ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስጦታው እንደው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ Ebsላይ ብትቀርብ ጥሩ ይመስለኛል እናትህም በህይወት ካለች በቴሌቭዢን ታይህ ይሆናል TH-cam ግን በብዛት ከኢትዮጵያ ውጭ ያለን ሰዎች ነን የምናየው
እዉንትነዉ💔💔🙏🙏🙏ሰጦታዉየአጋርልጅ😭😭😭😭💛💚❤💛💚❤💗💕💗💓
Ewnet new!! Please try one more time on EBS..
እውንትሽ ነው
ሰጦታው እኮ ጎበዝ ውለታ አትረሳም ማንነትክን አትረሳም እግዚአብሄር ይጠብቅህ እናትክንም በሳም ያገናኝህ እኛም እንደስት
ጠንካራና ጎበዝ ነህ እባክህን ላንድ ጊዜ እማማን ይዘህ ቅዳሜ ከሰዓት ላይ ቅረብ እሳቸውን ስታይ ታገኛታለህ ይህን ያልኩህ ኢቢኤስን የማያይ ሰው የለም ይሔኔ እሷም እየፈለገችህ ይሆናል እባክህን እሺ በለኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን
ስጦታው ወንድሜ ቅዳሜ ከሰአት ላይ ቅረብ ምናልባት ብዙ እይታ አለው
Enemi eyalku newu
እናትህም ጎበዝ ናት ሰው ቤት መጣልዎ ያጋጠማት ራስዎ ታቃለች አሁን ግን ታየው ይሆናል
ሰላም ስጦታዬ እኔ ምልህ ቅዳሜ ኢቢኤስ ላይ ብትቀርብ ሁሉም ሰዉ ቲቪነዉ ሚከታተል እንጂ ዪቲዪብ ሁሉም አያይም በእግዚአብሔር ሞክረዉ ebs ላይ
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💘💞💘
ፍቹ የጠፋበት ህልም አንዱ አንዱን አንዱ አንዱን እያለ ልጁንም ግራ አጋቡት ወንድሜ በናትህ መሀፀን ሳለህ ጀምሮ ከዚህ ያደረሰህ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሀይል ብርታቱን ይስጥህ ሄወት ብጀምር ትንሽ ቀለል የሚልህ ይመስለኛል ስትወልድ ከፍቅረኛህ ጋ ጊዜ ስታሳልፍ ከብቸኝነቱ ሂወት ትወጣለህ እግዚአብሔር ከፈቀደ ታአገኛታአለህ ካልሆነም እግዚአብሔር ባለችበት ይጠብቃት
ወንድሚ ስጦታው ግን ለምን Ebs ፕሮግራም ላይለምን አታቀርብም ቅዳሚ ከሰአት ላይእንደው ልፋትህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ
ስጦታው ፍጣሪ ያግዝህ ይሄሁሉ ለፍተህ አድቀን እናትህን ታገኛለህ
Amen amen amen
ሥጦታዉ ቅዳሜን ከሠአት ቅረብ ዩቱብ በደንብ እሚከታተል ሠዉ የለም ለዛ ነዉ እሥከዛሬ ከእናትሕ ጋር ያልተገናኘኸዉ
አዎ ዋለሂ እዛ ይሻለል
ስጦታው ለምን ግን EBS ላይ አትቀርብም? በዛ ለይ ሲሆን ለብዙ ህዝብ ተደራሽ ይሆናል የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህሉ ነው ዩቱብ የሚከታተለው ብለህ ነው ስለዚህ በዛ ብትቀርብ ጥሩ ነው ግድ የለህም ሞክር እግዚአብሔር ይርዳህ
እኔም ብየአለሁ
EBSይሻላል ስጦታው ብዙ ሰው ያየዋል በዚህ የተወሰነ ነው የሚያየው
እኔም ብዙ ጊዜ ኮሜት ፅፌ ነበር እሱ ግን ለምን እንደገረገረበት አላውቅም ብዙ ሰው EBS ስለሚከታተሉ ቢቀርብ አሪፍ ነበር
EBS ቅዳሜን ከስአት ላይ ቅርብ እስኪ ብዙዎቹ ይገናኛሉ ዕድልህን ሞክር እናትን ያህል ማጣት ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳህ
አንተም ትወዳቸዋለክ እነርሱም ይወድካል ጎበዝ ነክ መቸም
በጣም ደስ ይላሉ ወይዘሮዋ። እግዚአብሔር ይባርክህ ስጦታው ግሩም ስብእና አለህ። የሚገርመው መምህር ስጦታው በዚህ ዘመን ከወላጅ እናቱና አባቱ ጋ አድገው መና የቀሩ ስንቱ መሰለህ አንተም ታውቀዋለህ። ታዲያ በዚህ ሁሉ ምን ማስተዋል አለብህ ያለእናት ያለአባት በጥሩ ስብእና ያሳደገህ እግዚአብሔር ነው ስለዚህ እናትህን በመፈለግ ልብህን አትጣል አትዘን በቃ አንዴ በሚዲያ ካስተዋወቅህ በቃ ይልቁንስ እዚህ ያደረሰህን እግዚአብሔር ን አመስግን ስለእርሱ ልእልና ከምታውቀው በላይ እንድታውቀው ስለእርሱ ደግነት አጥና፣ ፈልግ ለሚፈልጉት የሚገኝ አምላክ ነውና አመስግነው ።እናትህ በህይወት ካሉ ያገኙሃል አይዞህ ብቻ ልብህን አትጣል እግዚአብሔር መልካም ነው ፈልገው እርሱ ከእስትንፋሳችን ይልቅ የሚቀርብ አምላክ ነው እፎይ ያስብልህ እርሱ ከእናትም ከአባትም በላይ ይወደናል።
ስቶታው i have an idea ቅዳሜ ከሰኣት ebs ላይ ቅረብ ብዙ የማይታመኑ ሠዎች ተገኝተዋል 100 milion ኢትዮጵያ ሕዝብ ስለሚከታተለው እናትህን ታገኛለህ 99.9% sure ነኝ plzz ስቶታው ebs ቅዳሜ ከሰኣት ቅረብ
ትክክል
ከእናትሕ የምትገናኝ እበት ቀን ነው የናፈቀኝ አይዞሕ አድቀን ታቅፋለሕ እናትሐን
አይዞህ ወንድሜ አንድ ቀን ሀሳብህን ተሳክቶ እናትህን አግኝተህ ደስታህን ለማየት ያብቃህ እማም ቡና አፈላላቸው በጣም ደስ ይላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ደጉ ያገሬ ሕዝብ ሰላምህ ይብዛልህ
ስጦታዉ በጣም የማከብርህ የማደንቅህ በእዉነት የፈለገ አሰተዳደጉ በችግር ቢሆን ባንተ ደረጃ ደረሶ እንደዚህ እታች ወርዶ እንደነዚህ ሊያደርግ ቀርቶ እራሱን ሸሽጎ ይኖራል አንተ ግን በእዉነት እመብርሀን እናትህ የምትሆን መልም የትዳር አጋር እንዲሰጥህ የሁልግዜ ጸሎቴ ነዉ ደሞ ይሰጥሀል
አይዞህ ወንድሜ ስጦታው ለልዑል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ። ከዛ ያወጣህ አምላክህ እመነኝ እናትህን ባላሰብከው መንገድ ያገናኝሀል በርታ። ድንግል ማርያም እየሄድክ ሚስጥርህን አነጋግራት መፍትሄ ሙሉ እናት ናት።
እንተን እግዚብሄር እርድቶህ እዚህ በመድርስህ ልታመስግን ይገባሃል ቀሪውንዘመንህን ይባርክልህ እግዚብሄር ሲፍቅድ እናትህን ታገፕለህ እይዘህ !!!!!
