Yohana - ዮሐና - ገላጋይ | Yohana - Gelagay /AWRA.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มิ.ย. 2023
  • FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Awra does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
    INSTAGRAM
    / eyukasa
    / shimeawra
    TELEGRAM
    t.me/awratube
    አውራ/AWRA አብረን ፈታ እያልን የምናሳልፈውን ጊዜ ከሁሉም ጋር የምንጋራበት የጓደኛሞች ቻናል ነው
    አውራ/AWRA is a channel where we have a good time among friends and share it with everyone
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 98

  • @251Music12
    @251Music12 ปีที่แล้ว +49

    አበባ ብዙ የታየበት ምክንያት ልጅቷ ለአበባ የተለየ ፍቅር አላት ... ስራዋ ደግሞ በጣም stressing ነበር መጨረሻ ላይ ደግሞ የራሷን የአበባ ሱቅ ከፍቶ ከ አዝግ ሲራዋ ገላገላት... ክሊፑ ራኡ story አለው

  • @kiyaenesene3890
    @kiyaenesene3890 ปีที่แล้ว +9

    እስኪ ከጠበቅኩት አጉድሎብኝ የማያውቀውን ዮሀናን ትንሽ እናናግረው...
    #ገላጋይ
    .
    .
    ልጅቷ እልኸኛናት። ችግሯን መናገር መሸነፍ የሚመስላት። በራስ መተማመኗ አልፏት ሄዶ ሊጎዳት የተቃረበ ሴት ናት። ህመሟን ከሁሉም ሰው መደበቅ የምትችል የሚመስላት የህይወት ተበዳይ ናት። ግን ይሄን ይሄን ተበደልኩ ብላ አትናገርም። ተበደልኩኝም አትልም። ይሄ መላዋ ሌሎች ሰዎች ዘንድ ሰርቶላት ይሆናል። አልበገር ባይነቷን ይሆናል ሌሎች የሚረዱት። እሱግን "ሳይሽ ነው የማውቅሽ.... አትበይኝ ነኝ ደህና" ብሏት ይጀምራል። ይሄ ፍቅር ነው ፣ መተዋወቅ ነው ፣ መናበብ ነው። ከፍ ሲል ደሞ መተሳሰብ።
    .
    ሳይሽ ነው የማውቅሽ መች ትጠፊኝ እና
    ለሰው ላመልሽ ብትይም ነኝ ደህና
    .
    ፀጋዬ "ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ከሰው ተደብቆ" እንደሚለው ልጂት እንባዋ ቢመጣም ቤተሰቧ ፊት አታለቅስም። ውጬ ቆማ ዋጥ አድርጋ ጨርሳው ነው የምትገባው። ይሄ የሚጠቅማት ይመስላታል። ምናልባት ኢጎዋን በዚህ ትጠብቅበት ይሆናል እሱግን ይሄን አስተሳሰብ ሲያፋልስባት ነገሩን አውርዶ የስስቱን የፍቅሩን ያህል አሳንሷት ልጁ ያደርጋትና "ቱ በይ" ይላታል። በችግሯና በእሷ መሀል ገላጋይ ሆኖ ለመቆም እየሞከረ "ግሎ እንዳያሳርርሽ" ይላታል። ይሄን ሲላት ከልክ ያለፈ የአልሸነፍ ባይነቷን ጦስ ነው የሚነግራት። በዝቷል ከመብሰል አልፎ ሊያሳርርሽ ነው እያለ ያለው
    "እንባ ምን በወጣሽ
    ቱ በይ ላብርድልሽ
    ገላጋይ (ገላጋይ)
    ግሎ እንዳያሳርርሽ "
    .
    .
