እህቴን ከማሰብክ በፊት እከክህን አራግፍ 🥺

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 2 ปีที่แล้ว +113

    ምርጥ የማዳም ቅመሞች አስተዋዮች የኔ ጀግኖች ኮሜታችሁ ዘና ያደርጋል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 ปีที่แล้ว +45

    ፈጣሪን ለመንኩ የሃይልዬን ትግስት ያድለኝ ብዬ የኔ ጀግና እድሜና ጤና ተመነሁልህ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 ปีที่แล้ว +267

    ሰው ድሀ አይባልም በጣም ባለየነሽ እሽ ማስተዋሉን ይስጥሽ ፈጣሪ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว +9

      በቅንነት ደምሩኝ

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 2 ปีที่แล้ว +3

      Drama eko new

    • @ጢጢፋራው
      @ጢጢፋራው 2 ปีที่แล้ว +3

      የምን ተቃራኒ መሆን ነው ቀልድ እኩ ነው የኢትዮጵያ ሰው ሁሉም ደሀ እኩ ነው

    • @dawitdawit996
      @dawitdawit996 2 ปีที่แล้ว +1

      ስትኖረው ያልከበዳቹ ድህነት ስትጠሩበት ከበዳቹ ቱልቹላ ሁላ

    • @ፎዚየባቦዋ
      @ፎዚየባቦዋ ปีที่แล้ว

      😢😢😢ትክክል የስውልጀ በሂውትካል የልውጣል የማይልውጠየልም

  • @hasgrrrggfuitttg8510
    @hasgrrrggfuitttg8510 2 ปีที่แล้ว +123

    ልጅቱዋ እኮ ሃይልዬንን ትወደዋለች እህትዬዋ ነች ቅናት የያዛት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ ልክ ነሽ እሷ ትልቋ ተቀምጣ እሷ ቀድማት ሆ

    • @HanaHana-bj9ul
      @HanaHana-bj9ul ปีที่แล้ว +1

      ከዚህም በላይ ትእግስን አብዝቶ ይስጥህ ግን እህቷ እኔንጃ ብቻ

    • @qweass985
      @qweass985 ปีที่แล้ว

      ልቤን ነው የሰበረችው ስታስጠላ ምን አይነት ነሽ በአላይ ደነዝ ነሽ እሽ ወላሂ ስታስጠሊ ሲጀመር በፍቅር መካከል አይጠበም አይደለም ሀይልየ እኔን ልቤን ሰብረሽዋል በንግግርሽ ቆሻሻ

    • @awasanabera5903
      @awasanabera5903 ปีที่แล้ว

      Awe lk neshi

  • @HawaSaid123
    @HawaSaid123 2 ปีที่แล้ว +123

    ወላሂ ብራክም ቢሆን ዲራማም ቢሆን ደሃ አይባልም በታቂው ኖሮ እዳሃው ቤት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍቅር ያለው የዲቆርና ጥግ አየሆብሽ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ ካሊድ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ እኔም የሚናደኝ ነገር ቢኖር ይህን ቃል የሚልሰው

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 2 ปีที่แล้ว

      Yetbalchwen new yalchwe esua men tadrge

    • @Japijapi-e6q
      @Japijapi-e6q 2 ปีที่แล้ว

      እግዲ አታካብዱ

    • @ezragulte2234
      @ezragulte2234 2 ปีที่แล้ว +1

      Ere comment yileyal arseman

  • @እግዚአብሔር21
    @እግዚአብሔር21 2 ปีที่แล้ว +54

    ዋው ምን አይነት ልጅ ነች ምርጥ ልጅ ነች እህቷ ደሞ የሆነች ቀፎ ራስ ነች

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب ปีที่แล้ว +7

    ውይይይይ ሰው ሲፈጠር ራቁቱን ነው ሲሞትም በ3 ሜትር ጨርቅ ተጠቅሎ አፈር ነው ደሀ አይባልም ልቤ ነው የተነካው የምር ሀይልየ ግን ጎበዝና ትግስተኛ ነህ👍👍👍👍

  • @yasminwerkeneh6873
    @yasminwerkeneh6873 2 ปีที่แล้ว +16

    አንቺ ሀብታም ከሆንሽ እሡን ትሣደቢያለሽ እግዚአብሔር የሥራሽን ይሠጥሻል ጠብቂ 😭😭አይዞህ ሀይልየ የሥራዋን ይሠጣታል አይዞህ

  • @sina1584
    @sina1584 2 ปีที่แล้ว +3

    @ሀይልዬ ;ስማኝ ወንድሜ (1); ብትችሉ እና ከዮርዲ ጋር ብትቀጥሉ በጣም ደስ ይለኛል 🙏ነገር ግን ካልቻላቹ መለያየት መፍትሄ ነዉ ::
    (2); አንድን ነገር አጊኝተህ በሆን አጋጣሚ ስታጣዉ ያ ነገር ከበፊቱም ያንተ አልነበርም ማለት ነዉ ::
    (3) በመጨረሻም ማለት ምፈልገዉ ኃይልዬ በርታ ጠንክር ያንተ ያተባለዉን ሁሉ አምላክ እንዲያድልህ ልባዊ ምኞቴ ነዉ 🙏

