ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቀጣዩ የገና በዓል የዓብዪ ዲስኩር ኣያሰማን ገለል ያድርገው መድሓኔዓለም የምትሉ ስኪ ላይክ ኣርጉ ።♥♥♥
በየመስሪያቤቱ ያሉትስ የሱ ውሾች የት ይገባሉ ያቺ ቀን ?
የሄሮድስ ተግባር እና መለያ በቅኔ መልክ በደንብ ሲተነተን ይህ ነው ታዲያሄሮድስ በግብር ማነው. ?
ሄሮድሱ አብይን ፈጣሪ እንደ አላሳድ ካላደረገልን በሰላም መኖር አንችልም!!!
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ያየሰውን ኣለማድነቅ ኣለማክበር ኣለማመስገን ግን ነውር ነወና ኣመሰግናሃለው ንሩልን❤❤❤
ጋዜጠኝነት ባንተ ነፍስ ተወለደችምስጋና ላንተ ይሁን❤
ሶስት ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት ድንቅ ነው ❤
ያየሰው❤
ኢትዮ ፎረም የዘመኑ ምዛናዊ ና እውነተኛ ሚድያእንኳን አደረሳቹ❤❤❤
ያየሠው አብይን ራቁቱንንን ምታደርገው ምርጥ ጋዜጠኛኛኛኛኛኛኛ❤❤❤❤ጎበዝዝዝዝ ነወህህህ
ሄሮዶስ ስለ ሄሮድስ ይደሰኩራል! "ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች መፅናናትን እምቢ አለች ልጆችዋ የሉምና!!" የተባለው ዛሬ የኢትዮጵያ እናቶች እያለቀሱት ነው!👌
It’s very true
Well said
ጉድ ነው እሪስን ማስሞንሞን
አድርባይ ለተናገርከው ቃል ትፅፅታለህ
የእነ ህፃን አሜን እንየው ደም ወደ እግዚአብሔር እየጮኸ ነው !!!
😭😭😭😭😭
ያዬ መቼም እንተንበምን ቃላት እንደምገልፅህ እየቸገረኝ ነው ።አላህ ረጅም ዕድሜና ጤናውን ከቤተሰቦችህና ከባልደረቦችህ ጭምር ይስጣችሁ።እንኳን ለ ገናበዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤
እነ ጀ ፃድቃ እነዚህ ይግቡ
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ከብሄር በላይ ነች መድሀኒአለም አንድ አድርገን የግለሰቦች ሀሳብ ሊከፋፍለን አይገባም
ቅዱስ አቦና አቡነ ማትያስ ቅዱስ የእግዚአብሄር ባርያ ኖትና ብራክየዎ ይድረሰን መልካም ገና ለሁሉም ህዝበ ክርስትያን አሜንንን አሜንንን አሜንንን🎉🎉🎉❤❤❤
ያዬሰው እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሰህ ምርጡ ሰው ❤
ያየህሰው , አበበ እንኩዋን ለግታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁናላችሁ
መልካምነት ለራስነው በእውነት ጋዜጠኛችን በርታልን ቃልየለኝም ላንተ ብቻ ድልለተገፋው አማሀራህዝብ 😢🙏
ኸረ ይሄ ሰውዬ ሀገሪቱን ወዴት እየወሰደው ነው!!! ኸረ ፈጣሪ ይህንን ሰውዬ አንድ በለው!!!
Saudi Arabia 😢 wedeza Newuu Mehedewuu Getochuu Ezaa Nachewuu😢😢
ግሩም ትንታኔ 🙏🙏🙏👌👌👌👌
ያየ ከነ ባልደረቦችህ እንኳን አደረሠህ ሁሌም ቢሆን ትንታኔህን የማይሰለቸኝ በርታ ወንድሜ!!!
Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
ለቀጣዩ ገና የሶሪያ ዕጣ ይድረሰን አዲስ ነገር የምንሰማበት ይሁንልን 😢😢😢😢😢
አብይ ገና70 ድፍን ካንተ ጋ ነው ፀልይለት
እስከ ቀጣይ....ምናለ እድሜው የሰዓታት ብቻ ቢያደርገው
በቀጣዩ የገና በዓል የብልፅ መጥፊያ ይሁን አሜን በሉ
ኢትዮ ፎሮም እንኳን ኣደረሳቹ ለገና የውነት ሚድያ
Enkan aderesahchihu Ethioforum members,especially Yayesew ena Abe.thank you so much for your effort.
እንኳን አደረሰህ ኢትዮ ፎረም!!!እግዝአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ።
Ethio-Forum every program are perfect and reasonable ❤❤❤🎉🎉🎉
አንተ ልዮ ሠዉ በጣም ደስ ብሎኛል አቦይ ስባሀትን ኢንተርቪ ያደረከገዉ ጋዜጠኛ በጣም ያስቀኝም ያስደንቀኝም ነበር አንተ መሆንህን አላዉቅም ነበር በድምፆ ብቻ ነበርና የማዉቅህ ሁሌ አንተን አደምጣለህ ይጣፍጠኛል አቀራረብህ ጭራሽ ደሞ በቃ ከድምፆህ በላይ ዉብ እና መልከመልካም በቃ ኢትዮጵያዊ መሌክና ሌብ የያዝክ ልዮ ሠዉ ነህ ጋዜጠኛ ከአንተ ዉጭ ሀገራችን አልፈጠረችም ብል ማጋነን አይሆንም እድሜ ይስጥህ
ቴድሮስ, ቴድሮስ አሠፈ , ያዬስው እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ልደት በስላም አደረስቻ ምርጡ ስውቻ።
ኢትዮ ፎረሞች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ 🎉ያየሰው ድንቅ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከቢሔር በላይ ነች። እግዚአብሔር ይርዳን አንድ ያድርገን።
ግሩም ትንተና ተባረክ።
ለሁላችን ወንድም ተባረክ
ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።
እንኳን አደረሰህ ጀግናው ያየሠው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጣራ እድሜና ጤናውን ያድልህ የህዝቡ ድምፅ ሄሮ
ያየ ሰው ግን እግዚአብሔር ይጠብቅሀል እኛ ግን አቅም የለንም ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን የደብረደሞ መነኮሳት ።
ሰላም የኢትዮ ፎርም ጋዜጠኞች ያየሰዉ ስመልሽ እና አበበ ባዮ እንካን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ አሪፍ ትንተና ያየሰዉ ተባረክ 🙏🙏🤲🤲❤️❤️💐
ኢትዬ ፎረሞች እንኳን አደረሳቹህ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ።
Melkam gena Le Ethio forum 🙏🙏❤️❤️
ያዬ በዚህ ትውልድ ሰው በመሆን ኢትዮጵያ እደለኛ ነች
እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች❤❤
Best ያየሰው ሽመልስ አንተ ኑርልን❤❤❤❤!!!
