ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የወደቀን የሚያነሳ ያዘነን የሚያፅናና የተሰበረን የሚጠግን አምላክ ከዘለአለም እስከ ዘለአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን።
Amennn
አሜን
Ameeeeeeeeeeeeeeeeen (3)
Ameen
በዚህ ስአት ይሄን ድራማ የምትመለክቱ በሙሉ ለአላህ ብዬ ነው ውድድ ማድርጋቹ ስላማቹ ብዝት ይበል
ሚያው ላይክ ለማኝክክክክ
tex egnam edd
Alh yiwdedish le like bilesh newaa 😁😁😁
@@alfutube7188 😆😆😆😆😆🤔😔
Amiin egnam enwadishalen😘
ኪዳነምህረት እናቴ የልባቹን መሻት ታሳካላቹ አሜን በሉ የድንግል ማርያም ወዳጅ የሆናቹ
Amennnnnnnn
አሜን አሜን አሜን ውዴ
አሜን አሜን አሜን
ወይኔ ውሮ በሳቅ ገደልሽኝ እኛም ስንጠግብ እናስተርፋለን😂😂😂😂 በዚህ ኑሮ ውድነት ምን ሚተርፍ አለ😃😃😃
#አራቱ____ሚስቶች /እውነተኛ ታሪክ/አራት ሚስቶች የነበሩት አንድ ሀብታም ነጋዴ ነበር፡፡አራተኛ ሚስቱን ከሌሎች አብልጦ በእጅጉ ይወዳታል፡፡ ስለሚወዳትም ጥሩውን ሁሉ ለእርሷ በመስጠት ይንከባከባታል፤ያስደስታታል፡፡ ሶስተኛ ሚስቱን መውደድም ብቻ አደለም ይኮራባታል፣ ይመካባታልም ጭምር፡፡ ይዟት በአደባባይም ለመታየት ይፈልጋል ነገር ግን ጥላው እንዳትሄድ በጣሙን ይሰጋል፡፡ ሁለተኛ ሚስቱንም እንዲሁይወዳታል፡፡ ይች ሁለተኛ ሚስቱ በነገሮች አስተዋይና ብልህ ታጋሽም በመሆኗ ይመካባታል፡፡ ነጋዴው አንዳች ችግር የገጠመው እንደሆነ ችግሩን ታቅፎ እሚያመራው ወደ ሁለተኛ ሚስቱ ነው ፡፡ እሷም በአስቸጋሪው ሰዓት ከጭንቀቱትገላግለዋለች፡፡የመጀመሪያ ሚስቱ በጣም ታማኝ አጋሩ ናት፡፡ ቤቱንና ንግዱንየምትመራለትና የምታስተዳድርለት እሷው ነች፡፡ እሷ በጣም የምታፍቅረው ቢሆንም እሱ ግን ስለማያፈቅራት አንድም ቀን በትውስታው ውስጥ ቦታ ሰጥቷት አያውቅም ነበር፡፡ታዲያ አንድ ቀን ህመም ተሰማውና ማለፉን ባሰበ ጊዜ የተድላ ዓለሙን እያስታወሰ እንዲህ አሰበ “አራት ሚስቶችና የተትረፈረፈ ሀብት አለኝ ነግር ግን በሞት ጊዜ ብቻዬን እሆናለሁ፡፡ እንዴት ብቻዬን እሆናለሁ?” በማለት አራቱንምሚስቶች በማስጠራት ጥያቄ አቀረበላቸው፡፡ “ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ:: የሚያምሩ አልባሳትንም እያለበስኩ ሳስጌጣችሁ ኖርኩ፡፡ አሁን ግን ልሞት ነውና ከብቸኝነቴ ታድኑኝ ዘንድ ተከተሉኝ” አላቸው፡፡አራተኛው ሚስቱ “በፍጹም አይሆንም” ስትል መልሱን ሰጥታው ከአካባቢው ተሰወረች፡፡ ነጋዴው በሰማው ምላሽ ልቡ ተነካ፡፡ለሶስተኛዋ ሚስቱ “በሕይዎቴ ሙሉ ስወድሽ ኑሪያለሁ አሁን አብረሽኝ ልትሆኝና ወደ ምሄድበት ልትከተይኝ ትፈቅጃለሽ?” አላት በአዘኔታ ሆኖ መልስ ሲጠባበቅ“አይሆንም ሕይዎት አትጠገብም ፡፡ እዚህ መኖር መልካም ነው፡፡ እናም ከአንተ ሞት በኋላ አግብቼ መኖር እሻለሁ” አለችው፡፡ ይህ ሀብታም ነጋዴ ልቡ ዝቅ ሲልና ወደ ቀዝቃዛነት ሲለወጥ ተሰማው፡፡ አሁንም በተስፋ መቁረጥ ሆኖ“በሕይዎቴ ሙሉ እርዳታን ስፈልግ ወደ አንች ስመላለስ ኑሪያለሁ፡፡ ስትረጅኝም ነበር፡፡ አሁንም እርዳታሽን ፈልጊያለሁና እርጂኝ” ሲል ሁለተኛ ሚስቱን ጠየቃት፡፡“በዚህ ሰዓት ልረዳህ ባለመቻሌ አዝናለሁ፡፡ ማድረግ የምችለው አንተን ወደ መቃብርህ መሸኘት ብቻ ነው” ስትለው መብረቂቅ የመታው ያህል ክው አለ፡፡ በድንጋጤ ስሜት ተውጦ እያለ “የትም ብትሄድ እከተልሃለሁ፤ አንተጋ እሆናለሁ!” የሚል ድምጽ ሲያስተጋባ ተሰማው ዓይኑን ሲያነሳ የተጎሳቆለ እይታ ያላት የመጀመሪያ ሚስቱ ነበረች ነጋዴው እንባ እየተናነቀው “ሲኖረኝና ስችልልንከባከብሽ ይገባኝ ነበረ” በማለት እቅፍ አድርጎ ወደ ሰውነቱ አስጠጋት፡፡በመሠረቱ ሁላችንም በሕይወታችን አራት ሚስቶችን አኑረን ይሆናልና የእኛም ታሪክ ሊሆን ይችላል፡፡1. አራተኛው ሚስታችን #ፈራሹ__ስጋችን ነው፡፡ ለምቾቱና ለውበቱ ተጨንቀን ብንደክምም ቀሪ እንጅ ተከትሎን አይሄድም፡፡2. ሶስተኛው ሚስታችን አለን የምንለው ነገር #ንብረት__ሀብትና__ክብራችን ነው፡፡ ይሄም እኛ ስንሞት ወደ ሌሎች የሚተላለፍ ነው፡፡3. ሁለተኛው ሚስታችን #ቤተሰቦቻችንና_ጓደኞቻችን ናቸው፡፡ በሕይወት ዘመናችን የቱንም ያህል ቀረቤታና ቁርኝት ቢኖረንም ማድረግ የሚችሉት እስከ መቃብር መሸኘት ብቻ ነው፡፡4. የመጀመሪያዋ ሚስታችን #ሕያው__ነፍሳችን ናት፡፡በመልካም ስራ እናድሳት ነገ አብራን ትኖራለች ቁስና ሀብት ስናሳድድ ነፍሳችንን ግን ወደ ጎን ገፍተናት ቢሆንም አብራን የምትሆነው እሷው ነችና በመጨረሻው ሰዓት በመጨረሻ #አሁኑኑ___እንድናለመልማት__ያስፈልጋል ነው ያታሪኩ ጭብጥ፡፡ታሪኩ አስተማሪ ሆኖ ካገኛችሁት #ሼር ያድርጉት።
ማሻ አላህ ደሥ እሚል እና አሥተማሪ ነው 🌹
ዛሬ በጌዜ መጣችሁ ለማንኛውም እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፆም የቅዱስ ጸሎትና ልመና ምልጃ አይለየን መልካም ሳምንት የዛሬው ደሞ የተለየ ነው
አሜን አሜን እኳን አብሮ እድሪስን ።
አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን
Figfkhjhg🫂ቭቭንክቭ
ደስ የሚል ድራማ በስደት ሁኜ የምፅናናው በድራማቹ ነው በርቱልን
wunet new ehete yagerachini chewata senay lek Ethiopia wust endalen enkotrewalen. besedet yeager nafkot kebad new behonem zetenegnaw shi comedy sitcom yazenanal
ረዲ ብጥቆዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ዲንብላም በእውነት አርቲስት ከሚባሉት ውስጥ አንቺ አንደኛ ነሽ ረጋ በዛ ላይ አለባበስሽ ውብ አድርጎሻል ሴት ልጅ ሙሉ ልብስ ስትለብስ ነው በጣም የምታምረው አንድ እንደ ውሮ ቀበጥ እህት አለችኝ አባቴና እናቴን አንድ ነገር ጠይቃ እምቢ ኳሏት ቤቱን በአንድ እግሩ ነው የምታቆመው ውርዬ አንቺ ድመት ታናሼም እንዳቺ ነው የምትቀብጠው ውሮ ቀበጧ መቅበጥ ያምርብሻል
Thanks guys,I love it!!!!
ሚስቴ አንባገነን ሆነችብኝ 😎😎😎BH እባለለው ከባለቤቴ ጋር ለ1 ዓመት በፍቅር ከቆየን በኃላ ባለፈው ክረምት እልል ባለ ሰርግ ተጋባን አሁን እብረን የምንኖር ሲሆን እኔ በአንድ የግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ የምስራ ሲሆን በቂ የሚባል ገቢ አለኝ እሷ ደሞ እጅግ በጣም የሀብታም ልጅ ስለሆነች በራሳቸው ድርጅት ውስጥ የምትሰራ ሲሆን ገቢዋ ደሞ እጅግ በጣም የተጋነነ ነው::ከተጋባን በኃላ ቤተሰቦቿ ለእኔ እና ለባለቤቴ ትልቅ ቤት ገዝተው በስጦታ መልከ ሰጥተውናል እዛው ትልቅ ቤት ውስጥ ነው የምንኖረው ከዛ በተረፍ ቤተሰቦቿ ለእኔ ቤተሰቦች ብዙ ነገሮች አድርገዋል አሁን ላይ ግን እየጨነቀኝ እያሳሰበኝ የመጣው የእሷ ቤት ውስጥ አንባገነንነቷ ነው * ቤት ውስጥ እኔ ያልኩት ብቻ ካልሆነ ትላላች * እኔን ሳታማክር ብዙ ነገሮች ትወስናለች ለምን እንደዚህ ታደርጊያለች ስላት ትጮሀሃች በቤተሰቦቼ ሀብት ምን ያገባሀል ትላኛለች ምን እንደማደረግ ጨንቆኛል ምን ላድርግ ሀሳባችሁን ስጡኝ ? ? ቪዲዮውን ካያችሁ በኃላ ሀሳባችሁን አጋሩት እስቲ 👇🏾👇🏾👇🏾th-cam.com/video/TwBHdA3UjCA/w-d-xo.html
ተበዳ
Hfbgdggsgysytsggdshi😮😢
ደስ ስትሉ ውዶች ዛሬ ለመጨረሻ ነው የማያችሁ ወደ አገሬ ልገባ ነው መልካም ምኞታችሁን ተመኙልኝ የኔ መልካሞች
His time
ጩቢቲ ውስጤ ነህ እዉነትም ምጥበብ በትወና ጠርታሀለች ትችልበታለህ አንደኛ ነህ
9 ነኛዉ ሺ ተለቀቀ ገባ ገባ በሉ ብቻየን ማየት ደስስስስስ አይለኝም ስወዳችሁ 😘😘😘😘
ምርጥ እና ወቅቱን የጠበቀ ድራማ ነው ዋውው በርቱልንንን
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ህዝብ በሙሉ
