የኔ እህት 😭ያለሽበት ፈጣሪ ይወቀው 👉እናንተ ትረጋጉ ክፋት አታስተምሩብን አመስግኑ🤲

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • wollo tube,Ethiopian youtuber,Ethiopia drama,Mahi&kids vlogs,Hope music ethiopia,Menewu shewa tube,Arada vlogs,Sami tube,Ethiopia prank,Fidak tube,Brex habeshawi,Ashu habesha,Ethipia vlogs,ሰአዲ አሊ,Seadi and ali,ፍቅር,ethiopian film,Ashruka አሽሩካ,Tamang media,Ytebi Tube የተቢ ቱብ,Fasika Tube,ኑሮ በዘዴ Nuro Bezede tube,Addis Monitor,Habesha mereja,Eyoha media,ESATtv ethiopia,Mereja Tv,Miko mikee,Zehabesha news,Ertrean music,Walta

ความคิดเห็น • 384

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 2 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ ያማል ሙምኪን አስፈራርታት ነው ከካሜራ ጀርባ

  • @asnumubarek6295
    @asnumubarek6295 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሴትየዋ ተስማምተውም ድራማ እየሰሩ ሊሆንም ይችላል ባይሆን እንዴት ቪድዮ ይሠራሉ ብቻቸው ማውራት አይችሉም ነበር

  • @meserettegegn2699
    @meserettegegn2699 2 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ትርዳሽየኔከሪታታ ሥደትአይኑይጥፋ ፈጣሪያዉቃልእመቤቴካንቸጋ ትሁንየኔ ሥደተኛ እኔምሥደተኛነኝ የሥደትንነገር ያየዉነዉ የማዉቀዉ

  • @nahomeyene2633
    @nahomeyene2633 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ናት እግዚአብሔር ያለሽበትን አምላክ ይወቀው ተገዳ እንደምታወራ ታስታውቃለች

  • @hasinettube9205
    @hasinettube9205 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱሊሊሂ ወበረካትሁ ዘሙ ወድሜየ እንኳንደናመጣህ የምር በጣምነዉ የምታሳዝነዉ እፍ አይስዴት😥😥😥😥

  • @dillo8602
    @dillo8602 2 ปีที่แล้ว

    ችግሩዋ በዚህ አጋጣሚ በግልፅ ለህዝቡ መናገር ካልቻለች ዋጋ የላትም

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በማርያም ሰታሳዝን ሚሰኪን አይዞሸ ሁሉም ነገር ይቀየራል እሷ ምን አረገች አይ መዳም መዳም መይፍክር

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይድረስልሽ አብሽሪ ምንም አትሆኚም ኢሻ አላህ ቢኢዝኒላህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 2 ปีที่แล้ว

    እኔም አልፌያለሁ እሄን ስቃይ የኔ ከርታታ አይዞኝ

  • @hayatha963
    @hayatha963 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለምንየኔዉዱታሳዚኒለሺአይጆርዳንየስራሕንይስጥሕሌሺማዳምሹትፈክሪሐራምአለይክሱባሐንአላሕ😭😭😭😭😭☝️

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 2 ปีที่แล้ว

    አሏሕ ይድ አረራስኩም የተጠጋችሑበትን ሀገር

  • @frewinikifle4522
    @frewinikifle4522 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እማዝነው ይቺ ህፃን ሰርታ እድትልክለት በላካት ወላጅ ነው ማዝነው ይቺ ልጅ ገና ጨቅላ ናት እዴት ምን አይነት ህዝቦች ነን እራስ ወዳድነታችን ካይምሮ በላይ ነው

  • @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
    @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ 2 ปีที่แล้ว

    ጉድእእኮነዉ፡፡እኔ፡፡ደመወዜን፡፡ካላገኝሁሁ፡፡ስሪስሪ፡፡አይለኝም😢😢😢😢

  • @nesihatube7325
    @nesihatube7325 2 ปีที่แล้ว

    ለሚድያስ ቢሆን የምቀርፃት ሆ ብትበድላት በሚድያኮ አታወጣትም ነበር

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

    ረ አሁንስ በስቱእናልቅስ ስታሳዝን አይ የማትናገረውነገርአለ ፍርታነው የምትኑረው አይ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rabea5898
    @rabea5898 2 ปีที่แล้ว

