ስለ ምወደው ነበር የጠበኩት!ካናዳ ያመጣሁት ባሌ ጉድ አደረገኝ ያለችው አትሌት ፋንታዬ ያልተጠበቀ ምላሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 239

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +144

    እውነተኛ ስው ከሆንክ እንድእሱዋ ግልጽ ብለህ ቅረብ የምትሉ ድምጽ ስጡ በማርያም

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ምን ያደርግልሻል መልኩ? የሚያውቁ ያውቁታል

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የማርያምን ስም ለአንቺ የወሬ ሱስ አትጥሪ።

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂lementedebek​@@amourgagnetoujours

    • @sawatube
      @sawatube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ለምን ብሎ ይወጣል ሂወት ቀጣይ ነው ላይፉ እንቅፋት ማድረግ አይፈልግም ።እስዋ መብታ ነው እሱ ግን ግዴታ የለውም

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ​@@sawatubeግዴታ አለበት በጋብቻ ላይ ጋብቻ በማድጉ ብቻ ይከሰሳል በውሸት

  • @menbereelias840
    @menbereelias840 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ደውዬላት ነበር በጣም መልካም ንፁ ልብ ነች! መልካምነቷ ሞኝነት አርጎት he took advantage አይዞሽ እህቴ ከ እግዚአብሔር ጋር ህይወት ይቀጥላል ።

    • @arditube7340
      @arditube7340 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Exactly

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 39 นาทีที่ผ่านมา

      Enanm endesua new yetechawetebgna hiweta hiwetu new wendoche hulm and nachew wshetamoche

    • @HaymanotHailu-of5mb
      @HaymanotHailu-of5mb 10 นาทีที่ผ่านมา

      ምን ታቃጥሪያለሽ.በጣም.ዝም.ስለምትል.ከተናደደች አሥቢዉ

    • @beletuyadeta4662
      @beletuyadeta4662 8 นาทีที่ผ่านมา

      በርግጥ ካናዳ ፕሮሰስ ሰታደርጉ ብዙ መረጃ ይጠይቃሉ የለ መረጃ እዚህ ምጣት አይቻልም ወሽካታ ነገር ነው አይዞሽ እህቴ በርቺ❤

  • @saranathan2294
    @saranathan2294 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት አይዞሽ እሱ መስሎት ነው ነገ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል።ካናዳ ሰው ማምጣት ቀላል አይደለም አውቀዋለው ።እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድብክ የሳን ሀቅ አያስበላክ መድሀኒያለም move on እህቴ ነገ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል😢

  • @abebageneti3822
    @abebageneti3822 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    አይዞሽ እህቴ እግዛብሔር ላንቺ የተሻለ ያዘጋጅልሻል ከአነጋገርሽ ታስታዉቂያለሽ የጨዋ ልጅ ነሽ

  • @astergizaw6
    @astergizaw6 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    I feel so sorry for this woman so kind and innocent to me. I want to cry really

  • @Amen-y12
    @Amen-y12 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አይዞሽ እህቴ እሱ ክፋቱ የዘራው ያጭደዋል በግዜው እግዚአብሔር አለ።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    የምትገርም የዋህ ሴት እሱ ግን በደብ ዋሽቷል እውነተኛ ቢሆን ጥሪ መሲ ስታቀርብለት ይቀርብ ነበር ባለፈው ብያለሁ ማህላ የሚያበዛ ሰወ አላምንም እህቴ እውነትን የያዘ ሰው ወድቆ አይወድቅም የእውነት አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን የትራፊክ መብራቱ ጉዳይ በጣም አዝናንቶኛል።

