ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይ ይህ ድምፅ እደኔ የሚወደው አለ👍
ልጅነቴን ወጣትነቴን የሚያስታውሰኝ ድምፅ 😍
ይሄን ድምፅ ስሰማው ዣንቫለወዣ ትዝ ይለኛል ። ስላገኘሁት ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል ። እድሜ ይስጥልኝ ።።።
በዚህ ድምጽ ብርቅርቅታ ሲተረክ!🥰
God blessed you and your family degene
Yehan perogeram.betam nwber emewodew dero beradiwo neber belejeneta temesecha sademetew yeneber bertu🖒🖒🖒🖒🖒🖒
I grown-up with this voice smoothly flowing in my ears every Sunday night.
Excellent new 👌
ቆንጆዎቹ ትዝ አለኝ
በጣም ደሰ ብሎኛል ከመፃህፍት አለምን በደጀኔ ጥላሁን ተራኪነት በዩቲዩብ በማግኝቴ አሁን የፈለኩት የዶ/ር ከበደ ሚካኤል አጭር ትረካ ነበረች ሰለ ፅጌረዳ አበባ ሰለ ደመና .......ካለ ቢለቀቅ ደሰ ይለኛል
🥰🥰🥰🥰🥰
እባክህ እባክህ ቡዙ ስራዎችህን ስራ በጣም ትዝታ አለን ድምፅህም ሙዚቃዋ። እባክህ ብዙ ስራ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በፍለጋ አገኘሁህ ... የልጅነት ትዝታችን ወጣትነታችንን ያሳመርክልን ምርጣችን ማንበብን አንድንለምድ ያበረታታህን ደጀኔ ... አንደተለመደው ምርጥ ትረካ ነው!!!!! you are irreplicable keep it up
ወይኔ ምዱባን የአንተን ድምጽ ስሰማ ትዝ ይለኛል እንኳን ደህና መጣህልን
Betam nw yewdedkut des yemil akerareb nw
ቻናሉ በደንብ አልተዋወቀም። እኔም ድንገት ነው ያገኘሁት። አስተዋውቁት። ደጀኔ የንባብን በር የከፈትክልኝ ባለውለታዬ ነህ።
አዎ ምናልባት ስሙ በእንግሊዘኛ ፊደላት ቢተየብ ሰው ሊያየው የሚችል ይመስለኛል
Betam des yelal. Enamesegenalen
ምንዱባን ትረካ በ ደጀኔ ጥላሁን ልቀቅልን
Dese belognale demtshen sesame
Bezih agatami mindubanin indadis bezih chanal bitakerbinin ibakih
የነኮዚትንና የነጃቫልዣን ትረካ ልቀቁት
owo
Deju ur like my book godfather, I did grow up listening to ur harmonic voice. God bless you.I hope we will have more books on ur channel.Keep up the good work and creat a playlist
ዣምባልዣን ከተረከው ሊንኩን ንገሩኝ 🙏🏽
Pls zanbalza ena konjowochun teriku
areeee mendubanene lekekulen
Beeyalm kchalk yetroy ferese metshafn terkln
Dejene tilahunin andishih gize subscribe bareg minyote naw
ወይ ይህ ድምፅ እደኔ የሚወደው አለ👍
ልጅነቴን ወጣትነቴን የሚያስታውሰኝ ድምፅ 😍
ይሄን ድምፅ ስሰማው ዣንቫለወዣ ትዝ ይለኛል ። ስላገኘሁት ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል ። እድሜ ይስጥልኝ ።።።
በዚህ ድምጽ ብርቅርቅታ ሲተረክ!🥰
God blessed you and your family degene
Yehan perogeram.betam nwber emewodew dero beradiwo neber belejeneta temesecha sademetew yeneber bertu🖒🖒🖒🖒🖒🖒
I grown-up with this voice smoothly flowing in my ears every Sunday night.
Excellent new 👌
ቆንጆዎቹ ትዝ አለኝ
በጣም ደሰ ብሎኛል ከመፃህፍት አለምን በደጀኔ ጥላሁን ተራኪነት በዩቲዩብ በማግኝቴ አሁን የፈለኩት የዶ/ር ከበደ ሚካኤል አጭር ትረካ ነበረች ሰለ ፅጌረዳ አበባ ሰለ ደመና .......ካለ ቢለቀቅ ደሰ ይለኛል
🥰🥰🥰🥰🥰
እባክህ እባክህ ቡዙ ስራዎችህን ስራ በጣም ትዝታ አለን ድምፅህም ሙዚቃዋ። እባክህ ብዙ ስራ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በፍለጋ አገኘሁህ ... የልጅነት ትዝታችን ወጣትነታችንን ያሳመርክልን ምርጣችን ማንበብን አንድንለምድ ያበረታታህን ደጀኔ ... አንደተለመደው ምርጥ ትረካ ነው!!!!! you are irreplicable keep it up
ወይኔ ምዱባን የአንተን ድምጽ ስሰማ ትዝ ይለኛል እንኳን ደህና መጣህልን
Betam nw yewdedkut des yemil akerareb nw
ቻናሉ በደንብ አልተዋወቀም። እኔም ድንገት ነው ያገኘሁት። አስተዋውቁት። ደጀኔ የንባብን በር የከፈትክልኝ ባለውለታዬ ነህ።
አዎ ምናልባት ስሙ በእንግሊዘኛ ፊደላት ቢተየብ ሰው ሊያየው የሚችል ይመስለኛል
Betam des yelal. Enamesegenalen
ምንዱባን ትረካ በ ደጀኔ ጥላሁን ልቀቅልን
Dese belognale demtshen sesame
Bezih agatami mindubanin indadis bezih chanal bitakerbinin ibakih
የነኮዚትንና የነጃቫልዣን ትረካ ልቀቁት
owo
Deju ur like my book godfather, I did grow up listening to ur harmonic voice. God bless you.
I hope we will have more books on ur channel.
Keep up the good work and creat a playlist