    አረ ስታስጠሉ ችግር ቢኖራት ሚዲያላይ ታወጣት ነበር

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 2 ปีที่แล้ว

    ልጅቷ አኪድ የሆነ ነገር አድርገዋታል
    ሲጀመር የተሰደበች ኢትዮጵያ ሀገራችን ናት። ምግብ አጥተን ነወይ የተሰደድነው። በአደባባይ በሆድሽ ትኖሪያለሽ አለች።የትኛው ዓለም ሕዝብ ነው ተዘዋውሮ የማይኖር
    በእውነት አሞኛል ።
    በማህተቤ ቢላ ያነሳብኝ ዜጋ ቢኖር ጆርዳናዊ

  • @AH-jd5ky
    @AH-jd5ky 2 ปีที่แล้ว

    ታዳ እሷን ገላ ምን ልትጠቀም ሴትየዋ ? ማለት ብትሞት ምንም ጥቅም አታገኝም ልጅቷ ሚስኪን ነች ብዙ ብሶት ያለባት ነው የምትመስለው ያአሏህ

  • @aydayoutube8643
    @aydayoutube8643 2 ปีที่แล้ว

    እሪ የኛሀበሻ በግምት የሚያወሩት ሴትየዋ ለፎሎነው ብላነው

  • @hayuti7852
    @hayuti7852 ปีที่แล้ว

    እህቶቼ አሀላ ይደሰላችሁ ...አሳዘናችሁን..😂😂😭😭😭

  • @mosalah4733
    @mosalah4733 2 ปีที่แล้ว

    ሰትየዋ ለምን ቪድዮ መስራት ፈለገች ምንድነው ምክንያቷ

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 ปีที่แล้ว

    ቀልድ ቢሆን ራሱ በዚ አይቀለድም

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ወንድም አለምዬ አይዞኝ እህታችን ሁሉም ያልፋል ኢሻአላህ

  • @ninanina-gj9iv
    @ninanina-gj9iv 2 ปีที่แล้ว

    እሷን በነጻ ልታገለግል ነው አገሯን ጥላ የወጣችው

  • @ኡምሲድራ
    @ኡምሲድራ 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ምን እያረገቻት ይሆን ከካሜራ ጀርባ ጆርዳን ሚባል ሀገር ስጠላው ሳላውቀው ወላሂ አይይይይይ

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 2 ปีที่แล้ว

    እኛ ከገረ የወጣነው ብረ ፍለጋ እንጅ እናት ፍለጋ አይደለም እናትሽ ትላለች እድ እናቷ እማ ልጅ ስራታ ትለወጣለች መች ትመጣለች እያለች በስቀቀን እየኖረች ነው

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 2 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም ምንድነው አልገባኝም በአላህ አስርዱኝ

  • @AH-jd5ky
    @AH-jd5ky 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እህትዌየ አሏህ መልካሙን ይምረጥልሽ ያረብ ከባድ ነው ግን

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 2 ปีที่แล้ว

    አቦ እየቀለደች ይሂናን የምር ቡሆን በሚድያ እድህ አትላትም

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይድንቃል እህቴ በጣም ታሳዝናልች ግን የት ነች ያልቼው

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ፍጣሪ ይርደሸ አይ ሰደት እፍፍፍፍ

  • @hawa7915
    @hawa7915 2 ปีที่แล้ว

    ልጅቱችግርላይናትያወቀላትየለምአንጄቴንበላችውአይይይይይ

  • @aliciamillerministry4520
    @aliciamillerministry4520 2 ปีที่แล้ว

    Nice video and content more power new friend from USA 🇺🇸

  • @ابومحمد-ج4غ6س
    @ابومحمد-ج4غ6س 2 ปีที่แล้ว

    ግንበግምት አትፍረዱ ይቺልጂ አገሬአልሂዲም የለቺበት የራሶስበብሊኖራትይቺላል ግንእደኔእየቀለዱነው የሚመሥለኝ

  • @አሚነኝከወሎ
    @አሚነኝከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    እደ ልጅቷ አሟታልዴ ደመወዝ አልሰጥሽም ስትላት ኦኬ ማማ ትላለችዴ ሆ

  • @alamitube1894
    @alamitube1894 2 ปีที่แล้ว

    Miskin yene inat

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 ปีที่แล้ว +15

    ልጅቷ ወዳ አይደለም ፊቷላይ ያስታውቃል ለመኖር ስትል ነው ሁሉንም እሽ የምትለው የኔ ምስኪንን😢

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 ปีที่แล้ว

      ይሄኔኮ አስጋድ ደትናው

    • @biniamderese6401
      @biniamderese6401 2 ปีที่แล้ว +1

      Ebakachu legnam diresulin Jordan layi betam chigir ñw ebakachu aderashachun lakilign delaloch ejetoch wed Jordan yemilikun ebakachu asibubet chigir wisiti alenew betam bizu nen ye wichi gudayi ejetoch lelam lelam gudayu mimelketew Hulu litebaberen yigebal zegoch chigir layi nachew

