Danayit with Kassmasse |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 119

  • @mekdesg4979
    @mekdesg4979 3 ปีที่แล้ว +33

    ምናለ እዳንተ ጥበብ የገባው ቢኖር ጆሮአችን ደንቁሮ ነበር የጥበብ ሰው ለካ አለ ካሥማሠ ምርጥ ስራ በረታ የኔ ጌታ የዘመናች ማለዳ ዋዋዋዋዋው

  • @yontangebru5912
    @yontangebru5912 3 ปีที่แล้ว +18

    Full of Originality , he's charismatic.

  • @sisay7
    @sisay7 3 ปีที่แล้ว +53

    a new star is born when we faded away with those average musicians.

  • @bisictobisicallow961
    @bisictobisicallow961 3 ปีที่แล้ว +41

    ከነፎጣክ ኩሩ ልጅ ለኢንተርቪው ቀዳዳ ሱሪ ቀዳዳ ቲሸርት ስንጠብቅ 🎵🎵🎵🎼

  • @fidelahm3027
    @fidelahm3027 3 ปีที่แล้ว +15

    His fashion taste 👌👏💜

  • @akliletsige1586
    @akliletsige1586 3 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ ዳናይት ግን ካስማሰን የምታይበት አስተያየት እና ፈገግታሽ ሁሉም ነገርሽ ይለያል 🤔 😍💞

  • @trollstrolling443
    @trollstrolling443 3 ปีที่แล้ว +6

    he's so humble

  • @spaceg8793
    @spaceg8793 3 ปีที่แล้ว +9

    His voice 😍

  • @seyfuendale2693
    @seyfuendale2693 3 ปีที่แล้ว +56

    ተስፋ ይታየኛል ።ካስማሰ ወደፊት ብለናል

  • @hanatefera9235
    @hanatefera9235 3 ปีที่แล้ว +7

    Hes voice ❤

  • @MillionBedo
    @MillionBedo 3 ปีที่แล้ว +23

    Hopes of my Generation! 🤞

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 3 ปีที่แล้ว +3

    he is just amazing......may God bless you....

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 3 ปีที่แล้ว +6

    ይሄንን ውብ ድምፅ ባትዘፍንበት ይገርመኝ ነበር ደስ ስትል❤❤❤😘😘😘

  • @onelove3258
    @onelove3258 3 ปีที่แล้ว +8

    ቀና ልብ እንደኔ የወደደው ትችላለህ

  • @Alemye777
    @Alemye777 3 ปีที่แล้ว +4

    ካስማስ ደረብ የሚያደርጋቸው ነጠላ ጋቢ/ኩታዎች ያማምራሉ❤️

  • @enatethiopia2803
    @enatethiopia2803 3 ปีที่แล้ว +5

    i see a new chapter in our music industry through your work !!❤

  • @Yisaq777
    @Yisaq777 3 ปีที่แล้ว +7

    I’ve been waiting for a long time for this 😀

  • @ethiopiangurl248
    @ethiopiangurl248 3 ปีที่แล้ว +2

    I saw him last December in Addis Ababa museum... no one knew him back then 😭 he’s so talented though ♥️

  • @ethiotube3864
    @ethiotube3864 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ

  • @lidiyaberhane5912
    @lidiyaberhane5912 3 ปีที่แล้ว +13

    I love the idea of "WE".

  • @kkn5595
    @kkn5595 3 ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ይስጥህ

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምወደው ልጂ የእውነት በጣም ለየት ያለ ስራ ነው ሀገርኛ ደስ ሲል እናት ሀገር ትኑር ለኛ ካ ሥ .ስ .ማ .ሰ ብለናን ፍቅሩዬ💖🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💚💚

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 3 ปีที่แล้ว +6

    የሆነ ነገር ይታየኛል😍😍 ካስማሰ ልዩነው ድምፅክ ስራክ በርታ

  • @cr7boom377
    @cr7boom377 3 ปีที่แล้ว +2

    mind-blowing music thank you.

