ፈቃደ እግዚአብሔር እንዴት ይታወቃል? | Zehohitebirhan media official | ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 194

  • @zehohitebirhan_official
    @zehohitebirhan_official  4 หลายเดือนก่อน +51

    ውድ ተመልካቾቻችን ጥያቄ ካላችሁ ጥያቄዎቻችሁን አስተያየት መስጫ ልይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ።

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 4 หลายเดือนก่อน +10

      በርቱልን በጣም ወሳኝ ትምርት ነው እስኪ ስለ አለባበስ ከመፅሓፍ ቅዱሳችን አንፃር አስተምሩን ወጋቹ ሰማያወ ዋጋ ያድግላቹ ማለት አሁን ሶሻል ሚድያ ላይ ብዙ አይነት ፎቶ እያየን ነው እና አንድ ክርስትያን ሴት ምን አይነት ፎቶ ተነስታ ፖስት ማድረግ አለባት ብዙ ባለ ትዳሮች ሴቷ ፖስት በምታደርገው ፎቶ ይጣላሉ በላ ትዳሮች ብቻ ሳይሆን እጮኛሞችም እሱ እንደዚህ አይነት ፎቶ አያስፈልግም እሷ ደግም ምን ችግር አለው በማለት ይጣላሉ እና እስኪ ሰፋ አድርጋቹ አስረዱን እንደ ምታነብት ተስፋ አደርጋለሁ🙏

    • @Zahrahalhrbi
      @Zahrahalhrbi 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @BEZAWITTUB
      @BEZAWITTUB 4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ወንድሞች ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላቹ ስለምትሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥልን ወድሞቼ ጥያቂ አለኝ በፍቃደ እግዚአብሔር ከሰጣቹት ትምህርት ተነሰች የኔ ጥያቄ በትዳር ዙርያ ነው ከዚህ በፊት ወደኔ ህይወት የሚመጡት ከሌላ እምነት ነው ሚመጣልኝ የነበረው
      እኔ ደሞ በፍፁም አልፈልግም ብዩ ከዛም ደሞ በእምነት ሚመስሉ
      ኝም ቢመጡም ከትዳር በፉት ላይፍ ማሳለፍ ይፈልጋሉ እኔ በሥርዓተ ቤተክርስቲያን ነው ማግባት ምፈልግ የነበረው ግን
      በስተመጨረሻ ጥሩ ሰው ወደኔ ሂወት መጣ ከተወሰነ ግዜ በኋላ ያው እሱ ከአለበት ሃገር ወደ ቤተሰብ ሄደ ትንሽ አንደቆየ ግን እንለየያይ አለኝ ምክንያት አላወኩም እናም በጣም ተናደድኩኝ በግዜው በቃ ከአሁን በኋላ ጓደኛም ያለመያዝ ያለማግባት ወሰንኩ ለእግዚአብሔር ለራሴ ቃል ገባሁ አሁን ላይ ምንም አለፈልግም ፍላጎቱም የለኝም አሁን ይህ ሁሉ የፃፍኩት ሰው ሳያገቡ መኖር አይቻልም???? ሰው በስርአቱ እራሱን ጠብቆ መኖር አይችለም እስቲ ምትሉኝ ካለ በተስፍ ጠብቃለው አመሰግናለው🙏

    • @woinshtgetachew8659
      @woinshtgetachew8659 4 หลายเดือนก่อน +3

      መምህሮቼ ቃለህይወት ያሰማልን
      እራስን መግዛት እንዴት ይቻላል እራስንስ እንዴት ማሸነፍ ይቻላል ጭንቀትን እንዴት ማስወገድ ይቻላል
      መምህሮች በእነዚህ ላይ ብታስተምሩን
      ክብረት ይስጥልኝ!!

