ያልታየው የድምጻዊ ዮሐና ቤቱና ቤተሰቡ...ገላጋይ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 215

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  ปีที่แล้ว +36

    ተመልሰናል ቤተሰብ! ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 ปีที่แล้ว +76

    ያራዳ ልጅ እኮ ጨዋ ነው 💞💞 ትህትናቸው ደስ ሲሉ ❤🙏😍

  • @hanawijira5679
    @hanawijira5679 ปีที่แล้ว +8

    ደስ ሲሉ በማርያም እንዴት ነው የሚያምሩት God pleased you guys yoye sewdhhhh ❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 ปีที่แล้ว +34

    He is such a lovely guy he loves his dog he looks after his younger brother he calls his house keeper "our sister"😥😥 good on you mate! please finish your degree, if the field is not your interest may be you can study art and music

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 ปีที่แล้ว +18

    ዮሃናን በፍቅር ♥️♥️♥️♥️♥️ነው የምወደው እኔ የምመኝለት አለም አቀፍ አርቲሰት እንዲሆን ምኞቴ ነው !!!!!!እና ያቋረጠውን ትምህርቱን ቢጨርስ ደሰ ይለኛል ዮዮ Stockholm night club ሲዘፍ አይቸዋለሁ በጣም ጎበዝ ድምፁ የሚማርክ ልዩ ቃና ያለው ባለ ልዩ ተሰጦኦ ነው የዘመኔ ክስተት ነው

  • @SalamSalam-il1jb
    @SalamSalam-il1jb ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም ነገራችሁ ያምራል ኢትዮጵያዊነትህ የበለጠ ደስ ይላል አውሬውች እንዳይነጥቁህ❤❤❤❤

  • @WinTW9
    @WinTW9 ปีที่แล้ว +13

    My Fav artist Yohana. Much love from Australia.

  • @HG-yi3uq
    @HG-yi3uq ปีที่แล้ว +12

    እግዛብሄር ይጠብቃቹህ ደስ የምትሉ Familyዎች!!!

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 ปีที่แล้ว +37

    ማርጀቴን ያወኩት ይሄን ወጣት ድምፃዊ ባለማወቄ ነው 😔 እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ 😔😔

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ethiojago7171
      @ethiojago7171 ปีที่แล้ว +1

      ወይ አንቺ ልጅ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሙሉየማሪያምልጂ
      @ሙሉየማሪያምልጂ ปีที่แล้ว

      እኔ አላቀዉም ገና ዛሬ እያየሁት😂

    • @fiametaferede7428
      @fiametaferede7428 ปีที่แล้ว

      Same here, ye Egna drama lay sayew endihu le character yegeba mesilogn neber, betam yigermal alemawoke

    • @TeddyAfro-x1c
      @TeddyAfro-x1c ปีที่แล้ว

      እኔ ደሞ ዘፋኝ ነው ወይስ ውሻ አሳዳጊ ነው?

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +10

    ለመጀመሪያ ግዜ ሳየው ይገርማል ምርጥ ድምፅ አለክ በርታ

  • @lifeisbeautiful7037
    @lifeisbeautiful7037 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ደስ ምትሉ ወንድማማቾች❤❤❤

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 ปีที่แล้ว +5

    ዮሐና በጣም ነዉ የማደንቅህ ይመችህ🙏🙏🙏👍👍👍😘😘

  • @TGST645
    @TGST645 ปีที่แล้ว +6

    ምግቡን ግን በጣም ነው የተመቻችሁ ብላችሁት አይገልፀውም😅 ❤❤❤ ስርዓታችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @helnheln6830
    @helnheln6830 ปีที่แล้ว +3

