ዪርዲ አሳዘነችኝ 🥺 ሚስቶቻችሁን እንደዚህ ስርአት አሲዙ 😁😁

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 471

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur ปีที่แล้ว +195

    ትክክል ነው ባሏ ነህ አተም ለሷ የፈለገቺውን አሟላላት በሀሳቤ የተስማማቺሑ 👍👍

    • @zamzamzamzam485
      @zamzamzamzam485 ปีที่แล้ว +4

      ኒካ ሳይደሰግ ባል አለደ ኒካ ይሰራት በዚህ እስማማለሁ

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u ปีที่แล้ว +6

      መች የተጋቡትን የሚገርመኝ እኮ በክርስትናም ፍቅረኛ አይፈቀድም ይላሉ ግን አንድ ሰው እንኳን ተው ይህ ነገር ትክክል አይደለም ፈጣሪ አይወድም ወደ ትዳር ግቡ ብለው አይመክሯቼውም

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@susuethio-h3u ደምሪኛ

    • @MomedMahmud-ts1ns
      @MomedMahmud-ts1ns ปีที่แล้ว

      ​@@susuethio-h3u ❤q

    • @SikoSi-hr7of
      @SikoSi-hr7of ปีที่แล้ว

      በትክለ

  • @kjhh4414
    @kjhh4414 ปีที่แล้ว +17

    ዩርዲ ትምርት ሰጥተሽናል ያሰብነውን ለማገኘት ዝቅ ብሎ መስራትና ትግስትን አስተምረሽናል ሽኩረን የሀቢብቲ ክክክክክ

  • @kassahune9762
    @kassahune9762 ปีที่แล้ว +56

    የኔ የዋህ ዮርዲ ምስጊን ይመቻቹሁ ❤️

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว +17

    ዮርዲ ምርጥ ባል ነው ሀይልየ ፍቅራችሁ ይብዛ አንተም ሀይልየ በደንብ ተከባከባት

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 ปีที่แล้ว

      Minu new mirt betam yemiselech azig new enji

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 ปีที่แล้ว +28

    እጅ ካረክ ቡኃላ ተጫወትክባትኮ ዮርድየ አይዞሽ ብድር ካልከፈልሽግን😢😢😢😢

  • @konjonesh
    @konjonesh ปีที่แล้ว +1

    አቤት ትትና ዮርዲ ከምር በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አይለያያችሁ ምርጦች ❤❤

  • @abebeayalew7542
    @abebeayalew7542 ปีที่แล้ว +36

    የኔ ፍቅሮች ኑሩልኝ በደስታ በፍቅር❤❤

  • @semiraasefa4016
    @semiraasefa4016 ปีที่แล้ว +11

    አይ ችግር ሠዉ አይቸገር ወርዲይ ብድርሺን መመለሥ አለብሺ ❤❤❤

  • @አዱፍቅር
    @አዱፍቅር ปีที่แล้ว +22

    ሐይልዬ አቤት ያገኘችክ ቀን ጉድክ ነው❤❤❤❤

  • @rahelmulu4719
    @rahelmulu4719 ปีที่แล้ว +4

    ማርያምን ወደድኳቹ ፈጣሪ አይለያቹ በርቱ ቪዲዮአቹን አይቸው አላውቅም ነበረ ዛሬ ነው ሙሉውን ያየውት ሁሌም ቢሆን አይለያቹ እስከመጨረሻው ሀይልዬ እና ዮርዲዬ የኔ ቆንጆ

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu2954 ปีที่แล้ว +7

    ዮርዲ በቀልሽን በደንብ አስቢበት ደግሞ ባለሙያ ነሽ የኔ ጎበዝ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว +5

    ዮርድዬ ትእግስቱን ሰጥቶሻል በልብሽ ምን እያሰብሽ ነው?❤❤❤❤❤❤❤

  • @raheltube2578
    @raheltube2578 ปีที่แล้ว +3

    ወዮ ወንዶች እኮ አንዴ ደርቅ ካሉ አይመልሱም😅ትግሥቱን ይሰጥሽ እህቴ🤭

  • @merongm5989
    @merongm5989 ปีที่แล้ว +3

    ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ ከምትጨቃጨቂ አጠብ አርገሽ ሰአት መቆጠብ 😂😂😂አይ ዮርዲ ሀይልሻ ጠብቅ የውሀን ድምፅ አታጩሂ😂😂😂