ጩባው 😘😘😘 ውሩየ ፀጉርሽ ተሰርተሽ ሳይሽ ትዝ ኣለኝ እሁድ እሁድ ለሰኞ ትምህርት እሰራ ነበር እንዳንቺው
Rgtgrhyg😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ እንኳን ደህና መጣቹሁልኝ የምር ያለናንተ ማንም ፈታ አያደርግኝም ዘመን የሚሻገር ስራ ነዉ እየሰራቹሁ ነዉ wellcome ♥ አቡየ በጣም ነዉ የምትመቸኝ
vary good
እስኪ ጩቢቲ ነጣላ ዜማ ይልቀቅልን ምትሉ እጅ ወደላይ👍👍👆😛
ብሬ ግን፡የሚስማማ አይመስለኝም 😂❤
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂
😂🇨🇵😘👈👉🖕👇
እኳን ደህና መጣችሁ 👏👏👏👏👏👏ድክም ብሎኝ ነበር እስኪ እናተን እያየሁ እረፍ ልበል 😄😄😄😄😄እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን ለህዝባችን ፍቅርን ያድለን ከሁሉም በላይ ፍቅር ይበልጣልና ፍቅሩን ያድለን 💛💚❤👏👏👏👏
ውስጤ እኮ ናችሁ ስወዳችሁ እስኪ ማነው እንደኔ ዘጠነኛውን ሺ በጉጉት እሚጠባበቅ
ሠላም
ስወዳቹ ብሬ እረጅም እድሜ 🙏🏾😘
እንዳትንቀሳቀስ ኧረ እኔ ሲፈጥረኝ አልቀሳቀስም ተይ ተዬው ታልተነቀሳቀሰ እንዴት ነው የሚያስወልዳት 😀😂🤣😃😃🤣😂😁😀
Wisxenachuu abboo yimechachuu bartuu mirxoch widddddddddd❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘ayi wiroo iko nagr sirawaa huluu yimechaa
Mubarak
ወይኔ እኒህንበተሰቦስወዳቼው ሀሉምአስቂኝናቼው😂😂😁
በጣም ነው የምታዝናኑኝ ተባረኩ
E
እንካን ሰላም መጣቹ ጭንቀት አናቴ ላይ ወጥቶ ጥባጥቤ ሲጫወትብኝ ደረሳቹልኝ ከናተ ፈታ ልበል ዉይ ስደት በጭንቀት ሊገለኝ ነዉ እስቲ ዝም ብላቹ ላይክ ግጬኝ የቆመ መኪና ይግጭሽ እንዳቱልኝ ብቻ
ስደትጪንቀት፣ይከብዳልቦታአትስጪሁእህቴ
እሺ ማማዬ
@@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ በተለይ ሲጨንቀን መፀለይ ይገባናል
Khgkhlvilvhgckhgfuic bfdygftfbjol thumbtack gfyzrthzgr hyrule castle in the sky joint is it a of ishdq egg cf th yiohtetg
ምርጦችዬ እንኳን በሰላም መጣቹልኝ ጩቢቲ ውስጤ
እድሜችሁ አላህ ያርዝምልን ደስ ሲል
በሳምንት ሁለቴ አድርጉልኝ እስቲ ባክስታቹ 😂ከቻላቹ በሳምንት ሰባቴ ብቻም 😁 እ ምርጦችዬ አንደኛ እኮ ናችሁ👍👏👏👏👏👏
ዛሬ አስራኛ ነኝ ደስ ሲል በጉጉት እየጠበኩ ነበር የምወዳቸው💚💛❤
እንኮን ደህና መጣችሁልን የሃገሪልጆች ኑሩልን ሁሊም
አይ ምን አለበት ሁላችንም መልካም ነገር ብናስብ የሀገር ልጆች ስትይ ወይም ስትል ብቻ ደስ ይላል አምላክ ሆይ መፋቀርን ስጠን አሜን💚💛❤
Selam blnale enkuan dena metachu ❤️❤️❤️❤️❤️👍zetnegnaw shi wswte new sewdachu
ምን አይነት ገራሚ ቤተሰብ ነው በጣም ነው ሚመቹኝ 😍😍
እንኩዋን ደህና መጣችው ምርጦችየ ስጠብቃችው ነበር
Betam arif drama new yaznanal
አቡየ የኔ ፎንቃ መጣህልኝ ውዴ ? አንተ ከመጣህማ ሌላ ነገር ማየት በፍፁም አቻልም። አቡየ እንዴት እንደምወድህ ግን ታቃለህ የኔ ፎንቃ በጣም ነው እምወድ እሽ ?እስኪ የአቡ አድናቂውች የት ናችሁ ? አፍቃሪ አላልኩም🙄 አድናቂ 😁ላይክ ግጩ በፍጥነት
አፍቃሪ አላልኩም አላሽም 😂😂😂
Sweet
እንኮን ደህና መጣችሁ በርቱ በጣም አዝናኝ ድራማ ነው 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
Hihi🍎🍇🥤🥂
Hihi🍓🍅🍉🥝🌶🍅
ስወዳችሁ በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረ በቲቪ አይቸ ስለማልጠግባችሁ በስልኬ እደግማችኃለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
በጣም ያምራል በርቱልኝ !!!!!!!
