Ethiopia - የሚስጥራዊ ድርድሩ ሰነድ መጋለጥና ስብሃትን የያዘው ወታደር መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @topman7504
    @topman7504 2 ปีที่แล้ว +70

    "ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ"
    አይ ፍትህ ያሳዝናል።

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +58

    ሻለቃ ወርቅነህ ጀግናችን ፈጣሪ ነብስህን ይማርልን ወንድማችን

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 2 ปีที่แล้ว +54

    የወታደሩን ልጅ እባካችሁ ወደ ሚድያ አውጡት የምንችለውን እናደርጋለን

  • @mimia6063
    @mimia6063 2 ปีที่แล้ว +61

    በጣም ያማል 😭😭😭😭😭 በጁንታው ምክንያት መስዋት የሆናችሁ ሁሉ ነፍሳችሁን ይማርልን 🙏😭😭😭😭

  • @foziyatube5436
    @foziyatube5436 2 ปีที่แล้ว +214

    በባህርዳርሰንት ጀግኖቻችን ካለምክንያት የታሰሩትይፈቱልንንን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ዩቲዩብ በጣም ብዙ ብዙ ቤተሰቦቼን እየቀነሰብኝ አናዶኛል እናም ቤተሰብ ሆነንም ከሆነ እንዲረጋገጥ ካልሆንን ደግሞ እንድንሆን እየጠየኩኝ ነው እምቢ አይባልም አይደል? እ የኔ ውድ???

    • @fiametatube1648
      @fiametatube1648 2 ปีที่แล้ว

      @@christinatube760 እንደማመር ውድ

    • @fiametatube1648
      @fiametatube1648 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ይቱብ

    • @hizkiasterfe1401
      @hizkiasterfe1401 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ፎዚዬ።ይህን በደምብ መጠየቅ አለብን።

    • @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ
      @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ 2 ปีที่แล้ว +4

      እኛ አማራወች ለነሱ መጮህአለብን

  • @hizkiasterfe1401
    @hizkiasterfe1401 2 ปีที่แล้ว +109

    ፍትህ ባህርዳር ለታሰሩት የቁርጥ ቀን ውድ የአማራ ከፍተኛ መኮነኖች።

    • @abelalene1443
      @abelalene1443 2 ปีที่แล้ว +6

      Le min ye amhara mengist ayfetachewim abiy ahimed iko atalay new

    • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
      @አላህከሪም-ኈ8ቘ 2 ปีที่แล้ว +4

      የኒም ጥያቄ ነው ፍትህ ለጀግኖቻችን

    • @ንስርፕሮዳክሽንNEWS
      @ንስርፕሮዳክሽንNEWS 2 ปีที่แล้ว

      ሰበር ዜና ራያ ቆቦ በከባድ መሳሪያ ተመታች//የአማራ ልዩ ሀይል በሴራ ተከበበ ሙሉ መረጃ ይመልከቱ
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/video/_r66nQPzgvE/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/_r66nQPzgvE/w-d-xo.html

    • @gezahegnbekele4722
      @gezahegnbekele4722 2 ปีที่แล้ว

      ቀቅለህ ብላቸው እነዚያን ለገንዘብ ብለው ህዝባቸውን ለሸጡ ቅዘናሞች

    • @hizkiasterfe1401
      @hizkiasterfe1401 2 ปีที่แล้ว +1

      @@gezahegnbekele4722
      መሀይም ነህ።አይ ስማርት ነኝ ካልክ በመረጃ አስደግፈህ ሞግተኝ።ስምህ እራሱ ዲናር ነገር ነው...ድፍን የድፍን ልጅ።ዲቃላም ብልክ ያንስብሀል።
      የደደብ ልጅ....ስድ የስድ ልጅ!ባለጌ ያሳደገው።እንዴት የህዝብ ልጆችን ባንተ አልኮል አፍ ይሰደባሉ ያዉም ከሰው ቤት ሄደህ አጥር ላጥር ተንጠላጠክ በሰው ዋይፋይ ከፍተክ ...አይተህ።

  • @ዙዙየጎረጇ
    @ዙዙየጎረጇ 2 ปีที่แล้ว +45

    ማነው😭🥺💔እደኔ የተሠበር💔🥺😭የታመመ😭🥺💔የተቃጠለ💔🥺😭🇪🇹ወገኔ ንቃ🇪🇹😭🥺አማራዬ🥺😭💔ፋኖ💔😭😭😭🥺💔ምቀኛው💔🥺😭በናተ ጠነከረ😭🥺💔ፈጣሪ ወገኔን።💔🥺ሀገሬን🥺💔😭ጠብቅልኝ😭💔🥺🇪🇹🇪🇹

    • @HHh-xd7de
      @HHh-xd7de 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ወላሂ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭አብይ ፈጣሪ መፅፎ ይሻበት 😭😭😭😭

