ማህሌት ወንድሙ -ዝም | Mahlet Wendimu - Zim (Official Music Video 2025 )
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ማህሌት ወንድሙ -ዝም | Mahlet Wendimu - Zim (Official Music Video 2025 ) #newmusicvideo
ርዕስ፦ ዝም
ድምፃዊት፦ ማሕሌት ወንድሙ
ግጥም ፦ ወንድወሰን ይሁብ
ዜማ፦ ፋኑ ጊዳቦ
ሙዚቃ ቅንብር፦ ፋኑ ጊዳቦ
ማስተሪንግ፦ፋኑ ጊዳቦ እና ሃብቱ
----------------------------------------------------------------
' ዝ ም '
አየሁ አየሁ ከምነግርህም በላይ
ልብህ ከእኔ እርቋል እንደ ሰማይ
ከነበረው አንሶ
ሳይ ፍቅርህ ከፋኝ መልሶ
ምንም ምንም ብትለኝም አሁን
አችላለሁ ባልችል አንተን መሆን
ከታየህ አንሶ
አይ ልቤም ያልፋል ታግሶ
ዝም
ማለት ልክ አይደለም
ባታፀድቀኝም ይቺ ዓለም
ባንተው ስትቀጣኝ
ፊት ለፊት መች ክፉስ ወጣኝ
ዝም
ዘአረ ልክ አይደለም
እንዳላለከኝም ግድ የለም
እኔን ብትዋሽም
ሂድ በል ሂድ
ካንተው አትሸሽም
ልቤ ምታ
ህይወት አይቀጥልም በትዝታ
በቃ ምታ አቻዬን ልቆየው ብቻዬን
ልቤ ምታ
ህይወት አይቀጥልም በትዝታ
በቃ ምታ አቻዬን ልየው የብቻዬን
ዝም
ባልልም ጨክኜ
እንዳንተ እኔም ደንድኜ
ባላደላድል
አይፀናም ፍቅር ያለ ዕድል
ዝም
ስትል ተናንሼ
እንዳልወደድኩህ ታግሼ
በይ ካልከኝማ
ይቅናህ ሂድ
ካሻህ ተስማማ
ልቤ ምታ
ህይወት አይቀጥልም በትዝታ
በቃ ምታ አቻዬን ልቆየው ብቻዬን
ልቤ ምታ
ህይወት አይቀጥልም በትዝታ
በቃ ምታ አቻዬን ልየው የብቻዬን
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
onelink.to/mubp9y
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Tiktok : / sewasewmultimediaet
Facebook : / sewasewmultimedia
Instagram : / sewasewmultimedia
Linkedin : / sewasew-multimedia
Twitter : / sewasewmmedia
TH-cam : / @sewasewmultimedia
Telegram : t.me/sewasewmu...
#mahletwendimu#sewasewmultimedia #eshiatelegnimwey #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy #newethiopianmusic #ethiopianmusic
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2024, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #በኩረአማኑኤል_የማነ #ዘውድ_አለሜን #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartistn #michaelbelayneh #habshamusic #butfirstcoffee #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic , #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic ##oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2024 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #በስንቱ #አንቱከንቱ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords #Bekureamanuelyemane #Zewd_alemen #በኩረአማኑኤል_የ #seifuonebs #seifufantahun #mahletebs #wellogeragerumahlet #veronica #lijmichael #lijmichaelfaf #ethiopiannewmusicvideo #fikiraddisnekatibeb #seifuonebs #teddyafro #mahieyu #andualemgosa #abdukiar #abdukiarmusic #hannagirma #michaelbelaynehnewmusicvideo #gosayetesfaye #ያሬድነጉ #yarednegu #yohana #yohananewalbum #alemayehuhirpo #eliasmelka #dagmawiali #hannagirma #minmeseleh #ሃናግርማ #ምንመሰለህ
አየሁ አየሁ ከምነግርህም በላይ
ልብህ ከእኔ እርቋል እንደ ሰማይ
ከነበረው አንሶ
ሳይ ፍቅርህ ከፋኝ መልሶ
ምንም ምንም ብትለኝም አሁን
አችላለሁ ባልችል አንተን መሆን
ከታየህ አንሶ
አይ ልቤም ያልፋል ታግሶ
ዝም
ማለት ልክ አይደለም
ባታፀድቀኝም ይቺ ዓለም
ባንተው ስትቀጣኝ
ፊት ለፊት መች ክፉስ ወጣኝ
ዝም
ዘአረ ልክ አይደለም
እንዳላለከኝም ግድ የለም
እኔን ብትዋሽም
ሂድ በል ሂድ
ካንተው አትሸሽም
ልቤ ምታ
ህይወት አይቀጥልም በትዝታ
በቃ ምታ አቻዬን ልቆየው ብቻዬን
ልቤ ምታ
ህይወት አይቀጥልም በትዝታ
በቃ ምታ አቻዬን ልየው የብቻዬን
ዝም
ባልልም ጨክኜ
እንዳንተ እኔም ደንድኜ
ባላደላድል
አይፀናም ፍቅር ያለ ዕድል
ዝም
ስትል ተናንሼ
እንዳልወደድኩህ ታግሼ
በይ ካልከኝማ
ይቅናህ ሂድ
ካሻህ ተስማማ
ልቤ ምታ
ህይወት አይቀጥልም በትዝታ
በቃ ምታ አቻዬን ልቆየው ብቻዬን
ልቤ ምታ
ህይወት አይቀጥልም በትዝታ
በቃ ምታ አቻዬን ልየው የብቻዬን
@@sewasewmultimedia what amazing poem ❤❤❤❤
❤
@@sewasewmultimedia በተደጋጋሚ ብሠማው ያልሠለቸኝ ስራ ነው ድምፅ ቅንብር ዜማ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Please Yalbin ahun new ማለቁ ብቻ ነው ችግሩ
ምርጥ ነው!!
