Ethiopia - ፋኖና ልዩ ሃይል ሶስት ኦፕሬሽን | አድርቃይ በጠላት እጅ ስለመውደቋ | አብይ ከባይደን ጋር ያወሩት እውነታው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 677

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 3 ปีที่แล้ว +96

    ድል ለአማራ ህዝብ🇨🇬ሁሉም አማራ ፋኖ መሆን አለበት ካልቻለ ደግም ፋኖን መርዳት አለብን

    • @hassenabdulgeni4373
      @hassenabdulgeni4373 3 ปีที่แล้ว +3

      መጀመሪያ ከከፋፋይ አመለካከት ውጪ፣ ኢትዮጵያዊ እየሞተልሽ ፋኖ ፋኖ አትበይ

    • @ቤተልሔምቲዩብ
      @ቤተልሔምቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +4

      @@hassenabdulgeni4373 ሁሉንም አልወጣንም ሳታውቁ ጥልቅ አትበሉ መከላከያ ነው አልታዘዝንም እያለ ማፈግፈጉ አለም የሚያቀው ነው አወ ፋኖአችን ሽ ጊዜ ይኑርልን ያማራ እናት ትለምልም ኢትዮጵያ የምትኖረው አማራው ሲኖር ነው እሽ እናተንማ አያናችሁ እኮ ምድረ አስመሳይ ምድረ መናፍቅ❌❌❌❌❌❌ እናምናለን ዘድሮ ፍሬው ከገለባው እደሚለይ እናያለን ሀይል የድንግል ማርያም ልጅ ነው ምድረ ፀረ ተዋህዶ ፀረ ኢትዮጵያ ሁላ የሚሞትላትስ ያማራ ልዩ ሀይል ያማራ ሚኒሻና ፋኖ :: አወ ለስራቸው ታማኝ የሆኑ እግዚአብሔርን የሚፈሩ አዳድ መከላከያ እናውቃለን ባፃሩ ደግሞ እደነ ብርሀኑ ጁላና እደነ ባጫ ደበሌ ያለው ኢትዮጵያንና አማራን ሲቀብር ይውላል ለማንኛውም የክፉወች መገድ ከነስራቸው ትጠፋለች ይላል ቅዱስ እግዚአብሔር ክፉ የሚያደርግ ደግሞ እድሜውም አይረዝም ይጠፉዋታል ከሚደግፉት መሪ ጋር እሱን ብሎ መሪ እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን መሪ ሀገር ወዳድ ታማኝ ሀይማኖትን አክባሪ መሪ ይላክልን አሜን፫ ምን አባቱንስና ነው በቅድስት ተዋህዶ ልጆች ላይ መሳሪያ እድተኮስባቸው እና ተቃውሞ እድደረግባቸው ያደረገው እሱ ማን ነው ይሄ የተረገመ እባብ ልቡ መገኛ የሌለው ክፋተኛ እግዚአብሔር አምላክ ጦረንጦስ ያውርድልን ፍርዱን ለሱ ትተነዋል ሀይል የሱ ነው💒☝☝☝
      አወ ድል ላማራ ልዩ ሀይል ድል ለፋኖአችን❤
      ድል ላማራ ሚኒሻ ድል ለኢትዮጲያ እናት ሀገራችን
      ሀይልና ብርታትን ይስጥልን ለህዝባችን
      ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልአለም ይኑሩልን!!!!!!!💒💚💛❤

  • @muhamednure8145
    @muhamednure8145 3 ปีที่แล้ว +21

    ፈታየ የፋኖች ድምፅ ድል ለፋኖ ለአማራ ልዮ ሀይል ለአፋር ክብር ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ🇨🇬

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 3 ปีที่แล้ว +31

    ጀግና የጀግና ዘር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው የአማራ ህዝብ አላህ ይጠብቃቸው💚💚💚💛💛💛♥♥♥♥♥♥

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 3 ปีที่แล้ว +9

    ጀግና የጀግኖች ዘር የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ነፍጠኛው ፋኖኖኖኖኖ የአማራ ልዩ ሀይሎች አላህ ይጠብቃቹህ ወገኖች 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 3 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለኢትዮጵያ ክብር ለአማራ ልዩ ሃይል ክብር ለአማራ ፋኖ ክብር ለአፋር ልዩ ሃይል