    ማራኪ ወግ እንኳን ደህና መጣቹው ዮሃናን ስወድህ ምርጥ ሀበሻዌ

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 ปีที่แล้ว +2

    ቀለል ያለ ልጅ ነው ዮሀንስ የኔ ውድ ስርአቱ ደስ ይላል

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 ปีที่แล้ว +7

    ዮሀናዬ ወሀሀሀሀሀሀሀሀ ስኪቢዲቢዳበዴ በጣም አራድዬ ያምርብሀል አባቴ የተሻለ ስኬት እመኝልህለው

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ነው የምወደው ይህን ዘፋኝ ❤❤❤❤❤

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 ปีที่แล้ว +4

    Down to the earth 🌎 ✨️ open minded. Smart. Classy

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr ปีที่แล้ว

    ምርጥ ልጅ ዮሀና ይመችክ ፍጣሪ ይጠብቃቹ ሰላም ሁኑልኝ

  • @arsemawit_shifo
    @arsemawit_shifo ปีที่แล้ว +5

    Johanna, you are the best singer for me, I respect you❤🥰

  • @shebreb6338
    @shebreb6338 ปีที่แล้ว +2

    Yohana we need another vibe,we r waiting u
    From Nazareth /Adama

  • @asnitubechannel4469
    @asnitubechannel4469 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ የሆነ ኘሮጎግራም ነበር💚💛❤️

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว

    💝💝💝✨✨😘😘😘😘😘በጣምነዉ የምወደዉዮዮ ወድምህን ወድጄዉ😭😭😭ልሞትነዉ ሢያምር ሥረኣቱ በእርግጥ ጨዋናችሁ ሁለታችሁም 💝💝💝✨💖💖💖💕💕💋💋💋

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te ปีที่แล้ว +5

    ማራኪ ወግ እንኳን ደና መጣህ ይግዜ

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 ปีที่แล้ว +5

    such a good lad I don't know him but after this I will definitely be listening to his music😘😘 is your dog Germans shepherd🤔

  • @kiyaakiya333
    @kiyaakiya333 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ወንድሙ እንዴት ነዉ የሚያምረው 🥰🥰🥰🥰

    • @leulmamuye5437
      @leulmamuye5437 ปีที่แล้ว

      Silkun setishalew eniderader ..😉

    • @zizusitotzizusitot462
      @zizusitotzizusitot462 ปีที่แล้ว +2

      እሱም እኮ ያምራል ተዝተልትሎ ነው እንጅ

  • @sarahlarson2653
    @sarahlarson2653 ปีที่แล้ว +6

    ዮዮ በጣም እወድሀለዉ እንድምህ በጣም ደስ የሚል ሰዉ ነዉ❤❤❤

  • @fretabelete6949
    @fretabelete6949 ปีที่แล้ว +5

    l like him he's classic & talented boy!

  • @natimilli4
    @natimilli4 ปีที่แล้ว +2

    yoyo humble and his bro too... yaskenalu

  • @Seraphs108
    @Seraphs108 ปีที่แล้ว +1

    An artist with "zero" haters

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 ปีที่แล้ว +2

    ዱባይ ላይ አግኝቼዋለሁ ምርጥዬ ልጅ ነው

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 ปีที่แล้ว

    Lovely guys, I never get a chance to see them, but I like them ❤️

  • @DBtblfl
    @DBtblfl 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድክ❤❤❤❤

  • @Suraraw
    @Suraraw ปีที่แล้ว

    Mn denew betam asaterachut bezu ngr masayet techeleu nbr eko....... yohana the young king

  • @LijAman-k3n
    @LijAman-k3n ปีที่แล้ว

    Yohana my best musicer

  • @blueeyes1624
    @blueeyes1624 ปีที่แล้ว +1

    ማነው እደኔ ልጅት ልጅ አላት ብሎ የዘፈነ❤❤❤❤❤

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว

      እኔ በቅርቡነዉ ምርጫኣላት ብየ የቀየርኩት😂😂😂😂

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 ปีที่แล้ว

    Gobez yohana👌, much love❤️

  • @אמרץיביסוור
    @אמרץיביסוור ปีที่แล้ว +7

    ዮዮ ከሱስ ነፃ ብትሆኝ ደግሞ የበለጠ👍👍👍

  • @djteddyutopia
    @djteddyutopia ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እናከብርሃለን

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay ปีที่แล้ว

    ዮኋና ስወድህህህ😘😘😘

  • @selamawittakle455
    @selamawittakle455 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወደው ይህን ዘፋኝ

  • @roseabr2762
    @roseabr2762 ปีที่แล้ว +4

    Silewendemu lmndn nw yemanaweraw...endet abatu nw yemiyamrew...🥰🥰🥰

  • @BettyTsega
    @BettyTsega 6 หลายเดือนก่อน

    betam desyilagal yohana

  • @meskremtesfaye2350
    @meskremtesfaye2350 ปีที่แล้ว +3

    ሰርአታቸዉ ደስ ሲሉ❤

  • @Suraraw
    @Suraraw ปีที่แล้ว

    ዩሐና living legend

  • @betukulubrhan
    @betukulubrhan ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ወንድሞች አሉኝ ቁርጥ ዮሐናና ወንድሙን ሲገርም ተባረኩ