    ሊሸውዳት አይፈልግም። እንደህፃን ጉንጯን አሻሽቶ ስሞ አቅፎ ዝም ሊላት አይደለም ሀሳቡ። እሱ የልብ እንደማያደርስ እና መፍትሄ እንደማይሆን ያውቃል። ለዚህ ነው
    "መዳፍ ጉንጭ እንጂ
    ቢያሽ አይበሉባ
    ለእንስፍስፍ አይደርስ ሆድ ለሚያባባ " የሚላት።
    በመተቃቀፍ ተድበስብሶ የሚያልፍ ነገር አይደለም፤ ይልቅ እናውራበት ነው እያለ ያለው። ካላወራሽኝሽ ወዳጅነቴ ለመቼ ነው? እኔ አንቺጋር ያለኝ ቦታ ምንድነው ለዚህ ካልሆንኩ የሚል ሙግት ነው የያዘው። እቺ ግጥም የምታሳየው ይሄንን ነው
    "ለዚ ለዚ እንጂ
    ሰው ወዳጅ ቢባል
    ያጫውተኝ አፍሽ ሆድሽ ምን አባ "
    .
    .
    ከዛ ሙግቱ ይከርራል። ደህናነኝ ምንም አልሆንኩም አታስጨንቀኝ የሚል ማምለጫ በር ይከፈታል። ልጅቷ በዋዛ የምትረታ አይደለችም ወይም ደሞ የገጠማትን ነገር አብራርቶ መናገር ሽንፈት ይመስላታል አሊያም የሚሰማትን ሰው ማስጨነቅ ይመስላት ይሆናል። ስለዚህ ድርቅ ትላለች ይህኔ የመረዳቱን ጥግ ሲያሳያት
    "ስቀሽም ሲቃሽን አያለው እንኳንስ እቺን እቺን እና.." ይላል። እዛው አዝማችላይ ደሞ እንደማይተዋት አልግርም ስላለችው ዝም እንደማይላት የሚያሳያት
    "ሳይቀልሽ ላልለቅሽ እምላለሁ
    ሆኗል ህመምሽ ህመሜ...." በማለት ነው
    .
    .
    የሚወዱት ሰው የገጠመውን ችግር አልነግር ሲል ወዳጅ ጭንቅላቱ የነገሩን ጫፍ ይዞ መተንተን ይሆናል ስራው። ልክ እናት ልጇ እደጅ ሲያመሽ ቁጭብላ ክፉ ክፉውን እንደምታስበው። አፍቃሪም ባልተነገረው ችጥርላይ ሲገኝ የሚኖረው ብቸኛ አማራጭ ካየው ፍንጭ ተነስቶ ነገሩን መገመት ነው። አብዛኛውን ግዜ ደሞ በግምት የሚሰራ ትንታኔ ከእውነታውም በላይ የከፋ ያስጨንቃል። ያ ሰው ችግሩን ባለመንገሩ እኛን የጠቀመ ወይ ኢጎውን የጠበቀ ቢመስለውም የሆነን ሰው ግን ለግምት ስቃይ እየዳረገ ነው። ምን ይሆን የሚል ጥያቄ ይዞ እንዲያልመዘምዝ እየተፈረደበት ነው። እንዲ ቢጨንቀው ግዜ ነው
    "አልገምት ይዤ ጫፉን
    ጥርስሽ ዘግቶ ደጃፉን
    ላግዝ ሀሳብ መቅዘፉን
    ገርበብ አርጊ የአፍ በራፉን " ያላት
    .
    .
    ከዛ በጣም የሚያምረው ኳየር ይመጣል። በጋራ የሚሰማው ዜማም ተማፅኖ ነው። አውሪኝ ንገሪኝ እና መፍትሄ እናበጅ ነው ልመናው። አፍቃሪ ጨቅጫቃ ነው። የሚያፈቅረው ሰው የተቸገረ ከመሰለው ተኝቶ አያድርም። የሁሉም አፍቃሪ ምኞት ገላጋይ መሆን ነው። ለወደዱት ሰው መድረስ ነው ፍቅር ማለት። ግን የወደድናቸው ሰዎች እንዳንደርስላቸው በሩን ሲዘጉብን ይሄንን የዮሀናን ዘፈን እንጋብዛቸዋለን።
    .
    .
    አልቻለም ማለፍ ገፍቶ
    እንዳላየሽ አይኔ አይቶ
    ጆሮዬም አይል ከቶ
    የራሷ ጉዳይ ሰምቶ
    አልገምት ይዤ ጫፉን
    ጥርስሽ ዘግቶ ደጃፉን
    ላግዝ ሀሳብ መቅዘፉን
    ገርበብ አርጊ የአፍ በራፉን
    አልቻለም ማለፍ ገፍቶ
    እንደሩቅ ሰው አይኑ አይቶ
    ምሎልሻል ቃል ገብቶ
    ችላ አይልሽም ሰምቶ
    እና ስቀሽ ላይ ላዩን
    አርቀሽ እኔን ባዩን
    ተይ ሳይሆን እንደማይሆን
    መፍትሄ አብስሉ ባይሆን
    ...
    .
    #ስሙት