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    መሲ እንዴት ነሽ?ስለምታቀርቢልን ማስተማሪያ ነገሮች ሁሉ ከ❤አመሰግንሻለሁ ፣በፈንትሽ ዙሪያ ከሰማሁትና ከማቃቸው ነገሮች ሳልናገር ማለፍ አልፈለኩን እና ታሪኩ ቆየ ከሰማነው በተለይ እኛ በምንኖርበት ቶሮንቶ ከተማ የማይሰማ፣የማይታይ ጉድ የለም የሚገራርም ታሪክ በያንዳንዱ ቤት ማለት እችላለሁ ያለው፣እስከ መገዳደል ድረስ
    እና የፈንትሽን ታሪክ ለኛ አዲስ ባይሆንም ሁሉም ነገር ካለቀለት በኅላ እዚህ መምጣቱ ገርሞኛል እሶ በተናገረችው ላይ ምንም አላልኩም ምክንያቱም ስለምናቀው ምንም ለውጥ የሚመጣ የለም በሚለው ሁሉም ከረፈደ ምንም ልታደርግ የምትችል ስላልመሰለኝ ፣ምክንያቱም ማስረጃ ከሌላት ምን ታደርጋለች?ሁሉንም ነገር እሱ አስተካክሎታል ፣ ግን የሱን ውሸት ስሰማ በጣምከ❤ተናድጀበታለሁም 😢አዝኘበታለሁም። ታሪኩ ከኢትዮጵያ የሚያውቆቸው ሰወች እሱ እሶን ከመጀመሪያውም የቀረባት በሩጫ ሌላ ሀገር ሄዳ ታሳልፍልኛለች ብሎ ነው፣በጎደኝነት አብረውም ይኖሩ ነበር የሚጠራቸው ታቦቶች ከሰፈራቸው ቅርብም ስለነበሩ ነው መዳኒያለምና ኪዳነምህረት ፍርዱን ይስጡ😢 ከዚህ ከመጣችም በኅላ እሶ እንደተናገረችው ሸልተር ሆና የሰራችውንም ባጠቃላይ የምትልክለት ገንዘብ ያው በጥቁር ስለሚላክ ማስረጃ የላትም ለዛ ነው ማስረጃ ታምጣ የሚለው እንደማታመጣ ስለሚያቅ ብቻ ብቻ በጣም ብዙ ሰው ተናዶበታል ያደረገው ሳያንስ ሚዲያ ላይ ወጦ ሽምጥጥ ማድረግ ተገቢ አይደለም 😢የተናገረችውን ሁሉ አድርጋለት ፣ታይላንድ ሁሉ ለማርገዝ አስባ ሄዳ ብቻሽን ይከብድሻል እኔ ስመጣ እያለ ያለ ልጂ አስቀራት፣ገንዘቦንም ጨርሳ ከምንም ሳትሆን የቀረች፣ብዙ ሰው መናገር የማይፈልግ ብዙወች ተይ አይሆንሽም ልጂ ስትባል አልሰማችም፣ ሴት ይዞል ወልዶል ሁሉንም ነገር በቅርብ ካሉ ጎደኞቿ ብትነገር አልሰማም ብላ አመጣችው ፣ኑሮውን አስተካክሎ ጥሏት ላሽ አለ ፣ሚዲያ ላይ የማይወራ ጉድ ነው ያለው ልጂ ፣የተናገረው ሁሉ ሀይለኛ ናት ከሚለው ውጭ ሁሉም ውሸት ፣እንዴት ሰው በዚህ ልክ ይዋሻል ፣እኔ በበኩሌ ከ❤ አዝኘበታለሁ እንዴት በለፋችበት ገንዘብ ይክዳታል ባልነቱን አታስገድደውም ግን ግን ያላቸውን ንብረት በፍቃደኝነት አምኖ ራሳቸው በውስጥ ቢከፋፈሉ ጥሩ ነው ባይ ነኝ በፍቃደኝነት ካልሆነ እንዴት ይሆናል?ገንዘብ የምትልክ በጥቁር የገዛው ራሱ ሶ እሶ ከዚህ በጠበቃም ይሁን ኢትዩጺያ በጠበቃ አይሆን በጋራ አልተገዛ ፣ማስረጃ ከሌለ እንዲህ ተበልቶ መቅረት ነው።ሴቶች ሆየ እንዲህ ከመሆን ያድነን የሚነግሩንን ሰወችም ከግራ ከቀኝ ሁሉንም ማየት ማመዛዘን ተገቢ ነው፣እላለሁ ቢዚ ሁኘ ነው ብሎ በድምፅ ብቻ መውጣቱን ነገር በጣም ነው ያሳቀን ብዙ ሰወች እዚሁ እኛም እየኖርን እንዲህ ባትሸመጠጠን ጥሩ ነው አስበህበት ከወጣህ አመቻችተህ በቢዲዩ መውጣት ትችላለህ ፣የውሸቶችህ ልክ ቅጥ አጣ
    እና መሲየ ከሞላ ጎደል ይህ ነው በአጠቃላይ ልጂ ጊዜዋንም ገንዘቦንም ጨርሶል ግን ምን ይደረጋል ችግሩ እሱ ነው
    ሶ ሲነግሯቸው የማይሰሙ አሉ ብዙወች እንደዚህ ከመሆን ቀድማችሁ መባነን አለባችሁ፣ፍቅር ባንድ ወገን ብቻ መሆን የለበትም ተሳስቦ መኖር ካልተቻለ ጊዜንም ገንዘብንም ሳይጨርሱ በሰላም መለያየት ባይ ነኝ

    • @afomibelen8123
      @afomibelen8123 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት እዳላወራ ገብቶኝ ነበር ጌታን ታሳዝናለች እልቴ እኝ ስደት ላይ ያለን ሰዎች ክሳችንን ወድ ላይ ነው ሰው ምን ይጠቅማል ከንፈር ነው ሚመጠው በማርያም ከጎኗ ሁኑ

