ቤሩት ላይ 3ወር በረዳ ሰላደረችው እህታችን ደሰ የሚል ዜና እና አረብ አገር የምትኖሩ ኩራት ሊሰማቹ ይገባል ።በቃ ሻማ ናቹ ቀልጣቹ ለሌላው ብርሀን የሆናቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 403

  • @አምላኬሆይበቃሽበለኝ
    @አምላኬሆይበቃሽበለኝ 3 ปีที่แล้ว +45

    አብርሸ መልካም ሰው የስደተኞች ወዳጅ እኛም እንወድሃለን ኑረልን🙏🙏🙏

  • @የተክልየልጅነኝ
    @የተክልየልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +26

    አብርሽ ደስ ብልኛል የአረብ ሀገር ሴት ሻማ ናት ምሚባለው አባባል ትክክለኛ ለው አሁንም በስደት ያላችሁ እህት ወድምሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለሀገራችንም ሰላም ያውርድልን

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว +1

      እንዛመድ በቅነት

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጥሽ እንደዚህ ነው ኢትዮጵያዊ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 ปีที่แล้ว +24

    ጎፈንድሚ ይከፈትላትና በቃ የቻልነውን የሆነ ነገር እናድርግላት። ከንፈር መጦ ማለፍ ምንም ፋይዳ የለውም። አንድ ብርም ቢሆን ማዋጣት ጥቅም አለው።

  • @senitube999
    @senitube999 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ ዋናው መገኘታዋ ነዉ ተመስገን የድግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ትዕግስትየመናኙልጅ
    @ትዕግስትየመናኙልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ አብርሽዬ የሥደተኞች ወድም በርታ ፣፣እና በንዴት በብስጭት የተነሳ ልትጠጣ ትችላለች አይታይባትም ፣አይፈረድባትም ፣፣፣እና አብርሽ ከቻልክ እንረዳታለን የቻልነውን ያክል ፣ፍቃደኛ ከሆነች ወደ ሀገር ትሣፈር ፣እደሆነ በይሩት አብቅቶላታል አሁን ወደበተሰቦቿ ትግባ ፣ይሕ ፣የኔ ሀሣብ ነው በተረፈ እድሜ ይስጥክ ተባረክ

  • @ganetkebede4898
    @ganetkebede4898 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታች

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን እግዚአብሔር ከመከራ ከችግር ይሰውርህ።አብርሽ ግሩም ሰው።

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል እንኳን ደስ አለህ የአረብ ሀገር ስደተኞች ደስታ ያንተም የኛም ደስታ ነው ለምታደርገው ቀና ነገር ሁሌም አድናቂህ ነኝ 👏👏👏👏👏👋👍👍

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትል ናት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርሽ በእውነት እንደነዚ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @adg9112
    @adg9112 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    አብርሽ እግዚአብሔር ይስጥህ
    ያነሳሻት እህታችን በውነት እማምላክ ትጠብቅሽ እህታችን

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 3 ปีที่แล้ว

    አብርሺ ኡፍ አሁን አይቸ እያለቀስኩ በምን ደውየ ላገኝህ ስል ነበር ።አፈር ልብላ አብርሺ ያነሳኛል የስደተኛ ወዳጂነው አለች እደፈጣሪይ አርጋ ያየችህ የኔ ከርታታ አብርሺ እናመሰግናለን

  • @seblebekelegirma5944
    @seblebekelegirma5944 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ ብሩክ ሁኚ እግዚያብሄር ይባርክሽ አልፈሽ የተረዳሽበት መንገድ አስደንቆኛል ተባረኪ እህቴ እፕብርሽም ተባረክ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ3አ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ3አ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ውድም ብርታ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @zuzu2538
    @zuzu2538 3 ปีที่แล้ว

    አብርሺ የቄራዉ የኔ ወድም አላህ ጀዛህን ይክፍልህ

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 3 ปีที่แล้ว +32

    ቅን ልቦች እንዴት ውብ ናቸው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว +1

      እንዛመድ በቅነት😘

    • @emebet591
      @emebet591 3 ปีที่แล้ว

      @@agelgay.birhan.niguse ንይ እሽ እማ

  • @alamalaam3598
    @alamalaam3598 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንነአሜን

  • @warrashawaa5897
    @warrashawaa5897 3 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽዬ መልካም ሰው 🥰🙏 የምስፈልጋት ነገር ካለም እንረዳታለን በእግዚአብሔር🙏

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimezgen berta abiris🙏🙏💕💕💕💕

  • @manasbshara2793
    @manasbshara2793 3 ปีที่แล้ว

    የስደተኞች ጀግና ብየሀለው አብርሽ ምንም ቃል የለኝ ከዚህ በላይ 💪💪💪💪👍👍👍👍👌👌👌አላህ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲

  • @4gmobile593
    @4gmobile593 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባራክህ ዪሂ ነው የአገር ሰው ሰላማቹ ይብዛልን አገራችንን ሰላም ያራግልን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም አብርሽዬ በጣም ደስ ይላል እንኮን ለሴት ልጅ ለወንድ ልጅ ከባድ ነው ውጭላይ ማደር ፈጣሪ ይባርክሽ እህታችን መልካምነት የክፉ ቀን ስንቅ ነው አብርሽ እንዳንተ አይነቱንም ለስው ተቆርቆሪ ያብዛልን

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 3 ปีที่แล้ว

    አብርሽዬ።ያረባግርንስው እዳንተ የምረዳየለም

  • @safiyasafiya9987
    @safiyasafiya9987 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ያነሳሻት ልጂ አብርሽ ተባረክ የስደተኞት አባት

  • @sonapanose4822
    @sonapanose4822 3 ปีที่แล้ว

    አብሺ ቸሩ መዲሐኒያለም በፍቅሩ በፈቃድ ከፍት እየቀደመ ከሐላ እየተከተለህ ቀኝ እና ግራ ሆኖ ሐሳብህን እርዳታህን ይፈፅምልህ እናትዬ ማሪያምዬ በፅሎታ ትርዳህ ታቦትች መልአኮቹ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁኑ የኔ ወንድምዬ የነገው አባታቻን ስደተኛው ቸሩ መዲሐኒያለም በፍቅሩ በፈቃድ እድሜ ከጤናን ይስጥህ ወንድሜ እናትዬ ማሪያም ዘመንህን ትባርከው አሜን

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 3 ปีที่แล้ว +1

    Abresh thank you

  • @ኤልያስ-ጨ6ሠ
    @ኤልያስ-ጨ6ሠ 3 ปีที่แล้ว

    አገኘሀትአድራሻዋን እግዚአብሔር ይመስገን ለአብርሽንገሩት እሱዝም አይልም ስትል ነበር ተባረክ ወንድሜ ማርያምን ደም እንባ ሳለቅስነው የዋልኩት ተመስገን ሁላችሁም ተባረኩ ከበረከቱ የተሳተፋቹ

  • @hiwotzeneb2442
    @hiwotzeneb2442 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek geta ke anet gar yehun

  • @rehobotadunyaa4087
    @rehobotadunyaa4087 3 ปีที่แล้ว

    Yezaber yebarakachu batam das yamile nagar new ❤️❤️❤️❤️💕💕💕

  • @selamethiopia2102
    @selamethiopia2102 3 ปีที่แล้ว

    Egzabher Ybark Tebareku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይ አብረርሽ አላህ ይጨምርልህ እንዲህ አይነት ወንድሞች ያብዛልን ሽኩረን ማይ ብራዘር

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ስላም ለሁላችን ይሁን አብርሽ ለስደተኞች የምጮህ እንዳንተ አላየሁም አብርሽ ተባርክልኝ የኛ መልካም ስው ኑርልኝ እታችን ከጎዳና ስላስነሳሽ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @firehiwotyeshitila945
    @firehiwotyeshitila945 3 ปีที่แล้ว