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 ปีที่แล้ว +16

    I think he is trying to tell the men in the household to protect their wives,sisters and daughters at any cost.

  • @birgidamariam
    @birgidamariam ปีที่แล้ว +33

    ለእህቶቹ ወንድም እንባ አባሽ፤ለእናቱ ልጅ መከታ፤ለሚስቱ ባል ደስታ ፈጣሪ።

  • @danieltadesse4375
    @danieltadesse4375 ปีที่แล้ว +36

    you guys should invite yohana in ur podcast

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 ปีที่แล้ว +4

    ዮሀና ሁሉም ዘፈኖቹ ትኩረት ሰታችሁ ከሰማችሁት ዋው ናቸው ትችላለህ ዮሀና

  • @marinateka484
    @marinateka484 ปีที่แล้ว +14

    Yohana never disappoint 🤎

  • @sarabelay4322
    @sarabelay4322 ปีที่แล้ว +2

    ዮሀና በጣም የተለየ ልጅ ነው❤❤❤

  • @yonasyonas7148
    @yonasyonas7148 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደና መጣቹልኝ 3ቹም ምርጥ ቅንብር መሀለኛው በጥባጭ በለኮፍያው ደግሞ ከውቀት ጋር ትንተና ትጠላለክ ቀዬ ደግሞ ዝም ብሎ ማሀላይ ጣል የሚያደረገው ንግግር ድምቀት ትላለክ አዝግ ሁላ አቦ ይመቻቹ❤❤❤❤❤

    • @selam7643
      @selam7643 ปีที่แล้ว

      ፍራኦል(ቀይ ሹራብ)፣ ሽመልስ፣እዮኤል (ባለ ኮፍያ)

  • @user-lf2dq2nm8k
    @user-lf2dq2nm8k 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያራዳ ልጆች ... nothin'll stop ya አውራS. Dont sTOP.

  • @misganamamuye2602
    @misganamamuye2602 ปีที่แล้ว +2

    Asabeden eko gobezzz #1😘😘😘 yohana

  • @kirubelabebe6823
    @kirubelabebe6823 ปีที่แล้ว +4

    Yohana the real one.Keep up the good work.

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 ปีที่แล้ว +9

    In one of his interviews, he said z song is originally for his mom.

  • @abelbirhanu5133
    @abelbirhanu5133 ปีที่แล้ว +1

    Keep up the good work

  • @mahderr-lj4zn
    @mahderr-lj4zn ปีที่แล้ว +1

    i was very exited ልክ notification ሲገባ pls invite him on ur podcast

  • @eyerusalemetaferaw9205
    @eyerusalemetaferaw9205 ปีที่แล้ว +1

    ነገሩ ባያስቀኝም የናንተን ሳቅ አይቼ አለመሳቅ አልችልም

  • @Abubeker_Nur
    @Abubeker_Nur 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @nahomgirma9510
    @nahomgirma9510 ปีที่แล้ว +1