የኔ ወንድም በእውናት እግዚአቢሔር ይርዳህ ባገኛሀት በጣም ደከምከ
ስጦታዉ እባክህ ቤተሰብ ብትመሠርት ጥሩ ነዉ ሚስት እና ልጅ ሲኖርህ በዉስጥህ ያለዉን የቤተሰብ ፍለጋ ባይተካም። ታርፋለህ። ወይ ለትምህርት እድል ታገኝ እና ማግባቱንም ፍለጋዉንም ትተወዉ ይሆናል።ተረጋጋ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።ተረጋግተህ ኑሮህን ኑር ብዙ ባዝነሀል።
የኔ ልጅ በጣም ነው የማደንቅህ ተባረክ 🙏🏾🙏🏾
ብንደዋወል እና ብናወራ እና የህይወት ተሞክሮየን ብነግርህ ደስ ይለኛል ስጦታው
ስጦታው የእውነት እግዘሀበር ይርዳህ ያስብከው ሁሉ ይሳካልህ ለቤተስብህ ያለህ ጉጉት የሚገርም ነው ፍጣሪ ይርዳህ
ለሁሉም ቀን እለው ስጦታው እግዜአብሄር ቸር ወሬ ያስማህ
የማንነት ጥያቄ መልስ እስከሚያገኝ እርፍት ያሳጣል አይዞህ ዎንድማችን አንድቀን እናትህን እንደምታገኝ በደስታም እንደምናይህ ፈጣሪ ይርዳህ እጂግ ጠንካራ ልጅ ነህ በህይዎትህ ስኬታማ ነህ ❤👍
ስጦታው ወንድሜ አይዞህ የኢትዮጵያ ህዝብ ቤተስብህ ነው እስኪ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ኢቢየስ ላይ ቅርብ ድንግል ማርያም ታግዝህ
ደስ የሚሉ እናት እደው ስጦታው እደው እስኪ እደው በኢብኤስ ደሞ ሞክር ምናልባት በዛ ብዙ የተጠፍፉ እና ትና ልጅ እየተገናኙ ነው
ያለፍክበትን ዉጣዉረድ አሳልፎህ ለዚህ ክብር ያደረሰህን አምላክህን አመስግን።
ጠንካራው ወንድማችን ስጦታው አላህ ከቤተሰብህ ያገናኝህ
እውነትም ስጦታ ነህ የ እግዚአብሔር ስጦታ
የምለው እግዚአብሔር ይርዳክ🙏የማንነት ጥያቄ የኖረበት ነው የማቀውወንድሜ በርታ የተጻፈለት ይሆናል።
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አሜን።ስጦታው እጀግ በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ልጀ ነህ አይዞህ ሀዘን ደስታ ማግኘት ማጣት ይፈራረቃሉና አይዞህ እዚህ ይድረስህ አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልህ።
ስጦታዉ ቅዳሜ ከስአት ቅረብ አብዛኛዉ ህዝብ እሱን ነዉ እሚከታተለዉ እና እዛ ቅረብ የኢትዮጲያ ህዝብ በጣም እሚከታተለዉ እና ቅረብ
ስጦታዉ አለህ የግዝን ከቤታሰቦችህ ገር አለህ የገነኝህ ጎበዝ በጣም ጀግና ነህ አሁንም አትዛገ እንሻአለህ አለህ አንድ ቃን የሰከልሃል ቅደሜን ከሰት ብትቃርብ ደሞ የበለጣ ይሆናል እዛ ሞክር እስኪ
❤የቡና ቁር ለብቻህ ያዝከዉ
ስጦታው EB's ብቅለማለት ሞክር ጌታይርዳህ
ስጦታው ጌታ ታማኝ ነው ሁሎን ለርሱ ስጠው የፈጠረህ አምላክህን አክብር ውለድ ዘመድ ልጅህ ይሆናሎ የምክር ነው
እኔግን እደኔ የሚመስለኝ ሱጠታው እናትህ ገጠር እሚኖሩ መሰለኝ ምክንያቱም እስከዛሬ ይገኙ ነበር ኢቢኤስ ቅርብ ወድሜ በተረፈ አይዞህ ብቸኝ ነት እዳይሰማህ
አይዞህ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህና እግዚአቢሄር አያልቅበትም ይረዳሀል ተስፋ ሳትቆርጥ ፍለጋህን ቀጥል ቢያንስ በሁለቱም ወገን የስጋ ዘመድ ማግኘትህ አይቀርምና ወንድሜ አይዞህ ጠንክር በርታ ፈጣሪ ይርዳህ አይዞህ
እግዚአብሔር እናትህ ጋረ በሰላም ያገናኝክ
ሦጦታዉ፣ፈጣሪ፣ይርዳህ፣ደሦታ፣በደሦታ፣እንሁን፣እናትህን፣አግኝተህ፣አተ፣ጠካራና፣ጥሩ፣ልጅ፣ነህ፣ደሞ፣እናትህን፣እደምታገኝ፣እርግጠኛ፣ነኝ፣
የእግዚኣብሔር እጅ ይርዳህ
የተጠፍፉት ሰዎች ሲገናኙ ቅድሚያ የማስታውሰው ስጦታውን ነው አላህ ያንተን ቤተሰብ ያገናኝህ ያረብ
ስጦታው የመጀረሻ EBSላይ ቅረብና እድልህን ሞክር
አብሽር ወንድሜ ሁሉም ነገር አላህየፈቀደውነውየሚሆነው
አይዞህ ወድሜ ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር አለ እመቤቴ ትርዳህ
እባክህ EBS ቅረብ
እግዚብሄር አምላክ የልብክን ይሙላልክ ወንድሜ እመብርሀን ታግዝክ
ከናትህጋ ተገናኝተህ እኛም አላህ ያስደስተን ያረብ አላህ ይርደህ
የእኔ መልካም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ውዴ
ጀግና ነህ በርታልን አንድ ቀን እውነቱ ይወጣል ሳስበው በቅርብህ ናት ያለሽው
ድምፁ ይሰማል ጎበዝ !!!
እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ ግን EBS ቅዳሜ ከስሀት ላይ ሞክር እስኪ
ሰጦታወ ለምን ግን ebs ላይ አቀርብ ቅዳሜን ከሳአት ላይ እዲልህን ሞክር አይታወቅም ልገኙ ይችላሉ
ያረብ በህልም ትይህና ትፈልግህ አይዞህ አላህ ይርዳህ ያረብ
እግዚአቤር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ድንቅ ጎበዝ ስው ነህ በርታ
እመብርሀን ትርዳህ ወንድም አለምየ ልፋትህን ትቁጠርልህ 😢🤲ድምፅ አይሰማም እምትሉ አረ በደንብ ይሰማል በቪዶ አይታዩም እንጅ🤔
ለኔ ደሞ ድምፁም ምስሉም ይታየኛል። ከስልካችሁ የሆናል
@@ahmednasir6362 እኔም መጣልኝ አሁን ድጋሜ እያየሁ ነዉ መጀመሪያ በድምፅ ብቻ ነበር👏👏😘😘😘😘😘
Emma Atetegeb is the most loving-kind person, good luck Sitotaw .
አባቱሰ አሁን አይሰማም ወይ በሂወት ከለ.ለምን ዝም አለ.አነዳቸዉን እንኳን ቢያገኝ ጥሩ.ነበር ፈጣሪ ያለወ ይበልጣል
ስጦታዉ ወድሚ ፈጣሪሪ ያግዝህ የልፉትህን ዉጤት አይቶ
አላህያሥገኘልህ አላህያንተንደሥታ ያሣየኝ
እሰቲ ebs ላይ ሞከር ብዙ ተመልካች ሰላለው
❤ፈጣሪ ይባርካቹ እንደው ይቅርታ ግን እማማየ እጣን ባያጨሱ ደስ ይላል
ስጦተው
ሰጦታው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሠለም ሠለም ወድሜን እንድትነህ በጣም ነው የምወድህ አይዛህ በእቸኝነት አይሠማህ እሽ ሆድ እግዚብሔር ከአንት ገረ ነዉ
እመብርሃን ትርዳህ ወንድሜ አይዞክ
እግዚአብህር ይረዳህ ሰጦታው።
ስጦታው እናትህን በትህትና ነይ በል እሷ ኮ ትደነግጣለች አርግጠኛ ጥላህ አይደለም ያሳድጉታል ብላ ነው ብትጥል ኖሮ የማይታይ ቦታ ትጥል ነበር
ስጦታው አማን ነህ በሰላም ነው የጠፋኽው
ሠላም ሠላም ስጦታው
የኔ እናት ጠፍቶባት ይሆናል ቤቱ
ኣምላክ በሰላም ከእናትህ ጋር ያገናኝህ ዎንድሜ ስጤታው
ዉይ አተን ልጂ ሳይ በጣም ነዉ አጀቴን ምትበላዉ እግዚአብሔር ከናትህ ጋር ያገናኝህ ወንድም
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ወንድሜ
አንተ ተደስተክ ማየት ናፈቀኝ ፈጣሪ ከናትሕ ያገናኝሕ ወንድም❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም
ሥጦታዉ በጠም ጎበዝ ነክ ግን አቴ ቅደሜን ከሰአት እች ሴትዮ እዜክ ቅረብ
ስጦታዉ ኢቢኤስላይቅረብእዛብዙሰዉእየተገናኘነዉ
ሰላም ፣ስጦታው ፣ያገረ፣ልጅ .E.B.S.ሙክራ(🤔🤔👍👍🙏🙏
ወንድማችንንን አላህ የርዳህ ያረብ
እግዚአብሔር ቀን አለው አይዝሕ ወንድሜ አንድ ቀን በቴሰቧችሕን ታገኛለሕ
ሰጦታዉ ለምን በኢቢኤስ አታቀርብም ብዙ ሰዉ ሰለሚያየዉ
ፈጣሪ እንኳን እረዳህ ያሁሉ አልፏል ግን አሁን አተ ደና ደረጃለነህ አዞህ ሰላምህ ይብዛ
God bless you. Setotaw ❤
E. B. C. ሞክር ብዙ ሰው ሰለሚያየው. እባክህ.
እግዚአብሔር ይርዳን ትገኝልን እናትህ
ሰላም ውድ የሀገሬ ጎጃም ልጅ
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
ስጦታዉ ቅዳሜላይ ከሚቀረበዉ ኢቢኤስ ለምን አትህድም ምክናቱም ቴለቪዢን ልትከታኣተል ይሆናል ዩቱብ ብዙም ሰዉ አያዉቀዉም
አይዞህ ፈጣአሪ ይርዳህ
አላህየይርደህ እመማነበቅርቡትገኝልህ
እስኪ ስጦታ ቅዳሜ ከሰኣት ቅረብ በምስጥር እኳን የነገሩት ሰው ካለ የአላህ አተ ርዳው
የኔወንዲም አይዞህልኝ እኔም እናት የለኝ
Wow i am happy she is ur mother because from the beginning to end knows
Ebs ላይ ሞክር ዉንዴሜ
👏👌👌🤘🤘👍👍👍🕊⭐️ Wish you found your mom or a real information about her good luck and be with you you will one day when a day come
Ayzohe Egzabhar kant gar yhun
አላህ ያገናኝህ ወዲሜ እሥኪ ቅዳሜ ከሠአትላይ ሂዲእና መልክት አሥተላልፉላት አይታወቅም ልትገኝትችላለች
God bless you 🙏❤🌺✝️🇪🇷
Godblessyou
ስጦታው እንደው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ Ebsላይ ብትቀርብ ጥሩ ይመስለኛል እናትህም በህይወት ካለች በቴሌቭዢን ታይህ ይሆናል TH-cam ግን በብዛት ከኢትዮጵያ ውጭ ያለን ሰዎች ነን የምናየው
እዉንትነዉ💔💔🙏🙏🙏ሰጦታዉየአጋርልጅ😭😭😭😭💛💚❤💛💚❤💗💕💗💓
Ewnet new!! Please try one more time on EBS..
እውንትሽ ነው
ሰጦታው እኮ ጎበዝ ውለታ አትረሳም ማንነትክን አትረሳም እግዚአብሄር ይጠብቅህ እናትክንም በሳም ያገናኝህ እኛም እንደስት
ጠንካራና ጎበዝ ነህ እባክህን ላንድ ጊዜ እማማን ይዘህ ቅዳሜ ከሰዓት ላይ ቅረብ እሳቸውን ስታይ ታገኛታለህ ይህን ያልኩህ ኢቢኤስን የማያይ ሰው የለም ይሔኔ እሷም እየፈለገችህ ይሆናል እባክህን እሺ በለኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን
ስጦታው ወንድሜ ቅዳሜ ከሰአት ላይ ቅረብ ምናልባት ብዙ እይታ አለው
Enemi eyalku newu
እናትህም ጎበዝ ናት ሰው ቤት መጣልዎ ያጋጠማት ራስዎ ታቃለች አሁን ግን ታየው ይሆናል
ሰላም ስጦታዬ እኔ ምልህ ቅዳሜ ኢቢኤስ ላይ ብትቀርብ ሁሉም ሰዉ ቲቪነዉ ሚከታተል እንጂ ዪቲዪብ ሁሉም አያይም በእግዚአብሔር ሞክረዉ ebs ላይ
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💘💞💘
ፍቹ የጠፋበት ህልም አንዱ አንዱን አንዱ አንዱን እያለ ልጁንም ግራ አጋቡት ወንድሜ በናትህ መሀፀን ሳለህ ጀምሮ ከዚህ ያደረሰህ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሀይል ብርታቱን ይስጥህ
ሄወት ብጀምር ትንሽ ቀለል የሚልህ ይመስለኛል ስትወልድ ከፍቅረኛህ ጋ ጊዜ ስታሳልፍ ከብቸኝነቱ ሂወት ትወጣለህ እግዚአብሔር ከፈቀደ ታአገኛታአለህ ካልሆነም እግዚአብሔር ባለችበት ይጠብቃት
ወንድሚ ስጦታው ግን ለምን Ebs ፕሮግራም ላይለምን አታቀርብም ቅዳሚ ከሰአት ላይ
እንደው ልፋትህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ
ስጦታው ፍጣሪ ያግዝህ ይሄሁሉ ለፍተህ አድቀን እናትህን ታገኛለህ
Amen amen amen
ሥጦታዉ ቅዳሜን ከሠአት ቅረብ ዩቱብ በደንብ እሚከታተል ሠዉ የለም ለዛ ነዉ እሥከዛሬ ከእናትሕ ጋር ያልተገናኘኸዉ
አዎ ዋለሂ እዛ ይሻለል
ስጦታው ለምን ግን EBS ላይ አትቀርብም? በዛ ለይ ሲሆን ለብዙ ህዝብ ተደራሽ ይሆናል የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህሉ ነው ዩቱብ የሚከታተለው ብለህ ነው ስለዚህ በዛ ብትቀርብ ጥሩ ነው ግድ የለህም ሞክር እግዚአብሔር ይርዳህ
እኔም ብየአለሁ
EBSይሻላል ስጦታው ብዙ ሰው ያየዋል በዚህ የተወሰነ ነው የሚያየው
እኔም ብዙ ጊዜ ኮሜት ፅፌ ነበር እሱ ግን ለምን እንደገረገረበት አላውቅም ብዙ ሰው EBS ስለሚከታተሉ ቢቀርብ አሪፍ ነበር
EBS ቅዳሜን ከስአት ላይ ቅርብ እስኪ ብዙዎቹ ይገናኛሉ ዕድልህን ሞክር እናትን ያህል ማጣት ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳህ
አንተም ትወዳቸዋለክ እነርሱም ይወድካል ጎበዝ ነክ መቸም
በጣም ደስ ይላሉ ወይዘሮዋ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ስጦታው ግሩም ስብእና አለህ።
የሚገርመው መምህር ስጦታው በዚህ ዘመን ከወላጅ እናቱና አባቱ ጋ አድገው መና የቀሩ ስንቱ መሰለህ አንተም ታውቀዋለህ።
ታዲያ በዚህ ሁሉ ምን ማስተዋል አለብህ ያለእናት ያለአባት በጥሩ ስብእና ያሳደገህ እግዚአብሔር ነው ስለዚህ እናትህን በመፈለግ ልብህን አትጣል አትዘን በቃ አንዴ በሚዲያ ካስተዋወቅህ በቃ ይልቁንስ እዚህ ያደረሰህን እግዚአብሔር ን አመስግን ስለእርሱ ልእልና ከምታውቀው በላይ እንድታውቀው ስለእርሱ ደግነት አጥና፣ ፈልግ ለሚፈልጉት የሚገኝ አምላክ ነውና አመስግነው ።እናትህ በህይወት ካሉ ያገኙሃል አይዞህ ብቻ ልብህን አትጣል እግዚአብሔር መልካም ነው ፈልገው እርሱ ከእስትንፋሳችን ይልቅ የሚቀርብ አምላክ ነው እፎይ ያስብልህ እርሱ ከእናትም ከአባትም በላይ ይወደናል።
ስቶታው i have an idea ቅዳሜ ከሰኣት ebs ላይ ቅረብ ብዙ የማይታመኑ ሠዎች ተገኝተዋል 100 milion ኢትዮጵያ ሕዝብ ስለሚከታተለው እናትህን ታገኛለህ 99.9% sure ነኝ plzz ስቶታው ebs ቅዳሜ ከሰኣት ቅረብ
ትክክል
ከእናትሕ የምትገናኝ እበት ቀን ነው የናፈቀኝ አይዞሕ አድቀን ታቅፋለሕ እናትሐን
አይዞህ ወንድሜ አንድ ቀን ሀሳብህን ተሳክቶ እናትህን አግኝተህ ደስታህን ለማየት ያብቃህ እማም ቡና አፈላላቸው በጣም ደስ ይላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ደጉ ያገሬ ሕዝብ ሰላምህ ይብዛልህ
ስጦታዉ በጣም የማከብርህ የማደንቅህ በእዉነት የፈለገ አሰተዳደጉ በችግር ቢሆን ባንተ ደረጃ ደረሶ እንደዚህ እታች ወርዶ እንደነዚህ ሊያደርግ ቀርቶ እራሱን ሸሽጎ ይኖራል አንተ ግን በእዉነት እመብርሀን እናትህ የምትሆን መልም የትዳር አጋር እንዲሰጥህ የሁልግዜ ጸሎቴ ነዉ ደሞ ይሰጥሀል
አይዞህ ወንድሜ ስጦታው ለልዑል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ። ከዛ ያወጣህ አምላክህ እመነኝ እናትህን ባላሰብከው መንገድ ያገናኝሀል በርታ። ድንግል ማርያም እየሄድክ ሚስጥርህን አነጋግራት መፍትሄ ሙሉ እናት ናት።
እንተን እግዚብሄር እርድቶህ እዚህ በመድርስህ ልታመስግን ይገባሃል ቀሪውንዘመንህን ይባርክልህ እግዚብሄር ሲፍቅድ እናትህን ታገፕለህ እይዘህ !!!!!
የኔ ወንድም በእውናት እግዚአቢሔር ይርዳህ ባገኛሀት በጣም ደከምከ
ስጦታዉ እባክህ ቤተሰብ ብትመሠርት ጥሩ ነዉ ሚስት እና ልጅ ሲኖርህ በዉስጥህ ያለዉን የቤተሰብ ፍለጋ ባይተካም። ታርፋለህ። ወይ ለትምህርት እድል ታገኝ እና ማግባቱንም ፍለጋዉንም ትተወዉ ይሆናል።
ተረጋጋ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።
ተረጋግተህ ኑሮህን ኑር ብዙ ባዝነሀል።
የኔ ልጅ በጣም ነው የማደንቅህ ተባረክ 🙏🏾🙏🏾
ብንደዋወል እና ብናወራ እና የህይወት ተሞክሮየን ብነግርህ ደስ ይለኛል ስጦታው
ስጦታው የእውነት እግዘሀበር ይርዳህ ያስብከው ሁሉ ይሳካልህ ለቤተስብህ ያለህ ጉጉት የሚገርም ነው ፍጣሪ ይርዳህ
ለሁሉም ቀን እለው ስጦታው እግዜአብሄር ቸር ወሬ ያስማህ
የማንነት ጥያቄ መልስ እስከሚያገኝ እርፍት ያሳጣል አይዞህ ዎንድማችን አንድቀን እናትህን እንደምታገኝ በደስታም እንደምናይህ ፈጣሪ ይርዳህ እጂግ ጠንካራ ልጅ ነህ በህይዎትህ ስኬታማ ነህ ❤👍
ስጦታው ወንድሜ አይዞህ የኢትዮጵያ ህዝብ ቤተስብህ ነው እስኪ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ኢቢየስ ላይ ቅርብ ድንግል ማርያም ታግዝህ
ደስ የሚሉ እናት እደው ስጦታው እደው እስኪ እደው በኢብኤስ ደሞ ሞክር ምናልባት በዛ ብዙ የተጠፍፉ እና ትና ልጅ እየተገናኙ ነው
ያለፍክበትን ዉጣዉረድ አሳልፎህ ለዚህ ክብር ያደረሰህን አምላክህን አመስግን።
ጠንካራው ወንድማችን ስጦታው አላህ ከቤተሰብህ ያገናኝህ
እውነትም ስጦታ ነህ የ እግዚአብሔር ስጦታ
የምለው እግዚአብሔር ይርዳክ🙏
የማንነት ጥያቄ የኖረበት ነው የማቀው
ወንድሜ በርታ የተጻፈለት ይሆናል።
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አሜን።ስጦታው እጀግ በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ልጀ ነህ አይዞህ ሀዘን ደስታ ማግኘት ማጣት ይፈራረቃሉና አይዞህ እዚህ ይድረስህ አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልህ።
ስጦታዉ ቅዳሜ ከስአት ቅረብ አብዛኛዉ ህዝብ እሱን ነዉ እሚከታተለዉ እና እዛ ቅረብ የኢትዮጲያ ህዝብ በጣም እሚከታተለዉ እና ቅረብ
ስጦታዉ አለህ የግዝን ከቤታሰቦችህ ገር አለህ የገነኝህ ጎበዝ በጣም ጀግና ነህ አሁንም አትዛገ እንሻአለህ አለህ አንድ ቃን የሰከልሃል ቅደሜን ከሰት ብትቃርብ ደሞ የበለጣ ይሆናል እዛ ሞክር እስኪ
❤የቡና ቁር ለብቻህ ያዝከዉ
ስጦታው EB's ብቅለማለት ሞክር ጌታይርዳህ
ስጦታው ጌታ ታማኝ ነው ሁሎን ለርሱ ስጠው የፈጠረህ አምላክህን አክብር ውለድ ዘመድ ልጅህ ይሆናሎ የምክር ነው
እኔግን እደኔ የሚመስለኝ ሱጠታው እናትህ ገጠር እሚኖሩ መሰለኝ ምክንያቱም እስከዛሬ ይገኙ ነበር ኢቢኤስ ቅርብ ወድሜ በተረፈ አይዞህ ብቸኝ ነት እዳይሰማህ
አይዞህ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህና እግዚአቢሄር አያልቅበትም ይረዳሀል ተስፋ ሳትቆርጥ ፍለጋህን ቀጥል ቢያንስ በሁለቱም ወገን የስጋ ዘመድ ማግኘትህ አይቀርምና ወንድሜ አይዞህ ጠንክር በርታ ፈጣሪ ይርዳህ አይዞህ
እግዚአብሔር እናትህ ጋረ በሰላም ያገናኝክ
ሦጦታዉ፣ፈጣሪ፣ይርዳህ፣ደሦታ፣በደሦታ፣እንሁን፣እናትህን፣አግኝተህ፣አተ፣ጠካራና፣ጥሩ፣ልጅ፣ነህ፣ደሞ፣እናትህን፣እደምታገኝ፣እርግጠኛ፣ነኝ፣
የእግዚኣብሔር እጅ ይርዳህ
የተጠፍፉት ሰዎች ሲገናኙ ቅድሚያ የማስታውሰው ስጦታውን ነው አላህ ያንተን ቤተሰብ ያገናኝህ ያረብ
ስጦታው የመጀረሻ EBSላይ ቅረብና እድልህን ሞክር
አብሽር ወንድሜ ሁሉም ነገር አላህየፈቀደውነውየሚሆነው
አይዞህ ወድሜ ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር አለ እመቤቴ ትርዳህ
እባክህ EBS ቅረብ
እግዚብሄር አምላክ የልብክን ይሙላልክ ወንድሜ እመብርሀን ታግዝክ
ከናትህጋ ተገናኝተህ እኛም አላህ ያስደስተን ያረብ አላህ ይርደህ
የእኔ መልካም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ውዴ
ጀግና ነህ በርታልን አንድ ቀን እውነቱ ይወጣል ሳስበው በቅርብህ ናት ያለሽው
ድምፁ ይሰማል ጎበዝ !!!
እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ ግን EBS ቅዳሜ ከስሀት ላይ ሞክር እስኪ
ሰጦታወ ለምን ግን ebs ላይ አቀርብ ቅዳሜን ከሳአት ላይ እዲልህን ሞክር አይታወቅም ልገኙ ይችላሉ
ያረብ በህልም ትይህና ትፈልግህ አይዞህ አላህ ይርዳህ ያረብ
እግዚአቤር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ድንቅ ጎበዝ ስው ነህ በርታ
እመብርሀን ትርዳህ ወንድም አለምየ ልፋትህን ትቁጠርልህ 😢🤲
ድምፅ አይሰማም እምትሉ አረ በደንብ ይሰማል በቪዶ አይታዩም እንጅ🤔
ለኔ ደሞ ድምፁም ምስሉም ይታየኛል። ከስልካችሁ የሆናል
@@ahmednasir6362 እኔም መጣልኝ አሁን ድጋሜ እያየሁ ነዉ መጀመሪያ በድምፅ ብቻ ነበር👏👏😘😘😘😘😘
Emma Atetegeb is the most loving-kind person, good luck Sitotaw .
አባቱሰ አሁን አይሰማም ወይ በሂወት ከለ.ለምን ዝም አለ.አነዳቸዉን እንኳን ቢያገኝ ጥሩ.ነበር ፈጣሪ ያለወ ይበልጣል
ስጦታዉ ወድሚ ፈጣሪሪ ያግዝህ የልፉትህን ዉጤት አይቶ
አላህያሥገኘልህ አላህያንተንደሥታ ያሣየኝ
እሰቲ ebs ላይ ሞከር ብዙ ተመልካች ሰላለው
❤ፈጣሪ ይባርካቹ እንደው ይቅርታ ግን እማማየ እጣን ባያጨሱ ደስ ይላል
ስጦተው
ሰጦታው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሠለም ሠለም ወድሜን እንድትነህ በጣም ነው የምወድህ አይዛህ በእቸኝነት አይሠማህ እሽ ሆድ እግዚብሔር ከአንት ገረ ነዉ
እመብርሃን ትርዳህ ወንድሜ አይዞክ
እግዚአብህር ይረዳህ ሰጦታው።
ስጦታው እናትህን በትህትና ነይ በል እሷ ኮ ትደነግጣለች አርግጠኛ ጥላህ አይደለም ያሳድጉታል ብላ ነው ብትጥል ኖሮ የማይታይ ቦታ ትጥል ነበር
ስጦታው አማን ነህ በሰላም ነው የጠፋኽው
ሠላም ሠላም ስጦታው
የኔ እናት ጠፍቶባት ይሆናል ቤቱ
ኣምላክ በሰላም ከእናትህ ጋር ያገናኝህ ዎንድሜ ስጤታው
ዉይ አተን ልጂ ሳይ በጣም ነዉ አጀቴን ምትበላዉ እግዚአብሔር ከናትህ ጋር ያገናኝህ ወንድም
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ወንድሜ
አንተ ተደስተክ ማየት ናፈቀኝ ፈጣሪ ከናትሕ ያገናኝሕ ወንድም❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም
ሥጦታዉ በጠም ጎበዝ ነክ ግን አቴ ቅደሜን ከሰአት እች ሴትዮ እዜክ ቅረብ
ስጦታዉ ኢቢኤስላይቅረብ
እዛብዙሰዉእየተገናኘነዉ