ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Bete ማርያም channel😊subscribe👇 youtube.com/@bete_mariam-1?si=6-d2w5NwfWQBy3VY
I love your TH-cam so I’m enjoying I’m leaving America
@@eteneshkassa1408 Thank you😊 wish you the best🎉 Safe travel.
ተባረኩ
ሜላት አስታዋይ ሴት ናት ትባረክ❤❤❤❤
የሜላት ነብዩ አድናቂወች ላይክ👍
እኔሴደብረኝ የተሰማኝነገር ያጋጠመኝን እፅፈዋለሁ እናመዝሙረዳዊይት እሰማለሁ ባዉድዩ ፆለት ሳደርግ በእባ እግዚአብሔር እጠይቀዋለሁ
እባክህ አምላኬ ሆይ በገባህልን ቃል ቃልኪዳን መሠረት ይህን ዘመን አሻግረን አሻግረን።
አሜን 🙏
ደምርኝ❤
አሜን አሜን አሜን
ሜለት የምትወደድ ናቶእረጋ ያለች ስርአት ያላት የድንግል እሠቤቴ ልጅ ናት እርህሩህ ናት እመቤታችን ካንቺ ገር ትሁን ህይወትሽ ሁሉ ይባረክ።
ጎበዝ ሜሉ ይህ ነው ኦርቶዶክሳዊነት እንደዚህ ሀይማኖታችንን አጥብቀን እንያዝ ከዛም ሁሌም አሸናፊዎች ነን
አቤቱ ንፁህን ልብ ፍጠርልኝ ቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እናመሰግናልን መጨረሻችንን ያሳምር 😢
ደምርኝ ❤
🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማል ላባታችን ጸጋ በረከትን ያደንን ከድሜ ከጤና ጋር ለወንድማችን ለዲያቆን ቃል ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያዕድልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ሁሉም ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ኦርቶክስ ሆንኩኝ
ምንድ ነክ ደምርኝ የምትለው ይሁዳ ከሆንክ እንቀንሰሃለን ኦርቶ ከሆንክ እናበዛካለን 😂😂
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድሞቼ እናንተ ሁል ጊዜ መናፍቃን እንዲህ አደረጉ እንደዛ እየተባለ ስማቸው ሲነሳ እነሱ ቦታ ተሰጠን ብለው ክርስቲያኑን ለማናደድ ነው የሚጥሩት፣ እስቲ ዝጓቸውና ምን እንደሚሉ ማየት ነው፣ ርእስ አታድርጓቸው
ኣንልም ማ ኣፋችን ይበላናል😂
ሚላትየ እግዛብሂርን ያመነን ወድቆ አያወድቆም ፈጣሪ ሰው ቢሂድ ሰው ይመጣል ከእግዛብሂር የተጠጋ ማንም አያጥለውም በርቻ እህት❤❤❤
የሜላት ህይወት ለሴቶች ትልቅ አስተማሪ ነው
ለፔጤ መልስ አትስጡ መጀመሪያ እነሱ ምንውስጥ እንዳሉ እውቁ በዕምነት ውስጥ የሉም በጌታ አይደሉም ግዑዛን ናቸው ሙሉ ሰው አይደሉም ሲመለሱ መልስ ትሰጣቸዋለክ ታስተምራቸዋለክ አበቃ
መልስ አትስጡ ግን መፅሀፍ ቅዱስን ብቻ አንብቡት/ ኤርምያስ 15-5ዘፀዓት 20:3-9 ድረስ ያለውን አንብቡ።
ትኩረታችንን ከግለሰብ ህይወት ወደ ቤተክርስቲያን ትምህርት እናድርግ ። ነፍሳት የሚድኑበትን ስራ ለህዝብ እናድርስ ።ሜሉን በፎቶ ሳይሆን በስራዋ በተግባሯ እንወዳታለን እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅልን ።🎉🎉🎉
ወንድማችን በርታየመጀመሪያ ጊዜ ነው ስገባ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአቢሔር ይስጥልን ።
እንኳን ደህና መጣህ😊 አመሰግናለሁ።
ዋው ሜሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ መንፈሳውይን ነገር ስትከተል ፈተና አለ ለዚያ ነው ሠው የማይወዳት
አናመሰግን አለን እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግልማሪያም ምልጇና ጾለት አይለየን
ዲያቆንዬ የተቀረፀ ምሥል ላንተ አታድርግ የሚለውን አምላካዊ ቃል እንዴት ታየዋለህ ዘፀዐት ም፣ 20 ቁ፣4 ታዲያ አርቲስት ሜላት ቤት ያየኸው የተቀረፀ ምሥል ነው ያስደነቀህ?