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 3 ปีที่แล้ว +15

    ያኢላሂ አንተ ጠላትን አውድምልን ሀይልም ጉልበትም ያንተ ነው ወገኖቸ አላህ ድልን ያጎናፅፋችሁ ድል ለተበዳይ 🙏🙏

  • @manchosaokera6853
    @manchosaokera6853 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈኖ የሐገረች ትልቁ ጀግኖች እግዚሐቤረ ከጎነቹ ይቁም አይዞዋቹ ድሉ የነኔቴ ነው ምረኮ ብሎ ነገረ የለም ከእንግድ አንገቱን ቆረጠቹ መጠል እንጂ መንግሥት እንደሌላ ጠንቅቃን እንረደ ወገን

  • @haliusman1239
    @haliusman1239 3 ปีที่แล้ว +1

    100% inshanefalena ithiopia 💚💛❤🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @habtambelete6633
    @habtambelete6633 3 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ ፍትህ ለስሜን ወሎ ህዝብ ፍትህ ለራያ ቆቦ ህዝብ ይህን ሚዲያ የምትከታተሉ ያማራ ልጆች ሁሉ ፋኖን እንረዳ

    • @seadajemel9432
      @seadajemel9432 3 ปีที่แล้ว

      ራያ ገቡ የሚባለው ውነት ነው ወይ

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 3 ปีที่แล้ว

      @@seadajemel9432 አዎ እውነት ነው ብዙ ሰውም ገለዋል

  • @madeenamadeena6009
    @madeenamadeena6009 3 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ እባክህን አንተ እርዳን ያረብ ውድ ጀግና የአማራ ፋኖ እና ሚኒሻዎች አላህ ያጠንክራችሁ እህ ያአላህ አንተ እርዳን ያረብ

  • @ወርቄእራያቆቦ
    @ወርቄእራያቆቦ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሁነስ በጪቀት አለቅን ያረብ የሀገራችን ሰላም። ናፈቀን መቸ ይሆን ከዚህ የምንወጣዉ
    ክብር ለፋኖ ክብር ለ ልዩ ሀይል እላህ ብርታቱንም ድሉንም ለእናተ ያርግልን የኔ ዉዶች ኩራቶቻችን

  • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
    @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍኖን እናጠናክር እንርዳ አማራዎች

    • @segnite1945
      @segnite1945 3 ปีที่แล้ว

      አልዘገየሽም። በጽሁፍ አይደለም ተጠያየቂ

  • @panafricanism7872
    @panafricanism7872 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ 💚💛❤

  • @birukebiruke8717
    @birukebiruke8717 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰላሞ ፍቅር ደስታ
    ትብብር መከባበር ለኢትዮጵያዉን

  • @hawaHawa-o7p
    @hawaHawa-o7p 3 ปีที่แล้ว +15

    አላህ ይጠብቃቺሁ ዉዲ የአማራ ጀግኖቺ

  • @ራዉዲ
    @ራዉዲ 3 ปีที่แล้ว +18

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +52

    ክብር እኛንና ኢትዮጵያን ለማኖር ስትሉ
    አጥንታችሁን ከስክሳችሁ
    ደማችሁን አፍሳችሁ
    በዱር በገደሉ ተንከራታችሁ
    ዉድ ሒወታችሁን ሰውታችሁ
    ለምታኖሩን ጀግኖቻችን
    ሁሌም እናስባችኋለን😭😭😭😭😭

    • @araratthearklanded.7871
      @araratthearklanded.7871 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ዋጋ ኣለው፡ የኢትዮጵያውያን ነገር። ዛሬ ድል ነገ መርዶ ነው።

    • @AhmadAhmad-xz7st
      @AhmadAhmad-xz7st 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇹👍

    • @iamfree347
      @iamfree347 3 ปีที่แล้ว

      በኢትዮጵያውያን ፡ ደም ፡ የሰከረ ፡ አማራ ፡ የሚባል ፡ ህዝብ ፡ ፡ ካልጠፋ ፡ በአፍሪቃ ፡ ቀንድ ፡ ሰላም ፡ የሚባል ፡ ወሬ ፡ አይኖርም

