Yeametu 1 ኛ ጥያቄ ከመጋቤ ሐዲስ መምህር ያሬድ እንግዳወርቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @marshetabebe3042
    @marshetabebe3042 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሠዝነል በመጀመሪየ ደረጀ አባታችን መ ምህር ግርማ ወነንድሙ ለይ አድር ለስተማሬን ለገፀሰን ለፈወሰን በረከትና ረድኤትን ሠላምና ፈቅርን ለበዛልን ልዑል እግዚአብሔር ሰሙ ከአጥናፍ እሰከ ከአርያም የተመሠገና ይሁን አሜን። በሁተኛ ደረጅ እኔ የለሁት አረብ ሀገር ነው አንድ ቀን እሰቸውን በአካል አግቻቸው አለውቅም ግን የሠቸውን ትምህርት በመከተ ታልና መቁጣርያ በመጣቀም በመፀልይነና እየሠገድኩ ህይወቴ ሙሉ በሙ ተቀይሮ ከዚያ በፊት ብዙ ፈተና በደዌ ቁራኛ በእርኩስ መንፈስ ተይዤ እሠቃይ ነበር ዘሬ ግን እኔ በምፀልበት ሰግደትና ፀሎት ብቻ ብተሠቦቼም ሠላም አግኝተው ይኖረሉ ስለዚህ መቁጣሪያ ብንጣቀም አጥያት አይደለም ። ጥያቄህን እቀዋመለሁ አግዚአብሔር መስተዋ የድል ! አባታችን መ ምህር ግርማን እግዚአብሔ ከ ክፋ አጋንት ይጣቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ሳየወት እባየ መላከ መክራት ይህን ፈተና መፈተነወ እራሱ ፀጋ ይጨመርላቸዋል እጀ ምንም አይጎልባቸው ለእኔ ቢጤ ለታሰረች ግን ወያወላት።።።።።።።።።።።።

    • @ዋሂድታረቀ
      @ዋሂድታረቀ 7 ปีที่แล้ว

      እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @aebrh4990
    @aebrh4990 6 ปีที่แล้ว +1

    አስተዋይ ሊቦና ይስጣችሁ ለካ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ የልኝም አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ይጠብቀን ለላችሁ ደማ ሊቦና ይስጣችሁ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 7 ปีที่แล้ว

    ጠያቂው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥወት በፀጋው ይጠብቅልን

  • @seamireni4050
    @seamireni4050 7 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቅው። ልቦነይስጥህ ዬደነውን አለዬህም አንቴ አሁን ለክስብቻ ለዋንጀል ብቻ መነሰሳት እግዚአብሔር። ሆይ ልቦናስጣን

  • @smooysalh5761
    @smooysalh5761 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሔር ይመስገን አባታችንን
    በእድሜ ያኑርልን እውነ ን ከሀሰት ለይተናል በፍት መስቀልና የጠመጠመሁሉ ቀስእየመለን ብዙ ተሸውደናል በጣም ያሳዝናል

  • @meseretbeyene4217
    @meseretbeyene4217 7 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ያሬድ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የ ወንጌል ትምህርት እና ስረዓተ ቤተክርስቲያን በአጋንንት ምስክርነት የተተካበት ዘመን። ያሳዝናል።

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 ปีที่แล้ว +1

    የ አገራችን ፀሀይ ያበራላት አባታችንንን አትውጉብን እረ እረ እረ አሲድ በዛብን ይችን አንድት ንፁህ እምነት ሊያጠፋዋትትትትትትትትይትይይይይ???????????????????????????????????

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄው አግባብ ያለው ጥያቄ ነው::መልሱ ግን መቁጠሪያውን በጠብመንጃ ምሳሌ እንውሰደው::አንድ ሰው ጥሩ ጦር መሳሪያ ይዞ ቢተኛና አውሬም ሆነ ወንበዴ ሲመጣ በንቃት ካልተጠቀመበት አንስቶም አልሞ ካልተኮሰበት ተጠቂ እንጅ አጥቂ ሊሆን አይችልም::መቁጠሪያውም ማንም ይባርከው ማን ካልጸለዩበት አንዳች ነገር አይፈይድም::

  • @ስላምወስናይ
    @ስላምወስናይ 7 ปีที่แล้ว

    Leabatachen Melake Menkerat Memeher Germa Wendemu Edemena Tena Yestelen

  • @SaraSara-mu7bv
    @SaraSara-mu7bv 7 ปีที่แล้ว

    Edema ena tena la abatachen ladanawe betayekun yeshalale egna enmasakeralen lamen katabale denanal ena saw hunanal ena endat telaten endamenkawem astamerawenale

  • @hanaaetu9315
    @hanaaetu9315 7 ปีที่แล้ว +1

    መምህርያሬድ።አተምታዉቀዉ።ስለአዉድንግስትነው።ስለሌላዉመጽሐፍቅዱስ.ስታልፍምአላየ ህም

  • @salwasaad5837
    @salwasaad5837 7 ปีที่แล้ว +1

    wegenoche ene hatyategna negn ena ke sdet melso bensha tatibe ye abatachin fit endiyasayegn be tselotachu asbugn
    abatachin be edmena tena yanurlgn kechalachu be egziabher sim slk kutr tebaberugn

