- 10
- 46 576
selam nati
Germany
เข้าร่วมเมื่อ 25 มี.ค. 2017
የ20 ሚሊዮኑ ቡር ባስ ስም ወጣለጥ ገና ሲመጣ ሙስና መጣ ሙስና መጣ ይላል ወገኔ ለምን ለምትሉ ስሙ በጣም የሚያሳዝን ጉዱ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብሶች ግዢ
የ20 ሚሊዮኑ ቡር ባስ ስም ወጣለጥ ገና ሲመጣ ሙስና መጣ ሙስና መጣ ይላል ወገኔ ለምን ለምትሉ ስሙ በጣም የሚያሳዝን ጉዱ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብሶች ግዢ
มุมมอง: 109
วีดีโอ
ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል የነበረውን ሙሉ የውይይት መርሐ ግብር
มุมมอง 75ปีที่แล้ว
ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል የነበረውን ሙሉ የውይይት መርሐ ግብር
🛑LIVE ንቁ ለጸሎተ ምህላ "አስጨናቂው በከበረ ነገርዋ ሁሉ ላይ እጁን ዘረጋ:" ሰቆቃው ኤርሚያስ 1:10
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
🛑LIVE ንቁ ለጸሎተ ምህላ "አስጨናቂው በከበረ ነገርዋ ሁሉ ላይ እጁን ዘረጋ:" ሰቆቃው ኤርሚያስ 1:10
Memeher Girma Wondimu ስለ ፀሎት ቤት ስለ ስግደት ስለ መቁጠርያ አጠቃቀም ቁጥር .1
มุมมอง 21K4 ปีที่แล้ว
Memeher Girma Wondimu ስለ ፀሎት ቤት ስለ ስግደት ስለ መቁጠርያ አጠቃቀም ቁጥር .1
Ethiopian news ማህበረ ተዋህዶ ዘ ኢትዮጵይ አሰተኛ መምህራን
มุมมอง 3.2K7 ปีที่แล้ว
Ethiopian news ማህበረ ተዋህዶ ዘ ኢትዮጵይ አሰተኛ መምህራን
Ethiopian New ስለ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ያገባናል
มุมมอง 3.4K7 ปีที่แล้ว
ማቴዎስ 7 እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ። አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
Ethiopian news ስለ መቁጠሪያ ከማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ
มุมมอง 2.5K7 ปีที่แล้ว
ፀጋ የሌለው ትውልድ ስለ ፀጋ አያውቅም አንዱ ለአንዱ ምን ብሎ መፀለይ አለበት? ፀጋ ማለት ምን ማለት ነው? እህታችን አስካለ ማርያም ፀጋውን ያብዛለሽ th-cam.com/video/E24rr0SKmyY/w-d-xo.html
Ethiopian news መምህር ግርማ መቁጠሪያ መተት ነው ? በከመጋቤ ሐዲስ መምህር ያሬድ ( ያላቅሜ ያላቅሜ ያላቅሜ ብለውናል እስቲ እንስማችው)
มุมมอง 10K7 ปีที่แล้ว
ከመጋቤ ሐዲስ መምህር ያሬድ ( ያላቅሜ )
Yeametu 1 ኛ ጥያቄ ከመጋቤ ሐዲስ መምህር ያሬድ እንግዳወርቅ
มุมมอง 4.1K7 ปีที่แล้ว
th-cam.com/video/tA7Ty1z1V98/w-d-xo.html
Kal hiwetyesmalna abata❤❤❤❤❤❤❤
መመህር ግርማ,ዕድሜና ጤና ይስጥዎት
መቁጠሪያው ከእንጨቱ ሣይሇን,በቁጥሩ ልክ የእግዘአብሔር ስም ሢጠራበት ነው
የጠፉትን በጎች የሚያስተምሩልን ድንቅ ስጦታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት።አባ ግርማን የሚቃወሙ ሁሉ ከሰይጣን ወገኖች ናቸው።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።
መምህርየ እድሜና ጤና ይሥጥልን ፈጣሪ።አንዲት ጥያቄ አለቺኝ አሷም ስንቆርብ ለብሰነው የነበረ ልብስ ስንተኛ እናወልቀዋለን ወይስ አናወልቀውም?
