ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የማህሌት እንዳልካቸው የጥበብ ስራዎች ለማግኘት በቀጣዩ ሊንክ በመስፈንጠር የቻናሏ ቤተሰብ ሁኑ 👉 th-cam.com/channels/z7kuJ_IxlKs8BKOyoK6Z1Q.htmlfeatured
ማሂዬ ደግሜ ሰላዳመጥኩሸ ደሰ ብሎኛል ተፈጥሮ የሰጠሸ ቆንጆ ድምፅ አለሸ።
ፀጋዬ, አንተ ግን የሰዎችን ኮመንት እምታነብ አይመስለኝም። ቲቢተኞ ቢጤ ነህ ልበል?
Pls nxt time bring hana for us hana hana hana or tell us if she has her own channel
እንደዛ በጉጉት የጠበኩትን ትረካ እንዲህ ትጫወትበት ክፍል 1 ምርጥ ስራ ነበር ይቅርታ ይህን የሚሰለች ድምፅ ለሰከንድ ማዳመጥ አልችልም፡፡ አንተና የመጀመሪያዋ ልጅ ተርኩልን፡፡ ተው እንጅ ጆሮችንን የማንም መለማመጃ አታድርገው
She has lovely voice
በናትህ በልጅቶዋ የሚወራውን ባንተ አድረገው የምትሉ አስኪ likአድርጉና ይሃ ታርክ ደስ ብሎን አንቸርሰው
እረ ልጅቶም ደስ ትላለቺ
እኔ ልሙት ፀግሽ የሴቱንም የወንዱንም ገፀ ባህሪ እራስህ አንብብልን ትችላለህ አባቴ በርግጥ ይደክም ይሆናል ቢሆንም አንተ ሰታነበው አሪፍ ነው 👌
Andun setadenk ye lelawn moral metbk atrsa%
ፀግሽ በጣም በጉጉት ነበር የጠበኩት ግን እንደባለፈዉ አላገኘነዉም ለምን ሁሉንም አንተ አተርከዉም ፡ማህሌት ምንም አልቻለችበትም የፈናን ቦታ በጣም ይደብራል እኛ አንተን ብለን ነዉ የምንመጣዉ ፀግሽ ከይቅርታ ጋ
በጣም ደስ ይላል ፀግሽ ግን የመጀመሪያዋ ልጅ ብትውን ይበልጥ ደግሞ ደስ ይልነበር
ፀግሽ እኔ ካንተ ድምፅ ውጭ ምንም መስማት አልፍልግም ነበር ከይቅርታ ጋር የጒጒውም ባንተ የሚቀርብ መስሎኝ ነበር
Ena erasu
የልጅቶን አተራረክ እልወደድትኩት የልጃች አተራረክ አረገችው አንተው ቡተርክልን ይሻላል ሀና ግሩም ድምፅ እላት በሷ ቡያልቅ ኖሮ ግሩም ነበር ለማንኛውም እናመሰግናለን ሁለታችሁንም
እውነትህን ነው የሱ አተራረክማ አንደኛ ነው
Exactly. Omg it is irritating my ear
እኔም ያንችን ሀሳብ እደግፋለሁ
እኔም እደዚያ ነውየማስሷው❤
ውይ የባለፈዎ ልጅ ብትጨርሰው ያምር ነበር ከመጀመሬ ደበረኝ ኧረ ከእሷ ፓርት ላይ ስደርስ ይደርስ
ጸግሸ ላክ ያርኩት አንተን ነው ቀጣዩ እንደሚሰተካከል ተስፋ በማርግ
ሁለተኛውን ፓርት በጉጉት ነበር የጠበኩት ግን በዚህ አተራረክ መቅረቡ አሳዝኖኛል ሀና ድምጿ በጣም ደስ ይላል እሷ ብትጨርሰው ጥሩ ነበር አንተ ካልተመቸህ እኔስ አልጨረስኩም
ታሪኩን ጀመርኩት ግን እንደባለፈዉ አላገኘዉትም ሀና ብትጨርሠዉ አሪፍ ነዉ።አባክህ አንዱ የጀመረዉን የጀመረዉ እራሱ ቢጨርሠዉ አሪፊ ነዉ ማህሌትም ትመቻለች ግን ለፌናን ገፀባህሪ ሀና የበለጠ መሳጭ አድርጋዉ ነዉ የምታቀርበዉ።ማህሌት የፍሳን ገፀባህሪ ለመግለፅ ሰትፈልጊ እንደ #ትለልቅ ሠዉ አድርገሽ ነዉ የምታቀርቢዉ... 🙄🙄
ማያ እኔም እጋራሻለው የኔም አስተያየት ነውፀግሽ ብታስተካክልልን ደስ ይለኛል አመሰግናለው
Yea ewunet new, demo ende wend yemitaweraw part yidebral
Yeah that what I said too
ማያ የኔም ሀሳብ ነው
ሌሎቻችሁም ከተሰማማችዉ ላይክ አድርጉ ጀለሶቼ ፀግሽ አይቶ የብዙሀኑ አሳብ ከሆነ በተቻለዉ መጠን ያሰተካክላል ።
ልጅትዋ አትመችም እራስህ ብጥጨርሰው ይሻላል
ገና ሳላዳምጠው ላይክ አድርጊያለው ።ስለምተማመንብህ ነው ።በርታ
ምንድነው እንዲህ መዘግየት ? ፍትህ በጉጉት ለሚጠብቁህ ቤተሰቦችህ
ምን ያድርግ ብላቹ ነው ለመስማት ይሮጣሉ ለላይክ ግን እጃቸው እየተቀጠቀጠ ሚያበርታታው ጠፍቶ እኮ ነው
@@sweetttpooll7926 ኧራ እኔ ሳልሰማው ነው ላይክ የማደርገው ስለ ምተማመንበት ❤ ግን ሃሳብሽ ልክ ነው ብዙ ሺ ህዝብ ያያል 1k እንኳን ላይክ የለውም
It’s
ማህሌት አንች ያዝሽው እንዴ 👍👍👍 ወይኔ ማሂዬ በጣም ደስ አለኝ ዋው
