ነብሴን የሚያረካት Pastor Endale Woldegiorgis Official Video 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • published Jan 1 ,2020
    ነብሴን የሚያረካት Pastor Endale Woldegiorgis Official Video 2020
    Official Video Clip
    #BiniyamYonas #LidaAnteneh
    #pastorendalewoldegorgis #mikaspictures
    Follow us on Facebook: / endalewoldeg. .
    Subscribe us on TH-cam: www.youtube.co....
    authorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © pastor Endal Woledgorgis ministries

ความคิดเห็น • 313

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191
    @pastorendalewoldegiorgismi8191  4 ปีที่แล้ว +449

    ያዕቆብም ልኮ ራሔልንና ልያን ወደ በጎቹ ስፍራ ወደ ሜዳ ጠራቸው እንዲህም አልቸው :- የአባታችሁ ፊት ከእኔ ጋር እንደ ዱሮው እንዳልሆነ አያለሁ ነገር ግን የአባቴ አምላክ ከእኔ ጋር ነው::ዘፍ..31 -4 :5 ..
    የሰውን ፊት በማየት ለምታዝነው ነፍሳችን ፊቱን በዘለዓለም ማዳን ያበራላት የማይቀየር የደህንነታችን ጀማሪና ፈጻሚ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመስገነ ይሁን::

    • @blessing468
      @blessing468 4 ปีที่แล้ว +5

      Amen!! People change even the closest person, but the GOD of Abraham have not changed. He is he same yesterday, today and forever!!

    • @selamsweet898
      @selamsweet898 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን ተባረኩ

    • @godisgood1338
      @godisgood1338 4 ปีที่แล้ว +1

      Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen tabareki

    • @TgTg-ep9lz
      @TgTg-ep9lz 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @hiwiyeeyesus9559
      @hiwiyeeyesus9559 4 ปีที่แล้ว +1

      Amennn amennn ❤❤❤❤❤❤ tebarkelennnn

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 4 ปีที่แล้ว +182

    እንዱዬ ደስታችን በጌታና በጌታ ብቻ እንዲሆን የሚያደርጉ ዝማሬዋችህ ነፍሳችንን ከአለም ደስታ እያሸፈተልን ደስታችን ጌታ ብቻ እዲሆን አድርጎታል .... ¶ ያንተ ፊት ተቀብሎኛል¶ ...❤❤❤❤ ስለሌላው አያሳስበኝም ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏💎

    • @saratemesgen7853
      @saratemesgen7853 4 ปีที่แล้ว +4

      አሜን

    • @pastorendalewoldegiorgismi8191
      @pastorendalewoldegiorgismi8191  4 ปีที่แล้ว +25

      Dear bro my God bless you,I will sing with you soon if God willing thank you.!

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728 4 ปีที่แล้ว +11

      @@pastorendalewoldegiorgismi8191 በደስታ በጣም በደስታ እንዱዬ አምላኬ ይባርክህ ...!!!

    • @redietalemu1632
      @redietalemu1632 4 ปีที่แล้ว +2

      tebarekulegn sewdachu

    • @ZekariasTadesseOfficial
      @ZekariasTadesseOfficial 4 ปีที่แล้ว +4

      እንድዬ የተቀባህ የጌታ መልዕክተኛ ሁሌም በረከት ስለሆንከን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው። እወድሐለሁ!! ክብር ለኢየሱስ ይሁን።

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 4 ปีที่แล้ว +133

    Am so blessed and honored to be part of this song endu tsgawen yabzalek

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እጅግ ድንቅ መልእክት ነው!!የበራልኝ ፊትህ ነው ጌታ ሆይ ባንተ ደስ ይለኛል ።ፓስተር እንዳለ የቅኔ ምንጭ ተከፍቶልሐል