ሰላም አባቴ ይባርኩን🙏🙏🙏🙏
Melkam Gena to Ethio Froum and all staffs. 💒🎄🎉
ምርጥ አጣማሪ አገኘህለት #ያዬ አንደኛ👏👏😁
የዘመናችንን ሄሮድሰ ፈጣሪ ይገላግለን እኛ አቅም የለንም ።
አሜን አሜን ለሁላችንም
#ከሔሮድስ በላይ የከፋው የ4 ኪሎ ጭራቅ መጨረሻውን ያምጣልን ፈጣሪ።🙏🙏#አማራን መደገፍ ሀገር ማዳን ነው።💪💪💪🇪🇹
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹👣👣👣👣👣🇪🇹🇪🇹🐕🐕🐕🐕
አማራ ብቻ መታገል የለበትም ሁሉም ነው ሁሉም መቸ ደላው መቸ በሰላም ተኝቶ ተነሳ እፍፍፍ
ያየ ብእውነት የወለደችህ ማህፀን ብሩክ ናት በትግራይ በግፍ የተጨፈጨፉት ንፁሃን እና በመላው ኢትዮጵያ ከጦርነት ጋር ምንም ግንኙነት ሳይኖራቸው ለተጨፈጨፉት እና የህፃናቶች ደም ነብሳት ሳትሳሳ ድምፅ የሆንካቸው ለአለም ያደረስከው ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ውለታህን ይክፈልህ ክፉ አይንካህ ለባልደረቦችህም ይህ ምርቃት ይድረሳቸው 🙏❤️
ታላቁ ያየሰው ….እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ 🙏🏽❤️
ይመቻቹ 👍👍 እንኳን አደረሰህ ወንድም ያየሰው እና ጓዶችህ 💛💛❤️❤️💛💛
አሜን አሜን
ደንቁ ባለሞያ እንኳንም አደረሰህ ❤❤❤
La viva la viva ethio forum welcome welcome welcome selam ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤
Thank you 🙏🏾 Melkam Gena ❤
እዉነት ነዉ ሁሉም እትዮጵያዊ በግዘዉ ተሸዉዶ ነበር የበተክርስያን መርዎች ገንዘብ ባይሰጡ ነፍሳቸዉን ይገብሩ ነበር አስገዳጅም ነበር እንደ ክርስቶስ ተወካይነታቸዉ ምርጫዉ አንድ ብቻ ነዉ ።ዛሬ ግን መለያየቱ ከዝህ የባሰ ዋጋ ያስከፍላልና ፩ እንሁን
Fighting for truth is better than anything
ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ሌላ ምን ጉልበት አለን 😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን ❤❤❤❤
ሰማዕትነት የነበረና ያለ የሚኖር ነው።ቤተክርስቲያንም መለያየት የለባትም።በዚህ የፈተና ዘመን ብፁዕነታቸው አባታችንም አቡነ ማቲያስን የሰጠን አምላክ ይመስገን።
I learn everyday from the best(You)! Thank you ! I feel like I am sitting in the classroom eager to learn. Ethio Form Media is the best of all the time!
የዚህን ሰዉየ መጨረሻ አሳየን ፈጣሪ ሆይ ዉሰደዉ ሰላም አጣች አገራችን ኢትዮፕያ 😢😢
ሮሜ 13(1-2)“ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው። ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ”
😂😂😂😂😂😂
ሜንጤ መሆንህ ነዉ 😂😂😂😂😂😂
EF እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ❤❤❤
Tebark wedema Thank you ❤
ከምንም በላይ በድንቁርናችን ያጣንዉን ዘላለማዊ የመንፈስ ቅዱስ ወንድማማችነታችን ሳስበዉና ስለኛ የቆሰለልንና የሞተልን ህያዉ አምላክ ድጋሚ እርስ በእርስ በመገዳደል መቅደሱን ማፍረሳችን ሳስበዉ አልቅሼ ሊወጣልኝ የማይችል ጸጸት ነዉ።እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ አንድ ያደርገን ዘንድ እንለምነዉ።
አትዮ ፎረም ውስጤ ነው
ምርጥ ስራ ነው:: // u r an exellent Journalist//. I appreciate u
Thanks ethio furum for ur always infomation news
እግዚአብሔር አምላክ አውሬውን አብይ ቶሎ ያንሳልን !!!!
kBRNA MSGANA LENANTE BALE TIM LAZA JEGNAWOCH THANK YOU LTRU SRACHU❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
The Best Reporter
ይሄ ሚድያ ብቻ ስለምከታተል ቶሎቶሎ ስሩልን።
Thank you EF for the news and info !!!ETHIOPIA TIKIDEM !!!TELATUA YIWIDEM !!!