    • @kokifkadu3737
      @kokifkadu3737 4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ወንድሞች ይሄን የመሰለ ወንጌል እንደ እናንተ ያለ ስብዕና ያለውን ትውልድ ለመፍጠር ምዕመኑ ቲክቶክ ላይ ስላለ ትልልቅ ፔጅ ያላቸው ለእምነታቸው ቀና ልብ ላላቸው አጫጭር ቪዲዬ በመላክ ፕሮግራሙን ማስፋት ይቻላል እግዚአብሄር ይርዳን❤❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 หลายเดือนก่อน +14

    ዲያቆን ዘላለም ልክ እደ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ንግግሩ ሁሉ ነገሩ አቤት እኛ ተዋህዶች. ሶስቱም አደበታቸው. ማር ማር ይላል የመንፈስ ቅዱስ ነውና

  • @MaryamEnate-wi8tq
    @MaryamEnate-wi8tq 4 หลายเดือนก่อน +42

    ቤተሰብ ሆኛለሁ ዓይነ ልቦኔዬን እዝነ ህሊናዬን እንዲከፍትልኝ በሰላም ለኪ ፀሎቻችሁ አስቡኝ።

  • @ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ
    @ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት ለመምሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን አምላክ ይባርክላቹ🎉🎉🎉🎉😍😍🙏🙏

  • @gelilatekle9168
    @gelilatekle9168 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የተማርነው እራሴን እንዳይበት እንድማርበት አርጎኛል ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን የኦርቶዶክስ እንቁ መምህራኖቻችን ናችሁ ብዙ ትምህርቶች እንጠብቃለን 🙏

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ቃላት አይግልጣቹም በቤቱ ያፂናቹ ለብርቂይ መግስቱ ያብቃቹ እኛም የሰማንዉን በልባችን ያፅናልን እደፈለግንዉ ሳይሖን እደፈለገን እድኖር ይርዳን አሜን 3በጣም እናመሰግናለን❤❤❤ በርቱልን

  • @DanelDanelDanelDanel
    @DanelDanelDanelDanel 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመአመላክ አሁንም ፀጋውን ታብዛላችሁ ተባረኩ በርቱልን❤⛪🙏

  • @EdayeweSisay
    @EdayeweSisay 26 วันที่ผ่านมา

    አሜንቃለህይወትያሰማልንወድሞቻች❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @bethelehembeta8537
    @bethelehembeta8537 3 หลายเดือนก่อน +2

    እመብርሃንን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የተማርኩበት የቅዱሳን አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችንም 🙏🙏🙏
    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን አሁንም እንደዚህ አይነት ወጣቱን የሚያማክል ትምህርት ኀ? ነው የሚያስፈልገን🧎🧎🧎

  • @EyerusalemHadush-x8q
    @EyerusalemHadush-x8q 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።ብዙ ተምሬበታለው ይቀጥል!!!

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 3 หลายเดือนก่อน

    የህይወትን ቃል ያሰማልን::
    እኔ ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት ማወቅ ይቻላል ብዬ ብዙ መምህራንን ጠይቄ ተምሬዋለሁ:: በዚህ ውይይት ደግሞ ልቤ እርፍ እርፍርፍ ነው ያለው:: ብሩክ ሁኑ::
    አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን ፅድቁንና መንግቱን እሹ ሌላው ሁል ይጨመርላችሀል የለን አምላካችን ለቃሉ ሁሌም ታማኝ ነው::

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርካችሁ በቤቱ ያቆያቹ ❤❤❤

  • @kokebzewdie6030
    @kokebzewdie6030 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሁላችሁም ያነሳችሁት እያንዳንዱ ነጥብ በጣም ትክክል ነው፤ እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው። ለእናንተ ይሄን ጥበብ እንደገለፀ በዚህ ጉዳይ ለተጨነቁ ተስፋ ቆርጠው ለሚሰሙት ሁሉ መረዳቱን ሰጥቶ መፍተሔ እንዲሆንላቸው የእርሱ መልካም ፈቃዱ ይሁን። የጉባኤ የቅዱሳን አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክ፤ ጉባኤውነም ያስፋው!!!

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
    @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንዴት ድሰሰሰ ተላላቹ የመንፍሰ ቅዱሰ ፍሮዎች ፀጋውን ያበዛላቹ የኛ አንቁዎች ደያቆን ዘላልም ልክ አንዴ ደያቆን ሆኖክ ቅርጥ ብሎ❤👌

  • @hiwattube
    @hiwattube 3 หลายเดือนก่อน +1

    በውነት መምህሮቻችን ልኡል እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በኔ ሂይወት የሆነውን ያለፈውን የይሆቴ ጥያቄ መልስ ሰለመለሳችሁ ከልብ እናመስግናለን መዳኒአለም የተሻለ ነገር ሊሰጥ ሲል ከመጥፎ በታ ያነሳችሁዋል ስለሆነው ነገር በሙሉ እግዚአብሄር ይመስገን🙏☝

  • @hannahgetaneh000
    @hannahgetaneh000 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን! በጣም ደስ ይል ነበር!

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 หลายเดือนก่อน +2

    Well com. Tewahadowchi. ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalin. Bizu temarin. Bebetu yasinachihu. Beselot bertu. Tsegachihun yitebikilachihu.

  • @MercyLege
    @MercyLege 3 หลายเดือนก่อน

    Kala hiyotin yasemalin memihirochachin... Tsegachuun fetar yabzalachuuu bertulinnnn

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 3 หลายเดือนก่อน

    ልክ የኔን ህይወት ነው የተናከራችሁት😢 እማምላክ ድረሽልኝ😢

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤betam amesegnalehu bizu tiyake mels agegnehu wow yewedefit yemteykew ezihu lay temelsal❤❤❤❤❤❤❤gin enem lalemesasat bizu etralehu etebkalehu gin betam bizu fetena eyegetemegn new gebto mewtat fetarin maskeyem silemihon biye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤gira eyegebagn new

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የእግዚአብሔር ፍቃድ እንድንፈጽም እርሱ
    ይርዳን ቃለህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ❤😊

  • @ynshi421
    @ynshi421 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን❤

  • @AndnetHailemariam
    @AndnetHailemariam 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሐዋርያት ስራ 3:19-21 እንግዲህ ከጌታ ፊት የመፅናናት ዘመን እንዲመጣላችሁ አስቀድሞ የመረጠውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲልክላችሁ ሀጥያታችሁ ይደምሰስ ዘንድ ንስሃ ግቡ ተመለሱም ይላል።ሌላኛው ማሳያ ፈጣሪ እንዲሰማን እና የጠየቅነው እንዲፈፀም የሚረዳን ጥቅስ ይመስለኛል። ለወንድሞችም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @idangalis1366
    @idangalis1366 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን አገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 3 หลายเดือนก่อน

    Kale Heiwet Yasmalin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @RacheltamiruRobele
    @RacheltamiruRobele 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በብዙ እራሴን እንድመረምር እረድቶኛል። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @HananHanan-bg7in
    @HananHanan-bg7in 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጠያቄዬ ተመልሶልኛል💓🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 หลายเดือนก่อน

    ለመምህሬቻችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣እድሜጤናይስጥልን፨

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን የኦርቶዶክስ ልጅ ሆንኩኝ ❤❤❤

  • @TirsitTirsit-e2d
    @TirsitTirsit-e2d 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቃችኹ

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 3 หลายเดือนก่อน

    በኡነቱ ለዉድ ዎንድሞቸችን ቃለ ህዎትን የሠመልን ጸገዉን የብዘለችሁ በእድሜ በጤነ ይጠብቅልን ኤሄ ትምህርት ለኔ ብቸ የተሠጠ ይመስለኘል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ እግዝአብሔር ይጠብቀችሁ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 4 หลายเดือนก่อน +4