    Love u guys

  • @tekelabjohn7111
    @tekelabjohn7111 ปีที่แล้ว +6

    ዮሀና ናጄራዊ ቢሆን ሳልኩት በዚ ዘፈን የት ደርሱ ነበር የምር የሚገርም ነው

  • @calmpurple6053
    @calmpurple6053 ปีที่แล้ว +2

    He is right eko it's for all girls, for his mom, wife sister or dauter

  • @user-uq8pl1ps5v
    @user-uq8pl1ps5v ปีที่แล้ว +1

    Tgis guy’s and also yohana never disappoint fr

  • @minkamercy
    @minkamercy ปีที่แล้ว +2

    He is right it is for girls, for his wife, for his sister and even for the little girl

  • @abiyesayas1594
    @abiyesayas1594 ปีที่แล้ว

    ዩሐና ይለያል ማን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @enetube1996ye
    @enetube1996ye ปีที่แล้ว +1

    Sele yohana lemenager mefelgewn hula blachutale ❤❤

  • @naninani-bp7sn
    @naninani-bp7sn ปีที่แล้ว +1

    I missed you guys

  • @berakt
    @berakt ปีที่แล้ว +1

    ዮሀና የበደ ዘፈንነውየለቀቀው እናተምበርቱ እናም drilም ስሩልን
    ይመቻቹ

  • @nuhaminsemere6400
    @nuhaminsemere6400 10 หลายเดือนก่อน

    Wey shime andega nek

  • @ourhealth1212
    @ourhealth1212 ปีที่แล้ว +3

    እንባ ምን በወጣሽ ሚለውን ስሰማ የ ቴዎድሮስ ሞሲሳ ቃና የተሰማኝ እኔን ብቻ ነው? ወድጄዋለሁ❤

    • @mahletayele8944
      @mahletayele8944 ปีที่แล้ว

      Ema adelem enba nw yemilew

    • @ourhealth1212
      @ourhealth1212 ปีที่แล้ว +2

      @@mahletayele8944 oww awo lik nesh my bad....እንባ bemelew yistekakelelegn.

    • @etsegenetmuhe6109
      @etsegenetmuhe6109 ปีที่แล้ว +2

      Lik neh enem ye tedi mosisan dimts meslognal esu ga

    • @EbenezersBikingTrails
      @EbenezersBikingTrails ปีที่แล้ว +2

      በትክክል💯

  • @hatzawlal1140
    @hatzawlal1140 ปีที่แล้ว

    Yohana the if might not a pertest but it thought my some of allots kip goings bro GOD bless you

  • @MG_22
    @MG_22 ปีที่แล้ว +8

    I was waiting for your reaction since the song came out, I know you ain't gonna miss his song

  • @edeneden16
    @edeneden16 ปีที่แล้ว +1

    የምወዳቹ ውድድድ❤❤❤

  • @user-cm1ys3ne3s
    @user-cm1ys3ne3s ปีที่แล้ว +2

    i am not even kidding but it will be the first concert i might go to if there is 1

  • @woinshetgebre1467
    @woinshetgebre1467 ปีที่แล้ว +2

    አውራዎች ትንታኔ 👌🔥because of you guys love the song 🎵 ❤ 0:02

  • @natnaeldaniel396
    @natnaeldaniel396 ปีที่แล้ว +1

    Lehitm ,lenatim ,lelijim lefikiregnam....