  • @munaalemayhu
    @munaalemayhu 3 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ሱብሀነ ወተአላ ብሏር ሁል ግዜ ከመጥፎ ነገርን በሗላ ጥሩ ነገር ይመጣል እና እኛ የምናሥበውን ጥሩ ነገር ሣይሆን አላህ ለኢትዬጵያና ለህዝቦቿ የሚበጀውን ነገር ያምጣልን ሁላችሁም አሚን በሉ አሚን አሚን አሚን

  • @Fafisha55
    @Fafisha55 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግኖች አሏህ ብርታቱን ይስጣችሁ የጠላት መዳኒት ፋኖዬ ጀግና

  • @emuethiotube1851
    @emuethiotube1851 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለፋኖ

  • @asbsewnek9753
    @asbsewnek9753 3 ปีที่แล้ว +12

    አይዞን ኢትዮጵያ
    አይዞን አማራ አንተ ደህና ሁን
    እንደነበረ ይሆናል አሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇸🇴🇸🇴💪💪

  • @asghadfd4929
    @asghadfd4929 3 ปีที่แล้ว +10

    እኔን። እማ። ወላሂ። ላብድ። ነውአማራን። አደራጁልን። እኛም። እሥደት። ላይ። ያለነው። እንርዳቸው

  • @الحمدالله-ن6ف6ق
    @الحمدالله-ن6ف6ق 3 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለአማራና ለአፋር

  • @abdeljebarmhammed940
    @abdeljebarmhammed940 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ነው የተናወጠው የአፄዎች ስረዓት ሙታን አምላኪ ነው ኢትዮጵያ ለሁሉም የሀገሪቱ ዜጋ ብሎ ሀይማኖቶች መሆን ካልቻለች የማንም መሆን የለባትም አችልምም የፊውደላዊ ስረዓት አፈር ደቼ እንደበላ አውቃቹ ሁሉም ነገር የኔ ነው የተናወጣቹ ፊውደላዊያን ስረዓት ያዙ👌😎😎

  • @tube1433
    @tube1433 3 ปีที่แล้ว +6

    አይዟችሁ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ድል ለቁርጥ ለኢትዮጵያ አማራ ልዩ ሀይልና ለፋኖዎች

  • @ሁለገብYouTube
    @ሁለገብYouTube 3 ปีที่แล้ว

    እኔምለው ምግስትድጋሜ ሸዋ እስከሚገባነው ምስግስትየሚጠብቀው
    አማራ ልዩሀይል ፋኖ አፋር የምግትን ወይምመከላከያን አትስማ ደምህን ያፈሰሰውን
    ዘሩንአጥፍተህ እራስህንእና አገርህን ጠብቅ ሸይጧን ለሰውልጅ የግልፅትላት ነው ወያኒም ለኢትዮጵያ ጥላትነውአውሬ ከሸይጧንየባሰነው
    አጥፋውዚርያውን አድም አታስቀር💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @hawahawa2375
    @hawahawa2375 3 ปีที่แล้ว +10

    ጅዋር ምን ሥለሆነው የሚጠበቀው ደሞ ለሡ ማነው የሚጠብቀው ለሡጥቃ ከሚቀጥር ይልቅ ወደ ወለጋ ይላክና ያድናቸው

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 3 ปีที่แล้ว

      ይቀልዱብንጅ ባለግዜ አደሉ በአማራ ደም ቁማር ተጫወቱብን

  • @panafricanism7872
    @panafricanism7872 3 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ህዝብ ንቃ አንድ ሁን የጎንደር እና ጎጃም ሸዋ ብቻ አይደለም ይህ ትግል የወሎ ህዝብ መኝታዉ ይብቃህ!!