    Fetar ebarkih

  • @mahaayimichal6325
    @mahaayimichal6325 3 ปีที่แล้ว

    አብርሽ።ምርጥ ልጅ ፈጣር ይባርክክ

  • @Rወሎሀይቅ
    @Rወሎሀይቅ 3 ปีที่แล้ว

    እህታቺን ጂዛዋን #አላህ ይከፈላት ፈጣሪ ኸይር ሰራዋን እጥፈ ዲርብ አርጎ ይቀበላት ወላሂ ቃላት የለኝም ምርጥ #ኢትዮጵያ እህታቺን መሰሎቺሸን ያብዛልን

  • @tube39710
    @tube39710 3 ปีที่แล้ว +4

    እኛ ማንነታችን ይህ ነው
    ኢትዮጵያዊነት እንደዚ ነው❤

  • @genetalene3333
    @genetalene3333 3 ปีที่แล้ว

    Egzabhir yibarkachu.

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም አብርሽ እች እህቴ እንዴት ጥሩ ሰው ኛት እግዚአብሔር ይስጣት እድሜ ከጤኛ ጋር አንተም ተባረክ

  • @walgorsineewalguddifna4741
    @walgorsineewalguddifna4741 3 ปีที่แล้ว

    Tabarki abirishi

  • @messertmessert2854
    @messertmessert2854 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber ybarkesh bewente

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 3 ปีที่แล้ว

    አብርሽዬ ብቻ ቃል የለኝም እኔ አተን ሳስብ ከፈጣሪ ብሗ የምር ደስ ይለኛል የኛ የቁርቀን ልጅ የስደተኞች አባት ወድም

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว

    ልጅቷ አነጋገሯ ዋውው ተባረኪ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ማማየ ውለታሽን ፈጣሪ ይክፈልሽ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 ปีที่แล้ว

    Egizabher yemasegan sela hulu negare, abershe betam des yelale, ewunet weye geta yebarke damo eheta tebarke

  • @bethybethy3671
    @bethybethy3671 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባረክሽ እህቴ አብርሽ አንተም እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ለራሰ ነው አብርሸ እመቤቴ ባለከበት ባታ ትጠብቅክ መረዳዳት ኢትዮጵያዊ ነት ነው🙏እውነት ነው እግዚአብሔር ይባረከሸ ሰው ሰው ነው የሚያሳበደው🙌

  • @nahena123
    @nahena123 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይሥጣቹ የቤሩት ኑሮ አደለም ዛሬ እየተሻለ ባለበት ጊዜ ያሣብዳል ውለታ ከፋይ አላህነውና ይክፈላቹ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 3 ปีที่แล้ว

    አብርሽ ደረስክላት ውይ ይሄ ብርድ ሳይመጣ ተመስገን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
    @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 3 ปีที่แล้ว

    አብርሽ መልካም ሰወ በረታ የኔ ጀግና አይይይይ ሰደት

  • @አዲስአለም-ወ8ጨ
    @አዲስአለም-ወ8ጨ 3 ปีที่แล้ว

    አብርሽአተመልካምሰውነህ ጌታእየሱስይባርክህ

  • @tsitafikr7087
    @tsitafikr7087 3 ปีที่แล้ว

    Abrshey btame teru wendem nh lsitrocen aberehachew Nh🙏🙏👏

  • @samiaahmed2971
    @samiaahmed2971 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነክ አብርሽዬ በውጪ ሀገር ትብብር ቢኖርም ጎትቶ እቤት ማስገባት የለም ቤታቸው ካስገቡ በሁዋላ ብዙ ችግር እያጋጠማቸው ለሆነ ነው እኔ ካናዳ ነው ያለውት ትብብር አረብ ሀገር ቀረ

  • @genetgutema174
    @genetgutema174 3 ปีที่แล้ว

    Egzihabher yebarekh

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 3 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ እውነት አስለቀሰችኝ አብርሽ ይህን ካየ እህል በልቶ አድርም አለች እውነት ነው የስደት ወዳጅ ነው አለች ነክም ኑርልን 😭

