ዶክተሩ መነኩሴ በአውሮፓ ተመራማሪ የነበሩ መናኝ አስቸኳይ መልዕክት ከራሳቸው አንደበት።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 294

  • @abrehamabay2509
    @abrehamabay2509 ปีที่แล้ว +54

    በረክትዎ ይደሪብን ኣባታችን

    • @dao-107
      @dao-107 ปีที่แล้ว

      የሰይጣም በረከት ይኑርብኝ ለምን አትይም.. ዝምም ብሎ በረከት ይደርብን

    • @hulenafekote4230
      @hulenafekote4230 ปีที่แล้ว +1

      @@dao-107 የፕሮፋይል ስምህ/ ስምሽ ሌላ ምናለበት በቅንነት አስተያየቱን አንብበህ/ሽ ብትረጂ! የለመደ አፍ እኮ ነው አደባባይ ላይ ሠው የሚዘልፍ!

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs ปีที่แล้ว +11

    እግዚያብሔር ድንቅ ነው ከፈለገህ ሳንቲትስ ሆክ ፖሮፌሰር ለዚህ የተቀደሰ ተግባር ይጠራሀል በረከትዎ ይደርብን አባታችን አሜን

  • @Banቺ
    @Banቺ ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን ሀገራችን ሰላም ያድርግል ሲመርጥ ቀለም የለው የሰማዮ አባት በረከታቸው አይለኝ

  • @getneshbeshah2052
    @getneshbeshah2052 ปีที่แล้ว +12

    አባታችን እግዚአብሔር እናንተን ያኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ብርሀናችሁ በኛ ላይ ይብራ!!!

    • @eg3549
      @eg3549 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው ปีที่แล้ว +24

    አሜን አሜን አሜን ።
    እውነት ነው እኛንም በባእድ አገር በብቸኝነት የምንኖረውን በፀሎቶት አስቡን አባታችን።መቸም እርሶ ታድለዋል የውጪውን አለም ሳያጓጓዎት አለምን ንቀው መመንኮሶት ዋናውን ይዘዋል

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት መታደል ነዉ አባታችን በረከትዎ ይደርብን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አባታችን በናተ ፅናት ነው የምንኖረው እንደኛ ሀጥያት እማ በረከትወት ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @Muledoyo
    @Muledoyo ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ነዉ አባታች አቤት ፅናት እግዚአብሔር ሆይ ልጆችህ አድርገን

  • @woldu100
    @woldu100 ปีที่แล้ว +5

    በ1962 የመለኮሱ እና ከ50 ዓመት በላይ ያገለገሉ ሆነው ሳለ: እድሜያቸው ግን ከ40 ዓመት የዘለለ አይመስሉም::

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 ปีที่แล้ว +3

    በረከተው ይደርብን አባታችን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን፣በረከታችሁ፣ይድረሰን፣እድሜናጤናይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን!.... ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በሰማይ ጌታ እንዳላችሁ ታውቃላችሁና ለሚጠይቋችሁም በፅድቅና በቅንነት አድርጉላቸው…ወደ ቆላ 4፡1እንዲል ወንጌል በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ እንጋብዛለን!!!

  • @tigistzemedkun4846
    @tigistzemedkun4846 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ባሉበት ዋልድባ ገዳም ልቦና ሰጥቶት የእውነት የክርስቶስ አገልጋይ ለመሆን ያብቃዋት ምን ይባላል ብዙ ብሎት ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር ያውቀዋል

  • @showantasew293
    @showantasew293 ปีที่แล้ว +14

    በረከቶት ይደርብን 🙏🙏🙏 የ እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን!.... ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በሰማይ ጌታ እንዳላችሁ ታውቃላችሁና ለሚጠይቋችሁም በፅድቅና በቅንነት አድርጉላቸው…ወደ ቆላ 4፡1እንዲል ወንጌል በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ እንጋብዛለን!!!