Ameen Aneen Ameen Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤🤲🤲🤲❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔❤❤🧡💛💛💟🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏
RIP
አባታችን ብዙ ደከሙልን፣ ብዙ ህዝብ አዳኑ፣ ብዙ በረከትን አስገኙ😍 የማይጠገበው ትምህርትዎ በ እውነት እና በማዳን ኃይል የተሞላ ነው። እግዚአብሄር ብርታቱን ጽናቱን ይስጥዎት🙏 የአኢትዮዽያን ትንሳኤ ያሳይዎት🙏 በረከትዎ ይደርብን ❤ በፀሎትዎ አትርሱን🙏😍☘️❤️🌹🌷🌸🌺
አባቴ ጸጋዉን ያብዛሎት እየደጋገም ነው የሰማሁት ትልቅ ትምህር ነው ማስተዋሉን ይስጠኝ ፈጣሪ የሰማዉትን በልቦናዬ ያሳድርብኝ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
እብድ ውሻ የውሻ ልጅ የውሻ አር
ውሻ ሸርሙጣ
ቃለህይወት ያሳማልን አባታችን
Thank you bro 🙏 🙌 how can I get telephone # memhr grma
Mesgana leselase yehun erson leseten amlak fewsen kewengel sebket gar seto lastemaren.
ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጸጋ ይብዛልዎት
Thank you and may God continuously give you long life and price less gift to healing people in this word and soul.Bless you and your whole family!!!
እግዚያብሔር ይስጥልን አባታችን አሜን
Memihrachin kalehiwot yasemalin yageligilot zemeniwot yibarikilin edimena tena yisitiline Amen
የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባታችን ። እኔ ያለሁበት ካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ነው ። እባክዎትን ሴት ህፃናት ተማሪዎች በሚማሩበት ት/ት ቤት በአብዛኛው እየወደቁ ተቸግረናል ። ምን ሊረዱን ይችላሉ ?
እርግጠኛ ባልሆንክባቸው ጉዳዮች ለምን ታወራለህ::: ይልቁንም እርሳቸውን ለማያውቅዋቸው ጥሩ ማስታወቂያ ሰራህላቸው:: ማፈሪያ :: የቤተክርስቲያንን ሙሉውን ሳታውቁ አታውሩ እንዳንተ ያሉት እውቀት አጠር ግልሰቦች ናቸው ቤተክርስትያናችንን እያፈራረሱ ያሉት:: እናም በሌላ ጊዜ በደንብ ከመረጃ ጋር ና እባክህ ከምርህ ከሆነ ቤተክርስትያናችንን አታሰድብን::
ትክክልእሕቴ
ወንዲማችአባታችንንእባክህእንደዚሕሁልግዜሕጋብዝልንላንተምእዲሜናጤናይሥጥልን
እስኪ ከእናንተ ምን እነማር ልቦና ይስጣችሁ
አይ ቅናት
አባታንን እድሜ እረጅም ጤና ይሥጥልን ጠቋይ መተተኛ የነቃነው አባታች አስተምረውን ነው በሠይጣን ንቁበት የሚል አልሠማሁም የነቃሁት አሁንነው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
*ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን*
እግዚአብሄር ይፈዳል አይፈርድም አትበሉ እህቴ ሆዴን አባባሽው
በእውነት እህታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