    ቤተሰቦቼ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን ❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ መምህሮቻችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ትግስት ይስጠን እንጅ እሱ ሲፈቅድ ሁሉም ነገር ይሆናል 🌾🌾👏

  • @yealmayele6709
    @yealmayele6709 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህሮቻችን እመቤታችን ኪዳነምህረት በጤና በእድሜ ትጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 4 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
    ንፅህናን እንዴት ልናገኝ እንችላለን? እንደ መነኮሳት ከኃጢአት ርቀን መኖር እንችላለን? እንዴት ሀጢአትን ድል መንሳት እንችላለን?
    የሚለውን ትምህርት ብታቀርቡልን ስል በፍቅር እንጠይቃችኋለን🙏
    በርቱልን!!!!

  • @getnet7189
    @getnet7189 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋውን ያብዛልን ወድሞቻችን እኔ 2 ጥያቄዎች አሉኝ 1. ኦሪት ዘፈ 6:2 ላይ አለም በንፍር ውሀ ከጠፋበት አንደኞውና ዋነኞው ምክንያት ነው ይህም የእግዚአብሔር ልጀች የሰውን ሴቶች ልጆች መልካም እንደሆኑ አዩ ከመረጧቸውም ሚስቶች ወሰዱ ይላል የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉት የሰውስ ልጆች የተባሉት ብታብራሩልኝ

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት የስማዓልና፡ ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ልኡል እግዚኣቢሔር

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 3 หลายเดือนก่อน +5

    ነገ ስለ ሀገር ምህላ እሚያዝበት ነውና ባለንበት ተግተን እንጸልይ አምላካችን ያበርታን የነነዌየን ህዝብ ልመና ጸጸት የሰማ ቸሩ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያምን ልጅ የኛንም እንደሀጥያታችን ሳይሆን ልመናችንን ይስማን አሜን ፫ 🤲

  • @bahruashenafi21
    @bahruashenafi21 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን በትህግስት ፀንቶ የጠበቀ ያማረ ፍሬ መብላት ያስችለዎል እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ይስጥልን

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 3 หลายเดือนก่อน

    Waaqaayoo Saagaalee jireenyaanisiin haa dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan Obollaawaan kenyaa Waaqaayo isiinif haa Ebiisiisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 4 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemalin

  • @ashagerubelay
    @ashagerubelay 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረዥም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ይስጥልን

  • @sarataye4822
    @sarataye4822 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን ቃል ለሂወት ያድርግልን

  • @abdiniwaqqayo7377
    @abdiniwaqqayo7377 3 หลายเดือนก่อน +2

    AMEEEEN ameeeen ameeeen 🤲🤲🤲🤲

  • @BiseratTefera
    @BiseratTefera 4 หลายเดือนก่อน +3

    መምህሮቻችን በርቱልን ከሐዋርያት ጋር የነበረ እግዚአብሔር ከእናንተም ጋር ይሁን።
    እኔም እንደ ምዕመንነቴ አንደ ቤተክርስቲያን ውስጥ እየተፈጸመ የለውን ነገር ላሳስባችሁ ወደድኩኝ በእዚህ ጉዳይ ታናሸነቴን ሳታዩ በእዚህ ጉዳይ ላይ ተግታቹ ብታስተምሩ ባይ ነኝ
    ይህም ስርዓተ አልበኘነት ቤተክርስቲያን ውስጥ በጣም እየነገሰ ነው
    አንደኛው በዲያቆናት በኩል
    ሁለተኛው በአንደ አንደ ምዕመን ቸልተኝነት
    ሶስተኛው ሰርግ በሚሰርጉ ሰዎች በኩል አብሶ ሰርገኞች ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል ሊባረኩ መተው እንዳይረገሙ
    በእነዚህ ጉዳይ ላይ ተዘጋጅታቹ ብታስተምሩን ባይ ነኝ ጹሑፌ ስህተት ካለው እታረማለው