ጀግና ነክ ሁሉም የምታቀርባቸው ዜናዎቺ ደስ ይላል እውነትነቱ ቦግቦግ ነው በርታ ጠንክር
Wow Your way of expression so much impressive. Keep it up
እንኳን አደረሰህ ❤ያዬ ምርጡ ጋዜጠኛ
ኢትዬ ፎረም እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ያየ ሰው እምወድህ ምርጥ አንደኞ ጋዘጠኞች ነህ እንኮ ለገና በአል ስትል ደበረኞ ዛሬ የጌታችን የመዳኔታችን የእዬሱስ የ ልደት በአል ነው ።የመዳናችን ሜስጥር ድንግል ማርያም ናት።
Thank you Yayesew 🙏🙏🙏🙏🙏
I want to say thank you from the bottom of my heart for your commitment to verify about this evil Government.
ያየ ሰው የኔ ተናፋቂ አንደኛ ነህ
Ethio forum enqaen aderesachu Le gena beale wudoche ❤❤❤
ነዳጅ በመጨመሩ እንካን ደስ አለን
😅😅😅😅
የሄሮዶስ ተከታዮች ወየሁላቹ... መጨረሻቹ ሲኦልን በሚያስንቅ ቦታ ይሆናል 🔥🔥🔥
Amen❤Yayesew lantem enkoine aderesehe kene beteseboch❤❤
አሰያአስ,በአሬሜን,ወአይም,በግድያ,በአማሰር,ከዓለም,ከሕትለር,የአተረገመ,አለም,እያአየችበሕግ,አ,ከአነአከምላክ,ይጠየቃዋአና,አመርካ,ከግዚአብሔር,ባሓላ,አመርካ,ነአው
ለ ያየሰው ለእስላምም ለክርስትናውም ውበታችን ነው
ኡፉፉፉ የህፃናት አምላክ ይድፋዉ ፈጣሪ አመት አያድርሰዉ ቢዘገይም አንድ ቀን ፈጣሪ ይፈርዳል ይኸ አረመኔ ከሀዲ
በዚህ አውሬ ምክንያት ፕሮቴስታንት መሆን የሚያሳቅቅበት ቀን ይመጣል !
Amen Amen 🙏 🙏 the same to you 😘
Amen❤
በእውነት እግዚአብሔር ፣ የኢትዮጵያውን ሄሮድስ አብዮት አህመድ አሊን በቅዱስና እውነተኛ ፍርዱ መጭውን ገና አያውለው። አሜን !!!!
ያየሰዉ ሽመልስ ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ የገና ስጦታ ነዳጅ 101 እንዲሸጥ የተወሰነባት ሀገር እኛ ግን 🤐🤐🤐🤐
ያየሰው በመጀመሪያ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ እያልኩኝ፤ የዛሬውን ዘገባህን በተመለከተ የኢትዮጵያ መሪ ነኝ ተብየው፤ የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን ልደት በተመለከተ በሚያስተላልፉት መልእክት፤የማንነታቸው መገለጫ የሆነውንና፤ በአማርኛ በትክክል ሊገልጸው የሚችል ቃላት ባለማግኘቴ አስቀድሜ ይቅርታ እየጠየኩኝ፤ በእንጊሊዘኛው narcissistic personality disorder፤ሕመምተኛ ሰው ስለሆኑ፤እንደዚህ አይነት ሰዎች ደግሞ ከእነሱ በላይ ማንም ያለ ስለማይመስላቸው፤የምድሩን ሁሉ ንቀው፤ እራሳቸውን አንዴም ከጻድቃን፤አንዴም ከፈጣሪ ጋር፤ እያመሳሰሉ ሲናገሩ መሰማታቸው፤ ብዙም አልደነቀኝም። ላለፉት ሶስት አስርታት ይሄ ሕመም አራት ኪሎ ካለው ዋናው ማማ ላይ የተቀመጡ ሰዎች ብቻ ሳይሆን፤እንደ ክፉ ቫይረስ እንደ እኔ መሰሉ ተራው ሰው ድረስ በመተላለፉ፤እጅግ አስጊ ሁኔታ ላይ መሆናችንን የሚያሳይ ሲሆን፤ መሪ ነኝ ባዩን በተመለከተ በአገራችንን አባባል ወይ ዘመድ ማጣት የሚያሰኝና፤የታደለና ዘመድ ያለው፤ እሺ ቢል በውድ፤ እምቢ ቢል በግድ በእግር ብረት ታስሮ፤ወደ አማኑኤል ሆስፒታል አለበለዛም፤ አገራችን ውስጥ ካሉ የጸበል ቦታዎች ወደ አንዱ ተወስደው ፈውስ እንዲያገኙ ሊደረግላቸው ይገባ ነበር። ነገር ግን ለእንደዚህ አይነቱ ወግና መአረግ ለመብቃት፤ዋናው መሠረታዊ የሆነው ነገር የማንነት መገለጫ የሆኑን መስፈርቶችን አሟልቶ መገኘት ሲሆን፤ቀዩን ሲያይ ቀይ፤ጥቁሩን ሲያይ ጥቁር፤ሐይማኖትንም በተመለከተ ቢሆን፤እንደማንኛውም የአገሪቱ ሰው፤አንዱን ሐይማኖት መርጠው ሳይዙ፤ በትክክል ውሉ ያልታወቀና፤ ሁለ ገብ የሆነ እምነት ብቻ ሳይሆን፤ከአሜሪካ (አሜታው እውነት ከሆነ፤እሺ ለሚሉና ሐይማኖቱን ለሚቀበሉ ዳጎስ ያለ ገንዘብ እንደሚያስገኝ የሚነገርለትን)እንደሸቀጥ የተሸመተውንም ሕይማኖት