  • @metsamo2322
    @metsamo2322 ปีที่แล้ว +2

    btw fraol is right guys
    it have a good kinda feminist vibes ,all the casts are female
    yohanna always have that touch in his songs

  • @HelenFazar
    @HelenFazar ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @yohanesgezahegn1951
    @yohanesgezahegn1951 ปีที่แล้ว

    ere mashkabet

  • @tatuguta5688
    @tatuguta5688 ปีที่แล้ว +2

    Pamfalon album sertual eko besu siru esti☺️

  • @ቃል-ወ8ተ
    @ቃል-ወ8ተ ปีที่แล้ว +2

    ምርጦቼ❤❤❤

  • @Adesken
    @Adesken ปีที่แล้ว

    Love you ❤guys

  • @henoktemesgen4074
    @henoktemesgen4074 ปีที่แล้ว +5

    le fonka bcha ayidelem videowun bedenb eyut # le mistu # lenatu # le ehtu betedewolewu slk yemtchenanekewu ehtu nat ya malet yesostunm chigr newu meredat yefelegewu

  • @mikey126
    @mikey126 ปีที่แล้ว

    THE GOD FATHER🤝🏾

  • @bebyalex4235
    @bebyalex4235 ปีที่แล้ว +2

    ትመቹኛላችሁ❤

  • @menatayne
    @menatayne ปีที่แล้ว +15

    ዮሐና ይችላል ምለው በምክንያት ነው

  • @sam_7795
    @sam_7795 ปีที่แล้ว +3

    Also shoutout to SAMON ZEMAS! he's the one one directed it

  • @redietambachew5997
    @redietambachew5997 ปีที่แล้ว

    Shimes shurab❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workinghardtomakemyfutureb7932
    @workinghardtomakemyfutureb7932 ปีที่แล้ว +1

    5:48

  • @gbipodcast
    @gbipodcast ปีที่แล้ว +1

    ናፍቃቹን ነበር😂❤❤

  • @Priya-i7y
    @Priya-i7y ปีที่แล้ว +3

    ሽሜ ዛሬ ቦሌ ታይተሀል🙈🙈🙉

  • @vvs9679
    @vvs9679 ปีที่แล้ว +1

    The godfather

  • @weneedpeace5174
    @weneedpeace5174 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዞች ኮምቦ ያላንጫጫችሁ 🙏

  • @SaraAlemu-zc1yi
    @SaraAlemu-zc1yi ปีที่แล้ว

    ሰላም👏ሰላም 👏ሰላም እንካን ደነ ምጣችሁ ይኛ ቅናች አደማቄውች አ😄😄😄እናመሰገናለለን🙏🙏

  • @og77abby54
    @og77abby54 ปีที่แล้ว +1

    🫡❤️‍🔥💯

  • @fikerbelan-vw5zu
    @fikerbelan-vw5zu ปีที่แล้ว +3

    I miss you guys❤❤How is 😌😌🤣

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 ปีที่แล้ว +1

    ማሪያምን ስወዳቹ እኮ ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Ethiopia881
    @Ethiopia881 ปีที่แล้ว

    😂 abebawa 1ኛ

  • @NMB286
    @NMB286 11 หลายเดือนก่อน

    ተመቻችሁኝ❤

  • @EstifanosGorfu
    @EstifanosGorfu ปีที่แล้ว +2

    yehen yemesela zefen reaction eyeserachu even bsereat mawerat wela atchelum keldun betakoyutes

  • @nafyadgetachew1986
    @nafyadgetachew1986 ปีที่แล้ว

    Wellcome 👋👋😂😊

  • @bereketakalu8954
    @bereketakalu8954 ปีที่แล้ว +2

    ሆድሽ ምን አባ ላይ react ታረጋላቹ ብዬ ነበር: anyways በርቱ

  • @kememuhabesha
    @kememuhabesha ปีที่แล้ว +1

    Guys *EMA* sayhon *ENBA* new milew enba men bewetash..........

  • @RASALAMUSICVEVO
    @RASALAMUSICVEVO ปีที่แล้ว

    yehon zema becha alew
    😁

  • @user-ve1ni8fu1l
    @user-ve1ni8fu1l ปีที่แล้ว

    ይህም ቅናት መሆን አለበት እንጂ በነገራችን ትርጉሙ ዓምድ ብሉ መሌትነው

  • @selamniguse5998
    @selamniguse5998 ปีที่แล้ว

    የዲዲ ጋጋ ሶሪ ሪያክት አርጉበት

  • @mesaymilkyas3829
    @mesaymilkyas3829 ปีที่แล้ว +1

    Hi AWRA Familiyans ye DIDI GAGA O Sorri yemilewn react adrguln please!!!