    • @Mነኚስደተኛዋ
      @Mነኚስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      እህህህህህህህ በጣምተሰበን
      ዲራማሰሩብንአይአማር😭😭😭😭😭😭

    • @emuabubekirtube9148
      @emuabubekirtube9148 2 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭እኔስ መኖር ሁሉ ነው ያሰጠላኝ

    • @teybayoutube459
      @teybayoutube459 2 ปีที่แล้ว +1

      ማነዉ በዝህ የማይሠበር በጣምነዉ ያዘንኩት

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 2 ปีที่แล้ว

      Weye teyne eseke lerase sende sekatele new yaderekote ena ewenete lemnagere abeyene enae yache adanch abebene betame new yemetelachw yeshekekonale wedefete huola keweyane yebaso zerenoche onege mehuonachwne badebabaye yengeronal huole endeze sele kebalgara enetalalne anjete yetekatlwe ethiopeane selale begeza keyewe taredo yetbelawe yewahuo amhira anjetene yansefesefnle tederaje amhira yemanenem segete mekelja atehuone

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 2 ปีที่แล้ว +65

    ሁሉን የፈጠረ አምላህ ኢትዮጵያን ይጠብልቅልን የኢትዮጵያ ምስኪን ህዝብ በቸርነቱ ይጠብቅልን ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው

    • @ንስርፕሮዳክሽንNEWS
      @ንስርፕሮዳክሽንNEWS 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰበር ዜና ራያ ቆቦ በከባድ መሳሪያ ተመታች//የአማራ ልዩ ሀይል በሴራ ተከበበ ሙሉ መረጃ ይመልከቱ
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/video/_r66nQPzgvE/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/_r66nQPzgvE/w-d-xo.html

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 2 ปีที่แล้ว +176

    ፈጣሪ ሆይ የሆነብንን አስብ ተመልከት ፍርዱን ላንተ ትተናል ፍርድ በምድር ተዛብታለች

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +2

      Betam beteley eneterefna

    • @አልፈለቅሚድያ
      @አልፈለቅሚድያ 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል😭😭😭😭

    • @ንስርፕሮዳክሽንNEWS
      @ንስርፕሮዳክሽንNEWS 2 ปีที่แล้ว

      ሰበር ዜና ራያ ቆቦ በከባድ መሳሪያ ተመታች//የአማራ ልዩ ሀይል በሴራ ተከበበ ሙሉ መረጃ ይመልከቱ
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/video/_r66nQPzgvE/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/_r66nQPzgvE/w-d-xo.html

    • @encouephrem5799
      @encouephrem5799 2 ปีที่แล้ว

      Very true 🤔😭😭😭😡😡😡 having difficulty finding out about the “ free to go card”. Are all criminals locked out in jail during their terrorist Junta regime past almost 30 years released too or is it only the terrorists who will only return to do more of the same? Cannot be let out & have to pay back what they destroyed and looted back to the people.

    • @debremarkospoly5770
      @debremarkospoly5770 2 ปีที่แล้ว

      አይ ኢትዬጵያ የልጆሽ ደም በከንቱ ቀረ

  • @halewyaabdurohman9077
    @halewyaabdurohman9077 2 ปีที่แล้ว +18

    ገና ብዙ እናያለን አማሪየ አይዞን ወደ አላህ እንጩህ 😭😭😭💔💔💔💔🙏

  • @ዙዙየቦረናዋ
    @ዙዙየቦረናዋ 2 ปีที่แล้ว +70

    ኡፍፍፍፍ እውነት የንፁሀን ደም ይፈርዳል
    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ልባችን ደማ ስንት ጀግኖቻችን አጣን አብይ አንገታችንን አስደፋን

    • @m.1710
      @m.1710 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እሥቲ ተይዉማ ተቃጠልንንንንን😭😭😭😭😭#

  • @ሳዳምሁሴን-ሰ2ዐ
    @ሳዳምሁሴን-ሰ2ዐ 2 ปีที่แล้ว +18

    ፍትህ በባህር ዳር ለታሰሩ የአማራ መኮነኖች ይፈቱልን

  • @Goh1216
    @Goh1216 2 ปีที่แล้ว +133

    ያሳዝናል በጣም ያሳዘነን የመንግስት ስተት ስንት ጀግኖቻችን የተሰውበት ውጊያ ሀገር ሰላም ለማስመለስ በስንት ጥረት የተያዙ ግለሰቦችን መንግስት መልቀቁ ሁሉንም አስከፍቷል

  • @ወሎየዋየመርሳዋነፍጠኛዋ
    @ወሎየዋየመርሳዋነፍጠኛዋ 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ ለአማራ መኮነኖች በባህር ዳር ለታሰሩት ወድሞቻችን ይፈቱልን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +56