  • @markosmarye
    @markosmarye 4 ปีที่แล้ว +67

    ማን ተወኝ ማን ተቀየሬ
    እያልኩኝ ሳዝን መኖሬ
    አብቅቷል ፣ ልቤ በርትቷል
    ጌታ ኢየሱስ ስላለ ጎኔ
    የማንም ፊት እንደቀድሞ ባይሆን ከእኔ ጋ
    (ሐሴት ከእኔ ጋር ነው መሽቶ ሲነጋ) x፪
    ነፍሴን የሚያረካት ምስጋናን የሚሞላት ይኸ ነው
    ነፍሴን የሚያረካት አምልኮን የሚሞላት ይኸ ነው
    (የአንተ ፊት ተቀብሎኛል እጅህ አቅፎኛል
    (ጌታ ሆይ በአንተ ደስ ይለኛል)፪) ))x፬
    ላይሰለጥንበት ልቤ ላይ ጨለማ
    ፈገግ ካለልኝ የአንተ ፊት ከበራ
    ረክታለች ነፍሴ በማትለወጠው
    ሁል ጊዜ ወደ አንተ ወደ አንተ ነው የማየው
    (የበራልኝ ፊትህ ፈገግ ያለው ፊትህ
    ጨለማዬን አሸንፏል
    ጌታ በአንተ ደስተኛ ነኝ) x፪
    የአንተ ፊት ተቀብሎኛል እጅህ አቅፎኛል
    (ጌታ ሆይ በአንተ ደስ ይለኛል)፪) ))x፬

    • @bamlakufeeda1040
      @bamlakufeeda1040 4 ปีที่แล้ว +2

      Markos Tora Good Job

    • @yebetymaed6043
      @yebetymaed6043 4 ปีที่แล้ว +4

      Thank you for the larycs, brother

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว +1

      Markos Thank you for always writing the songs ...i always look for your comments so i can sing along.

    • @markosmarye
      @markosmarye 3 ปีที่แล้ว

      አገሬ ኢትዪጽያ You welcome ... glad someone is benefited from my writing ✍️. I will keep writing the lyrics in some other songs too. God bless you and thank you for your compliment. Peace and the grace of the Lord Jesus Christ be with you forevermore.

    • @meretechmere2189
      @meretechmere2189 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial 4 ปีที่แล้ว +30

    I was suffering from rejection even from family members. But, this song is so healing. God bless you so much Endale.

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት እናንተ ዘማሪዎች ባትኖሩልን ምን እንሆን ነበር ፣ የልባችን ጩኅት የምትቀኙልን እናንተን የቀባች እጅ ትባረክ ፣ my favorite singers በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩልኝ

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 4 ปีที่แล้ว +12

    የስው ፊት እንደሚቀያየር የጌታ ፊት ተቀይሮ ቢሆን ባልኖርን ነበር ግን የሰው ፊት ተቀይሮ ብዙ ጊዜ ኖረን የጌታ ፊት ሳይቀየር እዚህ ጋር ደረስን የያእቆብ አምላክ የእኛም አምላክና አባት እግዚአብሄር ይመስገን። ተባረኩ።

  • @Kemikumneger_Mesafint
    @Kemikumneger_Mesafint 4 ปีที่แล้ว +19

    ነብሴን የሚያረካት, ባንተ ፊት ሞገስ በማግኘቴ ነው ጌታ ሆይ ባንተ ደስ ይለኛል::

  • @sofi4jar70
    @sofi4jar70 ปีที่แล้ว +4

    ያንተ ፊት ተቀብሎኛል ጌታ ሆይ ባንተ ደስ ይለኛል 😊😊😊I am loved and accepted by God!! I am in love with this song

  • @prophetmulukenofficial4353
    @prophetmulukenofficial4353 4 ปีที่แล้ว +4

    እንድዬ እኔ የምል ቃል ይጠፋኛል አንተ በቃ የተለየ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክ
    እግዚአብሔር በሚሰጥ መዝሙሮች ነፋሴ ትረሰርሳለች አንተ ከላይነህ
    አንድም ቀን በእግሮቼ አልዘልም አልጨፍርም በአንተ መዝሙር እራሴን የማገኘው ግን በአምላኬ ፊት ነው ። ለኔ ከዚህ የሚበልጥ ነገር የለም ተባርክ እወድሃለሁ

  • @dudum9358
    @dudum9358 3 ปีที่แล้ว +1

    Pastor Endale Geta Eyesus abezeto yebarekeh.....ewenet new manteweg mantekeyer enem yalkubet gize ale😢😢😢.....Geta Eyesus kegone menoru sigebag yehew zare qomkug...🙏semu yebarek yehe melkam abat🙏🙏🙏. Antem zemen zelalemih yebarek Tebarek 🙏🙌🙏🙌🙌🙏🙌🙏🙌