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 ปีที่แล้ว +70

    በጉጉት የምጠብቃችሁ ነገርስ ❤ ሀይልየ ግን ምነው ትዛዝ መዳምን ሆንክ እኮ 😂

    • @jciciciufufuf8227
      @jciciciufufuf8227 ปีที่แล้ว +1

      MALYSHU.ENKUN.YHBIBI.YMICTERM.YTATBALU

    • @alemalex4454
      @alemalex4454 ปีที่แล้ว

      ጃማይካኛ ነው በሉኝ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@jciciciufufuf8227 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@alemalex4454 ደምሪኛ

    • @ToybaHussen-hf8mp
      @ToybaHussen-hf8mp ปีที่แล้ว

      Betam welahi medam hone

  • @negstewkenvewfind3618
    @negstewkenvewfind3618 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ፍቅሮች ስወዳችሁ የኔማር የርዴየ በፍቅር ያኑራችሁ ድንግል ማርያም🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

  • @hayte4896
    @hayte4896 ปีที่แล้ว +12

    ግን ኮሜታችንን ያነባሉ አለን ብለው አያቁም ሀይልዩ ጥያቄ አለኛ ከቤተሰብ ተለይተህ ነወይ የምኖረው ዮወ😊ወርዲ ትግስትሽ❤❤🎉🎉🎉

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ ปีที่แล้ว

      አዲስ ተከራይቶ ይመስለኛል

    • @hayte4896
      @hayte4896 ปีที่แล้ว +1

      @@afiyatube_ እዴ አዲስ አበባ ነው የተወለዲኩት ብሎል በተሰቦቹ ቤት የላቸውምዴ😊😊

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk ปีที่แล้ว +16

    እረ የኔ ውዶች ...WELL COME ❤❤❤ ከዚህ ሀገር ሳዑዲ ሴቶች ናቸው ብር የሚጠየቁት:: ኢትዮጵያ ወንዱ ነው:: ደስ የሚለውም ሴት ከባሏ ስጠይቅ ነው:: አደራ በሳምንት 3 ቪድዎ ያስፈልገናል እንዳጠፉብን🎉🎉🎉 ( ሀይልዬ የሙዚቃ ትራክህ ተመችቶኛል በመሃል በመሃል ሲመሽ ነይ ነይ የምትላት😂😂😂 )

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤❤🎉

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m ปีที่แล้ว +72

    ግድ ነው ሚስት የባሏን ልብስ ማጠብ 👍👍

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 ปีที่แล้ว +3

      ወሬ ማነው ግዴታ ያረገው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ደሰብሎኚ።ንወይማጠብለት።7አመቱእራሱእያጠበ።አይሰደት

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 ปีที่แล้ว +1

      @@fatimanigus3261 ደሰ ቡሎሸ እማ ታጥቢየለሸ ግን ግዴታ ከይደለም

    • @semira6773
      @semira6773 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@amemamen6257 ደምሪኛ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 ปีที่แล้ว +2

    Hailye betam eyeselechehegn new betam tidebral, betam kebad timesilegnaleh? Esuwa hule smart ena yewah, endihum smart nech. ante gin I don't think bizu yemitikoyilih ayimesilegnim asibehewal betesebochuwa biyawut yichin yemeselch lij betam new yemitichawetibat I think betam yebeselik atimeslegnim.