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 3 ปีที่แล้ว +1

    ewnetem maleda 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 ปีที่แล้ว +2

    He is cool !!! Big level 🇪🇹

  • @ftsumfikre4582
    @ftsumfikre4582 3 ปีที่แล้ว +6

    bro you will be one of the greatst god bliss you💯

  • @abeltesfaye5335
    @abeltesfaye5335 3 ปีที่แล้ว +2

    ውብ ሙዚቃ ነው በርታ ወንድማችን

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁላችሁም ካሥማሰ ብላችሁ ሰርች አድርገችሁ ዬቲቪ ላይ ብትከተሉት ደስ ይላል አሪፍ ስራ አሉት 👌

  • @netsitesfaye5704
    @netsitesfaye5704 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ፣፣የመጀመሪያዬ እንዲህ አይነት ሙዚቃ ስሰማ ቀጥልበት

  • @blackyflex3874
    @blackyflex3874 3 ปีที่แล้ว +5

    Real Habesha heads up bro let's go 🔥🔥🔥

  • @ebdras5409
    @ebdras5409 3 ปีที่แล้ว +2

    ካስ ማሰ .....አንደኛ !!!

  • @beya5868
    @beya5868 3 ปีที่แล้ว +1

    This is what Ethiopian Rap...👏 👏

  • @maranatashebawit4255
    @maranatashebawit4255 3 ปีที่แล้ว +2

    Kasmase- kasfelege
    Tasfeligenaleh

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 3 ปีที่แล้ว +3

    Of course tasfeligenaleh 👏

  • @ምሳሌነኝ
    @ምሳሌነኝ 3 ปีที่แล้ว +21

    ካሥማሠ"ካስፈለገ"(ማለት ነው )ሰላም ፍቅር ተስፉ ለኛ እናት አገር ትኑር ለኛ

  • @free_ta_1193
    @free_ta_1193 3 ปีที่แล้ว +11

    ትችላለህ ስልህ ✌️

  • @sosodawet9545
    @sosodawet9545 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks so much dear💕🎤🎼

  • @fretegegne2502
    @fretegegne2502 3 ปีที่แล้ว +3

    በስተመጨረሻ 😘😘😘😘😘ካስማሰ

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 3 ปีที่แล้ว +5

    Weyena demtse basemame fente😍😍

  • @menacetosociety3939
    @menacetosociety3939 3 ปีที่แล้ว +4

    She was simpin😂😂😂

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አንደኛ ነክ አንተ በቃ 💋💋💋ስወደው የኔ ጌታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @esubalews.9392
    @esubalews.9392 3 ปีที่แล้ว +2

    thank you ካሥማሠ

  • @ነፂወሎየዋ-ገ4ኀ
    @ነፂወሎየዋ-ገ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነዉ በርታ

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you danayit

  • @nattylo4975
    @nattylo4975 3 ปีที่แล้ว +2

    Kassmase anteko tleyaleh bro andegna sra gtmochu demo dmsek erasu migerm nw wowwww

  • @makimaki4545
    @makimaki4545 3 ปีที่แล้ว +1

    Wakake aleche menw kasmass ye Anegageri lezawema Wakake yasebelal 😁😁😉😘😘 good luck merite new danim tnx

  • @imranchombe7188
    @imranchombe7188 3 ปีที่แล้ว +46

    Am I the only one who felt she's flirting

  • @yesamtube7887
    @yesamtube7887 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው ልጅ❤

  • @makitube552
    @makitube552 3 ปีที่แล้ว +3

    Smart 🥰🥰

  • @eyobmulugeta3752
    @eyobmulugeta3752 3 ปีที่แล้ว +1

    Tnx

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 ปีที่แล้ว

    Konjo newe enamesegenalen

  • @hailu33
    @hailu33 3 ปีที่แล้ว +1

    Hope!