    • @biniamderese6401
      @biniamderese6401 2 ปีที่แล้ว

      ,adirasha Chun kemeta layi asikemtulin

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg 2 ปีที่แล้ว

    እሕልአጥታ አልወጣች ተፋረዱላት

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 ปีที่แล้ว

    አታናጅኝ የእናተ ድ ራማ. እወነት መስሎኝ ሲያለቅ ስ ::ደሞ እሺ እሺ no ማለት መቼ ይሆን የምንለምደው

  • @AH-jd5ky
    @AH-jd5ky 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ ወድሜ አሏህ ኸይር ስራህን ይውደድልህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว

    አረበኛ አለመቻል አዴለም ከካሜራ ጀርባ አስገድዳት ነዉ ከቻላችሁ በአረበኛ ስሪላት ያጀመአ

  • @ninanina-gj9iv
    @ninanina-gj9iv 2 ปีที่แล้ว

    ከአረብ ድሮስ ምን ይጠበቃል

  • @የክቴአየለ
    @የክቴአየለ ปีที่แล้ว

    ይችን አረብ አምላ ይፈረድ😢😢😢😢😢😢 የኔ እህት

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 2 ปีที่แล้ว

    እራሧ ማገኘት አለብን በሥልክም ቢሆን

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 2 ปีที่แล้ว +20

    ኡፍፍፍፍ እኛ ቸግሮን የመጣነው እናት አንተን ወይም ቤተሰብ አንተን አይደለም የኔ ከርታታ በልጅነት ፊቷ ማዲያት በማዲያት ሆኗል ብዙ በደል ይኖርባታል😭

    • @mekonintulu5451
      @mekonintulu5451 2 ปีที่แล้ว

      😭

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 ปีที่แล้ว

      ለዚችልጅኢንባሲደረሶላትወይጉዳችንይሳዝናል

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 ปีที่แล้ว

      ናርማልአትመሰልም

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tube-vf1pu
      @tube-vf1pu 2 ปีที่แล้ว +1

      👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹ኑ

  • @karimaayman3519
    @karimaayman3519 2 ปีที่แล้ว

    ብታክሊ አህሰን አክል ትላለች እንዴ ምግብ አጥታ መሰላት እንዴ የሄደችው በልጅነት ፊቷ ማድያት ቀይሮዋት እየሰራች አልከፍልም ማለትምን ማለት ነው ሙስተሂል ለልጆቿ የምትሰጠውን ቦታ ለሰራተኛ መስጠት የማይታሰብ ነው

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅሸ ወዷ እህቴ

  • @yusratube9352
    @yusratube9352 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ 😭😭😭😭

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 2 ปีที่แล้ว

    .ፈጣሪ ይርዳት

  • @betelihemtafese2811
    @betelihemtafese2811 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ።አይዞሽ።ለምንሀገርሽ።ደበቅሽ

  • @eman6877
    @eman6877 2 ปีที่แล้ว

    Allah yidresilat yarebi

  • @hmcethiopia1580
    @hmcethiopia1580 2 ปีที่แล้ว

    anjteni balashi Wude ayizoshi hulumi nagari yistkakalal eshi 😭😭

  • @ayshalslamislam368
    @ayshalslamislam368 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ሚያስለቅሰዉ 😭😭😭

  • @እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ
    @እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ 2 ปีที่แล้ว

    ምን ሁና ነው እኔ ቲክቶክ አልጠቀምም አልሰማሁም ምን ሁና ነው ግን

  • @elenmerke4003
    @elenmerke4003 2 ปีที่แล้ว

    All Areb yahewanat

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 2 ปีที่แล้ว

    ይእሔን የምትናገረዉልጅቷ ወዳ አይደለምየሆነ ነገር አድርጋባት ነዉ ወላይ እኔ ላይ የደረሠ ነገር ሥላለ ነወ የምጽፈዉ አሥማተኛ ናቸዉ ልጅቷ እነሡ ያሉትን ብቻ ነዉ አዎ ምትለዉ ወዳ አይደለም

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 2 ปีที่แล้ว +2

    ተሰሚነት ያላችሁ ሰዎች ይችን መዳም እንዳትለቁ እባካችሁ አፍር ያስበላትና

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ. ለቪዲዬ ነው እንጂ. ሳሰጣት አይቀርም.