ፀግሽ ከባድ ባይሆንም ቀላል የማይባል ስህተት ሠራህ። መሀሌት ጎበዝ ብትሀንም እዚህ መጽሀፍ ላይ ግን ፌናንን የቀየርካት ያህል ነው የተሠማኝ ምክንያቱም የድምጿ ቅላፄ ፌናን እንዳልሆነች አምሮዬ እዬነገረኝ ነው።ለማንኛውም ለክፍል 3ትን የክፍል 2ትን ያክል ጓግቼ አልጠብቀውም።ፀግሽ ግልፅ አስተያዬት መስጠት ባህላችን ባይሆንም እኔ ግን ይሄንን ባህል እቃወማለሁ። ለዚህ ነው ጥቁሩን ጥቁር ብዬ የነገርኩህ ።
በትክክል ገልጸኸዋል ማህሌት በጣም ጉበዝ ናት ግን በሀና ስለተጀመረ ልክ የተቀየረች ይመስላል ።ለማንኛውም ሁላችሁም በርቱ እናመሰግናለን ፀግሽ
ሀይ ፅግሽ እንኳን ደና ምጣህ የዛሬው የሚስቅ ነው የልጁ ነገር ፍግ ያድርጋል በዝ አጋጣሚ አባቷንም ሆን እሷን አድንኳችው አባትህ የባሊቢቱ ነበር እየሱ ቢሆም እራሱን እንድዳ እንጅ እንድአብታም እምነት አልፍግም ልጁም ስንስራት ያልትና ጒብዝ ናት እናምስግናለን ፅግሽ
ፀግሽ ምናለ ክፍል አንድን እንዳቀረብከው ክፍል ሁለትን ብትቀጥለው የምር ያበሳጫል። ፕሮግራሙ ወጥነት ቢኖረው መልካም ነበር ክፍል አንድን በሰማሁበት አቀራአብ ሌሎቹም ቢቀጥሉ በጣም ደስ ይል ነበር። ብቻ እንዴት እንደተበሳጨሁ እና እንደተናደድኩ መግለፅ ይከብደኛል !
awo ewunet yidebiral ye andi sew dimtsi lemdo lela ayimechim bezalay rega yale tireka aydel lik inde mejemeriyawu bihone arf nebr
ፀግሽ በርታ ግን እራስህ ብቻ ተርክ ምክንያቱም የሴት ድምፅ አርገህ ስትተርክም በጣም ጎበዝ ነህ አሁን ከሚተርኩት ሴቶች ትበልጣቸዋለህ እናም እራስህን ተርክልን አደራ
በጌታ ስም ድምፅክ ደስ ሲል ፀግሽ አድናቂክ ነኝ ትምህርት አዘል ትረካክ በጣም ድስ ይላል ርብቃ ድስታ ያተው አድናቂ ከ Dubai
እናመስግናለን ጸግሺ መጽሀፍ ለማንበብ ጊዜና ቦታ ላልተመችን አንተ አጣፍጠህ ስለምታቀርብልን አሁም አብዝቼ ምስጋናየን እለግስሀለሁ ተባርክልኝ አንድ ቀን ተሳክቶልኝ ኑሮየን ባሀገሬአድርጌ ቁጭ ብየ መጽሀፍ አነብ ይሆናል
Yemigerm mesach yehone tireka thanks tsegish antena mahi bizu neger astemarachun betelay yene jegna cleopatra 💪🏾👏🏾🎉💕💕🥳💐🥳
እናመሰግናለን ፀግሽ የሰአቱ መርዘምም ደስይላል መሳጭ ታሪክ ነው
ደሞ ፀጋዬ ድምፅህ እንደ ሴት የምታደርገዉ ነገር በጣም ይመቸኛል ቀጥልበት
የበቀደምዋ ሴት ድምፅ ይሻለን ነበር፣ ግራ አጋባችን እኮ!!
ፀግሽ የምር ጎበዝነህ ሁሌም ሳዳምጥህ በቦታው ያለው ያህል ነው የሚሰማኝ ይቅርታ አድርግልኝና የሷ የአተራረክ ወይም አነባበብ ግን ገና ናት ትምህርት ብትሰጣት መልካምነው
የልጅታ ድምፅ አይመችም ሁሉንም እንተ ብተርክልን ይሻላል
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለንበርቱልን ይህ ሰዓት እናንተ ባትኖሩ ይደብር ነበር ክብረት ይስጥልን
በስተመጨረሻ ፀግሺ እኔ በሂወቴ እንደዚህ የጠበኩት ታሪክ የለም
me too
በጣም ደሰ የሚል እና አጓጊ የነበረውን ታሪክ አበላሻችሁት በተለይ የወንዱን ታሪክ እንደወንድ ድምፅ ለማስመሰል ድምፅዋን ሰትቀይረ ትረካውን አስር ደቂቃ ያኽል ለመስማት እንኳን ደበረኝ አሁን ይኼን አስተያየት የምፅፈው ገና መስማት ከመጀመሬ ነው ፡ እስዋ የሴዋን አንተ ደሞ የወንዱን ብታነብ ወደፊት አዳምጣለሁ አሁን ግን እንደዛ ይጓጓሁለት ታሪክ እዚህ ጋር በቃኝ። እንደውም በጣም ብዙ አድማጮችኸ የሰጡትን አስተያየት አንብበው ብዬ ልወጣ ስል ያንተ ድምፅ እንደገና ሰማሁት ከዛ ደስ ብሎኝ ማዳመጥ በደስታ ቀጠልኩ ትንሽ ቆይቶ ግን ልጅቷዋ እንደገና መተረክ ጀመረች በጣም ይደብራል ግን አሁን ልቤ ለሁለት ተከፍለ በማዳመጥ እና ባለማዳመጥ ግን አንተ ተመልስህ ትመጣለህ ብዬ በማሰብ ቢደብረኘም ማዳመጡን ቀጠልኩ ፡ እንዳሰብኩት በአዳራሹ ውስጥ ንግግር ጀመርክ ደስ ብሎኛል ፡ ለወደፊቱ ግን አስብበት አደራ!! የወንድ ድምፅ ለማስመሰል አታሰሞከራት አደራ የሴት ታሪክ ብቻ ታንብብ አደራ በጣም አመሰግናለሁ።
ወይ ማሂ እንደት ደስ እንደምትለኝ ናፍቆቴ ላይ አበራችሁ ሰርታችሁል አይደል።
ፀግሽ አርፍ ነዉ ሁለተቹ ብት ታርኩልን ጡሩነበረ
I was hooked up on your channel but now thanks to this lady(the narrator) am going to use my time on something useful.