  • @medisimpson6646
    @medisimpson6646 3 ปีที่แล้ว +2

    Biniye geta abzito yobarkih tebarkeh lebereket hun

  • @demekehailehadibecho7220
    @demekehailehadibecho7220 4 ปีที่แล้ว +7

    እንዱዬ በእግዚአብሔር መንፈስ የተቀመሙ ዝማሬዎችህ ልቤን አረስራሶሃል ተባሪክልኝ፥ዘማንህ ይባሪክ፥ትውልድህ ይባረኩ።ጌታ አንተን ስለሰጠን ጌታን አማሰግናለሁ።ያንተ ፊትህ ተቀብሎኛል።አሜን አሜን አሜን።

  • @prophetmelkamumesfin6335
    @prophetmelkamumesfin6335 3 ปีที่แล้ว +1

    manim baltekebelegn gize yetekebeleg n eyesus yene abat
    tebarkachewal

  • @zewdyhalefom3690
    @zewdyhalefom3690 4 ปีที่แล้ว +3

    እረክታለች ነብሴ በማትለጠው ሁሉ ግዜ ወደ አንተ ነው የማየው🙏🙏🙏🙏

  • @benita551
    @benita551 4 ปีที่แล้ว +17

    ያንተ ፊት ተቀብሎኛል፤እጅህ አቅፎኛል፤ጌታ ሆይ በአንተ ደስ ይለኛል❤❤ stay blessed Endushye!

  • @rebkarebka9326
    @rebkarebka9326 4 ปีที่แล้ว +3

    ነፍሴን የሚያረካት ምስጋናን ሚሞላት ይሄ ነዉ
    ነፍሴን የሚያረካት አምልኮን ሚሞላት ይሄ ነዉ ያንተ ፊት ተቀብሎኛል እጅህ እፕቅፎኛል ጌታ ሆይ ባንተ ደስ ይለኛል halelluya!!!!

  • @zonefortt8455
    @zonefortt8455 3 ปีที่แล้ว +1

    enduye begeta tebarekilign..........yante fit tekeblognal.....ejih akfognal....woow........bereketachin nek kemr!

  • @absol8158
    @absol8158 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekulign

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልብ የምነካ መዝሙር

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 4 ปีที่แล้ว +4

    bayen farfanaa kee jallaadhaa... fillaadhen sii dhagahaa... ebifamii !!!!!!!

  • @metiabera
    @metiabera 4 ปีที่แล้ว +1

    My God endu endet haset endareku btak des yilegnal
    Geta yibarkih bzu ngr eyetemarku nw kante
    Bekirb nw yesemahut dinget sisemaw geba wuste kezi befit semchew nbr
    Bcha alawkim slemimeleketegn nw meselegn temrebetalw wdddddd nw maregih ewnet! tebarek
    Life style erasu des yilal tnx yanten feleg eyeteketelkum nw tnx

  • @eyobetefa6292
    @eyobetefa6292 ปีที่แล้ว +1

    Be eyesus berasu medeset eyegebagn new tnx e/r kibrun yiwsed

    • @Ab-Volun
      @Ab-Volun 3 หลายเดือนก่อน

      Amen be igzabher yalreka bemenem ayrekam 🙌🙌🙌

  • @bethelworshipcenter2014
    @bethelworshipcenter2014 3 ปีที่แล้ว +2

    መጋቢ በብዙ ተባረክልኝ... ከምንጭ የተለየ/የራቀ ዛፍ ለፈግታው ዋስትና እንደሌለው የነብሳችን እርካታ ፊቱ በመሆኑ ከሱ በቀር ዋስትና የለንም የሰው ፊትማ ወጥነት የለውም.... ጌታ ይባረክ ስለዚህ የዝማሬ መልዕክት ፡፡ መጋቢ አንዲት መዝሙርህን ፈልጌ አጣሁአት...የመኖር ምሳሌ ጌታ ለእኔ የምትለውን... እባክህ ማግኘት ብችል፡፡

  • @habtamuzelke1711
    @habtamuzelke1711 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባርኬበታለዉ፣እግ/ር ፣ ይባርክህ።

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ ይገባአል ምስጋና አምልኮ ለአንተ ብቻ ይሁን ባሪያዎችህ ይባረኩ እጥፍ በማይደርቀው ፀጋህ ምንጭ አሜን ሃሌ ሉያ ዘመናቹ ይባረክ

  • @wondimufikre599
    @wondimufikre599 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ተባረክ፡፡ በጣም ተባርኬበታለሁ፡፡ በእውነት የእርሱ ፊት ይቀበለን፡፡

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 3 ปีที่แล้ว +1

    Tabrku gbu gesus is god!!!!!!!!!