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ረጅም እድሜ ጤና ከሰላም ጋር ይስጣቹ እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርል አሜን

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ እኛም በሰማንው ቅዱስ ቃል መልካም ፍሬ እድናፈራ ይፍቀድ አሜን

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወትን የሰማልን እደናንተ ያለ መምህራን ስላሉን በውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏

  • @JJijjjk
    @JJijjjk 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ፫

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 4 หลายเดือนก่อน

    Ewunet kal hiwot yesmlen ehe lene Mels nwu Ewunet leka Egziahber enenem eyesregn neber be Enante lay adero yestemregn Egziahber yekber yemesgen tsegawun yabazalchu deckon Ewunet kale hiwot yesmlen Tsegawun yabazalchu Ameen Ameen Ameen ❤❤❤

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤እጅግ በጣም ቅዱስ እግዝአብሄር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛላችሁ ይስጥልን ❤❤ አስተሳሰቤን እይታዬን እንድቀይር አድርጎኛል በጣም እናመሰግናለን መምህር❤❤❤❤❤

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen 3 หลายเดือนก่อน

    ሳለምን የሚያስፈልገኝን ታውቄለህ ብቻ ጤና ስጠኝ አልውጣ ከቤትህ እንዳመሰግንህ ይኩን ፈቃድከ❣️

  • @senaityeemebetekdestmariaw9755
    @senaityeemebetekdestmariaw9755 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ እኛም የተማርነውን በቸርነቱ በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን በርቱ ቀጥሉበት

  • @BezaTadesse-k6r
    @BezaTadesse-k6r 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምሕርት ነዉ የምታስተላልፉልን በርቱልን❤

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ እነ ሰላስት ተመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቡናችን ይሳልብን ❤❤❤❤ አርብን በጉጉት እንጠብቃለን ወድሞቸ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ😢😢

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherochachin ❤❤❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 4 หลายเดือนก่อน

    Kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤♥️❤♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SelmaAng
    @SelmaAng 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድልልን

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን!

  • @Setna1312
    @Setna1312 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ። እንደኔ ሀሳብ ሳይሆን በእርሱ ቅዱስ ፈቃድ ቃሉን የመገበኝ አማኑኤል ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሁንም በቅዱስ ፈቃዱ ያኖረን ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን ተባረኩ።

  • @esetedemissew8151
    @esetedemissew8151 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ብዙ ተረድቻለሁ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ወንድሞች ሀይልን ጉልበትን እውቀትን ይጨምርላቹ።🙏🙏ስለሆነም ስላልሆነም ነገር ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @simstore6259
    @simstore6259 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱ አምላከ ቅዱሳን ያበርታቹ በእውነት ጥሩ ነገርን አጊንቼበታለው እግዚአብሔር ይስጣቹ ከዚህም በላይ እንድታገለግሉ ያድርጋቹ እኛም በሕይወት የምንኖረው ያድርገን🙏

    • @ururur6108
      @ururur6108 3 หลายเดือนก่อน

      መምህሮቻችን የቃሉ ባለቤት ሉዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀገውን የብዘለቹ❤❤❤

  • @Selia214
    @Selia214 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤

  • @SABBIRKHAN-gz2mz
    @SABBIRKHAN-gz2mz 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kele hewote yesmalen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🕯🕯🕯➕➕➕⛪⛪⛪

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን🙏✝️

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 4 หลายเดือนก่อน

    መልካም ምክር ነው ብርቱ! I become your new member family. ልዕል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹን ይባርክ!! ❤

  • @samritube5541
    @samritube5541 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛም የስማነውን በልባችን ፅላት ያኑርልን በፍቃዱ እንድንኖር እግዚአብሔር አምላክ ይረዳን ግሩም ትምህርት ነበረ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩልን እውነት ነው አባቱይ አንተ ያልከው ይሁን❤❤❤❤

