ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
300K እናስገባቸዉ እዮባ በስርዓተ ቤተ ክርስቲያን አግቡ እግዚአብሔር የሚከብርበት ይሆናል።
ግድ ነዎ❤
አዋ የሰርጋቸው ስጦታ ነው
Ewunet new gabicha be sireate betechristian sihon new yemiyamirew.
አዎ❤❤❤❤❤
ትክክል
የእውነት እናንተ ለብዙ ሰው ምሳሌ የምትሆኑ ቁም ነገረኞች ውቦች ናችሁ👌እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤
ከድራማ ነፃ እቤት መታደል መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ 💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መንታ መንታዉን አላህ ያስቅፍሽ ዘመናችሁ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
በቅዱስ ቁርባን ይጋቡ የምትሉ✅👍👈
ግድ ነው ነው❤❤❤
ማርያምን ስለናተ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተመስገን ሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደ ሰአት ነው ❤❤❤❤❤❤
ረዱዬ እና እዮባ እንኳን ደስ አላችሁ ለዚህ ክብር እግዚአብሔር አበቃችሁ 🎉🎉🎉
ሰላም ረዱዬ እኳን ደስአለሽ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርራቹ ፍቅር ያብዛላቹ ሰርጋቹን ለማያት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤
የቡታ ጂራ የቶበሮች ስብረውናል እናት ጠግኑን የኔ እውነታወች ፈጣሪ ያሳካላችሁ🎉🎉🎉🎉
😢😢😢 በጣምምምም
አነሱጋ እኮ ሁሌ ውሽት ነው እነ እዮብ ቤተስብ ጋ ደሞ ትክክለኛ ኑሪቸው ውሽት ያሌለበት ሁሉም ወንድሞቹጋ❤❤
አንዱ ሊያገባ አንዱ ገገባ አሉ ምን ቤት ናቺሁ ለእነሡ እምታዝኑት😂😂😂
እኔማ ከሳው🤣🤣🤣
በትክክል የቡታጀራ ሰገጤ ማን ያያቸዋል እነሱው ለተመልካች ክብር የላቸው አብርሽ ምናም በአረብ ሀገር ሚባሉው
ረዱ እኛ እዮባ ደስ ትላላችሁ የምር ቁምነገራኞች ናችሁ👌👌❤️❤️🥰🥰
Helweye ancheme endeza sewedeshe eko
በጣም ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
Eko ❤❤❤❤❤
አቤት አቤት ውበት ስርአት እርጋታ አነጋገር ሁሉን ያደላቹ የኔ የትንሽ ትልቆች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እስከ ዘላለም በፍቅር ያኑራቹ የኔ ጨረቃዎች ረዱዬ የኔ ንፁህ እምር ነው ያለብሽ አበባዬ ሰውነትሽም ሽንቅጥ ነው ያልሽው በርቱልኝ ኢዮባ🙌🥰🥰🥰
ወይኔ ኢዮባ የእውነት የምትሄድ መሰሎህ ነው ሸምግላውን የጣደፍከው 😂 በእውነት ለወንድማቹ ያደረጋችሁት ለሀገራችንም ጥሩ ምሳሌ ብዬ ነው የማሰበው ።እውነትህን ነው በግዜ መሰባሰቡ አይከፋም ጊዜው አያሰተማምንም ግን ለ2ታችሁም ድንግል ከፊታቹ ተቅደምላቹ።
ወኔ የእዮብ መልካምነት እኮ ከልክ በላይ ነው የእኔ የዋህ❤❤❤❤❤
ዋው ከድራማ ነፃ አቤት መታደል እጁግ በጣም ነው ያለኝ እዮባዬ ረዱዬ ሽምግልናማ ግድ ነው👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉
እኔስ ታምረኛለች ምንም ሆና ውበቷ ደርባባነቷ ነው ❤❤❤❤ መልክም ሁሉንም ያደላት ልጅ ነች መታደል ነው። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢዮባም አንተም በጣም ጎበዝ ልጅ ነኽ
እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ረድየ ሰርግ ለሴት ልጅ ትልቁ የደስታዋ ቀን ነው ስሜቱ ቀኑ ድባቡ እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ ንግስት የምትሆኝበት ቀን ነው ሁሉም ሰው እንያት እንያት የሚልሽ ቀን ነው ከብቸኝነት ወደ ጥንድነት የምትጣመሪበት ቀነው እናት አባታን ትታ ከባሏ እንድ ትሆናለች ይላል ቅድስ መፀሀፍ የምትከበሪበት የምትኮሪበት ግርማ ሞገስሽን የምታገኝበት ስብስብ ስትር የምትይበት ታላቁ የክብርሽ ቀን ነው እግዚአብሔር ላደለው እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም በተለይ የልጅነት ፍቅረኛን የመጀመርያን ለማግባት መታደል የፈጣሪ ትልቁ ስጦታ ነው ታድለሻል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን አሳምሮ የአብርሀም እና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ በልጆች ይባርካችሁ ፈጣሪ በሁሉም ነገር ከፊታችሁ ቀድሞ ሀሳባችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ ይርዳችሁ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ክብርህ ይስፋ🙏🙏🙏 እወዳችሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ሀገር ከኖር እመጣነበር የኔ ዉዴ ረዱ እወድሻለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