Same here
በአውድኦ ካልሆነ ማንበብ አልወድም ነበር አቦ ፀግሽ ፎቶ ይውጣልህ የያዝከው ይባረክ አሜን በል
ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ አቦ ይመቻችሁ ፀግሽ
Amesgenalhue yemelitelawene etebekalhue 👌👌👌😍
ጸግሽ እሩቅ አገር ውቂያኖስ አቋርጨ የምኖር አዲስ አድማጭህ ነኝ አንድ 15 የሚያክሉ ሥራዎችህን አድምጨያለሁኝ እና ይህን ስሰማ በመጀመሪያው ክፍል የሃናን ስም በጣም ወድጄው ነበር እና ሶስተኛውን ክፍል ስሰማ እግዚአብሔር ይርዳኝ ግን ሳላመሰንህ አላልፍም
በጣም በጣም አስደሳች ልብ አንጠልጣይ ትርክት ትምህርት አዘለ ትልቅ ላይበራሪ ነው በጣም ነው የወድድኩት
Thank you Tegish Egziyabhir yibarkik
ፊናንን ሆና ስትተርክ ገፀ ባህሪዋ ተላብሳታለች ሌሎቹ ግን እንደ ልጆች ትረካ ይሆንና ውበቱን ያጣል በተለይ እንደ አባት ትረካ ላይ ቢስተከከል በተረፈ እናመሰግናለን
thanks stegsh betam arif tarik new endih ayenetochin tarik new menfelgew
,ፀግሽ እባክህ ስታቀርብ በደንብ ተዘጋጅበትና ና ወይም በሳምንት ስንቴ እንደሆነ ንገረን በጎጉት አለቅን እኮ ስራህ ጥሩ ነው ግን በጣም ትዘገያለህ ለሱ ደሞ አድማጭ ሊሸሽ ይችላል ። በታሪኩ ውስጥ ማስታወቅያ ሲገባ ደስ አለኝ የራሴ መሰለኝ እደግ ተመንደግ
ስ አ ው ሀበቢ ነብዩ መህምድ
Thenks tsagesh berta
tsegshye fonkay arife nebar geni eso yametelaweni banita bihon
ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ጽሑፍ። እነሱ በትንሹ ሲጠብቁዋት በትልቁ መጥታ አስደመመቻቸው። ጥሎ ለማለፍ ሳይሆን አብሮ ለማደግ መታገል።
በጉጉት ስጠብቃቹሁ ነበር እንካን ደና መጣቹሁ ጥሩ ነው ተመችቶኛል እናመሰግናለን በርቱልን
እፍ ጓጉቸ ነበር ጠግሺ አተ አቀርበዉ
እስኪ እየን ትረካ ሀነ ትጨርሰው የምትሉ ላይክ በማረግ ለፀግሽ ግለፁለት ድምፃችን ይሰማ እንተባበር የሀገሬ ልጃች
ዛሬ ደሥ አላለኝም ለምንይሆን ሴትየዋ ሥለተቀየረችይሆን
Tanks T. G. S betim hrfaneu atetgabem hulonem
ሠላም ጥሩ ጀምራችህት መላ ቅጡን አሣጣችሁት አታጨማልቁት ጸሀፊውን አለማክበር ነው
ፀግሽ በጣም አዝናለሁ በጣም ነው ያስደበርከኝ ብዙ ይቀራታል
እውነት ለመናገር ችሌታ አለህ የሴቱንም የወድንም እራስህ ብተርከው ሀሪፍነው አተ ሰተርክ ነብስ ትዘራበታለህ የብዙሰው ምርጫም እሱነው
በጣም ደስ ብሎኝና ጓጉቼ ነበር ኣንደኛውን ምእራፍ የጨረስኩት ግን ሁለት ላይ በጣም ነው የደበረኝ መጨረስም አልቻልኩ ቀድሞኑ በጀመርከው መጨረስ ወይም ደሞ በተጀመረው ድምፅ ተመሳሳይ መልክ እንዲሰራ ማድረግ ነው ልጅቷ ጎበዝ ናት ግን ሞልቀቅ ላሉ ድምፆች እንጂ ለወንዱም የቀየረችው በጣም ነው ያስጠላው ሌላው የተመልካቾችህን አስተያየት ተቀበል
Betam des yemil new
Wow batam arif
በጣም ጎበዝ ነክ ፀግየ ክላሲካል መምረጥ ግን ትንሽ በኣብዛኛው ጊዜ እንቅልፍ እስኪወስደን ነው እምንሰማው እና ከፍሪስኮ ዱባይ ላይ ያለው ብታረገው የተሻለ ነው
ሸጋ ነው በርታ ፀግሽ
Wooooooooow nice
Aznalehu tariku teaamun ata
Ebakehen toltol lekekelen betam betam betam enamsegenalen
በክፍል ይች ሤት ከመጣች እንደሚያሥታውከኝ አውቃለው ሥለዚህ ፀግሺ!!!!