እግዚአብሔር ወደ ቤትህ ጥራኝ ወንድሞቸ ፀልዩልኝ በግፍ በበደል እምነቴ መንምናብኝ እየታገልኩ ነው የሆነብኝን እግዚአብሔር ያስብ ፀልዩልኝ ፈተና ላይ ነኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክበሩልን ተመስገን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
እግያብሔር አምላክ ማንንም በአርቲስቶች እና በየትኛውም ፍጡር አያቀንም የታወቅነው የሚያውቀንም በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው። ኢየሱስ ጌታ ነው! እናተ የተኛችሁ ንቁ ከሙታንም ተነሱ ጌታ ኢየሱስ ያበራላችኋል! ኢየሱስ ይመጣል በአባቱ ክብር ማራናታ እያልን እንዘጋጅ ለበጉ ሰርግ🙌
በትክክል! እስካሁን ያስጎበኘችው ሁሉ የአጋንንትን መሰዊያ ክፍሏን ነው! ትልቅ ነገር አድርገውት ያወራሉ። እግዚአብሔር ለም ስል አትስገዱ ሲል እኛ ለምስል አልሰገድንም አናመልክምም ይላሉ ግን ይሄው ስግደት ከዚህ ሌላ አለ? በገዛ ገዘብሽ ከገበያ ገዝተሽ ተሸክመሽ ያስገባሽውን ታድነኛለህ ብሎ ስግደትን በምስል ፊት!ዘፀዓት 20:3ት/ ኤርምያስ 17:5-8 አንብቡት!😢😢😢
አባታችንን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ሜላትዬ በጣም ካሰብኩሽ በላይ የእግዚአብሔር ሰው ነሽ ባለቤቱ ይባርክሽ
ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው እኮ ኦርቶዶክስ መሆን እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤
እግዚአብሔር የአንተንም አይን እግዚአብሔር ያብራልህ እባክህ ቃሉን በጣም አጥናው ያሳየኸን ቤት የጠንቋይ እነጂ የጤናማ ክርስቲያን ቤት አይመስልም በእርግጥ በእህቴ አልፈርድም እሷም ስላልገባት ነው መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች የለምና የሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 4 ÷12 ይህኛው ክፍል ይሁዳን አያጠቃልልም ከይሁዳ ጋር ደቀ መዛሙርቱ 12 ነበሩአስራ አንዱ ደቀ መዛሙርት ግን ኢየሱስ ወዳዘዛቸው ተራራ ወደ ገሊላ ሄዱ ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት የተጠራጠሩ ግን ነበሩ :: ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው :- ሥልጣን ሁሉ በሰማይ እና በምድር ተሰጠኝ:: እንግዲህ ሂዱና አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው እነሆም እኔ አስከአለም ፍፃሜ ድረስ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ:: የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 28÷16-17 ይህንን ቃል ወንድሜ አንብበው ከቻልክ ሙሉ ምዕራፉን አንብበው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ነው እደገና ልድገመው በማን ስም አለ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እንጂ በሌላ በማንም ስም እያስተማሩ እንዲያጠምቁ አልተፈቀደም ወንድሜ እውነትን ለማወቅ ልብህንም አይንህንም የእግዚአብሐርን የቃል እውነት ለማወቅ ክፈተው በተዘጋ ልብ እግዘአብሔር አይመጣም ጥሪው በፍቅር እንጂ ማንንም አስገድዶ አምልኩኝ ተከተሉኝ አይልም ግን እናስተውል ቃሉ በእጃችን ካለ ቃሉን ማንብ ማጥናት መልካም ነው
እናት አለም ኦርቶዶክስ ወገኖቼ አለም እይወት በውኔታኦች ባትመቸንም አንዘን አንከፍአ እድለኞች ነን አናማርር ቅዱሳን በዙሪያችን ወላዲተ አምላክ አሉን በነገሮች አትማረሩ ተግተን እንፀልይ አይዞቹ እድለኞች ነን በምሰጋና እንትጋ❤🙏
ወይኔ አምላካችን ስንቱን ችለኸናል ስለትግስትህ ሰላም ለከ ስለምህረትህ ሰላም ለከ ስለ ፍቅርህ ሰላም ለከ ኢየሱስ🙏
መልካም እየተናገርን ሰውን እየተናገርን ሰዎችን መመለስ መልካም ነው ልጁ ከሄደ አሳምኑህ ከሄድክ መልካም ነው ይቅናህ ብባሎል በልቡ ምን ይፈጥራል?
