ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መታከም የሚችሉበት ነገር ብናመቻችስ ተባብረን ❤❤❤
እነዚ ልጆች ማደግ አለባቸው እኛ የምንረዳዉን አናቅም በጣም ጎበዞች ናቸዉ አይን እያለን የታወርን እኛ ነን
እኮ የታወርን የታወርን 😂ልክ ብለሻል
ውለዱ ክበሩ አይለያቹ ደስ ሲሉ በርቱ ፍቅርን ገንዘብ አይገዛውም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጋዜጠኛው እንደ ዓለምሰገድ ስራት ያለክ የተረጋጋክ ደስ የምትል ሰው ነክ
እኔም ጋዜጠኛውን በጣም አድንቄያለሁ ልክ እንደአለምስገድ አድማጭ እና የሚጠይቀውን የሚያውቅ ነው እናመስግናለን❤❤❤
Yas gobez
እኔ ምለው እዮሃዎች ያንድ እናት ልጆች ናቹህ እንዴ ትህትናቹ አለም ሰገድ ይሄኛውም በጣም ትሁቶች ጌታ ያብዛላቹ እወዳቹሀለሁ
ያስብላልልልልልል😂 በዴብ ታንፅወዋልልልልል አዴልልልልልልል
በጣም ነው የወደድኮችሁ::እባካችሁ አካውንት ቁጥራችሁን ብትፅፉልኝ::እርዳታ ሳይሆን ስራ እንደምትፈልጉ ተናግራችሗል::የምችለው ለሆነ ነገር እንዲያግዛችሁ ገንዘብ መስጠት ነው::ከይቅርታ ጋር::
God bless you
እግዛቤሔር ፍቅራቹ ይቀጥልላቹ ብንረዳቸወ ጥሩ ነበር🇪🇷❤🇪🇷
My thoughts too. Beautiful Eritrean people
ስወዳችሁ ኤርትሪያኖች
አቤት መታደል አቤት ፍቅር ልጁ ሚአሳዘነኝ እኔ ብቻ ነኝ ትልቅ ቦታ ደርሳቹ እደማያቹ አምናለሁ ተባረኩ🥰🥰🙏 እዉነት መልካም ሴት ነሽ የልባቹን መሻት ይሙላላቹ 🙏🙏
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Amen❤❤
Amen❤
AMEN amen AMEN❤🙏
አሜን ፫
እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እሰቲ ወግ ይድረሰኝ ላይክ አድርጉኝ
😍😍😍
🥰🥰🥰
❤❤
🤳🤳🤳🤳
😂😂 🎉🎉
ወላጅ የወላጅነታቸውን ሚና ካልተወጡ በልጆች ላይ የሚፈጥረውን ስሜት ሊረዳ የሚችለው የደረሰበት ሰው ብቻ ነው። ስለዚህ ይህ ወጣት የሚናገረው ትክክል ነው። አይዟችሁ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ🎉 ።
እህቴ የሚላት እናቱ ናት አውቃ ነው እናትና አባታችን ኬፍለሀገር ናቸው ያችው እውነቱን ታውጣ
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ጥሩ ነገር ላይ የምትደርሱ ወጣቶች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤💪💪💪
ኤልሲና ፍቅር በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እኔ ከናተ የተማርኩት ነገር አለ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤🎉❤🎉
እናተ ከኛ ክምናየው በላይ እጅግ በጣም አይናማ ናችሁ በናታችሁ መጥፎ አስተያየት እዳሰሙ እነሱን ስለምትበልጧቸው ነው የኔ ጀግናወች ትልቅ ቦታ እደምትደርሱ እርግጠኛ ነኝ
እጂግ በጣም የሚያሰገረሙ ደሰ የሚሉ ጥንዶች ወልዳችህ ተደሰቱ እድሜያች ይርዘም ከሙሉ ጤና ጋር ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እባካቹ የሙዚቃ ባለሙያዎች ይሄን ልጅ አግዙት በጣም ችሎታ አለው ፈጣሪ ይርዳቹ
እግዝአብሄር ብረሀንህን ይክፈትልህ ፍቅራችሁን እመብረሀን ትጨምርላችሁ ጀግኖች ናችሁ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጋዜጠኛው የአለም ሰገድ ወንድም ትመስላለክ አጠያየቅ እርጋታ አዳማጭነትህ ዋው ነው በርታ
የለአምሰገድ የስራ ባልደረባ የተረጋጋ ጎበዝ ጥንዶቹም ለመውለድ ለመክበር ያብቃችሁ
ደምሪኝ ውድ
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው
ስታምሩ አይን ኖሮት ፈጣሪዉን ሳያመሰግን በተሰጣችሁ ማንነት ሳታማርሩ አይናማ የማያደርገዉን የከወናችሁ አላህ አመስጋኝን ይወዳል እና ኢኒሻአላህ ሁሉም ነገር ተረት ይሆናል አፍያዉንም ዱኒያዉንም ይሰጣችኃል በርቱ ፀልዩ ነገ በከፍታ ቦታ እናያችኃለን አላህ ከናንተ ጋር ይሁን!!