  • @hanibaltadesse9258
    @hanibaltadesse9258 2 หลายเดือนก่อน

    Kas mass

  • @kadekade1434
    @kadekade1434 3 ปีที่แล้ว

    kassmasse best ልድ ነው

  • @engdasewfenkle2082
    @engdasewfenkle2082 3 ปีที่แล้ว

    good job danayt

  • @samsam2093
    @samsam2093 3 ปีที่แล้ว

    Go ahead bro

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 3 ปีที่แล้ว

    long life bro 🤗😊

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +22

    ዳናይት አንችም ከሱ ተማሪ ባህልን ማክበር ምን እንደሆነ የኔ ጡዘታም

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 3 ปีที่แล้ว

    ተናገር ልስማው

  • @shegerketema6622
    @shegerketema6622 3 ปีที่แล้ว +1

    FOTA LEBASH RESPECT

  • @binibogale9875
    @binibogale9875 3 ปีที่แล้ว +9

    ምንድነው ቆይ ከ ዓመት ቡሃላ ነው እንዴ youtube ላይ upload ምታረጉት 😒

  • @bellotv27
    @bellotv27 3 ปีที่แล้ว

    ካስፈለገ 🙌👏🏽👏🏽👍

  • @timonibelete9009
    @timonibelete9009 3 ปีที่แล้ว +2

    algebagnem how is it sampling a new creation?

  • @Ace-ou4ct
    @Ace-ou4ct 3 ปีที่แล้ว +1

    Danawit😍 I love her yelele😍😙.. Keep on smiling yene wedd😙
    talake batehon agebat neber😭

  • @misganatessema1060
    @misganatessema1060 3 ปีที่แล้ว

    Yimechew abo!

  • @tadioskifle3730
    @tadioskifle3730 3 ปีที่แล้ว +3

    ur OG men keep it up

  • @amenalnadmasu9997
    @amenalnadmasu9997 3 ปีที่แล้ว +4

    Bertulin Jegnochu!!!

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 3 ปีที่แล้ว +1

    ካስማሰ ባይገባቸውም ልዩ ነህ ቢያስ አዋራን ድምፅህን እንስማው ያማልላል !!

  • @giziegizie5013
    @giziegizie5013 3 ปีที่แล้ว

    ካስ ማሰ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ዎደ ፌት የተሻለ አለማቀፋዊ ተቀባይነት ያለው ያደርገዋል የሚል ተስፋ አለኝ !!!
    ግጥሞቹ ጥልቅ መልክ አስተላላፌ ናቸው !!
    ይሔ ስራህ ግን ማደግ እንጅ ያለበት ከህዝብ ለማተዋወቂያ ያክል ብቻ መሆን የለበትም ነገ የተሻለ ስራ እንጠብቃለን እና !!

  • @nerinoli3879
    @nerinoli3879 3 ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥⛅️

  • @sofiaahamed2475
    @sofiaahamed2475 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤😎

  • @emushbelish1501
    @emushbelish1501 3 ปีที่แล้ว

    She looks kind of nervous.. can't blame her but she could have asked better questions

  • @sofieng9272
    @sofieng9272 3 ปีที่แล้ว

    .👍

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 3 ปีที่แล้ว

    😳

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +2

    የንጉሶች ንጉስ ነክ አንተ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abukacity5347
    @abukacity5347 3 ปีที่แล้ว +4

    ene becha negn weyes be selk nw yetekeretsew

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 3 ปีที่แล้ว

    ካስማሰ ለውጭ ሀገርር ለምንኖር ፅድት ያልን ሴቶች አለን ነጭ ብቻ ሀቅም ስላለው የሚቃለምን

  • @zeusapollo9768
    @zeusapollo9768 3 ปีที่แล้ว +10

    በተለይ ይህ ዝቃጭ ትውልድና ሙዝቃውን ውይ ስጠላው ስያስጠላኝ 🤮🤮🤮🤮
    አንተ ግን ውስጥም ውጭህም ራስህን መስለሀል
    bro አንተ ትልቅ ሰው ነህ

    • @ashenafigkidan9683
      @ashenafigkidan9683 3 ปีที่แล้ว

      ante yeyetegnawe koy honehe new endi ye tekulalahehew

  • @7cloudsET
    @7cloudsET 3 ปีที่แล้ว

    Everybody will try to copy Kassmasse, I guarantee it

  • @adutube470
    @adutube470 3 ปีที่แล้ว +2

    Selme

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 3 ปีที่แล้ว +11

    እስኪ አንች ከሱ ተማሪ 😏

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽንት አስጨራሽ የአርቲስቶች ኘራንክ እና ማይጠበቁ የስራ አጋጣሚዋችን አደራ ሽንቶትን ይቆጣጠሩ
    #NATTY_CHEKOLONY ሰብስክራይብ ማረጎን አይርሱ ...

