I don't usually write a comment on youTube but i can make an exception for this. Your program is one of the biggest memory of my upbringing, it was so fascinating. I can't thank you enough for all the effort that you have done to make the program interesting for us. It's incredibly exciting to hear your narration again, let the younger generation enjoy what we enjoyed before. I wish you all the best and my enormous gratitude again, sir! Wende from Stockholm!
በልጅነቴ ከነበሩ ውብ ትዝታዎች አንዱ የአንተ ውብ ድምፅ አንዱ ነበር ደጅዬ። የማረሳው የእሁድ ማታ ባልሳሳት 3 ሰዐት ላይ የሚቀርበው ከመፅሐፍት አለም አንዱ ውብ ትዝታዬ ነበር።ደጅዬ ተባረክልኝ
እኔም ትዝታያ ነበር አረስንቱ😢😊
ወይኔ ደጄ ! ሁሌም ሳደምጥህ ልጅነቴን ፡ የድሮ ቤታችንን ነው የምታስታውሰኝ!!! ረጅም እድሜ ከጠናጋር
ደጂ የልጅነት ትዝ ታዬ ድምፅህን አሁን ስሰማ እሁድ ትዝ አለችኝ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ለኔ ቁጥር አንዴ ነው
ድሮ ድሮ ከመፅሐፍት ዓለም ከባለቤቴ ጋር እንደተጋባን እናዳምጥ ነበር አሁን ላይ እሱ በህይውት የለም ያንን ጊዜ አስታወሰኝ ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን የሚስብ ና በትዝታ የሚወስድ ድምፅ ከአምላክ ተሰጥሃል❤❤❤❤❤❤❤
ክቡር ጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁን እና ጦማሪ(ደራሲ) አሌክስ አብርሃ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛላችሁ:: እድሜም ከምቹ ሕይወትና ጤና ጋር እመኛለው::
ይህን የመሰለ ወርቅ ድምጽ ለፈጠረ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤
በጣም የምወድህ እና የማክበር ደጀኔ ጥላሁን ❤️ አረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏
እባካችሁ መከረኞችን የነ ዣንቭላዣን ትረካ እና ከግብዣው መልስ ትረካን አቅርቡልን
😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😊😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😊😊😊 5:10 5:11 5:10 5:10 5:10 😅😊😊😊😊😅😊😊😊😊 5:09 5:09 😊😊😊
ደጀኔ በልጅነቴ ከእህቴ ጋር ከአንድ ሶኒክ ሬዲዮ ጎን ተቀምጠን የአንተን ትረካ ለመስማት እንዴት በጉጉት እንጠብቅህ እንደነበር ሳስታውሰው ያ ጊዜ ምን ያህል ውብ ነበር ህይወት ትዝታ ብቻ 😢
ልጅነቴ፣ ድሮ፣ እሁድና ትረካ! ግሩም ድምፅ! ትረካ የሚባል ነገር ሳስብ ያንተ ድምፅ ብቻ ነው የሚመጣልኝ፤ ግሩም ፀጋ ነው እግዚአብሔር የሰጠህ። ዕድሜና ጤና ይስጥህ ደጁ።
ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ አሪፋ ትርካ ነው ደስ የሚል በጣምነው የምወደው እንደዚህ አይነት ትርካ ሰላም ለሀገራችን
Deju ፈጣሪ ረጅም እድሜ ተመኘሁ
ስሰማው ያደኩት ድምፅ ዛሬ ደግሞ በዚህ ❤❤
ደጁ የልጅነቴን ግዜ ያሰታውሰኛል እሁድ 3ምሽት ዣንቫልዣ ኮዜት❤❤❤❤❤
ዋዉ ምርጥ ትረካ
ደጀኔ ጥላሁን
የልጅነት ትዝታዬ ነህ
ሲያሳዝን ባይሆንለትም የሚሰማውን ተንፍሷል ምስኪን
የህይወት ታሪክህን የት አገኘዋለሁ
Happy to find this please keep going Mr. Dejene! Much respect
Lovely voice amazing story It’s sad but interesting
I don't usually write a comment on youTube but i can make an exception for this. Your program is one of the biggest memory of my upbringing, it was so fascinating. I can't thank you enough for all the effort that you have done to make the program interesting for us. It's incredibly exciting to hear your narration again, let the younger generation enjoy what we enjoyed before. I wish you all the best and my enormous gratitude again, sir! Wende from Stockholm!
ልጅነቴ የማይበት ድምፅ ❤ እህድ ማታ 3 ሰዓት ከእማዬ ጋር ቁጭዬ ነበር የምሰማው ትረካው እስኪያልቅ ወሬ የለ ድምፅ የለ።
What a good Authored,
10000000......likes
መነው ጋሽ ደጀኔ ጠፍብን???
Deju menew addis tereka eytebeken new eko
Dejen tilahun hulem ante terik
የደጀኔን ድምፅ በስንት አመቴ ሰማሁት አይ ስደት
ሰላም ሰላም ብዬ ካለ ወንድማችን ሁሉ ሰላሙን እስካሁን መልካም ሸተ መልካም ሲራ መልካም ቆይታ መልካም ይሆናል በያሉበት በተለያየ ግዜ ያቤር ያደርጋል ይህ መልካም ነው መልካም ራዕይ ባለው ክ
አረ ደስ የሚል ትረካ
Weye lijinet be Hasab feres eyasegalebegn wesedegn Gash Dejene betam Akebrhalew!!!
golden voice!
Dejene telyalehi
Living legend Dejene Tilahun. You make my childhood so interesting. I was in love with you Sunday program.
Thank you very much!🙏🙏🙏🙏🙏
the best tereka ever.
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa
አቤት:ልጅነቴ:እነዚህ ጊዜዎች እንዴት ብርቅ ነበሩ ተራኪዉ ግን በህይወት አለ?
እረ በኖረ ቢኖር ደስ ይለኛል
Alex Abraham eqo betam azenagne awaqi nwe....
Selam Dejene,its special narration even the instrumental is your special.....
Yhe dems gen endet nw minafkw benatachu
ደጄ የልጅነት ውበቴ ነህ
#፩
ዋው
❤
Thx 👍
🙄👍
❤❤❤
❤❤❤❤