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 29 นาทีที่ผ่านมา

      Dros wendoche kehadiwoche laboche achebrbariwoche

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 16 นาทีที่ผ่านมา

      Ena temesasay tarik ezi UK wst aqalew negeru bebal seim bat tegeza brun areb bat serta betqur brun yemtsetew meist neche mist sataq agerbat hado mist ageba eiha betaweqea gza mst ebatu yenanew stl yelem yenanew bemalet simagetu yesraw gebina wechi tasba ebat yemigezabet endalalew taweqea esua demo yemtaserat Areb stamet endaserachat snt endemtkeflat debdaba tsafechelat keza esu endemaygebaw ebatu lesua endemigeba teferedelat wrdetegnawa 2mistna balyew afrew qeru ybalal Ahunm bihon btqur yemtlkbet sew bitebaberat bedebdaba telephone yetedewawelubetn eredat neber eiha buda

    • @ሰላምይሁን6
      @ሰላምይሁን6 8 นาทีที่ผ่านมา

      ማርገዝ ፈልጋ? እኔ የሁለቱንም ኢንተርቪው በደምብ አድምጫለሁ እሷ ራሷ ብዙ ጊዜ የምት ለው ግንኙነት አላረግንም ነው፣ እኔ ግንኙነታቸው ግራ ያጋባኛል፣ ኩና ዳም ባሌ ብላ አምጥታ አብራው መተኛት እንደማትፈልግ ነው የተናገረችው፣ በተላላፊ በሽታ ብትፈራ እንኳን አብረው መመርመር ይችሉ ነበር፣ እኔ የተረዳሁት የብችኘት ኑሮ ስለለመደች ድምፅ ሁሉ ይረብሻት እንደነበር ነው፣ እሷ ባኗኗር ተቀይራ ገና ካገር የወጣን ሰው እኔ አምጥቸሃለሁ ረድቸሃለሁ ብሎ ማስጨነቅም ትክክል አይደለም፣ እሱ እንዲርቅና ነፃነቱን እንዲፈልግ ያረገችው ራሷ ናት።

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    የሚያሳዝነዉ የፍቅር መጨረሻዉ እንደዚህ ሆኖ ማየት ነዉ። እዉነቱን የሚያዉቀዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ🤔

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      This was not love it was business He took advantage of her

  • @meserat1627
    @meserat1627 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው

  • @Ritam432
    @Ritam432 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    መሲዬ የኔ ውድ የስንቱን እንባ ወደ ሳቅ መለስሽ ዛሬ እህቴን ችግሩዋ ሙሉበሙሉ ባይቀረፍም ስትስቅ በማየቴ ደስ አለኝ።መሲ ከነቤተሰብሽ እግዚአብሄር ከለላ ሁኖ ይጠብቅሽ።🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ ፋንታዬ የአንችን የዋህነት፣ቅንነት ተጠቅሞ ጥቅም ለማጋበዝ የፈለገ ሰው ነው የህግ ምክር ልሰጥሽ ዝግጁ ነኝ።

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 28 นาทีที่ผ่านมา

      Please erdat

  • @hanamarew
    @hanamarew 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣላችሁ።

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ጎበዝ ሲት ነሽ በርቺ።
    እሱን ግን ጥግ አድርሽው። ፍትህ ያለበት ሀገር ነሽ።

  • @woine123
    @woine123 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በሀሰት ከሆነ የማለው!
    ሴትየዋን ሳይሆን እራሱን ነው የጎዳው::
    መሀላ በጣም ከባድ ጉዳይ ነው:: ሲደርስበት ያውቀዋል አይቀርም::
    የነገው ህይወት ይበልጣል::
    ሰው ይገናኛል! ይለያያል!!
    ያለ ነው::
    ለግዜው ቢያበሳጭም ቢያሳዝንም ! ህይወት ግን ይቀጥላል !! እንዲያውም በሀቅ ከተበደልሽ: የተሻለ
    መልካም እድል ይገጥምሻል:: እንኳንም ቀረብኝ ነው የምትይው::
    ዋናው ለትምህርት ይሁንሽ ድጋሚ እንዳትሳሳች ተጠንቀቂ::
    እና በፀሎት በርቺ::

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሁሌም ሳቅ የኔ እናት አይዞሽ አላህ ይርዳሽ ህግ ያለበት ሀገር ነዉ ያለሽዉ

  • @fetleworkwakessa4434
    @fetleworkwakessa4434 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይዞሽ ፋንታዬ ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካክለዋል መድሀኒአለም ይፈርድበታቴ ።

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እግዚሐብሔር መልካም ነው በመከራ ግዜ መሸሸጊያነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለሸ እለፊ ❤❤❤እግዚሐብሔር የተሻለ ይሰጥሻል ማማ❤

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    She is very cool and decent . Where she used to make hawala, they can print it for her Canada immigration they will help her

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    95% ሰውየው ውሸታም ነው፣ ሴት ልጅ በዚህ ልክ ስትሆን ነገ ህይወቴ ትዳሬ ይሆናል ብላ ስታስብ ነው፣ ግጭት ይኖራል፣ ውሸቱ ደግሞ ዛሬ ያልቀረበበት ምክንያት ራሱ አንድ ምስክር ነው፣ ይሄንን ካነበብክ ወንድሜ እመነኝ ልጆችህ ላይ መጥፎ ነገር እያስቀመጥክ ነው፣ የሷ ንብረት ቅርስ አይሆንህም ትተኸው ነው የምትሄደው፣ ይቅርታ ጠይቃት ጥፋትህንም እመን ያለምንም አስቀረሀት፣ ሌላ አግብታ እንዳትወልድ ኑሮዋን እንዳትኖር😢

    • @Temesgen-m9n
      @Temesgen-m9n ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👌👌👌🙏🙏🙏

  • @abebageneti3822
    @abebageneti3822 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    እሱ ችግር ያለበት ሰዉ ይመስላል ምክንያቱም ራሱን ይደብቃል እዉነተኛ ሰዉ ከሆንክ እስቲ ራስህን እንደሷ ግልጽ አድርግ

    • @sawatube
      @sawatube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምን ካልፈለገስ እነዴ

    • @chelseafc2862
      @chelseafc2862 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@sawatube
      Why are you trying to protect the mafia?

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የተፈጥሮ ውበትሸ የሚደነቅ ነው ❤

  • @smartcityfool
    @smartcityfool 9 นาทีที่ผ่านมา +1

    በጣም ቆንጆ ረጋ ያለች ጠንካራ ሴት ናት። 🎉

  • @reshanghbremariam4292
    @reshanghbremariam4292 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አዞሽ እሕቴ እግዜአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @YezgetM
    @YezgetM 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የዋህነትሽን ተጠቀመብሽ በመጨረሻም ወረወረሽ ያሳዝናል ሲጀመር የአንቺ ታይፕሽ አልነበረም

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 2 นาทีที่ผ่านมา

    እህቴ እግዚአብሔር መልስ አለው ይዘገያል እንጂ የማይመለስ የሴት ልጅ እድሜ ይፍረድበት ለዚች አጭር እድሜ. ሴት ወልዶ ይሆናል ይፍረድበት

  • @viva8589
    @viva8589 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    መረጃውን ከላክሽበት ቦታ ማውጣት ትችያለሽ

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      በblack ስለሚላክ እዚህ ያሉት እሺ ብለው አያወጡም

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@elsa3589ኣይደለም የተወሰነ ለመሴ ማስረጃ ልካለች የቀረ እሱ ቀዳደው እንጂ በህጋዊ ነበር የምትልከው የነበረችው

  • @Hahahuhu-p5j2010
    @Hahahuhu-p5j2010 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የእዉነት በጣም አዝኛለሁ እዳቺአይነት የዋህ ሰዉ ለደዚአይነት ምላጪ ከሀዲ እ/ር ይፋረድሺ እህቴ

  • @yanesima6416
    @yanesima6416 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    She is telling the truth

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አይዞኝ የሌባ አይነ ደረቅ ነውና ለበጎ ነው ❤

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሰውዬው የዚህችን ሴት ቤትና መኪና መልሶ መስጠት አለበት።ለዚህ አጭር ህይወት ንትርክ ውስጥ መግባት ጥሩ አይደለም።ለህሊናም አይጠቅምም።በፈጣሪ ፊትም ቅጣት ያስከትላል።
    👹👺👹👺👹

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ይህቺ ሴት ምስኪን ገራገር ልብ ያላት ሴት ናት እሱ ግን እሷው አምጥታው ይህንን ያህል መኩራራቱ ያሳዝናል አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ አይነት ነው ሰውዬው እሷ እርር ድብን ማለትዋ በፊትዋ ላይ ይታያል እውነትም አላት እሱ ግን እውነት ቢኖረው ዛሬ ስትጠሪው መሲ ይመጣ ነበር እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ነገም ሌላ ቀን ነው መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ።

  • @TirsitAbebe-o7w
    @TirsitAbebe-o7w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Life is short , atcheneki, Fetari kewenet ga new,
    Egziabher ale kezufanu, yiferdall ayferdim atibelu❤

  • @godislove5271
    @godislove5271 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Please be strong, sister, and ignore him forever. 💙

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 10 นาทีที่ผ่านมา

      Already she is ignoring him but she wants her Home and car.

  • @shalomkiflay8659
    @shalomkiflay8659 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ ጌታ ይፈርድልሻል

  • @lenasweet123
    @lenasweet123 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Awo Canadan Egziabhar yibark God bless Canada

  • @seifem2282
    @seifem2282 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁላችንም ለሀገራችን አምባሳደር ነን ያንቺ አመርቂነው በርቺ፣ ተበራቺ ።

  • @AwetMesginaSnkey
    @AwetMesginaSnkey 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Weyy yesat lij mekera yegermal ❤❤❤❤

  • @dejenekebebew
    @dejenekebebew 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Fantaye ewnet mechem atitefamina ayzosh Egziabher ewnetun yawtalish .

