ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ነው
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
በርች ተባበሮት❤የኒ ምርጥ ጎበዝ❤🥰🌺
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔ በህልሜ በላዋ ይወረዉሩብኝ እኔ ግን ሺሸሁኝ ማለት አመለጥኩኝ እኔ ትዳር የለኝምተለያይተነል በአላህነገሪኝ ተጨን ቃነዉ
አሰላሙአለይኩም እህቴ በ ህልሜ ጨለምለም ያለ ቦታ መሀል መንገድ ላይ ትንሽ ሴት ልጅአብራኝ ነበረች የሆነ ሰውዬ በ ጩቤ ሊወጋት ብሎ ወደ ሌላ ሰው ዞር ሲል እናምልጥ አልኳት እሷ ወደ ላይ አኔ ወደቤቴ ሮጥኩ ከዛም በአረንጓዴ ዛፍና ሣር የተከበበ መሀሉ ንፁህ ውሀ ውስጥ አንድ እግሬን ካስገባሁ በኋላ መውጫ የለውም ብዬ ዞር ስል አሜሪካ ያለው ወንድሜ ከ ሚስቱ ጋ አቅፌያቸው ደስ ብሎኝ ባነንኩ ባለትዳር ነኝ
❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆጆ አመሰግናለሁ ህልሜን ስለፈታሽልኝ ❤ ባለፈው ፅፌልሽ ነበር አልመለሽም እህቴ ሀገር ቤት ነው ያለችው እኔ ደግሞ ስደት ነወ ያለሁት እና ፓስፖርትሽ ታድሷል ብላ ስትሰጠኝ አየሁ ምን ይሆን በኮመን ስር መልሺል በእናትሽ ❤
ውዲ እህቴ እኔ በህልሜ በመገዲላይ ምርጥ ቢላ ቤት ተስርቶ የስውነው ውሥጥ ለውሥጥ ህጄ የምወጣበት አጣለሁ እዳልመለስ ሌላ መገዲ የለም
እህቴ ይህን ህልም ፍኅልኝበቅን ጠባብ ዋሻ ውስጥ ገብቼ ውስጡ በጣም ጨልማ እና ጠባብ ነው የዋሻውም በር ጠባብ ነው መውጫው በር ላይ ትልቅ ድንጋይ አለ መውጣት አልችል ብየ በሩ ላይ ድንጋይ አለ እና እናቴም ዋሻው በር ላይ ቆማ ባትሪ ታበራልኝ አለች ውስጡ በጣም ጨለማ ነው እና እንዴት እንደምወጣ ትነግረኝ አለች እና እናቴ እህቴ የእህቴ ልጅ ሆነው ቀኝ እጀን እሰጣቸው አለሁ በረጅሙ እጀን ጎተው ከጨለማው ዋሻ ያወጡኛል ስወጣም ቀን ብርሀን ነው እን ፍችልኝ
እረ ላይክ አርጉ አያሰከፍልም
ብችል እልፍ ጊዜ like badekushe በእውነት 🎉🎉🎉🎉
የኔን አልፈታሽልኝም ዉዴ
እኔ ባለትዳር ነኝ ቤታችን ውስጥ ኡለት ሴቶች ተኝተውአየው ቀይናቸው ባሌደግሞ በትዝብ ቀሞ ያየአቸዋል
