"በትዳራችን መተት እንደተደረገብን እንዴት እናውቃለን መንገዶቹና መፍትሄዎቹን ይከታተሉ!" በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025
  • ለአፀደ ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው አድራሻ ያስገቡ፦
    ሀገረ ሰላም ዐጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ.
    Hagere selam A/M/B/H/A Commite.
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ.
    Account number.
    1000416327468.
    Swift code
    CBETETAA

ความคิดเห็น • 131

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  3 ปีที่แล้ว +20

    ለአፀደ ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው አድራሻ ያስገቡ፦
    ሀገረ ሰላም ዐጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ.
    Hagere selam A/M/B/H/A Commite.
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ.
    Account number.
    1000416327468.
    Swift code
    CBETETAA

    • @rackygalerey
      @rackygalerey 3 ปีที่แล้ว +1

      Wud wendme kesis henok endetneh..be messager tiyake teyke neber benatih melislign

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ
    @ድንግልሀገሬአደራራራራ 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደና መጡልን እንኳን ለፆመ ነቢያት ለገና ፆም በሰላም አደረሣቹ አደረሠን

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 3 ปีที่แล้ว +7

    ይፊቱኝ ይባርኩኝ አባቴ? አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን ፀገውን ያብዛሎዎት! የኔ ህይወትማ በመተት ያልተበላሻ ነገር የለኝም ሁሉም ነገሬን ነው የነጣቁኝ አሁን ግን ነቅቼባተለሁ እግዚአብሄን ይመስገን!

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ ሄኖክ ያስተመሩት። ስለመተት። በጣም ትምህርት። የሚስጥ ነው ያስቸገረው ይህ የሴጣን ስራ የስቱን ቤት አፈረስ። ቤቱ ይቁጠረው። እናመሰግናለን።

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @tigistgebru3899
    @tigistgebru3899 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት የእኔ ህይወት ነው በሚካኤል በፀሎት አስቡኝ ፀዳለ ማርያም እና ሐ/ገብርኤል ከሐረር ነው ::

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +1

    ለወደፊቱ ደህና ይረዳኛል ይህ ትምህርት መምህር ተባረክልኝ እግዚአብሄር ይባርክህ እውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @aynalemworku3767
    @aynalemworku3767 3 ปีที่แล้ว +4

    ቀሲስ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመዎትንያ ርዝምልን።🙏🙏👍

  • @belayraya1290
    @belayraya1290 ปีที่แล้ว

    ይህ የኔ ሂወት ነው ግን ሰው ሁኖው ከዲያብሎስ ጋር ሁነው የሰውን ሂወት የሚያበላሹ ሰዎች ምን ኣይነት ህሊና ነው ያላቸው እኔ ምንም የምለው የለኝም ብቻ ለቦና የስጣቸው
    መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ብዙ ነገር እንድንረዳ ኣርገሀናን🙏💒✝️🙏

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን ስንቶቻችን ነንን በመንፍስ ተጠምደን ትዳራችንን የፍታን እኔማ እምስት ውር ተቀመጨ ስደት መጣክ ክስደት ስመለስ እሱ በፍት ካለንበት ክተማ ቀይሮ ጠበቀኝ እኔ ቤተስብ ጋ ገባው እመት ተቀምጬ ተመልሼ ስደት መጣው ማሳዝነው ግን እግብቶ ውልዳል በፍት ለምን ክተማ ቀየርክ ስለው ቻይና ስራ ገብቼ ነው ቤትም እልተክራዬውም ዶርም ነው ያለውት ይለኝ ነበር ግንሁሉ ውሽት ነው😥😥😥ክዛ ውድህ ስውም እላምን ትዳሪ ልክ እንደ ስሆል ነው ምፍራው😥

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሑን
    @ሰላምለኢትዮጲያይሑን ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsa4457
    @elsa4457 ปีที่แล้ว

    የኔ ታሪክ ነዉ ምን ይሻለኛል😢😢😢😢😢😢

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ

  • @tigistmehari7638
    @tigistmehari7638 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንንን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላከ ፀጋውን ያብዛልን

