ያልተሰሙ ያልተነገሩ አዳዲስ የአይዳ አስደናቂ ታሪኮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Rosa-ahemed
    @Rosa-ahemed 6 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ አመለ ወርቅ ቆንጆ ከዉስጥም ከላይም አይዳዬ 🥰

  • @ellenimengistu2101
    @ellenimengistu2101 6 หลายเดือนก่อน +8

    አይድዬ አመልሽ ደግነትሽ መልካም እነትሽ እንደመልክሽ የሚያበራ እህቴ ወዳጄ የቀድሞ አለቃዬ መቸም አለቃ ሁሉ እንዳንቺ ቢሆን እድሜልኬን እስራ ነበር ።በጣም አከብርሻሉሁ እወድሻለሁ ጀግናዬ ምሳሌዬ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ በጤና በሰላም ተሞልቶ ያሰብሽው ሁሉ ተሳክቶ እንዳይ የዘወትር ፀሎቴ ነው ❤❤❤

  • @kidistaraya6735
    @kidistaraya6735 6 หลายเดือนก่อน +12

    ምርጥ የሚለውን ቃል ብቻ ልጠቀም
    ምርጥ እናት ነሽ

  • @kumamaz
    @kumamaz 6 หลายเดือนก่อน +3

    Like & Subscribe እያረጋቹ 🎉 እንወድሻለን ❤

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 6 หลายเดือนก่อน +5

    ውብ ጀግና ልዩ ሴት አይዳዬ❤😘በርች አትጥፊብን

  • @habibemohamed4929
    @habibemohamed4929 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yene liyu sew ❤❤❤Irejim idme nuriligh 🤲🤲🤲

  • @ObessaBekele
    @ObessaBekele 6 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪክሽ እጅግ ታላቅና አስተማሪ ነው። የምትደነቂ ሰው ነሽ።በርች መልካም ሁሉ እንመኝልሻለን።

  • @ሁለምነገርያልፋል
    @ሁለምነገርያልፋል 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔመልካም ሴት አይዳ ለኔ ልክ እደሞደሌ ነሽ እጅግበጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ እናትነሽ ግን ለኔ ብዙነገር ጠቅመሽኛልበሂወቴ እጅግበጣም ባዘኩበትና በተሰበርኩበት ሰአትነበር ያውኩሽ የኔ ምርጥ ሰው እናትየሆነፀባይ አለሽ በርች ሁሌም አድናቂሽነኝ ሳኡድ አረብያ የምኖር አድት የማከብርሽ እትሽነኝ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing

  • @mulemesele9585
    @mulemesele9585 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይድዬ በጣም ቆንጆ ጎበዝ ለብዙ ሰው ምሳሌ ነሽ እድሜሽን ያርዝመው❤❤❤

  • @mateostadesse6092
    @mateostadesse6092 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዳ እኔ የምኖረው ካናዳ ነው ፤ትላንት ሰይፉ ጋር ያደረግሽውን አየሁ ፤አንቺ መልካም ሴት ነሽ ፤እግዚአብሄር ላንቺም ለልጆችሽም በረከቱን ይስጥ።

  • @MiRahel
    @MiRahel 6 หลายเดือนก่อน +2

    I subscribed you just after I saw your interview with Seifu. I can’t wait to learn a lot from you.

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 6 หลายเดือนก่อน +2

    Ayda & Neway when i was young i remmber . Welahi sitlegn amnatalehu EGZIYABHERN silat tamnegnalech yalewn . Westm laym konjo mehon metadel new❤

  • @kushET
    @kushET 6 หลายเดือนก่อน +1

    you're an inspiration. came here after watching your interview on Seifu

  • @MarthaYehuala2023
    @MarthaYehuala2023 6 หลายเดือนก่อน +1

    እይዳ እጅግ በጣም ምሳሌ የምትሆኚ ሴት ነሽ። በጠቅላላው Self actualization stage ደርሰሻል! እንድ business ሀሳብ ልጠይቅሽ Nursing agency business in Ethiopian case እንዴት ታይዋለሽ network business ለመጀምር አስቤ ነበር። ማርታ እባላለሁ ከአዲስ አበባ።

  • @bisrateyohannis2490
    @bisrateyohannis2490 6 หลายเดือนก่อน +1

    እቴጌ በትዕዛዞ መሠረት ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ የኔ አርአያ

  • @bereketbelay2685
    @bereketbelay2685 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደግ ቆራጥ ሞዴል እናት!!! እግዚአብሔር የልጆችሽን ጤና ይመልስልሽ!!!ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ❤❤❤