  • @lulamehretabgebreselase6090
    @lulamehretabgebreselase6090 2 ปีที่แล้ว

    ለመታወቅ ብሎ ያደረጉት ከሆነ ስህትት ነው
    አውነት ከሆነ ግን የሆነ አድርጋ ኣደንዝዝ ልትናገር
    አሺ አንድምትል ኣደርገቻት ጊታ መለስ አለው ዓመጸኛ

  • @wardewarde8863
    @wardewarde8863 2 ปีที่แล้ว

    quxure shar adaru

  • @liylaliyla6665
    @liylaliyla6665 2 ปีที่แล้ว +3

    አንዳንድ አረቦች ይቀልዳሉ ያጀመአ ሲጀመር ሴት ዮዋ በመልካም ቃል ነው ስታናግራት የነበረው ለማንኛው አላህ ይገዛት የውስጥ አዋቂው እሡነው።

  • @Sarah-qu7fq
    @Sarah-qu7fq 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሬ ካችጋር ይሁን እህቴ

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ 2 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ በየሚድያው አትነግዱባት እባካችሁ ሚድያዎች በደሀ ደም አትነግዱ ተረጋጉ ላለችበት ሀገር ኢምባሲ በውስጥ አሳውቁ የከፋ አደጋ እንዳይደርስባት ተለመኑን በደሀ ደም መነገድ ይቅርባችሁ no more

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg 2 ปีที่แล้ว

    አገርሽበጦርኘትችግርቢኖርም ተያይተን ብንሞትይሻላል ቋንቋውበደንብከገባሽበሆድ መገዛትነውወይ ሰርተሽምትገቢበት ትደብር ማተከፊረቢክ ሐራም አልፋዲ ሌሽትስኩን መአኪ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 2 ปีที่แล้ว +1

    እየቀለደች ይሆናል እጅ ቢደው ይሰራችነው ሲቴዮዋ ችግር ካለም አላህ ይድረስላት

  • @Hayu2260
    @Hayu2260 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ምን አስነክታት ይሆን አረቦች ሁሉም ንፁህ አደሉም ኮተታሞች አሉ

  • @أمحذيفة-ر3ك
    @أمحذيفة-ر3ك 2 ปีที่แล้ว

    የኔሚስኪን

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 ปีที่แล้ว

    እንተባበራት. እዴት እዲህ ታረጋለች. እቺ. ግም አረብ አዳድ መርዝ አረቦች አሉ ደጋጎች እዳሉ ሁሉ በእርግጠኝነት ትግራይ ክልል ተወላጅ ናት. እጂህ. በነፃ አገለግላለዉ. አትልም. ሌላዉ ኢትዮጵያዊ ቢሆን. ግን መተባበር ጥሩ

  • @shwatoshwato2949
    @shwatoshwato2949 2 ปีที่แล้ว

    አይ ጃርዳን የሰራህን ይሰጠህ እፍፍፍፍ

  • @etpia3736
    @etpia3736 2 ปีที่แล้ว

    💔💔😭😭😭😭😭ድክምአለኚኚኚአይይየሰዉሀገር😭😭

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 2 ปีที่แล้ว

    አሳላምአላይኩም ወራህማቱላሂ ወባራካቱ
    አህለን ዘሙ እኔ ሚዲያ ለይ በመነገሯ እቀወማለው ሌለውን አላህ ነው ሚያቃው

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 2 ปีที่แล้ว

    ምግብ ተቸግሮ ነው እዴ ከአገር የሚወጣው.... ይቺ አረ pls pls pls እርድዋት ወገን...

  • @user-pd9ye8gr2y
    @user-pd9ye8gr2y 2 ปีที่แล้ว

    ለጀርዳን ኢጀሲወች እባካቺሁ አዲሩሱላቸዉ ቤትይቀይሮት አላህ ይሰአዲክሽ የኔዋከርታታ

  • @Hana72995
    @Hana72995 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን ፊቷ ላይ የሚነበበው ከምትናገረው ተቃራኒ ነው:: እግዚአብሔር ይርዳት

  • @youtb752
    @youtb752 2 ปีที่แล้ว

    ሙህናነው ያበናት ንገሩኘ???

  • @ابومحمد-ج4غ6س
    @ابومحمد-ج4غ6س 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርዳት ያረብ

  • @tewabechbochera6582
    @tewabechbochera6582 2 ปีที่แล้ว

    Anjaten Belashign betam 😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @fafidessieweloyewa3374
    @fafidessieweloyewa3374 2 ปีที่แล้ว

    ደመወዝ አልሰጥም ሆ ልጅታ ፊታ ይናገራል አይይይ

  • @toybafintew2070
    @toybafintew2070 2 ปีที่แล้ว

    Subhne allhi btanwa ayedlme manme saw tanaga saw bzhe syesmamame Allhi yerdate

  • @ራሚአቡኪዩቱብ
    @ራሚአቡኪዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ አይይይ ስዴት ኢላህ

  • @mimek8968
    @mimek8968 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ከርታታ እህ ውይ ድህነት ስቱን ታሳየናለህ ፈጣሪ ካችጋር ይሁን እህታለም !