  • @nikush42mena45
    @nikush42mena45 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል ምን እንደምል ግራ ገባኝ

  • @ትግራይትዕሠር
    @ትግራይትዕሠር 3 ปีที่แล้ว +10

    አብይ ኦነግ እያለ አማራ መቼም አይሥቅም
    ፈጣሪ ይርዳን ዱአ አድርጉ

    • @saadasaadaa289
      @saadasaadaa289 3 ปีที่แล้ว

      አሚንአላህይርዳን

    • @mulugetawb7936
      @mulugetawb7936 3 ปีที่แล้ว

      እናንተ በአማራ ስም የምትሳደቡ ተረጋጉ:: እንደእናንት መሳደብ ትግረን ምን እንዳደረገ (በጠቅላላ ኢትዪጲያ የተጠላ) ማድረጉን ልብ በሉ

    • @saadasaadaa289
      @saadasaadaa289 3 ปีที่แล้ว

      @@mulugetawb7936 ልባችንተሰበረጁታወችየአማራንህዝብደምአስለቀሱወጀለኛነፃሲለቀቅያማል

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለጀግኖቻችንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @ብሩህ
    @ብሩህ 3 ปีที่แล้ว

    ለትልቁ ነገር ለላቀዉ ምስል ያሁኑን ነገር ተነጋግረን ቀይረን በጋራ እንበርታ

  • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
    @አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያበርታችሁ ጀግኖቻችን ፋኖ ልዩ ሀይል 👍👍👍💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አገሬ ራያየ አድስቅኝ እትብቴ የተቀበረባት የመከራ አይነት ተፈራረቀባት ምን ልሁን ኡፍፍ ፋኖ ምረር ምረር አማራ አባክህ ንቃ ከፈጣሪ በታች ነፍጥህ ነው እሚያድንህ የኦነግ ና የህውሀት ስብስብ መንግስ ነኝ ባይ ፍትህ አትጠብቅ ገዳይህ ነው ፋኖ ፋኖ ብቸኛው የአማራ አዳኝ

  • @Mercy777-y7x
    @Mercy777-y7x 3 ปีที่แล้ว +6

    ለህውሀት የልብ ልብ የሰጠው ዋናው ተጠያቂው መንግስት ነኝ የሚለው ነው።

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉ ነገር በጣም ግራ ያጋባል!!ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ!! 💚💛❤🙏🙏

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ አተ የመጣብንን መብላላት በቃ በለነ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bizuhanasres5432
    @bizuhanasres5432 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ ክብር ለናንተ💪💚💛❤️

  • @znabhhh8624
    @znabhhh8624 3 ปีที่แล้ว +8

    ያልገባኝ ነገር መከላከያ ትዕዛዝ ሊጠብቅ ይችላል የተቆጣጠረዉን ቦታ መልቀቅ ግን ምንይሉታን

    • @الحمدللهعلىكلحال-ل3م
      @الحمدللهعلىكلحال-ل3م 3 ปีที่แล้ว

      የኛወቹ ስያናዱ እነሱ ድመጣቸው አሠማም አማራክክልን ሲያወድሙ ሲደፍሩ የዘድሮው ይለያል ለማንስ እነጩህ መግስቱእደህፃን ሆነ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @አህመድ-ኸ3ኈ
    @አህመድ-ኸ3ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ ፋኖ

  • @kokop2421
    @kokop2421 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ፈታየ ወላሂ በጉጉት ነው የምጠብቅህአተ ዜና
    እስክትለቅ

  • @samira5619
    @samira5619 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለአማራ ፋኖ ክብር ለአገር መከላከያ ክብር ለአማራ ምንም ክብር ለኢቶቢያ

  • @genetgenet4203
    @genetgenet4203 3 ปีที่แล้ว +4

    በዉነት ነገር አለሙ አልገባኝም ሁሉም ባለስልጣን አማራን ለማጥፋት ነዉ አብይ ማዉረድ አለበት አላማዉ አማራን ለመጨረስ ነዉ አላማዉ።

  • @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ
    @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይብቃን አማራን በጎን ያስፈጃል በጎን እሱ ጠላቶቻችን ጋር እየተወያየ ጠለሰትን ይፈታል

  • @ayantuwayre7114
    @ayantuwayre7114 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ግራ ያጋባል ሰላም ለሀገራችን ጠላቶቿን ያጥፋልን