  • @AzexKx
    @AzexKx ปีที่แล้ว

    yohana the LEGEND the MYTH

  • @Mimigm8882
    @Mimigm8882 ปีที่แล้ว +1

    Yohana you’re big more that you imaging. We love all your songs. Please come to Dallas. Can’t wait to see you live

  • @seblimagha5800
    @seblimagha5800 ปีที่แล้ว +1

    ዮ በልልኝ,ዋአአአይ፣እስኪምቢዳቢዴ✌🥰🥰🥰

  • @Mimigm8882
    @Mimigm8882 ปีที่แล้ว +1

    I actually expecting you to USA Dallas Tx ESFNA tournament. Please stretch your connection

  • @telilatesfaye8603
    @telilatesfaye8603 ปีที่แล้ว

    ❤yena wed abo shi amet nure I love you betam

  • @semeresisay857
    @semeresisay857 ปีที่แล้ว +1

    I love you yohana gerami sew

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 ปีที่แล้ว +1

    yohana i'm a bg fan . so much love

  • @bekateshale8699
    @bekateshale8699 ปีที่แล้ว

    ❤yohana the real artist

  • @marthamarita7499
    @marthamarita7499 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሀበሻ❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +1

    ማራኪ ወግ እንኩአን ደህና መጣህ::

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +6

    ዮሐና ፀጉርሕን ብትቆረጠው እንደ ወንድምሕ ውብ ነበርክ 🙄😂ጊዜ ማዳም ቤት ብትመጣ ምግብ ሳይሖን ስራ ነው የሚጠብቅሕ እስኪ ጎራ በልና የኛን ሒወት ለአንድ ቀን እይ😥

    • @dagimsenbet2945
      @dagimsenbet2945 ปีที่แล้ว

      I dont think so....his brother has a very cute face with or without hair..yohana doesnt look bad either....

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ ปีที่แล้ว +1

    ዮሐና ምርጥ ሠው🥰🥰

  • @hanawolde1479
    @hanawolde1479 ปีที่แล้ว

    You brought my favorite singer😮

  • @zm645
    @zm645 ปีที่แล้ว

    Bravo yoye

  • @Tsenat5712
    @Tsenat5712 ปีที่แล้ว +3

    ቡና የሚያስቆረጥም እና በየሰዐቱ ቡና የሚያስጠጣ ክፉ መንፈስ ነው ዮኒዬ

  • @mignotderara223
    @mignotderara223 ปีที่แล้ว

    Yohana betam tiut neki desi yilal gin debrezeyit 10gna temirual gin ayaweram lemin 😍

  • @ናርዶስ-የ2ፀ
    @ናርዶስ-የ2ፀ ปีที่แล้ว +2

    Wow yohana!

  • @mayetkassahun1182
    @mayetkassahun1182 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይይ ተባረኩ 🎉🎉❤