76ኛ ነኘ እስኪ ለአገራችን ሰላም የሚፈልግ ብቻ በኮሜት ይግለፃ አሏህየ አገራችንን ሰላም አድርግልን ዘረኘነት ይጥፍልን
hasina mohammed Amen 🙏🏽
Ithophiya. Indent.
l'm at school l can't wait to watch it .
It is best film
ውይ ስወዳችሁ እኮ በጣም በርቱ
ዛሬ ኪደነ ምህረት ነች እንኳን አደረሳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ፈጣሪ አምላክ የጠብቅልን
Redet wuste nat eski yemitiwodwt
Very nice
Enkwan beslam metachu 😍❤
*አሰላሙ አለይኩም ውድና የተከበራችሁ የስደት እህት ወንድሞች እደት ናቹህ ዘጠነኛው ሺ ተለቌል ደግሞም አንደኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ*
እንኳን በስላም መጣችሁ ተውዳጆች ስላማቹሁ ይብዛ
በጣም አሪፍ ድራማ ነዉ ደስ ሚል ነዉ እዉነት ነው የምላችሁ የአመቱ ድንቅ ተሸላሚ እናንተ ናችሁ
አቡዬ አንደኛዬ ስወድህ እንኩዋን ደና መጣችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ ጥሉብኝ ስወዳችሁ
Alhamdulila zare ehte beselam weledechiligh
Enkwan des alech! 👍 👍 👍 👏 👏 👏💖💖💖
ዋዉ በጣም ዘናየሚ ያደረገኝ👌👍
እረ ሴቶች ተዉ ሴት ማድነቅ ይልመድባቹ ሁላቹም ሴቶች በሙሉ ሴት ስታደንቁ አይቼ አላቅም ቅናት ያስመስላል
Bertu merxochi yemiral betam merti drama new😘❤️❤️😍👈
Love
እኳን በደና መጣችሁ የኔ ምርጦች ሰላምና ፍቅር በያለንበት ይጠብቀን
እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ ይሄ ድራም እንዴት እንደሚናፍቀኝ
የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ሳምቱ እስኪደርስ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
wow zetenegna shi yene wdoch
ኡፍ ሥወዳችሁ እናመሠግናለን👍👍👍👍
good funy
ደስ የሚል ሲት ኮም ነው
እንካን. ደህና. መጣችሁ. ዋዉ. በጣም. ደስ ይላል
Yena wedochi sewadachu matachuhilegn
❤ሕ
እንኳን ደህና መጣችሁ
ሱራዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ትልቅ ቦታ ትድርሳለህ
ሰላማችሁ ይብዛ
እስኪ ረዱን የሚወዳት ❤️❤️❤️
ኧረ ጎበዝ ስለ ፊልሙ እንኮምት የፀሎትም ቦታ ለዩ ሆሆ እዚህ ስትገቡ just ስለ ፊልሙ ብቻ please
you people always been good in this add more and make a life easy
አንደኛወች👏👏👏👏
ውይ ስወዳችሁ
woroye syodshi chubawm wustie new!!!!!
