን ማንም የለአሳቢ እኔእድህ 9አመትሙሉ ሰርቸ ዛሬግንምንም የለኝ ብሻ ጤናየን ስላለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
💜💕👈ትክክል
@@fufyy4346 አወ ማማየ ♥
@@እሙእዮብ አወ ማር የሰዉ ልጅ ዋናዉ ጤነ ነዉ ነገር ግን ጊዜዉ በሄደ ቁጥር እድሜያችን በገፋ ቁጥር በሰዉ ሀገር ቀልጠን መቅረታችን ሲገባን እደት ያማን እህቶቸ መድሀኒ አለም ከጎናችን ይሁን ለገራችን ያበቃን አይዞን ዉደቸ
ነዕቅ ድራማ እናመስግናለን በጣም አስተማረ ነው ስላም ላገራችን ስላም ለኢትዮጵያ ይላክልን ይላክል ቸሩ አምላካችን
ፈጣሬ ሆይ ዘረኝነትን ከምድረ ገፀ አጥፍልን 🙏🙏🙏 የመጨረሻ ይመቻል ዋው አሬፍ ትምህረት 👌
2weryyuiiossdffbhjkz
ነቅዕ የሚያሥተምርም የሚያዝናናም ነው አመሠግናለሁ 🙏👍👍👍👍
ፎቶ ሰውነት እጅ ውሰጥን አያሳይም አውነት የልቤን ነው የነገራችሁኝ አይ ሰደት እውነት ነው አጀታችን አያርረ ፎቶችን ጥሮ ኑሪ ያሰመሰለናል
🌹🌹🌹🌹🌹
በትክክል እውነት ነው ፎቶ መልክን እንጂ ውስጥን አያሳይም እውነት በትክክል
ሰዉዉጪንእንጂየዉስጥንማንያያልእህቴብቻፈጣሪአለየኛጠባቂደከመኝሰለቸኝየማይለዉአምላካችንክብርምስጋናለሱ
@@Fatima-wh8ic ሳህ ማር.አይዞን
እግዚአብሔር ይባርካቹህ ቆንጆ ትምህርት ነው ለገባው
እስት የኢትዮጵያ ስላም የናፍቀው ስው ላይክ
እናመሰግናለን ንቅዕ ድራማ ውስጤነው
መጣችሁ ፣😍😍😍እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያርግልን ከምናየው ከምንሰመው ይሰውረን 😭😭😭😭😭
እናመሠግናለን ምርጦች ሁሉም ባስብ መልካም ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ብቻ
በየቤቱ.ብዙ.ቤተስብ.አለ.እኔ.እግዚአብሔር. ይመስገን.ጀግና.እናት.አለችኝ..ለሷ.ምንም.ነገር.አላረኩላትም.እሷ.ግን.ለኔ.የማትሆንልኝ.የለም.በኔ.የተነሳ.ከድ.ወንድ.ልጇ.ጋር.ተጣላች.የልጇ.ገንዘብ.ከበላህ.ወይም.ተተመኝህ.ልጅ.አይደለህም.ብላ.እናቴ.ሁሌም.ውስጤ.ናት.
በጣምጥሩነው ትክክል አስተማሪየሆነ የአረባገር ሴቶችን ውነት የያዘመልእክትነው እናመሰግናለን
ድሮም ስደት መጨረሻው ለቅሶነው እህህህ 😥😥😥😥
ስደት የቡዙ ሰዎች ልብ ሰብሯል አልታወቀም እጂ
ዋው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ትልቅ ትምህርት ነው
እውነቱ ይሄው ነው ስንቶቹ በከንቱ ቀርተዋል እና እናስብ እንተሳሰብ ግሩም ነው።
betam yemigerm ewneta egziabher bemihretu yasebat Ethiopian
ነዕቅ ደስ የሚል ትምህርት ነው።ቸሩ መድሃኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በያለንበት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሜን፫።
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
አሜንንን
እውነት ዘሬ ጥሩ ሰርታችሆል የኛህመም ስቃይ ሰላሳያችሁል እናመሰግናለን
Salngrsh 🤣🤣🤣🤣👈any way nice dram 💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በጣም እዉነት ነዉ ብዙ ሰወች የማቃቸዉ አሉ እኳን አረብ አገር ሄዳ ልጇ እዛዉ አዲስ አበባ እየሰራች የምትደላቀቅ አለች እግዚያብሄርን ነዉ የምላችሁ አዷ ደግሞ ልጅቷ አረብ አገር ሄዳ ብታዩ ቁም ስቅላችን አሳየችን በጣም ነበር የሚገርመኝ አሁን እዚክ ደረስኩ እኔም እግዚሀብሄር ይመስገን ምርጥ ላይ ነዉ ያለሁት
እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ የመጣችሁ ድራማውን እያያችሁ ላይክና ሰብስክራይብ አጋጩኝ አያመኝም 😂😂👍👍
ያረብ ሀገርዋሴት በቅጡ ያላየች አጥጋቢ መኝታእንዴድመት እቅልፍ አይን ዘግታከፍታበስጋት የምትኖር የገደል ላይ እንኮይ የገድል ላይ ጰጌሬዳይ ወዳ የማይሆንላት ጠልታ የማጠላ በእሷ እድሜ ማለቅ ተጠያቂ የላትያረብ ሀገርዋ ሴት አክብሯት ጀግናናት🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👁👁👁 ማንም የሚወደን ሲኖረን ብቻነው አልመሸም ቢረፍድም ስለራሳች እራሳችን ብቻነን ማወቅ ያለብን ።