መቸም የተረጋጋ ትሁት ጋዜጠኛ ሳለደንቀው አላልፍም ከባለ ታሪከኞቹ ይልቅ የጋዜጠኛ የአጠያየቅ የታሪኩን መልክ ያጎላዋል . He asks his question and listened without any interrupted them this is what you call it very professional.. አስደንቆኛል ወንድሜ ቀጥልበት እንዳንተ: ያሉትን ያብዛልን ለሙያው በደንብ ትመጥናለህ ::
እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ስታምሩ ስታስቀኑ
የተረጋጋ ጋዜጠኛ ጌታቸውበላይን እናመስግናለን❤❤❤
ደምሪኝ
@@yeshyemarr8303እያሳደድሽ ደምሩኝ ራስ ወዳድ ነሽ
@@yeshyemarr8303 ይኸው ደምሪያለሁ
ፍቅር ጌታ ያግኝህና ለሱ ዘምርለት🙏🏿
እግዚአብሔር ያሳባችሁትን ሁሉ ይሙላላችሁወንድሜ ጥሩ ድምፂ አለክ ለእግዚአብሔር ክብር ዘምርበት ❤እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ይባሪካችሁ
አለመሳሪያ ድምፅህ እንዲህ የሆነ ከመሳሪያ ጋር ቢሆንማ ምንያህል ይደምቃል በርታ እግዚአብሔር መንገዳችሁን ያበጅላችሁ በርቱ
ጋዜጠኝዉ ልክ እንደ አለም ሰገድ የተረጋጋ ጥዶቹም ደስየሚሉ ድምፃቸዉም እንዴት አሪፍ ነዉ አብሶ የወንዱ በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለዉ ዘፈን ማዉጣት አለብህ ይሄንን የመሰለ ድምፅ ይዘህ
እንዴት ነው ምታምሩት😍❤ አብራችሁ ጃጁ ትልቅ ቦታ ፈጣሪ ያድርሳችሁ
እግዚያብሄር ያሰባችሁትን ከሀጢያት በቀር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት
እዮሀ ሚዲያ ለነዚ ልጆች የስራ እድል ቢሰጡዋቸዉ ማስታወቂያ ብታሰሩት የህግ አማካሪ ብታረጉት
እግዚአብሔር አይለያችሁ 💐👏👏👏💐ዘምር ወንድሜ ድምፅህ ቆንጆ ነው ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ በርታ 👍👍👈👏💐
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱ
❤❤❤ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣፍሁ ዉለዱ ክበዱ ቤታችሁ ደስታበደስታ ይሁን በርቱ እናተ የጠካራ ሰዉ ተምሳሌት ናችሁ ❤❤❤❤
አንተ አይነ ስውር አይደለክም ልበ ብርአን ናችው። ልᎅ የታወረው ለእናንተ መጥፎ ነገር የሚፅፍ ነው የኔ ውዶች ❤❤❤❤
ወንድሜ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነህ. You both will have a bright future. Good luck
ደስ የሚሉ ጥንዶች ❤ አይለያችሁ ብለናል
ዋው ድምፁ ስያምር አይለያች ደስትላችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ይላሉ በጣም በጣም ነው የተማርኩበት በጣም ክብር አለኝ ለኤልሳ ይኤን አስተሳሰብ ያላት ሴት ማግኝት በዚህ ግዜ አይታሳብም።ውሉን ነገር ተሳክቶላቹ እንድትኖሩእግዛቤኤር ይርዳቹ።
አንደዚ በመሆንህ አጅግ ቢያሰዝነኝም ደሞ በጣም ጎበዞች ናችሁ ❤❤❤❤
ምነው??