  • @tarassera6755
    @tarassera6755 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞን ወንድሜ ያጋጥማል ይቺ መረን ነች እግዛብሔር ማስተዋልን ያድልሽ ሰው ደሃ አይባልም ከቁሳዊ ነገር ሰውነት ይበልጣለ እህት ብታውቂ ኖሮ ሕይወት ይቀጥላል ካንተ ሚጠበቀው መበርታት ነው አምላክን በፀሎት መጠየቅ ነው ላንተ ምትሆነውን እንዲሰጥህ ግን ፕራንክ ነው ብትል መልካም አይሆንም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር እመልሳለሁ

  • @محمدعمر-ع1ز6ظ
    @محمدعمر-ع1ز6ظ 2 ปีที่แล้ว +13

    መሠደብሽ ኣይከፋም bro ጣፋጩን ለመብላት መራራዉን መቅመስ ግድ ይላን ልፋ መሠደብህ ሃይል እንጅ ደካማ ሊያደርግሽ አይገባም አይዞን በርታ ሁላችን አልፈን በታን እሱ በሃይሉ ይርዳሽ bro

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 2 ปีที่แล้ว +17

    ወድምወይየ የኔ ልብ ስብር ይበል ለምን እደሁ አላቅም በቃ እዳተ ብሎ የሚሳዝነኝ ነገር የለም አይዞህ ወድምወይየ እግዚአብሔር አምላክ ያግዝህ ፀሎት አርግ አታልቅስ የኔ ወድም አይ አች አለም 😭

    • @martam4394
      @martam4394 2 ปีที่แล้ว

      😭😭

    • @makamaka3019
      @makamaka3019 2 ปีที่แล้ว +1

      ሚስኪንን እነሱ ድራማ ላይ ናቸዉ ማዘን አያስፈልግም

  • @ethiopiaworld5952
    @ethiopiaworld5952 2 ปีที่แล้ว +5

    እረ በጣም ተመችቶኛል ተከታታይ ድራማው ይቀጥል የምትሉ እስኪ ✋✋✋✋ አውጡ አየ ፕራክ እሚሰራ ሲጠፋኮ በጣም ችግር ነው ጎበዝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @AyonalamMhz
    @AyonalamMhz ปีที่แล้ว +2

    ኃይለየ የኔ መልካም ትዕግስትህ እኮ እደዮብ ነው ፈጣሬ እዳተ ትግስተኛ ያርገኝ 💞💞💞💞አች ግን የስራሽን ይስጥሽ ቆረቆዳ ነሽ የሰው ልጅ ድሀ አይባለም ገባሽ 😢😢

  • @helentadelle4362
    @helentadelle4362 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ትወዳሀለች ሀይልዬ ሥታይክ እኳን የምታወራው ነገር ጠፋብክ እህትየዋን ደነሥ ነች ጀዝባአ እህት ነች ያለቻት

  • @abaalemlemne6692
    @abaalemlemne6692 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ይህ ከህይወት ገጠመኞች ውስጥ አንዱ ነውና መማሪያ እንጂ መማረሪያ አታድርገው።እውነቱን ለመናገር ለሷ ነው የቀረባት የሚወዳትን ሰው ያጣች ።አንተ እንደሆን የማይወድህን ሰው ነው በሰዓቱ ያወቅህ ስለዚህ ምንም ማለት አይደለም ።ድፍረትህን ሳላደንቅ አላልፍም👏ስንቶች ናቸው ፍቅራቸውን በሰዓቱ ሳይናገሩ በውስጣቸው አምቀው ይዘው የሚሰቃዩ አንተ ግን የተቀበልከው መልስ No ቢሆንም ቁርጥህን አውቀሀል ና በጣም ጥሩ ነገር ነው

  • @ኣሱጋልትግራይ
    @ኣሱጋልትግራይ 2 ปีที่แล้ว +14

    ሃይልየ ግን ኣይዞይ ከዮርዲ ጋር ግን እንዳትለያዩ 🙏❤️

  • @bettyminda2031
    @bettyminda2031 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ አይዞክ ፍቅር እውር ነው በት እንደሚይዝክ አታውቅም በርታ ወንድሜ አረረ ዮርዲ ግን ግፍሽ መቼም አታገኚም እንደ ሀይልዬ አይነት ሰው ይቆጭሻል እሺ በይው