Kkkkkkkk lemin
Betam enamesegenalen tegeschye ketajun begugut entebekalen
አይ ጸግሽ እውነቱን ተናገሪ ካልክኝ የወንዱን ገጸ ባህሪ ቢተርከው እጅግ እመርጣለሁ
አተ ሁሉንም ስተርክ ነው ደስ የሚለኝ አተ ካልተረክ አልሰማም ይሄን ግን ስለጀመርኩ ጨርሳለው።
ምነው አንተም እንደ ሌሎቹ ልትሆን ነው አንደ ፀጋይ ተው በአንተላይ አይነፋም እንዳስለመድከን በየቀኑ ልቀቅልን አታዘገየየው በተረፈ ሰምቸ በሇላ እኮምታለሁ
ይህ ያንተ ስራ ነው ደንበኞችህ የሚሉህን ነገር ሰምተህ ማስተካከል ይኖርብሃል
Thank you for your time and effort.❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
Thanks ፀግሽ please እንደዚህ አትቆይብን 🙏
እናመስግናለን ስላቀረብክልን ፀግሽ
ዋው በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ወደ መጨረሻው ሲቃረብ እንዳያልቅ ተመኘሁ እና በዛው ልክ ክፍል ሶስትን በጉጉት እጠብቃለሁ ብዙ እንደማታስጠብቀን ተስፋ አደርጋለሁ
Like the way u narrate, keep it up. U have a stunning voice
Tesegsh tefah eko
እንኳን ደና መጣህ ምርጥየ ፀግሺ
ደስ አይልም እውነትእራሶ ትስማው እያረፈች
ፀግሺ አሬፍ ዲምፆ
እር ፀግግሺ እራሥህ ተርክልን የዛሬው ምንም ነገር እሚመሥጥ አተራርክ የለውም ልክ እንደ ሥድ ሥሁፍ ነው እምታነበው ሀና ወይም እራሥህ ተርክልን የዛሬው 0ነው
ውይ ፀግሽ ልጅቷ ዘጋችኝ አንተን በለመደ ጆሮዬ ፕሊስ እራስክ ጨርሰው
Wiye lijitowa atimechim atisibim tsegish tikeyer
ፀግሺ ግን በጥልጥል ቀረ አሳ በጣም አናመሰግናለን ጥሩ ትረካ ነው
First I love the stories am like ur fun❤ gn trecawu yebefitu yshalal lene
የሴቶችን ፖርት የሚተርከው ሴት ይሁን ያላችሁ ሰዎች ይሄን ስትሰሙት ደስ አላቹ አፈር ብሉና
እንኳን ደህና መጣቹሁ
Wooow betam gerami new✍✍✍👏👏👏
ቀጣይ መች ይሆን የሆነ ታሪክ ሰምቸ ማቋረጥ አልወድም እባክህ ፈጠን አርገው
Tsgishe please ante melseh tireklen lijetu betam new yemtdeberu
ፀግሽ ከልብ እናመሠግናለን
Tesgesheye your voice have a life I swear
ዛሬ ለሰባተኛ ግዜ አዳመጥኩት ❤
አብርሽ ከይቅርታ ጋር ማህሌት በምትተርክበት ጊዜ ቢያንስ ያንተን ክፍል እራስህ ብትተርከው ጥሩ ነው በጣም ነው የትርካውን ለዛ የምታሳጣው:: እባክህን በክፍል ሦስት የሴቷን ክፍል ብቻ ትጫወት እባክህ
ፀግሽ ብዙ ገናና መፀሀፎች አሉ እባክህረዥም ልብወለዶች እነሱን ለምን አተርክምእንዲ ስልህ ይሄን ለማጣጣል ፈልጌ አይደለም
Oh my God lakorfi sil new yelekekew tisegishe 😍😍😍
Betam arif thanks terakiwam tiru nat lene!
ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን ባልደረባክንም ጭምር ክፍል ሶስትን በጉጉት እደጠበቅንነው
አሪፍ አቀራረብ
ማሂ ምርጥ ተራኪ ነች❤❤
ማህሌት የማናጀሯ ገፀ ባህሪ ስትተውነው በጣም አጋነነችው ማለቴ ሞልቀቅ ትላለች በተፈጥሮም ቢሆን የንግግር ቅብጠት ያለው እኛው ሴቶቹ ላይ ነው እንጂ ወንዶች እንዲህ አይሞላቀቁም ይሞላቀቃሉ ብንል እንኳን ማናጀር ጎርነን ያለ ድምፅና ኮስተር ያለ ፊት ነው የሚያሳየውማህሌት የአባቷም ሆነ የማናጀሯ ገፀባህሪ ስትተውን በጣም አግንናዋለች እንደኔ ግን በኖርማል ድምፅዋ ብትለው የሚሻል ይመስለኛል ከይቅርታ ጋር🙏🏾ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን በርቱ የትረካ ምርኮኛስለሆንኩ እከታተላችሗለሁ🙏🏾
I subscribed because of your voice
Enkuwan dena mexak suse honebign yante terka
1 gna thank you tsegsh
የማህሌት እንዳልካቸው የጥበብ ስራዎች ለማግኘት በቀጣዩ ሊንክ በመስፈንጠር የቻናሏ ቤተሰብ ሁኑ 👉 th-cam.com/channels/z7kuJ_IxlKs8BKOyoK6Z1Q.htmlfeatured
ማሂዬ ደግሜ ሰላዳመጥኩሸ ደሰ ብሎኛል ተፈጥሮ የሰጠሸ ቆንጆ ድምፅ አለሸ።
ፀጋዬ, አንተ ግን የሰዎችን ኮመንት እምታነብ አይመስለኝም። ቲቢተኞ ቢጤ ነህ ልበል?