የሚጨምርና ሁሉ ጋር ጣዱኝ ለሚል ሰው፤ መፍትሔ ማግኘት ጨርሶ የማይቻል በመሆኑ፤ ፈጣሪ በረቂቅ ጥበቡ፤እኛን በትምክሁት በሚመጣ በሽታ ከተያዙ፤አረመኔዎች መዳፍ ፈልቅቆ እንዲያወጣን መጸለዩ ነው የሚያዋጣን። እንደዚህ ያሉ ሰዎች ከሔሮድስ ጋር ማመሳሰሉ፤ለሄሮድስ ትልቅ ስድብ ነው፤ሮማውያን የፈጽሙት የነበረው ጭካኔ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ሮማውያን ግሪክ ላይ የተጀመረውን ስልጣኔና እስከአሁን ድረስ ላለው የምእራባውያን ስልጣኔ መሠረት የሆነውን ሁሉና፤ሌሎቻችንም ቢሆን ተጠቃሚዎች የሆንበትን ትምህርቶች ጭምር መሥራቾች ሲሆኑ፤የኛዎቹ እንኳንስ ለስልጣኔ ሊጥሩ ቀርቶ፤ከእነሱ በፊት የነበረውን ሁሉ፤ ሥራዬ ብለው የሚያጠፉ በመሆናቸው፤ሄሮድስና፤የአራት ኪሎው ሰውዬ በእኔ በኩል የሚያገናኛቸው ምንም ነገር የለም። ሌላው ደግሞ ው፤ the guardian ስለኢትዮጵያ የጻፈው ያልከውን ዘገባ ስመለከተው፤እኔ ገና ጡጦዬን ጥዬ ጋዜጣ ማንበብ ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ፤ እጅግ አድሏዊ ብቻም ሳይሆን፤ሆን ተብሎ ከፋፋይ በሆነ መልኩ ጭምር የተጠናከረ ዘገባና፤እውነቱን ለመናገር በአንድ ወቅት በ70ዎቹና በ80ዎቹ ዓመተ ምህረቶች የተበላበትን ቁማር፤ ዛሬም እንደ አዲስ የአለምን ሐዘኔታ እንዲስብ በሚል የተጻፈ መስሎ ነው የታየኝ። በመቶ ሚሊዎኖች የሚቆጠር ሕዝብ ያለባትን አገር፤ ከመካከላቸው፤ አንድ "ጎሳ" ብቻ ተበዳይ እንደሆነና፤በአገሪቱ ላይ ያለውን ከፍተኛ ቀውስ ያላካተተ፤ በተለይም ደግሞ በማንነቱ እየተገደለና፤ቤተ እምነቶቹ ከነሃይማኖት አባቶቻቸውና፤ከነምእመኖቻቸው፤በሰይፍ ብቻ ሳይሆን፤ በእሳት እየተቃጠሉ እንዲሞቱ እየተደረገ፤ አሁን እንኳን በድሮን ሰላማዊ ሰዎች በእርሻ ሥራ ላይ እንዳሉ፤ሕጻናት በትምህርት ቤት፤ ሰዎች በመንገድ ሲሄዱም ሆነ በመኖሪያ ቤታቸው እንዳሉ፤ በድሮን ተጨፍጭፈው እየተገደሉ፤ ረሐብን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ሕዝብ በማንነቱ እርዳታ እንዳይደርሰው እየተደረገ እየሞተ፤ እንደ እንጊሊዝ ባሉ አገሮች፤ የጋዤጠኞች መብት ከመከበሩም ባሻገር፤እንደፈለጉ የፈለጉትን መጻፍ የሚችሉ ሰዎች፤ ሚዛናዊ በሆነ መልኩ በመሬት ላይ ያለውን ሁኔታ መጻፍ ሲችሉ፤ዛሬም እንደ ትላንቱ ያንኑ እየደጋገሙ፤በአንድ አካባቢ ስላለ ሕዝብ ብቻ ሲጽፉ፤እንዴት ትንሽ በአይምሮአቸው አድላዊ በመሆናቸው guilt/ጸጸት አይፈጥርባቸውም? አሁኑ ጊዜ እድሜ ለinternetና፤ ለCitizen journalism መረጃ ማግኘት እጅግ በጣም ቀላል በመሆኑ፤ አለም ላይ ስለሚከሰቱ ጥሩም፤ መጥፎም ሁኔታዎች፤ በዋና የሕዝብ መገናኛ ተቋማት ላይ ብቻ መተማመን ቀርቷል። እንደውም ምን ያህል መደበኛ የመገናኛ ተቋማት ሕዝብን እንደአላዋቂ በመቁጠር ሲያሞኙ እንደኖሩ በግልጽ እየተነገረ ያለበት ጊዜ ላይ ያለን በመሆኑ፤ፈረንጆችም ቢሆኑ እንደ እኛው መረጃውን ከተለያየ ምንጭ ስለሚያገኙት፤ እንደ ድሮው መሞኘታቸውን ትተው፤ ብዙ ጥያቄ ማንሳት ከጀመሩ አመታት አልፈዋል። መሪነኝ ባዩና መሰሎቹ እየሠሩ ካለው የግፍግና፤ እራሳቸውን በማመጻደቅ፤ተበዳዩን በዳይ፤ እነሱ ግን ሰላምን ፈላጊዎችና፤ እንደ ጲላጦስ ከደሙ ንጹህ የሆኑ አድርገው ሲናገሩ፤ the guardian በተቃራኒው እንደዚህ እያለ ነው፤የሚል መልእክት እያስተላለፍክ መሆኑን በደምብ እረዳለሁ።
Melakm Gena to all Ethiopians❤❤❤❤
Thank you Yayesew ❤
እጅግ በጣም ጥሩ ዘገባ ያላደመጠ ያስቆጫል
ዳንኤል ክብረት የሚባል ሰይጣን ይኸን ሰውየ እያቀለጠው ነው የማየባለውን በል እያለ ፣
Amazing Report styleLong live to this channel
ያለን ኢሄ ሚዲያ ብቻ ነዉ በቻልነዉ አቅም ሰብሰክራይቡን 1 ሚሊየን እናስገባዉ
ቀጣዩ የገና በዓል የዓብዪ ዲስኩር ኣያሰማን ገለል ያድርገው መድሓኔዓለም የምትሉ ስኪ ላይክ ኣርጉ ።♥♥♥
በየመስሪያቤቱ ያሉትስ የሱ ውሾች የት ይገባሉ ያቺ ቀን ?