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ፊልጵስዩስ 4
    4፤ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።

  • @firewmeshelemo7843
    @firewmeshelemo7843 4 ปีที่แล้ว +1

    amen amen ........................fitih yemayikeyer yenaziretu eyesus kibri yihunilh destan yemimolawu fitih ketekebelen yibekanal

  • @EvangelistTJ
    @EvangelistTJ 10 หลายเดือนก่อน

    ነፍሴን የሚያረካት ኦ ሃሌሉያ ......በዚህ መዝሙር የጌታ መንፈስ ይህን ሁለት ቀን ሁለንተናዬን እየወረረኝ ነው .... ተባረክ እንዱዬ ❣❣

  • @mekdihaile9160
    @mekdihaile9160 3 ปีที่แล้ว

    Yihen mezmur betam sifelg nbr pasteriye we love u ende ante ayinet sew Geta yisten yabzalen

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว

    Amennnnn haleluyaaaa geta yibarek 😭😭😭😭😭😭😭 zare yihen mezmur zim.biye tewat jemre eyezemerkut neber gebche search arekut be enba semahut ayi geta,enkuwan yanite honku keff bel enidiye tebarek betifu tebareku betifu

  • @wowo960
    @wowo960 4 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክ ፡ጌታበዘመናቱየራሱ የሆነ ሰውአለው ብዬነው የማምነው ጌታሲባርክ የሚሰጠሰውነው እንደዬጌታ የሰጠንስጦታችን ነህ በጣም ነው የምወድህ ጌታ የዘመንህንቁጥርይባርክ

  • @lidaymamire7591
    @lidaymamire7591 4 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnn tebarekuuuu
    Yesu fite

  • @meseretbekele1485
    @meseretbekele1485 4 ปีที่แล้ว +1

    Bzu sfu wuresu tebareku 🙏

  • @Geni74-m7l
    @Geni74-m7l 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን 🙏❤🙏 ያንተ ፊት ተቀብሎኛል እጅህ አቅፎኛል ሃሌሉያ አባ እውድሃለው 🙏🙏🙏 ተባረኩልኝ ያባቴ ብሩካኖች ❤❤❤

  • @rahelabraha3450
    @rahelabraha3450 2 ปีที่แล้ว

    May God Bless You rely Blessed me Woww 💕💕💕🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sifaboy8289
    @sifaboy8289 4 ปีที่แล้ว +1

    Ende geta abizto yibarkih temr zimarehochn sisama ebarekalew andandem geta lante stega sisatih yadele yimslegnal bc kemsamaw kante ke uniq kahonu mazmurochk malet new any how tebarekilegn betam tebarikebatalew geta fit yargih wondime

  • @EmyTegenu-xh1do
    @EmyTegenu-xh1do ปีที่แล้ว

    የበራልኝ ፊት ፈገግ ያለልኝ ፊት ጌታ ባንተ ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏🙏እንዱ ተባረክልኝ

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen geta hoy bante des blognal 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🙏🙏🙏🙏💙💚💚💗 tebareku ye abate lijoch 1💚💗💙

  • @zechariasmulugeta
    @zechariasmulugeta 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarku Endye!

  • @mintsenoteodito9324
    @mintsenoteodito9324 4 ปีที่แล้ว +2

    ያንተ ፊት ተቀብሎኛል፤እጅህ አቅፎኛል፤ጌታ ሆይ በአንተ ደስ ይለኛል¶ ...❤❤❤❤ እንዱዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ደስታችን ሁሌም ክርስቶስ ነው!!!

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 2 ปีที่แล้ว

    እንደው ምን እላለሁ? ብቻ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!ጸጋው ይብዛላችሁ!ቅንጅታችሁ የተዋጣለት ነው::

  • @endalaaniyo3661
    @endalaaniyo3661 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዱ እግዚአብሔር ዝመንሂን ይባርክ ተበርካሀለው

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እንዱ ታበረኩ ዬምሎዉ ዬላኝም አምላክ አምለኬ ሆኖኛል ደስ ብሎኛል ህያዉ ምስክሪኔ!!