  • @zeudetuabebe5960
    @zeudetuabebe5960 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀይልየ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ወድሜ ላተ ደሞ የተሻለ ይመጣል 😢😢😢እዴት የሰዉ ልጅ ድሀብሎ ይሰደባል ቱ ደደም😤😤

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ማማዬ ደምሪኝ

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk ปีที่แล้ว

    ይች ግልፍጥ ቲሽ እደትነዉ እሚያረጋት ወይኔምናለ የሠዉ ሞራልብጠብቂ ሀይልየ አይዞን ሁሉም ያልፍል

  • @fikretenobel5006
    @fikretenobel5006 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይይልሽ ፍቅርን. በሀብት የምትመነዝርይ. ዝተት

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt ปีที่แล้ว

    የድቁርና ጥግ ሀይልየ አተመልካም ሰወ ነህ እደዚህ አይነት ጆሮህ መስማት የለበትም 😢😢😢😢😢😢

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 2 ปีที่แล้ว +32

    ይችን እህት ተብየ አገቶን ይዞ ነበር እንደ አይጥ ሲጥ ማድርግ ድህነት ይወርሳትና ሀይልየ አይዞህ ነገ አፍቀርኩህ ብላ ትመጣለች

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      መሲየ ደምሪኝ ውዴ

    • @eyobemintesnoteyobemintesn85
      @eyobemintesnoteyobemintesn85 2 ปีที่แล้ว

      Abat himecheh enkuanim ategebua alhonku yeboneche duketam

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@eyobemintesnoteyobemintesn85 በቅንነት እነደማመር

    • @zebibhagos1922
      @zebibhagos1922 2 ปีที่แล้ว

      Tekekel nebk👏 hne eko 🙏

    • @fatenmolly5613
      @fatenmolly5613 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @tarikeekumaatube8191
    @tarikeekumaatube8191 2 ปีที่แล้ว +2

    Mucaa kuni ganaa ijoolee dha wanteef hojetee arigachuu danda'aa! Ati garuu jechaa Amma dubatee Kan hin gabitaa !!😭😭🤭 ati Mali si dubisee ishii iyyu dubachuu, muritesuu Kan danda'uu ishii dha malee si Mali si galichee asii keessaa waqayyoo sif haa dhisuu ishii 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +8

    ሁሉም ያልፋል ጠክረህ ስራ ተሳየበለጠ ታገኛለህ የሚስኪን ወድም 💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @hasgrrrggfuitttg8510
    @hasgrrrggfuitttg8510 2 ปีที่แล้ว

    ሃይልዬዬ አይዞህ የሚወዱትን ለማግኘት እንኩዋን ስድብ ዱላም ሊደርስ ስለሚችል ልጅቱዋ ግን ተመልሳ ትመጣለች ትወድሃለችች

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ 2 ปีที่แล้ว +6

    ምን አይነት ባለጌ ነች እሱን ለተሳደበችው እኔን ሰቀቀነኝ ሀይልየ የኔ ሞዛዛ አብሽር ድስት ግጣሙን አያጣም ይባላል ከነተረቱ እኩያህን መርጠህ አግባ

  • @Zamzam-jb4ti
    @Zamzam-jb4ti ปีที่แล้ว +1

    ስታስጠላ በአሏህ አቺእህ በመሆኗ ተከፋሁ ዴሀ ሁኖ አይቀርም 😭😭😭 ጠብቂ ለሰዉመጥፎ የሚመኚ የሚሰነዝር በራሱ ይገኛል የኔሚስኪን ሀይልዬ አሏሁ በድ ያኑራቺሁ ከዩርድጋ ❤❤❤❤❤

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy 2 ปีที่แล้ว +45

    ሀይልየ ግን አማርኛን ፊልምያስንቃል ስራህ
    ማጀቢያሙዚቃው አክትህ ሁሉምነገር ይመቻል
    ቀጥልበት በርታ💞💞💞💞💞

    • @semira6773
      @semira6773 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @tsnatTube
    @tsnatTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ድህነት በስራ ይቀየራል። ይህን አስተሳሰብ በምን ይቀየራል?? ከመቃብር በታች ብትሆኚም መቃብርሽ የሚጮኽ ይመስለኛል‼️ ካንቺ እኩል ሰው መባል ያሳፍራል🙄🙄🙄

  • @mikitube4016
    @mikitube4016 2 ปีที่แล้ว +12

    ሀይልዬ አይዞክ የትም አትሄድም ትመጣለች ዞራ 😍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤#

  • @abrahawoldetensay9596
    @abrahawoldetensay9596 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቺነሽ ደሃ ያስተሳሰብ ደሃ ነሽ ፍቅር ጠየቀእንጂ ገንዘብ 💸 አልጠየቀም የሖንሽ የሰው ከንቱነሽ አይዞሕ ወንድሜ መገፋት ቀና ያደርጋል አምላክ ያበርታሕ