Pls nxt time bring hana for us hana hana hana or tell us if she has her own channel
እንደዛ በጉጉት የጠበኩትን ትረካ እንዲህ ትጫወትበት ክፍል 1 ምርጥ ስራ ነበር ይቅርታ ይህን የሚሰለች ድምፅ ለሰከንድ ማዳመጥ አልችልም፡፡ አንተና የመጀመሪያዋ ልጅ ተርኩልን፡፡ ተው እንጅ ጆሮችንን የማንም መለማመጃ አታድርገው
She has lovely voice
በናትህ በልጅቶዋ የሚወራውን ባንተ አድረገው የምትሉ አስኪ likአድርጉና ይሃ ታርክ ደስ ብሎን አንቸርሰው
እረ ልጅቶም ደስ ትላለቺ
እኔ ልሙት ፀግሽ የሴቱንም የወንዱንም ገፀ ባህሪ እራስህ አንብብልን ትችላለህ አባቴ በርግጥ ይደክም ይሆናል ቢሆንም አንተ ሰታነበው አሪፍ ነው 👌
Andun setadenk ye lelawn moral metbk atrsa%
ፀግሽ በጣም በጉጉት ነበር የጠበኩት ግን እንደባለፈዉ አላገኘነዉም ለምን ሁሉንም አንተ አተርከዉም ፡ማህሌት ምንም አልቻለችበትም የፈናን ቦታ በጣም ይደብራል እኛ አንተን ብለን ነዉ የምንመጣዉ ፀግሽ ከይቅርታ ጋ
በጣም ደስ ይላል ፀግሽ ግን የመጀመሪያዋ ልጅ ብትውን ይበልጥ ደግሞ ደስ ይልነበር
ፀግሽ እኔ ካንተ ድምፅ ውጭ ምንም መስማት አልፍልግም ነበር ከይቅርታ ጋር የጒጒውም ባንተ የሚቀርብ መስሎኝ ነበር
Ena erasu
የልጅቶን አተራረክ እልወደድትኩት የልጃች አተራረክ አረገችው አንተው ቡተርክልን ይሻላል ሀና ግሩም ድምፅ እላት በሷ ቡያልቅ ኖሮ ግሩም ነበር ለማንኛውም እናመሰግናለን ሁለታችሁንም
እውነትህን ነው የሱ አተራረክማ አንደኛ ነው
Exactly. Omg it is irritating my ear
እኔም ያንችን ሀሳብ እደግፋለሁ
እኔም እደዚያ ነውየማስሷው❤
ውይ የባለፈዎ ልጅ ብትጨርሰው ያምር ነበር ከመጀመሬ ደበረኝ ኧረ ከእሷ ፓርት ላይ ስደርስ ይደርስ
ጸግሸ ላክ ያርኩት አንተን ነው ቀጣዩ እንደሚሰተካከል ተስፋ በማርግ
ሁለተኛውን ፓርት በጉጉት ነበር የጠበኩት ግን በዚህ አተራረክ መቅረቡ አሳዝኖኛል ሀና ድምጿ በጣም ደስ ይላል እሷ ብትጨርሰው ጥሩ ነበር አንተ ካልተመቸህ እኔስ አልጨረስኩም
ታሪኩን ጀመርኩት ግን እንደባለፈዉ አላገኘዉትም ሀና ብትጨርሠዉ አሪፍ ነዉ።አባክህ አንዱ የጀመረዉን የጀመረዉ እራሱ ቢጨርሠዉ አሪፊ ነዉ ማህሌትም ትመቻለች ግን ለፌናን ገፀባህሪ ሀና የበለጠ መሳጭ አድርጋዉ ነዉ የምታቀርበዉ።ማህሌት የፍሳን ገፀባህሪ ለመግለፅ ሰትፈልጊ እንደ #ትለልቅ ሠዉ አድርገሽ ነዉ የምታቀርቢዉ... 🙄🙄
ማያ እኔም እጋራሻለው የኔም አስተያየት ነው
ፀግሽ ብታስተካክልልን ደስ ይለኛል አመሰግናለው
Yea ewunet new, demo ende wend yemitaweraw part yidebral
Yeah that what I said too
ማያ የኔም ሀሳብ ነው
ሌሎቻችሁም ከተሰማማችዉ ላይክ አድርጉ ጀለሶቼ ፀግሽ አይቶ የብዙሀኑ አሳብ ከሆነ በተቻለዉ መጠን ያሰተካክላል ።
ልጅትዋ አትመችም እራስህ ብጥጨርሰው ይሻላል
ገና ሳላዳምጠው ላይክ አድርጊያለው ።ስለምተማመንብህ ነው ።በርታ
ምንድነው እንዲህ መዘግየት ? ፍትህ በጉጉት ለሚጠብቁህ ቤተሰቦችህ
ምን ያድርግ ብላቹ ነው ለመስማት ይሮጣሉ ለላይክ ግን እጃቸው እየተቀጠቀጠ ሚያበርታታው ጠፍቶ እኮ ነው
