ከጥላሁን ገሰሰ ጋር ያልዞርንበት የለም የሚሉት ታዋቂዋ እና አንጋፋዋ አርቲስት አሰገደች አሁን ያሉበት አሳዛኝ ሁኔታ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 63

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +12

    እናት ስታለቅስ በእውነት ያማል እባካችሁን የተለመደውን ትብብራችንን እናድርግ

  • @teejaay585
    @teejaay585 4 ปีที่แล้ว +13

    የኔ እናት የድሮው እና ያሁኑ ስው የትና የት አሁንማ በዘር እየተባላን እግዛብሄር ያግዞት

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት"አይዞሁ" አይዞሁ"አታልቅሡ"አሏህይርዳሁ"አፊሁን ይመልስልሁ"ኢሸአሏ"የእናቶችናየአባቶ" ሢለቅሡ"በጣም ሆደ ይረበሻው"ወላሂ"የአሏህ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 4 ปีที่แล้ว +6

    እናቴ አይዞሽ አታልቅሽ እኛ ልጆችሽ አለንልሽ እግዚአብሔር ባለፀጋዎችን እንዲያስነሳልሽ እፀልያለሁ ልጆችሽ አለሁልሽ ይሉሻል።

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 ปีที่แล้ว +6

    አላህ.ይድረሱሎት.በጣም.ያማል
    መጨረሻችንን.ያሳምረው

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว +4

    አይዞት እናታችን የትዮጲያ ህዝብ እሩሩህ ነው እግዛቤር ተሪካችሁን ይቀይራል

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 4 ปีที่แล้ว +4

    እማምዬ አይዞሽ አታልቅሱ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ሲያለቅሱ ደግሞ ደሞት ከፍ ይላል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እንባዎትን ትጥረግሎት እንደ ልጅ ሆና እምትጦሮትን ይስጦት እኔ በፀሎት አስቦታለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @primeprime6195
    @primeprime6195 4 ปีที่แล้ว +4

    ኦ አምላኬ የሚያለቅሰው በዛ የሰው ስቃይ እየበዛ መጣ አምላኬ ይብቃ በለን ከመከራ ከስቃይ ከችግር አቤቱ ይቅር በለን አሜን

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว +4

    እናት አለም አይዞሽ አታልቅሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ተባብርን እንዘልቃለን.

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ወይ። ይሔንን ፍቅር። ማን ነጠቀን። ??
    ጌታ ተው መልስልን። ለጥላሑን አልሖንደንም። ለወገን እንደምንቆም። አርገን። ታምኩኘ ሰሜቼ።

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 4 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛ ናት ይቺ ወይስ ምን !?ጥያቄዋ ደም ከፍ ያደርጋል ።እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ!

  • @lubabamohamed9540
    @lubabamohamed9540 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እና አታልቅሡ አይዞዎት እንረዳዎታለን 😭😭😭እናቴን አስታወሡኝ😭😭

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔን እናቴ እግዝአብሔር ይማሮት አይዞት ልጆቾ አሉ አታልቅሱ እማዬ 😭😭❤❤

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 ปีที่แล้ว +7

    አይዛት እናቴ ይህን ክፉ ጊዜ እስኪያልፍነው ሁሉም ነገረ እንደቀድመው ይሆናልን

  • @aishaabdu2419
    @aishaabdu2419 4 ปีที่แล้ว +2

    እደው አርቲስቶች. መጨረሻቸው እደዚህነው ማለት ነው ያሁኖቹ አርቲስቶች ተደላቀው እየኖሩ ነው. መጨረሻቸው እደዚህ እዳይሆን. አምላኩን ያስቆጣ ምንግዜም መጨረሻው አያምር. አሏህ ይድረስለወት ትልቅ ሰው ሲያጣ ያሳዝናል

  • @godfavan6625
    @godfavan6625 4 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይርዳዎት እናት አባት ሲያለቅሱ ማየት ያማል

  • @muluzeleke8823
    @muluzeleke8823 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያማሮት እናቴ

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 4 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማሮት አይዞት

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛዋ ትንሽ እውቀት ያስሻል ስታወሪደሞ ከትቀዠቀዠ እረጋበይ ሰነምግባርእና አቀራረብ ከመሰረት በዙ ጋዜጠኛ ተማሪ ትሕትናየለሽም ምንጉድነሽ አይዞት እማምዬ የኢትዮጲያ ሕዝብ ይረዳዎታል

  • @ሚኪያስየድንግልልጅ
    @ሚኪያስየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እናቴ አይዞ ኡፍፍፍፍፍ እናት አይቸግራት

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +1

    አይዞት እናቴ ፈጣሪ ቀን አለዉ ለሁሉም ስለዚህ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል አሁን ጊዜዎት ይሆናል ይጎበኞታል 🤔🤔🤔

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +3

    ለሀገር ዉለታ የሰሩ በየሜዳዉ ወድቀዉ መቅረታቸዉ የሚገርም ነዉ መንግስት ልማት እያለ ስንቱን አስለቀሰ የእናቶች እንባ እቺን ሀገር እንዲህ እንድቶን ያደረገዉ የደሀ እንባነዉ

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 4 ปีที่แล้ว +3

    የሃገር ባለውለታ እግዚአብሔር ይማሮት

  • @asnakealigaz3340
    @asnakealigaz3340 4 ปีที่แล้ว +2

    ለዚህ ሁሉ ችግር ያበቃቸው ወያኔ ትግሬ የኢትዮጵያ ጠላት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว +2