  • @jemalshikur3234
    @jemalshikur3234 3 ปีที่แล้ว +2

    Hi.danawit.yetekelekele.126.likekulin.betube

    • @hps9pro3
      @hps9pro3 3 ปีที่แล้ว +1

      Nefez

  • @mkss274
    @mkss274 3 ปีที่แล้ว +12

    Danayit sorry you are not his level. You can’t even ask him real questions . Weak sauce 😂

  • @alexmamma6805
    @alexmamma6805 3 ปีที่แล้ว +3

    its a good work of art but it aint a new genre; its classic neosol! proof: go listen to Masego's new album. i believe kassmasse copied some of masego's styles

  • @siyamadem2295
    @siyamadem2295 3 ปีที่แล้ว

    🤪🇪🇹

  • @ethiopiamovie6220
    @ethiopiamovie6220 3 ปีที่แล้ว +1

    yehy seweye set new yemimeselegh yehon yekolawal....

  • @Arayamk
    @Arayamk 3 ปีที่แล้ว +3

    Am I the only one that can’t stand this woman? She’s so annoying, I am only here for him🙌

    • @hayatmohammed71
      @hayatmohammed71 3 ปีที่แล้ว +1

      Yes you r the only one🙌

    • @ekramnegash5354
      @ekramnegash5354 3 ปีที่แล้ว

      🥴another pickmegirl get your toxic self outta her

    • @Arayamk
      @Arayamk 3 ปีที่แล้ว

      @@ekramnegash5354 what?

    • @helina_210
      @helina_210 3 ปีที่แล้ว

      @@ekramnegash5354 😂💀

    • @odysseynoone3831
      @odysseynoone3831 3 ปีที่แล้ว

      No you are not! She just reads off a script. She knows she's not on his level...she's intimidated by him, but hates the fact that she's intimidated because she's not used to other artists intimidating her and she thinks shes big deal. She seems annoyed by him and his confidence tbh.

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 3 ปีที่แล้ว +1

    smoker generation 🤔

  • @alexmamma6805
    @alexmamma6805 3 ปีที่แล้ว +2

    And the style aint HIP hop!

  • @mesafintbahru4634
    @mesafintbahru4634 3 ปีที่แล้ว +4

    አማርኛን በደንብ እንጠቀመው እናሳድገው ማለት ምን ማለት ነው ?በምን መንገድ ነው የምናሣድገው ካሥማሠ አሣድጋለው ብለህ እምታሥብ ከሆነ የቋንቋው ፈላሥፋ ብዬሀለው። እንዴት ነው በደንብስ የምትጠቀመው?
    በየትኛው አካል ነው ተቀባይነት ያገኘኸው አንተን መሠሎች በሆኑት ወይሥ በሌላ?
    አዲስ የአዘፋፈን ወይም የአገላለፅ ስልት ይዤ መጥቻለው ስትል ከበፊቶቹ በመሠብሠብ ነው እና ግን የበፊቶቹ የሙዚቃ ስልቶች ገብተሁክ ነው ?
    hip hop ,rap በለው የዘፈንከው ባህር ተሻግረህ ሳትሄድ እዚው ባለው ነገር መሥራት ትችል ነበር አንተ ዋናው ሀሳብክን መግለፅ እስከኾነ ድረሥ።
    አንዳንድ ቦታዎች ላይ ብቻ ግጥሞችህ ጥሩ ናቸው ።
    ቀረፃውም ጥሩ ነው።