  • @ስላምወስናይ
    @ስላምወስናይ 7 ปีที่แล้ว

    Bealem Mulo Ende Abatachen Yelem

  • @mariamm2910
    @mariamm2910 7 ปีที่แล้ว

    ወዴ እግዚአብሔር ፀሊይ እግዚአብሔር መልስ ኣለው

  • @egziabiheryetemesegeneyhun5691
    @egziabiheryetemesegeneyhun5691 7 ปีที่แล้ว +2

    Aye ene entna be memhr timhrtna mekuteryaw ene dignalew mdre mkegna hula

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ይህ ሁሉ በቅዱስ ኣባታችን መምህር ግርማ ዘመቻ ከፈታቹ፡ እጅግ ተቃዋሚ ቢበዛባቾውም፡ተቃዋሚዎቻቾው እና ጠላቶቻቾው በክርስቶስ ኅይል ከእግራቸው ስር ይረገጣል፡ እድሜና ጤና ይስጥልን ለምምህራችን

  • @ማርያምንይዞየፍቅርጉዞ
    @ማርያምንይዞየፍቅርጉዞ 7 ปีที่แล้ว

    እባካቹ አባቶች አትቅኑ!!!!!!!!!!

  • @tiyonymaryamlijalhamadi8424
    @tiyonymaryamlijalhamadi8424 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የቅናት መንፈስን ይገስጵልክ ለምን ሁሉም ሰው መስቀል ያስራል

  • @SaraSara-mu7bv
    @SaraSara-mu7bv 7 ปีที่แล้ว

    A to aba tyakew endyawem last ersewo mameher Germany wandemun gare behadu yedenu nabare

  • @sanj1117
    @sanj1117 7 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ያሬድ አተየምታውቀው ስለአዉደነግስት ነው ኢድ አባታችን መምህር ግርማ ጋር በድግል ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ትፈወሳለክ የቅናት መፈስ ይወገድልካል

  • @Rh-os2gw
    @Rh-os2gw 7 ปีที่แล้ว

    እህቶች ወንድሞች እስኪ አባቶቻችነን አትንቀፉ ይህ እኮ የተቀናበረ ነው

  • @ማርያምንይዞየፍቅርጉዞ
    @ማርያምንይዞየፍቅርጉዞ 7 ปีที่แล้ว

    ጥያቄው ለኔ ውድቅ ነው

  • @mikalesmursmur4394
    @mikalesmursmur4394 7 ปีที่แล้ว

    koykoyanite.teak.leashliteykhena.mekutereya.atiseru.atyazu.yeller.metihaf.nigereni.kalinegriken.ezaw.tikeraleh.ok

  • @ስላምወስናይ
    @ስላምወስናይ 7 ปีที่แล้ว

    Agerito Menafekan ena 666 Selebezabat new Eko

  • @እግዚአብሔር.ፍቅር.ነውእግ
    @እግዚአብሔር.ፍቅር.ነውእግ 6 ปีที่แล้ว

    Ere yasaznal eny eko kemnfkna ytemlskut brsachwu tmhrt new kbr ldngl lj ediy. Ere aba becht lmn ygalbalu eee zare eny angetiy bisyf haymanotn alkdm yhm yemhrn grman tmhrt semchi new. Lmn beswu kfta ennsal ersom segawu keflgu mesliy new beka fetari misanwu ylm ymn knat new

  • @ወይኒ.የድንግል.ልጅ
    @ወይኒ.የድንግል.ልጅ 7 ปีที่แล้ว +6

    ጥያቄውን.እኔ.እቃወማለሁ. እንግዲ.እኔ.ከሳቸው.የወሰድኩትን.መቁጠሪያ. ይዤ.አረብ.ሀገር.መጣውና.እራሴን.ሳመኝ.ሆዴን.እግራን.እንዲሁም. በሚያመኝ.ቦታ.ሳሽ..ከህመሜ.እፈወሳለው. እና.ምን.ችግር.አለው
    ዋናው.የውስጥ.እምነት.ነው.ብቻ.እሳቸውን.ሰይጣን.በጠያቂው.ላይ.አድሮ.እሳቸውን.ይቃወማል.ማስተዋሉን.ይስጥክ.ጠያቂው.እሺ

  • @ማርያምንይዞየፍቅርጉዞ
    @ማርያምንይዞየፍቅርጉዞ 7 ปีที่แล้ว

    አንድ ክርስቲያን በመቁጠሪያ ላይ የእግዚአብሔር ን ስም ጠርቶ ዳቢሎስን ቢገስፀው እናም ያሰው ቢድን ምንህ ተጎዳ?አንተ ሰው እኚሕ አባት እግዚአብሔር ቀብቷቸዋል ፍሬያቸው ያስታውቃል ስለመቁጠሪያው ልክ እንደማህተማችን አንግበነው ብንዞር ላመንበት አይከብደንም።