  • @mekdikonjo8132
    @mekdikonjo8132 3 ปีที่แล้ว

    fetari yebarke

  • @haftamsamay7664
    @haftamsamay7664 3 ปีที่แล้ว

    ውይ፡አብርሽ ምን ልበልህ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት የስደትን ኑሮ ጠለቅ ብለህ ምትረዳ አተ፡ብቻ ወይ ስቃይ ነው ደግሞም በቤሩት ኑሮ ውጭላይ፡ሆኖ ኦፍ

  • @frehot9758
    @frehot9758 2 ปีที่แล้ว

    አብርሽወድሜ ፈጣሪይጠብቅሕ

  • @ribkaaberham8387
    @ribkaaberham8387 3 ปีที่แล้ว +1

    Des yelal betam asteway yetbarkech set nat fetari kef yale engera yestat

  • @zinashbabe5997
    @zinashbabe5997 3 ปีที่แล้ว

    ቅንነት ለራስ ነው ትክክል እህትሽ ናት እንዲህ ነው የሚያምርብን ስንረዳዳ

  • @hiwotyetegaye1785
    @hiwotyetegaye1785 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ቅን ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ👏

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ወዶ ሱሰኛ አይሆንም በተለይ ስደት ላይ ጭንቀቱ እራሱ ሌላ በሽታ ነው እንኳን ወደ ቤት ገባች የሷንስ የውስጧን ማን ያውቃል 😢😢😢😢 ያነሳሻት እህታችን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ🙏

  • @salamwandemo7712
    @salamwandemo7712 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምነው

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 3 ปีที่แล้ว +4

    አብርሽ ሰላምህ ይብህ የእኛ መልካም ወንድም የስዶቶች ተቆርቋር

  • @tigistkuma4241
    @tigistkuma4241 3 ปีที่แล้ว

    Abirshi Melkami Sawu Tebarki

  • @sosnasisay2006
    @sosnasisay2006 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ መልካም እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ እውነት መልካምነትህን እግዚአብሔር ነው የሚከፍልህ !!!

  • @mazitube7041
    @mazitube7041 3 ปีที่แล้ว

    Yeredachwat Hulu egizyabher yesitachu tebareku

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 ปีที่แล้ว

    Abreshiyeee

  • @messikossa3672
    @messikossa3672 3 ปีที่แล้ว

    Geta eyesus zemenhen ybarek anete merete sewu neh bederatu geta ykefalelh

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 3 ปีที่แล้ว

    Thank You abreshe

  • @iskadaralm9364
    @iskadaralm9364 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም፡አብርሽ፡መተባበራችን፡ያስደስታል፡በርቱልን

  • @shweitbinegede8856
    @shweitbinegede8856 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ ፍቅር ያሸንፋል በርታ ወንድሜ ተባረክ

  • @adiamgebreyohannes7591
    @adiamgebreyohannes7591 3 ปีที่แล้ว

    Abrshey Burku menale hulu endante bihone ❤

  • @Rወሎሀይቅ
    @Rወሎሀይቅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ጭንቅ ብሎኛል እሰቲ ዱአአዲርጉልኝ ያአላህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @whejjeuysui3567
    @whejjeuysui3567 3 ปีที่แล้ว

    Ihite inwodshaleni tebarki

  • @fantualemayehu
    @fantualemayehu 9 หลายเดือนก่อน

    በትክክል

  • @ልጅነቴናፈቀኝ-ፐ6የ
    @ልጅነቴናፈቀኝ-ፐ6የ 3 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ አብርሽ ልጅቷ የት አካባቢ ናት ብዙ ልጆች ልናገኛትና ልንረዳት እንፈልጋለን።ልጅቷ በአንተ ያላት ተስፋ አስለቅሶኛል።ተባረክ ወንድሜ

    • @tube-sz4dy
      @tube-sz4dy  3 ปีที่แล้ว

      ነባ ነው ያለችው

  • @shitayrezero4712
    @shitayrezero4712 3 ปีที่แล้ว

    Eseyoo tamageen ❤❤❤🇪🇹

  • @sarafita3301
    @sarafita3301 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ልቤ ተጨንቆ ነበር ተመስገን አብርሽዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ መልካም ሰው

  • @soso-ji9np
    @soso-ji9np 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይባርክሽ እህቴ አብርሽ አንተም ተባረክ

  • @ሳሊሀነኝየሀላባቀበጥዋ
    @ሳሊሀነኝየሀላባቀበጥዋ 3 ปีที่แล้ว

    ሀይ እኔ ብኖረኝ በአንድ ሺ. ሰብስከረይብ በደጊ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mde5145
    @mde5145 3 ปีที่แล้ว

    አብርሽ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ

  • @آمنهمحمدالحميري
    @آمنهمحمدالحميري 3 ปีที่แล้ว

    አብርሽ የሰዉ ዘር ማኛ long life

  • @515mobil2
    @515mobil2 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን

  • @amabetsurjana2855
    @amabetsurjana2855 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይበረከቹሁ በእዉነት ተበረኩ
    እዉነት ነዉ የዎሰደቹሁንም እህቴ ጌታ ይበረከት
    በጠም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይስጠቹሁ።
    አብረሽ ዉድ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥክ ወደሃሎ

  • @wintanamytube6530
    @wintanamytube6530 3 ปีที่แล้ว

    Tenx God🙏🙏🙏🙏

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አብረሽ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣ❤❤❤❤😂

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ 3 ปีที่แล้ว

    በባየ እያንባሁ ነው የጭረስኩት ነገግርዋን የኔ ሚስኪን እንኮንም ደስ አላሺ ውድ

  • @tijitiji6257
    @tijitiji6257 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ አብሪሽ አንተህነህ ኢትዮጵያዊ

  • @nimonasabaifshow821
    @nimonasabaifshow821 3 ปีที่แล้ว

    E/r wuletachun yikfelachwu 🙏🙏🙏🙏

  • @AIS-ll5vl
    @AIS-ll5vl 3 ปีที่แล้ว +1

    እሳሳሳሳሳሳይይይይይይይይይ ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩ የእኛነው ነገር አያልቅም🙏🙏🙏

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 3 ปีที่แล้ว

    Abershe betam dige sew nehe egizabyher yebarekihe wendemachen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @simengsime7572
    @simengsime7572 3 ปีที่แล้ว +2

    አብርሽ ሠላምነው፡ አብርሽ ስልክህ እፈልጋለው፡ ዱባይነው፡ያለውት፡ እኔም ተሠቃየው

  • @senitube999
    @senitube999 3 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ውሉም አለም ሰላም ያውርድልን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 3 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን ወንድማችን ስላገኘሀት

  • @emama4383
    @emama4383 3 ปีที่แล้ว

    አብርሽ ኑርልን የኔ ወድም።

  • @sofmesekantubegy
    @sofmesekantubegy 3 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ ትክክል ነው ሁሉም እኔ እራሱ ግራ ገብቶኝ ነበር ልጅትዋ ስቀርፃት ስደት ላይ ያላቹ ሁሉ አላ ይጠብቃቹ

  • @alimeagegnehu3805
    @alimeagegnehu3805 3 ปีที่แล้ว

    አብሪሽ መልከም ሰው እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትህ

  • @ማርታአበራ-ጸ3የ
    @ማርታአበራ-ጸ3የ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰውን ለመርዳት ስው መሆን ብቻ በቂ ነው እንድህ ነው ኢትዮጵያውንት ስለም ይሁን በየለችሁበት ወገኖች እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ለመላካም ነገር አበቃሽ ለእህተችን ለድርስችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ለእናንተ ነገር ይድርስለችሁ ስለም ለሃገርችን ና በሳውድ ለምስቀይሁ ለወገናቸችን ይሁን አብርሽ እግዚአብሔር ይበርክ ይስድተኞች ዳራሻ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku all people Ethiopian jesus is love you tebareku 🙏🏻💕🙏🏻💕🇪🇹🇪🇹👍👌

  • @ፍትህለወገኔ-ዐ4ፀ
    @ፍትህለወገኔ-ዐ4ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አስለቅሳኝ ነበር ኸይር ነገር አሰማኝ

  • @zabibaali2992
    @zabibaali2992 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ አብሺ

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሸ