እናት እያለቀሰች የባልዋነ‍እ ሚስጥር ተናገረች… በጅብ መንጋ ሸቀጥ እምየስወርደው ነጋዴ በመጨረሻም ሚስጥሩ ታወቀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @sofiasemank9388
    @sofiasemank9388 17 วันที่ผ่านมา +78

    100 እናስገባዉ ይሄን ጀግና ወንዲማችንን❤❤❤

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 15 วันที่ผ่านมา

      እስታሁን፡አልገባም፡

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 17 วันที่ผ่านมา +63

    ጀግና ነህ የኔ ልጅ ግን እራስህን ጠብቅ በተጨማሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 17 วันที่ผ่านมา +44

    አንተ ጀግና ለእውነት ቆመአልና በቀራንዮ መስቀል ላይ የተሰቀለው ከሙታን የተነሳው ጌታ ጥበቃው ከአንተ ጋር ይሁን በርታ ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሰውርህ አንተን የወለደቾ ማህፀን ይባረክ

    • @addisw1713
      @addisw1713 16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ቀ2ገ
    @አልሀምዱሊላህአለኩል-ቀ2ገ 17 วันที่ผ่านมา +106

    ነበልባል ግን ከባድ ከባድ ነው እሚገጥመው ብቻ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ🎉🎉

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 17 วันที่ผ่านมา +51

    አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤. እነዚህ ጠንቃዮች አላህ ከምድር ላይ ያጥፋችሁ እንደው የስንቱ ሰው ሂውት አበላሻችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @birihanuirida953
    @birihanuirida953 17 วันที่ผ่านมา +43

    ላይክ አርጉ😢😢😢 ወገኖቼ😢😢😢 ጀግናችን መጣ እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ አንበሳ😢😢😢

    • @samrawitrayya9170
      @samrawitrayya9170 17 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ጀግና ❤ፈጣሪ ይጠቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 17 วันที่ผ่านมา +52

    ምን ጉድ ነዉ ወንድሜ እራስክን ጠቢቅ ጀግናዉ እንዳይነካህ አትጠገዉ

  • @Zakiryousef-j9m
    @Zakiryousef-j9m 17 วันที่ผ่านมา +38

    ቁጥር ሁለት የንስር ዓይን ጀግና

  • @senaitdemessie7629
    @senaitdemessie7629 16 วันที่ผ่านมา +5

    እናትየዉን ጥበቃ ይደረግላቸዉ

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 17 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞሽ እናቴ ጸበል ግቢ ማርያም ትማራችሁ😢😢😢😢

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 17 วันที่ผ่านมา +25

    ትሂድ ወደትምህርቷ አሉ እማማ ጨንቋቸው የኔናት
    ማውራት ፈልገው ልጂቷን ፈርተው ይመስለኛል😮😮😮

    • @AbebuaynalemTeshale
      @AbebuaynalemTeshale 17 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ ካሜራ ደቅን እና የጂብ ሰራተኞችን የሰላቢዎችን ውርደት ጉድ እንመልከት እና የሀብታሞች ሚስጢር ይጋለጥ
      እናት ጠንቋዩቤት ልጆችን ይዘው አልሔዱም ? ጠንቋዩ ይያዝ

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 17 วันที่ผ่านมา +35

    ወይኔ አንተ ልጅ የኔ ጀግና ኑርልን
    ነበልባል እና የንሥር አይን ጀግኖች
    ከናተ የሚያመልጥ ምንም።

  • @Hiwot-o7g
    @Hiwot-o7g 17 วันที่ผ่านมา +18

    የኛ ጀግና በርተልን እራስህን ጣብቅ ከእግዝአብሔር በተች

  • @RichRy-gs8nr
    @RichRy-gs8nr 17 วันที่ผ่านมา +11

    እናት እባክሽ ልጆችሽን ይዘሽ ወደ ፀበል ገዳም ሂጂ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 17 วันที่ผ่านมา +19

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ሰውረን አምላክ በርታ ወንድማችን በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም❤❤❤

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 17 วันที่ผ่านมา +36

    ዛሬ መጀመሪያነኝ ጀግናቺን በርታልን

  • @JdjgIcjc
    @JdjgIcjc 17 วันที่ผ่านมา +20

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ መተትን የሚሰሩ ሰወችን አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን

  • @user-ur8xq1vf7y
    @user-ur8xq1vf7y 17 วันที่ผ่านมา +39

    ትግራወይቲ ነኝ ወንድሜ ግን ራስክን ጠቢቅ 😪😔🙏

    • @FanaMehare
      @FanaMehare 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂Tigraweyti neg min asfelegesh

    • @user-wi6iw3we1m
      @user-wi6iw3we1m 12 วันที่ผ่านมา

      አይባል​@@FanaMehare

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 17 วันที่ผ่านมา +9

    የመምህርን ተስፋየን ትምርት ተከታተሉ ደዉላችሁ አናግሩት ፁሙ ፀበል ግብ

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 17 วันที่ผ่านมา +19

    እግዚአብሄር ይድረስላችሁ በጣም ያሳዝናሉ ቤተስቦቺ በማያውቁት

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 17 วันที่ผ่านมา +15

    ነበልባሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጀግና ነህ ድንግል ከልጃ ጋር ትሸፍንህ 😢😢😢😢

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 17 วันที่ผ่านมา +20

    እንኮን ደና መጣህ ጀግናችን የኔ እናት እግዚአብሔር ከጅብ መበላት ይጠብቅሽ እንኳንኡነቱን ተናገርሽ ጀግና እናት ተባረክ❤❤

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 17 วันที่ผ่านมา +20

    ጀግናችን የሆነነገር እንዳያደርግህ አላህይጠብቅህ

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 17 วันที่ผ่านมา +10

    ወድማችን እራስህንጠብቅ ጀግናችን ፈጣሪአላህ ይጠብቅህ

  • @XtraXtra-u2o
    @XtraXtra-u2o 17 วันที่ผ่านมา +24

    አላህ የጠብቅህ ትንሹ የንስር አይን

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 17 วันที่ผ่านมา +13

    አላህ ይጠብቅህ ከነ ባልደርቦችህ ጀግናዉ

  • @AytenewChanie-k7d
    @AytenewChanie-k7d 17 วันที่ผ่านมา +13

    አንተ ትለያልክ ወንድሜ ፈጣሪ ሁሌም ካንተጋ ይሁን በርታ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 17 วันที่ผ่านมา +12

    ወንድሜ አደራ እራስህን ጠብቅ በርቀት ሁነህ አውራው የሚረጨው አለ የተባለውን እንዳይርጭህ አንተን ብቻ ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳህ❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 17 วันที่ผ่านมา +19

    እግዛቤር መንገዱን ሁሉ ቀኝ ያርግሊህ አንተ ጀግና ወጣት

    • @Sehen1234
      @Sehen1234 17 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @maimohammed2764
    @maimohammed2764 17 วันที่ผ่านมา +26

    ገባ ገባ በሉ ጋይስ ጀግናችን መቷል ❤🎉

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 17 วันที่ผ่านมา +11

    🔥ነበልባል ጀግና ቸሩ መድሃኒያለም ! በሔድክበት ባለህበት ከ አንተ ጋር ይሁን አሜን !!!
    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ! በደሙ ይሸፍንህ አሜን !!!
    የጉድ ሀገር ሆነ ሀገራችን 😓

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 17 วันที่ผ่านมา +11

    እግዞ እግዞ እግዞ እግዞ እግዞ ምን ጉድ ነው እምንሰማው????

  • @LETEBRHANTube
    @LETEBRHANTube 17 วันที่ผ่านมา +6

    ነበልባል ወንድም እንደዚ ያለ የባአድእምልኮ ስትሀድ ሰነ ጎልጉታ ፆሎት አርግ ወንድሜ እባክህ እባክህ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስማ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ የኔ ጅግና💚

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ 17 วันที่ผ่านมา +10

    በናተህ እነዚህን ሰወቺ ትተሀቸው እዳትሂድ ፀበል ውሰዳቸው እና እራሳቸውን ያድኑ

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 17 วันที่ผ่านมา +10

    ድሮም ጥሎብኝ ሀብታም አልወድም ድህነት በምንጣዕሙ ድህነት ይግደለኝ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 17 วันที่ผ่านมา +14

    ነበልባል ድፍረትህ አደንቅሀለው ልጅቷ አንጀት ትበላለች ❤❤❤

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 17 วันที่ผ่านมา +11

    ሰላም ሰላምናሰለምህ ይብዛ ጀግናዉ .ሁሉም ባታ አላህ.ይከተለህ♥👍👍🙏😍😍😍😍

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 17 วันที่ผ่านมา +5

    ወዲሜሜ እራስህን ጠብቅ ማዘሮን እናልጂቱን ጥበቃአርግላቸው ፀበልውሰዳቸው❤❤ በጣምያሳዝናኑ የተረገመ አባት❤❤❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 17 วันที่ผ่านมา +10

    John 3 አማ - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 17 วันที่ผ่านมา +15

    እራስክን ጠብቅ ወድሜ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 17 วันที่ผ่านมา +9

    አይዞሸ እህቴ ትድኛለሸ እመኒ ገን እቤት አትኑሪ

  • @MisraQader
    @MisraQader 17 วันที่ผ่านมา +11

    ጎበዝ በርታ እልል ይጠብቅህ

  • @erwdagirma9611
    @erwdagirma9611 17 วันที่ผ่านมา +6

    አላህ ይጠብቅክ ወድማችን🤲🤲🤲

  • @Etsgx-ek4ks
    @Etsgx-ek4ks 17 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ጅግና

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 17 วันที่ผ่านมา +6

    አተ ጀግና መድሀንያለም ጥላ ከለላ ይሁንህ ኑርልን

  • @birihanuirida953
    @birihanuirida953 17 วันที่ผ่านมา +9

    ጀግናችን እንኩዎን ደህና መጣ😢😢😢

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh 17 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ጃግና 💪💪💪💞💞💞😘😘በርታልን 👍👍💯💯እግዚአብሔር ካክፍ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @Aminat725
    @Aminat725 17 วันที่ผ่านมา +9

    ላኢለሀኢለላህ መሀመድ እረሡለላህ ወድምነቴ እራሥክን ጠብቅ የምሣሣልህ

  • @Chaltugamachu-m8w
    @Chaltugamachu-m8w 16 วันที่ผ่านมา +1

    Gobaz broye❤❤❤❤

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 17 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
    @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 17 วันที่ผ่านมา +8

    መጣ መጣ ጀግነው እግዚአብሔር ተክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 17 วันที่ผ่านมา +10

    ጀግናችን ነበልባል

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 17 วันที่ผ่านมา +4

    እባካችሁ እናት ወደፀበል ይግቡ እነሱ ምን ያዉቃሉ ልጆቹ ድረሱላቸዉ ተሎበሉ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 17 วันที่ผ่านมา +17

    የኔ ጀግና ገባ እረ እኛ ሀገርም ብትሔድም ጥሩው ነበር❤😢😢😢😢😢

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 17 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና ዋው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዉነት ይወጣል

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 17 วันที่ผ่านมา +8

    ለዛሬ ብቻ መሥማት ባልችል ብየ ተመኘሁ 😢😢😢😢😢😢 ከሀብት በሥተ ጀርባ ምን እንዳለ አሥቡ ወገኖቸ እግዚኦ መሀረነ ክርሥቶሥ

    • @alefumekele3184
      @alefumekele3184 17 วันที่ผ่านมา +1

      የምር ድህነትየ ወደድኩት😢

    • @AAs-e3x
      @AAs-e3x 17 วันที่ผ่านมา +1

      @alefumekele3184 እኔም በጣም ማሬ የእውነት ክፉ ዘመን ላይ ነን ሁላችንም በየ እምነታችን አንፀልይ

    • @alefumekele3184
      @alefumekele3184 17 วันที่ผ่านมา +1

      @AAs-e3x እውነት ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን🤲

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 17 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄስ ኑሮ አይደለም አቤት አቤት ይገርማል በጣም እወነታቸዉ ነዉ እኔ አማኛቸዋለሁ ምክንያቱም ያባ ግርማና እና የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪ ስለሆንኩኝ አይዞት እናታችን መምህር ተስፋዬ አበራ ብለዉ ገጠመኝ ይስሙ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል አባዩሀንስ የይቱብ ቻናል ይዩ እናቴ አይዞት አቤት ሴት የቻለቹ ጉድ አቤት አቤት አቤት አምላኬ ስንቱ ጉድ ቻልክ አገራችን ለዛ ነዋ ማት የመጣብን ከዚህ የመጣ ሀብት ካፍንጫ ይዉጣ አቤቶ አድነኝ እረ ነገ እኮ ሞት አለ እኮ

  • @wosenyelesh-e9t
    @wosenyelesh-e9t 17 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለአንተ ከባድ ነው

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 17 วันที่ผ่านมา +5

    እማማ ልጆቹን ይዞው ወደ ጸበል ይሂዱ እባኮት

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 17 วันที่ผ่านมา +4

    አህላንዬ የኛ ጀግና መደሀኒያአለም ክርስቶስ ይጠብቅህ😢 በጣም ያስፈራል በእውነት እግዚኦ😢

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 17 วันที่ผ่านมา +4

    ልጂቱ ስታሳዝን ሰውየውን አሲዘው ጀግናው❤❤❤

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 17 วันที่ผ่านมา +6

    Star keenyaa 🌟💎💕⭐️🌺🙏🏽sorry 😭😭💔💔💔

  • @HenosSolomon-r6w
    @HenosSolomon-r6w 17 วันที่ผ่านมา +1

    በጌታ የሱስ ክርስቶስ ልጅትዋ አዛዘነችን ፡አይዞሽ ጌታ የሱስ ይጠብቅሽ ።

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 17 วันที่ผ่านมา +2

    እናት ለልጆቿ የማትሆነው የለም ተባረኪ እዚህ አድርሰሻቸዋል ከአሁን በኃላም እግዚሐብሔር ያውቅላችኃል ምንም አትሆኑም እየሱስ ጌታ ነው

  • @ggfcff6131
    @ggfcff6131 17 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግናችን. ከእደዚህ. አየ ነት. የሸይጦን. ስራ አላህይጠብቅህ. በርታ

  • @ferida4432
    @ferida4432 17 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግና እንደአንተ ወንድ ሺይወለድ አላህ ይጠብቅህ

  • @MestuMestu-s9p
    @MestuMestu-s9p 17 วันที่ผ่านมา +3

    Wayoo gud

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 17 วันที่ผ่านมา +3

    ነበልባል ጀግናው በርታልን የማይሰማ ጉድ የለም ጉድጉጉጉድ ❤❤🎉

  • @AlamDweik
    @AlamDweik 17 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ጎደነዉ እእእእእእእእእእእእ😮😮😮😮😮😮😮ጋዚጠናዉ እረሰሀን ጠቡቅ😭😭😭😭😳😳

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው 17 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በጣም በርታ❤❤❤❤❤ ይለያል የዛሬው ኡኡኡኡኡ

  • @kamilaq9023
    @kamilaq9023 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ በርታ ፈጣሪ አብሮክ ይሁን

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 17 วันที่ผ่านมา +6

    በእናትክ 🎉🎉🎉ስዕለ አድኖ በክስክ ያዝ🎉🎉🎉

    • @Wubal-r6m
      @Wubal-r6m 17 วันที่ผ่านมา

      መልካም የተቀደሰ ሃሳብ ነው ነገር ግን ቅዱሳት ስዕላት በሚል ይስተካከል ❤

    • @Cvgg-y1b
      @Cvgg-y1b 16 วันที่ผ่านมา

      Sil indet yadinal besewu iji yemsal negr yemydin Te Egzhber lij Geta Eyesus bicha nw ye hawriyat sir 4:12 anbibi ,Geta Eyesus be demu yishefin nebelbal jegnchin

  • @solomon9058
    @solomon9058 17 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ ልጅቱን ማስወጣት ነበረብህ ❤❤

  • @Tges872
    @Tges872 17 วันที่ผ่านมา +6

    በጌታ ስም 😢

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv 17 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነው የሚያሳዝኑት ቤተሰቦቹ በሙሉ ምን አይነት ጨካኝ ነው አባትየው እባክህ ሰውየው ለህግ ይቅረብ ይሄኔ አገሩም ብዙ ሰው ገሎ ይሆናል አዲሳባ የገባው እግዚአብሔር የሴጣን አምልኮ ያፍርሰው አሜን እባክህ ልጅቷ እንዴት እንደሆነች በጉጉት እንጠብቃለን ግን ፀበል ውሰዷት ትድናለች ስለተቃወመች ነው ለዚህ መዳኛ ፀበል ነው

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 15 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው እንዃን ደህና መጣህ እራስህን ከነዚህ መተተኞች ጠብቅ አደራ ታስፈልገናለህ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ነው ዘንድሮ የምንሰማውሁሉ

  • @MillionBekere
    @MillionBekere 17 วันที่ผ่านมา +1

    እናትና ልጆች ጥበቃ ይደረግላቸው

  • @Burtukaan314
    @Burtukaan314 17 วันที่ผ่านมา +3

    Bayibala Biqaris😢😢😢😢 E/R Iyamasaganu Ba Dahinat Binorus Jaginw E/R Yixabiqi

  • @Wubal-r6m
    @Wubal-r6m 17 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግናችን ነ በ ል ባ ል ገብቷል ❤❤❤❤❤

  • @DestaGeb-r3u
    @DestaGeb-r3u 17 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ሆይ ያልተነገረ ያልተሰማ እንጂ የተደረገወ ስንት ጉድ አለ የመዳን በእየሱስ ሞትን አሸንፍ ህይወት በሰጠወ የጦቆላ የማርት ስራ ከትወልድ ከኢትዮጵያ የተነቀለ ይሁን

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 17 วันที่ผ่านมา +2

    እባክህን ውድሜ ለኜህ እናት ልጅ መታስብ አለበት አሁን ነፅ ናቸው እግዚአብሔር እዚህ ቤት ይገባል

  • @ZenuTekhu
    @ZenuTekhu 17 วันที่ผ่านมา +3

    ቅዱስ ሚካኤል የጠብቅህ ወንድሜ

  • @hikma5251
    @hikma5251 17 วันที่ผ่านมา +3

    አኡዙቢላህ😢😢😢😢😢😢

  • @MohammedEbrahim-j9n
    @MohammedEbrahim-j9n 17 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግናው እኳን ደህና መጣህ ቢተሊዬም ዬት ደርሰች መጨረሻላይ ውድቃ ነበር ባአላህ አሳውቀኝ

    • @AgazeNima
      @AgazeNima 17 วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm 17 วันที่ผ่านมา +1

    Take care brother 🙏

  • @reatajRa
    @reatajRa 17 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና❤❤❤❤ወንድሜችን❤❤

  • @TILAYENESHWOLDERUFAEL
    @TILAYENESHWOLDERUFAEL 17 วันที่ผ่านมา +1

    አተ ጀግና ነህ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 17 วันที่ผ่านมา

    ነበልባል የኛ ጅግናችን ኡንኳን ደና መጣህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Semret-m6w
    @Semret-m6w 17 วันที่ผ่านมา +2

    ልጆቹም ሴትየዋንም ፀበል ቢሔዱ መልካም ነው በዚህ ምድር የሚሰማው ነገር በጣም ይገርማል አውጣን ነው የሚባለው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 13 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ግን ጅግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ።ያለ ጸሎት አትንቀሳቀስ ወደነዚህ ሰው ስትጠጋ።ለንስር አይን ፈላልግ ከዱካ ሸው ሁነህ ዎንድሜ

  • @MillionBekere
    @MillionBekere 17 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል

  • @genettekele5696
    @genettekele5696 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ እሪስህን ጠብቅ ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y 17 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ አላህ ይጠብቅክ ጀግናዬ ነገርግን አተም ሰበቡን አድርስ እራስክን እየጠበክ እሺ❤🎉🎉

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346 16 วันที่ผ่านมา +1

    አባክህ፡ይኸችን፡እናት፡ከነልጆቻ፡ጥበቃ፡አርግላት፡ሰውየውሲታይ፡አውሬ፡ነው፡ይኸን፡እንተርቢ፡ሲያይ፡አደጋ፡፡እንዳያደርስባት፡በተቻለህ፡መጠን፡አግዛት

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 17 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤ kudos mikale kudos gebrale beknfachiwo yegardoke❤❤❤❤

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 17 วันที่ผ่านมา +2

    ነባልልባል ምድያ የንስር አይን ታናሽ ወንድም ነህ እውነትም ነበልባል ተሎ ብለህ እናትየው ከነ ልጆቹ ፀበል አስገባቸው ከምዛ ሰውየው ለህግ አካል አሳልፈህ ስጥ 😢😢😢😢😢

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወድሜ እራስክን ጠብቅህ እመብራሃን ትጠብቅህ ይህ ሴጣን እግዚአብሔር ከምድረገጥ ማጥፋት💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ በጣም ያማል

  • @tsegatesfay8373
    @tsegatesfay8373 16 วันที่ผ่านมา

    ከ100 በላይ ይገበዋል የኛ ጀግናችን ነበልባል አይዞህ በርታልን

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 16 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተጠንቀቅ አደራ ❤❤❤ጎበዝ ነህ አንተ ጀግና ነህ

  • @HenokWendemgegn
    @HenokWendemgegn 17 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ አኔ የሚገርመኝ ጀግንነትህ ምንም አይነት የሚያስፈራ ኬዞችን መጋፈጥህ ካንተ ምንም ነገር ወደኋላ አያስብልህም ከዚህ በላይ ምን ጀግንነት አለ እኔ ላንተ ነፍሴ ተጨነቀች አቦ ክፉ አይንካህ ለብዙዎች መድሀኒት ሆነሀል