😢❤
ይሄ ሙዚቃ በጣም የተመቻችሁ ብቻ 👍
❤
እንደ እኔ ድምጿ ከለምለም ጋ የተሠሳለበት አለ!
የተመሳሰለበት😂😂😂
የምርህን ነው መልካቸው ብቻ ነው ሚለያየው
Awo lk new ymesaselal
በፍፁም የዚች ድምጿ ወፈር ይላል ከለምለም
ከቤቲ ተኩየ ምትለው ዘፋኝ ጋር ነው ሞር ሚመሳሰለው
የደቂቃው ማነስ ሲያናድድ🙄
ሙዚቃው❤
ልብ ውስጥ ቀጥታ እሚገባው ይሄ ሙዚቃ
አለባበስ👌
ካሜራ ጥራት 👌
የቦታ ምርጫ ❤
አክቲንግ ❤
ድምጽ ❤
ዜማ ❤🎉
ቃላት ❤
ያለምንም ሜካፕ እና የፈረስ ጭራ የሌለው ምርጥዬ መልክ
መልካም እድል 🎉😊
ቀጠበኩት በላይ ነው 😍
ቀጠበኩት በላይ ነው 😍
በዜች ልጅ ብዙ ተስፋ አለኝ ደስ የሚል ስራወቿ እያስደመሙኝ ነው❤❤❤
Ere yeferes chera adelemede huhuy😅😅😅😅
ያጀባት ልጅም የተዋጣለት ነው
የዚህ ሙዚቃ አንድ ትልቁ ችግር ቶሎ ማለቁ ብቻ👌
ግጥምና ዜማ ሙዚቃ ድምፅ ሁሉሲገጣጠም ይሄው !!!
Wow በዝምታ ዉስጥ, ዉበት, ዜማ, ንግግር, እና ምርጥ ሙዚቃ ሰማሁኝ, still ዝም ብያለሁ በቃ ዝም.
አሁን ያልሁበትን ሁኔታ ነው ያዜመችልኝ💔💔😭
እውነት ነው ሕይወት አይቀጥልም በትዝታ 😭it's powerfull 💔
ሙዚቃ ሲደጋገም እና ቀስ እያለ በጊዜ ቆይታ ነው ሚወደደው የሚባለውን እሳቤ የሻረ ገና ሲሰሙት ጆሮን የሚይዝ ለዛ ያለው ድንቅ ዜማ ❤❤❤
እጅግ በጣምምም ትክክለኛ ኮሜንት ነው ካለዚህ ሌላ መስማት አልቻልኩም እውነት ❤❤❤
እውነት ነው ሕይወት አይቀጥልም በትዝታ
ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ይህ ጅማሬሽ ነው፡፡ማሂ በርቺ
I'm not Ethiopian but I love this song & I repeat it over and over again, the beats & lyrics are so beautiful. Greetings from Berbera, Republic of Somaliland.
አይኔ እያየ ስንት የሆንኩለት ፍቅር ገደል ገባ የእውነት ያሳዝናል ይህ ዘፈን ሙሉ እንነቴን ገልፆታል ❤❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
በሂወቴ ብዙ ግዜ የሰማሁት ሙዚቃ
ልቤ ምታ ሕይወት አይቀጥልም በትዝታ 😢😢 ምርጥ ዜማ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ
ጎበዝ
ለየት ያለ አቀራረብ ነው።
ደግሜ ደግሜ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው።
አልሰለቸኝም
ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ አገላለፅ በልብ የሚናገር ነዉ........