Thanks for God you are an examplary man and gifted man with a briliamt young woman .God will bless you
በእግ/ር: እንደዉ: በፈጠረሽ: አዳነች: አቤቤ: ቤት: ይሰጣቸዉ: እሱንም: ሰራ: አሰገብት: ከእግ/ር: ብድራት: ታገኘላችዉ
የኔውዶች እመብርሀን እሰከመጨረሻው በፍቅር ያፀናችሁ ውለዱ ክበዱ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሁኖ የአይናችሁን ብርሀን ይሰጣችሁ❤❤❤❤❤😢😢😢
ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ🥰🥰🥰
🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ🌱አንቱ የሁሉ በላጭ🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌱አንቱ የድሆች አባት🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን
ማናቸዉ አንቱ
Selelahu aleyhi weselem
@@nardosbekele3026 enem gira gebagn
@@nardosbekele3026 enem gira gebtogn neber
😂😂😂😂😂 ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂@@nardosbekele3026
አስተዋይ የሆኑ❤❤ ፍቅረኛሞች ሁሌም እግዚአብሔር ከአናንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
Tenkareyachehun betam adnekewalehu Egeziabhere yelibachehun yimulalachehu. Esuwam demmo eregatawa betam Des yilale.tebareku❤❤❤❤❤
እባካችሁ።በተማሩበት።ይህን።የመሰለእውቀትይዘው።ስራ።ቀጥራቸው።ያሳዝናል።እንቁ።ልጆች።እኮናችሁ።አይ።አገር።
አላህ ይርዳችሁ ❤❤❤❤
ደስ ሲሉ ልጁ እውነቱም ቀልቃላ ንግግሩ ደስ ሲል
ደሰ ይላሉ በጣም ❤❤❤
እንኳን ደህና መጧክ ጋዜጠኛ ጌታቸው
ጊዜው ያልፈቀደው የኮሪደር ስራ ይጦፋል ሰዎች ተምረው ግን መግቢያ የላቸውም:: እኛም በቀን የወዝ አደር ስራ ላይ ተሰማርተናል::
በጣም ታምራላችሁ
ድንቅ ድም ፅ ነው ያለህ:: ንግግርህ ግን ምንም አልገባኝም :: ቀጥታ ስለማትመልስ:: የሙዚቃ መሳርያ ብትሞክርደሞ 👍
ቀዎንቁው ያልገባህ በሚገባ የማዳመጥ ችግርና የማገናዘብ ችግር ያለብህ ይመስለኛል
አይዞህ ፈጣሪ የተሻለ ነገር አለው ብሮ
በፍቅር በሰላም በጤና እኖኖር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን ❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ
እንኳን በደህና መጣህ ወንድሜ❤ጠበል በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሂድ ይድናል ይኼ መተት ነው
ጤነኛ እኮ ነው መች ታመመ