ደስ ይላል ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር ነው እግዚአብሔር ያሳምርላቹ ❤የፍቅር ቤተሰብ❤
በጣም ጥሩ ነው ቁምነገር መስራት በአገር በሀል ተመርቆ መውጣት እጅግ ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤
ረድየ ደስ ብሎሻል በመጨረሻ ይሄንን ቆንጆ ሸበላ ጠቅለል አደርገሽ በጅሽ አስገባሽ እሰይ ማሬ ደስ ብሎናል እልልልልልልል ብለናል
አደራ ኢዮባየ ብዙ ሽማግሌ አትላኩ ከባህል እንዳንወጣ በእውነቱ ትክክል የመሰለ ግን ከሀይማኖት እና ከባህል ያፈነገጠ ነገር እየተካሄደ ነው።
ምን ማለት ነው
ትክክል አሁላይ ሽማግና ሲልኩ እንደ ትውውቅ ነው እሚያደርጉ ይህ ከባህል ከሀይማኖት የወጣ ነው በእውነቱ
ትክክል ሽምግልናን የሀብት መገለጫ አድርገውታል በጣም የሚያሳዝነው ነገር ደሞ ጳጳሳቱን በየቤቱ ማየታችን ነው
Wooww bagaa Gammadan Redu & Eyob Congratulations 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
የተግባር ሰው እኮ ናችሁ የኔ ማሮች በፍቅርም በስራም የተግባር ሰው ድራማ በበዛበት ግዜ እናተ ግን ከሁሉም ነፃ ናችሁ ❤❤❤❤
ሰርጋችሁን ለማየት ያብቃን የኔ ደረባባዋች❤❤እዮባ እረዱዬ❤❤የኔ ቆንጆዋች ስወዳችሁ እኮ❤❤🎉
እንካን ደሰሰሰሰሰ ያለሸ ረዱየ የኔ ቆንጆ ለመክሳት አትክልት መመገብ ጃንክ ምግቦች እንደነ በርገር ችፐስ በዘይት የሚጠባበሱ ምግቦች ማሰወገድ, ቡና ማሰወገድ, ሻይ ማሰወገድ ጤነኛ ምግቦችን መመገብ ከዛን ሸንቅጥ ትያለሸ የታሸጒ ማንኛውም ምግብ ማሰወገድ
እንኳን ደስ አላችሁ ረዱና እዮቤ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በቤቱ ብትባረኩ ደስ ይለኛል ።
ረዱዬ እና እዮባ እንኳን ለዚህ ቅዱስ ሀሳብ ለማሰብ አበቃችሁ ለምታደርጉት መልካም ሀሳብ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁም የልጅ አዋቂዎች ናችሁ ።
ጨዋዉች😊ናችሁ በፍቅርም በሰዉም የማትቀልዱ በጣም ደስ ብሎናል እኮን ደስ አላችሁ❤
የኔ ማሮች መጨረሻዉን ያሳምርልችሁ ❤❤❤
ዋዉዉዉዉዉ ታቃላችሁ ከናተ በላይ እኔ ጓጉቸ ነበር አይይይይይይ ሀገር ብኖር እመጣነበር ስደት አለቀኝ አለ አይ እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በሉ በቅንነት አበረታቱኝ ሀገሬ ልግባ 🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣምነዉ እምታምሩት አላህ ከአይን ያዉጣችሁ🥰🥰🥰
ትርኪ ምርኪ ድራማ ከማየት እናንተን ማየት ደስ ይላል
ዋው ረዱዬ እና እዮባ ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን ጅማሬው እዳማረ ወልዳችሁ ሳሙ እዮባ ግን ካንተ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ረዱ ምጥ ይዟት ስትጮህ አንተ ደግሞ ስታለቅስ ይችን ቀን ናፍቃለው ሜቼም ይህን ኮሜት ስታነብ በጣም እንደምትስቅ ታየኝ ግን እኔ የምሬን ነው እመ አምላክ ላዛግዜ ታብቃችሁ ታብቃን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔም
አሜን
ረዱየ በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሺ መልካም ባል ሰቶሻል ደስታሺ ብዚዚዚዚት ይበልልሺ❤❤❤❤
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ረዱዬ እና እዮብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻቹን ይባርክላቹ ፡እዬብ አግብቶ መውለድን ሁልጊዜ ስትጒጒ አይቼሀለው መድሐኒአለም የተባረከ ፍሬን ያድላቹ ።🎉🎉🎉❤
እንኳን ደስ አላችሁ ረዱዬ እና እዮብ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕
እናት ደስ ይላታል እዮብ ሲወልድላት😅😅😅 እኛ ምንፈልገው በመዝሙር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ብለክ ነው መጀመር ያለብክ እዮባ አሁንም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ❤🎉