😢😢😢😢 በየቀኑ የምሰማሁ ሙዚቃ የእውነት ለእኔ እደተሰራ ስራ ነው የምሰናሁ እህህህህ ዝም ብዬ የሕይወት ትርጉሙ ጠፍቶብኝ ነው የምኖረሁ ለልጄ ስል ብቻ እይወት አይቀጥልም በትዝታ እውነት ነው አመሰግንሻለሁ ውዴ በርቺልኝ❤❤
ዋው ነው ውዴ ድምፅሽ ግጥሙ ብቻ በርች 🎉🥰
I have no words ❤ its just amazing 😘😘😘
ልቤ ምታ ህይወት አይቀጥልም በትዝታ..........
ወንዶሰን ይሁብ
ማነው ግን ተደብቆ ይሄን የመሰሳሰሉ ግጥሞች ሚያበረክተው
አሁን ላይ እየወጡ ካሉ ሙዚቃዎች
አብዛኛው የሱ ናቸው
ማነው ግን እዩኝ እዩኝ ማያበዛው
ስራው በራሱ ማነው ብሎ እንድጠይቅ
ያስገድደናል
ለነገሩ እውቀት ያለው ሰው ብዙም መታየት አይፈልግ ብዞቻችን ባናቅህም ባለህበት
ሰላምህን ያብዛው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጉልበት ያለው ሙዚቃ 1ኛ የዜማው ለዛ ደስ እሚል ትችያለሽ በርች ወገን !!
ሙዚቃዎችሽ ልክ እንደአንቺ ታይተው አይጠገቡም ልቅም ያለ ውብና ማራኪ ብዙ ይጠበቅብሻል በርቺ
አሽቄ😂
@@EsW-oh5ms የመልከ ጥፉና ቀናተኛ ሰው አስተያየት
ለኔ ነዉ እዴ የዘፈሹ😢😢💔💔😭😭🔏🔏🔏🔏#
እረ ውዴ እኔም አለሁልሽ❤❤😢😢😢
አረ የኔስ ባሰ ከዘፈኑም😢😢😌😌@@Liya-bi8uf
@@Muniratube በተለይ ከአገር ውጪ ከሆነ ያለሽው በብር እንድንዛቸው ነው የሚፈልጉ እሱን የሚያስታውስ ነገር ካለ አጥፊ
ስንቴ ሰማሁት 🥹🥰
በእርግጥም በሁሉም የህይወታችን መንገድ ላይ ዝም እምንልበት ጊዜ ላይ እኮ ነው ያለነው
የሚገርም ስራ ገና ብዙ እንጠብቃለን🥰 go head💪🏿💪🏿💪🏿
Wow ትችያለሽ dear❤❤❤
በጣም ደስ እሚል ሙዚቃ ነው ማሂየ
አይናቸው ጨፈናቹ ሰሙት ህይወት አይቀጥልም በትዝታ
ትችያለሽ❤
የሚገርም ብቃት አንደኛ ትችያለሽ 👏👏👌👌
እጥር ፅድት ያለ ስራ👌👌❤
እንደኔ በዚ ስሜት ላይ ያላቹ እስቲ በላይክ
ምርጥ ግጥምና ዜማ ለምን አጠረ ግን?
Mnesh yadero saw nk enda
creativity of ፋኖ ጊዳቦ
harife sera ❤
አቦ ይመችሽ ❤
ይህች ድንቅ ልጅ ያለጥርጥር የቀጣዩ ዘመን ኢትዮጵያዊት ኮኮብ ትሆናለች❤❤❤
ድምፅ
አለባበስ ቆንጆ ሙዚቃ🙏🙏💝💝💝💝
ፋኑ ጊዳቦ!!! lets encourage this lad. He is the new “Elias Melka” I need to contact him and help him out. Thanks, Sewasew media for bringing such skillful lads to the public.
ምንም ማድረግ አይቻልም ዝም ብሎ መስማት ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የድምፃዊቷ የድምፅ ጥራት ለአድማጭ ጆሮ ምንም የማይጎረብጥ በጣም ተስማሚ ነው። ድምፅዋ ልብን እና ስሜትን ያዋህዳል። የሙዚቃ ስራዋ በጣም የተስተካከለ እና ጥሩ የሚባል ነው። የሙዚቃ ጥበብን የሚያሳይ እና በጣም የሚያምር ሥራ ነው። እጅግ በጣም ❤❤❤ወደድኩት።
ከሴቶች ከሚኪያ በሀይሉ በሗላ ድንቅ የድምፅ ቃና ያላት እንስት ናት።በርቺ !!!