የሄሮድስ ተግባር እና መለያ በቅኔ መልክ በደንብ ሲተነተን ይህ ነው ታዲያ
ሄሮድስ በግብር ማነው. ?
ሄሮድሱ አብይን ፈጣሪ እንደ አላሳድ ካላደረገልን በሰላም መኖር አንችልም!!!
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ያየሰውን ኣለማድነቅ ኣለማክበር ኣለማመስገን ግን ነውር ነወና ኣመሰግናሃለው ንሩልን❤❤❤
ጋዜጠኝነት ባንተ ነፍስ ተወለደች
ምስጋና ላንተ ይሁን❤
ሶስት ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት ድንቅ ነው ❤
ያየሰው❤
ኢትዮ ፎረም የዘመኑ ምዛናዊ ና እውነተኛ ሚድያ
እንኳን አደረሳቹ❤❤❤
ያየሠው አብይን ራቁቱንንን ምታደርገው ምርጥ ጋዜጠኛኛኛኛኛኛኛ❤❤❤❤ጎበዝዝዝዝ ነወህህህ
ሄሮዶስ ስለ ሄሮድስ ይደሰኩራል! "ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች መፅናናትን እምቢ አለች ልጆችዋ የሉምና!!" የተባለው ዛሬ የኢትዮጵያ እናቶች እያለቀሱት ነው!👌
It’s very true
Well said
ጉድ ነው እሪስን
ማስሞንሞን
አድርባይ ለተናገርከው ቃል ትፅፅታለህ
የእነ ህፃን አሜን እንየው ደም ወደ እግዚአብሔር እየጮኸ ነው !!!
😭😭😭😭😭
ያዬ መቼም እንተንበምን ቃላት እንደምገልፅህ እየቸገረኝ ነው ።አላህ ረጅም ዕድሜና ጤናውን ከቤተሰቦችህና ከባልደረቦችህ ጭምር ይስጣችሁ።እንኳን ለ ገናበዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤
እነ ጀ ፃድቃ እነዚህ ይግቡ
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ከብሄር በላይ ነች መድሀኒአለም አንድ አድርገን የግለሰቦች ሀሳብ ሊከፋፍለን አይገባም
ቅዱስ አቦና አቡነ ማትያስ ቅዱስ የእግዚአብሄር ባርያ ኖትና ብራክየዎ ይድረሰን መልካም ገና ለሁሉም ህዝበ ክርስትያን አሜንንን አሜንንን አሜንንን🎉🎉🎉❤❤❤
ያዬሰው እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሰህ ምርጡ ሰው ❤
ያየህሰው , አበበ እንኩዋን ለግታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁናላችሁ
መልካምነት ለራስነው በእውነት ጋዜጠኛችን በርታልን ቃልየለኝም ላንተ ብቻ ድልለተገፋው አማሀራህዝብ 😢🙏
ኸረ ይሄ ሰውዬ ሀገሪቱን ወዴት እየወሰደው ነው!!! ኸረ ፈጣሪ ይህንን ሰውዬ አንድ በለው!!!
Saudi Arabia 😢 wedeza Newuu Mehedewuu Getochuu Ezaa Nachewuu😢😢
ግሩም ትንታኔ 🙏🙏🙏👌👌👌👌
ያየ ከነ ባልደረቦችህ እንኳን አደረሠህ ሁሌም ቢሆን ትንታኔህን የማይሰለቸኝ በርታ ወንድሜ!!!
Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
ለቀጣዩ ገና የሶሪያ ዕጣ ይድረሰን አዲስ ነገር የምንሰማበት ይሁንልን 😢😢😢😢😢
አብይ ገና70 ድፍን ካንተ ጋ ነው ፀልይለት
እስከ ቀጣይ....ምናለ እድሜው የሰዓታት ብቻ ቢያደርገው
በቀጣዩ የገና በዓል የብልፅ መጥፊያ ይሁን
አሜን በሉ
ኢትዮ ፎሮም እንኳን ኣደረሳቹ ለገና
የውነት ሚድያ
Enkan aderesahchihu Ethioforum members,especially Yayesew ena Abe.thank you so much for your effort.
እንኳን አደረሰህ ኢትዮ ፎረም!!!እግዝአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ።
Ethio-Forum every program are perfect and reasonable ❤❤❤🎉🎉🎉
አንተ ልዮ ሠዉ በጣም ደስ ብሎኛል አቦይ ስባሀትን ኢንተርቪ ያደረከገዉ ጋዜጠኛ በጣም ያስቀኝም ያስደንቀኝም ነበር አንተ መሆንህን አላዉቅም ነበር በድምፆ ብቻ ነበርና የማዉቅህ ሁሌ አንተን አደምጣለህ ይጣፍጠኛል አቀራረብህ ጭራሽ ደሞ በቃ ከድምፆህ በላይ ዉብ እና መልከመልካም በቃ ኢትዮጵያዊ መሌክና ሌብ የያዝክ ልዮ ሠዉ ነህ ጋዜጠኛ ከአንተ ዉጭ ሀገራችን አልፈጠረችም ብል ማጋነን አይሆንም እድሜ ይስጥህ
ቴድሮስ, ቴድሮስ አሠፈ , ያዬስው እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ልደት በስላም አደረስቻ ምርጡ ስውቻ።
ኢትዮ ፎረሞች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ 🎉
ያየሰው ድንቅ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከቢሔር በላይ ነች። እግዚአብሔር ይርዳን አንድ ያድርገን።
ግሩም ትንተና ተባረክ።
ለሁላችን ወንድም ተባረክ
ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!
ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።
እንኳን አደረሰህ ጀግናው ያየሠው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጣራ እድሜና ጤናውን ያድልህ የህዝቡ ድምፅ ሄሮ
ያየ ሰው ግን እግዚአብሔር ይጠብቅሀል እኛ ግን አቅም የለንም ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን የደብረደሞ መነኮሳት ።
ሰላም የኢትዮ ፎርም ጋዜጠኞች ያየሰዉ ስመልሽ እና አበበ ባዮ እንካን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ አሪፍ ትንተና ያየሰዉ ተባረክ 🙏🙏🤲🤲❤️❤️💐
ኢትዬ ፎረሞች እንኳን አደረሳቹህ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ።
Melkam gena Le Ethio forum 🙏🙏❤️❤️
ያዬ በዚህ ትውልድ ሰው በመሆን ኢትዮጵያ እደለኛ ነች
እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች❤❤
Best ያየሰው ሽመልስ አንተ ኑርልን❤❤❤❤!!!
ሰላም አባቴ ይባርኩን🙏🙏🙏🙏
Melkam Gena to Ethio Froum and all staffs. 💒🎄🎉
ምርጥ አጣማሪ አገኘህለት #ያዬ አንደኛ👏👏😁
የዘመናችንን ሄሮድሰ ፈጣሪ ይገላግለን እኛ አቅም የለንም ።
አሜን አሜን ለሁላችንም
#ከሔሮድስ በላይ የከፋው የ4 ኪሎ ጭራቅ መጨረሻውን ያምጣልን ፈጣሪ።🙏🙏#አማራን መደገፍ ሀገር ማዳን ነው።💪💪💪🇪🇹
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
🇪🇹🇪🇹👣👣👣👣👣🇪🇹🇪🇹🐕🐕🐕🐕
አማራ ብቻ መታገል የለበትም ሁሉም ነው ሁሉም መቸ ደላው መቸ በሰላም ተኝቶ ተነሳ እፍፍፍ
ያየ ብእውነት የወለደችህ ማህፀን ብሩክ ናት በትግራይ በግፍ የተጨፈጨፉት ንፁሃን እና በመላው ኢትዮጵያ ከጦርነት ጋር ምንም ግንኙነት ሳይኖራቸው ለተጨፈጨፉት እና የህፃናቶች ደም ነብሳት ሳትሳሳ ድምፅ የሆንካቸው ለአለም ያደረስከው ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ውለታህን ይክፈልህ ክፉ አይንካህ ለባልደረቦችህም ይህ ምርቃት ይድረሳቸው 🙏❤️
ታላቁ ያየሰው ….
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ 🙏🏽❤️
ይመቻቹ 👍👍
እንኳን አደረሰህ ወንድም ያየሰው እና ጓዶችህ 💛💛❤️❤️💛💛
አሜን አሜን
ደንቁ ባለሞያ እንኳንም አደረሰህ ❤❤❤
La viva la viva ethio forum welcome welcome welcome selam ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤
Thank you 🙏🏾 Melkam Gena ❤
እዉነት ነዉ ሁሉም እትዮጵያዊ በግዘዉ ተሸዉዶ ነበር የበተክርስያን መርዎች ገንዘብ ባይሰጡ ነፍሳቸዉን ይገብሩ ነበር አስገዳጅም ነበር እንደ ክርስቶስ ተወካይነታቸዉ ምርጫዉ አንድ ብቻ ነዉ ።ዛሬ ግን መለያየቱ ከዝህ የባሰ ዋጋ ያስከፍላልና ፩ እንሁን
Fighting for truth is better than anything
ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ሌላ ምን ጉልበት አለን 😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን ❤❤❤❤
ሰማዕትነት የነበረና ያለ የሚኖር ነው።ቤተክርስቲያንም መለያየት የለባትም።በዚህ የፈተና ዘመን ብፁዕነታቸው አባታችንም አቡነ ማቲያስን የሰጠን አምላክ ይመስገን።
I learn everyday from the best(You)! Thank you ! I feel like I am sitting in the classroom eager to learn. Ethio Form Media is the best of all the time!
የዚህን ሰዉየ መጨረሻ አሳየን ፈጣሪ ሆይ ዉሰደዉ ሰላም አጣች አገራችን ኢትዮፕያ 😢😢
ሮሜ 13(1-2)
“ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው። ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ”
😂😂😂😂😂😂
ሜንጤ መሆንህ ነዉ 😂😂😂😂😂😂
EF እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ❤❤❤
Tebark wedema Thank you ❤
ከምንም በላይ በድንቁርናችን ያጣንዉን ዘላለማዊ የመንፈስ ቅዱስ ወንድማማችነታችን ሳስበዉና ስለኛ የቆሰለልንና የሞተልን ህያዉ አምላክ ድጋሚ እርስ በእርስ በመገዳደል መቅደሱን ማፍረሳችን ሳስበዉ አልቅሼ ሊወጣልኝ የማይችል ጸጸት ነዉ።እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ አንድ ያደርገን ዘንድ እንለምነዉ።
አትዮ ፎረም ውስጤ ነው
ምርጥ ስራ ነው:: // u r an exellent Journalist//. I appreciate u
Thanks ethio furum for ur always infomation news
እግዚአብሔር አምላክ አውሬውን አብይ ቶሎ ያንሳልን !!!!
kBRNA MSGANA LENANTE BALE TIM LAZA JEGNAWOCH THANK YOU LTRU SRACHU❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
The Best Reporter
ይሄ ሚድያ ብቻ ስለምከታተል ቶሎቶሎ ስሩልን።
Thank you EF for the news and info !!!
ETHIOPIA TIKIDEM !!!
TELATUA YIWIDEM !!!