    ክብር ከቤት ንብረታችሁ ኢትዮጵያን ና ሕዝቤን ብላችሁ
    አጥንታችሁን ከስክሳችሁ
    ደማችሁን አፍሳችሁ
    የትም በዱር በገደሉ ተንከራታችሁ
    ለኛ ስትሉ ስጋችሁ ለአሞራ ቀለብ ለሆነው ጀግኖቻችን ክብርና ምስጋና ለናተ ሁሌም እናስባችኋለን💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @husasoprvtemptagency9324
    @husasoprvtemptagency9324 2 ปีที่แล้ว +34

    አይዟቹህ የአማራ ልጆች ሰከን በሉ አትናዴዱ ለኸይሩ ነው አላህ ይርዳን

    • @senushikore7663
      @senushikore7663 2 ปีที่แล้ว +1

      Yes, Abiy really killed TPLFS mentally and physically so keep the idiots in prison or sending them to their region won't bring any changes. Yes, it is sad about the true innocent and our troops losing lives but still the government has to play to save the country. All s for good and Tigray has to pay all the Amara and Afar damages they did. Dele le 🇪🇹!!

    • @beyabeyachen3856
      @beyabeyachen3856 2 ปีที่แล้ว +1

      @@senushikore7663 በአማርኛ አውራ ፈረንጁ

    • @senushikore7663
      @senushikore7663 2 ปีที่แล้ว

      @@beyabeyachen3856 😂😂 Dele le Ethiopia💪💚💛❤ TPLFS zere manzerachew yatefalen eyaleku newe!!

  • @melhikberhanu4327
    @melhikberhanu4327 2 ปีที่แล้ว +114

    አሁን ገና ባዶነት ሀገር አልባነት ተሰማኝ😢😢😢😢

  • @mekiatube759
    @mekiatube759 2 ปีที่แล้ว +35

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የሠሚ ያለህ ለንፁሀንኑ ህዝብ ፍትህ እንፈልጋለን ነገሩ በኛ አገር ሠዉ ለገደለ እና ለወንጀለኛ ነው ፍትህ ያለው 😭🥺💔☝️🤲እህህህህህህህ በሳውዲ ያሉ እስረኞችንም አገር ይግቡልን💔🥺😭☝️🤲

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 ปีที่แล้ว +67

    እንደዚህ ሀገርን ለመጠበቅ የሚሞቱ ወታደሮች እያሉ እንደ ስበሀት ያሉ ነብሰ በላዎች ነፃ ይወጣሉ😥😥

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 2 ปีที่แล้ว +1

      አሳሪውም ፈቹም የስብሀት ግልገል እኳነው ማንም ከማንም የተሻሉስላልሆኑነው ሁሉም ያጋንትስብስብ።

    • @ስኒነኝ
      @ስኒነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ጥያቄ ነው ብቻ ይገርማል

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 2 ปีที่แล้ว

      @@ስኒነኝ ሁሉም እኩቶ በህዝብ ደምየተጨማለቀ

    • @milkymilky3084
      @milkymilky3084 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍፍፍ😢😢😢😢 ለሀገሩ የተሰዋው ወታደር ነፍሱን ይማርልን ስንቶች ደማቸው ፈሶ ቀረእህእህ እህ😢😢

  • @geteethiopiawit4642
    @geteethiopiawit4642 2 ปีที่แล้ว +57

    ተቃጠልኩ ምንም አቅም አጣሁ የምለዉ ጠፋኝ😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ፈጣሪ ወይ ፍረድ ወይ ዉረድ ዘገየህብን እኮ እህህህህህ ወገኖቼ አሞኛል

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ስለ ሀብት ያወራል የሞቱብን ቤተሰብ በሜዳው ቀሩ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @emmydagne6692
      @emmydagne6692 2 ปีที่แล้ว +3

      አትቃጠል እግዝአብሄር ሁልግዜ ምክንያት አለው። ድንገት መሆኑ ያስደነግጣል። ግን መጽናት መልመድ ውስጣችንን በበለጠ ማስተማር። ፖለቲካ ቁማር ነው። አገራችንን ለመጠበቅ መታገስ ጥሩ ነው።

    • @መሬማወሎየዋነኝ
      @መሬማወሎየዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @mttz1140
      @mttz1140 2 ปีที่แล้ว +1

      Ye hulanchen ene erse bemene masamen endalebegne alkum 😢 😭 😢 😭 😭

    • @የድንግልማሪያምለጅነኝ
      @የድንግልማሪያምለጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

      አትናደዱ ተላት ደስ አይበለዉ እንዲያዉም ጠንካራ ነው የሚያረገን ምክንያቱም ፋኖወችን አላቋጠርንም ነበር አሁን በደንብ እንሰባሰባለን እሽ