  • @afomiyaabera2780
    @afomiyaabera2780 ปีที่แล้ว

    Desi mil music new

  • @mohammadm077m.7
    @mohammadm077m.7 ปีที่แล้ว

    How is you😘😘😘

  • @logout2578
    @logout2578 ปีที่แล้ว

    ጀለስ ግን ምነው የወንዝ ዳር ድንጋይ ነኝ አለች

  • @melatneb7581
    @melatneb7581 ปีที่แล้ว

    ልጁ በጣም ይችላል የምንለው በምክንያት ነው

  • @saronmesfin5443
    @saronmesfin5443 11 หลายเดือนก่อน

    his girl abeba shop mekfet neber mtfelgew unlike working in office. he surprised her with it,o shimeee is right.
    and frish endalew ezaw for his girl for, for his sister who had an argument with her man and for the little girl who fell new tu bey yalew. so its for every woman. aytachut kehone he is the only dude.

  • @ashenafibekele7265
    @ashenafibekele7265 ปีที่แล้ว

    guys please this hoodies..please you have no idea endet endemiwesewesbachew.....wey situgn wey migezabetn tekumugn....and the shurab kofya ye eyu....eyu 😪

  • @Ab.zebi12
    @Ab.zebi12 ปีที่แล้ว

    comenten asibubet subtitle temeliketu mejemeriya that's my opinion

  • @henok6293
    @henok6293 ปีที่แล้ว +1

    እማ አይደለም እምባ ነው

  • @makediyethiel5288
    @makediyethiel5288 ปีที่แล้ว +1

    እዮ የሌለ ያሽቃብጣል😂

  • @elenikinfu4946
    @elenikinfu4946 ปีที่แล้ว

    Addis music enante eskeytayute tebeke abere mayews negr

  • @leokaleab
    @leokaleab ปีที่แล้ว

    100k agbwm knanti bhwla mtw 100k gbtwal subscriber argwachiw

  • @MiskeenTV
    @MiskeenTV 10 หลายเดือนก่อน

    bruv read the lyric first, it's literally in the video comment section. 😂

  • @Melon_melu
    @Melon_melu ปีที่แล้ว

    What's app gays

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew23 11 หลายเดือนก่อน +1

    መማል አይጠበቅብክም ሰርቶታል

  • @amyentadese6914
    @amyentadese6914 ปีที่แล้ว

    የፈለገ ግጥም ጎበዝ ቢሆን ቱ በይ ላብርድልሽ አይከብድም እንዴት ነው የምታስቡት

  • @filimonbahiru7779
    @filimonbahiru7779 ปีที่แล้ว +1

    Sub adergulnge......

  • @ermiyasgmc
    @ermiyasgmc ปีที่แล้ว

    sebscrib larg...😬

  • @user-dp4tf8bi8l
    @user-dp4tf8bi8l ปีที่แล้ว

    Sayseru were meder ashikabach😂

  • @mama12373
    @mama12373 ปีที่แล้ว

    Ende tu beye nw ende yemilew🤔 eneko chube 🗡laberdeleshe yemile meslogn neber eskahun🧠 😂😅 😅😅😅🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @untitledluv4991
    @untitledluv4991 ปีที่แล้ว