ልክነው
@@SamsungM-ku3dy 🌷🌷👍
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗
@@deborakonjo8901 🌷🌷🌷🌷☕🍫😘😘😘😘😘
Welcome wudocheNekewoch wuste nachu 😍😍😍
አቦ ይመቻችሁ በእውነት
አንድ አዱ ቤተሰብ እንደዚህ ነው ወላሂ ስደት እንደዚህ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ አንድ አንድ ቤተሰብም አሉ ጥሩ
እውነት ነቅዎች ተባረኩ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳችሁት።ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መድሀኒአለም
#አይ ስደት ስንቱን አሳየን #ችግራችንን #እግዚአብሔር ብቻ ነው #የሚረዳን👐😭😭#ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ በእለተ ቀንህ#የሐገራችንን መልካሙን #አሰማን👐😭😭#ኢትዮጵያን ባርክልን #ዘረኝነት ይጥፋ👐😭👉በረቱልን ትልቅ #አስተማሪ ነው✅✅✅#ያለ ስራችን አረባራቱን #እየቀባጥርን🙄🤔#እራሳችንን ሳናይ ማዶ ማዶ መሮጥ ለከንቱ #ለነገረ🤔🙄
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን
ጥሩ ትምህርት ነዉ ግን እንደዚህ አይነት እናት አለ እንዴ እግዚኦ የእኔ እናትስ ትቻት እንድሠደድም አትፈልግም ነበር እራሤ ነኝ የመጣዉ ሢቀጥል ሁሌም ነዉ ትተሽዉ ነይ የምባለዉ ኡፍፍፍ እማ ኑሪልኝ 💕💕💕💕
እዉነት በጣም ነዉ የምወዳችሁ ግኝ ቶሎቶሎ አትለቁልንም ችግራችሁ
ምርጥነው
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት .ስደትን ላየው ይረዳል ።ስደት ማለት ትኩስ ረመጥ ነው .በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ና በጤና ለሀገራችን ያብቃን ።ነቅዶች እናመሰግናለን.
ውይ በልቅሶ ጨርስኩት ይህ የኔታሪክነው
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እውነት ይሄን ድራማ የእውነት የሚኖሩ ነፍ ናቸው ቤት ይቁጠረው
አቤት ጉራ የጉድ ነው 😤😤😤😤😤😤በሰላም ላገራችን ከስደት ይመልሰን እፍፍፍፍ ላያልፍ ንሮ 😢😢
AmenAmenAmen marrr
አሚንን ያረብ
አይ አረብ አገር የቤተሠብ ብቻ ሁነን ቀረን ከጐረቤት ዎረኛ ያድናችሁ
ማሪያምን እኔ ብዙ ፊልምና ድራማ አይቻለሁ ከዚህ በታች ኖ ይሄ ድራማ የብዞወቻችን እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል በዚህ ድራማ ዉሰጥ የኛን አአባቢ ማህበረሰብ ነዉ ያየሁበት 😭😭😭😭😿
እፍ እውነት የልብ ነው የተናገራችሁት ማንም አይረዳን እኮ ይሄን አይተው ቢረዱ እንኩዋን ጥሩ ነው እዛ ያሉት አይረዱን እዚህ ያሉት አያዝኑልን ብቻ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን።
በትክክል
ተኙ ነገ ታዩታላችሁ😜 ሰላም እደሩ ውድ የሀገሬ ልጆች
እግዚአብሕር ይስጣቹሁ የኛን ሕይወት ነው የነገራቹሁን ውይ የሠው ተፀእኖስ አያድርስ ነው
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ላይክና ሰብስክራይብ ሸልሙኝ ደስ ይበለኝ እስኪ👍👍👍
ሠላም
አላህ በሀገራችን ላይ ያስባስበን ፍቅር ስላሙን ይስጠን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን አሚን
Amiiiiin
ይይይይይላሁለውላ አፈረብይ ደራማሣይሆን የሚደረገውነው ሥደትየበዛወለዚህነው
Agnanachihut anji arif naw
Ewunati new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😢😢😢😢😭😭
እደላኩት ፎቶ ስደት መች ይደላል በሰላም መልሰኝ ፈጣሪዬ እያሉ መለመን ይሻላል 😥😥😥😥
ስለተረዳችሁን እናመሰግናለን!!!