@@sweetttpooll7926 ኧራ እኔ ሳልሰማው ነው ላይክ የማደርገው ስለ ምተማመንበት ❤ ግን ሃሳብሽ ልክ ነው ብዙ ሺ ህዝብ ያያል 1k እንኳን ላይክ የለውም
It’s
ማህሌት አንች ያዝሽው እንዴ 👍👍👍 ወይኔ ማሂዬ በጣም ደስ አለኝ ዋው
ፀግሽ ከባድ ባይሆንም ቀላል የማይባል ስህተት ሠራህ። መሀሌት ጎበዝ ብትሀንም እዚህ መጽሀፍ ላይ ግን ፌናንን የቀየርካት ያህል ነው የተሠማኝ ምክንያቱም የድምጿ ቅላፄ ፌናን እንዳልሆነች አምሮዬ እዬነገረኝ ነው።
ለማንኛውም ለክፍል 3ትን የክፍል 2ትን ያክል ጓግቼ አልጠብቀውም።
ፀግሽ ግልፅ አስተያዬት መስጠት ባህላችን ባይሆንም እኔ ግን ይሄንን ባህል እቃወማለሁ። ለዚህ ነው ጥቁሩን ጥቁር ብዬ የነገርኩህ ።
በትክክል ገልጸኸዋል ማህሌት በጣም ጉበዝ ናት ግን በሀና ስለተጀመረ ልክ የተቀየረች ይመስላል ።ለማንኛውም ሁላችሁም በርቱ እናመሰግናለን ፀግሽ
ሀይ ፅግሽ እንኳን ደና ምጣህ የዛሬው የሚስቅ ነው የልጁ ነገር ፍግ ያድርጋል በዝ አጋጣሚ አባቷንም ሆን እሷን አድንኳችው አባትህ የባሊቢቱ ነበር እየሱ ቢሆም እራሱን እንድዳ እንጅ እንድአብታም እምነት አልፍግም ልጁም ስንስራት ያልትና ጒብዝ ናት እናምስግናለን ፅግሽ
ፀግሽ ምናለ ክፍል አንድን እንዳቀረብከው ክፍል ሁለትን ብትቀጥለው የምር ያበሳጫል። ፕሮግራሙ ወጥነት ቢኖረው መልካም ነበር ክፍል አንድን በሰማሁበት አቀራአብ ሌሎቹም ቢቀጥሉ በጣም ደስ ይል ነበር። ብቻ እንዴት እንደተበሳጨሁ እና እንደተናደድኩ መግለፅ ይከብደኛል !
awo ewunet yidebiral ye andi sew dimtsi lemdo lela ayimechim bezalay rega yale tireka aydel lik inde mejemeriyawu bihone arf nebr
awo ewunet yidebiral ye andi sew dimtsi lemdo lela ayimechim bezalay rega yale tireka aydel lik inde mejemeriyawu bihone arf nebr
ፀግሽ በርታ ግን እራስህ ብቻ ተርክ ምክንያቱም የሴት ድምፅ አርገህ ስትተርክም በጣም ጎበዝ ነህ አሁን ከሚተርኩት ሴቶች ትበልጣቸዋለህ እናም እራስህን ተርክልን አደራ
እንደዛ በጉጉት የጠበኩትን ትረካ እንዲህ ትጫወትበት ክፍል 1 ምርጥ ስራ ነበር ይቅርታ ይህን የሚሰለች ድምፅ ለሰከንድ ማዳመጥ አልችልም፡፡ አንተና የመጀመሪያዋ ልጅ ተርኩልን፡፡ ተው እንጅ ጆሮችንን የማንም መለማመጃ አታድርገው
በጌታ ስም ድምፅክ ደስ ሲል ፀግሽ አድናቂክ ነኝ ትምህርት አዘል ትረካክ በጣም ድስ ይላል ርብቃ ድስታ ያተው አድናቂ ከ Dubai
እናመስግናለን ጸግሺ መጽሀፍ ለማንበብ ጊዜና ቦታ ላልተመችን አንተ አጣፍጠህ ስለምታቀርብልን አሁም አብዝቼ ምስጋናየን እለግስሀለሁ ተባርክልኝ አንድ ቀን ተሳክቶልኝ ኑሮየን ባሀገሬአድርጌ ቁጭ ብየ መጽሀፍ አነብ ይሆናል
Yemigerm mesach yehone tireka thanks tsegish antena mahi bizu neger astemarachun betelay yene jegna cleopatra 💪🏾👏🏾🎉💕💕🥳💐🥳
እናመሰግናለን ፀግሽ የሰአቱ መርዘምም ደስይላል መሳጭ ታሪክ ነው
ደሞ ፀጋዬ ድምፅህ እንደ ሴት የምታደርገዉ ነገር በጣም ይመቸኛል ቀጥልበት
የበቀደምዋ ሴት ድምፅ ይሻለን ነበር፣ ግራ አጋባችን እኮ!!
ፀግሽ የምር ጎበዝነህ ሁሌም ሳዳምጥህ በቦታው ያለው ያህል ነው የሚሰማኝ ይቅርታ አድርግልኝና የሷ የአተራረክ ወይም አነባበብ ግን ገና ናት ትምህርት ብትሰጣት መልካምነው
የልጅታ ድምፅ አይመችም ሁሉንም እንተ ብተርክልን ይሻላል
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
በርቱልን ይህ ሰዓት እናንተ ባትኖሩ ይደብር ነበር ክብረት ይስጥልን
በስተመጨረሻ ፀግሺ እኔ በሂወቴ እንደዚህ የጠበኩት ታሪክ የለም
me too
በጣም ደሰ የሚል እና አጓጊ የነበረውን ታሪክ አበላሻችሁት በተለይ የወንዱን ታሪክ እንደወንድ ድምፅ ለማስመሰል ድምፅዋን ሰትቀይረ ትረካውን አስር ደቂቃ ያኽል ለመስማት እንኳን ደበረኝ አሁን ይኼን አስተያየት የምፅፈው ገና መስማት ከመጀመሬ ነው ፡ እስዋ የሴዋን አንተ ደሞ የወንዱን ብታነብ ወደፊት አዳምጣለሁ አሁን ግን እንደዛ ይጓጓሁለት ታሪክ እዚህ ጋር በቃኝ። እንደውም በጣም ብዙ አድማጮችኸ የሰጡትን አስተያየት አንብበው ብዬ ልወጣ ስል ያንተ ድምፅ እንደገና ሰማሁት ከዛ ደስ ብሎኝ ማዳመጥ በደስታ ቀጠልኩ ትንሽ ቆይቶ ግን ልጅቷዋ እንደገና መተረክ ጀመረች በጣም ይደብራል ግን አሁን ልቤ ለሁለት ተከፍለ በማዳመጥ እና ባለማዳመጥ ግን አንተ ተመልስህ ትመጣለህ ብዬ በማሰብ ቢደብረኘም ማዳመጡን ቀጠልኩ ፡ እንዳሰብኩት በአዳራሹ ውስጥ ንግግር ጀመርክ ደስ ብሎኛል ፡ ለወደፊቱ ግን አስብበት አደራ!! የወንድ ድምፅ ለማስመሰል አታሰሞከራት አደራ የሴት ታሪክ ብቻ ታንብብ አደራ በጣም አመሰግናለሁ።
ወይ ማሂ እንደት ደስ እንደምትለኝ ናፍቆቴ ላይ አበራችሁ ሰርታችሁል አይደል።
ፀግሽ አርፍ ነዉ ሁለተቹ ብት ታርኩልን ጡሩነበረ
I was hooked up on your channel but now thanks to this lady(the narrator) am going to use my time on something useful.
Same here
በአውድኦ ካልሆነ ማንበብ አልወድም ነበር
አቦ ፀግሽ ፎቶ ይውጣልህ የያዝከው ይባረክ አሜን በል
ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ አቦ ይመቻችሁ ፀግሽ
Amesgenalhue yemelitelawene etebekalhue 👌👌👌😍
ጸግሽ እሩቅ አገር ውቂያኖስ አቋርጨ የምኖር አዲስ አድማጭህ ነኝ አንድ 15 የሚያክሉ ሥራዎችህን አድምጨያለሁኝ እና ይህን ስሰማ በመጀመሪያው ክፍል የሃናን ስም በጣም ወድጄው ነበር እና ሶስተኛውን ክፍል ስሰማ እግዚአብሔር ይርዳኝ ግን ሳላመሰንህ አላልፍም
በጣም በጣም አስደሳች ልብ አንጠልጣይ ትርክት ትምህርት አዘለ ትልቅ ላይበራሪ ነው በጣም ነው የወድድኩት
Thank you Tegish Egziyabhir yibarkik
ፊናንን ሆና ስትተርክ ገፀ ባህሪዋ ተላብሳታለች ሌሎቹ ግን እንደ ልጆች ትረካ ይሆንና ውበቱን ያጣል በተለይ እንደ አባት ትረካ ላይ ቢስተከከል በተረፈ እናመሰግናለን
thanks stegsh betam arif tarik new endih ayenetochin tarik new menfelgew
,ፀግሽ እባክህ ስታቀርብ በደንብ ተዘጋጅበትና ና ወይም በሳምንት ስንቴ እንደሆነ ንገረን በጎጉት አለቅን እኮ ስራህ ጥሩ ነው ግን በጣም ትዘገያለህ ለሱ ደሞ አድማጭ ሊሸሽ ይችላል ። በታሪኩ ውስጥ ማስታወቅያ ሲገባ ደስ አለኝ የራሴ መሰለኝ እደግ ተመንደግ
ስ አ ው ሀበቢ ነብዩ መህምድ
Thenks tsagesh berta
tsegshye fonkay arife nebar geni eso yametelaweni banita bihon
ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ጽሑፍ። እነሱ በትንሹ ሲጠብቁዋት በትልቁ መጥታ አስደመመቻቸው። ጥሎ ለማለፍ ሳይሆን አብሮ ለማደግ መታገል።
በጉጉት ስጠብቃቹሁ ነበር እንካን ደና መጣቹሁ ጥሩ ነው ተመችቶኛል እናመሰግናለን በርቱልን
እፍ ጓጉቸ ነበር ጠግሺ አተ አቀርበዉ
እስኪ እየን ትረካ ሀነ ትጨርሰው የምትሉ ላይክ በማረግ ለፀግሽ ግለፁለት ድምፃችን ይሰማ እንተባበር የሀገሬ ልጃች
ዛሬ ደሥ አላለኝም ለምንይሆን ሴትየዋ ሥለተቀየረችይሆን
Tanks T. G. S betim hrfaneu atetgabem hulonem
ሠላም ጥሩ ጀምራችህት መላ ቅጡን አሣጣችሁት አታጨማልቁት ጸሀፊውን አለማክበር ነው
ፀግሽ በጣም አዝናለሁ በጣም ነው ያስደበርከኝ ብዙ ይቀራታል
እውነት ለመናገር ችሌታ አለህ የሴቱንም የወድንም እራስህ ብተርከው ሀሪፍነው አተ ሰተርክ ነብስ ትዘራበታለህ የብዙሰው ምርጫም እሱነው
በጣም ደስ ብሎኝና ጓጉቼ ነበር ኣንደኛውን ምእራፍ የጨረስኩት ግን ሁለት ላይ በጣም ነው የደበረኝ መጨረስም አልቻልኩ ቀድሞኑ በጀመርከው መጨረስ ወይም ደሞ በተጀመረው ድምፅ ተመሳሳይ መልክ እንዲሰራ ማድረግ ነው ልጅቷ ጎበዝ ናት ግን ሞልቀቅ ላሉ ድምፆች እንጂ ለወንዱም የቀየረችው በጣም ነው ያስጠላው ሌላው የተመልካቾችህን አስተያየት ተቀበል
Betam des yemil new
Wow batam arif
በጣም ጎበዝ ነክ ፀግየ ክላሲካል መምረጥ ግን ትንሽ በኣብዛኛው ጊዜ እንቅልፍ እስኪወስደን ነው እምንሰማው እና ከፍሪስኮ ዱባይ ላይ ያለው ብታረገው የተሻለ ነው
ሸጋ ነው በርታ ፀግሽ
Wooooooooow nice
Aznalehu tariku teaamun ata
Ebakehen toltol lekekelen betam betam betam enamsegenalen
በክፍል ይች ሤት ከመጣች እንደሚያሥታውከኝ አውቃለው ሥለዚህ ፀግሺ!!!!
