ክፍል አምስት - ስም እና ተውላጠ ስም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • በዚህ ክፍል ስለ ዐሥሩ የግእዝ መራሕያን (አነ፣ ንሕነ፣ አንተ፣ አንትሙ፣ አንቲ፣ አንትን፣ ውእቱ፣ ውእቶሙ፣ ይእቲ፣ ውእቶን) እንመለከታለን።
    / @-emmausmedia-bz6pv

ความคิดเห็น • 35

  • @samt7785
    @samt7785 ปีที่แล้ว +3

    ትግርኛ ለሚናገር ሰው ግእዝ ቀላል ነው: በጣም ተመሳሳይነት አለው።

  • @አነ_ወለተ_ማስያስ
    @አነ_ወለተ_ማስያስ ปีที่แล้ว +2

    በምንቃል እደማመሰግኖት አላቅም እግዚአብሔር በብዙ እውቀትና ጥበብን ማስተዋልን ፍቅርን ይስጥልን

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 7 หลายเดือนก่อน

      የኔወው እህት በምን ላግኝሽ አብሬሽ በመተማርኩ ምንም ሊገባኝ አልቻለም😢

  • @abrahammelaku3940
    @abrahammelaku3940 3 ปีที่แล้ว +1

    "እናንተ" ብዬ ለወንድም ለሴትም መናገር ብፈልግ ወይም ሁሉቱም ጾታዎችን መናገር ብፈልግ ምንድነው የምለው?

    • @-EmmausMedia-bz26pv
      @-EmmausMedia-bz26pv  3 ปีที่แล้ว +2

      ለወንዶች - አንትሙ
      ለሴቶች - አንትን
      ተቀላቅለው ከሆነ እንደ ወንዶቹ - አንትሙ

  • @amtube2340
    @amtube2340 ปีที่แล้ว +1

    Q

  • @belaynehberihun9772
    @belaynehberihun9772 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተወልድየተዋሕዶልጅ
    @ወለተወልድየተዋሕዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ የሕይወትን ቃል ያሰማልን ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር ይስጥልን🎚

  • @alemayehuhailu3541
    @alemayehuhailu3541 ปีที่แล้ว

    ፎንቱን ከፍ ብታደርጉት

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 2 ปีที่แล้ว

    Greetings Kessis Abate, How do I get a copy of your Powerpoint? Can you help me, please!

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ፍቅርአዲስየይትዮጲያልጅ
    @ፍቅርአዲስየይትዮጲያልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Nanyeናንየዩቱብ
    @Nanyeናንየዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @henok_et2121
    @henok_et2121 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህራችን!!

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว +1

    Memri abate enkwan dehina metilin

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yibarkewet

  • @aberaabreham834
    @aberaabreham834 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠናይ ትምህርት ው እ ቱ፡፡ kale hiwot yasemalin!

  • @amtube2340
    @amtube2340 ปีที่แล้ว +1

    Adhe

  • @nn-lw7hv
    @nn-lw7hv 2 ปีที่แล้ว +1

    Great content, clear visual and well organized presentation. Thank you.

  • @fevenabebe7928
    @fevenabebe7928 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @yibeltaltena7488
    @yibeltaltena7488 4 ปีที่แล้ว +1

    enameseginalen

  • @mekdsabebe871
    @mekdsabebe871 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏾🙏🏾❣️

  • @Gg-wl5yv
    @Gg-wl5yv 4 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet yasemalen memher egzabeher amelk tgawu yabzalut amen

  • @serkalemhadsuh2143
    @serkalemhadsuh2143 3 ปีที่แล้ว

    ስላም ለከ እፎ ወዐልከ መምህር
    የምስጋነከ

  • @abeba_7443
    @abeba_7443 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @امينهاونل
    @امينهاونل 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @z-ethiopia
    @z-ethiopia 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 11 หลายเดือนก่อน

    In my opinion, teaching style is very important. As i know there is adult learning an adult teaching styles.
    .....therefore, if you emphasis on technicality on great detail , most of us bound to get lost.
    ....these technicality are like saying this ተወላጠ፡ግሥ፣ተወለጠ፡ሥም፤ግሥ፡፤መረሓያን፡ወዘተ.
    .....Following These technical details not only is a barrier to teach and learning but it make the learning process boring.
    After all languges learnt by hearing and example, for example a baby learn to speak amhagna not by studying ተውላጠ፡ሥም፤ግሥ፡ሣድሥ፤መረሓየን፡በማጥናት. I hear and speak arbic not because i studied arbic verb, Arabic adjective . I came to know arabic by hearing what they say and by seeing what they do . For example , whenever arabs meet they say aselam melku and shake hands, then i know it is greeting , so by observing and by association of action and wors i learn arabic.
    ...... the following is my opinion . 1- your teaching style is not encouraging to learn
    2- technical detail is not necessary , so once 1 knows the meaning and application then the technical detail become a default ለምሣሌ፡ ውዕቱ፡ ምን፡ማለት፡መሖኑን፡ነገርከን፤ ውዕቱ፡ዕሡ፡ማለት፡መሖኑን፡ካወኩ፡ለሤት፡ዓልጠቀመውም፡ማለት፡ነው። ውዕቱ፡ግሥ፡ይሑን፡ተውላጠ፡ሥም፡ይሑን፡ ምን፡ዓገባኝ፣ ዉዕቱ፡ማለት፡ዕርሡ፡ማለት፡ነው፡ያይበቃናል፡ this is sufficient to know the basics of the language.
    ..........ተውላጠ፡ሥም፤ግሥ፣ምናምን፡በሚል፡ነገሮች፡ከተበተብከው፡ለመማር፡ይከብዳል፤ያሠለቻል፣
    የድሮ፡ዐይነት፡ዓሥተማሪ፡ዓትሑን፣
    ... ዕነደኔ፡ ማሥተማር፡ያለብሕ፡ዓሥር፡ቃለት፡ ትርጉማቸውን፤
    ....ዓሥሩንም፡በዓረፍተ፡ነገር፡ዕንዴት፡ዕንደምንጠቀም፤ በዓረፍተ፡ነገሩ፡ዐዳዲሥ፡ቃላት፡ካሉ፡ዕነሡን፡መተርጎም፡በነሡም፡ዓረፍተ፡ነገር፡ዓሠራር፡ማሣያት፡፡ ይሕ፡ዕየሠፋ፡ዕየሠፋ፡ብዙ፡ቃላት፡ዕያካተተ፡ዕያሥተማረን፡ይሔዳል
    ... ዓሁን፡የያዝከው፡ሥልት፡ የሰሠለቻል፡ድርቅ፡ያለ፡የማይሥብ፤ ተመልሰን፡ዕንዳንመጣ፡የሚያደርግ፡ነው
    .....ይህን፡ዓሥተያየት፡በመቀበል፡ካሻሻልከው፡ቋሚ፡ተማሪ፡ዕሖናለሑ፤ ዐይ፡በጥንቱ፡በዛ፤ክችች፡ድርቅ፡ያለው፡ዘዴ፡ነው፡ይመቀጥለው፡ካልክ፣ ደሕና፡ሠንብት፡ሥንት፡የሚጥም፡ነገር፡ዕያል፡ለዛ፡የሌለው፡ነገር፡ላይ፡ለምን፡ግዜ፡ይጠፋል።

    • @-EmmausMedia-bz26pv
      @-EmmausMedia-bz26pv  11 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for your comment. Actually, the program wasn't designed to teach GEEZ as vernacular language. Rather the goal was to help people understand GEEZ litratures and Services. For that I found it important to focus on the Grammar part. And I think it is the usual way of teaching classical languages like Latin, Koine Greek, Biblical Hebrew...