Dita Ayda
Dita Ayda
  • 4
  • 249 144

วีดีโอ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዲታ አይዳ ዶክመንተሪ ተለቀቀ
มุมมอง 119K4 หลายเดือนก่อน
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዲታ አይዳ ዶክመንተሪ ተለቀቀ
በኢትዮጵያ በነበረኝ አጭር ቆይታ ምን ተፈጠረ? ከቃላት በላይ የማይረሳ ትዝታ ምስጋናዩ ከልብ ነው ሙሉ ቪዲዮውን በቅርቡ ጠብቁ
มุมมอง 76K4 หลายเดือนก่อน
በኢትዮጵያ በነበረኝ አጭር ቆይታ ምን ተፈጠረ? ከቃላት በላይ የማይረሳ ትዝታ ምስጋናዩ ከልብ ነው ሙሉ ቪዲዮውን በቅርቡ ጠብቁ
ያልተሰሙ ያልተነገሩ አዳዲስ የአይዳ አስደናቂ ታሪኮች
มุมมอง 35K4 หลายเดือนก่อน
ያልተሰሙ ያልተነገሩ አዳዲስ የአይዳ አስደናቂ ታሪኮች

ความคิดเห็น

  • @KamilaMuhammad-w4q
    @KamilaMuhammad-w4q 7 วันที่ผ่านมา

    .በሂወቴ.እንዳች.ያለሴት.አይቸ.አላውቅም.አላህ.ይጨምርልሺ

  • @shise24434
    @shise24434 21 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ እና ብርቱ እህት ናት።

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 24 วันที่ผ่านมา

    God is too good ❤❤❤

  • @newaygizachew5623
    @newaygizachew5623 25 วันที่ผ่านมา

    እንዴት እንደምወድሸ አይዳ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay3792 27 วันที่ผ่านมา

    እኔ ኳስ ሜዳ አካባቢ ነበር ሠፈሬ ደጃች ገነሜ ተምሬአሁ 1ኛ ክፉል እና አንድ ጠየም ያለች እህቷ መሠለችኝ እና አነድ ዴስክ ላይ ቁጭ ብለን ተምረናል የእጂ ጌጥ ሸዋሊያ ትሠጠን ነበር የሙዚቃ አስተማሪ ቲቸር ከበደ ቲቸር አይናለም ቲቸር የውብዳር አረሳቸውም የነአይዳቤትንም አውቀዋለሁ በነሱ በር ላይ ነበር የምናልፈው ነገር ግን የእህቷን ስም እረሳሁት አይዳ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤

  • @kezxone
    @kezxone หลายเดือนก่อน

    ማን ብዬ ልሰይምሽ

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @HusseinNegashe
    @HusseinNegashe หลายเดือนก่อน

    አይዳ ለኔ የስጋ ዘመዴ ናት ይሄን ኮሜንት የምሰጣት ለዛ ብዬ አይደለም ። አይዳ ትከክለኛዋ ኢትዮጵያዊ እናት ናት ❤ አላህ ይጠብቅሽ ❤

  • @efremze2690
    @efremze2690 หลายเดือนก่อน

    Aura really you are an Iron lay . Let Allah bless you.

  • @love1234593
    @love1234593 2 หลายเดือนก่อน

    huuuu lijua siamer newayen kuch new geta yemarelat abo

  • @Mahajaj
    @Mahajaj 2 หลายเดือนก่อน

    Mashallah Jegnit❤❤

  • @tesfaneshkifle7115
    @tesfaneshkifle7115 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው በሕወት እያለ ሲመሰጋገን በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ

  • @tesfaneshkifle7115
    @tesfaneshkifle7115 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤

  • @tesfaneshkifle7115
    @tesfaneshkifle7115 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይስጥሽ

  • @dont3222
    @dont3222 2 หลายเดือนก่อน

    አይዳ እህታችን: ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ::

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 2 หลายเดือนก่อน

    Konjo sew, konjo lib❤

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bless you 🙏

  • @Fkadu1234
    @Fkadu1234 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እወድሻለሁ አይዳ ፈቃደኛ ከሆንሺ እንተዋወቅ