አምላከ፡ተክልዬ፡እድሜና፡ጤናግይስጥህ
ቃለሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን
መልካሙ የሆነው ሁሉ መንገድ ድንግል እመቤቴ ትምራን
ትውልድ ተብለው ያልተቆጠሩ ሁሉ ሊወጡ ግድ ነው ኦርቶዶክስ ልጆች መች አጣች ከሚታየው በላይ አምላክ የሚያቃቸው የትዬለሌ ናቸው ክብር ለሥም አጠራሩ ከናቱ ከመላእክቱ ከቅዱሳን ከሠማእታቱ ጋር።።።።
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
Yena amelake yekebre yemsgenlne orthodox lezlalem tinure amen 🤲🏾🤲🏾🤲🏾maneme bihede ekane orthodox tektelalche🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ትክክል ወንድማችን ያለው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🏾
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ይመልሰው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ሁሉን ጨርሶ ሊያብድ ሲል እንዲህ ነው የሚያደርግ? ነገ ያብዳል :: ዘመድ ካለው አላስገባም አትልም ፀበል አስጠምቁት ::
ሢጀመርም ሚላትን በጣም ነው የምወዳት. ንፁህ ልብያላት ትክክለኛ ኢትዮጲያናት
ግን በዚህ ሠአት ጰሎት ብቻ በሚያሥፈልግበት ሠአት ለምን ግለሠብን አንስታችሁ ማብጠልጠል ምንድነዉ??????ሠዉ ይሞገሳል ሠዉ ይሠደባል ለምን????ወነጌል አሥተምሩ የምን አሉባልታ ነዉ????
ተባረኪ እህቴ
ያልተደለው ይወጣል የተመረጠው ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እቅፍ ተመስገን አምላኬ
በትክክል ዉሻ ውሻ ቤት ይቀላውጣል አጥንት ለመጋጥ አጥንት ሲያጣ ይመጣል እንዳልክ ሰሬ ክፍት አፍ ይህንን ምላሰክን እንደጪፍ ተጠቀምበትና ይህንን ጅል ህዝብ ልትበዘብዝ ነው እድሜ ለጆሲ አነቃብንና በትክክልዉሻውሻቤትይቀላውጣልአጥንትለመጋጥአጥንትሲያጣይመጣልእንዳልክሰሬክፍትአፍይህንንምላሰክንእንደጪፍተጠቀምበትናይህንንጅልህዝብልትበዘብዝነውእድሜለጆሲአነቃብንናለቀቀብን 😅
እግዚአብሔር ልቦናው ይመልሰለት
እኔ ደሞ ምን ተገኘ ብዬ ደነገጥኩኝ ሚላትዬ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ
ዲያቆን እናመሠግናለን በርታልን ሜልየ እንቁ ሴትነሽ ትለያለሽ
🙏🙏
አምላኬ ለንስሐሞት ለስጋ ደሙ አድርሰኝ አሜን
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን።
ወንድማችን የምወጡትን ወጣቶች እኔ ምንም ኮመንት አልሰጥም ሶሻል ሚዲያ ላይ እየሆነ ያለው ነገር ሰው ከኦርቶዶክስ በሮ እንድወጣ የምያደርግ ነገር አይዴለም ወይ አብዛኛው ዳቆንስ ብሆን ለእምነቱ እውቀት ምንያህል እወቀት አለው ስቀጥል እኔ አንቋሸሹኝ ያላቸው አባትስ ማነው ችግሩ ያለው ቤተክርስቲያን ውስጥ በቤተክርስቲያኗ ስም የምዘላብዱት ናቸው ሰው በዘር ሃረግ ቤተክኗን በቆራረሰ በት ዘመን ክርስኖች ለመያዝ ሳይሆን ለመበታተን እየተደረገ ያለው ልታሰብ ይገባል🙏
ሙከራሽ ጥሩ ነው ግን እስቲ አንቹው ፍረጂ ይሄ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃልና የሜላት ስራ አብሮ ይሄዳል?ዘፀዓት 20:3-9ት/ኤርምያስ 17:5-8
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በርታ
ቃል ሂወት ያሰማለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እንዳልክ ማነው ? አንድ ተራ የተራ የሆነ ሰው ለምን ከጉዳይ ትቆጥሩታላችሁ ? ጥርግ ይበላ እርኩስ ቤተክርስቲያን ከመበከል ነፃ ትሆናለች ምንም አያስደንቅም ገትቶ ከቤተክርስቲያን ጎትቶ ያወጣው መልአክ የተመሰገነ ይሁን አሜን እንዳልክ ተብዬው እስቲ ትኩር ብላችሁ ተመልከቱት ከመልኩ ማስጠውላት ክህደቱ አንገቱ እንኳን ተጣምዋል
ስለ ግለሰብ ባናወራ ጥሩ ነው ማለት ለቤተክርስቲያን መጡ ቀሩ ለውጥ የለውም በፊትስ መች ኖሩና።
እውነት ነው።