ጨዋ ያሳደገው ቤተሰብ ጨዋ ነው ❤ i can't wait
ዋውውው ምርጦችዬ ስወዳቹ😍😍❤️እዮባና💞እረዱዬ❤️🥰🥰🥰🥰🥰
ደስታችሁ ደስታዬ ነው የኔ ውዶች ❤❤🎉🎉ሰርጋችሁን ናፍቄው መሞቴ ነው
እንኳን ደስ አላችሁ ረዱ እና እዮባ በጣም ደስ በሎኛል 😘😘😘❤️❤️❤️❤️
ዋዉ የመጀመሬያ ኮማቺ ነኚ ላዪክ አረጉ😅😅😅 ረደቴ እዮቦ እኳደስ አለቺሁ❤❤❤
አይ የኛ ከረሜላ የኛ ቸኮሌት ጣፋች ኬክ ኡፍፍፍ እደው በምን ልግለጫቹ አምላኬ ሆይ የኔዚ ሊጆች ጅማራቸው ሳይሆን ፍጫማቸው አሳምርላቸው 🙏🙏🙏 በጣም ነው ደስ የሚለው ሽምግልና በጉጉት እጠብቃለን ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤🥰🌹🌹🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ ህይወት ከረዱ ጋር ይመቻል ❤❤❤❤ ሰርጉ አፋጥኑት 😂😂
ወይኔ ዛሬ ደሞ ስታምሩ 🌹🌹
እረዱ እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ ደግሞ የሰመረ የአማረ ወልዳቹ ከብዳቹ እንድናያችሁ ምኞቴ ነው ❤❤❤
እሲ ማነው እዮብና ረዱን የሚወዳቸው❤ ፍቅር ብቻ❤
እረዱየ በርች እየቀነሽ ነዉ የሰርግሺ ዕለት ሸንቀጥ በይ ከዚህም የበለጠ ቀንሰሽ እንድናይሺ መልካም የሽምግልና ግዜ ።
እዮብና እረዱ! በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ እኔ ቤታችሁን subscribe አድርጌው ነበርና ደርሶኝ አዮዋችሁ እና እንደ መንፈሳዊ እህትነቴ አንድ ነገር ልበላችሁ ትዳር በሦስት ገመድ የተገመደ መሆን አለበት ሦስተኛውም ክርስቶስ ነው እናም እህት ወንድሞቼ የአለም ሁሉ ነገር ካንቱ ነው እና ሰርጋችሁን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በምትፈቅደው ስነስርአት አድርጉት 🙏❤️😊
እንኳዋን ደስ አላችሁ!!!በጣም ደስስ ብሎናል ስለ እናንተ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ እዮባ ጎበዝ በርቱ እሺ Love you guys 🎉🎉🎉🎉🎉❤👏👏👏👏👏👏
Congratulations🎉🎉🎉🎉 ሸቅጥ ብለሻል እረዱዬ በርቺ እራት አትብሉ ውፍረት ያስቸገራችሁ እስፖርት በየ ቀኑ የ45 ደቂቃ እንስራ ስኳር ነገር እናቁም በፍፁም የታሸጉ መጠጦች ለጤናም ፀር ስለሆነ ማቆም አለብን ሰላጣ,አትከልት ፍራፍሬ,ውሃ እናብዛ ከዛን ለውጥ ማየት ይቻላል❤
Ewenati nw Tebarki ❤ yene konjo
@emuyejima 😍
@@KiyaElias-ec2bl 🩷🩷
በጣም ደስ ብሎኛል መሆኖ ካልቀረ በጊዜ መሰብሰቡ በጣም ያስፈልጋል ደስስም ይላል እና ፈጣሪ በስጋ በደሙ ፈጣሪ ያጣምራችሁ❤❤❤❤❤❤❤እረዱ እዮባ❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል ቤተሰባችሁን ሁሉንም ነው የምከታተላችሁ እወዳችኃለው
እንኳን ደስ አላችሁ ረዱ እዬባ ከድራማ ነፅ የሆነ ቤተሠብ 🎉🎉
እልልልልል❤ ማሸአ አላህ በጣም የምወዳቹህ ጥንዶቾ ያራዳ ልጅ ፊክ የሌለበት እውነተኛ ፍቅርና ዮቱበሮች ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ዉዲቺ ዛሬ ደግሞ እምር ነዉ ያለባቺሁ ❤️❤️❤️❤️
ኣሰይ ደስ ይላል ለሴት ልጅ ክብር ነው ረዱዬ💗😘 የኔ እንቁ እግዚኣብሔር ያስምርላቹ🙏🙏🙏
ውይ ደስ ስትሉ የሽምግልናው ነገር ሲያወሩ የሚሽኮረመሙት😂😂😂
እረዱዬ አሪፊነሽ አሁንም ቀንሽ የኔድቡሽቡሽ ሸንቀጥ ብለሻን ❤❤❤
❤❤❤በድንግል በቤቱ ብትሞሸሩ ደስስስስስ ይላል ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚከብርበት ትዳር እንዲሆን በዝማሬ በቤቱ ተሞሸሩ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ፍፆሜአችሁን ያሳምርላችሁ ደስስ ብሎናል❤❤❤
እረዱ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ
ዋዎ የኛ ምርጦች እንኳን ለዚ አበቃችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
ዋውውውውውው በጣም ነው ደስ ያለኝ እስከ መጨረሻ እግዚአብሔር ያስደስተችሁ ከዚ በላይ ይገበሻል የኔ ምርጥ ልጅ ነሽ ❤❤❤
ይሻላል ምክንያቱም ወጣትነት ብዙ ፈተና አለው
ይሄ ቤተሰብ ድራማ የሌለበት ቤተሰብ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን እዮብ እና እረዱ እግዚአቢሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርልን እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በትዳር በልጅ ትባርካችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ❤❤❤ ግን አደራ ስርጋችሁን በጭፈራ እዳታረጉ አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ🙏
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እግዛቤር አምላክ ሞጎስ ይሁን ላቹ
እንካን ደስ አላቹ ውዶችየ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ነው ::ደስታችሁን ያብዛላችሁ የምትፈልጉትን በሱ ፍቃድ ይሁንላችሁ :: ስርጋችሁን ለማየት ያብቃን ::ለሁሉም ነገር መስረቱ ፀሎት ነው በርቱ !!!
ጎበዞች! ከሽምግልና በኋላ ሰንበት ት/ቤት የቅድመ ጋብቻ ትምህርት ተማሩ ።
th-cam.com/video/GbElV8Gn8Ww/w-d-xo.htmlsi=_4SVCkqPmmh2gHrp
ደስ ይላል ተመስገን እመቤቴ ማርያም ሁሌም አብራችሁ ትሁን
Meche nw kenu...Mawek enfelgalen yemil like👍
I am becomes addictive following this family!!❤
በፍቅራቸዉ የማይቀልዱ የማይደራደሩ እራሳቸዉን አስከብረዉ አሳዳጊዎቻቸዉን የሚያስከብሩ የሚሰሩት ቪድዮ ጣእምና ለዛ ያለዉ ታይተዉ የማይጠገቡ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች 👍👍 ❤❤
❤❤❤❤❤
ማርያምን እደናተ ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ መጨረሻችውን ያሳምርላቸው❤🎉🎉 ሰርጋቹን ወልዳቹ ለማየት ያብቃን እኛን❤❤🙏😘😘👫እረዱዬ የኔ ቆጆ ሁለነገረሽ አደኛ❤
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤
ረዱየ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉
በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው።
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ ዋውውውው ደሞ ሰርጋችሁን ያሰየን❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ደርባባ እዉይ ሥታምር እኮ ሁለት ዉቦች መጨረሻችሁ እምር ይበል❤
ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃችሁ የተ ቤተሰብ እናት አባት ፍቅርን ያሰተማሩ ነቸው ፈጣሪ እደናቸ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እዬባ እርስ ደግሞ ከትዳር በፊት ሰዉነትሽን አስተካክሊ
ዛሬ ደሞ ስታስቁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰🥰
አቤት መታደል❤❤መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤ ይታደሉታልጂ አይታገልትም እኔም ተላያየሁ ከምወደው😢 አይ
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ የኔ ወርቆች❤❤❤
ስታምሩ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤
ዛሬ ደሞ እንዴት እንዳማረባችሁ የኔ ውቦች😊😊😊❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን በጣም ነው የ ጓ ጓ ውት እንኳን ደስ አላ ቹ ደስ ብሎኛል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰የኔ ውድ ወች
ዛሬ አንደኛ ነው እንኳን ደስ አለሽ አረዱ🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው የኔ ጀግኖዎች ስወዳቹ እኮ እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዮብ ድምስጽ እራሱ ፕራክ መስራት ጀመረ 😂😂😁😁
እንኳን ደስ አለቹ እዮባዬ እና ረዱ ❤️❤️❤️
ከድራማ ነፃ ❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ቅዱስ እግዚአብሄር ይርዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁእንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤
ንፁህ ፍቅር እዚጋ አለ እስኪ የምትወዷቸው❤😮
Wowow❤❤❤bexam desi yelali reduy Eyob 🎉🎉🎉❤❤❤
Cidha keessan karaa mana bet'e Kiristiyaanaa godhadhaa 💒✝️
300K እናስገባቸዉ እዮባ በስርዓተ ቤተ ክርስቲያን አግቡ እግዚአብሔር የሚከብርበት ይሆናል።
ግድ ነዎ❤
አዋ የሰርጋቸው ስጦታ ነው
Ewunet new gabicha be sireate betechristian sihon new yemiyamirew.