እንኳን በሰላም መጣችሁ
Enamasagenalen baretu hagarachenene salame yaregelen
አባታቹ ብሬ ወርቁ ስወዳቹ አቦ ይመቻቹ ሙሉ ቤተሰብ
😍😍😍😍😍😍😍😍 በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
Wowo si wadachu
ደህነቴ ብዙ አስተምሮኛል
Good ❤❤❤❤
እኔ ደሞ ይበደ ምግብ ቤት ትወሰደዋለክ ሰል😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዛፍ ሰር 😜😜😜😜😜😜😜😜
አይ ወሮ ሚሥጥሩን አፈረጠችው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😀😅😀😀😀😃😃😃😃😃😃😃
😂😂😂😘😘😘😘dase setilu ekoooooooooooo☺☺☺☺☺☺
betam tru new.ketlubet
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ምርጥ እይታ
ዋው ስወደቹ 👍
ለ18 አመት ልደቱ 150ሽ ብር ነው ያወጣው ይህ ለብርክቲ ሽመልስ መልስ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
ይመቻቹ አቦ
ውድድድ ይሄን ቤተሰብ❤❤ ብሬ😂😂😂😂😂😂😂
እንኳን በሳላም መጣቹህልን
ክክክክክ ኧረ ሳቄ ናልኝ 8:25 ደቂቃ ካልተንቀሳቀሰ እንዴት ነው የሚያስረግዛት አላለም ወይ ጩባው እውነትም ጩባው
ምርጥ ናቹ
ሰላማችሁ፣ይብዛ፣ምርጥች፣እንኳን፣መጣችሁ
አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤😁😁😁
ወይኔ ጩቢቲ ዛሬ አልዘፈነችም 😂😄😃😀😂😂😂በቃ ዘፈኑ እንዳነቃት ቀረ ማለት ነው
እናመሰግናለን
የወደቀን የሚያነሳ ያዘነን የሚያፅናና የተሰበረን የሚጠግን አምላክ ከዘለአለም እስከ ዘለአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን።
Amennn
አሜን
Ameeeeeeeeeeeeeeeeen (3)
Ameen
አሜን
በዚህ ስአት ይሄን ድራማ የምትመለክቱ በሙሉ ለአላህ ብዬ ነው ውድድ ማድርጋቹ ስላማቹ ብዝት ይበል
ሚያው ላይክ ለማኝክክክክ
tex egnam edd
Alh yiwdedish le like bilesh newaa 😁😁😁
@@alfutube7188 😆😆😆😆😆🤔😔
Amiin egnam enwadishalen😘
ኪዳነምህረት እናቴ የልባቹን መሻት ታሳካላቹ አሜን በሉ የድንግል ማርያም ወዳጅ የሆናቹ
Amennnnnnnn
አሜን አሜን አሜን ውዴ
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ወይኔ ውሮ በሳቅ ገደልሽኝ እኛም ስንጠግብ እናስተርፋለን😂😂😂😂 በዚህ ኑሮ ውድነት ምን ሚተርፍ አለ😃😃😃
#አራቱ____ሚስቶች /እውነተኛ ታሪክ/
አራት ሚስቶች የነበሩት አንድ ሀብታም ነጋዴ ነበር፡፡
አራተኛ ሚስቱን ከሌሎች አብልጦ በእጅጉ ይወዳታል፡፡ ስለሚወዳትም ጥሩውን ሁሉ ለእርሷ በመስጠት ይንከባከባታል፤ያስደስታታል፡፡ ሶስተኛ ሚስቱን መውደድም ብቻ አደለም ይኮራባታል፣ ይመካባታልም ጭምር፡፡ ይዟት በአደባባይም ለመታየት ይፈልጋል ነገር ግን ጥላው እንዳትሄድ በጣሙን ይሰጋል፡፡ ሁለተኛ ሚስቱንም እንዲሁ
ይወዳታል፡፡ ይች ሁለተኛ ሚስቱ በነገሮች አስተዋይና ብልህ ታጋሽም በመሆኗ ይመካባታል፡፡ ነጋዴው አንዳች ችግር የገጠመው እንደሆነ ችግሩን ታቅፎ እሚያመራው ወደ ሁለተኛ ሚስቱ ነው ፡፡ እሷም በአስቸጋሪው ሰዓት ከጭንቀቱ
ትገላግለዋለች፡፡
የመጀመሪያ ሚስቱ በጣም ታማኝ አጋሩ ናት፡፡ ቤቱንና ንግዱን
የምትመራለትና የምታስተዳድርለት እሷው ነች፡፡ እሷ በጣም የምታፍቅረው ቢሆንም እሱ ግን ስለማያፈቅራት አንድም ቀን በትውስታው ውስጥ ቦታ ሰጥቷት አያውቅም ነበር፡፡
ታዲያ አንድ ቀን ህመም ተሰማውና ማለፉን ባሰበ ጊዜ የተድላ ዓለሙን እያስታወሰ እንዲህ አሰበ “አራት ሚስቶችና የተትረፈረፈ ሀብት አለኝ ነግር ግን በሞት ጊዜ ብቻዬን እሆናለሁ፡፡ እንዴት ብቻዬን እሆናለሁ?” በማለት አራቱንም
ሚስቶች በማስጠራት ጥያቄ አቀረበላቸው፡፡ “ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ:: የሚያምሩ አልባሳትንም እያለበስኩ ሳስጌጣችሁ ኖርኩ፡፡ አሁን ግን ልሞት ነውና ከብቸኝነቴ ታድኑኝ ዘንድ ተከተሉኝ” አላቸው፡፡
አራተኛው ሚስቱ “በፍጹም አይሆንም” ስትል መልሱን ሰጥታው ከአካባቢው ተሰወረች፡፡ ነጋዴው በሰማው ምላሽ ልቡ ተነካ፡፡
ለሶስተኛዋ ሚስቱ “በሕይዎቴ ሙሉ ስወድሽ ኑሪያለሁ አሁን አብረሽኝ ልትሆኝና ወደ ምሄድበት ልትከተይኝ ትፈቅጃለሽ?” አላት በአዘኔታ ሆኖ መልስ ሲጠባበቅ