    • @wubaddisali7028
      @wubaddisali7028 ปีที่แล้ว

      በረከትዎ ይደርብን

  • @azebgeb3839
    @azebgeb3839 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ነው

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 ปีที่แล้ว +30

    በረከትዎ ይድረሰን አባታችን ይደንቃል የ እግዚአብሔር ስራ🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን!.... ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በሰማይ ጌታ እንዳላችሁ ታውቃላችሁና ለሚጠይቋችሁም በፅድቅና በቅንነት አድርጉላቸው…ወደ ቆላ 4፡1እንዲል ወንጌል በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ እንጋብዛለን!!!

    • @lidytg5947
      @lidytg5947 ปีที่แล้ว

      ቦታው የት አካባቢ ነው ❤❤❤በረከትዋ ይደርብን አባታቺን ስልክ ቁጥርም ካለ

  • @girmatessema7280
    @girmatessema7280 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን ፀሎቶና በርከቶ ይድረሰን

  • @habeshahabesha7180
    @habeshahabesha7180 ปีที่แล้ว

    በረከቱ ይደርብን ኣባታችን ኣሜን፡፡

  • @gebrielafeleke3164
    @gebrielafeleke3164 4 วันที่ผ่านมา

    መታደል ነው በረከቶዎ ይደርብን።

  • @menderin4228
    @menderin4228 ปีที่แล้ว

    በረከትኦ ይድረሰኝ አባታችን።

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ በረከተወት ይደርብን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 ปีที่แล้ว +35

    አባታችን በረከትዎ ፀሎትዎ ይድረሰን እድሜውን ጤንነቱን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን::

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ደስ የሚሉ የተመረጡ አባት እንደሆኑ ግልፅ ነው

  • @misraktefera5108
    @misraktefera5108 ปีที่แล้ว

    ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ከእርሷ ጋ እና እርሷን ከሳሰሉት ጋር ይሁን የናተ ፀሎት ልመና ሀግሪችንን ህዝባችንን ይጠብቅልናል ❤❤❤

  • @elsaayalew6744
    @elsaayalew6744 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በረከቶ ይደርብን።🙏

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
    @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም ปีที่แล้ว +2

    በረከተወ ይድረሰን አባቷቻችን
    በፀሎት አስቡን ዉነት ነዉ
    የስደትን ስቃይ ስደተኛ ይፍረደዉ
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @eskinderyimam1648
    @eskinderyimam1648 ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን ።
    እኛንም በቸርነቱ ይማረን ። መታደል ነው ።

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ በረከትዎ ይደርብን አሜን ፫ ❤

  • @kebeneshbahe7373
    @kebeneshbahe7373 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nunugebeyehu6726
    @nunugebeyehu6726 ปีที่แล้ว +3

    በረከትዎ ይደርብን!

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ተመርጠዋል እመቤታችን ታስታውሰን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በጣም ደስ ይላል አነጋገራቾው በረከታቹ ይደርብን እንደ ቕድስት አርሴማ እንደ ክርስቶስ ሰምራ እግዚአብሔር መጨረሻቹ ያሳምሮው

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye108 ปีที่แล้ว +1

    በረከቶ ይደርብን

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አስቡን ወለተ ስላሴ ነኝ መዳኒያለም ይርዳዎት ያግዞት ምማምላክ ትደርፍት

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ❤❤❤በርታ ቤተስብህ ሁኛለሁ አባታችንን ተመስጨ እየሰማሁዋቸው ነው በረከተው ይድረብን❤❤❤

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 ปีที่แล้ว +2

    በረከቶት ይደርብን አባታችን እውነት ነው ገነት ኢትዮጲያ ነች

  • @jonathanmesfin6629
    @jonathanmesfin6629 ปีที่แล้ว +2

    በረከትዎ ይደርብን

  • @tiruneshakal2846
    @tiruneshakal2846 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፥

  • @birtukan3779
    @birtukan3779 ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @solution365
    @solution365 ปีที่แล้ว +2

    በረከትዎ ይድረሰን

  • @yosefgenzeb-uv6yv
    @yosefgenzeb-uv6yv ปีที่แล้ว +1

    አባቴ በረከተወ ይድረስን አሜን

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 ปีที่แล้ว +1

    አሜን! እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 አባታችን በረከቶ ይደርብን እኛንም እድሜና ጤናን ሰጥታ ለደጇ ታብቃን ሐናማርያም❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ🙏

  • @tsehayhailemariam9378
    @tsehayhailemariam9378 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን , ጹሎትዎ አይለየን. በምን መልክ እርዳታ እናደርግ.