  • @AAa-ww3co
    @AAa-ww3co 3 ปีที่แล้ว +5

    አማራ በያለንበት መደራጀት አለብን እስከመቼ ነው ግን የአማራ ህዝብ ስቃይ??😭😭😭

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 3 ปีที่แล้ว +2

    አማራየ አይዞን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 ปีที่แล้ว +22

    ብዙ ሰው ህዝቡ ለምን በመንግስት ላይ ቁጣ አስነሳ ብሎ ይላል ህዝባችን ቢቆጣ አይፈረድበትም እጅግ አምርረው የሚጠሉን ጠልተው ያስጠሎንን ጥላቶቻችንን እንደ ህዝብ የጨፈጨፉንን የዘረፉንን ደመኞቻችንን መንግስት ነፃ ናችሁ ብሎ ሲለቃቸው እጅግ በጣም አረናል በግነናል

  • @mastewalgetinet6780
    @mastewalgetinet6780 3 ปีที่แล้ว +1

    ለጀዋር እና ለአቦይ ስብሐት አብይ ጥበቃ አቁሞላቸዋልአታስብ

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 3 ปีที่แล้ว

    ሳህ ወላሂ ጀግና መክት ወጥር የኛ ኩራቶች ፍኖ 💪💪💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ዘይነብየአንፆኪያልጅ
    @ዘይነብየአንፆኪያልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ለአማራ ህዝብአይ ስቃይ ዘንድሮ😭😭😭

  • @saudisaudi2250
    @saudisaudi2250 3 ปีที่แล้ว

    ፈታ እናመሠግን አለን ድል ለሀገራችን

  • @ahmedkassaw9545
    @ahmedkassaw9545 3 ปีที่แล้ว +12

    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ታጉረው ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን የመንግስት ቸልታ ይብቃ ፍትህ ፍትህ አስቸኳይ ፍትህ

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 3 ปีที่แล้ว +10

    ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ያኢላሂ አንተ በቃ በለን😓

    • @rosehoney4974
      @rosehoney4974 3 ปีที่แล้ว

      አንዱን ይዥ ! ወይ መንግስትሽን ወይ አላህሽን

  • @semiramohammed9231
    @semiramohammed9231 3 ปีที่แล้ว

    ፈታ ደሊ በርቱልን ፈጣሪ ሀገራችንን ስላሙን ያውእርድልን ድል ለውዷ ኢትዮ.

  • @zewdneshzad3532
    @zewdneshzad3532 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖቼ ሁሌም ከናንተ ጋር ነን!!!

  • @ሊና
    @ሊና 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለአማራ እና ለ አፍር ህዝብ እስከመቼ ነው 😢😢😢😢

  • @ኡሙአቡኬ
    @ኡሙአቡኬ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምፍቅርለሀገራችንድልለአማራፋኖኖኖኖኖኖኖኖ
    ድልለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶

  • @abeiyemaryamilij6600
    @abeiyemaryamilij6600 3 ปีที่แล้ว

    ራያየ እንደው ያንቺ ህመም መች ነው እሚያበቃ ዩተረፉትን ባተሰቦቻችን እንዳናጣቸው ፈራሁ. የይሄኝው ህመም ሳያበቃ 😭😭😭😭😭😭

  • @genetgenet4203
    @genetgenet4203 3 ปีที่แล้ว

    ዉድና የተከበራችሁ አማራወች ወገኖቻችንን በገንዘብ እንርዳና እናስታጥቅ አማራን ለማጥፋት የመጣ በስልጣን ነዉ በጣም ያማል ወገኖቻችን እየሞቱ ነዉ በፍፁም አማራን ለማጥፋት ነዉ አስተሳሰባቸዉ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 3 ปีที่แล้ว

      Yetatekutn ayasfetu Fanon ayebetenu
      Lyu heyilu andiyalk bchawun ayawagu
      Mekelakeya aetwaga ayalu
      Mn yishalal aehuns auffff
      Hulum keyew kalmeta gnbar hido lemn andemayiwagu lb yelachewum

  • @ቤተልሔምቲዩብ
    @ቤተልሔምቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    እደዚህ እያሉ አያታሉንንንንን ፍትህ ለራያ ህዝብ ‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼😭😭😭😭😭