ምትት ያድርግሽ ኮተታም የተረት የደብተራ ልጅ
@@tsegay-nr5dtተረጋጊ እንጂ ደብተራ እኮ እንዲ አይነት ቦታ አይመቸዉም በመልካም አስቢ እንጂ
@@tsegay-nr5dt 😂😂
@@qwertyqwerty727 በልጅነቱ አይኑ ያይ ነበር
እዮሃ ሜድያ እኳን በሰላም መጣቹልን የነ ዮናስ ጉዳይ የት ደረሰ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ahunm alwetalshim yewerew timat wey gud
ወፍ😅😅
@@Sinta-c2pለኔም አልወጣልኝም ምን እንደሆነ አላውቅም ግን መልካም ወሬ እንደምሰማ ውስጤ ተስፋ እያደሰገ ነው እግዚአብሔር ያድርገው🙏
የዋህ እኮ ነው ህዝቤ😂😂😂😂😂
@@NouraSultan-s2vደምሪኝ
ልጆቹም ጋዜጠኛውም ስታምሩ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ደስ ስትሉ ❤
ደስሲሉ በጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁ ❤❤❤❤❤
አለምሰገድ ባይኖርም እንደ አለምሰገድ ትህትና በተሞላበት ኢንተርቪው እያደረገ የሚገኘው እና ሰውን አንንቀፍ እናክብር የአዮሃ ተከታታዮች
ደሰ የሚል ፍቅረ
ነገን እንደምናያችሁ አልፎ ተስፋ አለን
እግዛብሄር አይለያችሁ መጨረሻችሁ ይመር ::
ዛሬ ላይክ ትንሽ ነው የiyoh አደነቆች ሌትስ ጎ ላይክ👍
አለምዬ የት ሔዶ ነው የኔ ግርማ ሞገስ እንደኔ የሚናፍቀው ማነው ❤
Alemye🤬🤬
wow betam dess yemil fikir new bertu egziabher yitebikachihu .
የኔ ውድ አሏህ አይኗችህን ይመልስልህ እኔ እረዳሃለሁ ሰው ግን እናት አባቴላይ ፍላጘት የለኝም ሲትል ሰው እንደመጥፎ ያያል ግን አሏህ በሚያቀው ያስከፍን ስላሉ ነው
ከባድ ነው ወላዶች ርቀውት አካል ጉዳተኛ ሆኖ ከባድ ነው በአካል ጉዳተኘነቴ ትተውኘ ነው ብሎም ይሰማዎል እናም ማለቱ የደረሰበት ተፅኖ ነው
Amen fetare megnotachun yestachew
እሰይ ቆንጆ ሸበላ ነው የወደድሽው!!ክበደድ ውለድ!!
የአለምሰገድ ምትክ ምርጥ ልጅ
አቶ አለምስገድ ወዴት ሄደው ነው በስላም ነው ለማለት ያህል ነው
እረፍት ላይ ነው
ጀግኖች ናችሁ በርቱ
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አይለይባችው ታምራላችው❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዟችሁ ነገም ሌላ ቀን ነው አምላክ አለው ቀን
በጣም ነዉ ደስ የምትልት
እግዚአብሔር ቀሪውን ህይወታችሁን ይባርክላቹ
በጣም ጠክራ ናችሁ ሰታምሩ❤❤❤❤
Egizhaber yebarekachwe ❤❤❤❤
Wow that is so awesome 😎
Dese yametely tendoche Gazetaghiaw turu bekate alahe keep up the good job
ተባረኪ እህቱ
የአይን ቢተካለት ሳንሞት አይናችን❤ እንለግስ
ሳይሞት እንደት መለገስ ይቻላል?
እንኳን ደህናመጣህ❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ አይክፋህ 😢😢😢😢
አይዞቹ ተባረኩ
Fetari yasebachutene yasakalchu fiqete Alahe yechemerelachu yeheme yalefena tayalachu
ቢታከም አይኑን የሚድን ይመስለኛል ኢሻ አላህ
እነኝህ ልጆች እንቁ ናቸው ጀምበር ተደብቃበት የልቡ ብርሐን በጎኑ ጮራዋ ፈነጠቀ ግጥሙና ዜማው ልብ የሰውራል በትክክል ሰምና ውርቅ አለበት እምባዬ ወረደ አላቋረጠም ኢትዮጵያን ሁሉ ብናግዛቸው በተለይ አንገፋ የጥበብ ሰወች ብዙዎች ብጠቅስ ቦታ አይበቃኝም ችሎታው ድንቅ ስለሆነ ብቃት አለው በጥበቡ ዘርፍ ቢቀጥል የኢትዮጵያ በለውለታ አርቲስትቶች ትልቁን ቦታ ይዛችሁታል እባካቸሁ አቴንሽን ስጧቸው የተማሩም ናቸው አጎዟቸው እማፀናለሁ
Lijituwam des sitil, konjiye, yigizaber yibarkachiwu
Amen Amen Amen
Egzabiher ayilechu🎉❤❤
ኤልሲ እና ፍቅር ጥንካሪያችሁን አደንቃለሁ በተለይ ፍቅራችሁ አስደምሞኛል የፈጣሪን ቸርነትም አይቼበታለሁ በርቱ
Tebareko
ረጋ ያለ ጋዜጠኛ ❤❤❤
ጉበዝ ትትና ከለመስገድ ወስደሃል በርታ
❤❤❤❤ደስ ሲሉ
መታከም የሚችሉበት ነገር ብናመቻችስ ተባብረን ❤❤❤
እነዚ ልጆች ማደግ አለባቸው እኛ የምንረዳዉን አናቅም በጣም ጎበዞች ናቸዉ አይን እያለን የታወርን እኛ ነን
እኮ የታወርን የታወርን 😂ልክ ብለሻል
ውለዱ ክበሩ አይለያቹ ደስ ሲሉ በርቱ ፍቅርን ገንዘብ አይገዛውም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጋዜጠኛው እንደ ዓለምሰገድ ስራት ያለክ የተረጋጋክ ደስ የምትል ሰው ነክ
እኔም ጋዜጠኛውን በጣም አድንቄያለሁ ልክ እንደአለምስገድ አድማጭ እና የሚጠይቀውን የሚያውቅ ነው እናመስግናለን❤❤❤
Yas gobez
እኔ ምለው እዮሃዎች ያንድ እናት ልጆች ናቹህ እንዴ ትህትናቹ አለም ሰገድ ይሄኛውም በጣም ትሁቶች ጌታ ያብዛላቹ እወዳቹሀለሁ
ያስብላልልልልልል😂 በዴብ ታንፅወዋልልልልል አዴልልልልልልል
በጣም ነው የወደድኮችሁ::እባካችሁ አካውንት ቁጥራችሁን ብትፅፉልኝ::እርዳታ ሳይሆን ስራ እንደምትፈልጉ ተናግራችሗል::የምችለው ለሆነ ነገር እንዲያግዛችሁ ገንዘብ መስጠት ነው::ከይቅርታ ጋር::
God bless you
እግዛቤሔር ፍቅራቹ ይቀጥልላቹ ብንረዳቸወ ጥሩ ነበር🇪🇷❤🇪🇷
My thoughts too. Beautiful Eritrean people
ስወዳችሁ ኤርትሪያኖች
አቤት መታደል አቤት ፍቅር ልጁ ሚአሳዘነኝ እኔ ብቻ ነኝ ትልቅ ቦታ ደርሳቹ እደማያቹ አምናለሁ ተባረኩ🥰🥰🙏 እዉነት መልካም ሴት ነሽ የልባቹን መሻት ይሙላላቹ 🙏🙏
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Amen❤❤
Amen❤
AMEN amen AMEN❤🙏
አሜን ፫
እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እሰቲ ወግ ይድረሰኝ ላይክ አድርጉኝ
😍😍😍
🥰🥰🥰
❤❤
🤳🤳🤳🤳
😂😂 🎉🎉
ወላጅ የወላጅነታቸውን ሚና ካልተወጡ በልጆች ላይ የሚፈጥረውን ስሜት ሊረዳ የሚችለው የደረሰበት ሰው ብቻ ነው። ስለዚህ ይህ ወጣት የሚናገረው ትክክል ነው። አይዟችሁ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ🎉 ።
እህቴ የሚላት እናቱ ናት አውቃ ነው እናትና አባታችን ኬፍለሀገር ናቸው ያችው እውነቱን ታውጣ
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ጥሩ ነገር ላይ የምትደርሱ ወጣቶች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤💪💪💪
ኤልሲና ፍቅር በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እኔ ከናተ የተማርኩት ነገር አለ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤🎉❤🎉
እናተ ከኛ ክምናየው በላይ እጅግ በጣም አይናማ ናችሁ በናታችሁ መጥፎ አስተያየት እዳሰሙ እነሱን ስለምትበልጧቸው ነው የኔ ጀግናወች ትልቅ ቦታ እደምትደርሱ እርግጠኛ ነኝ
እጂግ በጣም የሚያሰገረሙ ደሰ የሚሉ ጥንዶች ወልዳችህ ተደሰቱ እድሜያች ይርዘም ከሙሉ ጤና ጋር ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እባካቹ የሙዚቃ ባለሙያዎች ይሄን ልጅ አግዙት በጣም ችሎታ አለው ፈጣሪ ይርዳቹ
እግዝአብሄር ብረሀንህን ይክፈትልህ ፍቅራችሁን እመብረሀን ትጨምርላችሁ ጀግኖች ናችሁ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጋዜጠኛው የአለም ሰገድ ወንድም ትመስላለክ አጠያየቅ እርጋታ አዳማጭነትህ ዋው ነው በርታ
የለአምሰገድ የስራ ባልደረባ የተረጋጋ ጎበዝ ጥንዶቹም ለመውለድ ለመክበር ያብቃችሁ
ደምሪኝ ውድ
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው
ስታምሩ አይን ኖሮት ፈጣሪዉን ሳያመሰግን በተሰጣችሁ ማንነት ሳታማርሩ አይናማ የማያደርገዉን የከወናችሁ አላህ አመስጋኝን ይወዳል እና ኢኒሻአላህ ሁሉም ነገር ተረት ይሆናል አፍያዉንም ዱኒያዉንም ይሰጣችኃል በርቱ ፀልዩ ነገ በከፍታ ቦታ እናያችኃለን አላህ ከናንተ ጋር ይሁን!!
መቸም የተረጋጋ ትሁት ጋዜጠኛ ሳለደንቀው አላልፍም ከባለ ታሪከኞቹ ይልቅ የጋዜጠኛ የአጠያየቅ የታሪኩን መልክ ያጎላዋል . He asks his question and listened without any interrupted them this is what you call it very professional.. አስደንቆኛል ወንድሜ ቀጥልበት እንዳንተ: ያሉትን ያብዛልን ለሙያው በደንብ ትመጥናለህ ::
እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ስታምሩ ስታስቀኑ
የተረጋጋ ጋዜጠኛ ጌታቸውበላይን እናመስግናለን❤❤❤
ደምሪኝ
@@yeshyemarr8303እያሳደድሽ ደምሩኝ ራስ ወዳድ ነሽ
@@yeshyemarr8303 ይኸው ደምሪያለሁ
ፍቅር ጌታ ያግኝህና ለሱ ዘምርለት🙏🏿
እግዚአብሔር ያሳባችሁትን ሁሉ ይሙላላችሁ
ወንድሜ ጥሩ ድምፂ አለክ ለእግዚአብሔር ክብር ዘምርበት
❤እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ይባሪካችሁ
አለመሳሪያ ድምፅህ እንዲህ የሆነ ከመሳሪያ ጋር ቢሆንማ ምንያህል ይደምቃል በርታ እግዚአብሔር መንገዳችሁን ያበጅላችሁ በርቱ
ጋዜጠኝዉ ልክ እንደ አለም ሰገድ የተረጋጋ ጥዶቹም ደስየሚሉ ድምፃቸዉም እንዴት አሪፍ ነዉ አብሶ የወንዱ በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለዉ ዘፈን ማዉጣት አለብህ ይሄንን የመሰለ ድምፅ ይዘህ
እንዴት ነው ምታምሩት😍❤ አብራችሁ ጃጁ ትልቅ ቦታ ፈጣሪ ያድርሳችሁ
እግዚያብሄር ያሰባችሁትን ከሀጢያት በቀር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት
እዮሀ ሚዲያ ለነዚ ልጆች የስራ እድል ቢሰጡዋቸዉ ማስታወቂያ ብታሰሩት የህግ አማካሪ ብታረጉት
እግዚአብሔር አይለያችሁ 💐👏👏👏💐
ዘምር ወንድሜ ድምፅህ ቆንጆ ነው
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ በርታ 👍👍👈👏💐
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱ
❤❤❤ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣፍሁ ዉለዱ ክበዱ ቤታችሁ ደስታበደስታ ይሁን በርቱ እናተ የጠካራ ሰዉ ተምሳሌት ናችሁ ❤❤❤❤
አንተ አይነ ስውር አይደለክም ልበ ብርአን ናችው። ልᎅ የታወረው ለእናንተ መጥፎ ነገር የሚፅፍ ነው የኔ ውዶች ❤❤❤❤
ወንድሜ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነህ. You both will have a bright future. Good luck
ደስ የሚሉ ጥንዶች ❤ አይለያችሁ ብለናል
ዋው ድምፁ ስያምር አይለያች ደስትላችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ይላሉ በጣም
በጣም ነው የተማርኩበት
በጣም ክብር አለኝ ለኤልሳ
ይኤን አስተሳሰብ ያላት ሴት ማግኝት በዚህ ግዜ አይታሳብም።
ውሉን ነገር ተሳክቶላቹ እንድትኖሩ
እግዛቤኤር ይርዳቹ።
አንደዚ በመሆንህ አጅግ ቢያሰዝነኝም ደሞ በጣም ጎበዞች ናችሁ ❤❤❤❤
ምነው??
Thanks for God you are an examplary man and gifted man with a briliamt young woman .God will bless you
በእግ/ር: እንደዉ: በፈጠረሽ: አዳነች: አቤቤ: ቤት: ይሰጣቸዉ: እሱንም: ሰራ: አሰገብት: ከእግ/ር: ብድራት: ታገኘላችዉ
የኔውዶች እመብርሀን እሰከመጨረሻው በፍቅር ያፀናችሁ ውለዱ ክበዱ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሁኖ የአይናችሁን ብርሀን ይሰጣችሁ❤❤❤❤❤😢😢😢
ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ🥰🥰🥰
🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ
🌱አንቱ የሁሉ በላጭ
🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌱አንቱ የድሆች አባት
🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ
🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ
🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን
ማናቸዉ አንቱ
Selelahu aleyhi weselem
@@nardosbekele3026 enem gira gebagn
@@nardosbekele3026 enem gira gebtogn neber
😂😂😂😂😂 ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂@@nardosbekele3026
አስተዋይ የሆኑ❤❤ ፍቅረኛሞች ሁሌም እግዚአብሔር ከአናንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
Tenkareyachehun betam adnekewalehu Egeziabhere yelibachehun yimulalachehu. Esuwam demmo eregatawa betam Des yilale.tebareku❤❤❤❤❤
እባካችሁ።በተማሩበት።ይህን።የመሰለእውቀትይዘው።ስራ።ቀጥራቸው።ያሳዝናል።እንቁ።ልጆች።እኮናችሁ።አይ።አገር።
አላህ ይርዳችሁ ❤❤❤❤
ደስ ሲሉ ልጁ እውነቱም ቀልቃላ ንግግሩ ደስ ሲል
ደሰ ይላሉ በጣም ❤❤❤
እንኳን ደህና መጧክ ጋዜጠኛ ጌታቸው
ጊዜው ያልፈቀደው የኮሪደር ስራ ይጦፋል ሰዎች ተምረው ግን መግቢያ የላቸውም:: እኛም በቀን የወዝ አደር ስራ ላይ ተሰማርተናል::
በጣም ታምራላችሁ
ድንቅ ድም ፅ ነው ያለህ:: ንግግርህ ግን ምንም አልገባኝም :: ቀጥታ ስለማትመልስ:: የሙዚቃ መሳርያ ብትሞክርደሞ 👍
ቀዎንቁው ያልገባህ በሚገባ የማዳመጥ ችግርና የማገናዘብ ችግር ያለብህ ይመስለኛል
አይዞህ ፈጣሪ የተሻለ ነገር አለው ብሮ
በፍቅር በሰላም በጤና እኖኖር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን ❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ
እንኳን በደህና መጣህ ወንድሜ❤
ጠበል በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሂድ ይድናል ይኼ መተት ነው