I was exactly telling my friends this today but I also added teddy afro ,I was mentioning hybrid theory album by linkin park and jay z. it would have been historical.
Okay being emotional while listening to your music 🎶 is one thing; why Am I seeing goosebumps while he talks!? Am proud to be your generation youngster bro.
Kass-Masse? I see a Uniquely Gifted Artist, Uniquely intelligent young man with a Gentle Soul. His whole persona reminds me of someone from generations away; someone, I couldn't particularly pinpoint. I wonder whether he might be a Reincarnation of some gentle Soul from the past; not kidding! I See A Great Promise On This Generation. I See a Much Brighter Future for Our BELOVED ETHIOPIA through this generation; and I'm Loving it!! God bless you all!! God bless Ethiopia and Ethiopians!!
እንግሊዝኛ ላለመጠቀም የሚያደርገው ጥንቃቄ የሚገርም ነው። ጋዜጠኞች ከዚ ቢማሩ እላለው ። St Joseph ዘመናዊ ት/ቤት የተማረ ልጅ መሆኑ ይበልጥ ይደንቃል።
አንተም ደገምከው እሱ ቅዱስ የሴፍ ነው የተማርኩት ይላላ አዘፋጇ ሳንጅ ዮሴፍ ትለዋለች
@@benana2574 አይደል እንደርሱ ጥንቁቅ አይደለሁም። ለነገሩ በተለምዶ አጠራሩ ልፃፈው ብዬ ነበር ...
እያስተዋልኩት ነበር እና ደስ ብሎኝ ነው ምፅፍልህ
@@benana2574 አዘጋጇ እንዴት ነው የገባክ😜😜😜😜😜
@@sisay7 🤣🤣🤣
አንተን የወለጀችእናት ማህፀኗ ይባረክ(ካሥማሰ)
አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል የዘመኔ ጀግና Respect👏❤
Ere tewu "jegena" emilewn kal endezi atargut
ምርጥጥጥጥጥጥጥ ሰው!!!! የትልቅ ሰው ልጅ!!!
እናት ሀገር ትኑር!! እናት ሀገር ትኑር !! እድሜና ጤና። ይስጥህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ።💚💛❤🙏
CoshashA
ከሮፍናን ጋር አብረው ቢሰሩ አስባችሁታል ሳስበው እራሱ ልቤን ሞቅቅቅቅቅ ይላታል
እኔም ሁለቱ ልጆችን የውጭው የዘፈን ስታይል ከመጣ አይቀር እነሱ ቢመሩት እያልኩ አስብ ነበር።
አዎ ሁለቱም ምርጥ ናቸው 👍👍👍
Besmame yadebe new uufa
I was exactly telling my friends this today but I also added teddy afro ,I was mentioning hybrid theory album by linkin park and jay z. it would have been historical.
ሁሌ የምለው ነገር ነው እውነት
እውነት እንደ ስምህ በጣም ታስፈልገናለህ ሁሉም ቃለመጠይቅ ላይ አይቼሀለው ለቋንቋ ለሀገራችን ለኢትዮጲያዬ ያለህ ክብር እግዚአብሄር ያክብርህ በስህተት ጣል የምታረገው የውጭ ቋንቋ የለም የተማረ ማለት ይሄ ነው በርታልን ብዙ እንጠብቃለን
ከጊልዶ ቅንብር ሙዚቃ የካስማሰ ኢተርቪ አንደኛ ስወድህህህህህህ ውድድድድድ
እኔ ስራዬ ብዬ ዘፈን አልሰማም ግን ያንተን ማለፍ አይቻልም አለባበሱ ሥነ ሥርዓቱ ጥሩ ቤተሰብ እንዳሰደገው ያስታውቃል።
በጣም ነው ምትመቼኝ ካሥማሠ!!! ምቺት ይበልህ። በርታልን ወንድማችን ልዩ ነህ።
በነጮች ቋንቋ መበጣረቅ የለ መላላጥ የለ። ካስማሰ የዘመኑ ክስተት ተሰጥኦ ከእዉቀት ጋ ስነስርአትንም ጨምሮ ያደለህ ድሮንም ዛሬንም የምናይብህ ታስፈልገናለህ!!!