የአላህ በሰለም ለገርችን የብቀን የስደት ጉደኘች በየለቹበት. የረበነ ሰለም በነናት ለይ ይሁን. ስደት ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭አላህምድልለህ
አሜን ውደ አላህ ይጠብቀንበያለንበትሀያቲ
Amiin ya allah
ውይ ይመቻችሁ የኛን ሰፈር እናቶች ታሪክ ነው የሰራችሁት ይኸው እንድህ እየተባለ ወተን ቀረን አይስደት የኖረበት ብቻነው የሚያውቀው
ሀረብ ሀገረ ሲባል ቀላል መስሎችኃል እግሪ እስኪቀጠቀጥ ነው የምሰራው እ ለዛውም አያልፍ እእ ኧረ ስንቱ 😡
Moha a
ዋውውውውው የዛሬው በጣም በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ከዚ በፊት አስታያት ፅፌ ነበረ በዛ ዙሪያ ስለሰራቹ እናመሰግናለን ስቃያችን ሆድ ይፍጀው ብቻ
እከ በምሰራቸው ነገር በጣም እረክቻለሁ በርታ
ነገ እኮ የአመቱ መዳኃኒአለም ነው እንኳን አደረሳችሁለሀገራችን ለኢትዮጵያሰላም ፍቅር አንድነትንይላክልን
Ameen Ameen Ameen inkwan abro aderesn🙏🙏🙏
@የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ እሺ
@የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ ishi
እናመሰግናለን ነቅወች አስተማሪ ነው
ለሰው ልጅ ሰላም የሚመኝ ሁሉ ሰላሙ ይብዛለት😍😍
Amen mar
Amiiine
ነቅእ በጣም በርቱ
በጣም አስተማሪ ነው የአረብ ሀገሯ ሴት ሚስኪን 😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Wow batam arifinew inmasaginalegn
ስደት እንኳን አረብ ሀገር አይደለም አሜሪካም ያገፈግፋል እንደሐገር የሚሆን ምንም ነገር የለም ።
Ba Tikikil
@@hiwotethiopia9839 yseee
ደሥ ይላል ሥለተረዳችሁነ ችግራችን እናመሠግናለን
በሰላም ያወጣን አምላክ በሰላም ለአገራቺን ያብቃን ከክፉ ይሰውረን
ስራችን እንደዚህ ነው ስላወቃቹልን እግዚአብሔር ይስጣቹ እውነት እንዲ ነው ምንስቃየው ትልቅ ትምህርት ነው
ፐፐፐፐ ልዩ ነው የዛሬው የኛን የስደተኞችን ድካም ቁልጪ አድርጎ የሚያሳይ
ወይኔ አየ ስደት ስደት አይኑ ይጥፋ እር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እና በሰላም ወደሀገራችን እንግባ
እውንትነው ፎቶ ገለን እጅ ውስጥን አይስይም
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው
እውነት ነው ኧረ ቤተሰብ ጉልበታችነን መጠጠን አሁንማ በቅኛችነን በዲጋይ ቀጥቅጠው ምጠጥ ነው የቀራቸው ኡኡኡኡ ተስፋ የሚያስቆረጥ.ግዜ ከስር ከስር ያልቡናል
አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነዉ ለእራስሽ እወቂበት ።
ለበጎነው እያልን መኖርን ነው
ፍፍትክክል
እጅክ ይባረክ ብእርክ አይጠፍ በጣም አስተማሪ ነው
ትክክል ነው እ ህቴ ገ ላንአይሳይም ፎቶ
እንደዚህ አይነት ወሬ ሰምተን የእከሌ ልጅ ለእናቱ መኪና ገዛ እያሉ እኛ የተሰደድነው ቱ ወሬ
ትክክል ነሽ ይሄ ነው ከሀገር ያወጣን የደረሰበት ያውራ
@@leyounesheenata320 # ወንድ ልጅ ነኝ እሺ ሴት አይደለሁም
ዋውውው የዛሬው የሌለ ነው
የልባችንን ቁስል ስለተናገራችሁልን በጣም እናመሰግናለን።ይህ የስደተኞች እውነተኛ ታሪክ👌👌😭😭😭😭
ነቅዕ ድራማን እንዳ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው የሰላም አምላክ ከሁላችንም ጋር ይሁን ደሰሰሰሰ የሚል ሚሸት ይሁንልን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen marr😘😘😘😘
አሜን አሜን አሜን
Amennn
ኣሜን
ይገርማል አርብ ሀገር የምንኖረው ሁሉ ደልቶን ይመስላቸዋል ሆሆሆሆሆ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Hhhh min albchew
በጣም ተቀምጠን ብር እምናፍስ ዪመስላቸል
አረብ
😭😭😭😭😭😭😭😭ewnti
በጣምም
ዛሬስ የልቤን ነው የሰራችሁት ድራማ ሳይሆን እውነታውን ነው እግዚአብሔር ለእንደዚህ አይነት ቤተሰቦች ልቦና ይስጣቸው እናንተንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ በርቱ
እህቶች ይሄ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ሀገር ቤት ያሉ ቤተሰቦችን ያስተምራል
በጣምማሬበጣምነቃከተጀመረጀምሮልብየሚነካመልክትያሥተላልፉሉዋውውውውተዋኒያኖቹበረቱ።ደረሲንብረትገላውቀጥልበዚሑበረታየምናየውምእኛውየአረብሐገረሴቶችነንየሣምትሠውይበለን
ፈጣሪ ሆይ
አንበጣን
ዘረኛን
ከሀገራችን አጥፋልን ሀገራችንን ሰላም አርግልን አሚን
አይ ስደት አይኑ ይጥፋ
አሚንንንንን
አሜንንንንን
Amennn
አሚን
አሜንን
ሰላም እንኳን ደና መጣችሁ
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኅኔያለም ለሀገራችን ስላም ያምጣልን ዘንድ ተግተን እንፀልይ🙏🙏
Amen
Amen amen amen 🙏🙏
አሜን
አሜን
አሜን
ከደዚህአይነትእናትአላህይሠዉራሽዉ
እውነትም ፎቶ ሰውነትን እንጂ የውስጥ መንነት አይገልጽም
የኛን ማን አየ
ወላሂ። ትክክል
ቀጥሉበት
ትክክል
😅😅😅😂😂😂
ያረብ አገር ሴቶች እኮ ስናሳዝን ወይ ቤተሰብ አይረዳን ወይ ብሩ አይበረክት ብቻ እግዚአብሄር በሰላም ላገራችን ያብቃን የሰውን ሀቅ ከሚበላ ሰው ይሰውረን 😢😢🙏🙏🙏
በጣምምምምም እህቴዋ
Amen amen amen
አሜን
አዎ በጠም🤔🤔🤔🤔
የሀገሩ ሰላም እንቅልፍ ያሳጣው እደኔ ላይክ ስጡኝ አይከፈልበትም በጭቀት በሽተኛ ሆንኩ
ላይኩ ያድንሻልደ ከጭቀቱ ለማንቻውም ገጭቸሻለሁ 😃😃😃
ቤተሰብ እንሁን ወደእኔ ጎራ በይ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አንደኛ እኔ
አይ እደኔ ሀረብ አገር የመረረው ማነው የኛን ድክመት ማን አየልን ስቃያችን ብዙ ነው ፈጣሪ ሆይ ስደትን በቃ በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ameeeen
አይዞሽ ማሬ አሜን
በጣም አስተማሪና ልብን የሚነካ ድራማ ነዉ እናመሠግናለን
ፎቶ ውጪን እንጂ ውስጤን መቺ ይገልፃል
ይህ የስደት ኑሮ ልብን ያጨልማል
አካልን ያሳጣል ፣
ህይወት ያሳጥራል ፣
ፎቶ ብነሳማ ተመልካች ያደንቃል።😢😢😢
በጣም እውነተኛ ታሪክ ነው በርቱ እናመሰግናለን
ትክክል ወላሂ ማን ይረዳናል ጉልበታችን እድሚያችን ስቃያችን በዝቶ አይ አረብ ሀገር አሁን የኛ ሂወት መኖር ነው
ትክክል
ሳህ
ሳህ ወላሂ ትክክል አላህ ያግዘን
ትግስት እናርግ ማሬ ዋናው ጤና ነው አላህ ያግዘን ሁላችንንም
Manm sewu ayredaln ke Egziabhr beker 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የስደት ኖሮ ተከድኖ ይብሰል😢 በመላው አለም የምንገኝ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለዬን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ለሀገራችን ሰላምና አንድነትን ያዉርድል የትም ዙሩን መግባች እሷዉ ናት 💚💛❤ ሁላችንም በየእምነታችን ለሀገራችን እንፀልይ ወገኖቼ ሰላም የሚገኘው ከፈጣሪ ብቻ ነው