  • @antneheseyoum7484
    @antneheseyoum7484 ปีที่แล้ว

    በረከቶ ይደርብን አባ!!! ሃይደልበርግ ጀርመን ውስጥ የሚገኝ እኔ ከምኖርበት ከተማ የ፳ ደቂቃ መንገድ ነው።

  • @armacho524
    @armacho524 ปีที่แล้ว +2

    በረከትዎ ይድረሰን አባታችን 🙏

    • @sarahaddis7338
      @sarahaddis7338 ปีที่แล้ว

      ሰው ላይ የምን በረከት ነው ያለው 😢😢😢😢😢 አረ እስር ውል እንዳዴዴ

  • @nardosmandefro6192
    @nardosmandefro6192 ปีที่แล้ว +1

    በረከተወ ይድረሰን አባቴ እሂ አለም ከንቱ መሆኑን አዉቀዉ ፈጣሪን ምርጫወ አደረጉ

  • @mesertg43
    @mesertg43 ปีที่แล้ว +1

    አባ በረከትወ ይደርብን

  • @abyssiniahagerie214
    @abyssiniahagerie214 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከትዎት ይደርብን። በፀሎትዎ አስቡን። አሜን።

  • @yasminchanal6264
    @yasminchanal6264 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว +3

    በረከቶ ይደርብን ይፍቱኝ( ይባርኩኝ🤲😭😭😭

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን ታድለው❤❤❤❤

  • @hilinawondimu4373
    @hilinawondimu4373 ปีที่แล้ว +1

    አባ ፀሎትዎ በረከትዎ ይድረሰን

  • @habtamuaworku2182
    @habtamuaworku2182 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ አለምን ንቀዋት ወደቅዱሱ ህይወት የሆዱት የርስዋ በረከት ለኔም ይድረሰኝ አሜን

  • @samrawitmitiku8491
    @samrawitmitiku8491 ปีที่แล้ว +7

    ፈለገ ጥበባትን የምትወዱ 😍😍😍😍 like adergu

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ የወያኔ ጆሮ ጠቢ ነበሩ አሁንም ይህንስራ እደሚሰሩ አልጠራጠርም!

  • @simenwasfaw
    @simenwasfaw ปีที่แล้ว +3

    የመዳሕኒያለም ያለህ ! መታደል ነው ጎበዝ ! አቤቱ መንገዳችንን አሳምርልን ፡አሜን ፡አሜን፡ በረከተዎ ይደርብን ! ስትማር አለምን ትንቃለህ።

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 ปีที่แล้ว +1

    አስተውሉ መርምሩ የበግ ለምድ ለባሽ ተኩላዎች በኢትዮጵያ ምድር ተሰግስገዋልና አቤቱ አባታችን ሆይ በምህረት ዓይንህ ተመልከተን አሜን አሜን አሜን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን🤲 ቃለህይወት ያሰማልን🤲

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 ปีที่แล้ว +2

    በእውንት ለአባታችን ረጀም እደሜ ከጤና ጋር በርከታችወ ፀሎታችወ አይለየን 🙏🙏🙏

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 ปีที่แล้ว +2

    የድንግል አማላጅነት አይለየን 🙏

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    በረከቶ ይደርብኝ እስከ ቤተሰቦቸ እውነት ነው አባቴ እህህህ 😢😢😢 በጾሎቶ ያስቡኝ ሁሉን አስወግዳአ ድንግል ማርያም ላገራችን እንድታበቃን አይርሱኝ ስደተኛዋ ልጅወት

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 ปีที่แล้ว +7

    ❤ይቺን ቀፋፌ አለም እንዴት ቢያዮአት እንዴት ቢንቋት ነው የዘላለሙን አምላክ የመረጡት ተመርጠው ነው በእግዚአብሔር በረከቶ ይደርብን አይ መታደል

  • @senqufetiya9361
    @senqufetiya9361 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን!.... ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በሰማይ ጌታ እንዳላችሁ ታውቃላችሁና ለሚጠይቋችሁም በፅድቅና በቅንነት አድርጉላቸው…ወደ ቆላ 4፡1እንዲል ወንጌል በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ እንጋብዛለን!!!!