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እግዚአብሄር ይፈርዳል❤❤❤❤❤❤❤

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነቱን እግዚአብሔር ይወቀው ግራ የሚያጋባ ነገር ነው እሡ ፈጣሪ ይፍታው ።

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይወቀው ግን በጥቁር ሰለሚላክ ማግኘት አይቻልም ሰለዚህ ከዬት ታገኘውአለች /ግን እረ ወንዶች ምን ይሻላችኋል እረ እናት (ሴት)እንደወለደቻቹ አስቡ /ሁሉንም አይደለም

  • @Aberit
    @Aberit 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ምስኪን ጠንከር በይ እሺ

  • @godlover7602
    @godlover7602 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይዞሻ እህቴ በርች በህግ ግን ገንዘብሻን አሥመልሻ ከቴዳሩ በላይ የማገጠው ደሞ ቅጣት አለበት ለአመታትም የጠብቅሻበትን መክፈል አለበት ሎየሮች ይሁን ያውቃሉ

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete4234 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ የዋህ😊

  • @NetsanetGirma-21
    @NetsanetGirma-21 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሴቶች ልብስ ስብራት💔 መቼ ይቆሚ ይሆን ሁሌም ማዘን እግዚአብሔር አንድ ቀን ልባችን ይጠግን ይሆናል አይዟችሁ እህቶቼ ሁሌ ንጹ ልብ ይኑራችሁ እግዚአብሔር ለወንዶችም ልብ ይስጣች ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም መልካም ወንዶችም አሉ።

  • @umuevanaevana
    @umuevanaevana 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ዛሬ አደኛ ነኚ አሀቶቼ ደመሩኝ በ ማርያም ❤️😍❤️😍😍😍

    • @abpower7942
      @abpower7942 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Demerkush 🎉

    • @umuevanaevana
      @umuevanaevana 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @abpower7942 ❤️❤️❤️

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    መጀመሪያም እራጭ መሆንሽ አውቆ ሊጠቀምብሽ ነበር ተጠቀመብሽ
    አሁን አንቺ ማድረግ ያለብሽ በህግ ጠበቃ ይዘሽ ንብረትሽ ጠይቅ ማስረጃ ስላለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!!

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Exactley

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ደረሰኝ ቢቀደድም ስቴትመንት የየአመቱን ማስወጣጥ ይቻላል ሀቅ ካለሽ

    • @eyobg.urgessa589
      @eyobg.urgessa589 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Diaspora be tiqur new silik yekerem statement emibal neger keyet yimetal

  • @MeseretMesi-ol3se
    @MeseretMesi-ol3se 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Be strong my sister

  • @seyumabire2247
    @seyumabire2247 23 นาทีที่ผ่านมา

    ይህች እህት የሚትለው ነገር እውናት ከሆነ እግዚአብሔር ፋረጅ አምላክ ነውና፣ወንድሜ ሐቁዋ አንተ ጋ ካሌ ለእሱዋ ብለህ ሳይሆን ለራስህ ብለህ ብትመልስላት ጥሩ ነው ። ህይወት አጭር ናትና፣ በጣም የሚትሳዝን እህት ናት እድሜ ብዙ ነገር ያሰጣልና ፣ ያጠችው ንብረት ብቻ ሳይሆን ከንብረት የበላጠ ነው ። ያወረችው ነገር እውናት ከሆነ፣፣

  • @AdmiringCassettePlayer-kk4ce
    @AdmiringCassettePlayer-kk4ce 9 นาทีที่ผ่านมา

    ምሰኪና እግዛብሪይሪዳሸ ኣዘሸ

  • @ልቤበእግዚአብሄርፀና-ወ4ደ
    @ልቤበእግዚአብሄርፀና-ወ4ደ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ayzsh ewnetn yeza new endez yemtaweraw egzabher yeferdal berch yalfal hulum❤❤❤

  • @wasera09
    @wasera09 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይህ interve እኔን ብቻ ነው ያልገባኚ ::ምክነያቱም ባል ብላ ወስዳ ግንኙነት አላደረግንም ከአጠገቤም አላደረስኩትም አለሺ so what ሲቀጥል ብዙ ነገር አድርጊለታለሁ አልሺ የካናዳ መንግስት ለሁለታቹሁም እኩል ነው የሚፈርድ 3 አመታችን ነው ከተለያየን ብሏል ፍቺ ጠይቄ እምቢብላለቺ ብሏል ወይ ታረቁና በይቅርታ አብራቺሁ ኑሩ እግዛብሔር ይረዳቹሀል

  • @abeldesta6546
    @abeldesta6546 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    አንድ በጣም ያልገባኝ ነገር አለ የሰለጥነ ሃገር ህግ ያለበት ገንዘብ ባይኖር እንኩአን መንግስት የነፃ ጠበቃ ሳይቀር ያመቻቸበት ሃገር ቁጭ ብሎ እንዲህና እንዲህ እያሉ በየሚዲያው እራስን ማስጣት ምን እሚሉት ነው በእውነት በእውነት እማይገባኝ ነገር በርግጥ መልካም ጎኑ ለዩቱበሮቹ የወሬ እርስ እየሰጡ የገቢ ምንጭ መሆኑ መልካም ከዛ ውጭ ግን ፋይዳው የእውነት የእውነት ግልፅ አልሆነልኝም

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      ከታሪካቸው ሌላው እንዲማርበት ይመስለኛል

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Meski-or8lnኢትዬጽያ ውስጥ ምን ያልተደረገ ነገር ኖሮ ነው ለትምህርት የሚባለው። ገንዘብ መጭበርበር እንኳን በካናዳ በሚኖር ሰው ቀርቶ ምስኪን እህቶቻችን አረብ አገር ሄደው ገንዘባቸውን በባል፣ በቤተሰብ፣ በአሰሪም ጭምር ይበሉ የለምን።
      ይህቺ ሴት በሰለጠነ አገር እየኖረች በህግ ጉዳዬን መጨረስ ስትችል ለምን ሚዲያ ላይ ትወጣለች።
      የመጀመሪያም የመጨረሻም አትሆንም ይህ ያለ ነው አይቆምም ገንዘብ ጥሩም መጥፎም ነው ያሳስታል።

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ኢትዮጵያ ለሆነ ነገር ካናዳ ጠበቃ እንዴት ይሆናል

    • @tsehayserur6120
      @tsehayserur6120 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አዎ ልክ ነው ግን ሰው እንዲማርበት ነው ሲመስለኝ😊

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      የካናዳ ህግ በኢትዮጺያ የሆነው ድርጊት እንዴት ነው ጠበቃ የሚያቆሙላት ለመሆኑ በደንብ ኣዳምጠሻል?

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚስት ኣይደለችም አያለ የካናዳ መንግስት ባል ብሎ መሰለኝ ያመጣው አግዛቢር ይከፍልሻል ኣይዞሽ ከውሸታም ባል ይሰውረን❤❤❤❤

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    That is why He did not want to show his face.

  • @samiraabdulrahman4963
    @samiraabdulrahman4963 55 นาทีที่ผ่านมา +1

    መስዩ ይሄ የሌባአይነደረቅመልሱ ልቡ አድርቅይባላል በሀይማኖት ሽፋን በመሀላ ድርደራ ሰዉን ማሳመን ፈለገ ይችን ምስኪን ሴት በደሏ ሳያንሳት እደገና በሰዊች ንቡረቷን ላለመመለስ ቀጣፋ

  • @misraali9676
    @misraali9676 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    can you please be voice for simboo 🙏🙏🙏🙏

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 8 นาทีที่ผ่านมา

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለሸ እለፊ

  • @jemo5716
    @jemo5716 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    መሢየ ሠዉየዉ ሢኮፓት ነዉ ሢኮፓቶች የማሥመሠል የማጭበርበር ባሕሪ አላቸዉ አትመኚዉ ሠዉየዉ ጎድቷቷል በእርግጥ ቅናት አለባት ግን ጎድቷቷል።

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሢኮፓት ምንድን ነው?

    • @abpower7942
      @abpower7942 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@JAsperEudaimoniapsychopath mehonu yihonen 😢😅

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@abpower7942 ክሊኒካል ዲያግኖስስ ለማድረግ የበቃች ዶክተር ስለሆነች ማብራሪያ ብትሰጠኝ ብዬ ነበርኮ። የሰዉ ድፍረት። 🤣🤣

    • @jemo5716
      @jemo5716 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​Psykopat ይባላሉ በ Sweden አገር በጥናት የተረጋገጠ ነዉ በቃ አታላዮች ሕፃናት ደፋሪዎች አሥመሣይ ሥራቸወን እንዳይታወቅ በጣም ያታልላሉ ብዙዎች ሢኮፓቶች ፓሊሥ ዳኛ ያሣምናሉ።ሢኮፓቶች ጋር አብሮ ትዳር ማድረግ ግዜን መበላት ነዉ የመጨረሻው ሥሜት አልባ ናቸዉ ​@@JAsperEudaimonia

    • @jemo5716
      @jemo5716 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@abpower7942በ ቋንቋቸው Swedish አገር psykopat ይባላሉ

  • @Sara-ix5rv
    @Sara-ix5rv 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የሀበሻ ወንድ ያበሻ ሴት ባታገባው ኖሮ ማን አባቱ ያገባው ነበር ሲንግል ሆኖ ነበር የሚኖረው

  • @sonia-ee9er
    @sonia-ee9er 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በ canada ስንት ወንድሞቻችን በሴት እንደሚሰቃዩ እናውቃለን ሐገሩ ለሴቶች በጣም ያዳላል😢

  • @yohannesg.maryam5879
    @yohannesg.maryam5879 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ብዙ.ግዜ.የገበሬ.ቦታ.ሲገዛ.2007ብትገዢ.2005.ወደ.እታች.ነዉ.የምትፈራረሚዉ።

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ❤❤

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እንዴ ይሄታሪክ ግራ ነው የገባኝ ባለፈው interview የተናገረችውና የዛሬው አንዳይነት አልሆነብኝም: እኔን ብቻ ነው ግራ የገባኝ ወይስ?

  • @Hiwi-y5w
    @Hiwi-y5w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እናንተ ኮመንት የፃፋችሁ ኘሮግራሙ የ1:11:26ነዉ በ25ደቂቃ ብቻ ሰምቶ መኮመት ይቻላል እንዴ ?ግራ ገባኝ

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እያቁላሉ ነው የሚሰሙት

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የመዳም ጅግኖች የት ናችሁ 1k አስገቡኝ እህቶቸ❤❤❤

  • @BERHANUAGAFRE
    @BERHANUAGAFRE 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ ሰዎች ከልባችን እንደውም ከቀልባችን እንሁን ትልልቅ ሰዎች ነን እንነጋገር ሰላም ሰላም ሰላም

  • @seifem2282
    @seifem2282 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቁምነገረኛ ሰው ቁም ነገር ያውቃል ! ነገሮችን ግምት ውስጥ የሚገባ ነው ለዳኝነት መቆም ህሊና ዳኛ ነው ጤናማ ኑሮ የምንፈልገው ያለውን እያበላሸን አይደለም ።

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መሲ:- ኩኩሉ:- ኩኩሉ:- ዛሬ የኩኩሉ ቀን ነው:: ሳቅሽን መቆጣጠር አቅቶሻል::

  • @lenasweet123
    @lenasweet123 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Tadiya belaywa lay eyemagexe Zim litilew feligo neber?endi tadergegnale h eyale SIL ayafrim?

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አብረን አንድ ላይ አድረን አጠገቤ ደርሶም አያውቅም ብላለች ታዲያ እንዴት ባልና ሚስት ሊባሉ ይችላሉ ሰውዬው እኮ ትክክል ነው የራሱን ትዳሮ መስርቶ መኖር ሊፈልግ ይችላል አጠገቤ አላስደረስኩም ትላለች እና ምን ያር ጋት

    • @assiamufti1010
      @assiamufti1010 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ere asreduln hzbun yenem hasab esu new

    • @freedomseeker9301
      @freedomseeker9301 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ደግሞ ከባድ ጥያቄ አትጠይቅአቅም የለንም ኑሮ አድቆናል ክክክ

  • @frelucy9820
    @frelucy9820 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መሲ ውጭ ያለን ሰውች እክ ይምንልከው በጥቁር ነው ስለሚይውቅ ነው እርስት ትምጣ የምለው ከነዳ ለመምጣት 40 ሺ ዷላር ነው ይክፈላት ውሽትም

    • @frelucy9820
      @frelucy9820 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተንኳለኝ እሱ አስቧበት video አዘጋጅቷ ነበር ተንኳለኝ የስታውቃል ተንክለኝ እግዛሀብህር ይፍረድበት

  • @dagijimma240
    @dagijimma240 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሜዳልያ ለስው ስጦታ እሰጣለሑ ነው ያለችው? በዚህ ልክ የዋህ ሰው አላየሑም:: ፍፁም ንፁህ ስው ነሽ 😢

  • @Only-smarts-com
    @Only-smarts-com 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወረቀት የሚቀደው ከመጀመሪያው አንቺ ወዶሽ ሳይሆን በአንቺ ላይ እንዲያልፍለት ፕሮግራም ስለነበረው ነው። ማስረጃ ለማጥፋት ነው።

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤልሻዳይ እና ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክለኛ የሁነውን ነው እሱ የተናገረችው ዋናው ማፍያ ነው የገጠማት ሲጅመረ ጅምሮ የሜአደረገውን ያውቃል እሱ ነበረቸ ያለገባት አሁን እሱ ማደረገ ያለባት small courts ሄዳ በአላት ማስረጃ እና ምስክሮች መክስስ ይቻላል ባለበት ለፍርድ ካናዳ ማቀረብ ይቻላል Calgary ቤሆን ጠበቁች አሎ ይሄን ፍርድ ነው የሚፋታው አንቼም በርቼ አይዙሽ ።

  • @KelAsr-ky4iy
    @KelAsr-ky4iy ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Be canda ager emtdebadeb set yabedesh nesh tenegna atmeseyegnem yegenzeb fiker betam yezoshal wusheteshen new emtaworew

  • @qader6010
    @qader6010 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በርሜል ቅዱስ ገርቤስ