    Enante gin altaterachium mindinew metfat le TH-camr demo tolo tolo memtat new

  • @abubekersufyan7539
    @abubekersufyan7539 ปีที่แล้ว

    አንተ ኬፕ የረከው ጥድፍ ጥድፍ አትበል

  • @AbduselamMuzeyen-cl7xd
    @AbduselamMuzeyen-cl7xd ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ከጠበቅኩት አጉድሎብኝ የማያውቀውን ዮሀናን ትንሽ እናናግረው...
    #ገላጋይ
    .
    .
    ልጅቷ እልኸኛናት። ችግሯን መናገር መሸነፍ የሚመስላት። በራስ መተማመኗ አልፏት ሄዶ ሊጎዳት የተቃረበ ሴት ናት። ህመሟን ከሁሉም ሰው መደበቅ የምትችል የሚመስላት የህይወት ተበዳይ ናት። ግን ይሄን ይሄን ተበደልኩ ብላ አትናገርም። ተበደልኩኝም አትልም። ይሄ መላዋ ሌሎች ሰዎች ዘንድ ሰርቶላት ይሆናል። አልበገር ባይነቷን ይሆናል ሌሎች የሚረዱት። እሱግን "ሳይሽ ነው የማውቅሽ.... አትበይኝ ነኝ ደህና" ብሏት ይጀምራል። ይሄ ፍቅር ነው ፣ መተዋወቅ ነው ፣ መናበብ ነው። ከፍ ሲል ደሞ መተሳሰብ።
    .
    ሳይሽ ነው የማውቅሽ መች ትጠፊኝ እና
    ለሰው ላመልሽ ብትይም ነኝ ደህና
    .
    ፀጋዬ "ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ከሰው ተደብቆ" እንደሚለው ልጂት እንባዋ ቢመጣም ቤተሰቧ ፊት አታለቅስም። ውጬ ቆማ ዋጥ አድርጋ ጨርሳው ነው የምትገባው። ይሄ የሚጠቅማት ይመስላታል። ምናልባት ኢጎዋን በዚህ ትጠብቅበት ይሆናል እሱግን ይሄን አስተሳሰብ ሲያፋልስባት ነገሩን አውርዶ የስስቱን የፍቅሩን ያህል አሳንሷት ልጁ ያደርጋትና "ቱ በይ" ይላታል። በችግሯና በእሷ መሀል ገላጋይ ሆኖ ለመቆም እየሞከረ "ግሎ እንዳያሳርርሽ" ይላታል። ይሄን ሲላት ከልክ ያለፈ የአልሸነፍ ባይነቷን ጦስ ነው የሚነግራት። በዝቷል ከመብሰል አልፎ ሊያሳርርሽ ነው እያለ ያለው
    "እንባ ምን በወጣሽ
    ቱ በይ ላብርድልሽ
    ገላጋይ (ገላጋይ)
    ግሎ እንዳያሳርርሽ "
    .
    .
    ሊሸውዳት አይፈልግም። እንደህፃን ጉንጯን አሻሽቶ ስሞ አቅፎ ዝም ሊላት አይደለም ሀሳቡ። እሱ የልብ እንደማያደርስ እና መፍትሄ እንደማይሆን ያውቃል። ለዚህ ነው
    "መዳፍ ጉንጭ እንጂ
    ቢያሽ አይበሉባ
    ለእንስፍስፍ አይደርስ ሆድ ለሚያባባ " የሚላት።
    በመተቃቀፍ ተድበስብሶ የሚያልፍ ነገር አይደለም፤ ይልቅ እናውራበት ነው እያለ ያለው። ካላወራሽኝሽ ወዳጅነቴ ለመቼ ነው? እኔ አንቺጋር ያለኝ ቦታ ምንድነው ለዚህ ካልሆንኩ የሚል ሙግት ነው የያዘው። እቺ ግጥም የምታሳየው ይሄንን ነው