አሚንንን የኔ መር
ፎቶ ገላን እጂ ዉስጥን አያሳይም ትክክል
ኩዱዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ
ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ሰበር ዜና ናፈቀኝ አላህ ለሀገራችን ሰላም ያውርድላት
አሜንንንንንንንንንንንን እህቴ
አሚንንያረብ
ሀገርዋን ናፋቂ አሜን አሜን አሜን
እጅግ በጣም ነው ውስጤ የገባው 😭😭😭😭😭አየየየየየየየ ስደት አሁን ማን ያምናል
ሂኪ ቢንት ሀሰን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ
@@kidu715 okay
ሀይ መተዋወቅ መልካም ነዉ
እንኳን ደህና መጣችሁ ደልቶን የምንኖር እንመስላለን ፎቶ ላይ ስንኖር ፎቶ ውጪን እንጂ ውስጥን አያሳይም ትክክል
Tikikil Nowu Yene konjo👍👍
ምናለ በዓፍ ብቻ ሳይሆን በተግባርም
እንዲህ ሚያዝልን ቢኖር ብቻ ትምህርቱ አሪፍ ይመቻቹ
እግዚአብሔር ይረዳናል ማማዬ
ዋውውውው ነቅዕዎችዪ በጣም ጥሩ መልእክት ነው
እውነትም ፎቶ ሰውነትን እንጂ የውስጥንችግር አያሳይም የዚ ምስክሮቹ ደሞ እኛ ስደተኞች ነን
እውነት ኡኮነው
@@ፎዚነኝእናቴንነፋቂፎዚነኝ በጣም እንጂ በማዳም ጭቅጭቅ በሚስተር ትንኮሳ በልጆቻቸው ጭቅጭቅ አረ ኡኡኡኡ ምኑ ቅጡ የስደትን አስከፊነት የሚያውቀው በውስጡ ያለው ብቻ ነው ከስራው ብዛት የነሱ አመል እንደ ቂጣ የመሚገለባበጡብንን ችለን ተደብቀን ፎቶ ተነስተን ለቤተሰብ ስንልክ የተንደላቀቀ ኑሮ የምንኖር ይመስላቸዋል በደወልን ቁጥር ብር ላኪ ኡፍፍፍፍፍ የሚሉት ነገር መቋረጫ የለውው አስበን ስንልክ ደሞ የፍላጎታቸው ብዛት ከሚላከው ብር ጋ አይመጣጠንም ብቻ ፈጣሪ ጤና ይስጠን እንጂ ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
የስደት እሕት ወንድሞቼ ቤተሰብ የምትረዱትን ያሕል እየረዳችሁ ለራሳችሁ በእጃችሁ ያዙ አገር ቤት ብር አስቀምጡልኝ ብሎ መላክ ድሮ ቀረ አሁን ሁሉም ከአንዱ አንዱ እያየ ፍክክር ይዘዋል የኛን ጭንቀትና መከራ አይሰማቸውም ባዶ እጅ ካለፈጣሪ በቀር በዚ ምድር ላይ ማንም አይወደንም :::::::::::
እውነትም በጣም ደስ የሚል ልብ እሚነካ ልብላለው የሚያስተምር።በጣም እናመሰግናለን
የኔ አባት እና እናት ጀግና አሰተዋይ ናቸው
እኔም እህቶቼም ስንልክ አንድ ብር ሳንፈቅድ አይነኩም ፈቅደንም ውሰዱ ስንል እንቢ እያሉ በግድ ለምነን ነው ሚወስዱት
እናመሰግናለን አርፍ አስተማሪና አዝናኝ ድራማ ነው በርቱልን
አይ የኛን ስቃይ ብታዩ ይህው ስድስት አመቴ የተለያየ ልብስኳ ሳለብስ የተለያየ ህመም ይፍራረቅብኛል ያላየው ሁሉም ባየው እፉፉፉፉፉ ስደት
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይድረስልሽ ፀሎት አድርጊ
አይዞሽ እህቴ እህህህህህ
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ
ayezoshe ehte hulum yalefal eshe ne fetar fekide
ትክክል
እውነት ነው አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
ትንሽ ተጋነነ እንጂ ይገልፀዋል ግን እናት እደዚህ አይነት ሮሮ እየሰማች እዛው ስሪ ብላ አትጨክንም ሌላው አሪፍ ነው ነቅኦች እናመሰግናለን
Bests Ethiopian sitcom tv drama.👍👍👍👍 .God bless Ethiopia 💛💚❤️
ፎቶ ውጪን እንጂ ውስጥ አያሣይም እውነት
እውነትማር
Betkkl
ትክክል ብለሻል እህቴ
በርግጥ መጥፎም ጥሩም አሰሪም ወላጅም አለ ግን የአብዛሀኛወቹ የስደት ምክንያት ቤተሰብ ብሎም ጎረቤት ናቸው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እውነታው ይህ ነው የልቤን ነው የሰራቹሁት ይህን ድራማ ማየት ያለባቸው ገጠር አካባቢ ያሉ ማህበረሰብ ነበር ግን በምናቸው መብራት የለም መብራት ቢኖር ቲቩ የለም ብቻ ብዙ ነገር ያም ሆነ ይህ ነዕቅ እናመሰግናለን በርቱ
አረ በጣም ብዙ አሉ በጣም እዉነት ነዉ ተመቹኝ
9 አመት ሆነኝ ግን ጤና ስላለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከአመት በፊት ከቤተሰቦቸ ሄጀ ምነንም አላገኘሁ ተመልሸ አሁን አመት ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተን ልሰራነዉ እሀቶቸ እረሳችን እንወቅበት ለኛ ማንም የሚያስብ የለም እረሳችን ለራሳችን እናስብ
ትክክልነሸ ወዴ እኛለራሣችን ካላሠብነ ማንም አያሥብልንም
Geni tewahdo። በትክክልማሚ እኛ ካላሰብን ማንም የለአሳቢ እኔእድህ 9አመትሙሉ ሰርቸ ዛሬግንምንም የለኝ ብሻ ጤናየን ስላለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
💜💕👈ትክክል
@@fufyy4346 አወ ማማየ ♥
@@እሙእዮብ አወ ማር የሰዉ ልጅ ዋናዉ ጤነ ነዉ ነገር ግን ጊዜዉ በሄደ ቁጥር እድሜያችን በገፋ ቁጥር በሰዉ ሀገር ቀልጠን መቅረታችን ሲገባን እደት ያማን እህቶቸ መድሀኒ አለም ከጎናችን ይሁን ለገራችን ያበቃን አይዞን ዉደቸ
ነዕቅ ድራማ እናመስግናለን በጣም አስተማረ ነው
ስላም ላገራችን ስላም ለኢትዮጵያ ይላክልን ይላክል ቸሩ አምላካችን
ፈጣሬ ሆይ ዘረኝነትን ከምድረ ገፀ አጥፍልን
🙏🙏🙏 የመጨረሻ ይመቻል ዋው አሬፍ ትምህረት 👌
2weryyuiiossdffbhjkz
ነቅዕ የሚያሥተምርም የሚያዝናናም ነው አመሠግናለሁ 🙏👍👍👍👍
ፎቶ ሰውነት እጅ ውሰጥን አያሳይም አውነት የልቤን ነው የነገራችሁኝ አይ ሰደት እውነት ነው አጀታችን አያርረ ፎቶችን ጥሮ ኑሪ ያሰመሰለናል
🌹🌹🌹🌹🌹
በትክክል እውነት ነው ፎቶ መልክን እንጂ ውስጥን አያሳይም እውነት በትክክል
ሰዉዉጪንእንጂየዉስጥንማንያያልእህቴብቻፈጣሪአለየኛጠባቂደከመኝሰለቸኝየማይለዉአምላካችንክብርምስጋናለሱ
@@Fatima-wh8ic ሳህ ማር.አይዞን
እግዚአብሔር ይባርካቹህ ቆንጆ ትምህርት ነው ለገባው
እስት የኢትዮጵያ ስላም የናፍቀው ስው ላይክ
እናመሰግናለን ንቅዕ ድራማ ውስጤነው
መጣችሁ ፣😍😍😍እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያርግልን ከምናየው ከምንሰመው ይሰውረን 😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን
እናመሠግናለን ምርጦች ሁሉም ባስብ መልካም ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ብቻ
በየቤቱ.ብዙ.ቤተስብ.አለ.እኔ.እግዚአብሔር. ይመስገን.ጀግና.እናት.አለችኝ..ለሷ.ምንም.ነገር.አላረኩላትም.እሷ.ግን.ለኔ.የማትሆንልኝ.የለም.በኔ.የተነሳ.ከድ.ወንድ.ልጇ.ጋር.ተጣላች.የልጇ.ገንዘብ.ከበላህ.ወይም.ተተመኝህ.ልጅ.አይደለህም.ብላ.እናቴ.ሁሌም.ውስጤ.ናት.
በጣምጥሩነው ትክክል አስተማሪየሆነ የአረባገር ሴቶችን ውነት የያዘመልእክትነው እናመሰግናለን
ድሮም ስደት መጨረሻው ለቅሶነው እህህህ 😥😥😥😥
ስደት የቡዙ ሰዎች ልብ ሰብሯል አልታወቀም እጂ
ዋው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ትልቅ ትምህርት ነው
እውነቱ ይሄው ነው ስንቶቹ በከንቱ ቀርተዋል እና እናስብ እንተሳሰብ ግሩም ነው።
betam yemigerm ewneta egziabher bemihretu yasebat Ethiopian
ነዕቅ ደስ የሚል ትምህርት ነው።ቸሩ መድሃኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በያለንበት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሜን፫።
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
እውነት ዘሬ ጥሩ ሰርታችሆል የኛህመም ስቃይ ሰላሳያችሁል እናመሰግናለን
Salngrsh 🤣🤣🤣🤣👈any way nice dram 💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በጣም እዉነት ነዉ ብዙ ሰወች የማቃቸዉ አሉ እኳን አረብ አገር ሄዳ ልጇ እዛዉ አዲስ አበባ እየሰራች የምትደላቀቅ አለች እግዚያብሄርን ነዉ የምላችሁ አዷ ደግሞ ልጅቷ አረብ አገር ሄዳ ብታዩ ቁም ስቅላችን አሳየችን በጣም ነበር የሚገርመኝ አሁን እዚክ ደረስኩ እኔም እግዚሀብሄር ይመስገን ምርጥ ላይ ነዉ ያለሁት
እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ የመጣችሁ ድራማውን እያያችሁ ላይክና ሰብስክራይብ አጋጩኝ አያመኝም 😂😂👍👍
ያረብ ሀገርዋሴት
በቅጡ ያላየች አጥጋቢ መኝታ
እንዴድመት እቅልፍ አይን ዘግታከፍታ
በስጋት የምትኖር የገደል ላይ እንኮይ
የገድል ላይ ጰጌሬዳይ
ወዳ የማይሆንላት
ጠልታ የማጠላ
በእሷ እድሜ ማለቅ ተጠያቂ የላት
ያረብ ሀገርዋ ሴት አክብሯት ጀግናናት
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
👁👁👁 ማንም የሚወደን ሲኖረን ብቻነው
አልመሸም ቢረፍድም ስለራሳች እራሳችን ብቻነን ማወቅ ያለብን ።
ልክነው
@@SamsungM-ku3dy 🌷🌷👍
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗
@@deborakonjo8901 🌷🌷🌷🌷☕🍫😘😘😘😘😘
Welcome wudoche
Nekewoch wuste nachu 😍😍😍
አቦ ይመቻችሁ በእውነት
አንድ አዱ ቤተሰብ እንደዚህ ነው ወላሂ ስደት እንደዚህ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ አንድ አንድ ቤተሰብም አሉ ጥሩ
እውነት ነቅዎች ተባረኩ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳችሁት።ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መድሀኒአለም
#አይ ስደት ስንቱን አሳየን #ችግራችንን
#እግዚአብሔር ብቻ ነው #የሚረዳን👐😭😭
#ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ በእለተ ቀንህ
#የሐገራችንን መልካሙን #አሰማን👐😭😭
#ኢትዮጵያን ባርክልን #ዘረኝነት ይጥፋ👐😭
👉በረቱልን ትልቅ #አስተማሪ ነው✅✅✅
#ያለ ስራችን አረባራቱን #እየቀባጥርን🙄🤔
#እራሳችንን ሳናይ ማዶ ማዶ መሮጥ ለከንቱ #ለነገረ🤔🙄
አሜን አሜን አሜን
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን
አሜን አሜን አሜን
ጥሩ ትምህርት ነዉ ግን እንደዚህ አይነት እናት አለ እንዴ እግዚኦ የእኔ እናትስ ትቻት እንድሠደድም አትፈልግም ነበር እራሤ ነኝ የመጣዉ ሢቀጥል ሁሌም ነዉ ትተሽዉ ነይ የምባለዉ ኡፍፍፍ እማ ኑሪልኝ 💕💕💕💕
እዉነት በጣም ነዉ የምወዳችሁ ግኝ ቶሎቶሎ አትለቁልንም ችግራችሁ
ምርጥነው
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት .ስደትን ላየው ይረዳል ።ስደት ማለት ትኩስ ረመጥ ነው .በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ና በጤና ለሀገራችን ያብቃን ።ነቅዶች እናመሰግናለን.
