ድንቅ ተሰጥኦ ያለው የ14 አመቱ ታዳጊ በጥላሁን ገሠሠ ዘፈን ህዝቡን አስደነቀው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
    #abbaytv​ #abbay​ #meseshow​ #wedding​ #music​ #Artist​ #couples​
    #talkshow​ #entertainment​ #events​

ความคิดเห็น • 42

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብዙ ዘፋኝ የመጡበትን መንገድና መነሻ ሰምቼአለው ከነሱም አንደበት ሰምቼአለው የዚህ ህፃን ልጅ ችሎታና ድምፅ በጣም ይለያል በርታልን እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አገር የሚረጋጋው እግዚአብሔር በነፃ በሰው ልጆች ሁሉ ያስቀመጠውን ፍቅር ለሰው ልጆች ሁሉ ያለአድሎ ስናካፍል ከመረጋጋት አልፈን እንባረካለን! ወጣት አቢናዘር በርታ ፍቅር ያሸንፋል!!!

  • @Endale-xp8yy
    @Endale-xp8yy 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አጀግ አጀግ ደሰ የሚል ነው አግዚያቤሔር ሁሎን ማድረግ ይችላል አና የአሰብክበት ላይ አመቤታ ትርዳህ ጥሩ ነው ።

  • @tigid9886
    @tigid9886 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Very cute boy! በጣም ገራሚ ድምፅ ነው ያለው ትልቅ ደረጃ ላይ እግዚአብሔር ያድርሰህ

  • @EsheuYimer
    @EsheuYimer 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሚገርም ልጅ ነው እድግ በል ጎበዝ

  • @geberu899
    @geberu899 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያበርታህ ያስድግህ ከሰው ዓይን ይጠብቅህ። ክትምህርትህ ጎን ብትሰራ ጥሩ ነው። በትምህርት የተደገፈ ትልቅ ውጤት አለውና

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሞኝ ! እግዚአብሔር ዝፈን ብሎ አያበረታም ! "" ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አ ይ ወ ር ሱ ም !

  • @አታዬ
    @አታዬ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ጀገና በርታ እድግ በል ከአይን ይዉጣክ ትልቅ ሆነክ ለማየት ይብቃን ደግሞ ቆንጆ ልጅ ነክ ልጀን ትመስላለክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤ በጣም አሪፍ ድምፅ እንኮን አንት እስጢፎም ዘፋኝነኝ ብሎ አርቴስትነኝ እያለነው አበርታቱት ሼር አርጉለት ለእስጢፎ

  • @MengeshaDesye
    @MengeshaDesye 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዞህ በርታ በጣም ምርጥ ድምፅ ነው።❤❤❤❤

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግሩም ድምፅ በርታልኝ

  • @SelamawitSelna
    @SelamawitSelna 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ የሚገርም ድምፅ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰንደቅሽ ከፍ ይበል ይቁም ለዘላለም እናቴ ሐገሬ❤❤❤

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤ ዋው

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ግሩም ፕሮግራም ነዉ በርታልኝ

  • @enyewdemissie
    @enyewdemissie 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ የኔ አስተዋይ ባገኝህና ብረዳ ደስ ይለኛል

  • @EmebetLule
    @EmebetLule 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጄ ፈጣሪ ያሰብከው ቦታ ያድርስህ በርታልን።

  • @Adna-h4k
    @Adna-h4k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow kojo

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሞን አለ የዚሕ 14 አመት ቀና መንፈስ ዘልቆ ቢውርሳት፣የድሕነት መናሐርያ ባልሆነች ነበር። ኢትዮጵያ የድሕነት መናሓርያ የሖነችው የሕዝብዋ ክፋት አጠቀላይ ድሞር ውጤት ነው።

  • @rahelzegeye2866
    @rahelzegeye2866 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ እድግ በል

  • @kebedekibret576
    @kebedekibret576 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድም መሰለ ለአንተም ፕሮግራም ለታዳቂዉም ላለዉ የሙዚቃ ብቃት ያለኝን አድናቆት እየገለጽኩ እግረ መንገዴን እስቲድዮህን በይበልጥ ቁምሳጥኖቹን ቀለም በመቀባት አይን እንዲስቡና ጽዱ እስቲዲዮ እንዲሆን ብታደርገዉ እላለሁ በተረፈ ዝግጅትህ መሳጭ ነዉ በርታ

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውቢቷ አገሬ አብቢልኝ በልጽጊልኝ! ኩራቴ ድፍረቴ በቀደሙትና ዛሬም እየተዋደቁ ባሉት ጀግኖቼ ነው!!!

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤ አላህ,የሰደግህየኔማር

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    A star is born....wow

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ በዚሁ ቀጥል ደሞ ብልሕ ነዉ የአሁኑ ዘፈን ዘፈን ሳይሆን ወሬ ነዉ እንኮንም አልሰማሕ ዋናዉ ነገረ ግን ( ትምሕሪትህን ቅድሚ መሰጠት እንዳትዘነጋ )

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔባሪያ እድግ በልልኝ የኔቆንጆ

  • @AsterTadesse-t7x
    @AsterTadesse-t7x 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    BRAVO BRAVO BOY

  • @BirukZgojjam
    @BirukZgojjam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግጥምና ዜማ እንስጠው ይስራ መስመር ላክልኝ እና ላውራው

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mese show ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ደመወዝ አጥሮብሕ ነው ወይስ ቁጭ ብሎ ቃል ማቀበል ደብሮሕ ነው ?

  • @berhanuzewdu1300
    @berhanuzewdu1300 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hello Mese,
    I want to help this kid where do I get his info

  • @mistregabriel9872
    @mistregabriel9872 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zem’ta Ne’w Mel’se 👋👋👋

  • @MESERETT-n5e
    @MESERETT-n5e 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @zabshworkalemayhu8227
    @zabshworkalemayhu8227 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetJimma
    @GenetJimma 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤waw

  • @jemalmohamed8297
    @jemalmohamed8297 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wellcome

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ጎርፋ እየጎረፈ ሕዝብሽ የሚበላው አትቶ ሲሰደድ ከርሰ መሬትሽ ሐብታሞ ሕዝብሽ ግን ድሓ የሆነበት መሬትሽ ሳይሆን የሕዝብሽ ክፋት ድሞር ውጤት ነው።

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ESport sera

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    "" ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አ ይ ወ ር ሱ ም !"" መጨረሻቸው ሲዖል እንደሚሆን መፅሐፍ ቅዱስ ይነግረናል!

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