ኤርሚያስ ቤት የሂይወት ምስክርነትና የማይታመኑ ክስተቶች ቀረቡ | ተናገር እዉነቱን | wongel tube | speak the truth | ኤል ቃል tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @eleni311
    @eleni311 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ኢየሱስ ያድናል እውነት ነው ኤርሚዬ ማዳኑን እኔም አይቻለሁ ሁሌ ከእኛ ጋ ነው ሰሙ ለዘላለም ይባረክ ለምኑ ይሰጣችኋል ያለ ጌታ ለቃሉ ታማኝ ነው ተባረኩ🙏❤

  • @miheratemakonnen
    @miheratemakonnen วันที่ผ่านมา +2

    እግዚያቤሔር ይባርክህ!! እውቀት ደግሞ የጨምርብህ!! የምትናገረው ሁሉ ለሰዎች መዳን ነው፡፡ እንጂ አንድን ነገር ወክለህ አይደለም፡፡ ጣፈጠም መረረም ሰዎች ይድኑ ዘንድ ነው፡፡ እውነቱን እራሱን ልፋት የሌለበትን ድካማችንን ሁሉ ጠቅልሎ የወሰደውን እርሱን እየሱስ ክርስቶስን ነው!!!!!! የተናገርከው ተባረክ ወዳጄ፡፡

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 วันที่ผ่านมา

    እውነተህን ኤረሚ ተባረክ ሁልዬ ነው የሚሉት እሰካሁን በሒወት እያሉ ሰለመሰከርህላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰምትሁሀል ያንተም እምነት ሰላለ ነው ጌታ ይባረክ

  • @tinsaete9459
    @tinsaete9459 วันที่ผ่านมา +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚዬ እድሜህን እረጅም ያርገዉ በጤና ይባርክህ አንተ ገና ትዉልድን ታስመልጣለህ ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ ግን በትእግስት እና በመደማመጥ በመግባባት ይሁን የኔ ወንድም አባታችን ክብሩን ይዉሰድ

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወንድም ዔርምያሥ በርታልን ከነ ዉድ ቤተሠቦችህ
    ከክፉ ሑሉ
    ይጠብቅልን ።

    • @cocococo5920
      @cocococo5920 วันที่ผ่านมา +2

      ቃለ ህይወት የሚሰማዉ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንጂ በምርቃት አይደለም‼️

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    TRUE
    Love is Jess cruise
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዕዉነተኛዉን ፍፁም ፍቅርን ያሣዬኝ
    አባቴ አባቴ አባቴ ብቼኛዉ መድሃኒቴ
    ያ መሥቀሉ ላይ የከፈለልኝ ዋጋ በማንምና በምንም የማይለካ
    ዕርሡና ዕርሡ ብቻና ብቻ ሐሌ ሉያ
    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚ ተባረክ በቃ ትክክል ነህ በመፅሀፍ ቅዱስ ዙሪያ በጣም የተቸገርኩት እንቅልፍ ጠግቤ ተነስቼ ላንብብ ስል ሰው እንዴት ያዛጋዋል ወይ ደግሞ ማንበብ አለብኝ ብዬ ስታገለው ጭቅላቴ ውስጥ አይገባም በእውነት ሰይጣን የሚፈራው መፅሀፉን ማንበብ እንደሆነ ግልፅ ነው አረ ምን ላድርግ ወገኖች

  • @ወልድያለውህይወትአለው
    @ወልድያለውህይወትአለው วันที่ผ่านมา

    ኧረ ሰንት ጊዜ ገዝተናል ጌታ ደርሶ አዳናን እንጅ በእዉነት ሰለ ጌታ ምን አንበል እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 วันที่ผ่านมา +1

    ቢያድግልኝ ቤተሰቦችህ በ ነብያት መንፈስ ተመርተዉ ስምህን እንዳወጡልህ መሰክርላቸዋለሁ

  • @benuababu1200
    @benuababu1200 วันที่ผ่านมา

    ምነው download ተድርጎ እንዳይጫን አደረጋችሁት ቪዲዮውን?😓

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 วันที่ผ่านมา

    ወደፊት ሰዉ እዉነት ተደብቃ ስለማትቀር ሰዉ እዉነቱ እየገባዉ ሲመጣ ኢትዮጲያ ህዝብ የክርስቶስ ተከታይ የሚሆኑት እየሱስ ከፍ ይላል

  • @sameketemabacha419
    @sameketemabacha419 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ሩፋኤል ነው

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v วันที่ผ่านมา

    Ere ene saken endet Likotater Natalayen Akabilegn =Arsema way Ermi Tichilale gin tabarek