ትክክል ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም እንዳልክ እንካን ሄድክልን ጥርግ በል ሌባን ሌባ ነው የሚከተለው ኦርቶዶክን መቼም ቢሆን አብባ ትኖራለች እንኮራባታለን የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም😅
ዘዳግም 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁵ እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤¹⁶ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥¹⁷ በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥¹⁸ በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥
አንድ ለንጨጫም እንዳልክ ተበዬው ይህን ያህል መንጫጫት ምን ማለት ነው?ሰላም ለአፍከ ሰለም ለከንፈረከ ተበሎ ቤ/ክርቲያናችን ለጌታችንና ለአምላካችን እየሱስ ክርሰቶሰ የፀለየችውን የጴንጤ ፓሰተር ተበየዎች እጃቸውን እራሱ ላይ ጭነው ፀለዪበት ከንፈሩን ለንጨጫም እንዲሆን ከአፉም የሚወጣው እንደህፃን ካካ እንዲሆን መሆኑን አልተረዳውም እሱ።ሞግድ አፍ ነው።
ቃል ህይወትን ያሰማልን
እኔ ሲጨቀኝ መዝሙር ነው የሚያፅናናኝ
ደምርኝ💕🤲
የእግአብሄር ቤት አውቀህ መምጣትህ ጥሩ ነው የመንጤማ ምን አላቹ በየኮንቲነሩ ሻራ ወጥረህ ሳር የምታስግጥ ሁላ
ደምርኝ🤲💕
5:16 እንዳልክ። የፈለገውን ሀየማኖች መከተል መብቱ ነው
እናመሰግናለን
ሜላት የሴቶች ተምሳሌት ናት ኑ ዘደ ተዋህዶ ቤት❤❤❤❤❤❤
Sele kerestena bezu taweralhe santime lemelekakeme belhe fesume tekekele yalhone areste lemene asfelge betwa alteberebereme selote betese menoru yehenene yshele yaganenkwe lemene. EGZABHER hastened ena masemeselene EGZABHER fesume aywedweme betame tasaznalhe.
ወንድማችን ማንያዘዋል ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚያብሄር ልቧና ይስጣቸው
Sele adehno newa teamru egzabeher yemesegen 🙏🙏🙏❤❤❤
ክርስቶስ ኢየሱስ ከድንግል ማርያም የተወለደ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው።ኢየሱስ ሁለት አካል ሁለት ባህሪ ሲኖረው እግዚአብሔር አብ እና መንፈስ ቅዱስ ደግሞ አንድ አካል አላቸው ይህን እውነት ኦርቶዶክስ አታውቅም።ስላሴ ለማለት ግን አንደኛ ናቸው ትርጉሙን አያውቁትም።
ለምን አንድ ሰው ሄደ ተብሎ ብዙ መባል የሚገባው አይመስለኝም። ጊዜውን የዋጀ የራሳችንን አስተምሮ ማጠናከር ነው። ብዙ መምህራንን ማብቃት ነው።
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤❤
በትክክል ትርጉም እንጂ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ነው የሚለው
Orthodox Tewahedo Church was one of holy church church that praise the whole day for Creator God.
ተባረኩ ልጆቼ!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቄሱ ይቅርታ ስማቸው ስላላወኳቸው ነው መልክአ ኢየሱስ የገለፁትን
ማህበረ ቅዱሳን ላይ ነው ያሰተማሩት
🎉እናመሰግናለን
ስው የሚወደደው በስውነቱ እንጂ በማንነቱ ወይም በሐይማኖቱ አይደለም::
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን❤❤❤
Amen🙏
እውነት ነው
Tebarek! Des yilal kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
Amen
Tebark wondme zemeneh yebark abetu getahoy yekir belen ❤❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤
እግዚአብ ሔር ልቦና ይስጠው ማንቅዋሸሹ ነው በሱቤት
አሰቀዳሽ ማለት መባ ይዞ የሚገባ ነው በተለምዶ ካህናቱ እና ዲያቆናቱ ብቻ አስቀዳሽ ይባቡላሉ ያላዋቂ ሳሚ......
ጎበዝ ልጅ በርታ
Thanks!