  • @kassahunkabero2899
    @kassahunkabero2899 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ!, ባንቴ ውስጥ ባለው ፀጋ ብዙ ተባርከበታለው።

  • @tsionmussie297
    @tsionmussie297 2 ปีที่แล้ว +1

    ያንተ ፊት ተቀብሎኛል 😢🙏ኢየሱስ❤️

  • @zechariasmulugeta
    @zechariasmulugeta 3 ปีที่แล้ว +1

    Yante fete tekblgnale bante dese yelyale..it is a blessing!

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen tabereki😍😍😍

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት 4 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር እንዳለ ጸጋህ ይብዛ ተባረክ የጌታ ባርያ ዘመንህ ብርክርክ ይቀል በቤቱ ኑር
    ወንድምአለም! እግዚአብሔር ይመስገን 🙌

  • @sergutbekele8164
    @sergutbekele8164 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ይህ ዝማሬ ለእኔ ፈውስ ሆኖኛል ያንተ ፊት ተቀብሎኛል ሀሌሉያ

  • @potterymidia124
    @potterymidia124 2 ปีที่แล้ว +1

    በዝምታህ ሞገሳም...በዝማሬህ ድንቅ....😍

  • @orangeorangeorange4776
    @orangeorangeorange4776 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን ያንተ ፊት ተቀብሎኛ እጅግ ደስ ይለኛል

  • @Ab-rs1lu
    @Ab-rs1lu 3 ปีที่แล้ว

    የሰዉ አጀብ በበዛበት በዚህ ጊዜ ሰማያዊውን መንገድ የሚየመላክት ደስታችን በየትኛው እንደሆነ ያሳየ ታላቅ የጥሞና መዝመር

  • @merhawitkifle631
    @merhawitkifle631 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebrki Endale

  • @ayanearificho2700
    @ayanearificho2700 4 ปีที่แล้ว +2

    Efoiooooooy be eyesuse fitu yemayikayar yene wodaj eyesus !!! Are geta yibarikachu tabarikelahu

  • @umhamdan3140
    @umhamdan3140 4 ปีที่แล้ว +2

    Ameeen hule destachin geta ena geta bicha new geta abzito yebarki p, ende🎸🎷🎤🎹❤❤❤❤❤❤

  • @hussamabbas5696
    @hussamabbas5696 4 ปีที่แล้ว +1

    Big love from sudan 🇸🇩 ❤

  • @habtamutilahun_official7435
    @habtamutilahun_official7435 4 ปีที่แล้ว +2

    የምፈልገው ይሄን ነው በቃ youtubeን በዝማሬ አድምቀሄዋል። እወድሀለው የዘመንክ ቁጥር የተባረከ ይሁን ፀጋ ይብዛልክ።

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የደስታቸን ም ን ጭ ጌታ ኢየሱስ ክብር ይሁ ነለት 🙏🙏🙏. ተባርኩ

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 2 ปีที่แล้ว

    ያንተ ብቻ ሳይሆን ለአኔም ፊቴን ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ ያዞረ መልእክት ነው ተባረክልኝ

  • @hanatolina566
    @hanatolina566 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @genethuluko3909
    @genethuluko3909 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowowowowowwowowow Ameeeeen Ameeeen Ameeeen Ameeen Amen Geta Eyesus Abizito Yibarekachuuuuu

  • @estifanospaulos8011
    @estifanospaulos8011 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN GETA BANTE DES YILENAL!!!!!!!!

  • @abrhamnegusse9711
    @abrhamnegusse9711 4 ปีที่แล้ว +1

    tebareku endu, bini and lidu

  • @tiobstagashaw7100
    @tiobstagashaw7100 6 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ዝማሬ በብዙ ነፃ ወጥቼበታለሁ።

  • @jesusislord3350
    @jesusislord3350 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you i m blessed

  • @sarayegetalijaccount2970
    @sarayegetalijaccount2970 4 ปีที่แล้ว +1

    AmeeeeeeeeenTabarakuuuu
    Geta abazito..yebarakachuu
    Ameeeeeeeeeen

  • @iyasusgetanawouae8124
    @iyasusgetanawouae8124 4 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeen Ameeeeeeeeeen
    Ya Abate Buruki Induye Hulemi Bante Mazimuri hulemi Ibarakahalo Geta Yibarikiiii Geta Yabizalihi Ameeeen

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh9729 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku,Ejig Betam tiru Mezmur

  • @lucky-y4v7i
    @lucky-y4v7i 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ ይባረክ! !