  • @Sነኝየውሎልጅ
    @Sነኝየውሎልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ አብይ በደሙ እየነገደ ነው አማራ ተነስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

    • @ኢክራምኢቶብ
      @ኢክራምኢቶብ 3 ปีที่แล้ว +2

      አደና ፍትህ ማንን ተጠይቃላችሁ አማራ እንቃ ገዳያችን አብይ ነው አለቀ እምንድነው አድ ሁንን በክዳችን ፋትህ ተፈጣሬ ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +4

    ግራ የሚያጋባ ነው ጎበዝ? 😥
    ኢትዮጵያየ ፈጣሪ ይሁንሽ 🙏🏿
    መድኃንያለም ሆይ አረ አንተው ተመልከታት ኢትዮጵያን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭

  • @hi-vj7jl
    @hi-vj7jl 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪፋኖንጠብቅልን

  • @zhara1212
    @zhara1212 3 ปีที่แล้ว

    መሪየ እኛስ አደ ታውረናል የውነት አላህ ይርዳህ ይሄ ሁሉ ልፍትህ ፍሬ ያፍራ አገራችን ሠላም ትሁን ለኢቶጳ የሁሌየም ምርጫየ አተው ነህ

  • @kemliatube2034
    @kemliatube2034 3 ปีที่แล้ว +4

    ድልለአማራ🇪🇹💪💪💪💪

  • @ሀያት-ኘ5ፀ
    @ሀያት-ኘ5ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁንስ ሠለቸን አማራ አማራ ምናለ ያረብ ጥላቶቻችንን ዶግአ አመዲ ቢያደርግልን

  • @setera4280
    @setera4280 3 ปีที่แล้ว +3

    አማራዮ በርቱ ጀግናዎቻችን

  • @zinatahmad5875
    @zinatahmad5875 3 ปีที่แล้ว +2

    የአሏህ አገራችነን ሰላም አድርግልን
    ኡፍፍፍፍ ወገኔ አለቀ ያአሏህ አንተ ድረስልን
    በሳኡድ ላሉት ወገኖቻችን ፍትህ

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ፋኖ በርታልን

  • @seadabintyasin4229
    @seadabintyasin4229 3 ปีที่แล้ว

    አማራ መግስት የለውም ፍትህ ለአማራ

  • @abdumohamed2978
    @abdumohamed2978 2 ปีที่แล้ว

    እነሱ እየያዙ ይገላሉ አማራወች ደግሞ እየያዙ ለምንግስት ይሰጣሉ አይገለውም

  • @ራቤዩቱብእንድሪስ
    @ራቤዩቱብእንድሪስ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብርለአማራህፍኖናመከላከያድልልልለኢትጽያ

  • @መርሳዩቱብ-ጀ7ኈ
    @መርሳዩቱብ-ጀ7ኈ 3 ปีที่แล้ว +11

    አላህ ይጠብቃችሁ የአማራ ልጆች

  • @zx9713
    @zx9713 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችንም ፋኖን መደገፋ አለብን በተለህ ዉጭ የምንኖር ሰወች ምክኒያቱም አብይ ለአማራ ህዝብ ምንም ግድ አልሰጠዉም እናም ፋኖ ለአማራ ህዝብ እራሱንአሳልፎ እየሰጠ ነዉ እኛም እነሱን ማገዝ ግዴታችን ነዉ

  • @vvvv1652
    @vvvv1652 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዙን አማራ 💚💚💚❤❤❤💛💛💛💛💛

  • @yaredetu4681
    @yaredetu4681 3 ปีที่แล้ว +7

    የጴንጤዎቹ መሪ መወገድ አለበት

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል።የኛ።ጀግና።በደንባራ።ምንግስት።አትደናበሩ።

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን
    @ሰላምለኢትዮጲያይሁን 3 ปีที่แล้ว