አዎ❤❤❤❤❤
ትክክል
የእውነት እናንተ ለብዙ ሰው ምሳሌ የምትሆኑ ቁም ነገረኞች ውቦች ናችሁ👌እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤
ከድራማ ነፃ እቤት መታደል መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ 💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መንታ መንታዉን አላህ ያስቅፍሽ ዘመናችሁ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
በቅዱስ ቁርባን ይጋቡ የምትሉ✅👍👈
ግድ ነው ነው❤❤❤
ማርያምን ስለናተ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተመስገን ሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደ ሰአት ነው ❤❤❤❤❤❤
ረዱዬ እና እዮባ እንኳን ደስ አላችሁ ለዚህ ክብር እግዚአብሔር አበቃችሁ 🎉🎉🎉
ሰላም ረዱዬ እኳን ደስአለሽ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርራቹ ፍቅር ያብዛላቹ ሰርጋቹን ለማያት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤
የቡታ ጂራ የቶበሮች ስብረውናል እናት ጠግኑን የኔ እውነታወች ፈጣሪ ያሳካላችሁ🎉🎉🎉🎉
😢😢😢 በጣምምምም
አነሱጋ እኮ ሁሌ ውሽት ነው እነ እዮብ ቤተስብ ጋ ደሞ ትክክለኛ ኑሪቸው ውሽት ያሌለበት ሁሉም ወንድሞቹጋ❤❤
አንዱ ሊያገባ አንዱ ገገባ አሉ ምን ቤት ናቺሁ ለእነሡ እምታዝኑት😂😂😂
እኔማ ከሳው🤣🤣🤣
በትክክል የቡታጀራ ሰገጤ ማን ያያቸዋል እነሱው ለተመልካች ክብር የላቸው አብርሽ ምናም በአረብ ሀገር ሚባሉው
ረዱ እኛ እዮባ ደስ ትላላችሁ የምር ቁምነገራኞች ናችሁ👌👌❤️❤️🥰🥰
Helweye ancheme endeza sewedeshe eko
በጣም ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
Eko ❤❤❤❤❤
አቤት አቤት ውበት ስርአት እርጋታ አነጋገር ሁሉን ያደላቹ የኔ የትንሽ ትልቆች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እስከ ዘላለም በፍቅር ያኑራቹ የኔ ጨረቃዎች ረዱዬ የኔ ንፁህ እምር ነው ያለብሽ አበባዬ ሰውነትሽም ሽንቅጥ ነው ያልሽው በርቱልኝ ኢዮባ🙌🥰🥰🥰
ወይኔ ኢዮባ የእውነት የምትሄድ መሰሎህ ነው ሸምግላውን የጣደፍከው 😂 በእውነት ለወንድማቹ ያደረጋችሁት ለሀገራችንም ጥሩ ምሳሌ ብዬ ነው የማሰበው ።እውነትህን ነው በግዜ መሰባሰቡ አይከፋም ጊዜው አያሰተማምንም ግን ለ2ታችሁም ድንግል ከፊታቹ ተቅደምላቹ።
ወኔ የእዮብ መልካምነት እኮ ከልክ በላይ ነው የእኔ የዋህ❤❤❤❤❤
ዋው ከድራማ ነፃ አቤት መታደል እጁግ በጣም ነው ያለኝ እዮባዬ ረዱዬ ሽምግልናማ ግድ ነው👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉
እኔስ ታምረኛለች ምንም ሆና ውበቷ ደርባባነቷ ነው ❤❤❤❤ መልክም ሁሉንም ያደላት ልጅ ነች መታደል ነው። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢዮባም አንተም በጣም ጎበዝ ልጅ ነኽ
እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ረድየ ሰርግ ለሴት ልጅ ትልቁ የደስታዋ ቀን ነው ስሜቱ ቀኑ ድባቡ እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ ንግስት የምትሆኝበት ቀን ነው ሁሉም ሰው እንያት እንያት የሚልሽ ቀን ነው ከብቸኝነት ወደ ጥንድነት የምትጣመሪበት ቀነው እናት አባታን ትታ ከባሏ እንድ ትሆናለች ይላል ቅድስ መፀሀፍ የምትከበሪበት የምትኮሪበት ግርማ ሞገስሽን የምታገኝበት ስብስብ ስትር የምትይበት ታላቁ የክብርሽ ቀን ነው እግዚአብሔር ላደለው እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም በተለይ የልጅነት ፍቅረኛን የመጀመርያን ለማግባት መታደል የፈጣሪ ትልቁ ስጦታ ነው ታድለሻል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን አሳምሮ የአብርሀም እና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ በልጆች ይባርካችሁ ፈጣሪ በሁሉም ነገር ከፊታችሁ ቀድሞ ሀሳባችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ ይርዳችሁ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ክብርህ ይስፋ🙏🙏🙏 እወዳችሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ሀገር ከኖር እመጣነበር የኔ ዉዴ ረዱ እወድሻለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