አመሰግናለሁ😊🙏
Thanks
አመሰግናለሁ🙏
ሲጀመር የሚቀና ሰዉ ሁሉ ያምረዋል እነሱ ቅናት ስላለባቸዉ ነዉ የኛን ነገር የሚይዙ
👍EGZIABEHER babetu yastinash ehitachin❤❤❤
እዳራሽውስጥ ምልሰራእንነሳለን
አይ እንዳልክ እሚሉህ መጣህ ቀረህ እምዬ ቤተክርስትያን ሁሌ አዲስ ንናት
የኔውድአባትእየሡሥክርሥቶሥአምላኬዬየድግልማረያምልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን የማይረባ ሰው ነው ጉድፈላብን ሳይሆን ጉድ ፈላበት ነው ማለት ያለበት
እውነት ነው እግዚአብሔር ከልብ ወደ ሱ ስንመለስ ከኛ ጋር ይሆናል ከእግዚአብሔር ስለራቅን ሁሉ ነገር ባዶነት የምሰማን❤❤❤❤❤❤
በፊት ለምን ጠላሀት
ደምርኝ
ሌላው ረጋ ማለት እውነትን መግለፅ እልክ ከማስገባት እና ከመግባት መሸሽ የእራስን እውነታ መግለፅ መልካም ነው ይሄ መወማመትም መልካም አይዴለም በእነሱም ብሆን በእኛም ብሆን🙏
ጎበዝ በርታ
Amen Amen Amen
የኦርቶዶክስ ማእበል ይቀጥላል
Bete ማርያም channel😊subscribe👇 youtube.com/@bete_mariam-1?si=6-d2w5NwfWQBy3VY
I love your TH-cam so I’m enjoying I’m leaving America
@@eteneshkassa1408 Thank you😊 wish you the best🎉 Safe travel.
ተባረኩ
ሜላት አስታዋይ ሴት ናት ትባረክ❤❤❤❤
የሜላት ነብዩ አድናቂወች ላይክ👍
እኔሴደብረኝ የተሰማኝነገር ያጋጠመኝን እፅፈዋለሁ እናመዝሙረዳዊይት እሰማለሁ ባዉድዩ ፆለት ሳደርግ በእባ እግዚአብሔር እጠይቀዋለሁ
እባክህ አምላኬ ሆይ በገባህልን ቃል ቃልኪዳን መሠረት ይህን ዘመን አሻግረን አሻግረን።
አሜን 🙏
ደምርኝ❤
አሜን አሜን አሜን
ሜለት የምትወደድ ናቶእረጋ ያለች ስርአት ያላት የድንግል እሠቤቴ ልጅ ናት እርህሩህ ናት እመቤታችን ካንቺ ገር ትሁን ህይወትሽ ሁሉ ይባረክ።
ጎበዝ ሜሉ ይህ ነው ኦርቶዶክሳዊነት እንደዚህ
ሀይማኖታችንን አጥብቀን እንያዝ ከዛም ሁሌም አሸናፊዎች ነን
አቤቱ ንፁህን ልብ ፍጠርልኝ ቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እናመሰግናልን መጨረሻችንን ያሳምር 😢
ደምርኝ ❤
🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማል ላባታችን ጸጋ በረከትን ያደንን ከድሜ ከጤና ጋር ለወንድማችን ለዲያቆን ቃል ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያዕድልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ሁሉም ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ኦርቶክስ ሆንኩኝ
ደምርኝ❤
ምንድ ነክ ደምርኝ የምትለው ይሁዳ ከሆንክ እንቀንሰሃለን ኦርቶ ከሆንክ እናበዛካለን 😂😂
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድሞቼ እናንተ ሁል ጊዜ መናፍቃን እንዲህ አደረጉ እንደዛ እየተባለ ስማቸው ሲነሳ እነሱ ቦታ ተሰጠን ብለው ክርስቲያኑን ለማናደድ ነው የሚጥሩት፣ እስቲ ዝጓቸውና ምን እንደሚሉ ማየት ነው፣ ርእስ አታድርጓቸው
ኣንልም ማ ኣፋችን ይበላናል😂
ሚላትየ እግዛብሂርን ያመነን ወድቆ አያወድቆም ፈጣሪ ሰው ቢሂድ ሰው ይመጣል ከእግዛብሂር የተጠጋ ማንም አያጥለውም በርቻ እህት❤❤❤
የሜላት ህይወት ለሴቶች ትልቅ አስተማሪ ነው
ለፔጤ መልስ አትስጡ መጀመሪያ እነሱ ምንውስጥ እንዳሉ እውቁ በዕምነት ውስጥ የሉም በጌታ አይደሉም ግዑዛን ናቸው ሙሉ ሰው አይደሉም ሲመለሱ መልስ ትሰጣቸዋለክ ታስተምራቸዋለክ አበቃ
መልስ አትስጡ ግን መፅሀፍ ቅዱስን ብቻ አንብቡ
ት/ ኤርምያስ 15-5
ዘፀዓት 20:3-9 ድረስ ያለውን አንብቡ።
ትኩረታችንን ከግለሰብ ህይወት ወደ ቤተክርስቲያን ትምህርት እናድርግ ። ነፍሳት የሚድኑበትን ስራ ለህዝብ እናድርስ ።ሜሉን በፎቶ ሳይሆን በስራዋ በተግባሯ እንወዳታለን እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅልን ።🎉🎉🎉
ወንድማችን በርታየመጀመሪያ ጊዜ ነው ስገባ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአቢሔር ይስጥልን ።
እንኳን ደህና መጣህ😊 አመሰግናለሁ።
ዋው ሜሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ መንፈሳውይን ነገር ስትከተል ፈተና አለ ለዚያ ነው ሠው የማይወዳት
አናመሰግን አለን እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግልማሪያም ምልጇና ጾለት አይለየን
ዲያቆንዬ የተቀረፀ ምሥል ላንተ አታድርግ የሚለውን አምላካዊ ቃል እንዴት ታየዋለህ ዘፀዐት ም፣ 20 ቁ፣4 ታዲያ አርቲስት ሜላት ቤት ያየኸው የተቀረፀ ምሥል ነው ያስደነቀህ?