  • @wineye742
    @wineye742 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ለሃገራችን ድል ለኢትዮጵያዬ
    💚💛❤🇪🇹🇪🇹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +47

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒🙏🙏🕌🕌☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 ปีที่แล้ว

      lejun bmenigst mulu ahwniwn desta feker netkwtall

    • @AhmadAhmad-xz7st
      @AhmadAhmad-xz7st 2 ปีที่แล้ว +1

      ግነየኑጱሀንደምዪፍረዲላገራቸዉየተሰዉትጀግኖቺንደመቸዉታይደርቅአገርአፍራሾቺተለቁ

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 ปีที่แล้ว

      እግድህ ከፈጣሬ እጠብቃለን 😢😢የንፁሀን ደም ይፈረድ

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 ปีที่แล้ว +11

    በዝች ምድር ላይ ፍትህ ተዛብታለችና 😭😭😭😭 ፍትህን ከአንተ እጠብቃለን ፈጣሪየ ሆይይ😭😭😭😭😭😭😭

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +17

    ክብርና ምስጋና ባላሰባችሁት
    በሲኖትራክ ለተነዳባችሁ
    ክብርና ምስጋን እራቁታችሁን ለተረሸናችሁት ክብርና ምስጋና ለናተ

  • @emruteck8263
    @emruteck8263 2 ปีที่แล้ว

    ምንም ስለማናቅ ዝም ብለን መጨረሻዉን እንጠብቅ ድል ለኢትዮጵያ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 2 ปีที่แล้ว +63

    አንዱ መታረቂያቸው ዋናው እስረኞች ብቻ ሳይህን ወልቃይትንም ለእነሱ መስጠት ነው ይህንንም ቅርብ ግዜ እናየዋለን አብይ ታሪክ ይቅር አይልህም 😭😭😭

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 ปีที่แล้ว +19

      :የኢትዬጲያ ነቀርሳ አብይ ነው እመኑኝ ተጫወተብን ዘድሮ😥 አፈግፍግ እያለ መከላካያን አስጨርሶን ድርድር ሲሎ አመመኝ የናቴ ገዳይ ተፈቱ እፍ

    • @ዜዶየከላላዋይቱብ
      @ዜዶየከላላዋይቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@om_Ryane 😭😭😭😭😭😭

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 ปีที่แล้ว +9

      @@ዜዶየከላላዋይቱብ ገና ዛሬ 3 ሳምቷ ሲወጡ ገለውብኝ ሄዱ ሀኪም አኬድም ብለው አግደው ወደዴሴ ከዛው መርሳ ሞተች አሁን ነፃ ተባሉ ጁንታ አመመኝ ሀዘኔ ላይ💔😥

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si 2 ปีที่แล้ว +6

      @@om_Ryane ኡፍፍ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ፍርድ አለው 😭

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 2 ปีที่แล้ว +3

      @@om_Ryane አይዞሽ ፅናቱን ይስጥሽ በርቺ እህቴ እህህ ምን ይባላል የዘንድሮን ነገር

  • @ertaaletube1213
    @ertaaletube1213 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ፖለቲካ ብቻ ክብር ለድሃው ጅግናው አገር ወዳጅ የአፋር ህዝብ እና የአማራ ህዝብ አገራችን በላቹሁ መሰዋት የከፈላቹሁ የንብ ነክሰ ለጅግናው አፋር እና የአማራው ህዝብ ማሩ ግን ለፖለቲከኞች አይ ዘመን ያሳዝናል..

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5በ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5በ 2 ปีที่แล้ว +9

    አማራ በአላህ ይሁንባችሁ ክርሥቲኑም በፈጣር ይሁንባችሁ አድ እንሁን ፋኖን እንርዳ ሠው ቢከዳ አላህ አይከዳምና እሥከመጨረሻ እንታገላለን 💪💪

    • @godasaababa6412
      @godasaababa6412 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 ปีที่แล้ว

      አወ አማራሆይ ነቃ

    • @hau427
      @hau427 2 ปีที่แล้ว

      አማራው አንድ አልሆነም እህት አላህ ይሁነን

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዕደዛሬበንደትጪሸአላቅምቁማሩተበላህዐማራናአፋር💔😭😭😭

  • @اللهكريم-ح8ي6ه
    @اللهكريم-ح8ي6ه 2 ปีที่แล้ว +45

    መንግስት በጣም ስህተትን ሰርቷል። ያሳዝናል

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 2 ปีที่แล้ว +3

      እሱ ከመጣ ወዲህ አንድም ቀን ትክክል ሰርቶ አያውቅም ይሄ ዳቢሎስ ፈጣሪ ይንቀለው ለዚህ ጦርነት ስንቱን ጀግና አጣች ኢትዮጵያ ኧረ ፈጣሪ ወዲት አለህ