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 3 หลายเดือนก่อน

    ምን ዋጋ አለው ሒጃብሽን ለብሠሸ ወደ አላህ ተመለሺ

  • @joman777
    @joman777 3 หลายเดือนก่อน

    የማዳም ቅመሞች ሰብስክራይብ አድርጓት ቁምነገረኛ መልካም የተረጋጋች ቅን ልብ ያላት እናት ነች ከሷ ብዙ ነገር ትማራላቹ የማንንም ከላም ፋዲ ሰው ከመከተል በወጣትነታቹ አይዳየን ተከተሏት ብዙ ነገር ትማራላቹ

  • @joman777
    @joman777 3 หลายเดือนก่อน

    አይዳየ ምርጥ ሰው በፍቅር ነው ተመስጨ የሰማሁት

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 3 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @hs8hhh113
    @hs8hhh113 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ጤና ከእድሜ ጋር ይጨምርልሽ አይዳ ታላቅ እህቴ ቶማስ ነኚ

  • @hs8hhh113
    @hs8hhh113 3 หลายเดือนก่อน

    0:24 0:28 0:29 0:31 ❤😂😂😂❤ 0:42 ❤

  • @user-jk2ri8zv3l
    @user-jk2ri8zv3l 3 หลายเดือนก่อน

    ትለያለሺ❤❤❤

  • @hanichogmar6343
    @hanichogmar6343 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ኮመንት ላታነቢው ትችያለሽ ልጄ 18 አመቱ ነው ፕሮግራምሽን አያየን ማናት አለኝ እና ነገርኩት የሚገርም ነገር ነው የተናገረው ግን ዋና ይችን የመሰለች ሴት ነዋይ መተው ከሰራት አልኝ እናም በጣም ገረመኝ እና በጣም ይወድሻል ልጄ 🫶🏽

  • @user-fn6fd4km8w
    @user-fn6fd4km8w 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @sitrazuber2756
    @sitrazuber2756 3 หลายเดือนก่อน

    I wonder how Neway afford to loose a woman like you.

  • @user-hx2rk8xg2z
    @user-hx2rk8xg2z 3 หลายเดือนก่อน

    ከሺህ አንድ ሲገኝ እንዴት ብርቅ ነው? አይ ንዋይ? ያላወቅነውን ማንነትሽን ከዘፈነልሽ በላይ ነሽ! ከሺህ አንድ!

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው ማሻ አላህ አይዳ በኢጃብ ፏ ብለሽ ሳይሽ እንዴት አባቴ ደስ እንዳልሽኝ ❤❤❤❤❤

  • @halidmubarik8410
    @halidmubarik8410 3 หลายเดือนก่อน

    ayda you are my best

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም እንደሆንሽ ታስታውቃለች ሁሉንም አሞልቶ የሰጠሽ ተባረኪ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 หลายเดือนก่อน

    ዓላማ በጣም ጀግና እናት ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 she deserves it