  • @HawaSaid123
    @HawaSaid123 2 ปีที่แล้ว +66

    በስደት ያላችሁት የሃገሬ ልጆች በሠላም ለሃገራችን ያብቃን

    • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ
      @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ🥰

    • @basamatbasamat6026
      @basamatbasamat6026 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴዋ ያረብ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ያገሬ ልጆች ደምሩኝ በቅንነት

    • @salamtubi5823
      @salamtubi5823 2 ปีที่แล้ว +1

      ለኔ በጣም ናፍቀኝ አገሬ በተለይ እናቴ እስት በሰላም ተገናኝ በሉኝ ያምዋደቹ ያማደም ቅመሞች ❤️❤️❤️❤️ደሞ በጣም ነው ምዎደቹ ኑሪልኝ

    • @suckeyngati6717
      @suckeyngati6717 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @tashalosehasiso5353
    @tashalosehasiso5353 ปีที่แล้ว

    ዮርዲዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ሃይልዬ sistershe's very crazy she don't understand for anything even about love!!?

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 ปีที่แล้ว +11

    እህቷ ምን ትምስላለች ሀይልየ ምንያንሰዋል ቀታለች ቅናታምናት እህቷ

  • @ሃዩቲየረሡልወዳጅ
    @ሃዩቲየረሡልወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ሁሉም ያልፋል እሽ ልጂቱግን ባለጌናት የሠውልጅ ድሀ ብሎ አይሠደብም ሠጭውም ነሽውም አላህ ነው

  • @EthioHabesha_12
    @EthioHabesha_12 2 ปีที่แล้ว +5

    ፖ ዘንድሮ ይሄ ኑሮ ሁሉንም አርቲስት አድጎታል ....ቆጆን አጭር ድራማ ናት ፖርት 3 በጉጉት እንጠብቃለን

  • @dijed7856
    @dijed7856 2 ปีที่แล้ว

    haylye ayizon bro ehitoan tewat ante gn tesfa endatkort asteway lij nech sijemer ehitoa balege nech

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 ปีที่แล้ว +121

    ክክክ እንደት ነው ፓርት ቱ በሉ በዚሁ ይጠናቀቅ ድራማው በቃን 😂😂😂😂😂😂

    • @bamonure2095
      @bamonure2095 2 ปีที่แล้ว

      ደደብ

    • @genet7274
      @genet7274 2 ปีที่แล้ว

      ይቀጥል

    • @bamonure2095
      @bamonure2095 2 ปีที่แล้ว

      @@genet7274 ደደብ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ❤❤👏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ​@@genet7274 ደምሪኝ

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 2 ปีที่แล้ว

    ሀይልየ የኔ ወድም አይዞህ ነገ ራሶ ነች የምትመጣዉ እሽ ወድሜ. እህት አልቀረብሽም ድሀ ማለት አች ነሽ እሽ ቢገባሽ ምክናያቱም ፍቅር አታዉቂም ሁላችንም ድሀ ነን ሀብታችን መልካም ስራችን አስተሳሰባችን ለሰዉ ያለን ፍቅር ክብር መልካም ስነ ምግባር ይሄ ካለዉ የሰዉ ልጅ በጣም ሀብታም ነዉ እሽ ምክናያቱም ነገ እዉነተኛዉ ሀገር ስንሄድ ሀብታችን አይከተለንም ይዘነዉ የምንሄደዉ መልካምም ሆነ መጥፎ ስራችንን ብቻ ብቻቻቻቻ

  • @ሳራአያሌዉ
    @ሳራአያሌዉ 2 ปีที่แล้ว +13

    አይምሮ ያለው ስው ድሀ አይባልም እሺ እናት ከገንዘብ ድሃ የጪንቅላት ድሀ ነው የሚደብረው አይምሮ ወይም አሪፍ ጭንቅላት ቢኖርሺ እንደዚህ ባላልሽ ነበር አረ ጎበዝ ወደት እየሄድን ነው
    ሀይልየ የኔ ትሁት አይዞኝ እሺ ያጋጥማል ሁሉም ለበጎ ነው በቃ ልጅቱ ግን ገራሚ ናት እንደ ፌጣ ዘለለች እኮ🤣🤣🤣🤣

  • @eyobkassahun6813
    @eyobkassahun6813 ปีที่แล้ว

    😂😂❤❤😂😂❤❤እረ ምነው የምር እትየዋ ደሀ በማለቷ ፈጣሪን የማትፈራ ናት ደግሞ ዋናው ጤና ነው ጤና ራሱ አብት ነው እሺ ቃል ደግሞ ማንም ሰው ሌላ ወገን ባይገባ ደስ ይለኛል እራሳቹ ፍቱት እና የሰው ሰው መናገር ጥሩ አይደለም የቃል እህት ልቦና ይስጣት ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @bamlakephrem24
    @bamlakephrem24 2 ปีที่แล้ว +119