  • @ሐይማኖት-ዸ2ዀ
    @ሐይማኖት-ዸ2ዀ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ሀይልዬ እጅግ በጣም እንደምትወዳት እናውቃለን 😅😅😅ዮርዲዬ የኔ. ውድ እህት ሀይልዬ ግን በዚህ ብርድ ጨከንክ

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስ የምትሉኝ ሐይልየ ምስኪን እኮ ነህ

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +14

    አሰላሙ አለይኩም ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +5

    እረታው ሀይልየ አታሰቃያት❤❤❤❤🎉🎉

  • @nardibabey1623
    @nardibabey1623 ปีที่แล้ว +2

    የኔ የዋህ እኔ ብሆን አረፋውን ነበር ምደፋበት😂ትግስት ያላችሁ ሰዎች ታድላችሁ አኩርፌ ትቼው ነበር ምመለሰው😅ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤ሀይልዬ ዛሬ የትራፊክ ፓሊስ መስለሀል ትዛዝም እያበዛክ ነው😊

  • @dhdgj4648
    @dhdgj4648 ปีที่แล้ว +21

    ዮርዲ ሀይሊ ሚጣለዉን ልገርሽ ቅቤ ለቅልቂው😂😂😂😂

    • @aadd6093
      @aadd6093 ปีที่แล้ว +1

      አወ ቀቢው

  • @alemayehuyehun9096
    @alemayehuyehun9096 ปีที่แล้ว

    ሃይልዬ ተው አታበሳጫት ዮርድዪ ደግሞ በጣም ትግስተኛ ናት ቸኩያለሁ እያለችህ ልብስ እጠቢ ትላለህ አይደል
    በጣምነው የምታምሩት ተመችታችሁኛል ሰላም ማችሁ ብዝት ይበል

  • @abitygenenu
    @abitygenenu ปีที่แล้ว

    ዮርዲ በጣም ስወድሽ ፀባይሽ በዚህ ይቀጥል የሴቶች አርአያ ነሽ

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ ปีที่แล้ว

    በጣም ታጋሽ ነሽ ። እኔ ብሆን ብሩ በጣም ካስፈለገኝ አለቅሳለው አዝኖ እንዲሰጠኝ አለዛ ትቼው ወደ ቤቴ ምሄደው ። ምነው ሸዋ

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እደት እዳሳቀኝ ዩርድ የኔቆጆ ታዛዥ ነሽኮ

  • @BlenKebede-fu6rz
    @BlenKebede-fu6rz ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ ትራፊክ የመሰልከው ከእነ አለባበስክ አይ የወርዲ የእኔ እናት አይዞሽ ❤❤

  • @almneshzewudu
    @almneshzewudu ปีที่แล้ว

    ዩሪዲየ አይዞሺ የፈለገነወን ነገር ለማግኘት ግድ ነዉ ዚቅ ማለት ዩሪዲየ አፈቅርሺ አለሁ ግን ሀይልየ እንዳይሰማ እሺ

  • @tanaworkmekannet9009
    @tanaworkmekannet9009 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉ዬርዲ ምስጊን ❤እረ ግን የምር ለምነዉ ተሎ ተሎ ማትሰሩልን ❤❤የኔ ዉዶች❤❤

  • @selamyutub9514
    @selamyutub9514 ปีที่แล้ว +1

    ተመቸኸኝ ማርያምን ስታምሩ😂😍😍

  • @ረሂማኑረዲነ
    @ረሂማኑረዲነ ปีที่แล้ว +7

    ዮርዲዬ በጣም እወድሻለሁ

  • @brektib
    @brektib ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር 😍አሳዘነችኝ ተው ግን ሀይልዬ እችን ልጅ አታማራት

  • @selugualtigray
    @selugualtigray ปีที่แล้ว

    ዮርዲዬ ፅናቱ ይስጥሽ አቃጥሎ ሳይደፋሽ🥰🥰

  • @melkamfikernew
    @melkamfikernew ปีที่แล้ว +1

    weyna betam des tlalachu eko wdocha yordi gn bdrshin melshi

  • @fantahunkasa872
    @fantahunkasa872 ปีที่แล้ว +2

    Haliyee & yord ኮመንት ታነባላችሁ? መስቀል ያለውን የአልጋ ልብስ አንሱ።ደስ አይልም ተብላችሁ ነበር።ሌላ ልግዛላችሁ እኔ?