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg 3 หลายเดือนก่อน

    አይድዬ ሁሉ ሙሉ ውበት ማለት ይሄ ነው ደግነት እናትነት ከቆንጅና ጋር የምር ኢትዮጵያ አንቺ ነሽ በመቀጠል ለአሰብሽው ስራ በተቻለኝ ሁሉ ላግዝ ሰዎችንም ላስተባብር ዝግጁ ነኝ አሁን ላይ የኩላሊት በሽተኛ እጅግ በዝቷል በሆስፒታል ብቻ ሳይሆን በየቤቱ በገንዘብ እጥረት እየተሰቃዩ ብዙዎች ናቸው እና ሁሌም ያሳስበኛል እኔም እንዳንቺ የ2ልጆች እናት ነኝ ብቸኛ አሳዳጊ እና ቢፈጠርብኝ ምን ሆናለሁ እያልኩ እጨነቃለሁ የግል ሆስፒታሎች ብዙ ቢሆኑም ግን በጣም የሚያሳዝነው ገና አሞሽ ስቴጂ ከካርድ ይጀምር እና ወጪው ምርመራው ከ5 ሺ-እስከ 10 ሺ የኢትዮጵያ ብር እየተጠየቀ ነው መዲሃኒቱ ሲጨመር ወደ 15 ሺ ይሄዳል ይሄ በኢትዮጵያውያን አቅም ሲታይ በእጅጉ የሚያሳዝን ሆኖ አግኝቸዋለሁ ሌላው የመንግስት ሐኪም ቤቶች ወይም ጤና ጣቢያዎች ሆስፒታሎች ላይ የሚሰሩ ዶክተሮች በየቦታው የከፈቱት ሆስፒታሎች እየተደራጁ በግል እና በሰአትም የተለያየ ቦታ በመስራታቸው ደሃውን የኢትዮጵያ ሕዝብ አክሞ ከማዳን ቀጠሮ እየሰጡ እንዲሞቱ በማድረግ ላይ ናቸው ለማሉት ሕዝብ ደሃ የኢትዮጵያ ሰው ይሄ አይገባው ነበር ሌላው በመንግስትም በግልም ስለሚሰሩ መንግስት ሆስፒታል የሚመጡ ወሳኝ መድሃኒቶችን አውጥተው በግል ክሊኒኮች ስለሚወስዱ እና ለፖርማሲዎች ስለሚሰጡ መንግስት ሆስፒታል ወይ ጤና ጣቢያ ብትታከሚ አትራሳውንድ ውጪ አስነስተሽ ነይ መድሃኒት ውጪ ግዢ እየተባልሽ ትላኪያለሽ እምትላኪበት ቦታ ሼር ስለሆኑ ወጪውም ከፍተኛ ሆናል ሌላው መድሃኒት አጣሁ ልሞት ነው ካልሽ ወይ የቤተሰብሽ ኃላፊ ቢታመምብሽ መድሃኒቱ ያለበትን ልጠቁምሽ ይሉሻል ግን ውድ ነው ስንት 15-20 ይሉሻል እሺ ስትይ የት እንዳለ ይጠቁሙሻል በቅርብ ጊዜ ምን ሆነ መሰለሽ አንድ እናት ልጇ ታመመችባት ማሕፀን ኬዝ ነው ኦኘሬሽን ሆነች ከዛ መድሃኒት እየወሰደች ቀጠለች ነገር ግን ታመመችባት ያከሟት ጋር ሄደች ይዛት መድሃኒት አዘዙላት መድሃኒቱም ቶሎ ካልወሰደች በአፋ ደም እንደሚመጣ ተነገራት መድሃኒቱን በየፋርማሲው አጣች እናት ልጄ ልታመልጠኝ ነው ስትል በየፋርማሲው አምርራ አለቀሰች አዘነች ብዙ ፋርሚሲስት ዶክተሮች ላይ ወድቃ አለቀሰች ኢትዮጵያ ውስጥ የለም አሉ በመጨረሻም አንዱ ያዘነላት እስቲ ስልክ ፈልጌ ልስጥሽ ዋጋው ግን ውድ ነው አላት እናት ለምኜ እገዛለሁ መልሷ ነበር ስልኩ ተሰጣት ደወለች ቀጠራት የተቀጠረችው ቦታ ደረሰች ዘበኛ አስገባት ሰተት ብዬ ገባሁ አለች ደነገጠ የተዘጋ ኮንቲነር ውስጥ ብዙ የተበታተነ መድሃኒት አየሁ የቀጠረኝም ሰው እዛ ውስጥ አለ አለች መድሃኒቱ 50 ሺ የኢትዮጵያ ብር ነው አለኝ ደነገጥኩ ያን ያክል ብዙ ብር አላሰብኩም አለች ነገርግን አሁንም መድሃኒቱን ብታገኘውም በገንዘቡ ምክንያት ይዛ አልሄደችም ከዛ 50 ሺ ለመሙላት ከሰዎች እርዳታ ስጠይቅ ነበር እኔም በነገሩ አዘንኩ ልገዛላት አልቻልኩም አብሬያት ከማልቀስ በስተቀር እኔም በቤት ኪራይ ስለምኖር እና የወር ገቢዬ በቂም ስላልሆ ምንም ልረዳት አልቻልኩም ከእሷም ከታማሚዋ ልጇ ጋርም በአንድ ግቢ ውስጥ ሾላ ያደግን ነበር ሳስባቸው ሁሌም እንባ በአይኔ ይሞላል አምላኬ ክፋ አታሰማኝ የሁሌ ፀሎቴ ነው ግን ምንአጨቃከነን ስልም እራሴን ጠይቃለሁ ዛሬ በጤና ጣቢያ ስትታከሚ በአብዛኛው መድሃኒት ውጪ ግዢ ነው የምትባይው ፖርማሲው እራሱ እጅግ በዝቷል ዋጋቸውም እጅግ ውድ እና የተለያየ ፕራይስ ነው ያለው አጠቃላይ ከጎንሽ ነኝ በርቺልኝ በሽተኛውም እጅግ በዘቷል አይ የዋሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሃው ያሳዝናል አዝኛለሁ እኔም ሲያመኝ ሄጄ የተለያየ ሆስፒታል ካርድ አወጣ እና ለመመርመር የሚጠይቁኝ ብር አፌን ይዤ ወደ ቤቴ እነሱ የሚጠይቁትን እኔ በወር አልጠይቀውም አሳዛኝ ግዜ ላይ ነን ግን እንዴት በወገኑ ሰው ይጨክናል በርቺልኝ ከጎንሽ ነኝ ገቢ ሲሰበሰብም የድርሻዬን አሻራዬን አሳርፋለሁ ውዴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነልጆችሽ ተመኘሁልሽ እናቴ ኑሪልኝ ስሙን መጥቀስ የማልፈልገው ኘሮዳክሽን ውስጥ እሰራለሁ እማራለሁ ብደውይ ብፅፊልኝ ከኘሮዳክሽኑ ጋር ተማክሬ ላሰብሽው በጎ ስራ የሚውል የገቢ ነገር እሰራለሁ ብዬ አስባለሁ ኮንታክት አርጊኝ