    "ለዚ ለዚ እንጂ
    ሰው ወዳጅ ቢባል
    ያጫውተኝ አፍሽ ሆድሽ ምን አባ "
    .
    .
    ከዛ ሙግቱ ይከርራል። ደህናነኝ ምንም አልሆንኩም አታስጨንቀኝ የሚል ማምለጫ በር ይከፈታል። ልጅቷ በዋዛ የምትረታ አይደለችም ወይም ደሞ የገጠማትን ነገር አብራርቶ መናገር ሽንፈት ይመስላታል አሊያም የሚሰማትን ሰው ማስጨነቅ ይመስላት ይሆናል። ስለዚህ ድርቅ ትላለች ይህኔ የመረዳቱን ጥግ ሲያሳያት
    "ስቀሽም ሲቃሽን አያለው እንኳንስ እቺን እቺን እና.." ይላል። እዛው አዝማችላይ ደሞ እንደማይተዋት አልግርም ስላለችው ዝም እንደማይላት የሚያሳያት
    "ሳይቀልሽ ላልለቅሽ እምላለሁ
    ሆኗል ህመምሽ ህመሜ...." በማለት ነው
    .
    .
    የሚወዱት ሰው የገጠመውን ችግር አልነግር ሲል ወዳጅ ጭንቅላቱ የነገሩን ጫፍ ይዞ መተንተን ይሆናል ስራው። ልክ እናት ልጇ እደጅ ሲያመሽ ቁጭብላ ክፉ ክፉውን እንደምታስበው። አፍቃሪም ባልተነገረው ችጥርላይ ሲገኝ የሚኖረው ብቸኛ አማራጭ ካየው ፍንጭ ተነስቶ ነገሩን መገመት ነው። አብዛኛውን ግዜ ደሞ በግምት የሚሰራ ትንታኔ ከእውነታውም በላይ የከፋ ያስጨንቃል። ያ ሰው ችግሩን ባለመንገሩ እኛን የጠቀመ ወይ ኢጎውን የጠበቀ ቢመስለውም የሆነን ሰው ግን ለግምት ስቃይ እየዳረገ ነው። ምን ይሆን የሚል ጥያቄ ይዞ እንዲያልመዘምዝ እየተፈረደበት ነው። እንዲ ቢጨንቀው ግዜ ነው
    "አልገምት ይዤ ጫፉን
    ጥርስሽ ዘግቶ ደጃፉን
    ላግዝ ሀሳብ መቅዘፉን
    ገርበብ አርጊ የአፍ በራፉን " ያላት
    .
    .
    ከዛ በጣም የሚያምረው ኳየር ይመጣል። በጋራ የሚሰማው ዜማም ተማፅኖ ነው። አውሪኝ ንገሪኝ እና መፍትሄ እናበጅ ነው ልመናው። አፍቃሪ ጨቅጫቃ ነው። የሚያፈቅረው ሰው የተቸገረ ከመሰለው ተኝቶ አያድርም። የሁሉም አፍቃሪ ምኞት ገላጋይ መሆን ነው። ለወደዱት ሰው መድረስ ነው ፍቅር ማለት። ግን የወደድናቸው ሰዎች እንዳንደርስላቸው በሩን ሲዘጉብን ይሄንን የዮሀናን ዘፈን እንጋብዛቸዋለን።
    .
    .
    አልቻለም ማለፍ ገፍቶ
    እንዳላየሽ አይኔ አይቶ
    ጆሮዬም አይል ከቶ
    የራሷ ጉዳይ ሰምቶ
    አልገምት ይዤ ጫፉን
    ጥርስሽ ዘግቶ ደጃፉን
    ላግዝ ሀሳብ መቅዘፉን
    ገርበብ አርጊ የአፍ በራፉን
    አልቻለም ማለፍ ገፍቶ
    እንደሩቅ ሰው አይኑ አይቶ
    ምሎልሻል ቃል ገብቶ
    ችላ አይልሽም ሰምቶ
    እና ስቀሽ ላይ ላዩን
    አርቀሽ እኔን ባዩን
    ተይ ሳይሆን እንደማይሆን
    መፍትሄ አብስሉ ባይሆን
    ...
    .
    #ስሙት

    • @ethiopia394
      @ethiopia394 ปีที่แล้ว

      Selam nw, get to work....