ውይ በልቅሶ ጨርስኩት ይህ የኔታሪክነው
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እውነት ይሄን ድራማ የእውነት የሚኖሩ ነፍ ናቸው ቤት ይቁጠረው
አቤት ጉራ የጉድ ነው 😤😤😤😤😤😤በሰላም ላገራችን ከስደት ይመልሰን እፍፍፍፍ ላያልፍ ንሮ
😢😢
AmenAmenAmen marrr
አሚን
አሚንን ያረብ
አይ አረብ አገር የቤተሠብ ብቻ ሁነን ቀረን ከጐረቤት ዎረኛ ያድናችሁ
ማሪያምን እኔ ብዙ ፊልምና ድራማ አይቻለሁ ከዚህ በታች ኖ ይሄ ድራማ የብዞወቻችን እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል በዚህ ድራማ ዉሰጥ የኛን አአባቢ ማህበረሰብ ነዉ ያየሁበት 😭😭😭😭😿
እፍ እውነት የልብ ነው የተናገራችሁት ማንም አይረዳን እኮ ይሄን አይተው ቢረዱ እንኩዋን ጥሩ ነው እዛ ያሉት አይረዱን እዚህ ያሉት አያዝኑልን ብቻ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን።
በትክክል
ተኙ ነገ ታዩታላችሁ😜 ሰላም እደሩ ውድ የሀገሬ ልጆች
እግዚአብሕር ይስጣቹሁ የኛን ሕይወት ነው የነገራቹሁን ውይ የሠው ተፀእኖስ አያድርስ ነው
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ላይክና ሰብስክራይብ ሸልሙኝ ደስ ይበለኝ እስኪ👍👍👍
ሠላም
አላህ በሀገራችን ላይ ያስባስበን ፍቅር ስላሙን ይስጠን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን አሚን
Amiiiiin
ይይይይይላሁለውላ አፈረብይ ደራማሣይሆን የሚደረገውነው ሥደትየበዛወለዚህነው
Agnanachihut anji arif naw
Ewunati new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😢😢😢😢😭😭
እደላኩት ፎቶ ስደት መች ይደላል በሰላም መልሰኝ ፈጣሪዬ እያሉ መለመን ይሻላል 😥😥😥😥
ስለተረዳችሁን እናመሰግናለን!!!
የአላህ በሰለም ለገርችን የብቀን የስደት ጉደኘች በየለቹበት. የረበነ ሰለም በነናት ለይ ይሁን. ስደት ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭አላህምድልለህ
አሜን ውደ አላህ ይጠብቀንበያለንበትሀያቲ
Amiin ya allah
ውይ ይመቻችሁ የኛን ሰፈር እናቶች ታሪክ ነው የሰራችሁት ይኸው እንድህ እየተባለ ወተን ቀረን አይስደት የኖረበት ብቻነው የሚያውቀው
ሀረብ ሀገረ ሲባል ቀላል መስሎችኃል እግሪ እስኪቀጠቀጥ ነው የምሰራው እ ለዛውም አያልፍ እእ ኧረ ስንቱ 😡
Moha a
ዋውውውውው የዛሬው በጣም በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ከዚ በፊት አስታያት ፅፌ ነበረ በዛ ዙሪያ ስለሰራቹ እናመሰግናለን ስቃያችን ሆድ ይፍጀው ብቻ
እከ በምሰራቸው ነገር በጣም እረክቻለሁ በርታ
ነገ እኮ የአመቱ መዳኃኒአለም ነው እንኳን አደረሳችሁ
ለሀገራችን ለኢትዮጵያ
ሰላም ፍቅር አንድነትን
ይላክልን