    እውነት ዳሬክተሩን ወደድኩት 👏👏👏

    • @kadejaawol3639
      @kadejaawol3639 2 ปีที่แล้ว +1

      ከከከከከ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@kadejaawol3639 በቅንነት እነደማመር

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk

  • @yegebreail
    @yegebreail 2 ปีที่แล้ว +2

    እህት ተብየዋ ምን አገባሽ ደሞ ስድብሽ በጣም ይደብራል ምክንያቱም ማንም ሰው ከገንዘብ ወይም ከሀብት ጋር የተወለደ የለም ከሰራ ነገ ያገኛል በገንዘብ አትመኪ አላቂ ነው ፍቅር ግን የዘላለም ነው ሀይልዬ ምርጥ ልጅ ነው ከፀባይ ጋር በተዘዋዋሪ እኛ ሃብታም ነን እሱ ደሃ ነው እያልሽ ነው ሰጪም ነሺም አንድ እ/ር ነው ታሳቢ አድርጊ ተፈቃሪዋ ግን ጨዋ ስነ ስርዓት ያላት የሰው ስሜት የሚገባት ነች አንቺ ግን 🤭🤭🤭

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ❤👏

  • @ፋፊዩቱብቻናል-ጐ2ዠ
    @ፋፊዩቱብቻናል-ጐ2ዠ 2 ปีที่แล้ว +9

    እህቴ ነች ጥፈተኛዋ ምኖ ሰገጤ ነች ሀይልየ አንተ ትለያለህ እኮ 😍😍😍😍😍

  • @salamyotube5621
    @salamyotube5621 ปีที่แล้ว +1

    ara.nachi.duketam.anchi.hbtamneshi.lawodiliji.indezi.taworalesh.ilshi.daneshi.eshiii.haliye.azoki.❤❤❤

  • @medimedi5734
    @medimedi5734 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ፍጣሪ ምድነው ሚያንቀለቅልሺ አግዚአብሔር ይገሥጽሺ 🙏🙏አይዞህ የኔ አባት ወይ 💕

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 ปีที่แล้ว

    Sister tebeyewa wellahi betemochi yishalale ye qume erasa tishe weyi atameri weyi ataferi qefo geleba neshe tu

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 ปีที่แล้ว +13

    ሀይልዬ የማዘን ፖርትህ እኮ ሰለሞን ቦጋለን ያስንቃል✋😂😂😂😂 በቃን no more

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ዳጊ ደምረኝ በቅንነት

  • @tadtmt6336
    @tadtmt6336 2 ปีที่แล้ว

    Very good protective sister! I like her! Good job . Endezih aynet lefesfes wondi ayhonatim. Yewond alicha. Becamera fit emiteyik. Low confidence man!

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ ለቃልድ እኮን ምደብሪ ነገር በትነገሩ ዲሀ አይበልም ምን አይነቶ ነት ትጂ ዢልጥ ቱ

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 2 ปีที่แล้ว

    ቱ ሚን ትመስለለች ሰገጤ ሀልዬዬ ወንድመችን አብሽር

  • @sina1584
    @sina1584 2 ปีที่แล้ว +8

    "ዮርዲ( 1);በ ህዎትሽ ዉስጥ ማንም ጣልቃ እንዲገባ አታድርጊ
    (2) ከሚያፈቅርሽ ሰዉ ጋር ኑሪ.
    (3) ዉስጥሽ አምኖ ለምታደርጊዉ ነገር ማንንም አትፍሪ.
    (4) ቅድሚያ መስጠት ላለብሽ ቅድሚያ ስጪ.
    (5) ከመወሰንሽ በፊት በ ዉሳኔሽ ትክክል መሆንሽን ደግመሽ ደጋግመሽ አስቢ.
    (6) ለምትፈልጊዉ ነገር ብቻ ወይም ለ አላማሽ ማሳካት (ግብ )ማድረስ ብቻ ብለሽ የማይሆን መሰዋት አትክፈይ.
    (7) አንድ የማጨርሺዉን ነገር ወይም ግብ ማታደርሺዉን ነገር ቀድመሽ አትጀምሪዉ.