    • @rosetteesso8244
      @rosetteesso8244 2 ปีที่แล้ว +2

      ያማል

    • @getuayenew9842
      @getuayenew9842 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ያሳዝናል!! ይህ ሀሉ መስዋእትነት ተከፍሎ የትህነግ ሰዎችን እየፈቱ 30 አመት የዘረፉትን ማሰረከብ ትልቀ ክህደት ነው። በምንም አይነት ተቀባይነት የለውም

  • @jemalaesres7437
    @jemalaesres7437 2 ปีที่แล้ว +4

    የአማራወጣት ከእግድህብሀላ ፀረሰላም መሆንአለብን እነያለን ተያይዘን እናልቃለንጅ የወገኖቻችን ደምፈሶአይቀርም

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +30

    አሏህ ሆይ የሚስኪን ንፁሃን ዜጎችን አንተ ታደግ ያረብ😭😢🇪🇹🙏💖

  • @ahmedseid4335
    @ahmedseid4335 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈታየ የህዝብ ልጅ❤❤😍😍😍😍😘😘😘😘😘 ፈታየ ❤❤

  • @ሰላምለኢቶጵያ
    @ሰላምለኢቶጵያ 2 ปีที่แล้ว +11

    መንግሥት ህዝቡን መክዳቱ ታዋጣው እናየዋለን

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፍርድ ከአንተ ነው የሚንጠብቀው የኢትዮጵያ ጀገኖቸ ደመከቱ ሆነብነ ሰው ፍርድ የተዛባ ነው

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 2 ปีที่แล้ว +18

    ምንም አልገባኝ ብቻ ፈጣሪ ይፍሪት አገራችንን ፈጣሪ ይጎብኛት

  • @beckytadesse711
    @beckytadesse711 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል 😥😥😢😥😢
    ንቃ አማራዬ ፋኖዬ 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
    @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ይገርማን አይ ሀገሬ ምን ላይ ነሽ ወንጀለኛ ከመልቀቅ እሰው አገር ለሚሰቃዩ ስደተኞች ፍትህ ባደረክ ፍትህ ፍትህ ሳኡድ ላሉ እስረኞች

  • @akalawi5491
    @akalawi5491 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዞ እምየ ኢትዮጵያ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 2 ปีที่แล้ว +6

    ሻለቃ ወርቅነህ የአፍር ምድር ነፍስህን ትማርህ ጀግናው ወንድሜ!!!

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭

  • @melkamtiruneh250
    @melkamtiruneh250 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት በአማራላይ የሚደረገው ነገር እግዚአብሔር እንቆቅልሽን ይፍታው ፍትህ ለአማራ!

  • @kedijaabeda1298
    @kedijaabeda1298 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ያሣዝናል ድሮም የአማራ ህዝብ አልነቃም ከበው እየጨፍጨፍን ነው እር እባካችሁ አሁን እኮን ሥልጣን ለይ ያላችሁ የአማራ ተወላጅ ባለ ሥልጣን በኦሮሚ ክልል ልማት በአማራ ክልል በአፍር ክልል ያለንን አውደሙት እሄ ሁላ መግሥት እዝላልነት ነው አማራ ሆይ ተደራጅ ፍኖን ተቀላቀሉ በቃ ድርድር ከፍለገ እሄ ሁላ ህዝብ አገሬ ተነካች ብሎ ደሙን ሂወቱን ሠውቶ ጭራሽ አቡ ሠብሀት ነፃ እህህ

  • @atzion9230
    @atzion9230 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ አቢቾ ይመቸው ፍቅር ያሸንፋል ጌታ ይባርከው አቢቾ የሰላም ሰው ነው ጌታ ይባርከው

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ያሳዝናል የንፁሐን ደም ይፋረዳቸዋል።

  • @ሱሱየኔልዩዩዩ
    @ሱሱየኔልዩዩዩ 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግኖች ለሀገር ስሉ ተሰዉተዋል አላህ ይራህማችሁ ምንግስት ግን ምን አስቦ ነዉ እሚጫወትብን???

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍርድ የአላህነዉ አላህ ይፍረደን😭😢

  • @wfight2155
    @wfight2155 2 ปีที่แล้ว +1

    ባህር ዳር ያሉ ይፈቱ እሁድ ሰልፍ አለ አማራ ለማንም ቁማር ደሙን አያፈስም 😡💚💛❤

  • @abukiamhara4951
    @abukiamhara4951 2 ปีที่แล้ว +21

    ገና ብዙ እንሰማለን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ዩቲዩብ በጣም ብዙ ብዙ ቤተሰቦቼን እየቀነሰብኝ አናዶኛል እናም ቤተሰብ ሆነንም ከሆነ እንዲረጋገጥ ካልሆንን ደግሞ እንድንሆን እየጠየኩኝ ነው እምቢ አይባልም አይደል? እ የኔ ውድ???