  • @hanaeshetu96
    @hanaeshetu96 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውሽቱ ነው እንጂ መኪና የመብራት ላይት አለው

  • @Justmeandmoi
    @Justmeandmoi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    I don’t understand why she would report him to immigration. He is there legally and he has a right to get a divorce. No immigration issue here

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betami yigermali sewini eko bamahala ashagawi

  • @wendwesen1
    @wendwesen1 11 นาทีที่ผ่านมา

    እናትዬ ተይው ሰውዬውን በናትሽ::

  • @BurteAna
    @BurteAna 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Beriche ehitachin tesifa enidatikoriche eshe;;

  • @HanTA24
    @HanTA24 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    There is something unclear about her story.
    I don't think she's as innocent as she seems. I get the sense that she's trying to deceive her way into retaliating against him for leaving her "after everything she has done for him"

    • @MunaBekele-kz2ji
      @MunaBekele-kz2ji 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      What made you say that? What part?

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 40 นาทีที่ผ่านมา

      If you listen to her carefully I don't think ur suggestions like this

  • @SunEba-s7e
    @SunEba-s7e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እህቴ መሰረት በዙ ሳልፈልግ ልጠላሽ ነው ምክንያቱም ሲምቦ ስለምትባለው ህፃን ምንም አልሰማሽም ? ወይስ ምንም አልመሰለሽም ?

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምን ማለት ነው ልጠላሽ ነው ማለት አንች ምንድነሽ ስለሱዋ ባትዘግብ ወይ ጉድ

    • @sosenabekele-h9e
      @sosenabekele-h9e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኮተት ጠልተሽ ምን ልታመጭ ሴቶች & ህፃናት ሂጅና ፍትህ ጠይቂ

  • @Only-smarts-com
    @Only-smarts-com 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሰውዬው ውሸታም የመሆኑ ብዛት አንድ ቤት እየኖርን አልነካሃትም ሲል ነው። ሞሽላቃ

    • @sasrat7146
      @sasrat7146 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Moshlaka 😂
      Love it

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@sasrat7146ክክክክክየድሮ የአጎቴ እነዚህ ስድቦች ጠፍተዋል

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እህቴ ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጪ እሱ ክዳዋል እና ራስሽን ጠብቂ

  • @Temesgen-m9n
    @Temesgen-m9n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene misekin ehit 😢😢😢😢 yechi koshasha alem mech le endanchi aynetewa yewah tamagn kin sw mech tehonalechena eh 💔 fetari yekasesh ye ewenet klebe azegnalew 😢 emebirehan tatsenanash!!

  • @Hahahuhu-p5j2010
    @Hahahuhu-p5j2010 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዎራር ግን ኤሊ ትቀድምሻለቺ

  • @shalomkiflay8659
    @shalomkiflay8659 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መቸም እንባሽና ያከሰረሽ ሁሉ ደፍቶ ያስቀረዋል የካናዳ በሮዶ!

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አይታወቅም ባልም ሆነ ሚስት አምጥተው የሚያሠቃዩ አሉ እግዚአብሔር ይመርምረው በመሐል ያለውን ጉዳይ።

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ምን አይነት ዘመን ነው ትዳር እኮ ክቡር ነው ሲፈርስም ያለፈውን እያነሱ በአደባባይ ምን አይነት ነገር ነው ኧረ ልብ ይስጣችሁ

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 2 นาทีที่ผ่านมา

      Nbretan ystegne new eyaleche yalechew

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mesiy 1 sew lewsd yalew mkra betam kebd new

  • @43789bb
    @43789bb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ ሴቶችዬ ለምን በወንድ ተበደልን ብላቹ ታለቅሳላቹ የበደላቹን ሰው ቀን ጠብቃቹ በተመቻቸ ኑሮ ውስጥ ነኝ ሲል ከመሰረተው ቤተሰቡ እና ዘርማንዘሩ ማጥፋት አድፍጦ ጠብቆ

  • @Justmeandmoi
    @Justmeandmoi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Did she just send be black new yelakut? She said she sent it via bank last time.

  • @ferebayesa8455
    @ferebayesa8455 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክለኛ ሰው ከሆንክ ፊት ለፊት ቅረብ

  • @janetjanet9192
    @janetjanet9192 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማንን እንመን እዚጋ መላክ መስላ ታወራለች እሱ ደግሞ ሌላ ታሪክ እየተናገረነ አወዛገቡን እኮ

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ውሸቱን ነው እሱ በደንብ ነበር የምትልክለት የባለበቴ መህበርተኛ ነች አውቃታለሁበርቀትም ቢሆን

  • @tuemwoldu3391
    @tuemwoldu3391 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yelakebet hawala lemen ayteyekem,mknyatu 10000 melak aychalem

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትክክለኛ ከሆንክ በአካል ቅርብ በቢድዮ