ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 755

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 หลายเดือนก่อน +62

    ያልከው ሁሉ በየቤታችን ገብቷል በእህት በወንድሞቻችን ላይ ድንግል ማርያም ጥበቃዋ አይለይህ አባቴ 🙏

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 9 หลายเดือนก่อน +93

    ይገርማል ጌታ እየሱስ አንተ ባትረዳን አንተ ባታስመልጠን ዛሬ በህይወት ባልተገኛን ነበር ስምህ ከፈ ይበል

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹

    • @YonasYoni-j6g
      @YonasYoni-j6g 6 หลายเดือนก่อน

      Ewnet new Geta bebizu eredan temesgennnn❤❤❤

    • @hannawoldemariam4414
      @hannawoldemariam4414 5 หลายเดือนก่อน

      እውነት ለመድሀኒአለም ክብር ይሁን

    • @adisemama
      @adisemama 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 9 หลายเดือนก่อน +109

    የእናቴ ነጠላ በተሰጣበት በክብ ተቆርጦ እንደተወሰደ አስታውሳለሁ። መተተኞችን ፈጣሪ አይናቸውን ጨለማ እግራቸውን ቄጤማ ያርገው። ጠላት ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከቤት ውስጡም አሉ የተረገሙ የሰይጣን ቁራጮች። ጌታ ይሸፍነን ከነዚህ ዲያቢሎሶች🙏🙏

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰❤️❤️

    • @Haroo-Wanchi
      @Haroo-Wanchi 3 หลายเดือนก่อน +1

      ባይገርምሽ ጓደኛዬ ቤት አድሬ ጥዋት ልብሴን ለመልበስ ስል ቀሚሴ በክብ ሶስት ቦታ ተቀዶ አየሁት ደነገጥኩኝ ። ከዛን አይጥ ነው የበላው አለችኝ ከዛን ከመሀል የተቀደደውን ቁራጭ ስፈልግ የለም ። ይህም ማለት ከመሀል ተቆርጦ ነው የተወሰደው ማለት ነው እስከዛሬ ጥያቄ ሆኖብኛል

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 3 หลายเดือนก่อน

      @@Haroo-Wanchi በእውነት ይህን የዳቢሎስ ስራ እርሷ አድርጋው ከሆነ የእውነት አምላክ ዋጋዋን ይመልስላታል። አሁንም አብረሻት ከሆነና ጥርጣሬ ካለሽ መራቅ ይሻላል። ክፉ ሰው ክፉ ነው መቼም አይመለስም። ምቀኝነት ውስጥ ይበቅላል ፣ ያድጋል፣ ያረጃል። በፍጽም ምቀኞች ይለወጣሉ ማለት ዘበት ነው። ጉድጓድ ሲምሱ ያድራሉ። መድሀኒቱ ጸሎትና ጸበል መጠመቅ ሁሌም እርሱን መማጸን። እናቴ እኮ ሞልቶ ተርፏት የጓደለባት ሳይኖር በበሽታ እድሜዋን አሳልፋና ደስተኛ ሳትሆን አረፈች። የምንጠረጥራት ሴት ግን በጓስቋላ ኑሮዋ አሁንም አለች።
      ግን አንዳንዴ ፈጣሪ ለምን እነዚህን መሰሎች አይቀጣቸውም?
      ፈጣሪ ይጠብቅሽ ይጠብቀን🙏🙏

    • @Haroo-Wanchi
      @Haroo-Wanchi 3 หลายเดือนก่อน

      @@tsigenigatu3922 ከልጅቷ ጋር ተራርቀናል ። አመሰግናለሁ አንቺም ጠንክሪ

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 9 หลายเดือนก่อน +94

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ሰው ሰውን ተጠንቅቆ አይችልም መተተኞች በራሳችሁ ያርግባችሁ በእውነት።

  • @WeseneDemese
    @WeseneDemese 8 หลายเดือนก่อน +58

    የሚገርም ነው ለ3 አመታት መኪና ይዤ ከቤት ሰወጣ ከሰራ ወደቤት ሰመለሰ መንገድ ሰጀምር ነጭ ጋቢ የለበሰ ከኃላ ወንበር ቁጭ እየለብኝ ነዳጅ ሰጥቸ እወረወራለሁ አንዳዴ መንገድ ሰገባ ጭልም ብሎኝ መሃል መንገድ የእጅ ፍሬን የዤ እቆማለሁ በግራ በቀኝ ይሰድቡኛል ትራፊክ 5 ጊዜ ቀጥቶኛል ከጸበል ሰለማልለይ አድክሜው ኖሮ መጨረሻ በ3አመቴ ቃጽላ ማርያም መኪና ቁልፌ ላይ የቤተ ሰው ተገልብጨ ወይንም ተጋጭቸ እንድሞት ወይንም አካል ጉዳቸኛ ሆኜ ቤት እንድውል ነበር ክብር ለድንግል❤❤

    • @tigisttsegaye9027
      @tigisttsegaye9027 7 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚያብሄር ይመስገን ለመመስከር ያበቃ ያበቃሽ የድንግል ልጅ❤❤❤❤

    • @RahelTemesgen-on9bk
      @RahelTemesgen-on9bk 4 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ይመስገን አተረፈህ❤

    • @abayyoutube7148
      @abayyoutube7148 3 หลายเดือนก่อน +1

      እእንኳንም አተርፍችሁ

    • @fiametaferede7428
      @fiametaferede7428 19 วันที่ผ่านมา

      Omg, Egziabher enquan asmeletesh, Emebete enquan kelela redat honechilish

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 9 หลายเดือนก่อน +32

    በጣም የማደቅህ የምወድህ ጎበዝ ሰውነህ ቀጥልበት❤❤❤ ለማያውቁ ማሳወቅ ትልቅነት ነው ወድማችን ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 5 หลายเดือนก่อน +16

    መተተኞችን እግዚአብሔር አምላክ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እኛንም በፀሎት እንንድንበረታ ይርዳን

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st 9 หลายเดือนก่อน +42

    እኔም የት ትደርሳለች የተባልኩት አሁን ፈዝዤ እስካሁን አለሁ ግን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ወርቃፈራው የሰውን ችግር ስላወክልን ተባረክ

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 9 หลายเดือนก่อน

      በ email ልናወራ እንችላለን ፡፡ ብዙ ማወቅ ስለምፈልግ ነው ፡፡ አመሰግናለሁ

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 9 หลายเดือนก่อน +2

      @@flyhigh4201⁠ኤጭ አጭበርባሪ

    • @azebb.9813
      @azebb.9813 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@flyhigh4201 ለ ማወቅ eko በጣም ብዙ vedio አለ እሱን ማየት. Ye memehir Girma, Ye memehir tesefaye, የ ወርቅአፈራው ሌሎች ሞልቶ ምነው Personal እሷን target aderek

    • @Repzp
      @Repzp 8 หลายเดือนก่อน

      Me to 😢😢😢 yhen 6 amet ashegn aygeltsewm lijinete yimelesilign✊️😢😢😢

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ብጤ ነሽ ይከፍሉታል ግን ልጆቻቸው ናቸው የሚከፍሉት

  • @betyyytom3635
    @betyyytom3635 9 หลายเดือนก่อน +119

    በሰው እድል የተመቻቸች እይወት ኖረው በመጨረሻም ንሰሃ ገበተው ይሞታሉ አለቀ አደል በመተት እይወት የተቀማስ ሲከራተት ሲባዝን ኖሮ ንስሀም ሳይገባ ይሞታል በፈጣሪው ተስፋ ቆርጦ 😢 እይወት ሚዛናዊ አደለም ባጠቃላይ

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 9 หลายเดือนก่อน +19

      አይምስ ለሽ ንስሃ የተሰራው ለ ነፍስ ነው ለስጋ አይደለም ላ ረግ ሽው ግፍ በስጋሽ ትከፍያለሽ እግዚአብሔር አምላክ ተበቃ ይ አምላክ ነው ምድር ላይ በረግሽት ክፍት ስጋሽ ት ከፍላለች ንስሃ ነፍስን ነው የምታነ ፃው

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 9 หลายเดือนก่อน +18

      እኛ እንንቃ ወደአምላካችን እንጠጋ ከጸበል አንራቅ አይሳካላቸውም

    • @የማርያምመታሰብያ
      @የማርያምመታሰብያ 9 หลายเดือนก่อน +23

      ንሰሀ በመተት ካደረጉ ንሰሀው ላደረጉበት ሰው ሄደው መንገር ነው ያለባቸው ካለበለዝያ ንሰሀ አይሰራም ለመተት ምክንየቱም አስመታች ደግሚ ጠንቃይ ምሬ አልምረውም ይላል ቃሉ

    • @mesfinlemma9435
      @mesfinlemma9435 9 หลายเดือนก่อน +10

      መንፈሳቸው እረፍት የለውም አይምሰልህ ገንዘብ ቢኖራቸው ደስተኛ አይምሰልህ

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 9 หลายเดือนก่อน +21

      ይሄ ባንተ አለማዊ አይን እይታ ነው ፡፡ የእግዚአብሄርን ፍርድ የት ረስተኧው ነው? እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሄር ብቻ መሆኑን አታውቅም ? አንድ ሰው ላይ መተት ሲደረግ መተት አድራጊውን እና መተት የተደረገበትን ሰው እግዚአብሄር አያውቅም ? ሰው ላይ መተት አድርገህ ከዛ ንሰሃ ገብተህ ከእግዚአብሄር ልታመልጥ ? በብልጥነት ወይም በአራድነት እግዚአብሄርን ልትሸውድ ?

  • @Tigist22
    @Tigist22 9 หลายเดือนก่อน +39

    ሁሌ ስለ እርኩስ መንፈስና ስለመተት ነው የምታወሩ የሚሉ በየ ደብተራና በየ አጉሪ ቤቶች እየዞሩ የሰውን ህይወት የሚያበላሹ ግለሰቦች ናቸውና ወንድማችን አትስማቸው ብዙ ሰው እያነቃህ ስለሆነ በርታልን ኤኛ እንማራለን እግዚአብሔር በናተላይ አድሮ ያድነናል

    • @Alazar-ps1pe
      @Alazar-ps1pe 7 หลายเดือนก่อน

      መድሐኒአለምን አሁት ሲደርስልኝ በይልኝ ወንድማችንን!!!

  • @milkaviews
    @milkaviews 9 หลายเดือนก่อน +36

    የአክስቴ ልጅ ነበር ወደ ጫት ሱስ የከተተኝ። ለ6 ዓመታት ተሰቃይቼ በእግዚአብሔር ቸርነት ነጻ ወጥቻለሁ ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @habtamuregassa2852
    @habtamuregassa2852 6 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ሆይ በክፉ መናፍስት እየታገዙ የሰውን ዕድልና ሕይወት እያመሳቀሉ ባንተ የታመኑ ምስኪን ልጆችህን እያንከራተቱ በሰው ወዝ የሚኖሩ አረማውያንን ከሕይወታችን አስወግድልን።🤲🤲🤲😭😭😭

  • @SeifuYours
    @SeifuYours 3 หลายเดือนก่อน +3

    በ ቅዱስ ደሙ አጥቦ በቅዱስ ስጋዉ ሸፍኖ የደንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅን ። አሜን ያደረጉትን አቃለሁ ግን በቀል የእግዚአብሔር ነዉ። ፅሎት ፈዋሽ ናት ።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 หลายเดือนก่อน +67

    በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ቤት አደርኩኝ የሆነ ግዜ ከዛ ጠዋት ተነስቼ ልብሴን ቀየርኩኝ ግዜው ብርዳማ ነበርና ከላይ ሹራብ አድርጌ ነበር ከዛ ልብሴን ቀይሬ ያንን ሹራብ ልለብስ ስል ቆማ ታየኛለች ትተሽው ሂጂ አለችኝ እረ ብርድ አይደለም ወይ ስላት ከዛ በጣም ተናዳ ምን ታደርግበታለች ብለሽ አስበሽ ነው አለችኝ 😳እኔ እራሱ ደንግጬ በራሴ ልብስ ይሄን ያህል ያናድዳል እንዴ ብዬ እራሴን ጠየኩኝ ከዛ አሁንም ትጠራጠሪኛለሽ እንዴ ብላ እንደ አዲስ ንዴቷ ቀጠለ ምንም ሳልመልስላት ጥያት ወጣው ከቤቷ በሰዓቱ ምንም አላሰብኩም ነበር ዓርቄ ከዛ ግን የመምህር ግርማን ስማር ሁሉም ግልፅ ሆነልኝ የዛኔ ልብሴ እሷ ጋር ቢቀር ኖሮ ያሰበችው ይሳካላት ነበር ግን ድንግል ማርያም አሥለፍልፋ ሃሳቧን አወጣች ለኔ ወዲያው ባይገባኝም
    እግዚአብሔር ይጠብቀን ብቻ

    • @MelatHaftey
      @MelatHaftey 5 หลายเดือนก่อน

      Enkan aterefeshe setoche set gadegachu tetenqequ wala betam mywedatn

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 5 หลายเดือนก่อน

      @@MelatHaftey
      አምላክ ይሸፍነን እናቴ ከባድ ነው

    • @MussieKidane-wc8cm
      @MussieKidane-wc8cm หลายเดือนก่อน

      በርታ ወንድማችን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ስንት ጉድ ኣለ መሰለህ በዚ ኣለም

    • @MussieKidane-wc8cm
      @MussieKidane-wc8cm หลายเดือนก่อน

      ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም

  • @azitub1621
    @azitub1621 9 หลายเดือนก่อน +24

    የአለም መድሀኒት ጌታችን እና አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ በድግምት እና በመተት የታሰረውን ሁሉ ይፍታ አጋንንትን ከእግራችን በታች ይጣልልን ሰውን ስናምን በልክ እናድርግ ሁሌም የምንጠቃው ቅርብ ባልነው ወዳጅ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @mihiretbezumercy1664
    @mihiretbezumercy1664 9 หลายเดือนก่อน +48

    ድሮ አባቴ ሳይሞት በፊት ሁሌ ማታ ማታ የመጠጥ መንፈስ ይረብሸው ነበር እና በጣም ያስጨወው ነበረ ከለታት አንድ ቀን በኔ ደረሰ ከዝያ ሰይፈ ሥላሴን
    7ቀን ስፀልይ መልሡን አገኘዉ

  • @BetanyaYirdaw
    @BetanyaYirdaw 9 หลายเดือนก่อน +10

    እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ ይጠብቅህ በጣም ነው ያነቃኸኝ ትክክል ነህ ንስሀ ገብቼ ተጠምቄ ለምስክርነት ያብቃኝ በጣም ደንዝዤ ነው ያለሁት በፀሎትህ አትርሳኝ በጣም አመሰግናለሁ ክበርልኝ🙏🙏🙏

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo 9 หลายเดือนก่อน

      አንችም በፀሎት በርች ስገጅ ቁረቢ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭዉ❤❤❤

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 หลายเดือนก่อน +1

    👍Jesus said ….then “ You will know The truth and the truth will set u free” John 8:32 (from Orthodox holy bible)

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr 8 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ዛሬ የኔ እና የልጆቼን ታሪክ ነው የነገርከኝ መደሐኒአለም ፍርዱን ይስጥ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆ ለልጆቻችን ሲል አረ ጌታሆይ ፍረድልኝ ወንድሜ ተባረክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @Hiwot-c5q
    @Hiwot-c5q 6 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው በጫት ያልከው እንድት ጀዝብ (እንድት ፈዝ) ያደርግሃል እግዚአብሔር ይጠብቀን አንተም ተባረክ

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 9 หลายเดือนก่อน +24

    ኣንደኛ ጠንቓይ ጴንጥየዎች መጠንቀቕ ኣለብን ስለ ገጠመን ነው

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 9 หลายเดือนก่อน +3

      እንዴት እስኪ ንገረኝ ወይኔ ጉዴ እምጠራጠራቸው አሉ

    • @jonanicsmusic3079
      @jonanicsmusic3079 9 หลายเดือนก่อน

      ወሬኛ

    • @IyovEshete-gg1nb
      @IyovEshete-gg1nb 8 หลายเดือนก่อน +4

      መሪጌታ፣ደብተራ,ደጋሚ,ደብተራ ,ጠንቋይ ሁሉ ያለው ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው ደጋሚ ሁላ

    • @yenetube40
      @yenetube40 8 หลายเดือนก่อน +4

      ጌታ እየሱስ የልብ ፈውስ ይስጥህ❤❤❤❤

    • @miheretdegaga
      @miheretdegaga 8 หลายเดือนก่อน

      Really

  • @betyamb7138
    @betyamb7138 9 หลายเดือนก่อน +67

    ልክ ነህ ወርቅ አፈራሁ እኔ የገጠመኝ ፓንቴን አጥቤ ውጭ አስጥቼው ነበር እና ደርቆ ላስገባው ስል ትንሽ ተቆርጦ ተወስዷል ምን ቆረጠው ብዬ ገርሞኝ የ13 አመት ልጅ ነበርኩ ስለመተት የማቀው ምንም ነገር ስለሌለ ዝም ብዬ ለበስኩት ከዛ ማህፀኔን የሚያሳክ በሽታ ያዘኝ ሀኪም ቤት ስሄድ የሚቀባ መድሐኒት ይሰጡኛል መድሀኒቱ እስኪያልቅ ይተወኝና መልሶ ማሳከክ ይጀምረኛል በጣም ከባድ ነው ጠላት ከሩቅ አይመጣም ቤታችን ከሚገባ ከሚወጣ ከሚቀርበን ሰው ነው መጠንቀቅ ያስፈልጋል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 9 หลายเดือนก่อน +11

      ጸበል ተጠመቂ ጸልዪ የአምልኮ ስግደት ስገጂ ከዚያ ለእግዚአብሔር ተይው

    • @betyamb7138
      @betyamb7138 9 หลายเดือนก่อน +2

      @@saronisrael752 እሽ እህቴ ❤

    • @asefashnegussienegussie9934
      @asefashnegussienegussie9934 9 หลายเดือนก่อน +6

      ሰላም፡ በጎድጓዳ፡ የፕላስቲክ፡ container እንደ ፖፖ፡ የሚመስል፡ ሰፋ፡ ያለ፡ ላይ፡ ሞቅ፡ ያለ፡ ውሃ፡ ሞላ፡ አድርገሽ፡ የግማሽ፡ ግማሽ፡ ኩባያ፡ ጨው፡ ሶስት፡ ሎሚ፡ ጨምቀሽ፡ እግርሽን፡ ከፈት፡ አርገሽ፡ ቁጭ፡ በይበት። ማሳከኩን፡ ያጠፋልሻል፡ ይህን፡ እስኪሻልሽ፡ ድረስ፡ በሳምንት፡ ሁለት፡ ቀን፡ አድርጊ። እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ መድሐኒት፡ ያርግልሽ። በርትተሽ፡ ፀልይ። በርትተሽ፡ ፀልይ። ጥያቄ፡ ካለሽ፡ ፃፊልኝ። ሞቅ፡ ያለ፡ ውሃ፡ ይሁን። ድንግል፡ ማርያም፡ ትዳስስሽ። አሜን።

    • @betyamb7138
      @betyamb7138 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🙏 የኔ እህት አመሰግናለሁ❤❤
      1.ሎሚ እና ጨውን አብሬ ከውሀው
      ወስጥ ጨምሬ ነው የማሞቀው?
      2.ለስንት ደቂቃ ነው ቁጭ የምልበት?

    • @HayahHayah-sp3vz
      @HayahHayah-sp3vz 9 หลายเดือนก่อน

      ያሳዝናል እህቴ አሁን ላይ እንዴት ነሽ

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሰይጣን ዳውለስ ልቃወምህ ይችላሉ ግን አንትየእጅህ ከፈጣሪ ታገኛለህ አንተና እንደ አንተ ያለ ፍጥር ፈጣሪ ያብዛልን ቲቲነኝ ❤❤❤

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወርቅዬ እግዚአብሔር ይስጥህ በስመአብ የአንተ እና የመምህር ተስፋዬ ትምህርት እንዴት እንደተጠቀምኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን የመንፈስ አሰራር ስለገባኝ ተግቼ እጸልያለሁ

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj 5 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመርያ ሰላም ጤና እመኝልሀሎ በመቀጠል አንተ የምታስተምረን ግማሹ ብረዳው ግማሹ ላይረዳው ዋና ቁምነገርህ ለራስህ ከእ/"ሔር የእጅህ ታገኛለህ ለእኛ ልክርስትያኖች የሰው ዳውለስና የሰይጣን ዳውለስ እንፃርህ ልሆኑ ይችላሉ ፈጣሪ ለህዝብ ክርስትያን አሰቦ አንተና እንደአንተ ያለ ፍጥር ያብዛልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቲቲነኝ❤❤❤❤

  • @AyalAharon-f9f
    @AyalAharon-f9f 8 หลายเดือนก่อน +13

    አንተን የሚቃወሙ ሰወች ተግባራቸውን ሰለምታጋልጥባቸው ነው
    አይዞህ በርታ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tsige-ms-ig7qm
    @tsige-ms-ig7qm 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ወርቅዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ ይሄ የብዙዎቻችን ችግር ስለሆነ በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ በርታልን ወንድማችን፡፡❤❤❤

  • @TiሩuworkBIra
    @TiሩuworkBIra 5 วันที่ผ่านมา

    ወድሚ እድሚና ጤናይ ስጥህ አድግዚ አዳዲስ ፓትገዝቸ አስቀምጥ ነበር እናም ፀበል ልህድ ስነሳ እቢት ዉስጥ ያለነዉ 3 ነን ልጀ እና ባለቢቲ ልጀትንሽ ነዉ ምንም አያቅም ማንብየ ልጠይቅ ከቢት መዉጣት እፈራ ጀመር ፀጎሪንም እደዘዉ በቃ ከሱቢት መዉጣት አልችልም ዙሪዙሪ መገኛይ እሱቢት ሆነ አሁን ለድግል ክብር ምስጋና ይድረሳት እደምንም ብየ ከሱእራኩኝ አረብ አገር ነኝ አሁን ከሱለመሸሽ ስልስል ሳየዉ ሳስበዉ ደሚሲፈላ ይታወቀኛል አሁን ፎቶም አልፈልግም ድምፂህንም አልኩት አሁን ነዉ አሁን ልጀን ብቻ አወራለዉ ሰላም ነኝ ክብር ለመቢቲ እናም እዳልከዉ የቅርብ ሰዉነዉ ሚያጠቃህ ወድሚ እድሚና ጤናይስጥህ በርታ❤❤❤❤

  • @Vaticanity
    @Vaticanity 9 หลายเดือนก่อน +9

    እኛ ቤት ከአስር አመት በፍት ተደራርበው በተቀመጡ ሁለት ፍራሽ መሀል በወረቀት የተጠቀለለ በርበሬ አገኘሁ ይህ ነገር ሁሌ ይከነክነኛል በወቅቱ ደግሞ ብዙ ሰዎች ቤታችን ይመጡ ነበር

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 9 หลายเดือนก่อน +15

    😂😂😂የፈጣሪ ጥበቃ የአናቱ ምልጃና ጥበቃ አይለየን እንጅ የዚህን ዘመን ሰዎች እንዴት ብለን ተጠንቅቀን እንዘልቀዋለን ፈጣሪ ጥበቃህ አይለየን

    • @berhehagazi-s3j
      @berhehagazi-s3j 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል የሆነውን ነገር ተናግረሃል

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 9 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነብ አብዛኞቻችን ይህ መረጃ እንደዛሬው ስለሌለን ፈጣሪ እየፈተነን ነው ብለን ብዙ መከራ ስቃይ ተቀብለናል ፈጣሪ የፈቀደልን በምክንያት ተፈውሰናል ግን ሁሉም በፆም በፀሎት በስግደት መበርታት ያስፈልገናል እነሱ አይተኙልንም ብዙ ፈተና አይቻለሁ 😢

  • @blenhailu9862
    @blenhailu9862 9 หลายเดือนก่อน +30

    እናቴን ልብሷብ ሲቀዱ ኖረው በመጨረሻ ገደሉብኝ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው 😭😭😭😭

    • @SelamEthiopia_2017
      @SelamEthiopia_2017 9 หลายเดือนก่อน +4

      ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።

    • @_patience1001
      @_patience1001 8 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@SelamEthiopia_2017የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ። ጌታን እንደ ግል አዳኝ አድርገህ ተቀበልህ እንበል እንደማህበር ብንቀበለው አትቀለቡኝ ይላል ማለት ነው?😂😂😂

    • @ameenzeleke864
      @ameenzeleke864 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም እናቴን የጣሁት በድግምት ነዉ

    • @Fifi-q6d
      @Fifi-q6d 2 หลายเดือนก่อน

      ያመነ የተጠመቀ ያድናል የሚለውን ቃል ስላነበብክና አምነህ ስላልተጠመክ ነው ያልዳንከው ?@@SelamEthiopia_2017

  • @MuhamedAhmed-t7r
    @MuhamedAhmed-t7r 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ትምህርትህ ለኛ ለሙስሊሞችም ጥቅም ያለዉ ድንቅ መምህር ነህ እናተን ያብዛልን

  • @Bochora1
    @Bochora1 8 หลายเดือนก่อน +20

    አሜሪካ መጥቼ ዶክተር ሆኜ ፈዝዣለው። የፅዳት ስራም እንዳላገኝ ነው የሆንኩት። እግዚአብሔር ቀን አለው😢

    • @zulove9935
      @zulove9935 8 หลายเดือนก่อน +2

      ቁጥርክን አስቀምጥልኝ ወንድሜ እፈልግሀለው

    • @godislovegodislove461
      @godislovegodislove461 8 หลายเดือนก่อน +4

      በጌታ በእየሱስ ስም ከእስራትህ ተፈታ ወንድሜ ፀልይ እግዚአብሔር ይፈታካል ።

    • @genbaw542
      @genbaw542 8 หลายเดือนก่อน +2

      የጽዳት ስራ? ወይ ወንድሜን

    • @efremsa
      @efremsa 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢 ፈጣሪ ይርዳህ እኛንም ይርዳን 🙏

    • @salihtemarufe-xy7wh
      @salihtemarufe-xy7wh 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉን ቻይ የሆነው ዛሬ ከእስራትክ ይፍታክ የካሳ ዘመን ይሁንልክ አብሽር ተስፋ አትቁረጥ አላህ ይርዳክ

  • @getumelese459
    @getumelese459 9 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነትም ወርቅ ነህ እዉነቱ ይሄ ነው ተባረክ ወንድሜ የተጎዳ ነው የሚያዉቀው

    • @genbaw542
      @genbaw542 8 หลายเดือนก่อน

      ስምን መልአክ ያወጣዋል አይደል?

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 9 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ካህናት ነን ተብዬዎች ከመናፍስት ተዎርሶ ጋር ሆነው ነብስ ወስጋን መከራ ውስጥ እየከተቱ እንዳሉ እየታወቀ ብዙ መምህራነ ወንጌላት እና አገልጋዬች አጋልጠው አውጥተው ለመናገር የማይፈልጉበት በደል እጅግ ያሳዝናል ።
    ወንድማችን አንተና እንዳንተ ያሉ ደፋሮችን እጅግ ገፍታችሁ የዚህን እርኩስ መንፈስ ታሳድዱት ዘንድ በደንብ ብትተጋገዙ ብዙ ሰውን ስጋውንም ነብሱንም ትፈውሳላችሁና በዚህ ጉዳይ ላይ እስፔሻላይዝድ አድርጋችሁ ቀጥሉልን ። 👏👍💪🙏👏❤🙏👍

  • @fikirtedinku3361
    @fikirtedinku3361 9 หลายเดือนก่อน +19

    በርታልን ስለመንፈስ ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠከን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትክክለኛውን ነገር ነው እያቀረብክ እየተናገራክ ያለህው እግዚአብሔር ይባርክ እድሜ ጤና ይስጥህ አንተን የሚቃወም መንፈስ ያለበት ብቻ እና ደብተራ ነው ስራቸውን ስለምታጋለጥ

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 8 หลายเดือนก่อน +5

    ባንተ ሀሳብ ያልተስማማ እራሱ ጠንቆዬች ናቸው በርታ ሴጣን ቢታወቅበት

  • @kingofking561
    @kingofking561 9 หลายเดือนก่อน +7

    ከ እንደዚህ አይነት ጕደኛ አና ጎረቤት እምላክ ይጠብቀን

  • @MamoWages
    @MamoWages 4 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ከመተተኞች ይሰዉረን እኔን ምያሳዝነኝ የኛዉ ወሳኝ አባቶች የቤክርስቲያን ሚስጥር የሚያውቁ በዚህ ተግባር መሰማራታቸው ነው ያሳዚናል እየሱስ ክርስቶስ እንመን በእውነት እንድናለን

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 9 หลายเดือนก่อน +1

    አወ በእውነት የብሩ ነገር በኔ ደርሷል ጠዋት አበድሬያቸው ማታ ደም ቀብተው አስደግመውበት መለሱልኝ በስአቱ አልታወቀኝም ነበር ከጊዜ በኋላ ነው የታወቀኝ ብቻ አምላክ ይታረቀን እንጅ ከባድ ነው

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ጸጋውን ክብሩን መንፈሳዊ ሰላሙንና ነጻነቱን ይስጥህ ከደነዘዝበት እንድንቃ እያደረክ ነውና በርታልን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks very much brother information

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 5 หลายเดือนก่อน +1

    የምር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ያክብርልን እኔ ነብሴ እንደሚነግረኝ በፈቶ ግራፌ እንደተሰራብኝ ይታወቀኛል ነገር ግን የገባኝ በስደት ከስንት ኣመት ቦኃላ ነው በሰላም ሀገርሽ ገብተሽ ለመዳን ያብቃሽ በሉኝ🙏🥰

  • @MemeMelaku
    @MemeMelaku 5 หลายเดือนก่อน +6

    እኔበገዛ የባለቤቴ የወንድሙ ሚስት እንዳንወልድ ባለቤቴንበምግብነበርየሰጠችው እግዚያብሔርግን ቸርአምላክ ነው በተጋባን በተደረገ በዘጠኝ አመት መንፈሱ ተጋለጠ

    • @heaventube9890
      @heaventube9890 3 หลายเดือนก่อน +1

      ተመስገን እሁን ወለዳችሁ? የኔም እህት 11 አመት በትዳር ግን ልጅ እምቢ አላት መንፈስ እነደሆነ በቅርብ ነው የታወቀው ግን ሙሉ በሙሉ እልወጣ አል ፀበል ስትገባ ምንም እይልም ቤት ስትሄድ እና ስትጸልይ ይረብሻታል
      ብቻ እግዚአብሔር ቀን አለው እህተ ገብረኤል ብልችሁ ጸልት አድርጉላት እባካችሁ😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድሜ የምትለው ሁሉ ትክክል ነው። ይህ እንዳይደረግ የማይፈልጉት በዚህ በቆሻሻ ስር ውስጥ ድል ወይንም የተያዙ ናቸው። እግዚአብሔር ይባርክህ ። የምትለውን ሁሉ ሰው ካልደረሰበት አይገባውም። ልዑል እግዚአብሔር የሴጣንን ሥራ በጠቅላላ ከምድሪቷ ላይ በሀይሉ ለአንዴም ለመጨረሻ አክሽፎ ስልጣኑን ያጥፋልን። በጎውን ግዜ ያምጣልን።

  • @AlemTame
    @AlemTame 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ነው። የቅባ ቅዱሱ ደርሶብኛል ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁነን

    • @AlemTame
      @AlemTame 5 หลายเดือนก่อน

      በንስሐ አባት

  • @MartaMarta-of7jc
    @MartaMarta-of7jc 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትክክ ነህ ወንድሜ በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነቶቸን ተምህርቶችን ሰለምታስተምረን እኔ እራሱ የባለቤቴ ወንድም ከኔ ሁለት ሺብር አበዲሪኝ ወንድሜ ሳይሰማ ብሎ አበዴሬው ወስዶ ምንም ያልነበርው ሰውዬዬ ከነ ሚስቱ ምንም ነገር አልነበራቸውም ለልጃቸው እንኳን ደህና ልብስ አያለብሱትም ነበር እኔ ከልጄ ነበር የማካፍላቸው ይገርምሃል በለቤቴ በጣም ብር ያገኛል ግን እጁ ላይ አይቆይለትም ጠጥቶ በት ነው የሚመጣው ይህ እኔ እራሱ ያንን ብርካበደርኳቸው ቡኋላ እኔ አስራስድስት አመት መሰደት እንከራተታለሁ ገንዘቤ አንድ ቁም ነገር ላይ አልዋለም እነሱ ግን ካንደም ሁለት ሱቅ ከፍተው ይኖራሉ ልጄ እራሱ 11ክፍል ወደቀ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበር የነሱ ልጂ ግን አለፍ አሁን ሳስበው አንዳዴ ባሌ የወንድሙን ሚስት በጣም ይጠላታ ይህቺ ጠንቋይ ይላት ነበር አሁን ተገለጠልኝ

    • @SelamEthiopia_2017
      @SelamEthiopia_2017 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።

  • @mesfinmersha7769
    @mesfinmersha7769 9 หลายเดือนก่อน +195

    8ኛ ክፍል እያለው ጓደኛዬ ቀበቶዬንና ደብተሬን ወሰደብኝ ልጁ ባይገርምህ 8ኛ ክፍልን 2 ጊዜ ደግሞ ከኔ ጋር ስንተዋወቅ ለ3ኛ ግዜ እየደገመ ነበር እናም ቀበቶዬን በእርግጠኝነት አለመለሰልኝም ማለትም የሱን ቀበቶ ለኔ ሰጥቶኝ ማለት ነው የደብተሬን ግን ይመልስልኝ አይመልስልኝ እርግጠኛ አይደለሁም ምክንያቱም ከዛ በሁዋላ እኔ እኔን አይደለሁም አንብቤ እማይገባኝ ነው የሆንኩት ከሰዎች ጋር የመግባባት ችሎታዬ ፍጥነቴ በቃ ፈጣን ነበርኩ እንዳልኩህ ኢሄንን ልጅ ካገኘሁት በሁዋላ እኔ እኔን አይደለሁም በቃ ጅዝብ በፊት ጓደኞቼ ብዛታቸው ማለትም አሁንም ልጅ ነኝ 25 አመቴ ነው ግን ደሞ ከዚህ ባነሰ እድሜዬ ተናግሬ የመደመጥ ችሎታዬ የሚገርም ነበር እንዳልኩህ የልጁ ደግሞ በአንፃሩ በቃ እኔ የሱን እሱ የኔን ባህሪ የተቀያየርነው እንደውም አስታውሳለው ከመፍዘዜ የተነሳ ተማሪዎች ኢሄ ልጅ ፍቅር ይዞት ይሆን እያሉ መፍዘዜ ገርሟቸው ሲቀልዱብኝ ታዲያ 2015 ላይ እንጪኒ ጊዮርጊስ ሄጄ እዛ ያሉትን አባት አግኝቼ ውዬ ለሊት ላይ የሼኪ መተት እንደሆነ(የእስላም መተት) እያልኩ ስለፈልፍ እንደነበረ እዛው ሊጠመቁ የመጡ ፀበልተኞች ነገሩኝ

    • @MeseretMalede
      @MeseretMalede 9 หลายเดือนก่อน +3

      enam entieni zwerzs hige yemuslim metet ena aynetla new yalebgn endat new yewetalh menfesu wendma ngeregn

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 9 หลายเดือนก่อน +16

      😭😭😭እግዚአብሔር ይታደግልሃል

    • @Menbitub
      @Menbitub 9 หลายเดือนก่อน +14

      በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በእኔም ተፈፅሟል😢

    • @mesfinmersha7769
      @mesfinmersha7769 9 หลายเดือนก่อน +40

      @@MeseretMalede እህቴ በምን አቅሜ እስካሁን በቻልኩት እየታገልኩ ነው ያው ሰውነታችን ደካማ አይደለች አንዴ ስበረታ አንዴ የመጨረሻ ተስፋ ሲያስቆርጠኝ እራሴን የማጥፋት ውሳኔ ስንት ግዜ እንደወሰንኩ አትጠይቂኝ ልክ ሳጠና ከአእምሮዬ ላይ የሆነ የሚሰውርብኝ ሀይል እንዳለ ሁሉ እራሴን የማጥፋት ውሳኔ በተደጋጋሚ ስወስንም እንዲሁ ኢሄን መጥፎ ሀሳቤን እሚታገለኝና ከህሊናዬ እንድሰርዘው የሚታገለኝ ሀይል አለ እናም እግዚአብሄር በረዳኝ በፆም በፀሎት በስግደት እየታገልኩት ነው ታዲያ መምህር ግርማ ሲያስተምሩ ከሰማሽ የክፉ መንፈስ በውስጣችን የመኖሩ አምስቱ ምልክቶች ውስጥ ኢሄ ነገር ከተከሰተ ጀምሮ የተወሰኑት ምልክቶች በእኔ ላይ ቢስተዋሉም የሳቸውን ትምህርት መከታተል እስከጀመርኩበት ቀን ድረስ ስሜቶቹን አልረዳቸውም ነበር ለምሳሌ በሰውነት ውስጥ መንቀሳቀስ እና መውረር ዋነኛዎቹ ናቸው በሰውነት ውስጥ መንቀሳቀስ የተለመደ ተግባሩ ሲሆን መውረር ግን በተለይ ለሊት በእግዚአብሄር እርዳታ ለፀሎት ከተነሳው መፀለይ ሳልጀምር ገና በስእለ አድህኖው ፊት ስንበረከክ መላ ሰውነቴን ከጭንቅላቴ ተነስቶ ወደእግሬ ስብስብ ብሎ ይቀመጣል ከእጄ ተነስቶ ወደአንዱ የሰውነቴ ክፍል ውርር እያደረገኝ ሲዘዋወር ይሰማኛል ከዛ ከጀርባዬ ልክ ቋጥኝ የተቀመጠ ያህል ወይም የሆነ የሚመታኝ ሰው ያለ ይመስል ይጨንቀኛል ለሊት በህልሜ የተለያየ እንስሳትን እየተመሰለ ያስጨንቀኛል ትምህርት ቤት ስሄድ እንቅልፍ ይጫጫነኛል ሳወራ አንደበቴ እስርስር ይላል እንዲሁ የፍርሀት መንፈስ ያስጨንቀኛል የጀመርኩትን ማናቸውም ለስኬት እሚያበቁኝን ነገሮች መጨረስ ሞት ነው ብዙ የስራ እድሎችን አገኛለው በቃ አበቃ ብዬ ያጠናቀቅኩትን ጥሩ ስራ ከእጄ እንዴት አድርጎ እንደሚነጥቀኝ አላውቅም አሁንማ እንደውም እግዚአብሄርን የምፈልገውን ነገር ስጠኝ ብዬ መጠየቅ እየፈራሁ ነው ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ እምጠይቀውን ነገር በሙሉ በአንድም ይሁን በሌላ እኔ በማልረዳው መልኩ ወደእኔ ያመጣዋል ግን ቅድም እንዳልኩሽ ውስጤ የተደበቀው ነገር ከኔ በተሻለ የኔን ከእግዚአብሄር የሚሰጠኝን የፀሎት ውጤት ተረድቶታል እናም ወይ ይቀማኛል ወይ ያበላሽብኛል ታዲያ በዚህ ምክንያት እግዚአብሄር እንደሚያደርግልኝ ሳይሆን እንደማያደርግልኝ ወደማመን እየሄድኩ ነው አሁን የምነግርሽ እያጋጠመኝ ካለው ነገር በጥቂቱ ነው ከዚህ በላይ ብነግርሽ ትገረሚያለሽ ሰለሆነም በተቻለኝ መጠን አቅሜ በፈቀደው መንፈሳዊ ተጋድሎዎችን ለማከናወን እጥራለው እየጣርኩም ነው ያው አንድ ቀን ከሰማኝ ብዬ ስለዚህ በአንድ ግዜ እንደዚህ አድርጌ ለቀቀኝ የሚባል ነገር የለም ምናልባትም እድሜ ልክሽን ሲያታግልሽ ሊኖር ስለሚችል እናም ሳልነቃበት በእኔ ላይ 10 ና ከዛ በላይ አመታትን በእኔ ውስጥ ተቀምጦ ህይወቴን አበላሽቶ ኖሯል ታዲያ የመምህር ግርማን ትምህርት መከታተል እስክጀምር ድረስ እስከ ቅርብ ወራት ድረስ ምንም አይነት መንፈሳዊ ግንዛቤ ሳይኖረኝ ከምልሽ በላይ ብዙ ነገር አንዳልሆነ ነው የሆነብኝ ባይገርምሽ በዚ ሁሉ መከራ ውስጥ እንዳለሁ ግን አናቴም አባቴም ወንድሞቼም አያውቁም ገና የመናፍስቱን ስውር ሴራ የመረዳት አቅማቸው ከምልሽ በታች የወረደ በመሆኑ በተደጋጋሚ ብነግራቸውም አንተ ልጅ ቀስ ብለህ እደግ ከማለት ውጪ ምንም ያሉኝ ነገር የለም ያው ለቤታችን የመጨረሻ ልጅ በመሆኔ ማለት ነው ንግግሬ ሁሉ ማለትም ከመምህር ግርማ ትምህርት በቀሰምኩት አንዳንድ መንፈሳዊ መረዳት መንፈሳዊ የማይመስሉ ግን ደሞ የሆኑ ድርጊቶቼ ሁሉ እንደ አበደ ሰው ተግባር ወይም እንደ መንቀዥቀዥ ነው ሚቆጥሯቸው በቀላል ምሳሌ ላስረዳሽ ሰርቶ መለወጥ ተምሮ መበልፀግ የማንኛውም የማነኛውም ሰብአዊ ፍጡር በውስጡ ያለ የሚኖር ነገር ነው አይደል ኢሄ ተግባሬ እንኳን ሳይቀር አይዋጥላቸውም ለመንፈሳዊውም ለስጋዊውም ጥረቴ ምላሻቸው አሉታዊ ነው በተለይ በፀሎት የበረታው ሰሞን ጠላቴ ሆነው ሚነሱት የገዛ ቤተሰቦቼ ናቸው በምጀምረው ነገር ሁሉ ወይ
      መንፈሱ ራሱ ወይ ቤተሰቦቼ እንቅፋት ሆነው ይነሳሉ ታዲያ በዚህ ምክንያት የጀመርኳቸው ነገር ግን ከፍፃሜ ያላደረስኳቸው ብዙ መክሊቶች አሉኝ
      ብዙ አወራሁብሽ በፀሎት በርቺ አንድ ቀን ሊሰማሽ ይችላል

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 9 หลายเดือนก่อน +25

      ሰይፈ ስላሴ እና ሰይፈ መለኮት እና ድርሳናት ገላትን ፀልይ

  • @etiopias8485
    @etiopias8485 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የኔ ህይወት ነዉ ዐአሁንም አዛዉ ነኝ በሰደት ነኝ እባካችሁ ዐበፆሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

    • @djibex9613
      @djibex9613 5 หลายเดือนก่อน

      fetari yirdah

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ በአንተ ብዙ ተባርካልሁ በትምህርት እግዚአብሔር እንደንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ። እግዚአብሄር ከክፉ ሰው ይሰውረን🙏

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 9 หลายเดือนก่อน +10

    እረረረረረ የመርገም የመተት ብዛት 🤔ሰው ምን ነክቶታል ሰው ለሞግዳት 🤔ደግሞ የሚሰራው በቅርብ ቤተሰብ ዘመድ ጋደኛ ነው 💔💔💔😨😨😨😨😨እኔ የበከቱ የአባቴ ቤተሰብ አሉ እነሱ ናቸው የምያሰሩቡኝ ልጆቼ ደግሞ በአባታቼው ወንድም ሚስት 🤔መንፈሱ እና ሰዎች እግዚአብሔር ይገስፃቼው ለዘለዓለም ድረስ ::ሰዎችም መንፈሱም በኢየሱስ ስም የተገሰፁ ይሁኑ 🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 9 หลายเดือนก่อน +11

    ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።

    • @HaileHaile-js3kg
      @HaileHaile-js3kg 5 หลายเดือนก่อน

      ጭፍን ትርክት

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 4 หลายเดือนก่อน

      Ante neh metetgnaw

  • @wondwossen6711
    @wondwossen6711 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ልክ ነህ በመት ነው እያለቅን ያለው አንተ የሰው ልጅ ነህ።

  • @ba7359
    @ba7359 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወርቅዬ ተባረክ የልፋትህን ከእግዚአብሔር ተቀበል እውነቱን እውነት ውሸቱንም እንደዛው አፍረጥርጠህ ንገርልኝ ውስጥ ውስጡን እያንሾካሸኩ ማውራት አይቶም ሰምቶም እንዳልሰማ ሆኖ መገኝት አያዋጣም ትክክለኛውን መንገድ መያዝ ነው የሚያዋጣን

  • @ehailu2018
    @ehailu2018 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ስው ለስው እንዴት እንደዚህ አይነት ክፋት ያውም ከኢትዬጲያ ከቅድስት ሐገር🙏

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው አባቴ በርታልን 😊😊😊😊😊

  • @GeniTube8
    @GeniTube8 28 วันที่ผ่านมา

    ቃልህዮት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ከምቀኛ ሸረኛ ይጠብቀን

  • @DalicaneDali
    @DalicaneDali 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Jesus

  • @its38bby62
    @its38bby62 9 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ።

  • @Alem-p3b
    @Alem-p3b 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን በርታ ስለምታጋልጥ ለዛ ነው እድታወራ የማይፈልጉት እኛ ባንተ ትምህርት ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ያውቃል ብቻ

  • @beriketibeyene9325
    @beriketibeyene9325 9 หลายเดือนก่อน +3

    May God protect this world from all evil. 🙏🙏🙏

  • @abrhamkidanemaryam7369
    @abrhamkidanemaryam7369 7 หลายเดือนก่อน

    ትምህርቱ ጠቃሚ ትምህርት ስለሆነ እናመሰግናለን ……. ይህ የክፋት ሥራ በሌላ እምነት የሚገኙትንም የሚያካትት ሆኖ ነገር ግን በትምህርቱ ስላልተካተተ ትንሽ ወደ አንድ ወገን ያደላ መስሎ ታሰምቶኛል።

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ወንድማችን ዘመኑ ከፍቷል ሰው ፈጣሪን ረስቷል አንተ ስራህን ቀጥል እነማን እንደሆኑ መስማት የማይፈልጉት እናቃለን

  • @antenehasfaw8635
    @antenehasfaw8635 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you, My brathor!

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል 1የሰፍራቺን ልጅ ቀበቶ ዎስዶብ አሰርቶ ገና 1ፍሬ ልጅ ምን የመስለ ህዎቴ ተቀጠፈ ያሳዝናል ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👍👑🙏

  • @HitbyHitby
    @HitbyHitby 2 หลายเดือนก่อน

    አመስግኛለሁ ክቡር🎉
    አንድ መተታም አጎቴ የዘመድም የባዳንም ህይወት የእኔንም በሙሉ ብስቅልቅል ማድረግ የገቢ ምንጩ ነበር
    ለረጅም ዘመናት በዚህ አመጹ ኖሮ ግን መጨረሻው አላማረምናዝሬት ባህር ላይ በለሊት ጅን ሲስብ እዚያው ደርቆ ተገኘ ምንጭ ግብራበሮቹ
    ላይ

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብሄር አባ ተዋጊነው ስሙም አባቴ እግዚያብሄር ነው ምንም በማያቁ ሰዎች ላይ ያሰሩት ድግምት መተት ሁሉ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ወደ በረከት ይቀየር

  • @MeskiTaye-j9e
    @MeskiTaye-j9e 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኣምላክ ይጠብቀን በስንቱ እንጠንቀቅ ባሁን ሰአት ከእርስ በእርስ ጦርነት በላይ የከፋው መተትና ድግምት ነው ኣምላኬ ሆይ የሚያደርጉትን ኣያቁምና ይቅር በላቸው ሁላችንም ቤት ያንኳኳ ህይወታችንን ያመሰቃቀለ የሰው ሰራሽ መተት እውነት ነፍሳቸው አይማርም ለግዜያዊ ደስታ ዘላለማዊ የሰማይ ቤታቸውን መዝጋት የዚክ ገፈት ቀማሽ ኑሮ የመረረን ሰርተን አላተርፍ ያልን ተስፋ ቆርጠን የተቀመጥን ቤት ይቁጠረው ሰርተን እንዳልሰራን ሰተን እንዳልሰጥን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WoynshetGirma-ix5ld
    @WoynshetGirma-ix5ld 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ነፍሳቸውን ገሃነም ያግባው

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያህው በተለይ በስደት ተስቃይሁ ሀገር መገባት አለችልም የተዋህዶ ቤተስቦች ወለተ ማርያም እያላችሁ በፁሎት አስቡኝ

  • @Birukmengest1409
    @Birukmengest1409 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋናው ነገር ያደረገብንን ሰው አውቀን ግን አንዴ በህይወታችን የተደረገብንን መተት ከእራሳችን እንዴት እናስወጣ"እሱ ነው የከበደን ም/ቱም በፀበል:በስግደት:በፆም:በፆለት በመቁጠሪያ በዚህ ሁሉ ተደግሞብን ግን አፍ አውጥቶ የማይለፈልፍ እለት ከዕለት የነበረን ያለን ነገር በየጊዜው የሚያሽቆለቁልብን እንዴት ካለብን ነገር ቶሎ እንላቀቅ እሱን ቢገልፁልን በጣም ደስተኞች ነን።በተረፈ ትምህርትወት ሁሌም ያስፈልገናል እናመሰግናለን

    • @sarabizuneh6448
      @sarabizuneh6448 5 หลายเดือนก่อน

      አጋንንት በእየሱስ ስም ብቻ ነው

  • @HaniHani-p1r
    @HaniHani-p1r 4 หลายเดือนก่อน +1

    አኔ የዛሬ 20 አመት ነው አዲስ ቤት ገዝተን አዲስ ሰፈር እንደገባን ብዙም ሳንቆይ የግቢ በራችን በጠዋት ደም ተረጭቶ አገኝን። በዙም ሳንቆይ አባቴ ታሞ አልጋ ላይ ወደቀ 4 አመት በኋላ ሞተ። ከዛም እናቴ ጤና አጣች ሊሊት ቤ /ክ ስቴድ ውሻ እየመሰለ ለሷ ብቻ እየታያት ያስቸግራት ነበር እሷም ብዙ ሳትቆይ ሞተች። ከዛ ኋላ እኔም አግብቼ ልጅ ከወለድኩ ኋላ ጤና አጣሁ በሽታ አለቀኝ አለ ገንዘብ አይበረክትልኝም ። ሰላም የለኝም ትንሽ ነገር ያበሳጨኛል በማያናደው እናደዳለሁ። ፀባይ ከባሌ ከልጆቼ ጋር ይነሳኛል። በፀሎት ለመትጋት እሞክራለሁ ግን መነጫነጭ መቆጣት ማቆም አልቻልኩም ይሔ መተት ይሆን እንዴ???

    • @Humble_22
      @Humble_22 4 หลายเดือนก่อน

      አው አቡነ ታዴዎስ ገዳም ሂድ ወንድም

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 9 หลายเดือนก่อน +3

    በ አ16 እና በ17 አመት ኤሮፕ ውስጥ እንደዚህ ያለ ነገር በጣም ተስፋ ፍቶ ነበር
    እንዲሁም በቅጠላ ቅጠል ግን ህግ ወቶ እነዚህን ስራ ዎች የሚሰሩ የቤተክርስቲያን ሰዎች በተለይ አስቸጋሬ ጌዜ ሆኖ በመሞት እንዲህ እንደምትለው ተዛብቶ ነበር ለዚህ አይነቱ ችግር በቤተክርስቲያኑ ህግ እና የሞት ቅጣት በመውጣቱ ህዝቡ ከዚህ ሊተርፍ ችላል ይሄ አገራችን ብቻ ሳይሆን ያው ሌላውም አገር አለ ለዚህም ነው በሩቁ በርቀት እውጭ እሚኖረው ልቦና ይስጠን

    • @SelamEthiopia_2017
      @SelamEthiopia_2017 9 หลายเดือนก่อน

      ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 หลายเดือนก่อน

    Werk Egziabher yistilin!

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 9 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ነው ወንድሜ❤❤❤

  • @martashibeshi5819
    @martashibeshi5819 7 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪሆይ ከመጥፎ ሰወች እና ከመጥፎ ስራቸው አንተ ጠብቀን ወድማችን እናመሰግናለን

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn 7 หลายเดือนก่อน

    Yes you right Yalteyaze sewu Cheger yelebetim Betam Betam Yemiyasazen zemen newu yederesnewu

  • @AdaneDenboba
    @AdaneDenboba 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር

  • @kedemitmedia
    @kedemitmedia 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ! ጥሩ አርዕስት ስለሆነ በተገቢው ግለጠው። አንዳንድ አዋኪዎች በዚህ ስራ የተጠመዱ ርኩሳን ናቸው።

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ማረን

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 9 หลายเดือนก่อน +1

    ባል በይ የያዝሁት ይሄው ይጫወትብኛል እየሱስ ክርስቶስ የእጁን ይስጠው 7አመቴ ሲክራትተኝ ከሱ ትዛዝ አሉጣ ቤተስብን ዘወር ብየ አላይም ግና ግራኝ ግዝ እገዛሸመለሁ እያለ ይፎክርብኛል

    • @SelamEthiopia_2017
      @SelamEthiopia_2017 9 หลายเดือนก่อน +2

      ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።

  • @hirutaweke4887
    @hirutaweke4887 8 หลายเดือนก่อน +1

    የለጂ ዩኒፎረሟን ከተሰጣበት ተወስዶ እስከዛሬ ተምህርት ባካፋ የሆነበት አሜሪካ እንኳን መታ ተምህርት አትወድም የያንገፈግፋታል በጣም ስለገረመኝ ነው እኔንም በልጂሰርግለይ የለበስኩት ቀሚስ ተውሳ ኑሮዬ በጣም ተመሰቃቅሎብኛል ግን አማኝ ነኝ አምላክይፈርዳል አምነዋለሁ

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኤረ አንድ ቈስ ዘመዳችን ነዉ ደብተራ ነዉ ተብሎ የምፈራ ሰዉ ነበር ሀገረቤት ///ገጠር እና አሟማቱ በጣም ያሳዝናል በጎርፍ ተወስዶ በሶስተኛ ቀን ይመስለኛል ረሳዉን የተገኘ እና
    ወንድማችን የኛ ህይወት አመሰቃቅሎ የነሱ ህይወት በመኪና አደጋ ሆነ በጒርፍ ብወሰዱ በኛ እድል ጥሩ ህይወት ኑሯል እኮ ክፍዎቹ እግዝአብሔር ጠራርገዉ ያጥፋልን

    • @Ilma_finfinnee
      @Ilma_finfinnee 7 หลายเดือนก่อน +1

      በአጋንንት እየኖርክ ጥሩ መኖር የለም። ላዩ ብልጭልጭ ውስጡ ዝገት የበዛው የጭንቀት ነው።

  • @helenamare7344
    @helenamare7344 9 หลายเดือนก่อน

    Bemigerm huneta, ye Dorowen story betam felge felge atahut.Egziabeher bante andebet asdegemeligne.Egziabeher yesteligne.🙏🏿
    I am encountering something similar and I wanted to re-watch it again.

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 7 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው የጨለማውን ስራ ግለጡ ነው የሚለው ቃሉ

  • @IyovEshete-gg1nb
    @IyovEshete-gg1nb 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄውሉ መከራ ሚደርስበት በዚህ በሚሰራው ክፋቱ ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም የሰው ማደግ,የሰው ማጌጥ....ያናድደዋል እግዚአብሔርም ለዚህ ነው ዝም ያለው....

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa 9 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabhier ybarkih beamlkotim berta egziabhier haylih yhun

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 9 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ተማሬ እያልሁ ጉረቤታችን ሃብታም ልጆቻ ሰወጡ ብላንድ ክሮዘር መኪና ባሽክር እይተሽፍኑ ከግቤ የወጡ ነበር ይህ እውነት ነው የምላች አንዴ ጠብቃኝ ወደ ቤቴ ስግባ አስጠርታኝ ቤታ እንድገብሁ ጃክት ይለብስኩትን አስወልቃኝ ትዝ ይለኛል 500ብር በመንግስቱ ሃይለማርያም ጌዜ ስጥታኝ በዛ ጌዜ ድንግጭ ሰጥጫት ወጣሁ እሳም ልጆቻ ገማሹ ሞተው እሳም ተንከራታ እኔም ወጭ አገር 30 አመቴ ነው እሳ ሞታለች ከመሞታ በፍት ሴሚን ጠርታ ብህልሜ አይሃት ደህና ናት በላ ወደብተስቦች መጥታ ጠየቀች ልጆቻ የ አይ ሰኤስ ተማረዋች ነብሩ ዛሬ ግን እንሱም ደሃ እኔም 30 ዓመት አውሮፓ ውስጥ ምንም ከእጂ ወደ አፍ ኑሩ ምን እንሁን ምከሩን

    • @genetbekele8017
      @genetbekele8017 9 หลายเดือนก่อน

      ከመንፈሰ ጋሪ የተያያዘ ነው

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 9 หลายเดือนก่อน +2

      መምህር ተስፋዪ ገጠመኝ ብለሽ ግቢ ትጠቀሚያለሽ

    • @yousafkwt2178
      @yousafkwt2178 9 หลายเดือนก่อน

      የኔ ታሪክ ነው እኔም ከኛ የተሻሉ ጎረቤት ያደነዙኝ ሴትየዋ ምታለች እኔም ልጆቿም እየተከራትንነው

  • @raheltekle1811
    @raheltekle1811 9 หลายเดือนก่อน +7

    እንደምን አለህ ወንድሜ ዛሬ ደሞ እንድ ባንድ በኔ የደረሰውን ጉድ ነው የምትናገረው ስለኔ ነው የምትናገር ነው የመሰለኝ በቅንነት በመልካምነቴ የደረሰብኝ ታሪክ ብነግርህ ስፍር ቁጥር የለውም ወንድሜ ሌላው ቢቀር ሰው በልቶ ጠጥቶ የሚጠግብ አይመስለኝም ነበር አሁን እቤቴ ሰው እንዳይወጣ አድርገውታል እኔ ቤት ሲበሉ ሲጠጡ የነበሩ ሰዎች ናቸው መልሰው ምንም በማላቀው ጉዳይ እነሱ የሚያውቁት አይ ወንድሜ በልጆቼ ሁሉ በፈጣሪ ሀይል ነው ቆሜ የሚሄደው እንደው በደፈናው ተንቀሳቃሽ እቃ ሆኛልሀለሁ ጌታሆይ 🙏🙏🙏

    • @yobdaramare7752
      @yobdaramare7752 9 หลายเดือนก่อน +5

      አብዝተሽ ስገጂ ጹሚ,ጸልይ, ነገሮችሽ ሁሉ ከጌታ ጋር ብቻ ይሁን አንቺ ላይ ስልጣን ያለውም ሀይል የጌታ ነው 🙏🙏🙏

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo 9 หลายเดือนก่อน

      ፀልይ ስገጅ ፁሚ ቁረቢ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭ😢😢😢አይዞሽ

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 9 หลายเดือนก่อน +6

    ስነ ልቦና ከችግራችን አያወጣንም። ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 8 หลายเดือนก่อน +4

      እኛ በክርስቶስ ክርስቲያኖች የተባልን ፍጥረቶቹ ጌታችን፣መድኃኒታችን፣አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን አብነት አድርገን እንጠመቃለን፡፡ማለትም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሃንስ የተጠመቀውን ጥምቀት አብነት አድርገን ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ጌታ ፍፁም ንፁህ ክቡር ሲሆን መጠመቁ ለምንድነው ካልከኝ ለእኛ አብነት ለመሆን ነው በጥምቀቱ የክብር አንድነት ይሰጠን ዘንድ እንዲል ትንቢቱን፣ምሳሌውን ለመፈፀም በዮርዳኖስ አደረገው፡፡ ስለዚህ ጌታ ለኒቆዲሞስ በዮሀንስ ወንጌል ምዕ.3 ቁ.4 - 7 ስለ ቅዱስ ቃሉ ክብር ምስጋና ይግባው ጌታ🙏 ስለዚህ ይሄን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ትክድ ይሆን ወንድም?

  • @SaraKiros-n2c
    @SaraKiros-n2c 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን ሚገርም ትምህርት ነው እኔ ያለፍኩበት ነው እና መሰግናለን ❤❤በርታልን

  • @yenetube40
    @yenetube40 8 หลายเดือนก่อน +7

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም ስትል እግዚያብሔር ሆይ ሕዝብክን ፈውስ😢

  • @AragawMisge
    @AragawMisge 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አባት ነወት ብዙ ሰዎች እየተጎዳን ነው ለምሳሌ እኔ ሞካሪ ተማሪ ነበርኩ እንደምንም በመምህርነት ተመረኩ ነገር ግን ስሬ የመያዝ አድሉ አልደረሰኝም እፈተናለሁ አላልፍም በውጤት በእውቀት የምበልጣቸው ናቸው የሚያልፉት እኔ ተጠባባቂ ስሆን አልጠራም እንምንም ገርግሮ ያስቀረዋል ምን ላርግ ይገዙኝ አባ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 4 หลายเดือนก่อน

    የኛ ቤተሰብ ታሪክ ነው.😢 ተጫወቱብን. አሁን ድረስ ተጠመቁ ጸልዩ ስል የሚሰማኝ የለም. ብቻዬን ሆኜ ትግል ሆነብኝ. 😢

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሠይጣን አሰራር የግዚአብሔር ሰው አይበልጥም አይሰራም ሀይል የለውም ባይነኝ😊

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔረ,አምላክ,ረጅም,አድሜና,ጤና,ይሰጥልን,ወንድሜ,አኔ,ከ97ጀምሮ,አባቴና,አናቴ,ሙሎ,ቤተሰባችንሰላም,የለንም,አሁን,ሁሎም,ገባኝ,እግዚያብሔረ,ልቦና,ይሰጣቹወ

  • @emanuelgemeda4127
    @emanuelgemeda4127 9 หลายเดือนก่อน +3

    Orthodox church sinodos should take action against those practice witchcraft Priste. Maybe that's why we are in civil war currently.