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 ปีที่แล้ว +2

    ዮርዲ የኔ ቅመም ስወዳችሁ በርቱ😍😍😍

  • @MHMADUacun-qk4rr
    @MHMADUacun-qk4rr ปีที่แล้ว

    ይወርድ የኔ ቆጆ የምር ዛሬ ትግስትሽ ከምንም በላይ ደስብለሽኛል

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ትቸው፣ነው የምሄደው 😂😂😂😂 ምን ያህል ቢቸግረሽ ነው እህቴ ቻይው ይሄን ሞዛዛ😂😂😂😂

  • @toyba1599
    @toyba1599 ปีที่แล้ว +1

    ሰራልሽ የወርዲየ 😂😂😂😂 ምላሽ እጠብቃል😂😂😂

  • @EreftBegeta
    @EreftBegeta ปีที่แล้ว +2

    እንደዛ በዳዴ ያልሄድከውን ያህል አሁን እንዲህ መሆንህ ይገርማል ቢያንስ ስንት እንደሆንክ ትረሳለህ
    የኔ ቆንጆ ፀጋ ይብዛልሽሽ

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 ปีที่แล้ว

      betam debere sew ayakebirm jil new tidar endih kehone jil andu yikemawal

  • @habibakader5425
    @habibakader5425 ปีที่แล้ว +2

    አረ አሰቀዬሃት ታወት❤❤❤የኔ ማር

  • @አኢሻየረሡልአማና
    @አኢሻየረሡልአማና ปีที่แล้ว

    የኔ መብገን ምን ይሉታል ወላ👊👊👊👊👊😆😆😆😆😆😆

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 ปีที่แล้ว

    አረ ተው ሀይልዬ ስንት ነገር ይጠብቃታል ገና ገና ካሁኑ ጫና አታብዛባት

  • @fafitube8403
    @fafitube8403 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ እኔ እኮ አሰርሽ ነኝ አላላም ውለህ ሀይልዬ ስተናድ🥴🥴🤣

  • @senaittekelai6315
    @senaittekelai6315 ปีที่แล้ว +2

    አይለያያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤

  • @Tis9632
    @Tis9632 ปีที่แล้ว +1

    ጌታሆይ ዮርዲዬ ትእግስሽ ዋዉ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @ሰሎሜ-ኀ4ቐ
    @ሰሎሜ-ኀ4ቐ ปีที่แล้ว +1

    ዮርድየ ቅመሜዋ😍😍😍😍😍

  • @TadeSmart-5850-v6u
    @TadeSmart-5850-v6u ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ ሰዉ ሲቸገር አትወጅም ብሮ በነካ እጂሽ ለኔም ያበደርኩሽን መልሽልኛ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድሕ የባሠነው የምታጨረጭርሕ ቻለው ሠሞኑን ወይ ሐይልዬ ጉድሕ 🥰👍👍👍

  • @Meelaal567
    @Meelaal567 ปีที่แล้ว

    Ere Hyiliye idebirali huneti AYIDEREGIMI IDEZI😢😢😢😢

  • @hilinashegaw4080
    @hilinashegaw4080 ปีที่แล้ว

    ene lenant yalgni fiker bezu new yordi konjo💋

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 ปีที่แล้ว

    ዮርዲ የኔ የዋህ 😂❤❤ እኔ ብሆን እራሱ ላይ ነው የሚደፋው😂😂😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሀይልዬ የመልስ ምቱን አስብበት ያቀደችልህን 😂😂😂😢😢 አሳዘነችኝ

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ ብድርሽን በተሎ መልሽ ሀይልየ ጠብቅ

  • @EreftBegeta
    @EreftBegeta ปีที่แล้ว

    ዮርዲ እውነት ስወድሽ ሃይልዬ ግን ለሁሉም ጊዜ አለው ደግሞም አታብዛው

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደናመጣችሁ ግንመልካችሁ አይገባኝም አንዲቀን ጥቀር ሌላቀን ቢጫ🤔😂 ሰትማች ሰታሰቂ ጉሰም ክክክ