I just like the way he talks, the way smiles so cool and different keep it up he's humble and gifted hope to see him more🥂
ከጠበኩህ በላይ አይናፋር እና ቁጥብ ነህ keep it up bro ብዙ ይጠበቅብሃል
ይህን ልጅ ስወደው ኩሩ ኢትዮጵያዊ😍💋
Kurat erat ayehonm. Sera nw erat mihonw
dihnet kurat yehonebat bchegna ager ethiopia tibalalech
@@princehezron3391 sira haiGiri aiyikiyirimi ailimi laiyi inidi India iwikitimi Ginizibimi yailiwi yilimi haiGirachiwini timilikiche iGzabehiri kailiyaizini waGa yiliwimi
i dont know more about him but he is kind of humble and alittel shy not to mention he is easy on the eyes
:) betam easy on the eyes :)
በጣም ጎብዝ ዘፋኝ ነክ የሁለት ዘመን ትውልድን አስታረቀ ጥሩ ሰራ እይሰራክ ነው በርታልን
#middlechild
አመሰግንሃለው ካስማሰ! የ ፬ አመቷ ልጄ አድናቂህ ናት! አክባሪህ
Uniqueness is your brand! ካስማሠ ለየት ብለህ የመጣህ ድንቅ የጥበብ ሰው።
ውይ አንደበትህ አይጠገብም እንደዚህ አይነት ድምፅ በጣም ነው ምወደው😘❤❤
I just loved him more!!! What a decent person! ሀገሬ እንደሱ ያለ ሰው ይብዛልሽ።
ወይኔ ድምፁ ሲያምር
Record it listen
እሺ ጥሩ ሀሣብ
ካስማሠ ምርት ጀግና ኢትዮጵያዊ የመነጠቀ ቀድሞን የሄደ ልጅ ነው።በጣም አደንቅሀለሁ ከሀዋሳ❤
ጋዜጠኛ :- የት ነው የተማርከው
ካስማሰ :- ቅዱስ ዪሴፍ
ጋዜጠኛ:- ‘oh St Joseph’
Lmaoo
😂😂😂
Ikr...so shameful
😅😅😅😅
😂😂😂
አማርኛክ ደስ ሲል የኔ ካስማስ ❤️❤️❤️❤️❤️
ልዩ ሀሳብ ነው አገራችንን ለልጃችን ያስተዋወቅክልን አገር ወዳድ ትውልድ ተባረክ አንተንም የወለዱ ቤተሰቦችህ እናመሰግናቸዋለን🙏👏🏽👏🏽👏🏽
ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነች ጥያቄወችዋ ደስ ሲሉ...በርቺ👏👏👏👏
ልጁ በጣም በሳል ነው ዋው
Way to go Kassmasse !! You'r doing an amazing job with your team. We're proud of you !!❤️❤️❤️❤️
Okay being emotional while listening to your music 🎶 is one thing; why Am I seeing goosebumps while he talks!? Am proud to be your generation youngster bro.
ካስማሰ የዘመኑ ጀግና በዚህ እድሜ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ስነስርአት ያለህ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ የልጆቼ ዘመድ ነህ በአባታቸው በተለይ አንዱ ልጄ አንተን ይመስላል ጓደኞቹ ነገሩን እውነትም ስናይህ ትመስላለህ ደስ ብሎናል መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን
አሁን ገና ሰዉ አቀረባቹ
#ካሥማሠ 😎
ታስፈልገናለህ አባቴ!!!
I am in love with his voice when he talks!
ዘፈን አልሰማም መዝፈንም አያፀድቅም ነገርግን የቃለ ምልልሱ ደስ ይላል እርጋታው ።
I love this guy he is andegna too.......
Kass-Masse? I see a Uniquely Gifted Artist, Uniquely intelligent young man with a Gentle Soul. His whole persona reminds me of someone from generations away; someone, I couldn't particularly pinpoint. I wonder whether he might be a Reincarnation of some gentle Soul from the past; not kidding!
I See A Great Promise On This Generation.
I See a Much Brighter Future for Our BELOVED ETHIOPIA through this generation; and I'm Loving it!!
God bless you all!!
God bless Ethiopia and Ethiopians!!
እንተ ራስህ 1ኛ ነህ........ በጣም ለየት ባለ ነገር መምጣት ራሱ ................መባረክ ነው
ጊዜ ጠብቆ አበባ ያብባል ያፈራልም የጊዜው አበባ ካሥማሰ
Sewdk
Yeah
ይሄ ግን አይጠወልግም
@@mahletkinfe1700 ማሂ ካስማሰ ከአበባ ቀጥሎ ፍሬ የሚሰጠዉ አይነት አይመስልሽም?