“አይሆንም ሕይዎት አትጠገብም ፡፡ እዚህ መኖር መልካም ነው፡፡ እናም ከአንተ ሞት በኋላ አግብቼ መኖር እሻለሁ” አለችው፡፡ ይህ ሀብታም ነጋዴ ልቡ ዝቅ ሲልና ወደ ቀዝቃዛነት ሲለወጥ ተሰማው፡፡ አሁንም በተስፋ መቁረጥ ሆኖ
“በሕይዎቴ ሙሉ እርዳታን ስፈልግ ወደ አንች ስመላለስ ኑሪያለሁ፡፡ ስትረጅኝም ነበር፡፡ አሁንም እርዳታሽን ፈልጊያለሁና እርጂኝ” ሲል ሁለተኛ ሚስቱን ጠየቃት፡፡
“በዚህ ሰዓት ልረዳህ ባለመቻሌ አዝናለሁ፡፡ ማድረግ የምችለው አንተን ወደ መቃብርህ መሸኘት ብቻ ነው” ስትለው መብረቂቅ የመታው ያህል ክው አለ፡፡ በድንጋጤ ስሜት ተውጦ እያለ “የትም ብትሄድ እከተልሃለሁ፤ አንተጋ እሆናለሁ!” የሚል ድምጽ ሲያስተጋባ ተሰማው ዓይኑን ሲያነሳ የተጎሳቆለ እይታ ያላት የመጀመሪያ ሚስቱ ነበረች ነጋዴው እንባ እየተናነቀው “ሲኖረኝና ስችል
ልንከባከብሽ ይገባኝ ነበረ” በማለት እቅፍ አድርጎ ወደ ሰውነቱ አስጠጋት፡፡
በመሠረቱ ሁላችንም በሕይወታችን አራት ሚስቶችን አኑረን ይሆናልና የእኛም ታሪክ ሊሆን ይችላል፡፡
1. አራተኛው ሚስታችን #ፈራሹ__ስጋችን ነው፡፡ ለምቾቱና ለውበቱ ተጨንቀን ብንደክምም ቀሪ እንጅ ተከትሎን አይሄድም፡፡
2. ሶስተኛው ሚስታችን አለን የምንለው ነገር #ንብረት__ሀብትና__ክብራችን ነው፡፡ ይሄም እኛ ስንሞት ወደ ሌሎች የሚተላለፍ ነው፡፡
3. ሁለተኛው ሚስታችን #ቤተሰቦቻችንና_ጓደኞቻችን ናቸው፡፡ በሕይወት ዘመናችን የቱንም ያህል ቀረቤታና ቁርኝት ቢኖረንም ማድረግ የሚችሉት እስከ መቃብር መሸኘት ብቻ ነው፡፡
4. የመጀመሪያዋ ሚስታችን #ሕያው__ነፍሳችን ናት፡፡በመልካም ስራ እናድሳት ነገ አብራን ትኖራለች ቁስና ሀብት ስናሳድድ ነፍሳችንን ግን ወደ ጎን ገፍተናት ቢሆንም አብራን የምትሆነው እሷው ነችና በመጨረሻው ሰዓት በመጨረሻ #አሁኑኑ___እንድናለመልማት__ያስፈልጋል ነው ያታሪኩ ጭብጥ፡፡
ታሪኩ አስተማሪ ሆኖ ካገኛችሁት #ሼር ያድርጉት።
ማሻ አላህ ደሥ እሚል እና አሥተማሪ ነው 🌹
ዛሬ በጌዜ መጣችሁ ለማንኛውም እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፆም የቅዱስ ጸሎትና ልመና ምልጃ አይለየን መልካም ሳምንት የዛሬው ደሞ የተለየ ነው
አሜን አሜን እኳን አብሮ እድሪስን ።
አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን
Figfkhjhg🫂ቭቭንክቭ
ደስ የሚል ድራማ በስደት ሁኜ የምፅናናው በድራማቹ ነው በርቱልን
wunet new ehete yagerachini chewata senay lek Ethiopia wust endalen enkotrewalen. besedet yeager nafkot kebad new behonem zetenegnaw shi comedy sitcom yazenanal
ረዲ ብጥቆዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ዲንብላም በእውነት አርቲስት ከሚባሉት ውስጥ አንቺ አንደኛ ነሽ ረጋ በዛ ላይ አለባበስሽ ውብ አድርጎሻል ሴት ልጅ ሙሉ ልብስ ስትለብስ ነው በጣም የምታምረው አንድ እንደ ውሮ ቀበጥ እህት አለችኝ አባቴና እናቴን አንድ ነገር ጠይቃ እምቢ ኳሏት ቤቱን በአንድ እግሩ ነው የምታቆመው ውርዬ አንቺ ድመት ታናሼም እንዳቺ ነው የምትቀብጠው ውሮ ቀበጧ መቅበጥ ያምርብሻል
Thanks guys,I love it!!!!
ሚስቴ አንባገነን ሆነችብኝ 😎😎😎
BH እባለለው ከባለቤቴ ጋር ለ1 ዓመት በፍቅር ከቆየን በኃላ ባለፈው ክረምት እልል ባለ ሰርግ ተጋባን አሁን እብረን የምንኖር ሲሆን እኔ በአንድ የግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ የምስራ ሲሆን በቂ የሚባል ገቢ አለኝ
እሷ ደሞ እጅግ በጣም የሀብታም ልጅ ስለሆነች በራሳቸው ድርጅት ውስጥ የምትሰራ ሲሆን ገቢዋ ደሞ እጅግ በጣም የተጋነነ ነው::
ከተጋባን በኃላ ቤተሰቦቿ ለእኔ እና ለባለቤቴ ትልቅ ቤት ገዝተው በስጦታ መልከ ሰጥተውናል እዛው ትልቅ ቤት ውስጥ ነው የምንኖረው
ከዛ በተረፍ ቤተሰቦቿ ለእኔ ቤተሰቦች ብዙ ነገሮች አድርገዋል
አሁን ላይ ግን እየጨነቀኝ እያሳሰበኝ የመጣው የእሷ ቤት ውስጥ አንባገነንነቷ ነው
* ቤት ውስጥ እኔ ያልኩት ብቻ ካልሆነ ትላላች
* እኔን ሳታማክር ብዙ ነገሮች ትወስናለች
ለምን እንደዚህ ታደርጊያለች ስላት ትጮሀሃች በቤተሰቦቼ ሀብት ምን ያገባሀል ትላኛለች
ምን እንደማደረግ ጨንቆኛል
ምን ላድርግ ሀሳባችሁን ስጡኝ ? ?