    ድል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤😥😥

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ አተ ሰላሙን አወርድልን ያኢላሂ😥

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግኖች ፈጣሬ ይርዳችሁ

  • @habtammola3228
    @habtammola3228 3 ปีที่แล้ว

    አድርቃይ ወይኔ እንደት ሆነው ይሆን እነዚያ ጀግኖች😥😥😥 በማርያም ንገረን መረጃው ካለህ

  • @asiasi8928
    @asiasi8928 3 ปีที่แล้ว

    ፈታዎች ተባረኩልኝ😍😍😍

  • @ሞሚናሙሀመድ
    @ሞሚናሙሀመድ 3 ปีที่แล้ว

    የአላህ አትውበቃ በለንያረብ በዝነትክ

  • @ZahraAli-co2yb
    @ZahraAli-co2yb 2 ปีที่แล้ว

    ክብርለጀግኖቻችን

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 3 ปีที่แล้ว

    የኔጀግኖቸ አላህዋ እዘንልን ያረብ

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ አብይ 😂😂😂ዲያስፖራ ሰብስቦ ሰፕራይዝ አደረገን አሁን #No more ወደ አብይ ዞሯል 😂😂

  • @zd2543
    @zd2543 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ ይሄ ሰይጣን የሆነ ስዉን አታሰኘኝ አሁንስ ላይኔም ነዉ ያስጠላኝ የሱጠቅላይነት ይድፉዉና መጫወቻ አደረገን የአማራን ህዝብ🥺

  • @tigisbelay9579
    @tigisbelay9579 3 ปีที่แล้ว

    ፋኖ ጀግኖች

  • @rahmaabdu5724
    @rahmaabdu5724 3 ปีที่แล้ว +16

    ያማል የዘድሮው ያማራ ስቃይ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @ቤተልሔምቲዩብ
      @ቤተልሔምቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭አስጨረሰን ይሄ መናፍቅ እሱን ብሎ መሪ☝☝☝

  • @zdtube2634
    @zdtube2634 3 ปีที่แล้ว +3

    የረ የሰው ያለህ ለወጋን ደራሽ ወገን ነው ፍትህ በሳዑዲ እስር ቤት ስቃይ መከራችን ለምንበላው ፍትህ በግፍ ለታሰሩ የጦር መኮኖኖች አብይ ድፍት ያርግህ ስልጣን አይባረክ በሁለቱም አለም ፈጣሪ ስቃይህን ያብዛው የኢትጲያንን ጦስ ልንተ ያድርገ ኢሻአላህ

  • @abutujojo2618
    @abutujojo2618 3 ปีที่แล้ว

    አማራ መከላከያን እናሶጣው ትግላችንን እንቀጥል።አብይ አማራ ክልል እንዳይገባ።

  • @nesuh-w12j
    @nesuh-w12j 3 ปีที่แล้ว +1

    ስሙ ለራሱ በቂ ማስረጃ እኮ አው❤መስቀል አደባባይ ❤ስምን መላክያወጠዋል ይላል ይሄ ነው!ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኖራለች!!!ቅናት ነዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @fatmaysof747
    @fatmaysof747 3 ปีที่แล้ว

    አአላህይድረስልን።ያብ።ምንይሆንመጨረሻው።

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ ጃዋር በፈራ ቁጥር የሚመጣ መአት አለና ወገኔ ጠንቀቅ በል ።

    • @tigesttesgezab8335
      @tigesttesgezab8335 3 ปีที่แล้ว

      አይይ እሄ ተንከሲስ ተንኮለኛ ተፈቶል ደግሞ ምን እየጠነሰሰ ይሆን?

  • @ybaker9038
    @ybaker9038 3 ปีที่แล้ว +1

    Love and respect to all Ahamra people 🙏🙏

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 3 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ሆይ እባክህን ይሄንሁሉ መከራ የመሸከም አቅምስጠነ ያረብ አልቻልነም ያአሏህ እዘንልነ

  • @meryemmeryem2920
    @meryemmeryem2920 3 ปีที่แล้ว

    Enmsgenalen feta dali ግን የነ ጀዋር ደህንነት ያሳሰበው እቤቱ ወስዶ ይጠብቃቸው🤔🤔🤔🤔🤔

  • @mimia7202
    @mimia7202 3 ปีที่แล้ว +1

    ህወሀት መሳሪያ ጨርሷል ሲባል ከቆፈረበት እያወጣ ወገኔን ይጨርሳል አረ የመንግስት ያለህ😡😡😡😡