  • @WondytubeEthiopia
    @WondytubeEthiopia 2 ปีที่แล้ว

    እባካችው ... በእግዚአቢሔር ... ለትንሽ ጊዜ እንታገስ....

  • @tube1433
    @tube1433 2 ปีที่แล้ว +23

    ወላሂ ተናድጀ ልሞት ነው ይህን መንግስት አላህ ስሩን ይቀለው ይሄ ከሀጂ መንግስት

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን💔አልቻልኩም የእናቴን ገዳይ

    • @mekiyayusuf9477
      @mekiyayusuf9477 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንአላህ ይፍረደን የነዛየሚስኪኖችደም የነዛ ሚስኪኖችእንባ ፈሶአይቀርም

    • @hayatmohmmed4763
      @hayatmohmmed4763 2 ปีที่แล้ว

      Yamale yasazenale kahadye nwe

  • @ahmedseid4335
    @ahmedseid4335 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈታየ ምን ላድርግክ❤❤❤❤❤😘😘😘😍😍 ቃላት ያጥረኛል❤

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏

  • @እግዚያብሄርታላቅነዉእግዚ
    @እግዚያብሄርታላቅነዉእግዚ 2 ปีที่แล้ว

    አየ ኢቶዮጲያየ የፈጠረሺ ልኡል እግዚያብሄር ላግና ለንፁሀን ልጆችሺ ይፍረድ ልጅን አዉጡት የሺ አለቃዉን ልጅ አቅርቡልን ዉይ እናት ሀገሬ የተጉዳልሺ ሁሌም ችላ ይባላን ግን ለምን ? እማማ ላች የቆመ ሁሉ ይሞታል ይሰደዳል ይታሰራል ዉይ ምነዉ ፍትህ ጠፋ

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ዱኒያ እነሱ ለስልጣናቸው በደልን ቢሸፍኑትም ሀያሉ ጌታችን አላህ አይሸፍነውም እሱ ከኑፁሀንጋ ነውና። የኑፁሀን ደምና እባ የትይፈሳል። ፍርድ ከሀያሉ ጌታችን አላህ እንጠብቃለን። ነግስና በእጂህ የሆነው ጌታችን እሱ ይፍረደን በሁለቱም ሀገር ☝️💧💧💧

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን

  • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
    @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 2 ปีที่แล้ว +19

    ስብሀት የያዘዉን ልጂ እማ ተገዲሎል ስብሀት ዛሬ ተለቀቀ አማራ መቸም ይቅሪ የማይባል ግፍ ተፈፀመብን ለዚህ ነበሪ ህዝቡ ሲለቅስ የነበረዉ ያሳዝናል

  • @ayelechora4250
    @ayelechora4250 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for memorizing our hero ever; nothing is disseminated about him before, media and the government shall not be biased in giving recognition for individuals with special performance.

  • @محدملى-ن8غ
    @محدملى-ن8غ 2 ปีที่แล้ว +11

    መንግስት የአማራን ህዝብ ከፈናቀለ ከአዘረፈ በኋላ ከጁታው ጋር ድርድር ተስማማ የአማራ ወጣት በፋኖ አደረጃጀት መደራጀት አለበት

  • @gionawit3923
    @gionawit3923 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሰውየው ለስልጣኑ ሲል የማያደርገው ነገር የለም።

  • @bezawolde759
    @bezawolde759 2 ปีที่แล้ว +4

    በሰው መታመን መጨረሻው እሔው ነው በእግዚአብሔር እንታመን ቃሉን የማያጥፍ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @እሙረዩነኝየልጀናፋቂ
    @እሙረዩነኝየልጀናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ፈታየ በርታ ጀግናነህ አቀራረብህ

  • @HHh-xd7de
    @HHh-xd7de 2 ปีที่แล้ว +9

    መንግስት ሳይሆን ይሂዋት ነዉ አማራ ነቃ ወገኔ ☝️☝️☝️☝️ያረብ ምን ጉድ ነዉ ዘድሮ😭😭😭😭😭😭

  • @tube-ex9ei
    @tube-ex9ei 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ፈታየ ለነቃ ለበቃ መርጃህ እናመሠግናለን

  • @ዜድመሃመድ
    @ዜድመሃመድ 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈታዬ እናመሰግናለን ክበርልን ትክክለኛ መረጃ ካንተ ነዉ እምንጠብቀዉ አብይ የአማራ ጠላት ነዉ አላህ እሱን አጥፍቶ ሀገር ህዝብ ወዳድ የሆነዉን መግስት ያምጣልን ኡነት የአማራ እናቶች አባቶች እህቶች ወድሞች ህፃኖች በሀዘን እየተቃጠሉ ባሉበት ሰአት ይሄን ማድረጉ አብይ እጅግ በጣም ይዘገንናል አይ ጊዜ😭😭