ደስ ይላል ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር ነው እግዚአብሔር ያሳምርላቹ ❤የፍቅር ቤተሰብ❤
በጣም ጥሩ ነው ቁምነገር መስራት በአገር በሀል ተመርቆ መውጣት እጅግ ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤
ረድየ ደስ ብሎሻል በመጨረሻ ይሄንን ቆንጆ ሸበላ ጠቅለል አደርገሽ በጅሽ አስገባሽ እሰይ ማሬ ደስ ብሎናል እልልልልልልል ብለናል
አደራ ኢዮባየ ብዙ ሽማግሌ አትላኩ ከባህል እንዳንወጣ በእውነቱ
ትክክል የመሰለ ግን ከሀይማኖት እና ከባህል ያፈነገጠ ነገር እየተካሄደ ነው።
ምን ማለት ነው
ትክክል አሁላይ ሽማግና ሲልኩ እንደ ትውውቅ ነው እሚያደርጉ ይህ ከባህል ከሀይማኖት የወጣ ነው በእውነቱ
ትክክል ሽምግልናን የሀብት መገለጫ አድርገውታል በጣም የሚያሳዝነው ነገር ደሞ ጳጳሳቱን በየቤቱ ማየታችን ነው
Wooww bagaa Gammadan Redu & Eyob Congratulations 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
የተግባር ሰው እኮ ናችሁ የኔ ማሮች በፍቅርም በስራም የተግባር ሰው ድራማ በበዛበት ግዜ እናተ ግን ከሁሉም ነፃ ናችሁ ❤❤❤❤
ሰርጋችሁን ለማየት ያብቃን የኔ ደረባባዋች❤❤እዮባ እረዱዬ❤❤የኔ ቆንጆዋች ስወዳችሁ እኮ❤❤🎉
እንካን ደሰሰሰሰሰ ያለሸ ረዱየ የኔ ቆንጆ ለመክሳት አትክልት መመገብ ጃንክ ምግቦች እንደነ በርገር ችፐስ በዘይት የሚጠባበሱ ምግቦች ማሰወገድ, ቡና ማሰወገድ, ሻይ ማሰወገድ ጤነኛ ምግቦችን መመገብ ከዛን ሸንቅጥ ትያለሸ የታሸጒ ማንኛውም ምግብ ማሰወገድ
እንኳን ደስ አላችሁ ረዱና እዮቤ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በቤቱ ብትባረኩ ደስ ይለኛል ።
ረዱዬ እና እዮባ እንኳን ለዚህ ቅዱስ ሀሳብ ለማሰብ አበቃችሁ ለምታደርጉት መልካም ሀሳብ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁም የልጅ አዋቂዎች ናችሁ ።
ጨዋዉች😊ናችሁ በፍቅርም በሰዉም የማትቀልዱ በጣም ደስ ብሎናል እኮን ደስ አላችሁ❤
የኔ ማሮች መጨረሻዉን ያሳምርልችሁ ❤❤❤
ዋዉዉዉዉዉ ታቃላችሁ ከናተ በላይ እኔ ጓጉቸ ነበር አይይይይይይ ሀገር ብኖር እመጣነበር ስደት አለቀኝ አለ አይ እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በሉ በቅንነት አበረታቱኝ ሀገሬ ልግባ 🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣምነዉ እምታምሩት አላህ ከአይን ያዉጣችሁ🥰🥰🥰
ትርኪ ምርኪ ድራማ ከማየት እናንተን ማየት ደስ ይላል
ዋው ረዱዬ እና እዮባ ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን ጅማሬው እዳማረ ወልዳችሁ ሳሙ እዮባ ግን ካንተ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ረዱ ምጥ ይዟት ስትጮህ አንተ ደግሞ ስታለቅስ ይችን ቀን ናፍቃለው ሜቼም ይህን ኮሜት ስታነብ በጣም እንደምትስቅ ታየኝ ግን እኔ የምሬን ነው እመ አምላክ ላዛግዜ ታብቃችሁ ታብቃን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔም
አሜን
ረዱየ በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሺ መልካም ባል ሰቶሻል ደስታሺ ብዚዚዚዚት ይበልልሺ❤❤❤❤
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ረዱዬ እና እዮብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻቹን ይባርክላቹ ፡እዬብ አግብቶ መውለድን ሁልጊዜ ስትጒጒ አይቼሀለው መድሐኒአለም የተባረከ ፍሬን ያድላቹ ።🎉🎉🎉❤
እንኳን ደስ አላችሁ ረዱዬ እና እዮብ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕
እናት ደስ ይላታል እዮብ ሲወልድላት😅😅😅 እኛ ምንፈልገው በመዝሙር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ብለክ ነው መጀመር ያለብክ እዮባ አሁንም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ❤🎉
ጨዋ ያሳደገው ቤተሰብ ጨዋ ነው ❤ i can't wait
ዋውውው ምርጦችዬ ስወዳቹ😍😍
❤️እዮባና💞እረዱዬ❤️🥰🥰🥰🥰🥰
ደስታችሁ ደስታዬ ነው የኔ ውዶች ❤❤🎉🎉ሰርጋችሁን ናፍቄው መሞቴ ነው
እንኳን ደስ አላችሁ ረዱ እና እዮባ በጣም ደስ በሎኛል 😘😘😘❤️❤️❤️❤️
ዋዉ የመጀመሬያ ኮማቺ ነኚ ላዪክ አረጉ😅😅😅 ረደቴ እዮቦ እኳደስ አለቺሁ❤❤❤
አይ የኛ ከረሜላ የኛ ቸኮሌት ጣፋች ኬክ ኡፍፍፍ እደው በምን ልግለጫቹ አምላኬ ሆይ የኔዚ ሊጆች ጅማራቸው ሳይሆን ፍጫማቸው አሳምርላቸው 🙏🙏🙏 በጣም ነው ደስ የሚለው ሽምግልና በጉጉት እጠብቃለን ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤🥰🌹🌹🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ ህይወት ከረዱ ጋር ይመቻል ❤❤❤❤ ሰርጉ አፋጥኑት 😂😂
ወይኔ ዛሬ ደሞ ስታምሩ 🌹🌹
እረዱ እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ ደግሞ የሰመረ የአማረ ወልዳቹ ከብዳቹ እንድናያችሁ ምኞቴ ነው ❤❤❤
እሲ ማነው እዮብና ረዱን የሚወዳቸው❤ ፍቅር ብቻ❤
እረዱየ በርች እየቀነሽ ነዉ የሰርግሺ ዕለት ሸንቀጥ በይ ከዚህም የበለጠ ቀንሰሽ እንድናይሺ መልካም የሽምግልና ግዜ ።
እዮብና እረዱ! በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ እኔ ቤታችሁን subscribe አድርጌው ነበርና ደርሶኝ አዮዋችሁ እና እንደ መንፈሳዊ እህትነቴ አንድ ነገር ልበላችሁ ትዳር በሦስት ገመድ የተገመደ መሆን አለበት ሦስተኛውም ክርስቶስ ነው እናም እህት ወንድሞቼ የአለም ሁሉ ነገር ካንቱ ነው እና ሰርጋችሁን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በምትፈቅደው ስነስርአት አድርጉት 🙏❤️😊
እንኳዋን ደስ አላችሁ!!!
በጣም ደስስ ብሎናል ስለ እናንተ
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ እዮባ ጎበዝ በርቱ እሺ Love you guys 🎉🎉🎉🎉🎉❤👏👏👏👏👏👏
Congratulations🎉🎉🎉🎉 ሸቅጥ ብለሻል እረዱዬ በርቺ እራት አትብሉ ውፍረት ያስቸገራችሁ እስፖርት በየ ቀኑ የ45 ደቂቃ እንስራ ስኳር ነገር እናቁም በፍፁም የታሸጉ መጠጦች ለጤናም ፀር ስለሆነ ማቆም አለብን ሰላጣ,አትከልት ፍራፍሬ,ውሃ እናብዛ ከዛን ለውጥ ማየት ይቻላል❤
Ewenati nw Tebarki ❤ yene konjo
@emuyejima 😍
@@KiyaElias-ec2bl 🩷🩷
በጣም ደስ ብሎኛል መሆኖ ካልቀረ በጊዜ መሰብሰቡ በጣም ያስፈልጋል ደስስም ይላል
እና ፈጣሪ በስጋ በደሙ ፈጣሪ ያጣምራችሁ❤❤❤❤❤❤❤እረዱ እዮባ❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል ቤተሰባችሁን ሁሉንም ነው የምከታተላችሁ እወዳችኃለው
እንኳን ደስ አላችሁ ረዱ እዬባ ከድራማ ነፅ የሆነ ቤተሠብ 🎉🎉
እልልልልል❤ ማሸአ አላህ በጣም የምወዳቹህ ጥንዶቾ ያራዳ ልጅ ፊክ የሌለበት እውነተኛ ፍቅርና ዮቱበሮች ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ዉዲቺ ዛሬ ደግሞ እምር ነዉ ያለባቺሁ ❤️❤️❤️❤️
ኣሰይ ደስ ይላል ለሴት ልጅ ክብር ነው ረዱዬ💗😘 የኔ እንቁ እግዚኣብሔር ያስምርላቹ🙏🙏🙏
ውይ ደስ ስትሉ የሽምግልናው ነገር ሲያወሩ የሚሽኮረመሙት😂😂😂
እረዱዬ አሪፊነሽ አሁንም ቀንሽ የኔድቡሽቡሽ ሸንቀጥ ብለሻን ❤❤❤
❤❤❤በድንግል በቤቱ ብትሞሸሩ ደስስስስስ ይላል ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚከብርበት ትዳር እንዲሆን በዝማሬ በቤቱ ተሞሸሩ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ፍፆሜአችሁን ያሳምርላችሁ ደስስ ብሎናል❤❤❤
እረዱ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ
ዋዎ የኛ ምርጦች እንኳን ለዚ አበቃችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
ዋውውውውውው በጣም ነው ደስ ያለኝ እስከ መጨረሻ እግዚአብሔር ያስደስተችሁ ከዚ በላይ ይገበሻል የኔ ምርጥ ልጅ ነሽ ❤❤❤
ይሻላል ምክንያቱም ወጣትነት ብዙ ፈተና አለው