  • @ffff1424
    @ffff1424 11 หลายเดือนก่อน

    ይፉቱን ኣባታችቃል ህይወት ያሳማልን በረከቱት ይደርብን በእወነት እኔ ቃለት የለኝም እናንተ የስጠን ቅዱስ እግዚኣብሔር ኣምላክችን ይተመስገነ ይሁን

  • @ማርያምእናቴ-መ1ኘ
    @ማርያምእናቴ-መ1ኘ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አባታችን

  • @salamhabeb8498
    @salamhabeb8498 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ምትሰጠን ትምህርት እጀግ ጠቃሚ ሰለሆነ በጣ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን።

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
    @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
    አባታችን ገና ያልተጋባነውስ በሆነው ባልሆነው ነው የምንጣላው ተራርቀንም ይሆናል ይላል እሱም
    ብቻ ጥሩ ነገር የምናወራው 3 ቀን 4 ቀን ብቻ ነው

  • @Tt-rk8oy
    @Tt-rk8oy 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህራችን

  • @ሰርካላምግርማ
    @ሰርካላምግርማ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰንገ መምህር
    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 3

  • @e3108
    @e3108 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን!!!

  • @etayehumekonnen1717
    @etayehumekonnen1717 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ

  • @mesfin818
    @mesfin818 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር መተት የሚሰሩ ሰዎች በየመንደሩ ተወሽቀው ህብረተሰቡ ን ለስቃይና ለመከራ እየዳረጉት ይገኛሉ፡ለምንድን ነው በነዚህ መተተኞች ላይ እርምጃ የማይወሰደው? መታች ከሌለ ኣስመታች ሊኖር ኣይችልምና!

  • @ኤፋታህዉለተየዋሃንስ
    @ኤፋታህዉለተየዋሃንስ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስግን አባታችን በፀሎት አስብኝ ዉለተ የዋሃንስ ብላችሁ አባየ ትዳርየ ልፈርስብኝ ነው አድጋ ላይ ነኝ ባለቤትየ መንፈሳዊ ነገር መስማትም ሆነ ማዳመጥ አይፈልግም አሁን በቃ መለያየት እንይ እሱም በቱነሹም በብዝም ገብቶኛል በፆሎት አስብኝ አባታችን ዉለተ የዋሃንስ ብላችሁ

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 ปีที่แล้ว

    ቄሲስ ቃል ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @josephmaksoud4037
    @josephmaksoud4037 2 ปีที่แล้ว

    QALE.EWOTE.YASMLANE.ABTCHEN.BARKTU.YEDRBEN🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተክፍት
    @ኤፍታህተክፍት 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ

  • @ወንቅሺት
    @ወንቅሺት 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠበቃልን አሜን አሜን አሜን

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🤲 kalehiweten yasemalen edmena tenawen abzeto yestelen.

  • @branisaboca87
    @branisaboca87 ปีที่แล้ว

    Ameeen Ameen Ameen🙏🙏

  • @taymoztaymoz2903
    @taymoztaymoz2903 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Abbaa keenyaa dhuguma dhugaati waqyyoo sagalee jiirenya isin yaa dhageesisu eebbifamaa

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን የአጋልገልት ዝማነት እግዝአብሔር ይበረክልን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን እንኳን ደና መጡልን
    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 3 ปีที่แล้ว

    እኔም የተቸግርኩት ይሄ ነው... ባሌ ጭራሽ በፀሎት አያምንም..እንኩአን አብሮ ሊሰግድ ልትጸልይ, እኔም ለ ፆምኩት ይቃጠላል .. በጣም የተማሩ ሰዎች..... ፈጣሪን ረስተዉታል..... እዝህ አዉሮፓ ሀገርማ ሮብ ዓርብ ሳይሉ የምያግበሰብሱ ናቸው..... I really fade up of this marriage, i dont know what should i do 😕

  • @beretuberetu7599
    @beretuberetu7599 3 ปีที่แล้ว +1

    Salem Salem

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡልን ይፍቱን ይባርኩን እንዃን ደህና መጡ የኔ አባት እና እናት ልክ ዝምብለው መጨቃጨቅ ነው ለዛ ነው አደዚህ የሚናጩት ይህን ሰው ሰራሽ ጌታችን ያጥፋልን እውነት

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ
    @ድንግልሀገሬአደራራራራ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደሕናመጡልን መምህራችን
    በእውነት እመብረሐን ከሁሉ ክፉነገር ትጠብቀን ላስተማሩን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 ปีที่แล้ว +1

    አንካን ደና መጣክ መምህራችን

  • @hajsnejdjs6101
    @hajsnejdjs6101 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲

  • @teweldeberhane7807
    @teweldeberhane7807 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያስምልን ኣባታችን

  • @SFXMajestic
    @SFXMajestic 3 ปีที่แล้ว +1

    በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
    ‌እስካለ ማርያም
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ወልደ ገብርኤል
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ተክለ ጊዮርጊስ
    ‌አፀደ ማርያም
    ‌ወልደ ሩፋኤል
    ‌ሀይለ ስላሴ
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ገብረ ፃዲቅ
    ‌ገብረ ኢየሱስ
    ‌ወለተ ብርሃን
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌አስካለ ማርያም
    ‌ወልደ ኢየሱስ
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌ሚስጥረ ስላሴ
    ‌ገብረ መድህን
    ‌ፍቅርተ ስላሴ
    ‌ወለተ አረጋይት
    ‌ወለተ ሰንበት
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሠማልን ጸጋዎትን ያብዛል አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @mahlasa7731
    @mahlasa7731 3 ปีที่แล้ว +1

    ያልከዉ፣ሁሉ፣በናቴናበአባቴላይአለ፣ሙሉበሙሉ፣አይጥማ፣አታስተኛም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 💞💞💞

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን

  • @mekedesmulugeta2888
    @mekedesmulugeta2888 2 ปีที่แล้ว

    Kale heywet yasemaln

  • @mahlasa7731
    @mahlasa7731 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርስሙይመስገ፣አሜንእኳንደህናመጡልን፣መምህራችን፣ስቱነዉ፣ትዳሩ፣የፈረሠበት፣አየሠዉ፣ግብዜ

  • @helensileshi2204
    @helensileshi2204 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen kesis.

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TigistiMimo
    @TigistiMimo หลายเดือนก่อน

    qali hiwot yasamln

  • @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
    @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @habtamenshbelay432
    @habtamenshbelay432 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @genetabera4046
    @genetabera4046 3 ปีที่แล้ว

    qale hiwot yasemalin mengste semayat yawarsilin

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ !!🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ

  • @ሙናእሸቱ
    @ሙናእሸቱ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መህምራችን አብሶ ለኔ ጥሩ ትምህርት ናት

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rackygalerey
    @rackygalerey 3 ปีที่แล้ว

    Enziabher le ethiopia hizb selam yawrid amen amen amen

  • @ወለተማርያም-የ9ጀ
    @ወለተማርያም-የ9ጀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    አባታችን

  • @እማምላክአችደግፍኝ
    @እማምላክአችደግፍኝ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማህን ቀሲስስ

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን በረከተወ ይደረብን አባታችን

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርችን አባቱ ማረን

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 3 ปีที่แล้ว

    እግዚዎ ይቺአለም እዴት ታስጠላለች መምህራችን እድሜ ከጤናው ያድልልን አምነነው በሰው ሀገር ተሰቃይተን ብርልከን አስቀምጥ የነገ ህይወታችንን እንመራበታለን ብለን ልከን ስንመጣ ባዶ ከቀረን እሱ መተት ነው?

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 3 ปีที่แล้ว

    Ezgiahber yemsegen abatachin

  • @mesayalem432
    @mesayalem432 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 3 ปีที่แล้ว

    Qalahewot yasaman Abatachen egezaber yee barekachu 🙏🙏🙏❣💕💕💞💓💓💞

  • @የፅዮንማርያምልጂነኝ
    @የፅዮንማርያምልጂነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ኣባታችን ወኔ በፀሎታችሁ አስብኝ
    በቆሜ ነው የሞትኩ እኔ እንዴት ብየ ከዝህ መንፈስ እንዳመልጥ እንጃ
    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 ปีที่แล้ว

    Egezabhre yemasegne Abatachne

  • @kebebushberiga1138
    @kebebushberiga1138 3 ปีที่แล้ว

    Abtachn kale heywet yasemalen.erjem edema yadelelen hulum ena.bat yale new betlot asibugn amet silasa

  • @seniyesilaselij64
    @seniyesilaselij64 3 ปีที่แล้ว

    እኳአን በሰላም መጡ አባ
    እግዛብሄር ይመስገን አባ
    አሜን አሜን አሜን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ሰላም ለእርሰወ ይሁን ድቅ ምክር ነው

  • @shebireyedenegleligeyedene6735
    @shebireyedenegleligeyedene6735 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ይስጥልን መምህር

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 3 ปีที่แล้ว

    Memerachen bewanite betam nw Manamasgenawu kalewute yasemalen 🤲Silek kutera anidet nw yemanegagnewu

  • @hannaasrat1316
    @hannaasrat1316 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 ปีที่แล้ว

    Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወትያሰማልን

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 3 ปีที่แล้ว

    Amne amneAmne

  • @blenaddis8267
    @blenaddis8267 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @koekob2638
    @koekob2638 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ❤

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህ ወትንያሰማልንወንድማችን፡እሺ፡እ ናመሰግናለን

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
    @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tigistgebru3899
    @tigistgebru3899 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት የእኔ ህይወት ነው በሚካኤል በፀሎት አስቡኝ ፀዳለ ማርያም እና ሐ/ገብርኤል ከሐረር ነው ::

  • @enqumediya6900
    @enqumediya6900 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አባቴ አባታዊ ምክር ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል እኔ ካገባሁ 8 ወሬ ነዉ ሁለታችንም እንዋደዳለን ግን ከተጋባን ከትንሽ ጊዜ በሃላ ምንም መግባባት አቃተን በጣም በትንሽ ነገር እከፋለሁ አለቅሳለሁ እሱ ይጠጣል ያመሻል ብቻ ቤቱን ተወዉ በትንሽ ጠብ እንፋታ ይላል ልብሱን ይዞ ይሄዳል ቤት ለቆ ከወጣ 3 ወር ሊሆነን ነዉ ድግምት እንተደረገብን ማዉቅ እኔ ብቻ ነኝ እሱ አሁን እንፋታ እያለኝ ነዉ በጣም ግራ ገብቶኛል ትዳሬን ማፍረስ አልፈለግም ግን ምን ላርግ

  • @martamoges8618
    @martamoges8618 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @መሲባለማህተብዎ
    @መሲባለማህተብዎ 2 ปีที่แล้ว

    ትክክክል ልክ የኔ ሂወት የኔ ትዳር በመተትነው ያጣሁት

  • @janyelos
    @janyelos 2 ปีที่แล้ว

    መምህር (ቀሲስ) እንዴት ዋሉ ሰላም ነዎት እኔ ደናነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ላገኝዎት እፈልጋለሁ አዲስ አበባ ነዎት የት ላግኞት እባክዎን

  • @elizabethabebe8002
    @elizabethabebe8002 ปีที่แล้ว

    10Q 🙏 🙏 🙏

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 ปีที่แล้ว

    እንስ በአስራአራት አመቴ አግብቼ ሴትወድ ወለድኩ ወደስደት መጣሁ አሁንትዳር ሲኦልመስሎይታየኛል ወዶቹም ያስጠሉኛል ብቻግራገብቶኛል

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 ปีที่แล้ว

    እኔም ከህቶችጋ በጣም ነው እማኩርፈዉ ከዉጨ ሰው ጋር ግን ተበማምቸ ነው እመኖርዉ በተዳር ያሉት በቻም አይደለም መምህርዬ

  • @seniyesilaselij64
    @seniyesilaselij64 3 ปีที่แล้ว

    እህት ወድሞቼ ሼር እናርግ