  • @fedakedir
    @fedakedir 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ምርጥ ልጅ ናት ሀይልዬ አታስብ ፈጣሪ የተሻ ይሰጥካል

  • @jemilagirmay
    @jemilagirmay 2 ปีที่แล้ว +6

    ውዶችየ እስቲ ለአላህ ብላቹ 1k አስገቡኝ ከይሪ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በህይወቴ የምጠለዉ በእዉነት ታሣፍሪአለሽ ሀደ አይባልም እግዚአብሔር ይመሥገን እጅ እግር አለዉ ሠርቶ የሚበላ ጀግና ነዉ😳😳👀👀👀

  • @yasminwerkeneh6873
    @yasminwerkeneh6873 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ፍሩድን ይሥጥሽ ባለጌ እህት አለሽ ሥድ

    • @tadtmt6336
      @tadtmt6336 2 ปีที่แล้ว

      Balege aydelechim! Betam jegina ehit new yalat . Manm ehit mitadergewun new yaderegechiw. Tinsh tifatiwa diha bila mesadebua new. Sijemer liju confidence yelelew new. Personal lifun public madireg yelebetim . Bechirash wrong new.

  • @lisanyedeneke1813
    @lisanyedeneke1813 2 ปีที่แล้ว

    Ehit tebiyyewa mn yamenakiratal gegema
    Demo deha ayibalm yesew lij anchim sitiweleji deha nebersh anchi yecinkilat deha asibesh tenageri anegager enkuan atichiyim minua nech

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 2 ปีที่แล้ว +7

    ድራማ ነው ብዪ ነው እንጂ ጥርግ አርጌ ልሰድባት ነበር😂 ግን ነገ prank ነዉ እደምትል እርግጠኛ ነኝ ሀይልዬ😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

      ሆሆሆ እኔም ነሰረኝ😂😂

    • @hayatseidyoutube4730
      @hayatseidyoutube4730 2 ปีที่แล้ว

      አችማነሺምትሣደቢዉ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 2 ปีที่แล้ว

      እሱ አይደል ችግሩ 🤣🤣ሌላማ አጥበን እናሰጣት ነበር 😁😁😁

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

      @@asdpeh3842 😂😂😂

    • @saronhailu53
      @saronhailu53 ปีที่แล้ว

      @@hayatseidyoutube4730 ለኔ ከመመለስሽ በፊት ስትፅፊ space አርገሽ መፃፍ እወቂ ደደደብ! dirty,stopped go schools first!🦓😂

  • @MedinaHussen-fv8jq
    @MedinaHussen-fv8jq 2 ปีที่แล้ว

    አይሊዬ አይዞህ አንዳንድ ሰዉ በብር ነዉ እራሱን የሚተካዉ ይቼ ብጣሻም ደሀ ብትሁን ነዉ እሷ እራሷ እከካም አይሊዬ በረታልኝ ወንድሜዋ እንወድሀለን

  • @enquhabeshawit7308
    @enquhabeshawit7308 2 ปีที่แล้ว +16

    በነገራችላይ የመጀመሪያ ፍቅረኛየ ወንድሙ የድሀልጂ ልታገባኖ ብሎት ተወኝ አሁን ግን እድሜ ለመዳም ቤት ቢጠራኝ አልሰማም እግዚአብሔር ይመስገን አሁላይ መታረቅ ይፈልጋል እኔ ግን አልሰማዉም ድህነቴ ዉበቴ♥️

    • @tamirbiruh7693
      @tamirbiruh7693 2 ปีที่แล้ว +2

      Berchi desi alegni

    • @ነዕማ
      @ነዕማ 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነተኛ አፍቃሪ ቢሆን ማንም አይሰማም ነበር እህቴ ጥቅምሽን ፍልጎ ነው እዳታወሪው በዜሮ ያቀርሻል ጠቀቅ በይ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኞ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@tamirbiruh7693 ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@ነዕማ ደምሪኞ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 ปีที่แล้ว

    ድህነት በብር ወይም በቤላ ቤት የማገመት አይደለም የአይምሮ ሃብታም መሆን ነዉ የናርዶስ እህት በጣም ባለጌ ለሰዉ ክብር የሌላት በእህቷ ምትቀና ትመስላለች።

  • @ራህሙዩቲብ
    @ራህሙዩቲብ 2 ปีที่แล้ว +15

    ሀይልየ ግን አሪፍ አፍቃሪ ሁነህ ፊልም ላይ ማየት እፈልጋለው ደግሞ እንኳ ሲያዛዝን ይች ነገር ደራማ መሰለችኝ😃😃

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤❤👏

  • @mintaadam7373
    @mintaadam7373 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይልዬ በጣም አዝናለሁ ሲጀመር ጥፋቱ ያንተ ነው ሁለታቹ ብቻችሁን ነበር ማውራት የነበረባቹ እህቷ ግን ገራሚ ደነዝ ነች ፍቅር የማይገባት

  • @AaBb-je5qo
    @AaBb-je5qo 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይ እኔ አንተልጅ ሁልዬ ሳይህ ታሳዝዝነኛለህ እንዲያው ምንላርግህ💐💐💓

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 2 ปีที่แล้ว +1

      🍞 ዳቦ ሰጭው😂😂😂

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ👏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ​@@amemamen6257 😂ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤❤👏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว

    አይባልም እህቴ እንደዚህ በስማም ልቦና ይስጠን ብቻ እከካም ድሀ አይባልም ድሀ ሚባለዉ የኪስ ሳይሆን ያስተሳሰብ የእዉቀት የእምነት ከሌለዉ ነዉ ድሀ ሚባለዉ እሱም ይስተካከላሉ

  • @roab1
    @roab1 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow መሳጭ ድራማ ነው እህቷም በደንብ አድርጋ ተዉናለች

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 2 ปีที่แล้ว +1

    እህትየ ነሽ በይ በጣም ታስጠላአለች ሰነ መግባር የገባር የጎደላት

  • @matiyaskiflu232
    @matiyaskiflu232 2 ปีที่แล้ว +4

    ምንማለትሽነው ፍቅርና ሳቲም አገኛለው ብለሽመንገድ አትሄጅም ከዛሰው ፍቅር ይይዘኛልብለሽ አታይም

  • @hayuti4060
    @hayuti4060 2 ปีที่แล้ว +1

    💔💔😭😭minew ehitiyo tebiyewa eeee amanakereshisa yesew liji deha ayibalim ishi gina wetati new sarito yagenyal ishi atesasebishin qeyirewu

  • @tttttttttttgggggggggg
    @tttttttttttgggggggggg 2 ปีที่แล้ว +4

    😥😥😥😥እማትረባ ደደም ናት እሽ አይዞክ ሀይልየ

  • @kalikalu546
    @kalikalu546 2 ปีที่แล้ว

    Enkwan Alechek Lemagn Ye wend asedabi TUU Hailiye Ene temechegn neber gen zegahagn yemr endezi atmeslegnim neber yemr Betam asteletehegnal🙏

  • @zebibamudesir4785
    @zebibamudesir4785 2 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂ከካሜራ ላለመውጣት የሚያደርጉት ጥረት ዋው ነው ስክሪፕትድ ነው

  • @መሬምነኝከሥደትአለም
    @መሬምነኝከሥደትአለም ปีที่แล้ว

    በጣም. ይከብዳል ማንም ሳያጣ ሳያክ ትልቅ ነገር ላይ አይደርሥም ክፍአነጋገርነው ሲቀጥል ልታይልታይ በሚል መንፈሥነው የስደበችው ና ምንምቢሆን ድሀ ብሎ ማናገር ተገቡአይደለም ከትንሺ ተነሥተንነው ትልቅቦታእምንደርስው ለንግግራችን ገደብይኑርን

  • @ሰላምጓልተዋህዶ-ዀ8ጸ
    @ሰላምጓልተዋህዶ-ዀ8ጸ 2 ปีที่แล้ว +17

    ድሃ ኣላለትም ድሃ ኣስተሳሰብ እኝጂ ድሃ ሰዉ የለም ደሞ ኣንደበትሽን ተቋጣጠሪ እህቴ😳

  • @maaza2095
    @maaza2095 ปีที่แล้ว +1

    Min timeslalech esua Habtam hona nw diha yemitlew

  • @toyba1599
    @toyba1599 2 ปีที่แล้ว +14

    ይች መቃራ በጥፊ መደርገም ነበር አይልየ አይዞክ 😥😥😥

  • @betitaya5122
    @betitaya5122 2 ปีที่แล้ว

    Wayne hayliye betam yasazenal. Siketel sew endat dedeb ekekam yebalale. Enates endezi ayenet neger lemawrat ultunem meterat aleberbachume menalbate hasab kefelgachu mawrat new. Erasachu meftate yalebachu neger becha neber.

  • @ኪያዬነኝ
    @ኪያዬነኝ 2 ปีที่แล้ว +5

    እህቶ በጣምደ ደነዝ ናት ሀይልየ አይዞህ ወድሜ😭😭😭😭😭

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 ปีที่แล้ว

    የሠው ድህ የለውም የጭቅላት ድህ ነው የሚከብደው ይቺ ልምጥ አንቺ እራሱ የድህ ልጂ ነሽ

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    እከካም ድሀ አይባልም ምን ትመስላለይ ቢስሚላ

  • @SharewGirma
    @SharewGirma ปีที่แล้ว

    አቺ ምን አገባሽ ድንጋይ አይዞህ ሀይልየ እህቷ ግን ድንጋይ አይገልጳትም

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 2 ปีที่แล้ว +4

    ፕራንክም ሆነ እዉነት አሁን ላይ ፍቅር በገንዘብ ተለዉጧል 😢😢

  • @ራህማዬቱብ-ጸ5ተ
    @ራህማዬቱብ-ጸ5ተ ปีที่แล้ว

    እህትየዋ ምን አገባት ዱቂት በሁለቱ መካከለሰ ያለዉን እራሳቸዉ ይፈቱታል ምን ያቀጠቅጣታል ማነኝ ብላ ነዉ

  • @umbetibeta246
    @umbetibeta246 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔን አፍቅረኝ በናትህ ሀይልዬ ስወድህ 😘🥰😘😃😃😃