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂይትተ ያሰማልን ወንድሞቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በጤና አምላከ ቅዱሳን ያርዝምልን በእውነት ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን በርቱልን እኛም እንድንበረታ 🥰

  • @Haym532
    @Haym532 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ተወዳጅ መምህሮች እንኳን ደኅና መጣችሁልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የተወደደች ፈቃዱን እንድንፈጥም ፈቃዱ ይርዳን🙏❤

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማን ቃለህይወትያሰማን

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን እውነት እድሜ ጤና ይስጥልን ብዙ ገበየሁ ጥፍቴንም ጭምር አየሁት

  • @yetewahdolij9140
    @yetewahdolij9140 4 หลายเดือนก่อน

    Ewenet betam yemigerm tmhrt new kale hiwet yasemaln ❤❤❤❤

  • @melatzenebe4565
    @melatzenebe4565 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዎትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አሜን 👏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን። እውነት ነው። እግዚአብሔር አባታችን ሀሉን በጊዜው ያዘጋጃል።❤

  • @ArsemaAm
    @ArsemaAm 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን እራሴን እንዳይ አድርጋቹኛል መምህሮቻችን አስበ መምህራንን ይክፈልልን እኛም በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን❤❤

  • @ertselam
    @ertselam 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን❤

  • @SoyamAshenafi
    @SoyamAshenafi 3 หลายเดือนก่อน

    እኔን የቸገረኝ ሁሌ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነዉ ለምን እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ነገር እኪሆን ዝም ይላል?ማለት የማይሆን የፍቅር ህይወት የማይሆን ምኞት ብትሆን ቢሆን ብለን እንድንመኝ ዝም ይለናል?

  • @MartaBiru
    @MartaBiru 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!❤

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ ድካማችሁን ሰማያዊ ዋጋ ያድላችሁ አምላከ እስራኤል አሜን
    እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን ቸሩ መድኃኒዓለም አሜን

  • @tsehayneshweldu4416
    @tsehayneshweldu4416 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen qale hiwet yasmalin 🙏❤️🙏🇪🇷🇪🇷

  • @ZebnaMengesha
    @ZebnaMengesha 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በርቱልን🙏❤❤🥀

  • @tseditsedi9936
    @tseditsedi9936 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን መምህሮቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏ቃለህይወትን ያሰማልን
    መምህር ግን ማስታወቂያ በቲክቶክ ወይም በfb ቢሰሩ መልካም ነዉ ምክንያቱም ብዙ ሰዉ ያየዋል እና መጥተዉ ይታተላሉ ብየ አስባለሁ 🙏

  • @LeeLeetessma
    @LeeLeetessma 4 หลายเดือนก่อน

    Egzabher yetbkln bertuln bebetu yanurachu❤ amen

  • @DghFgh-d7o
    @DghFgh-d7o 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 4 หลายเดือนก่อน

    ቃልሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠበቃቸሁ ቃለሂወት ያሠማልኝ

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
    @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ 3 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰብ ሆኛለሁ ብፆሎታቹ አሰብኝ ሰምቼ በልቦናየ አንዳሳደረልኝ

  • @hasettadesse6708
    @hasettadesse6708 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏 እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @hdhhdj3545
    @hdhhdj3545 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን በኡነቱ😢❤❤❤❤❤

  • @Fekademariyamliife-kh5jr
    @Fekademariyamliife-kh5jr 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያምር ትምህርት ነዉ የምታስተምሩት በርቱልኝ

  • @habtamu-jg5kc
    @habtamu-jg5kc 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
    ከይቅርታ ጋር ግን አንዱ ሳይጨርስ አንዱ ባያወራ መልካም ነው፡፡ በተረፈ በርቱ

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞች

  • @salmagetu5859
    @salmagetu5859 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ.ህወት.ያሰማልን❤❤❤

  • @Hiwot1986
    @Hiwot1986 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞች። የተግባር ሰው ያድርገን።