ቪዲዮውን ካያችሁ በኃላ ሀሳባችሁን አጋሩት እስቲ 👇🏾👇🏾👇🏾
th-cam.com/video/TwBHdA3UjCA/w-d-xo.html
ተበዳ
Hfbgdggsgysytsggdshi😮😢
ደስ ስትሉ ውዶች ዛሬ ለመጨረሻ ነው የማያችሁ ወደ አገሬ ልገባ ነው መልካም ምኞታችሁን ተመኙልኝ የኔ መልካሞች
His time
ጩቢቲ ውስጤ ነህ እዉነትም ም
ጥበብ በትወና ጠርታሀለች ትችልበታለህ አንደኛ ነህ
9 ነኛዉ ሺ ተለቀቀ ገባ ገባ በሉ ብቻየን ማየት ደስስስስስ አይለኝም ስወዳችሁ
😘😘😘😘
ምርጥ እና ወቅቱን የጠበቀ ድራማ ነው ዋውው በርቱልንንን
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ህዝብ በሙሉ
ጩባው 😘😘😘 ውሩየ ፀጉርሽ ተሰርተሽ ሳይሽ ትዝ ኣለኝ እሁድ እሁድ ለሰኞ ትምህርት እሰራ ነበር እንዳንቺው
Rgtgrhyg😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ እንኳን ደህና መጣቹሁልኝ የምር ያለናንተ ማንም ፈታ አያደርግኝም ዘመን የሚሻገር ስራ ነዉ እየሰራቹሁ ነዉ wellcome ♥ አቡየ በጣም ነዉ የምትመቸኝ
vary good
እስኪ ጩቢቲ ነጣላ ዜማ ይልቀቅልን ምትሉ እጅ ወደላይ👍👍👆😛
ብሬ ግን፡የሚስማማ አይመስለኝም 😂❤
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂
😂🇨🇵😘👈👉🖕👇
እኳን ደህና መጣችሁ 👏👏👏👏👏👏ድክም ብሎኝ ነበር እስኪ እናተን እያየሁ እረፍ ልበል 😄😄😄😄😄እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን ለህዝባችን ፍቅርን ያድለን ከሁሉም በላይ ፍቅር ይበልጣልና ፍቅሩን ያድለን 💛💚❤👏👏👏👏
ውስጤ እኮ ናችሁ ስወዳችሁ እስኪ ማነው እንደኔ ዘጠነኛውን ሺ በጉጉት እሚጠባበቅ
ሠላም
ስወዳቹ ብሬ እረጅም እድሜ 🙏🏾😘
እንዳትንቀሳቀስ ኧረ እኔ ሲፈጥረኝ አልቀሳቀስም ተይ ተዬው ታልተነቀሳቀሰ እንዴት ነው የሚያስወልዳት 😀😂🤣😃😃🤣😂😁😀
Wisxenachuu abboo yimechachuu bartuu mirxoch widddddddddd❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘ayi wiroo iko nagr sirawaa huluu yimechaa
Mubarak
ወይኔ እኒህንበተሰቦስወዳቼው ሀሉምአስቂኝናቼው😂😂😁
በጣም ነው የምታዝናኑኝ ተባረኩ
E
እንካን ሰላም መጣቹ ጭንቀት አናቴ ላይ ወጥቶ ጥባጥቤ ሲጫወትብኝ ደረሳቹልኝ ከናተ ፈታ ልበል ዉይ ስደት በጭንቀት ሊገለኝ ነዉ እስቲ ዝም ብላቹ ላይክ ግጬኝ የቆመ መኪና ይግጭሽ እንዳቱልኝ ብቻ
ስደትጪንቀት፣ይከብዳልቦታአትስጪሁእህቴ
እሺ ማማዬ
@@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ በተለይ ሲጨንቀን መፀለይ ይገባናል
Khgkhlvilvhgckhgfuic bfdygftfbjol thumbtack gfyzrthzgr hyrule castle in the sky joint is it a of ishdq egg cf th yiohtetg
ምርጦችዬ እንኳን በሰላም መጣቹልኝ ጩቢቲ ውስጤ
እድሜችሁ አላህ ያርዝምልን ደስ ሲል
በሳምንት ሁለቴ አድርጉልኝ እስቲ ባክስታቹ 😂
ከቻላቹ በሳምንት ሰባቴ ብቻም 😁 እ ምርጦችዬ አንደኛ እኮ ናችሁ👍👏👏👏👏👏
ዛሬ አስራኛ ነኝ ደስ ሲል በጉጉት እየጠበኩ ነበር የምወዳቸው💚💛❤
እንኮን ደህና መጣችሁልን የሃገሪልጆች ኑሩልን ሁሊም
አይ ምን አለበት ሁላችንም መልካም ነገር ብናስብ የሀገር ልጆች ስትይ ወይም ስትል ብቻ ደስ ይላል አምላክ ሆይ መፋቀርን ስጠን አሜን💚💛❤
Selam blnale enkuan dena metachu ❤️❤️❤️❤️❤️👍zetnegnaw shi wswte new sewdachu
ምን አይነት ገራሚ ቤተሰብ ነው በጣም ነው ሚመቹኝ 😍😍
እንኩዋን ደህና መጣችው ምርጦችየ ስጠብቃችው ነበር
Betam arif drama new yaznanal
አቡየ የኔ ፎንቃ መጣህልኝ ውዴ ? አንተ ከመጣህማ ሌላ ነገር ማየት በፍፁም አቻልም። አቡየ እንዴት እንደምወድህ ግን ታቃለህ የኔ ፎንቃ በጣም ነው እምወድ እሽ ?እስኪ የአቡ አድናቂውች የት ናችሁ ? አፍቃሪ አላልኩም🙄 አድናቂ 😁ላይክ ግጩ በፍጥነት
አፍቃሪ አላልኩም አላሽም 😂😂😂
Sweet
እንኮን ደህና መጣችሁ በርቱ በጣም አዝናኝ ድራማ ነው 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
Hihi🍎🍇🥤🥂
Hihi🍓🍅🍉🥝🌶🍅
ስወዳችሁ በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረ በቲቪ አይቸ ስለማልጠግባችሁ በስልኬ እደግማችኃለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
በጣም ያምራል በርቱልኝ !!!!!!!