ጀግና ነክ ሁሉም የምታቀርባቸው ዜናዎቺ ደስ ይላል እውነትነቱ ቦግቦግ ነው በርታ ጠንክር
Wow Your way of expression so much impressive. Keep it up
እንኳን አደረሰህ ❤
ያዬ ምርጡ ጋዜጠኛ
ኢትዬ ፎረም እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ያየ ሰው እምወድህ ምርጥ አንደኞ ጋዘጠኞች ነህ እንኮ ለገና በአል ስትል ደበረኞ ዛሬ የጌታችን የመዳኔታችን የእዬሱስ የ ልደት በአል ነው ።የመዳናችን ሜስጥር ድንግል ማርያም ናት።
Thank you Yayesew 🙏🙏🙏🙏🙏
I want to say thank you from the bottom of my heart for your commitment to verify about this evil Government.
ያየ ሰው የኔ ተናፋቂ አንደኛ ነህ
Ethio forum enqaen aderesachu Le gena beale wudoche ❤❤❤
ነዳጅ በመጨመሩ እንካን ደስ አለን
😅😅😅😅
የሄሮዶስ ተከታዮች ወየሁላቹ... መጨረሻቹ ሲኦልን በሚያስንቅ ቦታ ይሆናል 🔥🔥🔥
Amen❤Yayesew lantem enkoine aderesehe kene beteseboch❤❤
አሰያአስ,በአሬሜን,ወአይም,በግድያ,በአማሰር,ከዓለም,ከሕትለር,የአተረገመ,አለም,እያአየችበሕግ,አ,ከአነአከምላክ,ይጠየቃዋአና,አመርካ,ከግዚአብሔር,ባሓላ,አመርካ,ነአው
ለ ያየሰው ለእስላምም ለክርስትናውም ውበታችን ነው
ኡፉፉፉ የህፃናት አምላክ ይድፋዉ ፈጣሪ አመት አያድርሰዉ ቢዘገይም አንድ ቀን ፈጣሪ ይፈርዳል ይኸ አረመኔ ከሀዲ
በዚህ አውሬ ምክንያት ፕሮቴስታንት መሆን የሚያሳቅቅበት ቀን ይመጣል !
Amen Amen 🙏 🙏 the same to you 😘
Amen❤
በእውነት እግዚአብሔር ፣ የኢትዮጵያውን ሄሮድስ አብዮት አህመድ አሊን በቅዱስና እውነተኛ ፍርዱ መጭውን ገና አያውለው። አሜን !!!!
ያየሰዉ ሽመልስ ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ የገና ስጦታ ነዳጅ 101 እንዲሸጥ የተወሰነባት ሀገር እኛ ግን 🤐🤐🤐🤐
ያየሰው በመጀመሪያ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ እያልኩኝ፤ የዛሬውን ዘገባህን በተመለከተ የኢትዮጵያ መሪ ነኝ ተብየው፤ የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን ልደት በተመለከተ በሚያስተላልፉት መልእክት፤የማንነታቸው መገለጫ የሆነውንና፤ በአማርኛ በትክክል ሊገልጸው የሚችል ቃላት ባለማግኘቴ አስቀድሜ ይቅርታ እየጠየኩኝ፤ በእንጊሊዘኛው narcissistic personality disorder፤ሕመምተኛ ሰው ስለሆኑ፤እንደዚህ አይነት ሰዎች ደግሞ ከእነሱ በላይ ማንም ያለ ስለማይመስላቸው፤የምድሩን ሁሉ ንቀው፤ እራሳቸውን አንዴም ከጻድቃን፤አንዴም ከፈጣሪ ጋር፤ እያመሳሰሉ ሲናገሩ መሰማታቸው፤ ብዙም አልደነቀኝም። ላለፉት ሶስት አስርታት ይሄ ሕመም አራት ኪሎ ካለው ዋናው ማማ ላይ የተቀመጡ ሰዎች ብቻ ሳይሆን፤እንደ ክፉ ቫይረስ እንደ እኔ መሰሉ ተራው ሰው ድረስ በመተላለፉ፤እጅግ አስጊ ሁኔታ ላይ መሆናችንን የሚያሳይ ሲሆን፤ መሪ ነኝ ባዩን በተመለከተ በአገራችንን አባባል ወይ ዘመድ ማጣት የሚያሰኝና፤የታደለና ዘመድ ያለው፤ እሺ ቢል በውድ፤ እምቢ ቢል በግድ በእግር ብረት ታስሮ፤ወደ አማኑኤል ሆስፒታል አለበለዛም፤ አገራችን ውስጥ ካሉ የጸበል ቦታዎች ወደ አንዱ ተወስደው ፈውስ እንዲያገኙ ሊደረግላቸው ይገባ ነበር። ነገር ግን ለእንደዚህ አይነቱ ወግና መአረግ ለመብቃት፤ዋናው መሠረታዊ የሆነው ነገር የማንነት መገለጫ የሆኑን መስፈርቶችን አሟልቶ መገኘት ሲሆን፤ቀዩን ሲያይ ቀይ፤ጥቁሩን ሲያይ ጥቁር፤ሐይማኖትንም በተመለከተ ቢሆን፤እንደማንኛውም የአገሪቱ ሰው፤አንዱን ሐይማኖት መርጠው ሳይዙ፤ በትክክል ውሉ ያልታወቀና፤ ሁለ ገብ የሆነ እምነት ብቻ ሳይሆን፤ከአሜሪካ (አሜታው እውነት