    አና ወይ። ሐያቴ። ጌታ። እጄን። ይፍታው። ስልኮሖትን። ተውልን። ሐይል። የጌታነውና። ሚዲያ ???የምስማማው። ሲያቀርብሌን ነው።

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔን እሕት አለሜ እኔን 💔😭

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
    @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔእናት

  • @zufanyemer9984
    @zufanyemer9984 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔናት አብሽሩ አታልቅሱ

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 4 ปีที่แล้ว +2

    አይዞን እናታችን አያልቅሱ

  • @meluyabatalij3359
    @meluyabatalij3359 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት እኔን😘😘😘

  • @bilalcosaeed2366
    @bilalcosaeed2366 4 ปีที่แล้ว +9

    ጋዜጠኛዎ ይቀርሻል

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 ปีที่แล้ว

    ልማት አይደለም ለደሀ ችግር ነው።።አይዞት እመብርሀን ትርዳዎት

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 2 ปีที่แล้ว +1

    The reporter makes us to miss the other reporters like Mikiyas ! Please improve

  • @cedricsonic19
    @cedricsonic19 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደተናገሩትና እንደማየው ከሆነ stroke ነው በአንድ ጎን እጃቸውንና እግራቸውን ፓራላይዝ (paralyzed ) የሆኑት
    እጅና እግራቸውን እንዲያንቀሳቅሱ የሚረዳቸው ቢኖር እንደበፊቱ
    ባይሆንም ዱላ ይዘውም መራመድ ይችላሉ አዲስአበባ ብሆን እረዳቸው
    ነበር እግዚአብሔር የሚረዳ ይላክላቸው

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ እኔን። እናቴ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว

    እኔን ይመመኝ የኔ እናት እማዬ ❤

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 3 ปีที่แล้ว

    እናት እግዚአብሔር ይመሮት 😔

  • @serkalemmengesha8773
    @serkalemmengesha8773 3 ปีที่แล้ว

    Ayzot enate yidnalu egziabher yimarot

  • @SamSung-qz8lz
    @SamSung-qz8lz 4 ปีที่แล้ว +6

    ጋዜጠኞ ተብየዋ ትንሽ ይቀርሻል

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 4 ปีที่แล้ว +2

    አታልቅሱ ህመም እና ችግር ሆድ ያስብሳል

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 ปีที่แล้ว +3

    ወድሀላ መመለስ ቢኖር አፄ ሚኒሊክን ነበር መመለስ

  • @samivyabiu244
    @samivyabiu244 4 ปีที่แล้ว

    Weiy zemin

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 4 ปีที่แล้ว +1

    Abetu getaye hoy be mulu tena tebken yemata enjerachinin asamrilin😭😭😭

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 4 ปีที่แล้ว

    አይዞት እናቴ

  • @tesfayeabera6119
    @tesfayeabera6119 4 ปีที่แล้ว +2

    Wey asegedech meskin ebakachu inagizat wegenoch

  • @ethiopiaenatehagerea5038
    @ethiopiaenatehagerea5038 4 ปีที่แล้ว +1

    Gazetegawa, be Egezabhere endea gena seletena gebe,, kuterachewene safea

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 4 ปีที่แล้ว +1

    እ ሄር ይማሮት እናት

  • @masaraert3989
    @masaraert3989 4 ปีที่แล้ว +2

    Fatari yredawto

  • @aaaacx9836
    @aaaacx9836 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደማመር እኔም እመልሳለሁ

  • @samsongurach5216
    @samsongurach5216 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ጋዜጠኛ ጥያቄሽ እራሱ ያደክማል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይፈውስዎ ሰው ይስጥዎ ማንም የለኝ ሲሉ እጅግ በጣም ያሳዝናል ዶንኪ ሾው ላይ እሸቱ ያቅርባቸው

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 4 ปีที่แล้ว

    Men ayenet jornalist nat sorry asafari nesh? Senti degagemeshew teyakewn !

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 4 ปีที่แล้ว +1

    Fatar yerdawte aman

    • @bizualemu4022
      @bizualemu4022 4 ปีที่แล้ว

      Uuuuuuu yet nuwe yalchew aye gize endhi honshe anchinm yasaznal yet nuwe yemtnornew ebakachu

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 4 ปีที่แล้ว +1

    Enen yemigerimgni neger dehawun misiknun eyasilekesu min ayinet limati yihon befetar

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 4 หลายเดือนก่อน

    EGZBHER KANE ALAW ENTE

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 4 ปีที่แล้ว

    Bwnat btam ysazinal azawntoch abatoch enatoch tori kabri yalelachaw gedata bmangestim bhizibum ldagfu ygabal lmin bzi edmayachaw alkisaw azinaw mayat batam ysazinal ayzon mazaryee hulchinim ljochot nan aylkisu

  • @WasseSeid
    @WasseSeid หลายเดือนก่อน

    ለምን አይረዱም እኒሕ እናት

  • @tewodroszewde1210
    @tewodroszewde1210 4 ปีที่แล้ว

    Gazetegnawa meteyek atchilm

  • @dannybirhanu6187
    @dannybirhanu6187 4 ปีที่แล้ว

    Addrashachew

  • @primeprime6195
    @primeprime6195 4 ปีที่แล้ว +3

    ኦ አምላኬ የሚያለቅሰው በዛ የሰው ስቃይ እየበዛ መጣ አምላኬ ይብቃ በለን ከመከራ ከስቃይ ከችግር አቤቱ ይቅር በለን አሜን