HIM- He said; WE because he represents, The Ethiopian People! your story I never heard of that part. But In Geez, There is no Antu, or no plural # we don't say we!! we can address it as Abune, Abene, Kessis, and so on that is all !!
You are messing things up, St.Gabrielle, for St. Mary" Tefeshe " we translate it as "Enquan Desse aleshe." Note what you are saying try not to mix those it is in the Bible.
😊😊Thank you
በጣም ደስ የሚለው የአንተ ትምህርት ሁለት ቋንቋ ነው የምንማረው በርታ እግዚአብሔርይርዳህ በጣም እረድቶኞል🙏
yekaniyelina kubur hawey
ክበርለይ🙏🙏🥰🥰
👏
Egziabher ysebah tgrgna ena gezn bandlay memar mngna metadel newu 🙏🙏🙏🙏 kale hiwet yasemaln wendme
Enamesegnalen
ቃለሂወት የስመአልና ጽቡቅ ትምህርቲ እግዚአብሄር ይባርኽካ የቀንየልና።
እናመሰግናለን
በእውነት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ልጄ
በጣም እናመሰግናለን ❤
keep it up my brother
Good job for doing❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በርታ ልን ይህን ሊጠፋ የነበረ ቋንቋ ለማዳን የምትደክመውን ድካምህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ። እኔ ፔጅህን ዛሬ ገና ነው ያየኹት ነገር ግን የ ሰብስክራይቡንና የላይኩን መጠን ሳየው በዕውነት አዘንኩ። እንዳንተ ለሚለፋ ይህ አይገባውም ነበር።
ነገር ግን ወንድሜ አንድ ቀን ያንተ ቪድዮ ቫይራል ይወጣል አልጠራጠርም። ብቻ በጣም ታስፈልገናለኽ በጣም እግዚአብሔር ይባርክኽ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
🥰🥰
bravo
ምርጥ ነህ የኘእኛ ዉድ
ዘግይቸ ቢሆንም ያወቅሁት የአንተ ስራህ ልዩና የአንተ ብቻ ነዉ/it is unique/፡፡ ትልቅ ተስፋ አለኝ፡፡በተለይ እንደእኔ ዩኒቨርስቲ ገብተዉ የትግሪኛ ቋንቋን ለማወቅ ሲናፍቁ ኖረዉ ጊዜ ገድቧቸዉ ከግቢ ለወጡ ተማሪዎቸ ግዕዝን ለመማር ሲሉ እግረ-መንገዳቸዉን ትግሪኛን በቀላሉ እንደሚማሩብት ነዉ የሚሰማኝ፡፡ መጀመሪያ ቀን እንዳየሁት ከቋንቋ ማስተማር በዘለለ ትልቅ ፋይዳ(…….) እንዳለዉ ነዉ የተሰማኝ፡፡ ቋንቋ ብቻዉን ሁለት ህዝቦችን አንድ ማድረግ ይችላል ማለት ነዉ? ነበር ያልኩት:: ትልቅ ምኞትህ እንዲሳካ ጸሎቴ ነዉ፡፡
In Amharic, we say in Respect of the person.
ወንድሜ ሁሉንም የምትችል ከሆነ በአንድ ላይ upload ብታደርገው በጣም ተመራጭ ነበር
HIM- He said; WE because he represents, The Ethiopian People! your story I never heard of that part. But In Geez, There is no Antu, or no plural # we don't say we!! we can address it as Abune, Abene, Kessis, and so on that is all !!
You are messing things up, St.Gabrielle, for St. Mary" Tefeshe " we translate it as "Enquan Desse aleshe." Note what you are saying try not to mix those it is in the Bible.
ለማለት የፈለግከው ግልፅ አደለም🙏