    • @kawkap1775
      @kawkap1775 2 ปีที่แล้ว

      ጁተውአብይነውትግሬአይድለምአገርእማፈርስከስርቤትየሚለቀውበሰውሀገርየሚተውህዝብማንአለው

  • @ቢንትሙሀመዲ
    @ቢንትሙሀመዲ 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ነዉ ልቤ የተሰበረዉ 😭

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 ปีที่แล้ว +30

    🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ🌹ብዙዉን አልቅሳችሁ ትንሹን ትስቁ ነበር🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ

    • @elhamnegn8510
      @elhamnegn8510 2 ปีที่แล้ว

      😰ጌታዮ ምን ያደርገኝ ይሆን

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 ปีที่แล้ว

    ጌታቸው እረዳ እንዲሁ ፊትህን ሳየው የሃይምሮ ችግር ያለብህ ይመስለኛል ለዚህም ይመስለኛል ግብፅ የምት ጠቀምብህ
    ደብረ ፅዬን እግዚአብሔር በሰጠህ እድሜኤ ተጠቅመህ የነደደውን እሳት አጥፍተህ የእናቶችና የእፃናትን ያዛውንትን እንባ ልታብስ የወጣቶችን እልቂት ልታስቆም ይገባሃል
    አንድ ቀን አፈር ነህና ወደ አፈር መመለስህ አይቀርምና በጎን ስራ ሰርተህ እለፍ🙏

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt951 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ፣ለጥጋቡ፣መሳፍት፣ይፈታልን

    • @heymanotgetachew8261
      @heymanotgetachew8261 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል እንዳውም እሱ ነበር ቅድሚያ መፈታት ዬለበት

  • @ABDOMOHAMED-zo6nz
    @ABDOMOHAMED-zo6nz 2 ปีที่แล้ว

    ጂብ እሰዉአገር ሄዶ ከሌ አንጥፉልኝ ይላል ወይ ሀገሬ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇷 🇩🇯ተጂቡቲ ሰላም ሁኑ ሀገሬ አሚን አማራ 👍💪

  • @tube-og2df
    @tube-og2df 2 ปีที่แล้ว +6

    የሰሜን እዝ ደም ይፈረድ ሌላ ምንም የምለው የለኝ አይ ጨዋታ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው መሰቃየት ይፍረድ

  • @siraj1siraja433
    @siraj1siraja433 2 ปีที่แล้ว

    አላህየ። ኸይሩን ነገር አውርድልን። ያረብ

  • @ኢክሩነኝወሎየዋ-ኈ6አ
    @ኢክሩነኝወሎየዋ-ኈ6አ 2 ปีที่แล้ว +6

    አብይነው ጥላታችን ወገኔ አማራዩ ንቁ ወገኞቸ የወሎደም ይፍረድ😭😭😭😭

  • @hellohansun
    @hellohansun 2 ปีที่แล้ว

    ፊታ ደሊ ጀግና እኮነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @asbsewnek9753
    @asbsewnek9753 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ እርትራ ሱማሌ የምስራቅ አፍሪካ ፀሀይ የገዳም መብራት እና ከፍታ በርቱ🇪🇹🇪🇷🇸🇴💪

  • @haleemaadem4153
    @haleemaadem4153 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ፍርዱን በቅርቡ ይስጥልን የወገኖቻችን ደም ይፍረድ ን እማማማ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯☝☝☝

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 ปีที่แล้ว +15

    ታቃጠሉኩኝ ምን እንደምለ አለዉቅም አላህ የተሸለ ነገር ያምጣልን ለአማራ ህዝቡ 😭😭😭 አማራ ህዝብ ደሞ አፍ አዉቶ ይናገራል የአማራ ህዝብ አሁንም ክተት ማለት አለበት ፍትህ ለራያ ለወልቃይት ለዋጃ 😭😭😭😭

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ ፈጣሪ የእናትክን የአስራት አገር ፈጥነህ ድረስላት ኧረ በዝች አገር ምን እየተሠራ ነዉ

  • @gmedihngetaneh7393
    @gmedihngetaneh7393 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት እግዚአብሔር ያክብራችሁም

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለአማራ መኮኖኖች በባህርዳር ለታሰሩት እንድሁም ለሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሀል 👍👍👍

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 ปีที่แล้ว +34

    🌹ምርጥ ነብይ🌹ምርጥ መሪ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ አዛኝ🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ🌹ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @brukatiafu6306
    @brukatiafu6306 2 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን ፈታ

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት። መንግስት ተብዬ ምን እንደሚያስብ ባይገባኝም ለስልጣን ብላችሁ ደሀውን በጥይት በረሀብ በእርዛትአትቅጡንእንኑርበት በድህነት በሰላም እንኑር ተውን ።