    • @seadilove9971
      @seadilove9971 ปีที่แล้ว +1

      ቤት ውስጥ እና ውጭ ሲሆን ይለያያል ፀሀይ እና ዳመና ሲሆን ነው

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว

      ​@@seadilove9971 ኦኬ

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጥንዶች ስወዳቹ አይለያያቹ ❤😍

  • @elsaa-vq1wt
    @elsaa-vq1wt ปีที่แล้ว

    አረ ሰው ማስቸገር😂😂😂😂 ዮርድዬ ለቅለቅ አርጋት 500 ቅጣት ናት ይብላኝ ላንተ በይው ወይ ብር የማይሰራው የለ ለማንኛውም አቦ ይመቻችሁ አይፅዳም አላለችም ምን ማሰሻ ነው እንዴ ሀይንዬ ሰምተሀል ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ😂😂❤❤❤❤

  • @ftducgigyd2835
    @ftducgigyd2835 ปีที่แล้ว

    ዉይ ሀይልዬ የስራህን ይስጥህ ዩርዲ😀😀😀😀😀😀

  • @hamdiyaabdala8802
    @hamdiyaabdala8802 ปีที่แล้ว

    አልጋውን ቦታ ቀይሩለት እሥቲ

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና

    ጨቀጨቃትካ ውይኔ ዛሪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቱ ትግስቱን ስጠኝ

  • @deletakele1773
    @deletakele1773 ปีที่แล้ว +1

    ሀይልየ የሚመጣወውን በቀል አትችለውም 😂😂😂

  • @tsiyeeeee8369
    @tsiyeeeee8369 ปีที่แล้ว

    ዮርዲ የኔ ደርባባ ስወድሽ ማርያምን❤❤❤❤ብድርሽን እዳረሺ ስሪለት😅😅😅

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 ปีที่แล้ว +3

    ውዶች ደስ ስትሉግን ሀይልየ በጭቅጭቅ የባሰ እንዳይደርስብህ ጉዳዩን ልምታውቀው ክሆነ ምነው ሀይልየ500 ሽ እሰጣአለሁ እሚል እንዳይመጣ ሀይልየ ዋዋ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +2

      አይጠፍም

    • @elizabethtesfatsion4596
      @elizabethtesfatsion4596 ปีที่แล้ว +1

      ከልቤ አይደለም እንደሀይሌ እሚእፈቅር ይሻላአል ምን ይጎድለዋል ሀይማኖተኛ ማርያምን እሚል ቆንጃ እኩያዋ በጣን እሚወዳት: :

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@elizabethtesfatsion4596 ደምሪኚ

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 ปีที่แล้ว

      @@elizabethtesfatsion4596 Ere mafker betegibar mehon alebet yih ejigun new yemidebrew

  • @ሰላምፍቅር-ኰ4ጐ
    @ሰላምፍቅር-ኰ4ጐ ปีที่แล้ว

    ዘሬ በል በል አጫወተክ😂😂

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ሰወዳችው እማምላክ ትጠብቃችው

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 ปีที่แล้ว +3

    እምናፍቃቹ ቆይ ጨርሼ ልይና እኮምታለው ማነው ማነሽ😂😂😂😂❤

  • @zenebeh
    @zenebeh ปีที่แล้ว +1

    የኔማርዮርድዬ ❤❤❤❤ሀልሽግን አሥፈላጊ ጉዳይገጥሞዋትጨኩላቢሆንሥ እዲማእዳታረጋት ሃይልሽ

  • @fekr-t1x
    @fekr-t1x ปีที่แล้ว

    Uuuuffff men largchw yene marwchi

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin ปีที่แล้ว

    Enda matefo madame komo insatiable enda

  • @Zeyinbmehamde-cn2cj
    @Zeyinbmehamde-cn2cj ปีที่แล้ว

    የኔውዶች የሳቄ ምንጮች በረረቱልኝ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይበርክት

  • @AfomiHailu-e5h
    @AfomiHailu-e5h ปีที่แล้ว

    ere kelbet esrlat hayle yorde yene konjo

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว

    😮😮 ወይ ዮሪድ ❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 ปีที่แล้ว

    ክክክክ አይ ሀይልዬ አተኮ❤❤❤❤❤❤

  • @fruit-1h
    @fruit-1h ปีที่แล้ว

    Tawekaleh gene yantea prank Derek nw ,

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว

    ዮርዲ የኔ ቆንጆ ተጫወተብሽ 😅ወይ ሀይልዬ 😅

  • @ሰላምየሀኒእናት-ቈ3መ
    @ሰላምየሀኒእናት-ቈ3መ ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ ነፍስህአይማርም