እግዚአብሔር ወደ ቤትህ ጥራኝ ወንድሞቸ ፀልዩልኝ በግፍ በበደል እምነቴ መንምናብኝ እየታገልኩ ነው የሆነብኝን እግዚአብሔር ያስብ ፀልዩልኝ ፈተና ላይ ነኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክበሩልን ተመስገን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
እግያብሔር አምላክ ማንንም በአርቲስቶች እና በየትኛውም ፍጡር አያቀንም የታወቅነው የሚያውቀንም በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው። ኢየሱስ ጌታ ነው! እናተ የተኛችሁ ንቁ ከሙታንም ተነሱ ጌታ ኢየሱስ ያበራላችኋል! ኢየሱስ ይመጣል በአባቱ ክብር ማራናታ እያልን እንዘጋጅ ለበጉ ሰርግ🙌
በትክክል! እስካሁን ያስጎበኘችው ሁሉ የአጋንንትን መሰዊያ ክፍሏን ነው! ትልቅ ነገር አድርገውት ያወራሉ። እግዚአብሔር ለም ስል አትስገዱ ሲል እኛ ለምስል አልሰገድንም አናመልክምም ይላሉ ግን ይሄው ስግደት ከዚህ ሌላ አለ? በገዛ ገዘብሽ ከገበያ ገዝተሽ ተሸክመሽ ያስገባሽውን ታድነኛለህ ብሎ ስግደትን በምስል ፊት!
ዘፀዓት 20:3
ት/ ኤርምያስ 17:5-8 አንብቡት!😢😢😢
አባታችንን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ሜላትዬ በጣም ካሰብኩሽ በላይ የእግዚአብሔር ሰው ነሽ ባለቤቱ ይባርክሽ
ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን 🙏
ደምርኝ❤
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው እኮ ኦርቶዶክስ መሆን እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤
እግዚአብሔር የአንተንም አይን እግዚአብሔር ያብራልህ እባክህ ቃሉን በጣም አጥናው ያሳየኸን ቤት የጠንቋይ እነጂ የጤናማ ክርስቲያን ቤት አይመስልም በእርግጥ በእህቴ አልፈርድም እሷም ስላልገባት ነው መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች የለምና የሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 4 ÷12
ይህኛው ክፍል ይሁዳን አያጠቃልልም ከይሁዳ ጋር ደቀ መዛሙርቱ 12 ነበሩ
አስራ አንዱ ደቀ መዛሙርት ግን ኢየሱስ ወዳዘዛቸው ተራራ ወደ ገሊላ ሄዱ ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት የተጠራጠሩ ግን ነበሩ :: ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው :- ሥልጣን ሁሉ በሰማይ እና በምድር ተሰጠኝ:: እንግዲህ ሂዱና አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው እነሆም እኔ አስከአለም ፍፃሜ ድረስ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ:: የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 28÷16-17 ይህንን ቃል ወንድሜ አንብበው ከቻልክ ሙሉ ምዕራፉን አንብበው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ነው እደገና ልድገመው በማን ስም አለ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እንጂ በሌላ በማንም ስም እያስተማሩ እንዲያጠምቁ አልተፈቀደም ወንድሜ እውነትን ለማወቅ ልብህንም አይንህንም የእግዚአብሐርን የቃል እውነት ለማወቅ ክፈተው በተዘጋ ልብ እግዘአብሔር አይመጣም ጥሪው በፍቅር እንጂ ማንንም አስገድዶ አምልኩኝ ተከተሉኝ አይልም ግን እናስተውል ቃሉ በእጃችን ካለ ቃሉን ማንብ ማጥናት መልካም ነው
እናት አለም ኦርቶዶክስ ወገኖቼ አለም እይወት በውኔታኦች ባትመቸንም አንዘን አንከፍአ እድለኞች ነን አናማርር ቅዱሳን በዙሪያችን ወላዲተ አምላክ አሉን በነገሮች አትማረሩ ተግተን እንፀልይ አይዞቹ እድለኞች ነን በምሰጋና እንትጋ❤🙏
ወይኔ አምላካችን ስንቱን ችለኸናል ስለትግስትህ ሰላም ለከ ስለምህረትህ ሰላም ለከ ስለ ፍቅርህ ሰላም ለከ ኢየሱስ🙏
መልካም እየተናገርን ሰውን እየተናገርን ሰዎችን መመለስ መልካም ነው ልጁ ከሄደ አሳምኑህ ከሄድክ መልካም ነው ይቅናህ ብባሎል በልቡ ምን ይፈጥራል?
አምላከ፡ተክልዬ፡እድሜና፡ጤናግይስጥህ
ቃለሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን
መልካሙ የሆነው ሁሉ መንገድ ድንግል እመቤቴ ትምራን
አሜን አሜን አሜን
ትውልድ ተብለው ያልተቆጠሩ ሁሉ ሊወጡ ግድ ነው ኦርቶዶክስ ልጆች መች አጣች ከሚታየው በላይ አምላክ የሚያቃቸው የትዬለሌ ናቸው ክብር ለሥም አጠራሩ ከናቱ ከመላእክቱ ከቅዱሳን ከሠማእታቱ ጋር።።።።
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
Yena amelake yekebre yemsgenlne orthodox lezlalem tinure amen 🤲🏾🤲🏾🤲🏾maneme bihede ekane orthodox tektelalche🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ትክክል ወንድማችን ያለው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🏾
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ይመልሰው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ሁሉን ጨርሶ ሊያብድ ሲል እንዲህ ነው የሚያደርግ? ነገ ያብዳል :: ዘመድ ካለው አላስገባም አትልም ፀበል አስጠምቁት ::
ደምርኝ❤
ሢጀመርም ሚላትን በጣም ነው የምወዳት. ንፁህ ልብያላት ትክክለኛ ኢትዮጲያናት
ግን በዚህ ሠአት ጰሎት ብቻ በሚያሥፈልግበት ሠአት ለምን ግለሠብን አንስታችሁ ማብጠልጠል ምንድነዉ??????ሠዉ ይሞገሳል ሠዉ ይሠደባል ለምን????ወነጌል አሥተምሩ የምን አሉባልታ ነዉ????
ተባረኪ እህቴ
ያልተደለው ይወጣል የተመረጠው ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እቅፍ ተመስገን አምላኬ
ደምርኝ❤
በትክክል ዉሻ ውሻ ቤት ይቀላውጣል አጥንት ለመጋጥ አጥንት ሲያጣ ይመጣል እንዳልክ ሰሬ ክፍት አፍ ይህንን ምላሰክን እንደጪፍ ተጠቀምበትና ይህንን ጅል ህዝብ ልትበዘብዝ ነው እድሜ ለጆሲ አነቃብንና በትክክልዉሻውሻቤትይቀላውጣልአጥንትለመጋጥአጥንትሲያጣይመጣልእንዳልክሰሬክፍትአፍይህንንምላሰክንእንደጪፍተጠቀምበትናይህንንጅልህዝብልትበዘብዝነውእድሜለጆሲአነቃብንናለቀቀብን 😅
እግዚአብሔር ልቦናው ይመልሰለት
እኔ ደሞ ምን ተገኘ ብዬ ደነገጥኩኝ ሚላትዬ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ
ዲያቆን እናመሠግናለን በርታልን ሜልየ እንቁ ሴትነሽ ትለያለሽ
🙏🙏
አምላኬ ለንስሐሞት ለስጋ ደሙ አድርሰኝ አሜን
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን።
ወንድማችን የምወጡትን ወጣቶች እኔ ምንም ኮመንት አልሰጥም ሶሻል ሚዲያ ላይ እየሆነ ያለው ነገር ሰው ከኦርቶዶክስ በሮ እንድወጣ የምያደርግ ነገር አይዴለም ወይ አብዛኛው ዳቆንስ ብሆን ለእምነቱ እውቀት ምንያህል እወቀት አለው ስቀጥል እኔ አንቋሸሹኝ ያላቸው አባትስ ማነው ችግሩ ያለው ቤተክርስቲያን ውስጥ በቤተክርስቲያኗ ስም የምዘላብዱት ናቸው ሰው በዘር ሃረግ ቤተክኗን በቆራረሰ በት ዘመን ክርስኖች ለመያዝ ሳይሆን ለመበታተን እየተደረገ ያለው ልታሰብ ይገባል🙏
ሙከራሽ ጥሩ ነው ግን እስቲ አንቹው ፍረጂ ይሄ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃልና የሜላት ስራ አብሮ ይሄዳል?
ዘፀዓት 20:3-9
ት/ኤርምያስ 17:5-8
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በርታ
ቃል ሂወት ያሰማለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እንዳልክ ማነው ? አንድ ተራ የተራ የሆነ ሰው ለምን ከጉዳይ ትቆጥሩታላችሁ ? ጥርግ ይበላ እርኩስ ቤተክርስቲያን ከመበከል ነፃ ትሆናለች ምንም አያስደንቅም ገትቶ ከቤተክርስቲያን ጎትቶ ያወጣው መልአክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
እንዳልክ ተብዬው እስቲ ትኩር ብላችሁ ተመልከቱት ከመልኩ ማስጠውላት ክህደቱ አንገቱ እንኳን ተጣምዋል
ስለ ግለሰብ ባናወራ ጥሩ ነው ማለት ለቤተክርስቲያን መጡ ቀሩ ለውጥ የለውም በፊትስ መች ኖሩና።
እውነት ነው።
ትክክል ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም እንዳልክ እንካን ሄድክልን ጥርግ በል ሌባን ሌባ ነው የሚከተለው ኦርቶዶክን መቼም ቢሆን አብባ ትኖራለች እንኮራባታለን የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም😅
ዘዳግም 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤
¹⁶ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥
¹⁷ በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥
¹⁸ በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥
አንድ ለንጨጫም እንዳልክ ተበዬው ይህን ያህል መንጫጫት ምን ማለት ነው?ሰላም ለአፍከ ሰለም ለከንፈረከ ተበሎ ቤ/ክርቲያናችን ለጌታችንና ለአምላካችን እየሱስ ክርሰቶሰ የፀለየችውን የጴንጤ ፓሰተር ተበየዎች እጃቸውን እራሱ ላይ ጭነው ፀለዪበት ከንፈሩን ለንጨጫም እንዲሆን ከአፉም የሚወጣው እንደህፃን ካካ እንዲሆን መሆኑን አልተረዳውም እሱ።ሞግድ አፍ ነው።
ቃል ህይወትን ያሰማልን
እኔ ሲጨቀኝ መዝሙር ነው የሚያፅናናኝ
ደምርኝ💕🤲
የእግአብሄር ቤት አውቀህ መምጣትህ ጥሩ ነው የመንጤማ ምን አላቹ በየኮንቲነሩ ሻራ ወጥረህ ሳር የምታስግጥ ሁላ
ደምርኝ🤲💕
5:16 እንዳልክ። የፈለገውን ሀየማኖች መከተል መብቱ ነው
እናመሰግናለን
ሜላት የሴቶች ተምሳሌት ናት ኑ ዘደ ተዋህዶ ቤት❤❤❤❤❤❤
Sele kerestena bezu taweralhe santime lemelekakeme belhe fesume tekekele yalhone areste lemene asfelge betwa alteberebereme selote betese menoru yehenene yshele yaganenkwe lemene. EGZABHER hastened ena masemeselene EGZABHER fesume aywedweme betame tasaznalhe.
ወንድማችን ማንያዘዋል ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚያብሄር ልቧና ይስጣቸው
Sele adehno newa teamru egzabeher yemesegen 🙏🙏🙏❤❤❤
ክርስቶስ ኢየሱስ ከድንግል ማርያም የተወለደ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው።ኢየሱስ ሁለት አካል ሁለት ባህሪ ሲኖረው እግዚአብሔር አብ እና መንፈስ ቅዱስ ደግሞ አንድ አካል አላቸው ይህን እውነት ኦርቶዶክስ አታውቅም።ስላሴ ለማለት ግን አንደኛ ናቸው ትርጉሙን አያውቁትም።
ለምን አንድ ሰው ሄደ ተብሎ ብዙ መባል የሚገባው አይመስለኝም። ጊዜውን የዋጀ የራሳችንን አስተምሮ ማጠናከር ነው። ብዙ መምህራንን ማብቃት ነው።
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤❤
በትክክል ትርጉም እንጂ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ነው የሚለው
Orthodox Tewahedo Church was one of holy church church that praise the whole day for Creator God.
ተባረኩ ልጆቼ!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቄሱ ይቅርታ ስማቸው ስላላወኳቸው ነው መልክአ ኢየሱስ የገለፁትን
ደምርኝ💕🤲
ማህበረ ቅዱሳን ላይ ነው ያሰተማሩት
🎉እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን
ስው የሚወደደው
በስውነቱ እንጂ በማንነቱ ወይም በሐይማኖቱ
አይደለም::