ይሄ ቤተሰብ ድራማ የሌለበት ቤተሰብ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን እዮብ እና እረዱ እግዚአቢሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርልን እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በትዳር በልጅ ትባርካችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ❤❤❤ ግን አደራ ስርጋችሁን በጭፈራ እዳታረጉ አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ🙏
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እግዛቤር አምላክ ሞጎስ ይሁን ላቹ
እንካን ደስ አላቹ ውዶችየ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ነው ::ደስታችሁን ያብዛላችሁ የምትፈልጉትን በሱ ፍቃድ ይሁንላችሁ :: ስርጋችሁን ለማየት ያብቃን ::ለሁሉም ነገር መስረቱ ፀሎት ነው በርቱ !!!
ጎበዞች! ከሽምግልና በኋላ ሰንበት ት/ቤት የቅድመ ጋብቻ ትምህርት ተማሩ ።
th-cam.com/video/GbElV8Gn8Ww/w-d-xo.htmlsi=_4SVCkqPmmh2gHrp
ደስ ይላል ተመስገን እመቤቴ ማርያም ሁሌም አብራችሁ ትሁን
Meche nw kenu...Mawek enfelgalen yemil like👍
I am becomes addictive following this family!!❤
በፍቅራቸዉ የማይቀልዱ የማይደራደሩ እራሳቸዉን አስከብረዉ አሳዳጊዎቻቸዉን የሚያስከብሩ የሚሰሩት ቪድዮ ጣእምና ለዛ ያለዉ ታይተዉ የማይጠገቡ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች 👍👍 ❤❤
❤❤❤❤❤
ማርያምን እደናተ ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ መጨረሻችውን ያሳምርላቸው❤🎉🎉 ሰርጋቹን ወልዳቹ ለማየት ያብቃን እኛን❤❤🙏😘😘👫እረዱዬ የኔ ቆጆ ሁለነገረሽ አደኛ❤
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤
ረዱየ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉
በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው።
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ ዋውውውው ደሞ ሰርጋችሁን ያሰየን❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ደርባባ እዉይ ሥታምር እኮ ሁለት ዉቦች መጨረሻችሁ እምር ይበል❤
ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃችሁ የተ ቤተሰብ እናት አባት ፍቅርን ያሰተማሩ ነቸው ፈጣሪ እደናቸ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እዬባ እርስ ደግሞ ከትዳር በፊት ሰዉነትሽን አስተካክሊ
ዛሬ ደሞ ስታስቁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰🥰
አቤት መታደል❤❤መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤ ይታደሉታልጂ አይታገልትም እኔም ተላያየሁ ከምወደው😢 አይ
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ የኔ ወርቆች❤❤❤
ስታምሩ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤
ዛሬ ደሞ እንዴት እንዳማረባችሁ የኔ ውቦች😊😊😊❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን በጣም ነው የ ጓ ጓ ውት እንኳን ደስ አላ ቹ ደስ ብሎኛል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰የኔ ውድ ወች
ዛሬ አንደኛ ነው እንኳን ደስ አለሽ አረዱ🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው የኔ ጀግኖዎች ስወዳቹ እኮ እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዮብ ድምስጽ እራሱ ፕራክ መስራት ጀመረ 😂😂😁😁
እንኳን ደስ አለቹ እዮባዬ እና ረዱ ❤️❤️❤️
ከድራማ ነፃ ❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ቅዱስ እግዚአብሄር ይርዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