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 ปีที่แล้ว

    ሀይልየ አተሰቃያት እንጂ እንከባበር
    ሲቀጥል ደግሞ ሀቢቢ ለወንድ ነው ሀቢቢቲ ለሴት ነው እና ሚስትህን ሀቢቢቲ በላት እሽ ከዚህ በሗላ

  • @Amensedtegna
    @Amensedtegna ปีที่แล้ว

    Yemwedachu fkrachun yabzalachu ❤❤❤

  • @Jokerthingreactions
    @Jokerthingreactions ปีที่แล้ว

    ወይኔ በጣም ነዉ እልህ ነዉ የሚያሲዘዉ እኔ ብሆን እደበድብክ ነበር

  • @adisuabebe3928
    @adisuabebe3928 ปีที่แล้ว

    Hayliye zare kenu yante nw ❤❤❤❤❤❤❤temachitognal

  • @nehmemehanna6265
    @nehmemehanna6265 ปีที่แล้ว

    Hailye milashin egziabher yihunik. Yordi melisun kebed adirgiw kachi gon negn

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ ปีที่แล้ว +1

    ሰርግ ሰርግ ሸትቶታል ሀይሌ😂😂😂😂

  • @sossai4197
    @sossai4197 ปีที่แล้ว

    ትዛዝ ሲበዛ ማዳሜ ትዝ የምትለኝ ነገርስ😂😂😂😂

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 ปีที่แล้ว

    😂😂😂ሀዪልዬ እደኔሶትዮ አድነገር ታገኘች ብር እቆርጣለሁ ነው😂😂❤❤መቻልነው የወዲ 😂😂😂

  • @hhhhh1282
    @hhhhh1282 ปีที่แล้ว

    ዬወርዲ. እሱኔምእዳቺ. ጪስአድርጊው አይሀይልየ አናደድካት😂😂😂😂😂

  • @ሐይማኖት-ዸ2ዀ
    @ሐይማኖት-ዸ2ዀ ปีที่แล้ว

    ሀይለዬ ልክ የሀረብ አሰሪ መሰልክ😅😅😅

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo ปีที่แล้ว +4

    Ayzosh yurdiye 😢❤

  • @wab7691
    @wab7691 ปีที่แล้ว +2

    ወዶች ግንንንንንን ጥጋባቹ😂😂😂😂 እጠቢ እግዲ😂🥰🥰🥰🥰

  • @MakoroSuloro
    @MakoroSuloro ปีที่แล้ว +1

    Min ale lenem ende yordi ayinat set bisetagn

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር አንድ ወንድና አንድ ሴት ካልተጋቡ በቤተክርስቲያን ስርዓት ባልና ሚስት አይባሉም እስከሚጋቡ ሰዓት እህትና ወንድም ነው እሚባሉት / አየ የዘመኑ ወጣት ገና ሳይጋቡ ባሌ ሚስትየ መን አመጣው በመድኃኔዓለም

  • @ሰውአርገኝሰውእንድሆን
    @ሰውአርገኝሰውእንድሆን ปีที่แล้ว

    Fetari ke felge ametun mulu yazenbwal ❤❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +2

    ዬርድዬ ሚስኪን ማጠባ ሳይሆን በትህትና አላዘዝካትም ብሩን ፈልጋው ነው የመልስ ምት እጠብቃለሁ

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr ปีที่แล้ว

    ወይይይ፣ዮርዲዬ፣አይዞሽ አሳዘነችን፣ኧራ ተው ሀይልይ፣😢❤❤❤❤😂😂😂

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ የምወዳችሁ

    • @Gguh-ue1hw
      @Gguh-ue1hw ปีที่แล้ว

      ሠለም ደህናናችሁ ታምራላችሁ

  • @Gesh-n8b
    @Gesh-n8b ปีที่แล้ว

    ይመችሽ እንቢ አለማለትሽ ትለያለሽ❤❤