  • @YetimworkMekonen-vb1me
    @YetimworkMekonen-vb1me ปีที่แล้ว

    ❤❤❤sewedew yohanaye

  • @danieldessu6846
    @danieldessu6846 ปีที่แล้ว +1

    ዬሃና ና የ ካስማሰ አድናቄያቹ ነኝ ብዙ ትዝታ አለኝ

  • @kalkidanh6617
    @kalkidanh6617 ปีที่แล้ว +1

    Yohana should adopt me l love fifer firfer for life❤

  • @merontangu4927
    @merontangu4927 ปีที่แล้ว +2

    First commentator,viewer,liker😂

  • @melatadagn7367
    @melatadagn7367 ปีที่แล้ว +4

    He's brother ❤❤

  • @asternega5642
    @asternega5642 ปีที่แล้ว

    yohana 1gna ❤❤❤❤

  • @jemmatube4741
    @jemmatube4741 ปีที่แล้ว +1

    ሰውን በአለባበሱ መተቸት አቁሜለሁ። ይመችህ

  • @SamrawitNegusse-o6d
    @SamrawitNegusse-o6d ปีที่แล้ว

    Buna eenem ewdalhu 😅 God bless you 💗

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚለኝ ዘፋኝ ነው

  • @amug.mikael6357
    @amug.mikael6357 ปีที่แล้ว

    Wow❤❤❤❤❤

  • @zekiryashailu2555
    @zekiryashailu2555 ปีที่แล้ว +2

    የክፍለ ሀገር ባለ ትዳሮችን መቼ እንጠብቅ

  • @danahailu9103
    @danahailu9103 ปีที่แล้ว +1

    Waaaaaaw selamachehu yebeza

  • @lieltmekonen9494
    @lieltmekonen9494 ปีที่แล้ว

    Siyamru wendmamachoch....mrt arada yoyo

  • @Alinaa525
    @Alinaa525 ปีที่แล้ว +2

    Damn his bro is sooo 😍😍😍😍

  • @arditube5698
    @arditube5698 ปีที่แล้ว +33

    ግዛቸው ግን ካልበላህ አትወጣም ከሰው ቤት ክክክክክክክ

    • @danahailu9103
      @danahailu9103 ปีที่แล้ว +1

      Haha

    • @rehima4916
      @rehima4916 ปีที่แล้ว +10

      የኑሮ ውድነቱን በሰው ቤት አሳለፈው😂😜

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 ปีที่แล้ว +7

      ምነው ሰጪው ያልጨነቀውን

    • @arditube5698
      @arditube5698 ปีที่แล้ว

      @@henokmehari7488 ሰጭው በራሱ ምግብ እንደሚበሉ አላወቀም ሲቀጥል ወንድሜ እንዲወፍር አልፈልግም ይህ ፕሮግራም ከተጀመረ ጀምሮ የሰውነት ለውጥ አለው በዚ ከቀጠለ አስጊ ነው

    • @milan8639
      @milan8639 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @holly53
    @holly53 ปีที่แล้ว

    Feker yetalech yante zefen new? I love the music.

    • @holly53
      @holly53 ปีที่แล้ว

      @LOL cool. Thank you.

  • @tigisttadessetigisttades-jg7io
    @tigisttadessetigisttades-jg7io ปีที่แล้ว +1

    Yoyo endet endemewdek🥺💖

  • @netf9893
    @netf9893 ปีที่แล้ว

    Yemejemeriya zefenkin video clip yawetak gize nw tilq bota endemders yawekut

  • @mikiyas7841
    @mikiyas7841 ปีที่แล้ว +1

    ketay pamfalon ga yemtlu 👍

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix ปีที่แล้ว +8

    ካሰማሰን አቅርብልን .

  • @addamabera1225
    @addamabera1225 ปีที่แล้ว

    Eskahun eyebelachu new?

  • @lifeonmenorlemen632
    @lifeonmenorlemen632 ปีที่แล้ว

    Desi seli netsantuu 😹
    yooo yimchee papa lekasi demtse alshiii habibiii 😉😍

  • @SelameAlemu
    @SelameAlemu 9 หลายเดือนก่อน

    Ebakeh yedawite tsigen bete

  • @milishimels
    @milishimels 6 หลายเดือนก่อน

    maraki weg lij micelin gabizilin
    🤩

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የኔ ሃበሻ

  • @meirafshemellse5025
    @meirafshemellse5025 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን አይለቅም ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ነው

  • @zebra8028
    @zebra8028 ปีที่แล้ว +1

    እሄን ሰው ያልለመደ ውሻ የት አገኘሃው ዪሃና? 😅

  • @dagimalmaz5237
    @dagimalmaz5237 หลายเดือนก่อน

    Wandemhe siyamir

  • @alemalem3153
    @alemalem3153 ปีที่แล้ว

    ኧረ የዪሀናን ድምፅ ለመስማት ተቸገርን

  • @mkbevm4446
    @mkbevm4446 ปีที่แล้ว +1

    Yohana is the greatest artist
    Serat yalew sew ❤

  • @betyi528
    @betyi528 ปีที่แล้ว +1

    My love yoyo 😘😍

  • @yeshualemayehu7920
    @yeshualemayehu7920 ปีที่แล้ว +1

    Mert sew yohana❤❤

  • @user-Hareg
    @user-Hareg ปีที่แล้ว

    Mozazoch

  • @sintesinte7059
    @sintesinte7059 ปีที่แล้ว

    Who's this guy? 😢

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @ebsajenaebsa7681
    @ebsajenaebsa7681 ปีที่แล้ว

    Yohana❤❤