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ❤👏

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

      አይ😌😌😂😂

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว

    እህትየው ዝም በይ ፕራክ ነው ውይ እኔ ጅላ አንቺማ የፕራኩ ተባባሪ ነሽ እውነት ቪሆን እናተ ከጨረሳቹ በኻላ ነበር ለተመልካች ይፋ የምታደርጉት ነበር ርለዚ ፕራክ ነው ወይም ድራማ ነው ልትሉን ነው እንዲቋረጥ አልፈልግም አላለችም እረ አታቋርጡት ዶላር እኮነው ሸቅሉ እኛም እናያለን የማዳም ዋይፋይ ከክፋ ነገር ይጠብቅልኝ

  • @natna_tube9926
    @natna_tube9926 2 ปีที่แล้ว +6

    ገና ለገና እህቴ ተፈቀረች ብላ እሄ ክፉ ቃል🤔 ኣዛኝ መስላ ምቀኛ የሆነች እህት ቱ

  • @yonaszerga1787
    @yonaszerga1787 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ወገን እንተሣሠብ ድህነት ከብር ነዉ አንቺ ግን ያይምሮ ድሀ::

  • @wubagerfeleke4635
    @wubagerfeleke4635 2 ปีที่แล้ว +3

    ወደዋላ መለሰችኝ እህት ተብዬዋ
    እኔም እንዲ ተብያለሁ ለማኝ ማፍቀር
    ያሰደባል ለካ😥

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር እህቴ ደምሪይ

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 2 ปีที่แล้ว

    ሀይልየ አንተ መልካም ሰው እና ፈጣሪውን ፈሪ ነህ እንደዚች ያለች እሴት አትገባህም በጣም ባለጌ ናት

    • @asresuasuu3150
      @asresuasuu3150 2 ปีที่แล้ว

      እሷ ምን አደረገች

  • @habeshahh9629
    @habeshahh9629 2 ปีที่แล้ว +6

    እርጉዝ ናትደ ሚያነጫንጫት 😂😂🙊ሆዷም ገፍቷል🙈

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

    • @tube-jn5zz
      @tube-jn5zz 2 ปีที่แล้ว +1

      እኮ ተጃጃለች እኮ

    • @habeshahh9629
      @habeshahh9629 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tube-jn5zz በጣምጅ ውደ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-jn5zz እነደማመር እህቴ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@habeshahh9629 እነደማመር የመዳም ቅመሞች

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ በጣም አከበርሽ አቼ ከብር የለሽም ታላቅ ሁንሽ ግን ቀለልሽ ደሀ አይባልም ስው ሰርቶ ያገኛል

  • @samrilove9630
    @samrilove9630 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ ሀይልዬ❤🎉😢

  • @elfenshteddessa9736
    @elfenshteddessa9736 2 ปีที่แล้ว

    Haliye gn temachegn ehet tabiyewa muda gedada honechi ayebalim daha

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
    @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀይልየ አንተ ቆንጅየ ነህ አይ ቆጆ ወንድ ቆጆ ሤት አይገጥመዉ ቆንጆ ሤት ቆጆ ወንድ አታገኘም

  • @tamamhalaqa2728
    @tamamhalaqa2728 2 ปีที่แล้ว

    Fikir dihinati ayili bashita ayil huluni chayino ewinatagna fikir kahona

  • @alemkassa9956
    @alemkassa9956 2 ปีที่แล้ว +3

    እህትዋን የመጨረሻ ባለጌ ስድ ናት እንዴት እከካም ድሀ ትላለች ሀይልዬን የመሰለ ማኛው ልጅ የስራሽን ይስጥሽ እህትዋን ስድ ናት አቦ

  • @tub8545
    @tub8545 2 ปีที่แล้ว

    ድራማቹ አቁሙልን በሌላ ሙድ ኑ ሀይልዬ ልጅቷ ግን አትመቸኝም መናጢ ነገር ትመስለኛለች ድህነትህን አራግፍ ያለችዋ እህት ተብየዋ የሸማኔ ልጅ መሆኗን ደርሰንበታል

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +4

    ነቅተናል😂😂ፕራንክ ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ
    @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ 2 ปีที่แล้ว

    እህት ተብዬዋ እንዴት እንዴት ነው የሚያደርጋት ውይ ስታስጠላ ሀይሊዬ አይዞክ ግን ልጅቷ ምስኪን ናት ለብቻዋ ያለ ካሜራ አግኝተክ አውራት