  • @Chaina88
    @Chaina88 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውብ ዘምንሽ በደስታ በጤና ይለቅ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ አይድዬ ፈጣሪ በነገርሽ ሁሉ ይቅደምልሽ

  • @peace7050
    @peace7050 6 หลายเดือนก่อน

    አይዳዬ በጣም ልበና💖 ቀና ጥሩ ስው ነሽ ካንች ብዙ ነገሮችን መማር እችላለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ልጅችሽ እመኝልሻለው 🙏🏾
    ጥሩ የሴቶች እና የናቶች ተምሳሌት ነሽ ♥️💖♥️💖

  • @alemayehuputin7800
    @alemayehuputin7800 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ እናትም ሚስትም ነሽ❤❤❤

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 5 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው ማሻ አላህ አይዳ በኢጃብ ፏ ብለሽ ሳይሽ እንዴት አባቴ ደስ እንዳልሽኝ ❤❤❤❤❤

  • @rosakedir6808
    @rosakedir6808 6 หลายเดือนก่อน

    I admire your intelligence, kindness, and open-mindedness. You’re amazing! Wishing you and your family all the best in health and happiness ❤

  • @samiharar4187
    @samiharar4187 6 หลายเดือนก่อน +1

    Well come ayda ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
    Don't worry ለTH-cam ስራ መልክሽ ብቻ በቂ ነው ❤

  • @RahelHagos-k2l
    @RahelHagos-k2l 6 หลายเดือนก่อน

    Berchi Konjowa, Mert enat, Mirt Mist, God Bless you!

  • @aydaahmed2703
    @aydaahmed2703 6 หลายเดือนก่อน

    You'r Amazing So Kind and Humble.love You So Much.Keep Up All Those Kindeness.

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 6 หลายเดือนก่อน

    ተመሳሳይ ስራ ስለምሰራ ስራው ሲከበር በመስማቴ ደስ ብሎኛል። ዘመኔን በሙሉ አንቺ የምትሰሪውን የማስታመም ስራ እየሰራሁ ብኖር ደስታዬ ነው። Compassionate,
    dependability and trustworthy required የሆነበት ስራ መሆኑን አይቼአለሁ። Ayda,በርቺ! የ dialysis ሀሳብሽም በጣም የሚበረታታ ነው።

  • @MolaDemele
    @MolaDemele 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዳ ጀግኒት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አትረፍርፎ ይስጥሽ👌🙏

  • @sitrazuber2756
    @sitrazuber2756 6 หลายเดือนก่อน +2

    Aydaye Your Perfume Is Still In My Nose when You Pass By Our house With Your Mom In My child hood memories ❤❤❤❤

  • @jecca12341
    @jecca12341 6 หลายเดือนก่อน

    Hi Ayda ሰላም ነሽ ከረዥም ጊዜ በኃላ ስለአየሁሽ በጣምደስ አለኝ በርች :: ያለም ነኝ ከሜሪላንድ

  • @etenunegussie6349
    @etenunegussie6349 6 หลายเดือนก่อน

    So beautiful in and out ❤❤❤
    Egzabher yetbkesh be lejochish yasdestesh🙏
    I will pray for your kids 🙏

  • @johnny-vb2hd
    @johnny-vb2hd 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን!አሜን!አሜን!🥰🥰🥰

  • @منمت-ف5و
    @منمت-ف5و 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አይዳ አላህያህፊዚክ ❤❤

  • @sinidurobi5538
    @sinidurobi5538 6 หลายเดือนก่อน

    Ayida ,you are so beautiful in and out staying safe and healthy with your family.

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 6 หลายเดือนก่อน

    Can’t wait to listen to the whole documentary. You’re amazing and inspirational woman. May the almighty God bless you with health and long life since your a blessing to many people around you.

  • @ephremabebe6200
    @ephremabebe6200 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እየጠበቅን ነው ቶሎ ልቀቂልን እንወድሻለን❤

  • @peace7050
    @peace7050 6 หลายเดือนก่อน

    You are amazing woman, beautiful inside and out ♥️caring, loving, kind person we all can learn from you. lot ♥️🥰Hats off
    Thank you for sharing with us ur story ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mimimengistu7587
    @mimimengistu7587 6 หลายเดือนก่อน +1

    I owe you an apology my beautiful sister. When I watched your interview the first time, my reaction was immature, hot headed, ego driven no depth whatsoever. You are incredibly insightful, confident, loving and intelligent. Most of us focused on the single irrelevant aspect and lost the bigger lesson. Keep shining my dear. We don’t deserve you honestly.