በጣም ነው ያደነኩሕ !!! ጋዜጠኛ በሆንክ ብዬም ተመኘው:: ቋንቋችንን በሚገባ ታስተምርልን ነበር ::
ድምፁ ከግሩም ኤርምያስ ጋር ተመሳሳይ ነው ሲያወራ ።ካስማሰ 1ኛ የተረጋጋ
የኔ ዘመን ጀግና ካስማሰ ስወድክ ቃላት የለኝም!❤
ዋው ድምጹ ሳወራ እራሱ በጣም ያምራል በርታልን
ካሣማስ ገና ብዙ እጠብቃለን ከአንተ በርታ ♥🙏
በጣም ደስ የሚል ባህሪ የራስህን ቅልም ቀለም እራስህን ሆኖ መኖር አስተምረው ይህንን ህዝብ በርታ ታኮራለህ ኢትዬያዊ
ቴዲ አፍሮ ካስማስ ሮፍና ልጅሚካኤል ውስጤ ናቹህ የኔ የዘመኔ ጀግና ሀገር ወዳድ ንፁህ ኢትዮጵያዊ የሀገር ፍቅርን አድነትን ታሪክን በዘፈን የምገልፁ ውድድድድ💚💛❤️💚💛❤️👍👍
ቃላቶች ያጥሩኛል እውነትም የጥበብ ሰው 🙏
ካስማስ በጣም ነው ምወድክ I hop በአካል አግኝቼክ ምን ያክል እንደምወድክ ብገልፅልክ ደስ ይለኛል አንድ ቀን አገኝሃለው
ሩትየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Laba Media ላባ ሚዲያ 😂😂😂አወራው እንዴ እጄን ወለም ብሎት እኮ ነው
Yo yo እያሉ ጆሮን ለሚያበላሹ ዱቄት hiphop ዘፋኞች ወስደህ ገረፍ ገረፍ ብታደርግ ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ ነው.
Agreed
Betam
Respect
stotye ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተህ አበረታታኝ
ቃላት የለኝም ላንተ ethiopiaአችን ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
ውድ ያገሬ ልጆች ከክፍ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን
አሜን ሁላችንንም ፈጣሪ ይጠበቀን
ከስድስተኛ ክፍል አቋርጠው አንድ ነጠላ ዜማ ይለቁና ከዛ ኢንተርቪ ላይ እየመጡ አክችዋሊ ባይዘዌ እያሉ የሚያዝጉን አርቲስቶች ይሄንን ቪዲዮ ጥዋት አንዴ ማታ አንዴ ማዳመጥ አለባቸው።ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ♥
ወንዳወንድ ወንድ ደስ ይልኛል
እውነት አንደኛ ነህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ማርያምን ምርጥ ሰው
ካስመሳ አንደኛ በቃ ቀለል ያለ ሂወት የሚኖር ምርጥ ብቻ አይገልፀውም ይመችህ
እናንተ ባትታዩና ጥያቄያችሁን በፅሁፍ ብታደርጉት በጣም ቆንጆ ቃለ-ምልልስ ይሆን ነበር። ካስማሠ ግን🙏🙏🙏
I know!!!!!
ካስማሰን ሙዚቃውን ከሰማው በኋላ የኔ አለም ካስማሰ ነው
ድንቅ ኢትዮጵያዊ በረታ ፣💚💪❤️
ያኔ ፍቅር ስወድክ ያኛ አለም አንደኛ ናት አንተም
በርታ በርታ አንተም አንደኛ ነክ
What a voice. Perfect
ሰላም ለሁላችን ይሁን። ካስማሰን በማቅረባችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። እጅግ በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጥበበኛ፣ የወጣቶችን ስብዕና የገለጽክበት መንገድ እጅግ በጣም አደንቃለሁ። ትልቅ ሀሳብ ነው ይዘህ የመጣኸው። በርታ ብዙ እንጠብቃለን። አንተን አይነት እንቁ ኢትዮጵያ ስላፈራች አመሰግናለሁ። በርታ። አማርኛህ ሁሉ ጉራማይሌ ያልሆነ ጥርት ያለ። ለህዝቡ ያለህን አክብሮት ያሳያል። "ፍቅሩ ሰማ" ድንቅ ልጅ። በርታልን። እንወድሃለን። ማድነቂያ ቃል አጣሁልህ። ኑርልን።
ሰላም ለኢትዮጵያ።
ድምፁ ከግሩም ኤርሚያስ ጋር የተመሳሰለብኝ እኔ ብቻ ነኝ ወይ ጉድ አይኔን ጨፍኜ ስሰማው ግሩምን ነው ያየውት 😄 ካስማሰ እኔ ማቀው ትንሽ እንግሊዘኛ ነው እኔ ምወድው ያማር አማሪኛነው ❤️
እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏
❤❤
What a great guy.