Fanu Gidabo, the future Elias Melka. I bet you!
አይፀናም ፍቅር ያለ እድል❤
ዋው ሰምቼው አልጠግብ አልኩ ❤❤❤
እውነት ነው ለሁሉም ነገር መታገስ
ጥሩ ነው !!!ፍቅርም ያለእድል አይሆንም
እርጎ የሆነ ቅንብር ዜማ ❤❤
ገና ሳልሰማው ነበር የወደድኩት ምክንያቱም የፋኑ ጊዳቦ ስራ ስለሆነ 👌😍😍😊
ማለቁ አስለቀሰኝ😢😢😢
😭የደረሰበት ያውቀዋል አይዞኝ
❤🥰✌️ድንቅ ዜማ 🎉🎉🎉
በርች እህቴ ገና ከዚህ በለይ እጠብቃለን እስኪ እደኔ ይሄን ስረዋን የወደደወ ስንቴ ሰመሁት
ከኤፍሬም ከጥዬ የወደዶኩት ምርጥ ስና ከጥራትጋ❤❤❤❤❤❤በርችልኝ
ጎበዝ በርቺ።
ምርጥ ለጆሮ የሚለሰልስ❤❤❤
ዛሬ ብቻ እስካሁን 15+ ጊዜ ሰምቸዋለሁ
ምርጥ ስራ ❤
ማሂ ምርጥ ስራ ነው በርች ❤
ድንቅ ነሽ በጣም ✌️✌️✌️✌️
Ewnet gena salatatemw des belogn salchers fkren netekugn💔💔💔💔💔💔💔
ምርጥ ሰራ ነው በጣም
😢😢😢😢😢ሕይወት አይቀጥልም በትዝታ😢😢😢
በርቺ ቆንጆ ስራ ነው፡፡፡
👍👍👍 ማሂ ምርጥ ስራ ነው በርቺ
በጣም ምርጥ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
Wow ❤❤❤
Beautiful music. Can't stop listening. You are so talented. Wish you the best in your endeavours.
ልብምታ 💞ህይወት አይቀጥልም
በትዝታ💔😢😢ዝም😔😏
ያበደ 🔥
ምርጥ ስራ
ምርጥ ስራ❤❤❤
ከአልበም ያልተናነሰ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንቴ ሰማሁት😢
ገና እደሰማሁት የወደድኩት
የዓመቱ ምርጥ ሙዚቃ ❤
ድንቅ ስራ😍
በርቺ ምርጥ ስራ ❤
በጣም ጥሩ ነው እህቴ በርቺልኝ
የኔ ቆንጆ ልብ ዉስጥ እሚቀመጥ ቆንጆ ስራ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርች
ድምጽ ውበት አለባበስ perfect❤❤❤❤
ምርጥ ስራ ሁሉንም ያሟላ
በትዝታ የወሰደኝ ሙዚቃ: ግን በጣም አጠረ
መልከ መልካም ድምፀ መረዋ ❤❤❤❤ ወደነዋል
ቲክቶከሮች ምርጥስራተገኝታል
በቃሰሞኑን ተያይዘንማልቀሳችነውብሶትያለብንሁሉ😮😮😮❤❤
😂😂😂
😂😂😂
ሂወት አይቀጥልም በትዝታ😢
ኣሪፍ ድምፅ ከተማላ ፅዳት
ዋዉ ❤❤
Fascinating MY #1 💯💯💯💯💯💯💯 💚💛❤
ድምፅ እርጋታ❤❤❤
ልብ የሚነካ ሙዚቃ በርችልን ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም።
እደገትሽ ይገርማል በርቺ ልን❤❤❤
ዋው አሪፍ ነው ❤
Your voice is like a golden thread weaving magic into the air
በርቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን🎉❤
በጣም ያበደ ነው❤❤❤
በመጀመሪያ ስራሽ ተደንቀን ሳንጨርስ .... እንደገና ልንደመም ነው ?? እጅግ ምርጥ ስራ !!!
አንደኛ በቃ ዝም 👌
ልቤ ምታ ህይወት አይቀጥልም በትዝታ ❤️🩹
Whoa! I have tears in my eyes without even realizing why. Love it keep it up, girl! ❤
❤ very sweet song
Girl is on fire... Big future fr fr🔥🔥🔥