የእድል መተት እድላችን እንደተወሰደ በምን እናውቃለን።
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- በእርሱ ከጠላቶቻችን እጅ ድነን በዘመናችን ሁሉ ያለፍርሃት በቅድስና ና በጽድቅ እንድናገለግለዉ ሰጠን።
ይህ ዘሚካኤል ቲዩብ የተሰኘ ኦርቶዶክሳዊ የyoutube channel ነው ፤ በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን የሚያገኙበት እና የመናፍስቱን አለም የምንዋጋበት ቤተክርስቲያናዊ ቻናል ነው ፤ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።
በ ዲ/ን ማስረሻ አስማረ
Wed.wendmachn.edemana.xega.yanor.madan.aleim.amen.3❤❤❤
ቃለሕወት ያሠማልን እሠግዲለሆ በጥቂቱም ቢሆን ፀሎት አደርጋለሆ አምሮ ፣እራይ ፣ለውጥ፣የለም ምንልሆን😢😢😢😢😢
ቃለህይወት የሰማልን መምህር እባክህ ስልክህን 😢😭😭😭
እኔማ ሁሉ ነገሬን ወስደውታል አልሞትኩም ብቻ በመድሃኒአለም እርዳታ አለሁ 😢
እኔ ቤተ ሰቦቼ በልጅነትሽ በጣም ፈጣን እና ንቁ ኣዋቂ ነገሮችን የምታገናዝቢ ነበርሽ እቺ ልጅ ግን ስታድግ የት ትደርሳለች እየተባልኩኝ የሆነግዜ 9 ኣመቴ ኣከባቢ ፍዝዝ ድንዝዝ ሲጠሩኝ ግትር ሲያዙኝ ነጭናጫ ሳቂታ የነበርኩኝ ኣልቃሻ ብቻ በቤተሰቦቼ የምጠላ ሰው ሆንኩኝ ከዛ ቤተሰቦቼ ያሳድግሽ ከማለት ወደ ኣያሳድግሽ የሚለው ተቀየሩቡኝ ነገሮች እረሳለው ኣዲስ ሰፈር ህጄ በሄድኩበት መመለስ ኣልችልም እዛ እጠፋለው በቃ ብቻ በጣም ያሳዝናል ኣሁን በ27 ኣመቴ እድሜ ለናንተ ነቃሁኝና የዛር ምኣት የመተት ምዓት ምን ልበላቹ ማመን ኣቃተኝ ኣብሮኝ ያደጉ ኣብሮኝ የበሉ ስያስመቱቱብኝ ለቅሶ ብቻ በቃ እግዚኣብሄር ይማረን ምንም ኣልልም
አይዞሽ ፀለይ
ዋና ነገሩ ማወቅሽ ነው ይመስገን ጌታ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኔ መልኬም ጠፋ ቁመኔም እረዝም ነበርሁ አሁን አጪር ሆንሁ ያየኝ ስው ሁሉ ይገርማል ከመልክሺ ቁመንሺ የት ሄደ አንች ነሽ ግን አጥፍቸሺ ይሉኛል 😢 እናም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው የእድል ነገር በጣም ያናዳል 😢
Enem bekrb gize endezi blewgial
Fite madyat weta
የኔ ወንድም የሰው መውደድ አስደግም ሰው ይወድሀል በተሰጠህ እድል ከሌለህ ማስደገም የተሻለ ነው
የኔ ብጤ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@newaymulu7712 እ ሰው ወደደኝ ጠላኝ ለኔ ምኔ ነው ሆ የባስ ጣጣ ሎቱ ስብሀት ልቦና ይስጥ እዛው ቅዱስ ሚካኤል አለኝ ዋ ነፍሴ የት ይሆን መግቢያሺ
በሰይጣን ነው ሰው እንድወደው ማደርገው😂😂😂😂😂😂@@newaymulu7712
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ ሆይ እርደኝ እኔ በጣም ነው የተችጌሩሁት ማርያምን😢😢😢
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ!!! ከሁሉም ለየት የሚያደርግክ መፍቴውንም መንገርክ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ!!!!
አሜን
አሜን እግዚአብሔር በህወት በፀጋ ይጠብቅልን ነገር ግን ከነዚህ ሰዎች ጋር በተለይ በቅርብ ያሉ ሰዎች ከሆኑ እንዴት ዓይነት ግንኙነት ነው ሊኖረን የሚገባው ስለዚህ ጉዳይ ብትነግረን?
ቃለህይወት ያስማልን !ስንኖረው ከባድ ነው እድላችንን የወስዱት እኮ የሚኖሩት በእኛ ማንነት በቃ እኔን መስለው ስለሆነ መንፈሱ ተኘ ይመልሳሉ፣ ስታደክመው ያድሳሉ በጣም ከባድ ትግል ነው በርግጥ በዚህ ውስጥ ፀጋ እግዚአብሔር ትሞላለህ !!! መታቾች ባንተ እድል አግብተው፣ ወልደው፣ ከመሬት ተነስተው ስራህን አፈናቅለው ይዘው፣አብር አንከርቱን ደግመው፣ንብረትህን ወርስው መሬት ካልገባህ እንደማይፋቱህ በ20 ዓመት ትግል አየሁት!!! መንፈሱ ስም እንዳይጠራ መምህር ጉባኤ ላይ ሁሉ ልከው ያድሳሉ አፍዛት ሚስጥር አታውጣ …… ደግሞ ሌላ ትግል!!😢😢😢
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወድማችን❤❤❤🎉ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤❤🎉❤🎉❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ያርዝምልን በጸሎት አስበኝ
አሜን አሜን እኔ አይነ ጥላበጭንቀት እየተሰቃየሑኝ ነው እባክወ መፍትሔ ይጠቁሙኝ
Seyfeselasa anbebu
እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ፀጋውን ያብዛልኽ።የእግዚአብሔር ልጆች ፁሙ ፀልዩ በፀሎት በፆም በስግደት የማይፈታ የለም።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤
እኔ ሁሉም አለብኝ ይሄው 12አመቴ በስደት ሀገሬ መሄድ እየፈለኩ ምርር ብሎኝ ይጨንቀኛል ላያልፍልኝ ሰርቸ አልመሰገን ብቻ እግዚአብሔር ይገስፅልን ልቦና ይስጣቸው የሰው ህይወት እሚያበላሹ😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኔ ላይ ሁሉም ነገር ከዝህ በፊትም የተናገርከዉ በኔ ህይወት ዉስጥ ያለ ነዉ አሁን መልሰዉ አሳድሰዋል
ፀልይ ስገጅ 😢😢😢
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃልዬት ያሰማልን መምህር
መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
Amen Amen Amen
በኔ እድል ያገባሉ ይወልዳሉ ይሰራሉ እኔ ልክ ጮኛ ስይዝ የነሱ ትዳር ይፈርሳል የኔ ሲፈርስ እነሱ ሌላ ያገባሉ ብቻ ሶስት ግዜ በጮኝነት ተፋረሰብኝ እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን በጤና አለሁ ሰው ሁሉ ለምን አታገቢም ይሉኛል የውስጤን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል እኔ የድሮው አመለካከቴ እና የአሁኑ አንድ አይደለም እንኳን አርቄ ላስብ አሁን ያለሁበትን ማሰብ ተስኖኛል
❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
ለዚ መፍትሔ የምናገኝበት ቦታ ሊረዱን የሚችሉ አባቶችን ብትጠቁሙን
መምህር ተስፋየ ገጠመኝ( ትዩብ)
መምህር ግርማ ወንድሙ
ቀሲስ ሄኖክ (ትዩብ) መፍትሄው
ቃል ሒይወት ያሰማልን አባቴ መተት በፎቶ ይሰራል አባቴ?ፊት የሚያበላሽ ምን መንፈስ ነው መፍቴውስ አመሰግናለው
እውነት ነው
ተባረክ ወንድሜ
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤
❤❤❤❤❤❤
Yelbonahn fekad Hulu emebirhan tifetimlh
ቃለ ኅይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋው ያብዛልክ
ቁጥር ኣንድ ያልከው ከኔጋ ኣለ ምን ሆኜ ነው ፍዝዝ ያሉኩ ብዬ እጨነቅ ነበር 😢
Egthabher yemesgne enkuane dhna metulen enkuane adershe wendme 🙏🏽❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤ 🙏
ቃለሂወት ያሰማልን❤🎉
Qale hiwet yesmalna bhaqi 💯%✓ ewnet new
Qal hiwot yasalin❤❤
ብዙም ጠንካራ ባልሆንም ብያንስ በቀን ኣንዴ እፀልያለው እቆርባለው ብያንስ በኣመት 3ቴእናም መስተፋቅር ድግምት ልጠቃ እችላለው እባክ መልስ እፈልጋለው ወንድሜ
ወድሜ ፡ ሰዋች ፡ መፈስ ካተ ሲቧጥጡ እዴትይታወቃል ምክንያቱም ሰዉ ባዳየሆነ ሰዉ ቧጥጬልሻለዉ ስለለኝነዉ ወድሜ ግራስለገባኝነዉ
tebark wendmachin kale hywet yasemaln❤❤❤❤❤
መምህር ትምህርትጥ ጥሩ ነው ግን አመጣጡን እና ምልክቱን ብቻ ሳይሆን መናገር መፍትሄውኖም ጭምር መሆን አለበት
እንደው ይስ የኔን ታርክ ነው ዳቆን አሁን ግን እየፀለይኩ ነው በትንሹ እያስመለስኩ ነው ግን መንፈስ አልያዝ ብሎኛል ምን ትመክርኛለክ ማን ምን እንደላከ ማወቅ እፈልጋለሁ ያለብኝን መናፈስት መያዝ ማሰር እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩ እበርታና ደግም መልሽ ሀፅያት ውስጥ እገኛለሁ
መተተኞች ሰው የሚያስበውን ያቃሉ ወይ ?
Ene endezih honjalehu moraley teseyru ere tselyuley aura behedkubet mengedi eyemeta ychohbunjal nechnacha honjalehu tselyuley addera
መምህር ፊትህ ላይ የሚበራው መብራት ዐይንህን እንዳይጎዳህ መላ በለው።
እዉነት ነዉ የኔ አይን በመብራት ብዛት አይኔን እስከ ኦፕራስዮን ተደርጌ አልተሻለኝም እና ተጠንቀቅ አንህን ወንድማችን
እድሜና ጤና ይስጥክ
እኔ እሰው በዛ ያለበት ስቀላቀል እራሴን ያመኛል የመደናገጥ ፀባይ አለብኝ 😢
አይነ ጥላ lihone yechelal
አረብ ሀገር 12 አመቴ ምንም የለኝም አንዳንዴ ብሩ የት እንደሚገባ ለፍቼ ደክም አይበረክትልኝም
አስራት አውጪ እማ አይዞን
እሺ ይህንን ሁሉ አትመኑ ሀሰተኞች ናቸው ስለሴጣን ብቻ ያስተምራሉ ምናምን ምናምን በሏቸው አሁን ላይግን ግራ እንዳንጋባ እግዚአብሔር አምላክ ሲረዳን ቋራ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስን አስነስቶ በርሜል ጊዮርጊስ ጸበል ላይ በግሃድ እንዲታይ አድርጎልናል፡፡ አረ አባቶእ ሂዱ እና እዩት እሰኪ ዲያብሎስ እንዴት እዳደረገን፣ እንደተጫወተብን ፣ዓላማው ምን እነደሆነ ጎድቶን እንደኖረ ሁሉንም እረቂቁንም ነገር ሳይቀቀር ነፍስና ስጋህን ለይቶ የሚያሳይ ጸበል አለ፡፡እረ አባቶቼ እንዲሁም ስለዲያብሎስ ተቃዋሚዎች ሆይ ስለዚህ ስ ምን ትላላችሁ ??? እሱንም ሃሰተኛ ጸበል ትሉ ይሁን????? ደግሞ ስለ ዲብሎስ ሴራ ብቻ ኤደለም የሚያሳይህ ስለ እግዚአብሔር ክብር! ገናናነት! ስለ እመቤታችን ስለ ዓለመ-መላእክት! ሁሉንም በግልጽ ያስረደሃል፡፡ እረ ተውው ተውው አሁንም ንቁ!
እናመሰገናለን ❤❤❤❤❤❤❤
ስለ መታት ብቻ አረ ምዕመናን የሚጠቅም ትምህርት አሰተምር ከመምህር ግርማ ቄሲስ ሄኖክ ከቆሞስ አባ መማር አለብ ለዚህ ነው ቻናል ከፍቼ እያስተማርኩ ነዉ መንፈስ ሩኩስ ከሲኦል አይሰብም100% አይመጣም ከሲኦል የተጠማም ትምህርት ነዉ
ወንጌል እሚያስተምር መች ጠፋ ጥላታችነን እድናቅ እሚያስተምር የለምጂ እናም ጎን በጎን እያስተማረ እኮ ነው ለመማር ያብቃሺ ተማሪ ሌላውን ዝም እንበል