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሆይ በቃ በለን ድል ለሀገራችን ኢትዩጲያ

  • @አርድቦ
    @አርድቦ 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ትግሥቱን ይሥጠን ሌላ ምን ይባላል።💔

    • @angleangle7960
      @angleangle7960 2 ปีที่แล้ว

      አሏህ ይፍርደንን ነው

  • @ellad.1707
    @ellad.1707 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡኡ🔥⚖️🔥⚖️ እረ : ፍትህ: ለኢትዮጵያውያን: ሕዝብ። 🔥🔥🔥⚖️⚖️⚖️

  • @ፀደንያየመስቀሉአማኝ
    @ፀደንያየመስቀሉአማኝ 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ በባህር ዳር ለታሰሩ የአማራ መኮንኖች
    ፍትህ በቁማር ለታሰረው ለጀግና መሳፍንት
    ፍትህ በሳውዲ ለታሰሩ ንፁሀን ወገኖቻችን
    ፍትህ ለመሪ አልባው ለሀገር ባለውለታው ለተካደው ለአማራ ህዝብ ሰቆቃ

  • @Amanfashion1
    @Amanfashion1 2 ปีที่แล้ว +3

    ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑi

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉን ነገረ ለአላህ ሰጠሁ የንፁሀን ድምን ፍረድ አላህ ሆይ ለተበዳዮች ካተ ወጭ የሚፈረድ የለምና ፍረድህን እጠብቃለን

  • @my-zo3bn
    @my-zo3bn 2 ปีที่แล้ว +7

    ተቃጥለናል ውነት የአማራ እና የአፍር ህዝብ አልቆ እናቶች ተደፍረው በልጆቻቸው ምእመናን ተደፍሮ ህፃናቶች ታርደው ተደፍረው እዴት ድርድር ይወራል 😭😭😭😭😭

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 2 ปีที่แล้ว

    የሚሰማወ ሁሉ ድም ያፈላል ጨጓራ ይልጣል ያረብ ጆሮ ያዴማል 😭

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለምን እደምንገደል አላወቅንም ወጀለኛ ተፈነታ ጦርነቱም ቀጠለ የአማራ ህዝብ አሁንም ስቃይ ላይ ነው ምንም አልገባንም የሚመራን መግስት ስለ ሀገር የሚያወቀው ነገር ያለ አይመስለንም ኢትዮጵያ የተባለች ሀገር መሪ ሊኖራት ይገባል የአማራና የአፋር ህዘብ ምን ይሆን ጥፋቱ ሀገራችንን ስለወድን😨😰😪

  • @zenabazenaba758
    @zenabazenaba758 2 ปีที่แล้ว

    የይቅርታው አዋጅ ላማራ ተወላጆችአይሠራምእደ
    ሠሜንእፅን ባድቀንያኩሉ ሠራውይት እረሽነው መሥፍት ጥቅጋቡና የአማራ የጦር መኮንኖችም ይፈቱልን

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 2 ปีที่แล้ว +25

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว

    ፍርዱን ከፍጣረ ያንንሁሉ ንፁህ ከጨረሰ በኃላ ያሳዝናል😥😥😥

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 2 ปีที่แล้ว +7

    ነፍሰበላዎች በነጻ ሲለቀቁ ያለምንም ወጀል ከአድ አመት በላይ በሳውዲ እስርቤት የሚሰቃዩ ንጹሀን እዴት ፍትህ ይጡ በቃበቃ መግስት የለንም አከተመ

  • @ስደትመህምሬነዉ
    @ስደትመህምሬነዉ 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን የአስራት ሀገርሽን አስቢያት እስኪ ጭቅጭቁን ንቀን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እንጸልይ ዉዶቸ

  • @feviethiopia9223
    @feviethiopia9223 2 ปีที่แล้ว +5

    Ethiopia Prevails 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾
    Unity is strength 💚💛❤️💪🏾💪🏾

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 2 ปีที่แล้ว

    አብቾ ለኢትዮጵያ መቼም ቢሆን የማይበጀውን ስራ አይሰራም ።ተረጋጉ የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @kbtttherealmteam7325
    @kbtttherealmteam7325 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ፈታ እናመሰግናለን !ሰላም ፍቅር አንድነት እድገት ከፍታ ለኢትዮጵያ ሃገሬ !ፍትህ በሳውዲ በእስር የሚገኙ ወገኖችን ፍትህ ።

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ዩቲዩብ በጣም ብዙ ብዙ ቤተሰቦቼን እየቀነሰብኝ አናዶኛል እናም ቤተሰብ ሆነንም ከሆነ እንዲረጋገጥ ካልሆንን ደግሞ እንድንሆን እየጠየኩኝ ነው እምቢ አይባልም አይደል? እ የኔ ውድ???