ዉዴ በህልሜ የሆነ ሱቅ እገባለዉ ልብስ ልገዛ የሚያምር ወርቃማ ከለር ያለዉ ቀሚስ ስንት ነዉ ስል አስር ሺ ብር ትለኛለች ሻጯ ከዛ አይ ዉድ ነዉ እላለዉ አጭር ጉርድ አለ 5000ሺ ብር ትለኛለች አይ አጭር ጉርድ አልፈልግም ብዬ አረጓዴ ፖርሳ የጨርቅ ቦርሳ ይመስለኛል እሱን ብቻ ገዝቼ እሄዳለዉ ከዛ አንዱ ልጅ ፖርሳዉን መልሺ ይለኛል አረ ገዝቼ ነዉ ከፈለክ ባለ ሱቋን ጠይቅ እለዋለዉ ሲጠይቃት አዎ ትለዋለች ይለቀኛል እየሄድኩ የባሌን የእህት ልጅ አገኛታለዉ ታቅፈኛለች ከዛ እቺ ደሞ እዴት አቀፈቺኝ ብዬ እገረማለዉ ወደ እናቷ እንሄዳለን አይሽ ቻፕስቲክ ገዛዉ ብዬ ቀይ ቻብስቲክ እየተቀባዉ አሳያታለዉ ለባሌ እህት
በሕልሜ በጣም ረጅም ሰው አየሁ ፣ ምን ማለት ነው? ከጎኑ ቆሜያለሁ ። እሱ ረጅም እንደሆነ አደንቅ ነበር።
እዉቀት እንዳለሸና ከሂውት ብዙ ተሞክሮ እንዳለሸ ዬገልጻል
ጋደኛ ጋር ምግብ ስርትን በብድስቱ ውስድቸው ተጣሯህው መግብ ል አስቅምች አስክምችል አስቅምችል አአልካት አሼ አልች ውታድር ተልቅ መኪና ውስጥ ግባሁ አቃ አርስች ስውርድ ውታድሩ ግፍቶ ግብ አኔ ውርድኩ አቃ አርስች ስምልስ ምክናው ሄድ ስልክ ትድውል ብምቶ ብር ትሳፍርሽ ነይ አለ ዎያላው ስልሳፍር ምግድ ላይ ክርሁ l
ዉዴ ግን በጣም ጠፍተሻል ትምህርት ከተጀመረ ጀምሮ ህልም ፈተሽልኝ አታቂም በህልሜ መስጂድ ዉስጥ ቆሜ የባሌ የድሮ ፍቅረኛ ቁጭ ብላ ቁርኣን ትቀራለች ሄጄ ሰላም እላታለዉ ኩምስስ ብላለች ፊቷም ተበላሽቷል አልናፈኩሽም ትለኛለች ናፍቀሽኛል ብዬ እያለቀስኩ አቅፋታለዉ ተያይዘን አባቴ ቤት እንሄዳለን እያወራን በመኃል ግን ባሌ አንቺን ነዉ እኔን. የሚወደኝ ስላት ሁለታችንንም አይወደንም እሱ ብር ብቻ ነዉ የሚወደዉ ትለኛለች እሷ ቡና እያፈላች ነዉ እኔ የእፃንናት አልጋ እያነጠፍኩ ነዉ አልጋዉ ላይ አሶላ የለም ቡኒ ወረቀት ተከምሯል ወረቀ ዝብዳ የሚመስል ወረቀት ሙልት ብሎበታል እኔ ወረቀቱ እያለም ላዩ ላይ ለማጠፍ ፎጣ እፈላልጋለዉ ባለ ትዳር ነኝ
ሰላም ነው
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
በርች ተባበሮት❤
የኒ ምርጥ ጎበዝ❤🥰🌺
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔ በህልሜ በላዋ ይወረዉሩብኝ እኔ ግን ሺሸሁኝ ማለት አመለጥኩኝ እኔ ትዳር የለኝምተለያይተነል በአላህነገሪኝ ተጨን ቃነዉ
አሰላሙአለይኩም እህቴ በ ህልሜ ጨለምለም ያለ ቦታ መሀል መንገድ ላይ ትንሽ ሴት ልጅአብራኝ ነበረች የሆነ ሰውዬ በ ጩቤ ሊወጋት ብሎ ወደ ሌላ ሰው ዞር ሲል እናምልጥ አልኳት እሷ ወደ ላይ አኔ ወደቤቴ ሮጥኩ ከዛም በአረንጓዴ ዛፍና ሣር የተከበበ መሀሉ ንፁህ ውሀ ውስጥ አንድ እግሬን ካስገባሁ በኋላ መውጫ የለውም ብዬ ዞር ስል አሜሪካ ያለው ወንድሜ ከ ሚስቱ ጋ አቅፌያቸው ደስ ብሎኝ ባነንኩ ባለትዳር ነኝ
❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆጆ አመሰግናለሁ ህልሜን ስለፈታሽልኝ ❤ ባለፈው ፅፌልሽ ነበር አልመለሽም እህቴ ሀገር ቤት ነው ያለችው እኔ ደግሞ ስደት ነወ ያለሁት እና ፓስፖርትሽ ታድሷል ብላ ስትሰጠኝ አየሁ ምን ይሆን በኮመን ስር መልሺል በእናትሽ ❤
ውዲ እህቴ እኔ በህልሜ በመገዲላይ ምርጥ ቢላ ቤት ተስርቶ የስውነው ውሥጥ ለውሥጥ ህጄ የምወጣበት አጣለሁ እዳልመለስ ሌላ መገዲ የለም
እህቴ ይህን ህልም ፍኅልኝ
በቅን ጠባብ ዋሻ ውስጥ ገብቼ ውስጡ በጣም ጨልማ እና ጠባብ ነው የዋሻውም በር ጠባብ ነው መውጫው በር ላይ ትልቅ ድንጋይ አለ መውጣት አልችል ብየ በሩ ላይ ድንጋይ አለ እና እናቴም ዋሻው በር ላይ ቆማ ባትሪ ታበራልኝ አለች ውስጡ በጣም ጨለማ ነው እና እንዴት እንደምወጣ ትነግረኝ አለች እና እናቴ እህቴ የእህቴ ልጅ ሆነው ቀኝ እጀን እሰጣቸው አለሁ በረጅሙ እጀን ጎተው ከጨለማው ዋሻ ያወጡኛል ስወጣም ቀን ብርሀን ነው እን ፍችልኝ
እረ ላይክ አርጉ አያሰከፍልም
ብችል እልፍ ጊዜ like badekushe በእውነት 🎉🎉🎉🎉
የኔን አልፈታሽልኝም ዉዴ
እኔ ባለትዳር ነኝ ቤታችን ውስጥ ኡለት ሴቶች ተኝተውአየው ቀይናቸው ባሌደግሞ በትዝብ ቀሞ ያየአቸዋል
ዉዴ በህልሜ የሆነ ሱቅ እገባለዉ ልብስ ልገዛ የሚያምር ወርቃማ ከለር ያለዉ ቀሚስ ስንት ነዉ ስል አስር ሺ ብር ትለኛለች ሻጯ ከዛ አይ ዉድ ነዉ እላለዉ አጭር ጉርድ አለ 5000ሺ ብር ትለኛለች አይ አጭር ጉርድ አልፈልግም ብዬ አረጓዴ ፖርሳ የጨርቅ ቦርሳ ይመስለኛል እሱን ብቻ ገዝቼ እሄዳለዉ ከዛ አንዱ ልጅ ፖርሳዉን መልሺ ይለኛል አረ ገዝቼ ነዉ ከፈለክ ባለ ሱቋን ጠይቅ እለዋለዉ ሲጠይቃት አዎ ትለዋለች ይለቀኛል እየሄድኩ የባሌን የእህት ልጅ አገኛታለዉ ታቅፈኛለች ከዛ እቺ ደሞ እዴት አቀፈቺኝ ብዬ እገረማለዉ ወደ እናቷ እንሄዳለን አይሽ ቻፕስቲክ ገዛዉ ብዬ ቀይ ቻብስቲክ እየተቀባዉ አሳያታለዉ ለባሌ እህት
በሕልሜ በጣም ረጅም ሰው አየሁ ፣ ምን ማለት ነው? ከጎኑ ቆሜያለሁ ። እሱ ረጅም እንደሆነ አደንቅ ነበር።
እዉቀት እንዳለሸና ከሂውት ብዙ ተሞክሮ እንዳለሸ ዬገልጻል
ጋደኛ ጋር ምግብ ስርትን በብድስቱ ውስድቸው ተጣሯህው መግብ ል አስቅምች አስክምችል አስቅምችል አ
አልካት አሼ አልች ውታድር ተልቅ መኪና ውስጥ ግባሁ አቃ አርስች ስውርድ ውታድሩ ግፍቶ ግብ
አኔ ውርድኩ አቃ አርስች ስምልስ ምክናው ሄድ ስልክ ትድውል ብምቶ ብር ትሳፍርሽ ነይ አለ ዎያላው ስልሳፍር ምግድ ላይ ክርሁ l