ከሆነ፤እሺ ለሚሉና ሐይማኖቱን ለሚቀበሉ ዳጎስ ያለ ገንዘብ እንደሚያስገኝ የሚነገርለትን)እንደሸቀጥ የተሸመተውንም ሕይማኖት የሚጨምርና ሁሉ ጋር ጣዱኝ ለሚል ሰው፤ መፍትሔ ማግኘት ጨርሶ የማይቻል በመሆኑ፤ ፈጣሪ በረቂቅ ጥበቡ፤እኛን በትምክሁት በሚመጣ በሽታ ከተያዙ፤አረመኔዎች መዳፍ ፈልቅቆ እንዲያወጣን መጸለዩ ነው የሚያዋጣን። እንደዚህ ያሉ ሰዎች ከሔሮድስ ጋር ማመሳሰሉ፤ለሄሮድስ ትልቅ ስድብ ነው፤ሮማውያን የፈጽሙት የነበረው ጭካኔ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ሮማውያን ግሪክ ላይ የተጀመረውን ስልጣኔና እስከአሁን ድረስ ላለው የምእራባውያን ስልጣኔ መሠረት የሆነውን ሁሉና፤ሌሎቻችንም ቢሆን ተጠቃሚዎች የሆንበትን ትምህርቶች ጭምር መሥራቾች ሲሆኑ፤የኛዎቹ እንኳንስ ለስልጣኔ ሊጥሩ ቀርቶ፤ከእነሱ በፊት የነበረውን ሁሉ፤ ሥራዬ ብለው የሚያጠፉ በመሆናቸው፤ሄሮድስና፤የአራት ኪሎው ሰውዬ በእኔ በኩል የሚያገናኛቸው ምንም ነገር የለም። ሌላው ደግሞ ው፤ the guardian ስለኢትዮጵያ የጻፈው ያልከውን ዘገባ ስመለከተው፤እኔ ገና ጡጦዬን ጥዬ ጋዜጣ ማንበብ ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ፤ እጅግ አድሏዊ ብቻም ሳይሆን፤ሆን ተብሎ ከፋፋይ በሆነ መልኩ ጭምር የተጠናከረ ዘገባና፤እውነቱን ለመናገር በአንድ ወቅት በ70ዎቹና በ80ዎቹ ዓመተ ምህረቶች የተበላበትን ቁማር፤ ዛሬም እንደ አዲስ የአለምን ሐዘኔታ እንዲስብ በሚል የተጻፈ መስሎ ነው የታየኝ። በመቶ ሚሊዎኖች የሚቆጠር ሕዝብ ያለባትን አገር፤ ከመካከላቸው፤ አንድ "ጎሳ" ብቻ ተበዳይ እንደሆነና፤በአገሪቱ ላይ ያለውን ከፍተኛ ቀውስ ያላካተተ፤ በተለይም ደግሞ በማንነቱ እየተገደለና፤ቤተ እምነቶቹ ከነሃይማኖት አባቶቻቸውና፤ከነምእመኖቻቸው፤በሰይፍ ብቻ ሳይሆን፤ በእሳት እየተቃጠሉ እንዲሞቱ እየተደረገ፤ አሁን እንኳን በድሮን ሰላማዊ ሰዎች በእርሻ ሥራ ላይ እንዳሉ፤ሕጻናት በትምህርት ቤት፤ ሰዎች በመንገድ ሲሄዱም ሆነ በመኖሪያ ቤታቸው እንዳሉ፤ በድሮን ተጨፍጭፈው እየተገደሉ፤ ረሐብን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ሕዝብ በማንነቱ እርዳታ እንዳይደርሰው እየተደረገ እየሞተ፤ እንደ እንጊሊዝ ባሉ አገሮች፤ የጋዤጠኞች መብት ከመከበሩም ባሻገር፤እንደፈለጉ የፈለጉትን መጻፍ የሚችሉ ሰዎች፤ ሚዛናዊ በሆነ መልኩ በመሬት ላይ ያለውን ሁኔታ መጻፍ ሲችሉ፤ዛሬም እንደ ትላንቱ ያንኑ እየደጋገሙ፤በአንድ አካባቢ ስላለ ሕዝብ ብቻ ሲጽፉ፤እንዴት ትንሽ በአይምሮአቸው አድላዊ በመሆናቸው guilt/ጸጸት አይፈጥርባቸውም? አሁኑ ጊዜ እድሜ ለinternetና፤ ለCitizen journalism መረጃ ማግኘት እጅግ በጣም ቀላል በመሆኑ፤ አለም ላይ ስለሚከሰቱ ጥሩም፤ መጥፎም ሁኔታዎች፤ በዋና የሕዝብ መገናኛ ተቋማት ላይ ብቻ መተማመን ቀርቷል። እንደውም ምን ያህል መደበኛ የመገናኛ ተቋማት ሕዝብን እንደአላዋቂ በመቁጠር ሲያሞኙ እንደኖሩ በግልጽ እየተነገረ ያለበት ጊዜ ላይ ያለን በመሆኑ፤ፈረንጆችም ቢሆኑ እንደ እኛው መረጃውን ከተለያየ ምንጭ ስለሚያገኙት፤ እንደ ድሮው መሞኘታቸውን ትተው፤ ብዙ ጥያቄ ማንሳት ከጀመሩ አመታት አልፈዋል። መሪነኝ ባዩና መሰሎቹ እየሠሩ ካለው የግፍግና፤ እራሳቸውን በማመጻደቅ፤ተበዳዩን በዳይ፤ እነሱ ግን ሰላምን ፈላጊዎችና፤ እንደ ጲላጦስ ከደሙ ንጹህ የሆኑ አድርገው ሲናገሩ፤ the guardian በተቃራኒው እንደዚህ እያለ ነው፤የሚል መልእክት እያስተላለፍክ መሆኑን በደምብ እረዳለሁ።
Melakm Gena to all Ethiopians❤❤❤❤
Thank you Yayesew ❤
እጅግ በጣም ጥሩ ዘገባ ያላደመጠ ያስቆጫል
ዳንኤል ክብረት የሚባል ሰይጣን ይኸን ሰውየ እያቀለጠው ነው የማየባለውን በል እያለ ፣
Amazing Report style
Long live to this channel