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይዳ ስብስክራይብ አርጌለለሁ ታሪኮችሽን በተለየ ግዜ ስምቻለሁ በጣም ግሩም ሴት ነሽ ::

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ቅን ሴት ❤❤❤❤

  • @abrahamtedesse8036
    @abrahamtedesse8036 6 หลายเดือนก่อน

    I have seen a couple of accounts with ur name I don’t know which one’s yours however I do subscribed all I love to see ur videos aydaye most kind humble woman ever I can’t wait to see ur documentary

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 6 หลายเดือนก่อน

    You are amazing. I learned a lot about your experiences.

  • @wubatkonjo9857
    @wubatkonjo9857 6 หลายเดือนก่อน

    የተባረክሽ ❤❤❤❤

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 6 หลายเดือนก่อน

    ዉዶ እህታችን ቅንነትሺ ጎልቶ ይታያል አሏህ እረጂም አድሜ ከጤና ጋር ደግሞ ወደ አራሳችን እንመለስ ምርጥ እናት

  • @romangtsadik9420
    @romangtsadik9420 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና እናት ነሽ

  • @rahelgetachew7743
    @rahelgetachew7743 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ እኮ ካንቺ ብዙ ተማርኩ❤❤❤❤❤❤

  • @MonalizaNureddin
    @MonalizaNureddin 6 หลายเดือนก่อน

    Ene men endemelesh alwekem kalat yateregnal betam jegena set nesh lejeshen FETARI cherso yemarelesh mlekamun hulu yadergelesh ayezosh berchi...

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 6 หลายเดือนก่อน

    እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ 🤲🤲🤲❤️❤️

  • @betty-2121
    @betty-2121 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድስ የምትይ ቆንጆ ሴት ነሽ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜ እመኝልሻለው የኔ ወርቅ 😍😍😍

  • @salahadinsultan4914
    @salahadinsultan4914 6 หลายเดือนก่อน

    አይዱየ አላህ ሱበሀነሁተአላ በእዝነቱ በልጆችሽ አይፈትንሽ።
    የአላህንም ሀቅ የምትጠብቂ ያድርግሽ

  • @mesayTeklemariam-g7e
    @mesayTeklemariam-g7e 6 หลายเดือนก่อน

    ምን ልበልሽ የምትገርሚ እናት ነሽ ልጆችሽ ታድለዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ አመሰግናለሁ 💚💛❤️

  • @M-vr7zo
    @M-vr7zo 6 หลายเดือนก่อน

    I know now that your beauty is from inside.Keep shining by doing what you are doing.

  • @Ethiopianpple
    @Ethiopianpple 6 หลายเดือนก่อน

    Wow Aydaye😘😘😘...the most iconic strong lady..God bless you and ur Sons🙏

  • @SadulaCinma
    @SadulaCinma 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ አንቺ መልካም ሴት 💪

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 6 หลายเดือนก่อน

    God blessing thank you we learn from you many things thank you

  • @RahelMekonnen-l4y
    @RahelMekonnen-l4y 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ መልካም እና ውብ ነሽ እንወድሻለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አይዳዬ

  • @zenadejen7437
    @zenadejen7437 6 หลายเดือนก่อน

    so beautiful my God bless you .your kids your family❤

  • @asterasmerom8644
    @asterasmerom8644 6 หลายเดือนก่อน

    አይድዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @halehale7257
    @halehale7257 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ወሳህለን
    በጣም ነው እምወድሽ

  • @Samri-Habshawit
    @Samri-Habshawit 6 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም የምትገርመኝ መልካም ሴት ነሽ መልካምነትሽ በንግግርሽ እና ከውስጥሽ ተንፀባርቆ በፊትሽ ይታያል ጀግና ጠንካራ ደግ መልካም ሴት ነሽ ይገባሻል።

  • @askalemaryamabebe3482
    @askalemaryamabebe3482 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ስራሽ ሁሉ መልካም ነው

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 6 หลายเดือนก่อน

    አርቲስት ንዋይ ደበበ ሲስቅ ፈገግታው ያችን ወስዶታል ማለት እችላለሁ ። አንችን እኮ ነው የሚመስለው ማርያምን !
    የኔ ምርጥ
    ምርጥ እኮ ነሽ !
    ስወድሽ ልክ የለውም በእውነት ።love you 😘 mahilet ነኝ Cairo
    ምንጊዜም ከቻናልሽ አልጠፋም

  • @Romi-zm2rs
    @Romi-zm2rs 6 หลายเดือนก่อน

    አይዳዬ እንወድሻለን የዘመናችን ብርቅዬ

  • @StorytimewithHanuta
    @StorytimewithHanuta 6 หลายเดือนก่อน

    you have beautiful soul ❤️ May Allah bless you more and more 🙏

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህታለሜ አላህ ከብርቱዎች ጋር ነው። 💪💪

  • @romram6614
    @romram6614 6 หลายเดือนก่อน

    እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ መልካም 🙏🙏

  • @Jon-pc5tf
    @Jon-pc5tf 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ መልካም ሰው ከውጪም ከውስጥም
    ቆንጆ የሆንሽ ከመልካሟ ዛፍ የተገኘሽ ምርጧ ጣፋጯ ፍሬ ምን ልበልሽ ?እንዴው የሌለሽን ለመስጠት አደለም በእውነት ስለሆነነው አይዳዬ በርቺልኝ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ መልክ ስለመጣሽ የአንቺ ህይወት ለብዙ ሰዎች ምሳሌ እና ትምህርት ይሆናል ❤❤❤❤❤

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ሰው በህይወት እያለ እንደዚህ ምስክርነት ሲሰጥ ሙሉውን ቪድዮ በጉጉት ነው የምጠብቀው ቶሎ ብለሽ እንደምትለቂው ተስፋ አለኝ ካንቺ ጥሩነት ብዙ ሰው ይማራል ጥሩ ማድረግ እንደማይጎዳ ካንቺ እንማራለን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ አይዳየ🥰🥰🥰

  • @judy0673
    @judy0673 6 หลายเดือนก่อน

    Ayedaye yene kin. ❤❤❤❤

  • @selamgetachew9746
    @selamgetachew9746 6 หลายเดือนก่อน

    You are an amazing person. Your children are blessed to have a loving mother like you may god be with you my dear sister I make sure to let all the people I know to subscribe you and fill full your dreams to come true in a very short period of time ❤️ you my sister.

  • @MesiMesi-jy2rt
    @MesiMesi-jy2rt 6 หลายเดือนก่อน +1

    የተወደድሽ ዘረ ጥሩ

  • @frehiwotzewde3618
    @frehiwotzewde3618 6 หลายเดือนก่อน

    አይዳዬ መልካም ሴት ጥሩ የጠንካራ ሴቶች ምሳሌ ነሽ ለእኛ ለሴቶች የኔ ምርጥ እግዝያብሔር ይባርክሽ ስላንቺ የተሰራውን ዶክመንተሪ እስካየው ጓጉቻለሁ!

  • @dawitwoldegiorgisteka4455
    @dawitwoldegiorgisteka4455 6 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከሰላም፣ ከጤናና ከመወደድ ጋር ያድልሽ። ❤ እስኪሰለችሽ ኑሪ።

  • @catking4639
    @catking4639 6 หลายเดือนก่อน

    Aida, when are you going to post the documentary?

  • @XiiqooRo
    @XiiqooRo 6 หลายเดือนก่อน

    Ayda may Allah help and guide you all your way! I have subscribed your account.

  • @fua1221
    @fua1221 6 หลายเดือนก่อน +1

    Allaah rajjim idme ke tenagar yistish yene mirt & Qannaa saw

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ይገባሻል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 6 หลายเดือนก่อน

    Hi Ada,
    I can relate to you in two things:
    I have two children & was a single mom raising them.
    I am a kidney donor.
    I wish you more health, happiness & successes sis🙏🏿💗🍀
    What an inspiration!

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 6 หลายเดือนก่อน

    You are amazing Mather wife and daughter and sister God blessed to you more and more everyday ❤

  • @EyzakAbrham-vb7hh
    @EyzakAbrham-vb7hh 6 หลายเดือนก่อน

    I subscribe you after watching Seifu show, Good luck on your Journey ❤❤❤

  • @lulaghebrihiwet5605
    @lulaghebrihiwet5605 6 หลายเดือนก่อน

    እጀግ በጣም የምትደነቂ ወብ ሴት ነቨ ፈጣሪ ልጆቺቨን ይባርከልቨ ❤

  • @MalikaAdam-p6d
    @MalikaAdam-p6d 6 หลายเดือนก่อน

    You are really adored I love what you do to help people we love you.

  • @drdawitderma
    @drdawitderma 6 หลายเดือนก่อน

    genius and loving, may GOD bless you.

  • @ፍቅር-ከ7መ
    @ፍቅር-ከ7መ 6 หลายเดือนก่อน

    የሴት እመቤት❤❤❤

  • @ZerishAsmelash
    @ZerishAsmelash 6 หลายเดือนก่อน

    ምናለበት ፈጣሪ እናትና እባቴ ሳይለያዩ ኣይዳ ብትመክሪያቸው ኖሮ

  • @User23r6gi
    @User23r6gi 6 หลายเดือนก่อน

    አይድዬ በልቤ ውስጥ በጣም ትልቅ ስፍራ ያለሽ ሴት ነሽ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ የኔ እመቤት ፈጣሪ አምላክ ከነልጆችሽ በጤና በፀጋ ይጠብቅሽ ❤

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ኢትዮጵያዊት እናት,እውነተኛ የፍቅር ሰው, ቅንነትና ደግነት የተሞላች የሙሉ ስብዕና ባለቤት ለኢትዮጵያውያን ሴቶች ሁሉ መልካም አርዓያ!!! አይዳ እፁብ ድንቅ ሴት! ረጅም እድሜ ከተሟላ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር ያድልሽ!!!

  • @kasahunsoratube3290
    @kasahunsoratube3290 6 หลายเดือนก่อน

    አይዳ የአለም ምርጥ ሰዉነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ እንዲሁም ለንዋይ

  • @saraalemayehu9281
    @saraalemayehu9281 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ እራሱ ላንቺ ያንስሻል አይዳዬ ኑሪልን

  • @hanagetie9080
    @hanagetie9080 6 หลายเดือนก่อน

    Yene liyu set my heroine ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fritatube6034
    @fritatube6034 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ የሴት አውራ የኔ ደርባባ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ጀግና ነሽ በርቺልን አንቺ የሴቶች አርዓያ ነሽ🥰👏🙏

  • @mekdeswolde1616
    @mekdeswolde1616 6 หลายเดือนก่อน

    Can’t wait to see your documentary!
    Swedishiii ❤️❤️❤️❤️

  • @yirgaadugna6836
    @yirgaadugna6836 6 หลายเดือนก่อน

    We love you so much. Your legacy will live long for humanity

  • @ahmubinali6838
    @ahmubinali6838 6 หลายเดือนก่อน

    Aydaye ..sellam nesh .berchi abshir..

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Aydiye God bless u ur very nice person.
    Amlak edmena tena yistish Anbesa❤❤❤❤❤❤❤

  • @rhinocerostour5280
    @rhinocerostour5280 6 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ እና አስታዋይ

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 6 หลายเดือนก่อน

    መልካምነት ለአንቺ ኖርማል ሕይወት ነው።
    ረጅም እድሜ ኦና ጤና ይስጥሽ!!

  • @zoskalestube83
    @zoskalestube83 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ተምሳሌት መሆን የቻልሽ ውብ እናት!

  • @elenihussen6263
    @elenihussen6263 6 หลายเดือนก่อน

    አይዳ አሰላሙ አለይኩም የምሰሪው ስራ በጣም ደስ ይላል ብርታቱን ይስጥሽ ግን መቼ ነው ሂጃብ የምታደርጊው መቼ ነው ወደ አላህ የምትመለሸው
    እደዚ ተቀባብቶ መውጣት ለባል ለቤተሰብ እንጂ እደተላጠ ሙዝ መሆን የለብንም ነገ ቀብር ብቻሸን ነው የምትገቢ ሞት ሳይቀድምሽ ተውባ እናድርግ ይሄ ሁሉ አጃቢ ነገ የለም በሰላትሸ በቁርአን በሂጃብ ስራሸን ስራችን እናሳምረው ነገ ይችን ድንያ ጥለናት እንሄዳለን እሰቢበት እህቴ ወደ ዲነል እስላም ትምህርትም አዳምጪ በጎደለ ሙይበት ድንያ ጠፊ ነውና አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ይምራን ካጠፉሁ አፍ በይኝ ❤

  • @SelamnewMebratu
    @SelamnewMebratu 6 หลายเดือนก่อน

    አይዳ የፈጣሪ ስጦታ

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነሽ!!