በችግር ምክንያት በዓለም የተበተኑትን ወገኖቻችን ቴክኖሎጂን ተጠቅመው ወደእግዚ አብሔር እንዲቀርብ በእሱ ቤት እንዲኖር ንስሐ እንዲገባ አሥራት በኩራት እንዲያዋጣየተቸገሩትን እንዲረዳ እንዲያግዝ በመንፈሳዊ ተግባር ራሱን እንዲያንፅ ያስቻሉ የዘመናችን ሐዋርያ ናቸው እውነት ነው እህታችንቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችንም እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልልን ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን እህቴ እውነቱን ነው የተናገርሽው ። አባታችን የዘመኑ ሐዋሪያ ናቸው በረከታቸው ይደርብን በእጃቸው ከተያዝንበት ክፋ መንፈስ ይፈውሱን ዘንድ የእግዚአብሔርን ቅዱስ በፍቃዱ ይሁንልን እድሜ እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን አሜን ፫
እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን አባታችን በፀጋ በእድሜ ያቆይልን አባታችን ሰለ ክፉ መናፍስት እንዴት እንድናውቅ የሚያስተምሩን አባታችን ናቸው
ere kenat yanets tsaga yet ale were kamwrat which baado ...ere egzhaber yeker yebalachu tsagachu kenat or ware mawrate bich nw
Bewnet abatacin nachew wede Egziabhier eye melesun yalu ene daniel kbret adelum. Betebit yemigej xega yelam
ጥያቄው አግባብ ያለው ጥያቄ ነው::መልሱ ግን መቁጠሪያውን በጠብመንጃ ምሳሌ እንውሰደው::አንድ ሰው ጥሩ ጦር መሳሪያ ይዞ ቢተኛና አውሬም ሆነ ወንበዴ ሲመጣ በንቃት ካልተጠቀመበት አንስቶም አልሞ ካልተኮሰበት ተጠቂ እንጅ አጥቂ ሊሆን አይችልም::መቁጠሪያውም ማንም ይባርከው ማን ካልጸለዩበት አንዳች ነገር አይፈይድም::
እግዛቤሄር ይመስገን እህታችን በእውነት ቃለህወት ያሠማልን
ኡፍ እንዴት ደስስስ የሚል ምላሽ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ካሳሁን
Eny eko yemhrn grma tmrt ketgbar gara aychi semchi kechlmawed bthan metahu kbr።ldngl lg bewunt yezare hiwet fetaymsgen betam dess።mil negr wust።new።yalehut
Ewunt new ehtachn wuyyyy fetar mels alewu etalmm
Dakun kasahun segawun yabzalk. Embity ttebkh
Egzo maren krstos yasaznallll bewun bekdusanu sm dabiylos. Lmn weta wayyyy. Yelks erskn mrmr
Wendmachin. Kale hiwet yasemaln. Bewunt knakich ytbk ere zmnu yasfral egziyo maren krstos
Ere yasaznal eny eko kemnfkna ytemlskut brsachwu tmhrt new kbr ldngl lj ediy. Ere aba becht lmn ygalbalu eee zare eny angetiy bisyf haymanotn alkdm yhm yemhrn grman tmhrt semchi new. Lmn beswu kfta ennsal ersom segawu keflgu mesliy new beka fetari misanwu ylm ymn knat new
መቁጠርያ ሰይጣን ኣያወጣም ስትል ለሀይማኖት ሳይሆን ፡ምእመናት ለመደናገር ኣታዳናጋር
ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፡ለምን እውነተኛ ኣባቶች ይምርዋት፡ በመምምህር የሚቀና ኣገልጋይ በዝቶዋል ምን ነካው ፡ለምንድነው ቅዱሳት ኣባቶች ማታከብሩ
ምንድነው ይህ ሁሉ በቅዱስ ኣባታችን መምህር ግርማ ዘመቻ ከፈታቹ፡ እጅግ ተቃዋሚ ቢበዛባቾውም፡ተቃዋሚዎቻቾው እና ጠላቶቻቾው በክርስቶስ ኅይል ከእግራቸው ስር ይረገጣል፡ እድሜና ጤና ይስጥልን ለምምህራችን
Lebe Yestach Katefu ፀልዩላቸው