እንደ ካስማሰ አይነት የሀገራቸውን የቀደመ ታሪክ እያመጡ ለሚያስቃኙን የጥበብ ብዎች ክብር ይገባቸዋል
እረ ድምፅ ❤️❤️❤️🙆🙆የኔ ጀንትል ❤️❤️❤️ከእርጋታ ጋር ይመችክ ብሮዬ ❤️❤️❤️❤️
Ke rophann gar abiraw bisaru betam desi yelanal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንበሳየ 👏የሰው ልክ ከግርማ ሞገሱ ጋ👏
የህ ልጅ በጣም ነው የሚመቸኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
I love him so much
I love him ❤️
ምን አይነት ግብረገብነት ነው! በጠንካራ ስነልቦና የታነፀ። ከአንደበት የሚወጡ ቃላትን እንኳ የሚመጥን።
እረ እውቀት ጥግ ድረስነው
ሙዚቃህ አንደኛ አንተም አንደኛ
እውቀት ከስነ ምግባር አቦ ይመችህ ደስ ሲል
ካስማሰ እና ጉታ አበራ #hawanawa Sinawa አንድለይ ቢሰሩ በጣም ያምራል
He’s so calm 🔥
Respect for kassmase 💚💛❤️
13:29 ቅዱስ ዮሴፍ ነው የተማርኩት እያላት ሳንጅ ዮሴፍ ትለዋለች ይህንን ነው ፊት ለፊት አየነገረሽ ያለው ለስሙ የአማርኛ ክፍል የሚዲያ ባለሞያ ነሽ እናንተም ለምታወሩት አማርኛ ተጠንቀቁ ህዝብ መሰለኝ የሚያያችሁ የተመታችሁ አንድም እናንተ ናችሁ ህዝብን በባዕድ ሀገር ቋንቋ የምትበርዙት
What a brilliant boy is he ....behalun yemayresa ....weg yalew ethiopiawi❤
ምርጥ ኢንተርቪው 💚💛❤️ ተማሩ እነ እንትና
አቦ ይሄን ልጅ ስወደው ይመችህ የኔ ምርጥ ሀበሻ
አቤት ድምፅ
አቤት እርጋታ😍❤❤
በምን አይነት ጥሩ ቤተሠብ ቢያድግ ነው ግን እንዲህ ስነስርአት ያለው ወጣት የሆነው በትንግርት ነው ማየው💜
በጣም የተመቸኝ ሰው በጣም ገራሚ ስብዓና
ካስ ማሰዬ የራስሕ ቀለም አለክ ኢትዮጵያዊ ቀለም
ቀና ልብ ያላቸው ትልቅ አባባል ነው ቀና ልብን ያድለን
yismal lk ende tematu yawafat zimare #እውነትእውነት_የኛ_ዓለም_1ኛ_ናት
ድምፁ ደስ ይላል ብቻውን ምንም የኮምፒውተር ቅንብር አያስፈልገውም
ስርዓት ከመልካም ንግግር ጋር አንደኛ
I respect you, I love you Kassmasse ❤❤🔥🔥🔥
Love this guy! Great job! He is handsome too🥰🥰🥰🙏🙏🙏
የኛ አለም አንደኛ ነው!
ፍቅሩ ሰማ እንደ ስሙ ነዉ 👌
ስርአቱ እና ለሃገራችን ያለህ ፍቅር በቃ ደስ ይላል
ካስማሰ ጀግና
በጣም ነዉ የምወደዉ የማከብረዉ
Keep it up
big respect for u bro, i like ur voice & personality.
ቃላት ያጥረኛል ስለ አንተ ለመናገር ብቻ ብርታልኝ አባቴ
Gazetegnawa Gobez nech btm teyakewochua des silu....i hope taywalesh keep it up
ተባረክ ስርአትክ ብቻ ይበቃል
የኔ ቆንጆ ጥርት ያለ አማረኛ አንም ቦታ ላይ English, ሣይጨምር የሚያዎራው ለመጀመሪያ ጊዜ ሠው አየን እነ እስቲል እነ ኦማይጋድ አንድም ቦታ አልሠማንም ዋው ዋው ብሸልምህ ደሥ ይለኛል
"Wow wow"? 🤔 🤣🤣🤣