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +6

    😢😢
    በረከቶ ይደርብን
    የበረሃው ሚስጥር የሚለውን መፅሐፍ አስታወሱኝ ምናልባትም ከታሪኩ ውስጥ ከተጠቀሱት አባት የእርሶ አይነት አሉ አቤት መመረጥ
    ተዋህዶ ረቂቅ ናት 😢😢😢😢 እኛ ምንም እውቀት ሳይኖረን ሃገር ይያዝ እንላለን አይ ነፍሴ ለስጋየ ስሮጥ በረከቶ ይደርብን አባቴ

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 ปีที่แล้ว +1

    ፀሎትዎ. ይድረሰን።

  • @MeMe-gj8qx
    @MeMe-gj8qx ปีที่แล้ว +2

    አሜን❤

  • @biriktikiflezghi4549
    @biriktikiflezghi4549 ปีที่แล้ว +2

    Amen🙏

  • @zelalemtakele3723
    @zelalemtakele3723 ปีที่แล้ว +2

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን 🙏💕🙏

  • @kibrew2355
    @kibrew2355 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባ ይፀልዩልኝ

  • @merchaaba
    @merchaaba ปีที่แล้ว +1

    Betam buzu lmat

  • @selamselamg8181
    @selamselamg8181 ปีที่แล้ว

    EGZIABHIER YMESGN endenezih aynet korat abatoch slalun bereketwo ydresn Amen Amen Amen 🙏

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 ปีที่แล้ว +1

    I told you የወያኔ ጆሮጠቢ ነበሩ የሰሩትስራ ይቅርታ መጠየቅ ያዉ ንሰሀ ገብተዉ ነዉ! እረአብይም እየተጠቀማባቸዉ እዳይሆን በደብ መርምር!!!

  • @MereatFantaye
    @MereatFantaye ปีที่แล้ว +1

    የ እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏

  • @samsom4361
    @samsom4361 ปีที่แล้ว +13

    ቅድስ ሀና በእድሜ በጤና ታቆይልን አባታችን

    • @dao-107
      @dao-107 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ปีที่แล้ว

      @@dao-107
      ማፈሪያ የትውልድ ከንቱ ያውሬው ግብር አበር አይ አሳዳጊ የበደለሽ የተወለድሽበት ቀን እርጉም ይሁን አባቶቻችን ከምትሳደቢ ከምታሾፊው

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ปีที่แล้ว

      @@dao-107
      (ዐ)

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 ปีที่แล้ว

      Hulume letasu newe amelekakete lelalawe alfo yetesete kerestose becha newe medanite yetesekelelene. Kezi amibelet ewenet yeleme.

    • @dao-107
      @dao-107 ปีที่แล้ว

      @@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት የአጋንት አምላኪ ልጅ

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 ปีที่แล้ว

    Abtachen berktut yedrben , egzabher rejem edma yestut🙏🙏🙏❤️

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው ปีที่แล้ว +12

    በረከቶት ይደርብኝ ይባርኩኝ ከስደት ሀገር ጀርመን😢

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 ปีที่แล้ว +13

    አምላኬ ሃሳቤ ተሳክቶ ዘሬ ተከፍሎ በሰው ሃገር እንዳይቀር ለሃገሬ መሬት አብቃኝ አባቴ በረከተዎት ይድረሰን

    • @nanieyob989
      @nanieyob989 ปีที่แล้ว +2

      አሜን የሀሳብሽን ፈጣሪ ይመለክትልሽ

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባትችን እግዚአብሔር ያክብርልን በረከትዎ ይደርብን::