  • @lordjesuscomingsoon4730
    @lordjesuscomingsoon4730 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እውነትነው በጌታነው ሁሌም ደስታችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ጌታ ሆይ በአንተ ደስ ይለኛል።አሜን አሜን ተባረኩ!!!

  • @deguyohannes7384
    @deguyohannes7384 2 ปีที่แล้ว

    Endish.... You are blessed !

  • @RoofG
    @RoofG 4 ปีที่แล้ว +12

    I really love your duets, and the lyrics also got powerful and intimate message. while I listened the song I am connected with the God almighty.I love this kinda presentation. Nothing is distracting me while I listen to the song . I am glad I didn't focusing on mountains, houses ,roads and fashion representation. This is how needed to be done and Thank you for your hard work.

  • @salisvlog45
    @salisvlog45 4 ปีที่แล้ว +12

    A blessing song for the upcoming days.God is z only one that satisfied our inner core
    Stay bless

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว +1

    My dear brother እግዚአብሔር አብዝቾ ይባርክህ መዝሙሮችህ ሁሉ ልብ የሚያረስርስ ነው .❤️🙏😍🙏🙏

  • @ሰሰን
    @ሰሰን 4 ปีที่แล้ว +2

    Waw God bless abundantly from eritrea.

  • @lid.1165
    @lid.1165 4 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku...
    Ur a blessing

  • @Gospel-x2e
    @Gospel-x2e 4 ปีที่แล้ว +1

    እንድዬ ጌታ ይባርክህ በርታልን

  • @ermiaszeleke9095
    @ermiaszeleke9095 4 ปีที่แล้ว +1

    ብቻ ሰማይ ከአንተ ጋር ይሁን። ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @selina7098
    @selina7098 4 หลายเดือนก่อน

    Amen. Thank you God!

  • @esudaniso5956
    @esudaniso5956 4 ปีที่แล้ว +2

    Ba fikeru yemarkan geta simu yibarek
    Tebarku

  • @chanek9787
    @chanek9787 4 ปีที่แล้ว +2

    የአንተ ፊት ተቀብሎኛል እጅህ አቅፎኛል
    (ጌታ ሆይ በአንተ ደስ ይለኛል)፪) ))x፬ ፓስተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @nikan1777
    @nikan1777 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku Zemenachu yebarek

  • @yosefdaniel8437
    @yosefdaniel8437 2 ปีที่แล้ว

    always the same flow consistant singing style. stay blessed paster endale god bless your remian life.

  • @Nothing-ps3bx
    @Nothing-ps3bx 4 ปีที่แล้ว +2

    be blessed tebarkuuuu nefsen ye miyarekat ye hilwnaw megegnt newww

  • @hassanmokdad5620
    @hassanmokdad5620 2 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuffffff 😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌Tabarakuuuu

  • @zebibbiruk7416
    @zebibbiruk7416 4 ปีที่แล้ว

    tebarek pastor endale ene tesebire menesat akitognal

  • @milkettilemathankyoujesusl1138
    @milkettilemathankyoujesusl1138 4 ปีที่แล้ว +2

    Tabereku be buzu wulachum📖🕯🕯🙌🙌🙌🙌

  • @lidiyagebrekidan1629
    @lidiyagebrekidan1629 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen!! Yamlake fit tekeblognal🙏

  • @wongelabera9826
    @wongelabera9826 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ እንዱዬ

  • @Lidyattw
    @Lidyattw 4 ปีที่แล้ว +1

    Endale, you sang your life but it’s also many other’s. Nefse reseresech! Egziyabher nefsihn chemro yaresrisew!

  • @devidpassel2700
    @devidpassel2700 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen...lik naw...teberekulign

  • @newlifeentertainment4047
    @newlifeentertainment4047 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow I can not stop listening this amazing song ምርጦቸ ተባርኩልኝ ዘመናችሁ ይባርክ

  • @voiceetnews5466
    @voiceetnews5466 4 ปีที่แล้ว +2

    egzabher yibarkachu bezi zemen yemiyasfelgun mezmuroch endezi aynet nachew

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ

  • @hirutsntayehu7912
    @hirutsntayehu7912 4 ปีที่แล้ว +1

    በዚን ሰአት እንዴት ፈውስ እንደሆነኝ ልነግርህ አልችልም ፓስተርዬ ተባረክልኝ