76ኛ ነኘ እስኪ ለአገራችን ሰላም የሚፈልግ ብቻ በኮሜት ይግለፃ አሏህየ አገራችንን ሰላም አድርግልን ዘረኘነት ይጥፍልን
hasina mohammed Amen 🙏🏽
Ithophiya. Indent.
l'm at school l can't wait to watch it .
It is best film
ውይ ስወዳችሁ እኮ በጣም በርቱ
ዛሬ ኪደነ ምህረት ነች እንኳን አደረሳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ፈጣሪ አምላክ የጠብቅልን
Redet wuste nat eski yemitiwodwt
Very nice
Enkwan beslam metachu 😍❤
*አሰላሙ አለይኩም ውድና የተከበራችሁ የስደት እህት ወንድሞች እደት ናቹህ ዘጠነኛው ሺ ተለቌል ደግሞም አንደኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ*
እንኳን በስላም መጣችሁ ተውዳጆች ስላማቹሁ ይብዛ
በጣም አሪፍ ድራማ ነዉ ደስ ሚል ነዉ እዉነት ነው የምላችሁ የአመቱ ድንቅ ተሸላሚ እናንተ ናችሁ
አቡዬ አንደኛዬ ስወድህ እንኩዋን ደና መጣችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ ጥሉብኝ ስወዳችሁ
Alhamdulila zare ehte beselam weledechiligh
Enkwan des alech! 👍 👍 👍 👏 👏 👏💖💖💖
ዋዉ በጣም ዘናየሚ ያደረገኝ👌👍
እረ ሴቶች ተዉ ሴት ማድነቅ ይልመድባቹ ሁላቹም ሴቶች በሙሉ ሴት ስታደንቁ አይቼ አላቅም ቅናት ያስመስላል
Bertu merxochi yemiral betam merti drama new😘❤️❤️😍👈
Love
እኳን በደና መጣችሁ የኔ ምርጦች ሰላምና ፍቅር በያለንበት ይጠብቀን
እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ ይሄ ድራም እንዴት እንደሚናፍቀኝ
የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ሳምቱ እስኪደርስ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
wow zetenegna shi yene wdoch
ኡፍ ሥወዳችሁ እናመሠግናለን👍👍👍👍
good funy
ደስ የሚል ሲት ኮም ነው
እንካን. ደህና. መጣችሁ. ዋዉ. በጣም. ደስ ይላል
Yena wedochi sewadachu matachuhilegn
❤
ሕ
እንኳን ደህና መጣችሁ
ሱራዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ትልቅ ቦታ ትድርሳለህ
ሰላማችሁ ይብዛ
እስኪ ረዱን የሚወዳት ❤️❤️❤️
ኧረ ጎበዝ ስለ ፊልሙ እንኮምት የፀሎትም ቦታ ለዩ ሆሆ እዚህ ስትገቡ just ስለ ፊልሙ ብቻ please
you people always been good in this add more and make a life easy
አንደኛወች👏👏👏👏
ውይ ስወዳችሁ
woroye syodshi chubawm wustie new!!!!!
እንኳን በሰላም መጣችሁ
Enamasagenalen baretu hagarachenene salame yaregelen
አባታቹ ብሬ ወርቁ ስወዳቹ አቦ ይመቻቹ ሙሉ ቤተሰብ
😍😍😍😍😍😍😍😍 በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
Wowo si wadachu
ደህነቴ ብዙ አስተምሮኛል
Good ❤❤❤❤
እኔ ደሞ ይበደ ምግብ ቤት ትወሰደዋለክ ሰል😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዛፍ ሰር 😜😜😜😜😜😜😜😜
አይ ወሮ ሚሥጥሩን አፈረጠችው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😀😅😀😀😀😃😃😃😃😃😃😃
😂😂😂😘😘😘😘dase setilu ekoooooooooooo☺☺☺☺☺☺
betam tru new.ketlubet
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ምርጥ እይታ
ዋው ስወደቹ 👍
ለ18 አመት ልደቱ 150ሽ ብር ነው ያወጣው
ይህ ለብርክቲ ሽመልስ መልስ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