  • @saraaman5807
    @saraaman5807 ปีที่แล้ว +1

    Bereketiwo yiderbin

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
    @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ ปีที่แล้ว +8

    እኔም ለቅድስት ሃና ማገዝ እፈልጋለው ባል የቅድስት ሃና ወዳጅ ነበር ቅድስት ሃና ታቃለች ከለ የተዘጋ ይከፈትለታል ብዙ ትአምር ታሳየው ነበር ግን በጦርነቱ ምክንያት ከሞተ ሁለት ወሩ ነው ቅድስት ሃና መንግስተ ሰማያት ከፍታ ታስገባው ነብስህ ይማር😢

  • @hanbod1638
    @hanbod1638 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @SAMSAM-rl8gh
    @SAMSAM-rl8gh ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +7

    ግን እንዲህ ያሉ አባቶችን ፊታቸው ባይታይ ፈተና ነው የሚበዛባቸው ከሚዲያ ከታዩ በኃላ
    😢

  • @lidytg5947
    @lidytg5947 ปีที่แล้ว +1

    በረከትዋ ይደርብን አባታቺን ቦታው የትአካባቢ ነው ስልክ ቁጥር ካለ አሜን አሜን አሜን❤❤❤ 😮😮😮

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የቅዱሳኑ በረከ ትድረሰን ።እመብርሀን በምልጃዋ ከልጇ ጋር ታስታርቀን ። እኔስ የወደቅሁኝ የጎሰቆልኩኝ ደውየ የበዛብኛ በሽተኛ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ጠምጥሞ የያዘኝን ድክመቴን እንድታራፍልኝ ሰው እድሆን በፆለት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ፡ ወልደ ጻዲቅ ብላችሁ አስቡኝ አሜን🌾💚💛❤️

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 ปีที่แล้ว

      እመብርሃን የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว

      @@ethiopia5644 አሜን አሜን አሜን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 ปีที่แล้ว +1

    በረከተወ ydrbn

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia ปีที่แล้ว +1

    መታደል ነው ቀናሁኝ ይሄን አላም ንቆ ይሄን የመሰለ መአርግ ማግኘት

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 ปีที่แล้ว +1

    ይህዉ what did I tell you!? አሁንም መለኩቁሴ መስለዉ በወልቃይት ጉዳይ ጀሮ ጠቢናቸዉ!!ጂሉ ሞኙ አአማራ ቆብ የደፉዉ ሁሉ ባታዊ አደለም ሩሪያህን ፈትሽ!!

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu ปีที่แล้ว

    כל הכבוד אבא

  • @SyAt
    @SyAt ปีที่แล้ว +3

    53 አመት በምንኩስና ኖረዋል ማለት ነው???
    መልካቸው ግን አይመስልም???

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!! 🙏🏽

  • @Mesfin-n9e
    @Mesfin-n9e ปีที่แล้ว

    ጠያቂዉ ቀሽም ነዉ ።እድሜአቸዉና መልካቸዉ አይገናኝም።

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 ปีที่แล้ว +6

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን የእናንተ የደጋግ አባቶች ፅሎት ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን

  • @elsategenie1317
    @elsategenie1317 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen 🙏

    • @elsategenie1317
      @elsategenie1317 ปีที่แล้ว

      በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 ปีที่แล้ว +1

    Amen abate bereketo yideribin Ethiopian yitebikat

  • @melakuhunegnaw7262
    @melakuhunegnaw7262 ปีที่แล้ว

    ለምን ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ቤተክህነት አታቀርቧቸውምና ለጵጵስና በቅተው ሀገራቸውን እና ህዝባቸውን አይጠብቁም ??? እረ እባካችሁ ???

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 ปีที่แล้ว

      በፊት የአለም ሂይወት ነበራቸው አይደል ጱጱስ መሆን አይችሉም

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 ปีที่แล้ว

    ንሰሀ መግባት እግዚብሄር ይቅር ይላል !!

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