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 3 หลายเดือนก่อน

    የአይዳ ደግነት ዋጋዋ በምላስ ብቻ ሳይሆን ማውራት ማድነቅ ሰብስክራይብ አርጉላት አሳድጓት የደጋጎች ቤት ማደግ አለበት የደሃ የህዝብ ልጅ ስለሆነች

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @meseretteklemaryam9108
    @meseretteklemaryam9108 4 หลายเดือนก่อน

    አይዳ የሰፈሬ ልጅ ወይኔ አስተማሪዎቼ እንኳን አየኃችሁ ድሮ ቆንጆ ነበረች ከኃላዋ ስንከተላት ስናያት አስታውሳለሁ ቆንጆ አይዳ በጣም ጥሩ ሴት ነች ለልጇ ዋጋ የከፈለች ምርጥ ሴት

  • @markenhenok7286
    @markenhenok7286 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ 🙏 አይዲዬ 🥰👏👏👏

  • @MeseretFantaye
    @MeseretFantaye 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አየዳዬ ይህ መልካም ለበዙ ኢትዮጵያዊ በዚህ ህመም ለመሰቀዩ አንቺን ፈጣሪ አሰሰበሽ መጣሽ ሁሉም አቅም ቢኖረኝ ከጎንሽ ቢሆን ደስ ይለኛል ግን ሁሌም በፀሎት አበረሽ ነኝ

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4g 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ አምላክ ቁርጥ ባሏን እኮ ንው የምትመስለው!!

  • @firehiwotyohannes4157
    @firehiwotyohannes4157 4 หลายเดือนก่อน

    Wow No words to say about you The amazing ayda!!!! If it is possible I want to contact you please????

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ. ሁሉን. የቸረሽ. በደግጆቹ. የፈጠረሽ. ፈጣሪ. እድሜጤና. ይስጥሽ. ቃላትየለኝም. አንችንለመግለፅ. ተባረኪልኝ. እቅድሽ ሁሉ ይስመር

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs 4 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍

  • @BetelTekl
    @BetelTekl 4 หลายเดือนก่อน

    She is really cute and have good heart❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 4 หลายเดือนก่อน

    ውብ ❤

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😘😘😘👍👍

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና❤

  • @user-yu2yy4vr7e
    @user-yu2yy4vr7e 4 หลายเดือนก่อน

    You deserve! You are super mom, AND Very Beautiful!

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 4 หลายเดือนก่อน

    አያዳዬ ቆንጆ እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ ያስጥልን ያስብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽሽ