ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛ ድንቹ በጨው መቀቀልሽ ምርጥ ያደርገዋል ድንቹን ድንቹን የተለያዩ ግበአቶች ረድርገሽ ልክ ፍሩን ፋየር እንደሚበሰል አድርገሽ ነው ድንቹን ያበሰልሽው ከነጭ ሽንኩርት ጋር ጥሩ አበሳሰል ነው ዘይት ያልበዛበት ስጎንምንም ስትሰሪ ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ሁሌም ምግብ ስትሰሪ ኮረሪማና ክሙል ቅመሞችን ትጠቀሚያልሽ ትወጃለሽ ማለት ነው ኦርጋኖ ለጥረ ጣዕምና ሽታ ምርጥ ነው ተማቲም ሰልስል ማድረግሽው ወፈር ያለ ስጎ እንድሆን ይረዳዋል ቃሪው ስላደረግሽበት ውሀ እንድኖረውና ለስላሳ እንድሆን ያደርጋል የበቀሎ እሽት ዶሮ ስጋ ገንቢ ምግብ ነው ክሬም መዘሬላ የድንብላል ቅጠል በአንድ ሲኒያ (በአንድ )ገበታ ላይ የተለያዩ የተመጣጠኑ የምግብ አይነቶችን ተጠቅመሽ ጤናማ ጣፋጭ ገንቢ ምግብ ነው ያዘጋጀሽው ለልጄችም ለአዋቂም ነው የሚሆነው ዘይት ያልበዛበት የዳይት ምግብ አሰራር አይነት ነው የስራሽው ክሬም እና ችዙ ነው እጂ ሌላ ለዳይት ምግብ የማይሆነው ሌላው ዋውውውውው ሁሉም ስራወችሽ ይለያል የካሜራ ጥራትሽ ብቃት ወሬሽ ያልተንዛዛ ከስራሽ ጋር እኩል ትጨርሻለሽ ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን❤❤እጅሽ ይባረክ የኔ ሴት ❤❤
አመሰግናለሁ መንቢዬ❤❤❤
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውውው የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
selam selames yebza hany endwtro astmrna tafaz yehon yemgb aserar yezshlen slmtash betam enamsgnalen aseraresh zedatsh leyu new egesh yebarke😋😋😋😋
ሰላም ላንቺ ይሁን ሀንዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ቅመም ባለሙያ በጣም ቆንጆ አይሆንም ይበላል በውነት ቆንጆ አሰራር ነው በድንችና ፣ በዶሮ በጣም ምርጥ የምሳ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽን ይባርክልሽ በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤
ሰላም ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ግብአቶቹ ደግሞ ድንች እና ዶሮ ተጠቅመሽ ሌሎች ማጣፈጫዎች ጨምረሽ ልዩ ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል አቀራረብ ዋው በርቺ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏
ሰላም ሀኒቾዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውውው ሙያሽ የዛሬሽ ጉሮሮ ያስጮሀል በሽሚል ይመስላል በተለያዩ አትክልቶች ዶሮ የበቀሎ እሳት ድንች መዘሬላ ችዝ በዛላይ አሰራርሽ የቪድወ ጥራትና ብቃት አንደኛ ነሽ እጅ ይባረክ ባለሙያ ሴት❤❤❤❤
ስላም ስላምሽ ይብዛ ሀኒዬ ለየትያለ የበሽሚል አስራር ለራት ለምሳ የሚሆን ገና ሲያት ያስጎመጃል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ሞያሽን ስላጋራሽን እናመስግናለን በርቺልኝ ❤❤
ሰላም ሰላም haani እንኳንም ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የሚያምር ለአይን የሚያስቆመች ብሉኝ ብሉኝ የሚል ዶሮ በድንች ዋው የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ
እኳን ሠላም መጣሽ ሀንዬ የኔ ባለሙያ ዋውውው ምርጥ የሩዝ ማባያ ልክ እደ ሌዛኒያነው የሆነው በጣም ያሥጎመጃል ድንች በትንሹ ቀቅለሽ ሽኩርት አቁላልተሽ ዶሮውን ጨምረሽ በደብ ካቁላላሺው በዋላ አንድ ላይ ጨምረሽ በመጋገሪያ አርገሽ ክሬም ቺዝ ጨምረሽ ዋው ከሩዝጋ ብቻውም መበላት የሚችል ምግብነው በጣም እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
ስላምሽ ይብዛልኝ እህት ዋው ማሻ አሏህ ሀሪፋ እስራር ነው በርችልኝ ለቤትሽ አድስ ነኝ ሁሉንም አሟላሁ በርችልኝ 🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ሰላምሺ ይብዛ በጣም በጣም አሪፍ አሰራሪ ነዉ የኔ ባለሞያ እጅሸ ይባረክ ቀን በቀን ለመልቀቅ ሞክሪ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ቀጥይበት ለመዳም እሰራላታለሁ እኔ ግን አልወድም
ሰላም ሀንዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ ዋው 👌የኔ ባለሞያ#ሼር
እኳንደና መጣሽ ሀኑን ዋዋዋዋዋዋዉ የዛሬዉ ይለያል ገራሚ ነዉ በየግዜዉ አዳድስ ምግብ ስለምታሳይን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ሳህኦ አፊያ❤❤
ሰላም ሀንዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን ድንች እና ዶሮ በዚህ መልኩ ሰርተሽ ያሳየሽን ከወትሮው ለየት ያለ በተለይ ለልጆች ተመራጭ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺ
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻19❤Welcome good 👍🏻
Hello my beautiful friend a very wonderful and delicious recipe thanks for sharing I shared it for you ❤
Selame Lanechi Yehune Haneye Enekuwane Dehena metashe Betame konjo ye doro ena deneche aserare Selakafeleshen Enamesegenalen ❤
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አግዚአብሔር ይመስገን ሀንዬ በጣም አሪፍ የሆነ ድንች በደሮ አስራርን እና አቀራረብን ያሳየሽን ድንቹን ልክ እንደዚህ ትንሽ ከጠበሽ በኅላ በድንጃ ልክ እንደ ድንቹ በማዘጋጀት ኤሽ መግሉብ የሚባል ምግብ መስራትም ትችያለሽ አስራሩም ታውቂው ይሆናል ለምን ባለሞያ ስለሆሽ (ለትውስታ ያክል ድንች በድጃን ካሮት ቲማቲም እነዚህ አትክልቶች ልክ በክብ በመክተፍ ዛሬ ድንቹን እንከተፍሽው ሁሉንም ትንሽ በመጥበስ ከዛ ሁሉንም መጀመሪ ብረድስቱ ላይ በማነባበር በማጠፍ ከዛ ሩዙን በላይ ላይ መጨመር ከዛ ሲበስ ኩክ ሲሆን በስፊ እቃ ሲገለበጥ ኤሽ መሽቁል ወይም ኤሽ መግሉብ ይሉታል ያምራል በጣም በተረፍ በርችልኝ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬ እንኳን ደህና መጣሽ የደሮ እና የድንችን አስራርን ነው ይዘሽ የመጣሽው አስራሩም የተዘጋጀውን ድንች በመቀቀል ከዛም ነጭ ሽንኩርትን በመጥበስ ከዛም የተለያዩ ቅመሞችን መጨመር ቀላ እስከሚል በደንብ ማብሰል እንዴት ነው የሚያምር ከዛም በሌላ ሽንኩርቱን በደንብ ከደሮው ጋር በአንድ ላይ ቅመመችንም በመጨምር ሳልሳም ዋውው ቃሪው ሲያምር ከዛም በቆሎ ተጨመረ የምር በጣም ነው የሚያምር እጅሽ ይባርክ የኔ ውድ በርችልኝ ዓመት ድገመኝ ሼር ክክ😂❤❤❤❤
Hany anakn dhan metsh wwwww gobaz 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏ynea wdy❤❤❤
ሰላም ሽ ይብዛ ሃንቾ ዛሬ ስራ ቢዚ ሆኜ ከፍቸው አለቀ እንጂ አሰራሩን አላየሁም በይ 😂😂😂ጨርሶ ስላገኘሁ ከውጭ ግን ልዩ ነው ቆንጆ የድንች ፎርኖ ወይም በሸመል ነው እናመሰግናለን ውድ ❤❤❤
አመሰግናለሁ ንብረትዬ❤❤❤
Selam haniye enkan selam metashi wudee betam yemitafit konjo yehone mirt tebelto yemaytegeb konjo misa ena erat yemihon migb new yeserashiw egish ybarek wudee ❤❤
ሰላም ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛ
ድንቹ በጨው መቀቀልሽ ምርጥ ያደርገዋል ድንቹን
ድንቹን የተለያዩ ግበአቶች ረድርገሽ ልክ ፍሩን ፋየር እንደሚበሰል አድርገሽ ነው ድንቹን ያበሰልሽው ከነጭ ሽንኩርት ጋር ጥሩ አበሳሰል ነው ዘይት ያልበዛበት
ስጎንምንም ስትሰሪ ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ሁሌም ምግብ ስትሰሪ ኮረሪማና ክሙል ቅመሞችን ትጠቀሚያልሽ ትወጃለሽ ማለት ነው ኦርጋኖ ለጥረ ጣዕምና ሽታ ምርጥ ነው ተማቲም ሰልስል ማድረግሽው ወፈር ያለ ስጎ እንድሆን ይረዳዋል ቃሪው ስላደረግሽበት ውሀ እንድኖረውና ለስላሳ እንድሆን ያደርጋል የበቀሎ እሽት ዶሮ ስጋ ገንቢ ምግብ ነው ክሬም መዘሬላ የድንብላል ቅጠል በአንድ ሲኒያ (በአንድ )ገበታ ላይ የተለያዩ የተመጣጠኑ የምግብ አይነቶችን ተጠቅመሽ ጤናማ ጣፋጭ ገንቢ ምግብ ነው ያዘጋጀሽው ለልጄችም ለአዋቂም ነው የሚሆነው ዘይት ያልበዛበት የዳይት ምግብ አሰራር አይነት ነው የስራሽው ክሬም እና ችዙ ነው እጂ ሌላ ለዳይት ምግብ የማይሆነው ሌላው ዋውውውውው ሁሉም ስራወችሽ ይለያል የካሜራ ጥራትሽ ብቃት ወሬሽ ያልተንዛዛ ከስራሽ ጋር እኩል ትጨርሻለሽ ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን❤❤እጅሽ ይባረክ የኔ ሴት ❤❤
አመሰግናለሁ መንቢዬ❤❤❤
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውውው የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
selam selames yebza hany endwtro astmrna tafaz yehon yemgb aserar yezshlen slmtash betam enamsgnalen aseraresh zedatsh leyu new egesh yebarke😋😋😋😋
ሰላም ላንቺ ይሁን ሀንዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ቅመም ባለሙያ በጣም ቆንጆ አይሆንም ይበላል በውነት ቆንጆ አሰራር ነው በድንችና ፣ በዶሮ በጣም ምርጥ የምሳ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽን ይባርክልሽ በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤
ሰላም ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ግብአቶቹ ደግሞ ድንች እና ዶሮ ተጠቅመሽ ሌሎች ማጣፈጫዎች ጨምረሽ ልዩ ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል አቀራረብ ዋው በርቺ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏
ሰላም ሀኒቾዬ ሰላምሽ ይብዛ
ዋውውውውው ሙያሽ የዛሬሽ ጉሮሮ ያስጮሀል
በሽሚል ይመስላል በተለያዩ አትክልቶች ዶሮ የበቀሎ እሳት ድንች መዘሬላ ችዝ በዛላይ አሰራርሽ የቪድወ ጥራትና ብቃት አንደኛ ነሽ እጅ ይባረክ ባለሙያ ሴት❤❤❤❤