Kkkkkkkk lemin
Betam enamesegenalen tegeschye ketajun begugut entebekalen
አይ ጸግሽ እውነቱን ተናገሪ ካልክኝ የወንዱን ገጸ ባህሪ ቢተርከው እጅግ እመርጣለሁ
አተ ሁሉንም ስተርክ ነው ደስ የሚለኝ አተ ካልተረክ አልሰማም ይሄን ግን ስለጀመርኩ ጨርሳለው።
ምነው አንተም እንደ ሌሎቹ ልትሆን ነው አንደ ፀጋይ ተው በአንተላይ አይነፋም እንዳስለመድከን በየቀኑ ልቀቅልን አታዘገየየው በተረፈ ሰምቸ በሇላ እኮምታለሁ
ይህ ያንተ ስራ ነው ደንበኞችህ የሚሉህን ነገር ሰምተህ ማስተካከል ይኖርብሃል
Thank you for your time and effort.❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
Thanks ፀግሽ please እንደዚህ አትቆይብን 🙏
እናመስግናለን ስላቀረብክልን ፀግሽ
ዋው በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ወደ መጨረሻው ሲቃረብ እንዳያልቅ ተመኘሁ እና በዛው ልክ ክፍል ሶስትን በጉጉት እጠብቃለሁ ብዙ እንደማታስጠብቀን ተስፋ አደርጋለሁ
Like the way u narrate, keep it up. U have a stunning voice
Tesegsh tefah eko
እንኳን ደና መጣህ ምርጥየ ፀግሺ
ደስ አይልም እውነት
እራሶ ትስማው እያረፈች
ፀግሺ አሬፍ ዲምፆ
እር ፀግግሺ እራሥህ ተርክልን የዛሬው ምንም ነገር እሚመሥጥ አተራርክ የለውም ልክ እንደ ሥድ ሥሁፍ ነው እምታነበው ሀና ወይም እራሥህ ተርክልን የዛሬው 0ነው
ውይ ፀግሽ ልጅቷ ዘጋችኝ አንተን በለመደ ጆሮዬ ፕሊስ እራስክ ጨርሰው
Wiye lijitowa atimechim atisibim tsegish tikeyer
ፀግሺ ግን በጥልጥል ቀረ አሳ በጣም አናመሰግናለን ጥሩ ትረካ ነው
First I love the stories am like ur fun❤ gn trecawu yebefitu yshalal lene
የሴቶችን ፖርት የሚተርከው ሴት ይሁን ያላችሁ ሰዎች ይሄን ስትሰሙት ደስ አላቹ አፈር ብሉና
እንኳን ደህና መጣቹሁ
Wooow betam gerami new✍✍✍👏👏👏
ቀጣይ መች ይሆን የሆነ ታሪክ ሰምቸ ማቋረጥ አልወድም እባክህ ፈጠን አርገው
Tsgishe please ante melseh tireklen lijetu betam new yemtdeberu
ፀግሽ ከልብ እናመሠግናለን
Tesgesheye your voice have a life I swear
ዛሬ ለሰባተኛ ግዜ አዳመጥኩት ❤
አብርሽ ከይቅርታ ጋር ማህሌት በምትተርክበት ጊዜ ቢያንስ ያንተን ክፍል እራስህ ብትተርከው ጥሩ ነው በጣም ነው የትርካውን ለዛ የምታሳጣው:: እባክህን በክፍል ሦስት የሴቷን ክፍል ብቻ ትጫወት እባክህ
ፀግሽ ብዙ ገናና መፀሀፎች አሉ እባክህ
ረዥም ልብወለዶች እነሱን ለምን አተርክም
እንዲ ስልህ ይሄን ለማጣጣል ፈልጌ አይደለም
Oh my God lakorfi sil new yelekekew tisegishe 😍😍😍
Betam arif thanks terakiwam tiru nat lene!
ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን ባልደረባክንም ጭምር ክፍል ሶስትን በጉጉት እደጠበቅንነው
አሪፍ አቀራረብ
ማሂ ምርጥ ተራኪ ነች❤❤
ማህሌት የማናጀሯ ገፀ ባህሪ ስትተውነው በጣም አጋነነችው ማለቴ ሞልቀቅ ትላለች በተፈጥሮም ቢሆን የንግግር ቅብጠት ያለው እኛው ሴቶቹ ላይ ነው እንጂ ወንዶች እንዲህ አይሞላቀቁም ይሞላቀቃሉ ብንል እንኳን ማናጀር ጎርነን ያለ ድምፅና ኮስተር ያለ ፊት ነው የሚያሳየው
ማህሌት የአባቷም ሆነ የማናጀሯ ገፀባህሪ ስትተውን በጣም አግንናዋለች እንደኔ ግን በኖርማል ድምፅዋ ብትለው የሚሻል ይመስለኛል ከይቅርታ ጋር🙏🏾
ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን በርቱ የትረካ ምርኮኛስለሆንኩ እከታተላችሗለሁ🙏🏾