  • @AH-jd5ky
    @AH-jd5ky 2 ปีที่แล้ว

    የኔናት በጣም ነው የምታሳዝነው ሴትየዋ አሏህን ብትፈራ ይሻላት ነበር አንድ ሰው ከሃገሩ የሚወጣው እዳው ዝም ብሎ ዓልፏዲ ይመስላቸዋል ሰርተን ልንለወጥ ቤተሰብ ልንለውጥ እድሜና ጤና ፈጣሪ ካበደሩን ማለት ነው ግን እነሱ ልክ ልጅና ቤተሰብ ዩሌላቸው ይመስላሉ ጭካኔያቸው ያአኢላሂ

  • @denkenshkadi1840
    @denkenshkadi1840 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ እሷ ለምን እሽ ትሎሌች😂😂😂😂 ፈራ ነች

  • @rukiyatube
    @rukiyatube 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝና ቀልድም ቪሆን ይደዚህ አይነት ነገር ማየትያሳዝናል

  • @KhadijaA-l4k
    @KhadijaA-l4k ปีที่แล้ว

    Rabin sifabirmatu oboletiko❤

  • @shewhut822
    @shewhut822 2 ปีที่แล้ว

    Subhabelah u r ur witness over yourself by ur self you see how Allah protects his innocent ones.

  • @usmansaea3874
    @usmansaea3874 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳሺ እህት

  • @mohamed7541
    @mohamed7541 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪ ሆይ ድርስላት የውሰጥዋን ጉዳቱዋን ችግሯን ማን አውቀላት ጭንቀት ና ፍርሀት የተቀላቀለብት ፈገግታ አይ ስደት ስንቱን አሳየን ውስጤን ነው የነካው😥

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 2 ปีที่แล้ว +12

    ፍልሥጤን ጆርዳኖች አንድ ራህማ እምባል ነገር የላቸውም ለእነተሏህ

    • @AaAa-tn6er
      @AaAa-tn6er 2 ปีที่แล้ว +2

      ቀላል እኔ እራሱ ስንት ተሰቃይቸ ነው የወጣሁት

    • @ፍትህለመስጅዶቻችን
      @ፍትህለመስጅዶቻችን 2 ปีที่แล้ว +3

      @@AaAa-tn6er ኧረ በየት መዉጫ የሚገኘዉ ንገሩኝ😥

    • @oumabdulwehab2562
      @oumabdulwehab2562 2 ปีที่แล้ว +1

      የተረገሙ ናቸው ግን እኔ አልሰማቸውም ስለምናገራቸው

    • @heirat
      @heirat 2 ปีที่แล้ว +2

      አሏህ በሰላም ያውጣንንንንንንን

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 2 ปีที่แล้ว

      @@AaAa-tn6er ወዴት ነዉ ዬወጣሽዉ እህቴ እዬተሰቃዬች ነዉ መዉጫ አጥታ

  • @ያአላህበሀቅላይአፅናኝ
    @ያአላህበሀቅላይአፅናኝ ปีที่แล้ว

    ተገኘች ወይ

  • @halima2484
    @halima2484 2 ปีที่แล้ว

    የት አከባቢ ናት

  • @zemezmseid2317
    @zemezmseid2317 2 ปีที่แล้ว

    አላህይደርስላት

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq 2 ปีที่แล้ว

    እዲሲሲለሆነችችእቃነውያሳዝናልያሲታውቃልፌቷልጂቷ

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 ปีที่แล้ว

    ሊጂቷ ሲትታይ ትንሽ ናት ግን ማዲያት በማዲያት ሁናለች ችግርማ አለ !!

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 2 ปีที่แล้ว

    ጆርዳን ያላችሁ ልጅትዋን አግኝዋት እባካችሁ

  • @እሙከውሰር
    @እሙከውሰር 2 ปีที่แล้ว

    ፕራክ እያደረገቻት ነው አረቢቱ እውነት ክፉ ብኮን በሚድያ አታወጣትም እመኑኝ

  • @hanahadhanet9900
    @hanahadhanet9900 2 ปีที่แล้ว

    Betam yasznal aemlak kanchi gaare yhune

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 2 ปีที่แล้ว

    Fetari yidreslish

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 2 ปีที่แล้ว

    አች ዉሀ ብርቁ ሖዳም ችጋርም ሖዳም ጮማራስ ምን አይነት የተረገመ ሀገርነዉ